ማሪቱ ለገሰ ወሎ ኮምቦልቻ ገብታለች

  Рет қаралды 131,109

Mamila Arts

Mamila Arts

Жыл бұрын

ማሪቱ ለገሰ ወሎ ኮምቦልቻ ገብታለች

Пікірлер: 200
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
ማሪቱ በእውነት እድለኛ ነሽ፣ማንም ያንችን ያህል ክብር ያገኘ የለም።
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
She deserves more than this!
@zahraabdul6564
@zahraabdul6564 Жыл бұрын
ይገባታል ❤
@fhhhuii2763
@fhhhuii2763 Жыл бұрын
@@zahraabdul6564 ❤❤❤❤❤
@fhhhuii2763
@fhhhuii2763 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
በጣም
@estar9stars173
@estar9stars173 Жыл бұрын
ማርዬ ፤ ፀሃይ ፤ አልማዝ ለጥንቃቄ ያህል ማስክ ብትጠቀሙ ደግ ነው ። አይታወቅምና ።‼እንኳን ለሀገረሽ አበቃሽ🙏
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ማርዬ እንኳን ለወሎ ምድር በሰላም በጤና አበቃሽ የኔ ንግሰት ግን ትንሽ እረፍት ሳታደርግ ግርግሩ እንግልቱ በዛባት ተዋት እሰኪ በማርያም የኔ እናት
@bf7767
@bf7767 Жыл бұрын
ንግስታችን እነታችን እንኳን ለሀገረሽ አበቃሽ🙏
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንልን!!! መልካም በዓል
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Жыл бұрын
አንጋፋዋ አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ተተኪ የሌላት የኢትዮጵያችን ቅርስ ናት:: እግዚአብሔር ረጅምዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣት::
@zeynebzelelew1288
@zeynebzelelew1288 Жыл бұрын
ወይ ቅርስ😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@zeynebzelelew1288 ቤተሰብ አርጉኝ
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
@@zeynebzelelew1288 yes
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Жыл бұрын
ማሬዋ እንኳን ለአገርሸ ለወሎ መሬት አበቃሸ አሩቲዉ ከሴዉ እሞላበት አገር ሰወቹም ከብቶቹም ደጎቸ ወሎ ገራገሩ አለም ሲሰለጥን ወሎየ ይሆናለ የተባለዉ ደግነታቸዉ ወደር የለዉም እንኳን ደሰ ያላችሁ አቦ❤❤❤❤
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
@@erkabneshwolde2428 ውሸታም
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
ዛሬ ሚዲያው ሁሉ አደስ አደስ ሲሸት ዋለ ማሻ አላህ የፍቅር ሀገር እናታለም ወሎ ሞቼ ነው የምወድሽ ማርየ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ
@umumoha4619
@umumoha4619 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ እንኳን ለሀገርሽ ምድር አበቃሽ። ማሬዋ መሞት አይቀርም ንሰሀ ግቢ። ፈጣሪ እንደ ወርቅ ብዙ ፈትኖሻል። አመሰግኚው። በዚህ አለም የሚኖረው ጢቂት ነውና። ይበቃል ዘፈን ታዋቂነት መሞት ሰላለ። ወደ እሰልምናሽ ተመለሺ ፀፈን ይብቃሽ አለማዊነውና። ማንነትሽን አሰታውሺ። ሰዎችም ለፖለቲካ ጥቅማቸው ሲሉ የማይሆኑልሽ ነገር የለም። አላህ በሰጠሽ ወርቅ ድምፅ ቁርአንን ዝክርን አድረጊ መሞት አለና።
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 Жыл бұрын
Umu zem baye dengay anchin Belo makari ya seat lije
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
አቦ ይሄ የዋህ...ደግ... ህዝብ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ.... እህል እንጂ ስው የማይጠግበው... ሁሉ ዘመዱ... ባጠቃላይ... ወሎ የፍቅር ኦክስጅን... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😘
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
እናታችን እንኳን ለምትወጃት አገር አበቃሸ የኔዉድ ማሬ
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
ምርት የኔ ንግስት ምንም ቃል አይገልጽሽም የውሎዋ ንግስት ከዚህ በላይ ሽአመት ኑሪልን
@user-oi3gx7zp5f
@user-oi3gx7zp5f Жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
የወሎዋ ንግስት እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ዋው ደስሲል ❤❤❤💐💐💐💐
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
አቤት ወሎየዎች ስታምሩ ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር💚💛❤
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
ጫት ነው ያሳቀፏት የጫታሞች አገር
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
@@user-rv4jx6to9r አዎ ጫት ነው ወሎ ለምለሚቷ ሃገር ሁሉንም ታምርታለች ጫትና አደስ መለየት ያቃተሽ ሴትዮ🤔🤔🤔
@bipbip403
@bipbip403 Жыл бұрын
​@@user-qq1rg7ne1mእ ጫት አላለችም 😂😂😂😂
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
@@user-qq1rg7ne1m ለሚቷ ስለሆነች ነው ወለጋ የሰፈርሽው
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g Жыл бұрын
አደስ ጠጅ ሳር አሪቲ ነው!!!!
@mekdesasheber5040
@mekdesasheber5040 Жыл бұрын
ማርዬ እንኳን ለሀገርሺ አበቃሺ የአባሰሎ ንግስት ❤❤❤❤
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 Жыл бұрын
የአምባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ የኔ ውድ እናት💚💛♥በጣም እኖድሻለን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ::
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ወሎ ገሩ ገራገሩ ጥሩ አቀባበል ነው በርጥብ በአረንጏዴ ነው የተቀበላቹሀት ማርዋ ይገባታል ❤
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d Жыл бұрын
አቤት፣ደስ፣ስትሉ💚💛❤️
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ማርዬ ያባሰሏ ንግስት የወሎዋ ቆጆ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
የኛ አንጋፋ የአንባሰሏ ንግስት ማርየ ለገሰ💚💛♥💐
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын
አቤት ድምቀት አቤት መታደል ወሎመሆን እንኳን ለአገርሺአበቃሺ የሰወዘሮቺ ሁሊየምድምቅ እምር የበልባቺሁ ደጉ ያገሬሰወ ወድድድድድድ💚❤💛
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
ንግስቲቱ እንኳን በስላም ለሀገርሽ አበቃሽ ማርዬ ውድድ💋❤❤❤❤❤❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
አጋፋው ማሲንቆ ተጫዋች እንድሪስ ሀርቡ ወይኔ አባቴ ሲወድህ 👌👌
@user-hw4zp3ij4q
@user-hw4zp3ij4q Жыл бұрын
አቤትት ወሎነት ውበት😍😍😍
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
በትክክል
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
ይገባናል
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ማሬዋ ማሪቱ ለገሰ🤲 እድሜና ጤናሽን ሰጥቶሽ የቀረ ዘመንሽን በደስታ ስታሳልፊ ከማየት ሌላ ምን ልመኝልሽ🤔🥰💚💛❤
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ማርዬ እንኩአን ደስ አለሽ ለሀገር ለምድርሽ ለሕዝብሽ አበቃሽ።
@adanechpowlos2448
@adanechpowlos2448 Жыл бұрын
I miss wollo so beautiful congratulations mareye I am happy for you ❤️❤️❤️❤️
@adanechpowlos2448
@adanechpowlos2448 Жыл бұрын
the place I born combolch missed you ❤️ ♥️ you I had to a lat of memories make me cray 😭 I hope will be there one day!!! Congratulations mareye!!!!
@adanechpowlos2448
@adanechpowlos2448 Жыл бұрын
I was born in combolcha I really missed wollo ❤️❤️❤️❤️
@hirutgobene1662
@hirutgobene1662 Жыл бұрын
She lost her 3 children I can see she is struggling sadness if you see her face she doesn't seems happy.may God gives her strength.
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o Жыл бұрын
የምን አበባ ባደሱ አቤት ሽታ በቃ የወሎ ባህላችን ደስ ሲል
@HayatHayat-jd7qb
@HayatHayat-jd7qb Жыл бұрын
በጣም
@bershyeti
@bershyeti Жыл бұрын
maritu bast Ethiopian songer musician
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ማሪዋ.... ይታደሉታል እንጂ አይታገሉ... እናትዋ.. እድለኝ ነ ... ወሎና መዘያየር ውስጣችን ነው.... ውበት ሲለካ ከደግነት ጋት ወሎ ነው ለካ ... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😘... አልሚም@ ፅሀይም ይገባችዋል... ባትወልዳችውም እናታችው ነች 🙏
@user-ox8ot3bn3k
@user-ox8ot3bn3k Жыл бұрын
እንኳን ስላም ገባሺልን😍❤😘
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
እድሜውን ዪስጥሽ እናታችን ማርዬ መልካም ዬወሎስው
@fatuma9062
@fatuma9062 Жыл бұрын
አየዉሎ አሞቶ የሠጠወ በጣም ደስይላል በሷ ተመኘሁ መታደል ነዉ የሠዉ መዉደድ የጣት ማርዋ ለገሠ እንኳን ላገር አበቃሽ በደታ አለቀሡ እንድህ አጂበዉ ሣይ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
እንካን ደህና ገባሽ❤❤❤❤
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
ይገባሻል እዲህ ነንወሎየወች❤❤❤❤
@bershyeti
@bershyeti Жыл бұрын
great talent maritu
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 Жыл бұрын
አህርብወሎ የዉበት መፉለቂያ።ማርየ እኳንደህናገባሽ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Yenafekan Ashkuti ena natra ❤
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Жыл бұрын
አስቃያችሁት ወሎ ፍቅሩም ጠቡም ያስጨንቃል የሚባለው እንዲህ ነው ማለት ነው
@moonmoonlove8108
@moonmoonlove8108 Жыл бұрын
ወሎየወች የት ናችሁ💜
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እንኳኖ ለሀገርሽ ያበቃሽ💚💛❤🥰🥰🥰
@filimoniyatesfaye306
@filimoniyatesfaye306 Жыл бұрын
አንቺ የወሎ ቅርስ ማርዬ ለገሰ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እወድሻለሁ የኔ ውድ የአባቴ ማስታወሻ
@zomatube4471
@zomatube4471 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገባሽ ማርዬ
@fatumaahmed8769
@fatumaahmed8769 Жыл бұрын
I was happy and cry may l seen my country and my people wollo l proud you you doing for Mary my queen
@rabia6064
@rabia6064 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልማርዋ ለገሠ እኳን በሰላም መጣሽልን የእኛ ውድ አይዞሽ አብሽሪ ሰላምሽ ይብዛልን ከጎንሽነን ሁሉም ልጂሾነው ውድነሽ አላህ ሰብሩን ይስጥልን ጠናበይ አይዞሽ🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀
@s.8681
@s.8681 Жыл бұрын
የኔ ወርቆች❤️❤️❤️❤️👏🌹🌹🌹🌹🌹
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
ማርዬ እኳን ሰላም ግባሽ እናቴዋ
@Hule-adis
@Hule-adis Жыл бұрын
የኔ እናት❤️❤️❤️❤️
@user-bx2kj7mv5c
@user-bx2kj7mv5c Жыл бұрын
በእውነት እድለኛ ነሽ ማርየ የኛ ውድ
@user-vo5ux1bz9d
@user-vo5ux1bz9d Жыл бұрын
እንኳን ለናት ሀገርሺ አበቃሺ ማርዋ
@dichagena3726
@dichagena3726 Жыл бұрын
ምናለ ድፍን ወሎ ደህና መኪና ጠፋ።እዛ ያሉ ባላገር ባለስልጣኖች ለአንድ ቀን መኪና ማቅረብ አቃታቸው።በጣም ያሳዝናል።
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Enquan lehagresh Abekash God bless Ethiopia 🇪🇹
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
እኳን በሰላም ገባችው
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 Жыл бұрын
ወሎየዋ ንግስት ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
እስዎ በየበለጠ የናፈቀችው ቦታ ይህ ነበር
@neimaethiopia632
@neimaethiopia632 Жыл бұрын
Eseyyyy wollo setamaru
@user-we8ut4ph9s
@user-we8ut4ph9s Жыл бұрын
የኛ ንግስት♥
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Жыл бұрын
ወይሀገሬ ኮበልቻ ትናፍቂኛለሽ ❤❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
እኳን በሰላም ለምቶጃት ሀገር አበቃሽ. ግን ግርግሩን ተጠንቀቂ ጉንፋን ይሉታል እንጂ ኮቨድ አሁንም አለ. ህዝቡ ግንካሜራ ሲወድ.
@Tube-vc9we
@Tube-vc9we Жыл бұрын
እኳንበሰላምገባሽንግስቷ❤️
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
የኛ አበባ አደስ ነዉ እነዬ ክክክክ
@rabia6064
@rabia6064 Жыл бұрын
ከማርዋጎን ለቆመሁሉ ምስጋናችን የላቀነው እድግ በሉልን።📢
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
እንኳን ድና መጣሽ ላገርሽ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
አማራነትና ወሎዬነት እኮ ምንኛ መታደል ነው
@demisaget5669
@demisaget5669 Жыл бұрын
መወለድ ወሎ ነው :: ተመልከት እስላም ክርስቲያኑ ፍቅሩን
@fafihussien2863
@fafihussien2863 Жыл бұрын
enkuan lagersh abkash Allah ysebresh
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናት
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል የኔ ንግስት
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 Жыл бұрын
መገን ወሎስታምሩ
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 Жыл бұрын
እንኳንለሀገራሽአበቃሽሽሽ
@meskeremgebrehiwot8320
@meskeremgebrehiwot8320 Жыл бұрын
May our queen live long.
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Жыл бұрын
እናትየእድሜ ይስጥሽ 💐
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Жыл бұрын
እንኮን ለሀገርሽ አበቃሽ
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 Жыл бұрын
Ajajalubiy yenante Hasab Zèr ankula Nèwu
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 Жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ወሎ ገራገሩ
@alemtaye3164
@alemtaye3164 Жыл бұрын
Egzeabhire yimesegen Enkuan des Yalesh mamaye temesgen elelelelelele
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ሀገሬ ወሎ ትንሿ ኢትዮጵያ
@SamsungA-ix4tr
@SamsungA-ix4tr Жыл бұрын
ማረዬየኔእናትእንኳንበሠላም:ገባሽ
@redyahammed5697
@redyahammed5697 Жыл бұрын
🥳🥳🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️❤️🥳🥳❤️❤️🥳🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️❤️🥳❤️
@redyahammed5697
@redyahammed5697 Жыл бұрын
🥳🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️❤️🥳❤️🥳❤️❤️❤️🥳🥳❤️❤️🥳🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳🥳🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️🥳❤️❤️🥳❤️🥳❤️
@ethiofirst935
@ethiofirst935 Жыл бұрын
እንባየ መቆጣጠር አልቻክም
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
እኳን ላገርሽ ያበቃሽ የኛ ልእልት
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
ዳገቷንእንዴትብላነውየምትወጣትእንኳንለአገርሽአበቃሽ
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Enkon lahgresh Abkesh
@fafitube2448
@fafitube2448 9 ай бұрын
እድሪስ ሀርቡ ያገሬ የወንዜ የአባቴ ጓደኛኛኛ😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ
@biadgialemu2569
@biadgialemu2569 Жыл бұрын
የደግ ሥራ ውጤት ይህ ነው ተባረኩ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ወሎየዎች ፍቅር ናችሁ እንግዳ አቀባበል ታዉቁበታላችሁ
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
አበባ ነው የሚሰጡዋት ማለት ነው?
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ የወሎሸበላ
@welkaityesewlije8817
@welkaityesewlije8817 Жыл бұрын
Wey eney enat enukan lezey keber abekashe yegebashal yewolewa abasel
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
OMG ! በጫት አንበሸበሿት !
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n Жыл бұрын
እሱ ገባች አልገባች ለአንድ አዝማሪ እንደዚህ ከምታሸረግዱ ደብረብርሀን ላይ የፈሰሱትን ወለየዎች አጠይቆቸውም እድሜ ለሸዋ ሰው እነሱ ናቸው ያሎች ወለየዎች ሆያሆዬ ነው የምወዱት ምድረ ገለባ አስረሽ ምችው ነው እናንተ አይ እናተ
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j Жыл бұрын
የፍቅር ሀገር ወሎ
@SIHEENTUBE
@SIHEENTUBE Жыл бұрын
Yamral
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sulemanmahamad9165
@sulemanmahamad9165 Жыл бұрын
እባክህ እድሪስ አርቡ ብቻዉን በይቱብህ ልቀቅል
@Tube-vc9we
@Tube-vc9we Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💚💛❤️🙏🙏
@tamenefaris2801
@tamenefaris2801 Жыл бұрын
ማርየ የእኔ እንቁ አደራሽን የምትወጃት ሀገርሽና የምታከብሪወ ወገንሽ ጠላት ለሆነው ዲያቢሎሱ ከሀዲው አብይ አህመድ በመሣሪያነት እንዳታገለግይውና እንዲሁም ለሆድ አደሮች የከርሳቸው መሙሊያ እና መሸቀጫ እንዳትሆኝ አደራ በእናት ኢተየጵያ እና ባሳደገሽ እና ለዚህ ማዕረግና ዝና ላበቃሽ ወሎ ስም አደራ እልሻለሁ
@goldenhand1521
@goldenhand1521 Жыл бұрын
ውሎ ፍቅር አድ አማራ
@toybasede
@toybasede Жыл бұрын
የለበሰችው መስቀል አለው እኮ ሙሲሊም ናት እያሉ ነበር
@leratub6791
@leratub6791 Жыл бұрын
አራ በአላህ ሰሩ ምድነው አበበ ነው ወይስ ሚድነው
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 156 М.
ደሳለኝ አበበ ዳኞችን መድረክ ላይ አስጨፈረ
6:41
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
0:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
Мне приснился очень страшный сон
0:38
Когда ты младший в семье
1:00
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 3,6 МЛН