አማቴን

  Рет қаралды 46,149

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

3 жыл бұрын

Пікірлер: 319
@user-yb2fh4wo6z
@user-yb2fh4wo6z 3 жыл бұрын
የዛሬ ምክርሽ ስብሌ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ተባረኪ
@user-uy4fb9uk5m
@user-uy4fb9uk5m 3 жыл бұрын
ውይ የባል እህቶች እሳት ይውረድባቸው ቆንጆ ዘናጭ አራዳ ከሆንሽ አለቀልሽ ግርድምድም ብለሽ ወጥ ስትቀቅዪ ነው የሚወዱት
@alemayehulemma1015
@alemayehulemma1015 3 жыл бұрын
hulum Aend Aeydelem yenea Aehun kalebesku new kir milachew
@selamawitgenene5777
@selamawitgenene5777 3 жыл бұрын
Yenam
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
ኸረ ታይ ሁሉም መጥፎ አይደሉም እንደ ርቄ ብኖርም ብዙ ወንድሞች አሉኝ በነሱ ሂወት ምን አገባኝ ሲጣሉ ራሱ አስታራቂ እኛ አህቶቻቸው ነን ሰለዚህ ሰውን ሁሉ ባንድ አይን ማየት ጥሩ አይደለም
@Mellow559
@Mellow559 3 жыл бұрын
😂 😂 😂 እረ ሰብሊዬ በሳቅ ገደልሽኝ እረ ገና ላላገባን እዲ አይነት ምክር ያስፈልገናል በጣም???
@azizatowfik6707
@azizatowfik6707 3 жыл бұрын
I love ❤️ today’s lesson funny 😄 but at the same time use full 👍
@lea677
@lea677 3 жыл бұрын
Back argesh ende sis, chirash bezefen jemershiw?gezeneb ye kifat sir new yalew lezih eko new. Sew alemun hulu atrifo nebsun gin biyata min yetekmewal?
@hiwiyetarik
@hiwiyetarik 3 жыл бұрын
ሀበሻ ነውር አያውቅም። ነውር ያልሆነ ነገር ላይ የሚሽኮረመም ነውር በሆነ ነገር የሚኮራ ምርጥ ገገማ ህዝብ ማለት ሀበሻ ነው
@sadaahmedahmedin1596
@sadaahmedahmedin1596 3 жыл бұрын
U are right my dear
@sabagebreselassie6671
@sabagebreselassie6671 3 жыл бұрын
Thank u for this message bless more
@lifeisgood3457
@lifeisgood3457 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት ።and im a new subscriber yey
@user-qb4qc4do1z
@user-qb4qc4do1z 3 жыл бұрын
Lord bless you always dear sister Form isreal tele Aviv 💙🙏❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
I love this advice, and very funny too
@sebleatinaw889
@sebleatinaw889 3 жыл бұрын
ለካ ከሰዉ ስህተት አይጠፋም እኔ ግን የወንድሞቼን ሚስቶች እንደ እህት ነው የማይቸው በጣም ነዉ የምወዳቸው
@daphilo5307
@daphilo5307 3 жыл бұрын
Ename endanche yewondemane mistoch ewdachwalu
@munatesfaye7577
@munatesfaye7577 3 жыл бұрын
You give the best Advice.Love you sebleye
@achaml9042
@achaml9042 3 жыл бұрын
ሰብለ ከሚገርሞሺ አማቴ ለእኔ የእናት ያህል ነው የምወዳት በልቸ የምጠግብ አይመስላትም ለእኔ ነው የምትቆመዉ እና በጣም ነው የምወዳት።
@HW-rz8hc
@HW-rz8hc 3 жыл бұрын
አይይይይ ትንሽ ቆይቶ ባልሽም እንደ እናት ያይሽና ሚስት ይፈልግልሻል:: እንደ እናት የሚባል ነገር የልም- እስቲ ተሳስተሽ እሱን ብትጎጂው እንትፍ ብለው ነው የሚተፉሽ
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
ሰብሊ የባሌ እህት አንጀቴን ስታሳርረኝ ታገስኳት እሷም በተራዋ አግብታ የባለ እህት ባንድ እግሯ አቆመቻት
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Karma beyat anchy yikirta argilat bekal ke Egzabhar new
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 жыл бұрын
Sew yzrawn yachedal
@haben5084
@haben5084 3 жыл бұрын
"Karma is a bitch" yelalu nechoch 🤣🤣🤣🤣
@samritame
@samritame 3 жыл бұрын
That is funny 😂
@genetyohannes5954
@genetyohannes5954 3 жыл бұрын
It's so hard to deal with Ethiopian mother-in-law
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ብዙ ተምሬያለው ዘመንሽ ይባረክ ብዙውን አልፌበታለው ፀጋውን አብዝቶልኝ ተባረኪ አመሰግናለው
@ruthyohannes3663
@ruthyohannes3663 3 жыл бұрын
You are amazing,
@mercyasfaw9243
@mercyasfaw9243 2 жыл бұрын
So sweet!!
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 3 жыл бұрын
የጎደኛዬን እናት አስታወሺኝ በጣም ነዉ ምትቀናዉ እኔን ሳያቅ ቀን በቀን ይደዉልላት የነበረ ሰዉዬ እኔጋ ሲተዋወቅ በሳምንት በወር ይደዉልላት ነበረ እኔ ይሄን አላቅም እኔ ጠቅልዬ የወሰድኩት እስኪመስላት ገና ሳታቀኝ በተዋወቅን በ5 ወራችን ዘላ መሀል ገባች ወይ እኔን ወይ እሷን ምረጥ አለችዉ እየወደደኝ እንደ ሴት እያለቀሰ ተለየኝ እኔ ግን ደስ አለኝ ሲጀመር ንክኪ ስላልነበረኝ ብዙ ሳይከብደኝ ከሂወቴ አሷጣሁት ስታንገበግበኝ ልትኖር ነበር ፈጣሪይ አተረፈኝ🤣🤣🤣🤣
@hanayonas1885
@hanayonas1885 3 жыл бұрын
True
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 3 жыл бұрын
U are really amazing yhen hulu gin bemn aynet life exprince new yederesshbet le hulu mels alesh bless you
@kidistlemma7053
@kidistlemma7053 3 жыл бұрын
የባል እህት ወይ ውይ አገብተው የዘሩት ይጨዱ ካገቡ ነው ለሱም
@user-du8jk5nt5q
@user-du8jk5nt5q 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እናመሠግናለን
@seblewongelseleshi1160
@seblewongelseleshi1160 3 жыл бұрын
ሰብሊዬ የኔ ቅድስት ምክርሽ ሁሉ ትክክል ነው፡፡ እሺ እናቱን እንደመከርሽን ፡ መርዝና ነገረኛ እህቶች ያሉትንስ ምን ትመክሪናለሽ? ትዳር የሚበጠብጡ እህቶችም አሉ፡፡
@selamawitgenene5777
@selamawitgenene5777 3 жыл бұрын
Betekekel yenam tiyaqa new!!!
@mronetegaye2745
@mronetegaye2745 3 жыл бұрын
Miskin tekatilachuwal meselegn😂😂
@wondetafesse9654
@wondetafesse9654 3 жыл бұрын
Sabley you're samaret God bless you i love you
@helengebretsadkan6231
@helengebretsadkan6231 3 жыл бұрын
Yene sweet 😘
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
This is so important topics Our sister I learned a lot .when Mirage is with out Wisdom it’s so astragal most of Ethiopian & Eritrean women’s we are suffering about a useless thing God bless you Sebli and all of you
@themillsfamily4093
@themillsfamily4093 3 жыл бұрын
You are so fun love you 😘
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@azebassefa2057
@azebassefa2057 3 жыл бұрын
የገባው ይግባው ያልገባው ሲገባለት ይገባዋል ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው
@senaithailom3322
@senaithailom3322 3 жыл бұрын
Tebareky
@edentilaye653
@edentilaye653 3 жыл бұрын
ሰብሊዬ እውነትን ነው ይሄን vedio ካየውት ቆይቻለሁ ዛሬ ግን በፎቶ ያዩት ቤቴ ላይ አስተያየት ሲሰጡኝ ግርም ብሎኝ የአንቺ ምክር ትዝ አልኝ እና ደግሜ አየውሽ እንዴት አይነት ድፍረት ነው ብዬ ተገረምኩኝ
@user-ln2lw5fv4p
@user-ln2lw5fv4p 3 жыл бұрын
ግን ለምንድ ነው የባል ዘመድ ክፊ የሚሆኑት ለወንድ ልጃቸው ሚስት? ለሴት ልጃቸውን ባል ግን ይወዳሉ ሰብሊ የልጆቼ አባት 8 እህት እሱ ብቻ ወንድ ወይኔ ለበለቡኝ አይገልፀውም ከክፍለ ሀገር አግብቶኝ አዲስ አበባ ወስዶ ውስጣቸው አልጣለኝም ከጫካ እንዲያለ ቆንጆ አለ እንዴ? ይሉኛል ኦሮሚኛ ዜና በቲቪ ሲቀርብ አንቺ ኦዱ መጣ ነይ ተርጉሚ ይሉኝ ነበር እኔ እኮ አላውቅም ኦሮሚኛ የውሸት እተርጉምላቸው ነበር 🤣🤣
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
😂😂😂 በጣም ያስቃል።
@hanayonas1885
@hanayonas1885 3 жыл бұрын
😂
@NinaNina-lf7mv
@NinaNina-lf7mv 3 жыл бұрын
Sebliye thank you. Ye liben tenagersh. Inem nech ye balen zemedoch jass biye ihew irassen askebire inoralehu Egzabiher yimesgen
@ruth2649
@ruth2649 3 жыл бұрын
Wend lij tolo aybeslim. "Weyra new "
@seblewongelseleshi1160
@seblewongelseleshi1160 3 жыл бұрын
ሰብሊ ዛሬ ተመቸሺኝ የሀበሻ ወንዶችን ልክ ልካቸውን ነገርሽልኝ፡፡ ስነ ስርዓት!
@helenjo614
@helenjo614 3 жыл бұрын
Betam gobze nshe tebarkiy eniy enkon ende ehteiy ende enaty new emwedachew enswem endza so I thank God for that 😘😘😘
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 жыл бұрын
ትክክል ሰብልዬ እውነት ነው ሴት ራሶን ትጥላለች በጣም አሪፍ ትምርት ነው ሰብልዬ
@moodymoody2209
@moodymoody2209 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሰብልዬ ስወድሽ ተባረክ
@user-yb2fh4wo6z
@user-yb2fh4wo6z 3 жыл бұрын
ስብልዬ እምትናገሪው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
Seble , as long us we have respect each other what’s wrong to raise the grand Children. That’s a blessing. I love my grandchildren more than anything. I never think my daughter use me. It’s a privilege to help .
@eksa5381
@eksa5381 3 жыл бұрын
Sebeleye setemeche i like your message
@achamyalish9593
@achamyalish9593 3 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ምክር ነው ተባሪኪ
@gatachewtizazuendnchiyelm4744
@gatachewtizazuendnchiyelm4744 3 жыл бұрын
Sebli batame.....teleakea mekera new la habesha set yesteaseh ❤👏👏👍👍
@samritame
@samritame 3 жыл бұрын
Sebli it’s really important message. I am sure my habesha woman’s will learn from this. Thank you for sharing🙏❤️
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
You are so Smart?Good Message.👌👌👌🌹🌹🌹Thank you.
@eyersalmemelaku6428
@eyersalmemelaku6428 3 жыл бұрын
ወኔ ወኔ የልቤን ነው የተናገርሽው የኔ ቆንጆ አበሻ እኮ ትንሽ ችግር አለ😂😂😂
@tirualemnew2738
@tirualemnew2738 3 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት
@beyenechteshome3348
@beyenechteshome3348 3 жыл бұрын
ሰብልዬ በሣቅ ነው የገደልሽኝ፡፡ ቀልድም ቁመነገርም የምታውቂ ነሽ ተባረኪ፡፡
@helenbiazen9407
@helenbiazen9407 3 жыл бұрын
ሰብሊ የዛሬው video ለኔ ነው የሰራሽው ::
@helenjo614
@helenjo614 3 жыл бұрын
Sebliy yawekush me 3 ken bfiyt new sew tyalsh gen please can you show us what u make ur hair i need to cut also my hair God bless you
@migo175
@migo175 3 жыл бұрын
Weyne I am loughing so hard ..I am so relaxing ,subscribing now
@emebettadesse9031
@emebettadesse9031 2 жыл бұрын
I just love you
@ruth2649
@ruth2649 3 жыл бұрын
Yebale enat motewal. Yeamat chigir yelebigim .geta yimesgen.
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 2 жыл бұрын
ወይ ኔ ሰብሊ ሰታወሪ ኮ እንዴት ደሰ እንደምትኝ አኔ በተፈጥሮ ብዙ የሚያወራ ሰው እልወድም አንቺ ሰታወሪ ግን ጣፋጭ ነሽ Specially today’s topic ! Love it 😂😂😂😂😂
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 жыл бұрын
በአማት በኩል ግን አንዳድ ወንድ ካገባ ቦሃል እናቱን አያከብርም ትቀይረዋለች እኔ የወለድቁትን ልጄን ዛሬ መጣ ከጨወታ ዉጭ እንድታደርገኝ አልፈቅድለትም በተለይ ልጄን ስታንገላታ ማየት አልፍልግም የ ባል ቤተሰብ ምስት ራሱዋን የምትችል ከሆነ ያቀብሩዋታል ወንዱ ገብ ካለውና ሳያገባ በፍት ቤተሰቡን የሚያስተዳድር ከሆነ ልጃቸውን ወደው ሳይሆን ጥቅም ስለምቀርባቸው ነው
@Annamelese
@Annamelese 2 жыл бұрын
You are so right seble!
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እንዴት የሚገርም አገላለፅ ነው በአመለካከት የአስር አመት ልዩነት
@hiwel9209
@hiwel9209 3 жыл бұрын
እንዴ ሰብሊ ሁሉም የተለያየ ነው ይህ ምክር አይሰራም ስንቱ በባል ቤተሰብ አብዷል ኑሮ ተበላሽቷል ይሄ ያልሰለጠነ ያልተማረ በፊት የቀረ የቤተሰብ ታሪክ ነው ልጁን የሚወድ እናት ልጁ የወደደውን ያከበረውን ይወዳል ያከብራል ጊዜው ተቀይሯል የልጁን ጥሩ ኑሮ የምትመኝ እናት የሰለጠነች ከሆነች ባይገርምሽ ከልጇ እኩል ሚስቱንም ትንከባከባለች ፍቅር ሰጥታ ፍቅር ትቀበላለች አክብራ ትከበራለች እኛ ስናከብር ተዋርደን ለ ልጆቻችን የተረፈ ጥላቻና ቂም አትርፈናል ኑሮ ዛሬ በመከባበር ነው ዛሬ እራሷን ያልቻለች ሴት ጥቂት ነች ምነው እነሱ ተበድለው የነበሩበትን ስርአት ዛሬ በአንቺ ሊወጡ ይፈልጋሉ ዛሬ ሴቶች ከእንደዚ አይነት ቅኝ አገዛዝ ለመውጣት ነው የሚማሩት የሚሰሩት በመከባበር እንጂ በመለማመጥ ኑሮ የለም ባይሆን እዚጋ ጠንካራና ጎበዝ ወንድ ኑሮውን በስርአት ይመራል እናትም እንደናትነቷ ሚስትም እንደሚስትነቷ አከባብሮ ተከብሮ ያኖራል ይኖራል
@bettyargaw6120
@bettyargaw6120 3 жыл бұрын
LOL
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 3 жыл бұрын
Absolutely true tebareki
@frayroston7028
@frayroston7028 3 жыл бұрын
Seblie, Are you sure you don't have psychology degree? 🤔 you are amazing!
@comedy2304
@comedy2304 3 жыл бұрын
I love my sister in-law, our family we are very lucky to have them in our life. love them so much ❤
@ruthh.9069
@ruthh.9069 3 жыл бұрын
I'm glad to hear that 💕. I hope I become a good sister in law and also have great In-laws 🤗
@comedy2304
@comedy2304 3 жыл бұрын
@@ruthh.9069 Thank you! Don't worry, if you are good to them, they will be good to you. Treat them like your own siblings.
@etaferahuhaile175
@etaferahuhaile175 3 жыл бұрын
Ereeee....hulunem atebeye endaaaaa...ye wendema miste betam betam guadegnaya nate ke wendema belay yemewedaye
@amsalesisy529
@amsalesisy529 Ай бұрын
I love you sabaya
@abigailwondem2252
@abigailwondem2252 3 жыл бұрын
ሰብሊ በጣም ትክክል ነሽ ቆንጆ
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 3 жыл бұрын
ሰብልዬ እኔስ የባሌን እህቶች በጣም ነበር የምወዳቸውም የሚወድኝም ነገር ግን እሱ ጋር መስማማት አልቻልንም ተፈትቼ ከወንድማቸው ጋር ራሱ ስልክ እየደወሉ መላቀስ ነበር
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመለጥሽኝ ያምራል በጣም 💗
@hannapellaton2411
@hannapellaton2411 3 жыл бұрын
Nuro bezede 👍🏽
@ellaworld
@ellaworld 3 жыл бұрын
I can't stop laughing today Sebelye!! You are so funny! ☺️ I love you so much.❤❤❤❤
@sablaalmnah9600
@sablaalmnah9600 3 жыл бұрын
በእውነት አሁን ገበኛ
@sablaalmnah9600
@sablaalmnah9600 3 жыл бұрын
ሰብለየ
@noahtube8420
@noahtube8420 3 жыл бұрын
Weyene i cant stop laughing but i like Ur advise😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ለሁለተኛ ግዜ ሳይሽ ነው ጥሩ መካሪ ነሽ በተለይ ከካናዳ መጥቶ እናቱን ስለሚፈልገው ልጅ እቤታቸው ያስጠጏትን እናት በአክብሮት ነው የስደብሻቸው ሽንት ቤት ልትከተው ነበር ያሉት ነገር ጥሩ አልነበረም ዛሪም ድለአማት ጥሩ ብለሻል ትልቅ ስው አይደለሽም ቆንጆ ሴት ነሽ በርቺ👍
@edentilaye653
@edentilaye653 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል በተለይ ልጆች ላይ እናቶች መጠየቅ አለብን
@mesemese1352
@mesemese1352 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ በጣም ነው ያሳክሽኝ ሰብልየ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 жыл бұрын
Sable. I. like. u. /// l like ur speech 😘
@LK-vo7je
@LK-vo7je 3 жыл бұрын
ሰብሊ ያልሽው ለሁሉም አይሰራም የኔ ባል ነጭ ነው እንደኔ ተሞክሮ ነጮች ክብር አይወዱም እኔ የባሌን ቤተሰቦች በጣም ነበር ማከብራቸው በተለይ እናቱን ግን ያን ማዳረጌ በጣም ጎዳኝ ተጫወቱብኝ እኔም በጣም ተጎዳሁ እና የሆነውን ለባሌ ሳልነግር ለባሌ ወንድም ሚስት አጫወትኳት እናም በፍጹም አዲስ ሰው ሆኩባቸው ምንም ክፋ ነገር ግን አልተናገርኳቸውም ያረኩት ሆሊደይ አብሬያቸው መሄድ አቆምኩ ተሎ ተሎ እቤታቸው መሄድ አቆምኩ እናቱን ፀጉርዋን ቀለም እቀባ ነበር አቆምኩ አብሪያቸው እስከ እኩለለሊት ወሬያቸውን ማዳመጥ አቆምኩ /በነገራችን ላይ ፈረንጅ ሲያወራ በጥሞና የሚያዳምጠው ሰው በጣም ነው ሚያከብሩት/..... ከዛ እንደኔ ሚያከብሩት የለም አሁን በባሌም በቤተሰቡም ተከብሬ እየኖርኩ ነው
@bab5732
@bab5732 3 жыл бұрын
betam ewdishalew tebarekilign eskenebetesebih
@user-ke9bv1rg4x
@user-ke9bv1rg4x 3 жыл бұрын
ሰብሊ አንቺን የሚጠሉሽን ልንገርሽ ግን አቃጣሪ አትበይኝ እና ልንገርሽ ? ሰይጣን ዳቢሎስ አጋንንት እና የመሳሰሉት ብቻ እና ብቻ ናቸዉ ምን ለማለት ነዉ የሚጠላሽ የለም ለማለት ነዉ የእኔማ ልዩዬ መምህሪም ነሽ
@afafabdelalla6073
@afafabdelalla6073 3 жыл бұрын
yezarwe topic arif new betelye le bale hehetoche cherakoche nachwe enate enkane enate nate bemenem atekeyerme
@gerewakebede4465
@gerewakebede4465 2 жыл бұрын
weyy...sebili...bizu behariye kanich ga yimeaselalii betam newu desssss milegn bezi
@themillsfamily4093
@themillsfamily4093 3 жыл бұрын
You right
@NansiN-dl6kf
@NansiN-dl6kf 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ውዴ ውድድድድድድድድ
@gedag5658
@gedag5658 3 жыл бұрын
Betam tiru timhirt 👍
@gerewakebede4465
@gerewakebede4465 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkk indewu tebarekii shi aeti nurilgnnn
@sabellagetachw8464
@sabellagetachw8464 3 жыл бұрын
❤❤❤
@hemensamra2657
@hemensamra2657 3 жыл бұрын
Seblya konjo yamrbshal sweet 😘 😘 😘 😘 😘 😘 😘
@theearthsquare9149
@theearthsquare9149 3 жыл бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን ሰብሊ !!!!
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
ሰብልየ እውነት ብለሻል የቅናት መፈስ ያለባት አማት ትዳርን ታምሳለች
@addishailu2964
@addishailu2964 11 ай бұрын
ሰብሊዬ የኔ ፍቅር ስወድድሽ እኮ የኔ መካሪ ውድድድድድድድድ የኔ
@dagmawit2028
@dagmawit2028 3 жыл бұрын
Yenekonjooo ❤️❤️❤️
@eyerusalembelay1018
@eyerusalembelay1018 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hannge7073
@hannge7073 3 жыл бұрын
ነፍስን ብትሰጫት እንኳን አትወድሽም አትልፊ እውነቴን ነው ትልቅ ትምህርት በራሴ ነፍስ እስከ ማይቅር ሰጥቻት ወይ ጉድ እርፍ ብለሽ በሩቅ ሃይ ባይ እሱንም በአል ሲሆን በቃ
@meserettsega8738
@meserettsega8738 3 жыл бұрын
ሁሉም አማች አንድ አይደለም ነብስሽንም ብትስጫቸውም አይወዱሽም አያመሰግኑሽም አንቺ ቤት በልተው ሲወጡ ገና ከበር አንቺን ማማት የሚጀምሩ አሉ ብቻ ከመልካም ቤተሰብ ያጋጥመኝ ማለት ነው እንጂ ምቀኞች አቃጣዬች ናቸው
@etsegenettesfa5906
@etsegenettesfa5906 3 жыл бұрын
ወይ ሰብሊ ያልሽው ሁሉ እውነት ነው . በተለይ ዲሲ .😆😃 ትክክል ...ሴቶችዬ ስሙ. ትጠቀማላችሁ.
@hannazewdie800
@hannazewdie800 3 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤
@amazing8987
@amazing8987 3 жыл бұрын
Sewadeshe🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@bekybeky5100
@bekybeky5100 3 жыл бұрын
I wish I could have your "TEBEBE"
@fatimax6508
@fatimax6508 3 жыл бұрын
ወይኔ ሠብልዬ የዛሬ ምክርሸ የኔን ቤትመጥተሽ ያየሸ ነዎሚመስለዎ ተባረኬ ለአዲስ ሙሽሮች በደንብ ምከሬልኝ
@gabrielladupuis836
@gabrielladupuis836 3 жыл бұрын
Selam sebleye tekekel nech wedddd rediet from suitzerland 👌🙏🙏🙏💙💚💛🧡😘
@genettadese9836
@genettadese9836 2 жыл бұрын
You are very comedy 🤣🤣😂😂
@betelhembetel9257
@betelhembetel9257 2 жыл бұрын
❤️🥰❤️❤️❤️
@hannazewdie800
@hannazewdie800 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@meazaagedew6954
@meazaagedew6954 2 жыл бұрын
Sablie everything you said is firm and true!! Love your boldness and wisdom! May God give you more knowledge to counsel your brothers and sister who are living in the dark! All your messages are shameful and not talked among our community! Thank you very much!!!
@achamyalish9593
@achamyalish9593 3 жыл бұрын
ወይይ ሰብልዬ ሰወድሸ እኮ
@helenalamou1045
@helenalamou1045 3 жыл бұрын
Yewnet edat edasaksg sebel yena konjo 😘😘😘
አረ  አይመጥንሽም! አይመጥንህም!
55:36
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 16 М.
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 14 МЛН
መስተካከል ያለበት ባህሪያችን❗
1:06:26
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 13 М.
እማማ ዝናሽ
43:05
Zeki Tube
Рет қаралды 200 М.
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН