ልዩ የበአል የአነባበሮ ኬክ እና በጣም ለስላሳ ዳቦ

  Рет қаралды 56,287

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ለዳቦው የሚያስፈልገው ግብአት እንደሚከተለው ነው 600 ግራም ዱቄት 200 ግ ቅቤ ስኳር 160 ግ ወተት 180 ሚሊ 3 እንቁላል (ሁለት ለሊጡ አንዱ ከላይ የምንቀባው) 40 ግራም እርጥብ እርሾ እና ቁንጣሪ ጨው ነው ለቱርታው አፍለኛ አነባበሮ ለሲሮፑ 2ኩባያ ውሀ 2ኩባያ ስኳር 2ማንኪያ ቡና ለክሬሙ 500 ሚሊ ዊፒንግ ክሬም 1ኩባያ የተፈጨ ስኳር ጠብታ ቫኒላ እና ለማሳመሪያ ስትሮበሪ ናቸው ኬኩ በቶሎ የማያልቅ ከሆነ የኮንሰርባ ፍሩቶች ወይም ሲሮፕ ውስጥ ነክራችሁ ብትጠቀሙ እመክራለሁ ምክንያቱም ፍረሽ ፍሩቶች ስለሚጠወልጉ በቶሎ የሚያልቅ ግን ከሆነ ፍረሽ ፍራፍሬዎችን የሚያክል ምንም የለም የግድ ስትሮበሪም መሆን የለበትም የፈለጋችሁትን የፍራፍሬ አይነት መጠቀም ትችላላችሁ እንደ አናናስ ኪዊ ሌላም ሌላም።አነባበሮውንም በደንብ ማራሳችሁን እንዳትረሱ። በድጋሚ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ ለመላው የክርስትያን ቤተሰቦች መልካም የትንሳኤ በአል እመኛለሁ!!እንዲሁም ለሙስሊም ወገኖቼ መልካም የጾም እና የጸሎት ግዜ ይሁንላችሁ ❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ማር❤❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@elsohantekle3529
@elsohantekle3529 Жыл бұрын
God bless you❤❤❤❤❤
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ሜልዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !!
@halimakassaw1688
@halimakassaw1688 Жыл бұрын
ተባረኪ ግን ውደ ክሬሙን ለማናገኝ በምን እንተካው አነባበሮ ኬኩ ላይ
@webeprinters
@webeprinters 6 ай бұрын
ባለሙያ ቅመም እጅሽ ይባረክ
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 Жыл бұрын
በስማም የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ ከሚገባው በላይ ጎበዝ ነሽ መልካም በአል ይሁንልሽ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤😊
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
😊😊
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ በተለይ የአነባብሮውን ኬክ በጣም ነው የወደርኩት እጂሽ ይባረክ👏🏾🙏🙏🥰
@elsabethailemariam9731
@elsabethailemariam9731 8 ай бұрын
ሜላት የጤፍ ቶርታሽ በጣም ወድጀዋለሁ። ቆንጆ እና ጤናማ ስለሆነ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እኔም ለፋሲካ በአል ለመስራት ፕላን አድርጊያለሁ። ፈጣሪ የእጆችሽን ሥራ ይባርክልሽ🙏❤️
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ የማትችይው የለም ጥንቅቅ ያልሽ ባለሙያ
@etnashbegashw7205
@etnashbegashw7205 Жыл бұрын
Happyolddaybirhthankyou
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ብቻ ማለት ያንስሻል ምርጥ ቅመም ነሽ በርቺ ጌታ ይባርከው እጆችሽን እንኩዋን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ 🙏🏼
@youtub8700
@youtub8700 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ በጣምያምራልልልልል በርችልልኝ ውዷ አበረታቷትእህታችንንን ሸርላይ በሌላ ፊድው እንጠብቅሺሺአለንማማማየ
@birkubelachew8194
@birkubelachew8194 Жыл бұрын
ሜሊ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ! ያለሽን እውቀትና ሙያ ሳትሰስቺ ለወገኖችን ለማስተማር የምታደርጊውን በጎ ስራ አደንቃለሁ። በእውነትም የሴት ባለሙያ ንግሥት ነሽ! እጅሽ ይባረክ።
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ዋው ያምራል
@EmkedmealemWoldyes
@EmkedmealemWoldyes 11 ай бұрын
ሜሊ በጣም ጎበዝ ሼፍ ነሽ የአነባበሮ ኬክሽን በጣም ወድጀዋለሁ ነገርግን ፍፁም የጾም አነባበሮ ኬክ ለማድረግ ክሬሙን እንዴት የጾም መስራት እንችላለን
@hanahayle6309
@hanahayle6309 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mombaryar
@mombaryar Жыл бұрын
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
👏👏👏 UR THE BEST ትንሽ ድብሮኝ በስደት የምን በአል ማክበር ነው ብዬ ትቼው ነበር ሀሳቤን አስቀየርሽኝ ተነስቼ ጉድ ጉድ ልል ነው አመሰግናለሁ
@SeblewengellAbi-og5ol
@SeblewengellAbi-og5ol Жыл бұрын
ደስ የምትይ ባለሙያ ነሽ ባንቻ ምክንያት እኔም ዶቦውን ሞክሬው የወጣልኝ ይሄው ተባረኪ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ሜሉ እጅሽ ይባረክ❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ሜሊዬ ባለሙያ እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ👏 እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ዋው 👏👏👏👏👏👏👏💕💕👏👏 100/100✅✅✅✅✅✅ ሁሉም ምርጥ ከቃል በላይ 👏👏 አመሰግናለሁ👏👏
@yabebalbelete5163
@yabebalbelete5163 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ኢትዮጵያዊ ነዉ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Wenderfull happy Easter
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ሜሊየ በጣም የሜሰፈልገን የኬክ አሰራር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን❤
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ዋው ብያለ❤ሁ ሁሉንም
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
ኦናኩዋን ለትንሳኤ አደረሰሽ ድንቅ ሙያ ነው
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 Жыл бұрын
በጣም ፡ደስ፡ይላል፡እጅሽ፡ይባረክ
@TadelechTeshome-b4s
@TadelechTeshome-b4s Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ባለሞያ ነሽ አመሰግናለሁ
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
so creative lady!! Thanks
@mercurytube9929
@mercurytube9929 Жыл бұрын
Gobez 1gna nesh ejish yibarek enmokerewalen esti
@yeneworkkassa4493
@yeneworkkassa4493 Жыл бұрын
ሰላም እህት እንኳን አደርሰሽ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ተንሳኤው በሰላም አደርሳችው
@abay193
@abay193 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ እና ኬክ ነው:: ለበአል እንደምትልኪልን እርግጥኛ ነኝ:
@tsegi9563
@tsegi9563 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ተባረኪ
@hirutk2012
@hirutk2012 Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ወድጀዋለሁ
@mekdeswolde2287
@mekdeswolde2287 Жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ባለሙያ ነሸ❤❤❤❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
ፍፁም ኢትዮጵያዉ ኬክ ወድጄዋለዉ ተባረኪ ሜሉ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሄሉዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ገራሚ አሰራር ነው
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
ሜሊዬ የሴቶች ቁንጮ በጣም እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏😘😘😘
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 Жыл бұрын
ዋው👏👏👏👏👏👏 በጣም ጎበዝ በእውነት እሞክረዋለው ለበዓል ❤❤❤
@elizabethmezgebu3980
@elizabethmezgebu3980 Жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ
@lukewarm170
@lukewarm170 4 ай бұрын
የኢትዮጵያን ነባብሮ የሚታወቀው የኑግ የተልባ የስሊጥ በርበሬ ቅቤ ተደርጎ በአንፍላይ የእንጀራውአይን የሚነባበረው ነው
@Fastzzshorts
@Fastzzshorts Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በጣም ነው የምከታተልሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጆሲ
@hirutk2012
@hirutk2012 Жыл бұрын
Waw your amazing 👏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you so much 😀
@bekialexsis1254
@bekialexsis1254 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ቆንጆ ኬክ
@hamereseble313
@hamereseble313 Жыл бұрын
ውድ ሜሊ፡ እጅሽ ይባረክ። ካንቺ በጣም ብዙ ሞያ ተምሬያለሁ። የሴት ቁንጮ ነሽ። በርቺልን። መልካም በአል ይሁንልሽ።
@Fastzzshorts
@Fastzzshorts Жыл бұрын
ያምራል ያምራል
@meseretzewge5785
@meseretzewge5785 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ባለሟያ❤
@elizabethurgessa9877
@elizabethurgessa9877 Жыл бұрын
waw super nice , thank you
@albabyemiru9356
@albabyemiru9356 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው!!!❤
@merondegu6017
@merondegu6017 Жыл бұрын
Melya Tebarekilge ❤❤❤❤❤
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
በጣም ጥበበኛነሽ በርች
@AlemTeshale-s8x
@AlemTeshale-s8x 7 ай бұрын
Merte new❤
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ ቅመሙን ሰርቼያለሁ አሁን ደሞ ኬኩ ይሰራል እድሜ ለሜሊዬ ሙያ አልተቻልኩም መልካም የትንሳኤ በአል ከነመላ ቤተሰብሽ❤
@rahelzewdie1939
@rahelzewdie1939 Жыл бұрын
በእውነት ገራሚ ነው
@teamehenxeab7367
@teamehenxeab7367 Жыл бұрын
🥰🥰🥰💯🫶🫶🫶
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 Жыл бұрын
Enamesegnalen Melu egi ybark
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ዮርዲ❤
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
ሜሊዬ፣ሁልጊዜ ፣አዲስ ፣ነገር ፣እያመጣሽ፣ታስተምሪናለሽ፣እንደገና ፣ቀለል፣አርገሽ፣እግዚአብሔር ፣ይባርክሽ፣አድናቂሽ፣ከጀርመን ፣ለጓደኞቼ ፣እዲያዉቁሽ፣እያረኩ፣ነው ፣እኔ ፣ካንቺ፣ብዙ ፣በእድሜ ፣እበልጣለሁ ፣ግን ፣ተጨማሪ ፣ወይ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ ሜሉ
@muluyeeyesus
@muluyeeyesus Жыл бұрын
Wow gobez👍👍👍👍
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
ወይ ሜልዬ አንቺ ምን አለብሽ ዝምም ብለሽ አስደምሚን ጀግና ነሽ❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ሜሉ በጣም ደስ ይላል ሀበሻ ሀበሻ የሚሸት👍👍👍👍👍👍
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማራኪሙ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን የሚገርም የሚገርም የጤፍ ኬክ አሰራር ነው በጤፍ ሰርተሽ ሼር ያደረግሽን ገራሚ ነው በዛ ላይ ውበቱስ ብትይ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ተቆርሶ ደረጃው ሲማርክ የሜሊ የአነባበሮ ኬክ አንደኛ ነው ❤ ዳቦውም ልዬ ነው እንደሁል ግዜውም ልዩ ስትቆርሽው ውስጡ ልስላሴው 👌🌹 ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ መልካም በአል አጋፒሙ 🙏👌🙏👈
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 Жыл бұрын
Melly ❤
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Жыл бұрын
ሜሉዬ እናት ወለደች
@mesi-ed8mp
@mesi-ed8mp Жыл бұрын
Wow adegna
@zebibendale2107
@zebibendale2107 Жыл бұрын
Gobez berechi
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU❤
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ በጣም ቤለሞያ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@leyelamitiku9282
@leyelamitiku9282 Жыл бұрын
made in melat kitchen cake❤👏👏👏
@janathjanath1159
@janathjanath1159 Жыл бұрын
Anchi Adegna nshi ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lenametaxa4442
@lenametaxa4442 Жыл бұрын
بارك الله في قلبك .... ⚘. ... .. ⚘ ...... حظا سعيدا😘Likeeeeeeee
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ❤
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Gobez neshe 👏💕
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Жыл бұрын
እኳን አደረሰሺ ሚልየ የሴት በላይ❤❤❤❤❤
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 7 ай бұрын
Malete yesom cream new weys yewetet new malete new. Thank you
@azmeraasmereiti9988
@azmeraasmereiti9988 Жыл бұрын
Melly well done amazing work. You're very creative. I wish you and your family Happy and Blessed Easter. Stay Blessed and Healthy.❤🎉💐❣️ All the way from Roma Bella.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Thank you my dear
@seltesfaye482
@seltesfaye482 Жыл бұрын
Wow!! It is beginning to feel like Easter now!! Very creative mind, you are born to do this Melita!! Definetly will make it!Thank you God bless you more!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
Amen my dear
@aidapetros8701
@aidapetros8701 Жыл бұрын
Gbu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን አይዱ
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Wow it looks so good. Yummy yummy. Happy Easter ❤
@hanniiktube204
@hanniiktube204 Жыл бұрын
Yen balemoya gobezi❤❤❤❤
@leyelamitiku9282
@leyelamitiku9282 Жыл бұрын
ፈጠራሽን አለማድነቅ አይቻልም ነጭ ዱቄት መጠቀም ለማይፈልጉ ምርጥ አማራጭ ነው ❤❤
@newayalemayehu8117
@newayalemayehu8117 Жыл бұрын
thaku melly
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 11 ай бұрын
ሲያዉት ኬኩ ሲያምር የሚገርም ሙያ ነዉ ሀገርኛ ነዉ ነገር ግን በፆም ክሪም ሰርተሽ አሳይን እባክሽን በርቺ😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 10 ай бұрын
እሺ ውዴ
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ሚሉ ' የሰሩት እጆች ይባረኩ !!! እኔም ነገ ሞክረዋለሁ መልካም አውዳመት"
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ለሁላችን የኔ ውድ
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት Жыл бұрын
ቆጆይቱ ምነው በፆሙ ቅቤ ው ❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች እንካን አደረሳችሁ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንካን ሰላም መጣሽ ዋው በርች እናመሰግናለን እህታችን ግን በምን ላግኝሽ ፈልጌሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ 😍
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች መልካም በዓል ሜሉ እናመሰግናለን ከትንሳኤ በኃላ እሰራለሁ
@maregk4154
@maregk4154 Жыл бұрын
Thank melly
@maregk4154
@maregk4154 Жыл бұрын
Melly yezare 2 amet yeserashiw ye soft sponge cake yeserashiw lay tiyake alegn kayeshiw melis sichign. Thank you
@meskiseyfu8218
@meskiseyfu8218 Жыл бұрын
በጣም ሴት
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
ሜሉ ❤ፍቅር ❤ በእውነት ትለያለሽ😍😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
❤❤
@elhammuluna4955
@elhammuluna4955 Жыл бұрын
😍😍
@አዶትትበር-ዘ4ዀ
@አዶትትበር-ዘ4ዀ Жыл бұрын
ምን ላርግሽ የኔ ባለ ሞያ
@Tarik-jo3os
@Tarik-jo3os Жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም በጉጉት እንደምጠብቅሽ ግን ታውቂያለሽ?ምክኒያቱም ብዙ የምግብ ቻናሎችን አያለው ግን ብዙ ጊዜ ውስብስብ ያለ እና ኢትዬጵያ እንደ ልብ በማና ገኘው ነገር ነው የሚሰሩት አንቺ ለዚህ ነው የምትለይው አመሰግናለው.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ክበሪልኝ ታሪክዬ❤❤
@ሳራመኮንን
@ሳራመኮንን Жыл бұрын
ሜሊነት መጣች በአነባበሮ እጅሽ ይባረክ መልካም በዓል ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪልኝ ወደ ገደለው Made in እኔ 😂 የሰፈሬ ልጅ ሁሉ መሰልሽኝ ሜሊ ፈጠራሽን እኮ አድንቄ አድንቄ አልበቃ አለኝ
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 Жыл бұрын
ሜልዬ እንካን እደረሰሽ የሚዳመጥ ነገር ከመክተፊያውስር የሆነ ጨርቅ ማረግ ነው ምንም አይንሸራተትም ። እዚሁ ዩቱብ ላይ ነው የተማርኩት በርቺልኝ የኔንምርጥ❤❤❤
@agape6111
@agape6111 Жыл бұрын
Mellye panatene cake asyin plz
@selamasemu
@selamasemu Жыл бұрын
Yetetekemshiw ersho yeenjera new ahun nigerigh anebaberolay
@etagegnehutemesgen9461
@etagegnehutemesgen9461 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 7 ай бұрын
Melley min aynet cream new yetetekemshew please ngerige.
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ Жыл бұрын
ሜሊ ምርጧ ጉበዝ አንቺን የወለዱ ቤተሠብና ያገባ ባልሽ ታድለው ?
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww Жыл бұрын
የሴት ቁጮነሽ wooo በናትሽ ዳቦ ቶሎ አይቦካልኝም መፍትሀንገሪኝ
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት Жыл бұрын
ሜሊ በቡና ፈታ ምንማድረግ ይቻላል ዴሞ ቂረሙ በኢትዮጲያ እረጎነው ምድነው በሙያሺ ዴረጃ አዴኛ የሴት በላይ
ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር
21:02
Melly spice tv
Рет қаралды 7 М.
እረፍቴን   እንዴት  አሳለፍኩ
23:09
Melly spice tv
Рет қаралды 22 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 46 М.
የአዲስ አመት ፓርቲ
24:57
Melly spice tv
Рет қаралды 40 М.
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
ለበአል ምግቦች የቅመም ዝግጅት
19:51
Melly spice tv
Рет қаралды 23 М.