124ኛ ገጠመኝ ፦ለሌላ ሰው የተዘጋጀ መተት በራስ ሲመለስ getemegn ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 76,162

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 819
@helansila1956
@helansila1956 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shewayeabuchu7946
@shewayeabuchu7946 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዛብሄር እድሜህን ያርዝመው ለምንብትለኝ በማወቅና ባለማወቅብዙዎችጠፍተናል ባንተትምህርትግንተመልስናል ወደሀላተመልስንሂወታችን እንድንፈትሽአደረግህበጣምየሚገርምትምርትነውልብያለው ልብ ይበል
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ኑ የመምህር ተስፋየ ተማሪወች ላይክ ሼር እናድርግ
@esseyemengste3767
@esseyemengste3767 3 жыл бұрын
ሱስ ሆኖብኛል የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት
@frehiwetgeremedihn9262
@frehiwetgeremedihn9262 2 жыл бұрын
Enem
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 3 ай бұрын
እኔም የምር
@Mmmm-h7g2g
@Mmmm-h7g2g 3 ай бұрын
አይ ገርምም እኔም እንዳቺ ነኝ ። እኔ ብቻዪ ይመስለኝ ነበር ። ትምህርትም አግኝቸበታለው። ግን ስለ እውነት። የጀመርኩትን ሳልጨርስ መተው አልችልም እንደምንም ተጣቢቤም ብሆን እጨርሰዋለው
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር... 💚💛❤👏
@rutaasmare286
@rutaasmare286 3 жыл бұрын
መምህር ትክክል ነህ ።አብሶ ወንዶች ምትፆም ምትሰግድ ሴት አይቀርቡም በብዛት በኔ ብዙ አይቻለሁ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
@@rutaasmare286 ትክክል እህቴ ማስተዋሉን ያድለን
@ካሣየጌጤ10
@ካሣየጌጤ10 3 жыл бұрын
አህለን
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 жыл бұрын
አልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አለሁ ይበላቹህ ተወዳጆች💚💛❤
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው።!!! መእመናል በፆሎታቹህ አስቡኝወልደ ገብሬኤል መልካም ቀን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
WELDEGEBRIEL bmalet yitarem
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 жыл бұрын
እኔ
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 8 ай бұрын
❤❤❤ kalehiwote yesmanle amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
#እንደምን ውላቹሀል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የምትለው ድምፅህ ትናፍቀኛለች መምህር!!! በርታልን ሰይጣንን አጋንንትን እያዋርድን ወደፉት ነው መምህር እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን በእውነት😭😭😭
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመልስን ተስፋ ስላሴ የትማረኩት በትንቨ እይስተማረኩ ነዉ በተልይ ዉጨ ይልነዉ አስተዉልንል በረከትህ ይደረበን
@hannazaritou1489
@hannazaritou1489 3 жыл бұрын
6947400354
@hannazaritou1489
@hannazaritou1489 3 жыл бұрын
እባክሕበዚሥልክደዉልልኝ6947400354
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሰሚ የሆነውን ጆሯችንን እግዚአብሔር ይክፈትልን 👏እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
ሠላም ላተይሁን ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን 💚💛💖
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ እኛም በ you you እንደተለመደው እንጠብቃለን ጉባኤውን🌷መምህር ቀጣይ የምታቀርብልን ባንተ ድምፅ ቢሆን መልካም ነው የምትሉ ላይክ አድርጉ ምክንያቱም በመሐል የሚያብራራልን ለኛ ትልቅ ትምህርት አለው!!!
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በስላሴ ስም ስለ ቅዱስ ቁርባን ስታስተምር አረብ ሃገር ሁኔ በቅዱስ ቁርባን ራብ ልሞት ነውና እና እግዚኣብሔር ኣፅድቶ ለቅዱስ እንድያበቃን ወለተ ማርያም እያላች በፀሎት ኣስቡን እህት ውንድሞች 🤲
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
😭😭🙏🙏🙏😭
@selam9111
@selam9111 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
አቤቱ የስራዊት ጌታ መዳኒአለም ኤፍታህ ተክፍት በለኝ ወለተ ኪዳንምህርት በፃለታችሁ አስቡኝ እኔ በመምህር ትምህርት ብዙ ለውጥ አይቻለሁ ስፀልይ ስሰግድ በምናቤም በእህምም ብዙ እያየሁነው እግዛብሄር ስምትን ዝም ሳይሆን ምንትግብርበትን ስዓት የምህርት የምንፍውስበት ስዓቱን እግዛብሄር ያቅርብልን መምህር በርታልን እግዛብሄር ከዚህ በላይ እንድትስራ ሀይል ብርታት ጥንካሬይሁንልህ መምህራችን እህት ውንድሞቼ አባት እናቶቼ በፃለት አስቡኝ ስደትኛዋ እህታችሁ ወለተ ኪዳንምህርት ፃለታችሁ ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
@selamawitworku4439
@selamawitworku4439 3 жыл бұрын
አወን መምሕር እጅግ በጣም ተቀይሬበታለሁ ።
@እናትነኝየናቴልጂ
@እናትነኝየናቴልጂ 3 жыл бұрын
እንኴን ደና መጣህ መምህር ተስፍዬ ዝምም በላቸው አንተ ዝምምም ብለህ ትምህርትህን ቀጥል የሚያዳምጥ ያዳምጣል
@selama-l7m
@selama-l7m 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጠቅሞናል በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
በጣም.በጣም.ጠቅናል።በርታ።መምህራችን።እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።መምህር።
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት መምህራችን ቃል ህወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባክልህ ቸሩ ኣምላካችን ኣቤቱ የጠፉት ሰዎች ስመለሱ እንደት ደስ ይላል የንየ ኣባትየ እናትየ እህት ወንድሞች እንደ ተመለሱ ያህል ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ቅርብ ነው ለቤቴሰቦችየም ይደርስልኛል
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 3 жыл бұрын
መምህር በጉጉት ነው የምንጠብቀው እኛ ተጠቅመን ልጆቻችንንም አትርፈን አባታችንን አተንም የሰጠን ጊታ ይክበር ይመስገን አብሶ አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት መምህር መጋውን ለመመለስ የምታደርገው ትግል አብዛኛውን መጋ መልስዋል አተ ብትፈተንም የኛ መዳን የኛ መንቃት ያስደስተሀል ልብህም እሩሩ ነው በርታ መምህርዬ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 3 жыл бұрын
😥 እንቅልፍ እየተኛሁ እየነቃሁ አዳመጥኩት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ወደ መጨረሻው አካባቢ ወንዶች ይቀርቡኝና ይሸሹኛል ያለችበት እኔጋም ነዉ ይቀርቡኛል ይሸሹኛል ምን እንደሚያይብኝ አላቅም አሁን የተርዳሁት የዳቢሎስ ስራ እንደሆነ ነዉ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው እመብርሃን ትጠብቅህ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
የኔም ታረክ ነው እህቴ
@senaitkidane1503
@senaitkidane1503 3 жыл бұрын
Ehite yekrstos selam kanchi gar yhun, Yhie sira ye Aynetila Menfes sira slehone tseliy sigeji , Ye Amlkot sigdet eyesegedsh tseliy
@zareuabarh7856
@zareuabarh7856 3 жыл бұрын
የንየም ታርክ ነው
@sarahlema4184
@sarahlema4184 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን
@sarahlema4184
@sarahlema4184 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ኤፍታህ + ወለት ማርያም ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጠህልን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁን 💚
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህር።እሜንንን ።ልልልልልልልልል።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።
@abebatefera3791
@abebatefera3791 3 жыл бұрын
ታሪኩ መልካም ነው በሰው ላይ መተት የሚያደርጉ ሁሉ በራሳቸው ላይ ቢመለስባቸው ጥሩ ነበር ዋጋውን በራሳቸው ላይ ሲሆን መከራውን ሲቀምሱት በሰው ላይ መመተት ያቆማሉ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
ename leke edinewe masebewe sewelaye metete miyaderegu seweche berasachewelaye sigelebexe hememune seqayune siyayu wedenesha yemelesu nebere ewenete sewe kefunewe
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
11አመቴ 5ሠው ነው ያረገብኝ ውስጣቸው መንፈስ ስላለነው እያልኩ በጣም እየተጎዳሁ ነው አንዳንዴ እጅግ በጣም ያመኛል
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 жыл бұрын
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ ኣይዞሽ በፀሎትና በስግደት በርቺ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
@@asugualkeshi2082 እሺ አያድርስ መምህር ተስፋዬ ልዩገጠመኝ የመጨረሻውን ክፍል ላይ የሚያረገኝን ፅፌዎለሁ የሚያመው ልጅ ያለበት ላይ
@ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ
@ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ 3 жыл бұрын
በፀሎት አሰቡኝ። አሰካለ ሰላሴ ብላችሁ መምህር በማርያም😭
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
አሜን እግዚሐብሔር ይርዳሽ ሁላችንም ያው ነን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፐ5ተ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፐ5ተ 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋይ አበራ ሰላም እና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ ወለተ ገብርኤል ወልደ ሰማት እያሉ በጣም ያመኛል እኔም ቤተሰቦች በችግር እና በፈተና ውስጥ ናቸው በመምህር ግርማ አስፀልይሉን ስልኳቸው አያነሱልኝ እና እግዚአብሔር ሆይ የውስጤን አንተ አንተ ታውቃለህ ማረን ይቅር በለኝ
@ዮርዳኖስጌታነህ
@ዮርዳኖስጌታነህ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን እድሜነ ጤነ ይሰጥልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።መምህር።ቃለህይወትያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንንን ።መምህርችን።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንእንተዋህዶእንቁመምህራችንዘመንህን
@አፀደማርያም-ነ7ፈ
@አፀደማርያም-ነ7ፈ 3 жыл бұрын
ሕይወታቸው በቅዱስ ሥጋው በክቡር ደሙ የበረከ የአባቶቻቸው እኛንም አይተወንም የነገሥታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ለዘለዓለም የከበረ የተመሰገን ይሁን የድንግል ልጅ አባቴ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ብየ ልጀምር የነፍሴ መምህር እንኳን ሰላም መጣህልኝ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
አቤት ክፍታችን እርሰበራሳችን ነው የምንበዳደል በሰው ሃገር በሰላም እኖርን እግዛቢሄር ጠብቆን በሃይማኖት የማይመስሉን በራሳችን ወገን ክፉ ነገር ሲደረግ ግን ያሳዝናል መምህራችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ ስላሴ አጋእዝተ አለም ይጠበቀን አሜን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
ኣሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥህ የእግዛብሔር ሰራ ረቂቅ ነው
@melatmelat6211
@melatmelat6211 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ሰአት ጀመሮ መጾም መጸለይ መስገድ ከጀመርኩ ሰአት ጀምሮ ጤና የለኝም እማያመኝ ቦታ የለም ከባሌ ጋርም ሰላም አጣሁ ይህ የሴጣን ስራ መሆኑ ገብቶኛል መምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተገብርኤል እባላለዉ
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ሰላም ለእርሶ ይሁን መምህራችን በፍት ገጠመኞትን ሳዳምጥ እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር አሁን ግን ሳዳምጠው እንቅልፍ ይሁን ብቻ አላውቅም አይለኛ እንቅልፍ ይጥለኛል በተቀመጥኩበት አቀላፋለሁ መዓል ስደርስ ነው የምነቃው የባታችን መምህር ግርማረን ትምህርት ጀምረው ትንሺ ደቅቃ እንደቆየሁኝ ትምህርቱ ሳልቅ ነው የምነቃው ምን እንደ ተማርኩኝ አላውቅም ልክ እሳቸው እንደ ጨረሱ ነው እኔም የምነቃው እና በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲፋቀሩ ድግሞ እርር ይላል ድግምትም ጥንቆላም መተትም ይቃጠላል ብቻ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የስንቱን አመል ችለህ እኛንም አስተምረህ አንቅተህናልእና ዘመንክ ይባረክ ገና ከፍ ትላለህ እንደጨለመ አልቀረም ገና ከአገርውጪም ሒደህ ታስተምራለህ አንትን የላከልን መምህር አባ ግርማንም ጸጋውን ያብዛለዎት ስለ እናታችን እግዚአብሔር ይወስን ለምን እግዚአብሔር ነው ወደአንተ ያመጣት እንድትድን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
መምህራችን. እንኳን ደህና መጡልን. የኛ ትሁት. የሂወት ምግብ እኮ ነው አይስለች. እግዚአብሔር አምላክ. ባለህበት ይጠብቅህ. የኛ እንቁ. የተዋህዶ. አርበኛ
@ሄኤሜንየማርያምልጅ
@ሄኤሜንየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንአሜን፫ በጣም ደስ ይላል መምሕራችን በርታልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አገልግሎታችሁን ያስፋልን አሜን፫ አሁን ላይ ሰዉ እየገባዉ ነዉ ሚዲያም ላይ እያየሁ ነዉ ሰውን ለማስተማር ብላችሁ የታገላችሁ ድካማችሁ በከንቱ አልቀረም። አይቀርምም።በንጹሕ ልቡ እግዚአብሔርን ያነገሰና ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፊቱ ያስቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነዉ።አለምን ሁሉ በእጁ የያዛት ልኡል አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሜን፫
@zafraaali2523
@zafraaali2523 3 жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳማጭ ች እደምን አላችው እኔ ባለማወቅ አጥፍቻለሁ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው በሥደት ነው ያለሁ ብቻዬን አወራለ በፀሎት አስቡኝ ሰበነ ማርያም
@dyychhgguii2927
@dyychhgguii2927 3 жыл бұрын
እግዝአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና ። ተባረክ መምህር
@freweynikeshi3770
@freweynikeshi3770 2 жыл бұрын
Wendme regjim eidme ke tenaga yetih fetari ayzoh Eigziabher ayleyebih
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ አባታችንን መምህር ግርማን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ እኔም ብዙ ተምሬበታለው እግዚአብሔር በፈቀደው በፊት ከማደርጋቸው ነገሮች ሁሉ የአንተን እና የመምህር ግርማን ትምህርት ስምቼ ተለውጪለው አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅሪን ከልቤ አያውጣብኝ እኔ ማለት ከ 10ቱ ትዛዛት አንዱን እንኳን ያልጠበኩ ትቢያ ስው ነኝ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይላል ወድማችን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@سعادهسعدون
@سعادهسعدون 3 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ብዙ ትምህርትን አግንተናል ግን ስለወንድሞች ፀባይ ማወቅ ሲወዶቸው አይወደድ ከባድ ናቸው ብቻ እግዚያብሔር ለሁላችንም ማሰረተዋል ይስጠን ግን እኮ እነሱ የነቁት መምህር በቅርብ ስላገኙ ነው ገጠር ያለው ህዝብስ አያሳዝንም ብቻ አምላክ ይርዳን ቃለህይወት ያሰማልን
@burteh.mikaeli8393
@burteh.mikaeli8393 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen memihachin kalehiwet yasemalin
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 жыл бұрын
መምህር ።እናመሰግናለን ።መምህር ።ረላምክ።ይብዛ።👐👐👏👐👏👐👏👐👐👏👐👏👐👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👐👏👐👏👐👏👐
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
ደሞ እኮ ሲያስተምር. እህቶቼዬ እደሚገባ አድርጎ ነው ሚያስተምረው ጠቅላላትምህርቱ በጣም ተደስቼበት ነው ምሰማው ሱስ ሁላ ሆኖብኛል ወድማችን መምህር ተስፋ ስላሴዬ ቃለእይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንክን እመብርሃን ትባርከው(ትጠብቅክ) አሜን
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ አዶናይ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ስላካፈላችሁ የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ለሁላችንም ማስታወልን ያድለን አንተ አቅርብልን ምክንያቱም ማብራሪያው ስለሚያስፈልገን ነው መምህራችን ከኛ ይልቅ ደግሞ አንተ ታውቃለህ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
መምህር ለሴትየዋ ደህንነት ሲባል እራስህ ብታቀርበው ይሻላል ቀጣዩን የመታችዋን ታሪክ እግዚአብሔር በጥበቡ ያስተምረን !
@jamelahasan8626
@jamelahasan8626 3 жыл бұрын
መምህር የኛ ህይወትን እንደቀየርከው እግዚአብሔር እድሜህ ያረዝሞው
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ምምህር ፀጋዉን ያብዛለሰወት
@shewadegef3524
@shewadegef3524 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜህን ያርዝምልን ገጠመኙን እራስህ አቅርብልን ምክንያቱም በማሀል ብዙ አስተምህሮ ስላለው ይሁንልን መምህር እግዚአብሔር ለኛ ሲል የአገልግሎት ጊዜህን ያብዛልን ታዛዦ መምህር ተስፉዬ
@edomyihdegobeyene9803
@edomyihdegobeyene9803 3 жыл бұрын
ጆሮዎቻአችንን ተከፈቱ በልልን አምላካቺን ልዑል እግዝያብሔር ሆይ አሜን! እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ! ባንተላይ aአድሮ እግዚያብሔር ያስተምረን አሜን! እግዚያብሔር ይስጥልን ካለህወት ያሰማልን , ፀጋውን ያብዛልህ አሜን!
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም እየተቀየርነው መምህር አንተየቻልከውን ለግስልን ትምህርትህ በእውነት ሰው ማውራት እንጂ አንተን መሆን አይችልም በእውነት እከልጆችሁ እንወዳችሁ አለን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህራችን ጉንፋን ይዞሃል እግዚአብሔር ይማረክ እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን፫
@ሽዋየ
@ሽዋየ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምራችን ቡዙ ትምህርቶች እየተማረነ ነው ሁልም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@aomrialaomri6078
@aomrialaomri6078 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እኔ በጣም በጉጉት እምጠብቅህ በፀሎት አስበኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ በጣም ይጨንቀኛል ልቤን ይሠልበኛል ስከታተል ሠዉነቴ ያቃጥለኛል ብቻ ምን ልበልህ በሰዉ ተመስሎ ያናግረኛል ለምድነዉ እኔ እምልሽን እማሰሚዉ ይለኛል ከጛላየ ዘወር ስል ምንም ሰዉ የለም እኔም ምድነዉ ብዬ እፈራለሁ መምህር በፀሎት አትርሰለኝ እነም ዝም ብየ እከታተላለሁ ግን የአባታችን መፀሀፍ እፈልጋለሁ ጂዳ እምትኖሩ ያለበት ቦታ ካለ ጠቁሙኝ በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛልኝ አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! ኤፍታህ በለን የኔ መድኋኒአለም ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን
@masiimasi9311
@masiimasi9311 3 жыл бұрын
Amen amen amen Egzibaher yimasigani Memeher ba unat tsegawun yabizaliki
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እቁ መምህሬ የስላሴ ባሪያ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መግስተ ሰማያት ያውርስልን የያዳዳችን የሂወት ታሪክነው ግሩም በሆነ መልኩ ከጠመኙን ወይንም ትምህርት አዘል እደሆነ በሚገባ ተትነህልናል እግዚአብሄር ይስጥልን
@genetregassa5880
@genetregassa5880 3 жыл бұрын
እሰይ መጣህልን በጣም ነው የምጠብቅህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እንድበረታ አድርገህኛል እራሴን እንዳይ አድርገህኛል በርታልን
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር በእዉነት ለእግዚአብሔር ምሰጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ካሣየጌጤ10
@ካሣየጌጤ10 3 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን (ኤፍታህ ይበለን ) ማስተዋሉን ያድለን አሜን😭😭
@ethiopiahagere3312
@ethiopiahagere3312 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Yimesgen
@Abi-ze6nk
@Abi-ze6nk 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት ብይ ልጀምር መምህር እንኳን በሰላም መጣህሌን አቡነ ሀብተ ማርያም ፀጋውን ይስጡህ መምህርራችን ሁሌም የምታቀርበው ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ የሁላችንንም ልብ ይቀይረው ቤተሰቦቼ። ከእኔ የበረታቹ በፀሎት አስቡኝ (እህተ ማርያም ) ብላቹ መምህር በጣም ሆደ ባሻ ነሀ ስታለቅስ እንዴት አንጀቴን እደምትበላኝ እውነት መታደል ነው ፈጣሪ እስከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ!!!!!!!
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
በስመ አብ ደስስስ ሲል ስለሁሉም የእግዚአብሐር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ምምህር ፀጋውን ያብዛልክ ደሞ የቤተክርስቲያኑን ጉባዬ በጉጉት እንጠብቃለን ለዛች ቀን ያድርሠን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋወን ያብዛልን ሰለ ሁሉም የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እሰይ ተመስገን ሰለ ሆነውም እየሆነ ላለውም የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ለዚህ ምንመ ጠያቄ አያሰፍልገውም አንተን በተመቸህ መልኩ አቅርብልን ዋናው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን በሰላም መጡልን መምህር በጣም እውነት ነው ብዙ የሚስተምር ነው ዛሬ ላኪ ግጩኝ እስኪይ
@መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
@መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህር. እግዚአብሔር ይጠብቅህ. እግዚአብሔር የሁላችንንም ልባችንን ይመልስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahmaawekea8040
@rahmaawekea8040 3 жыл бұрын
መምህር አግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ አጋጣሚ ኤኔም ሁሌም ለማየት የምፈልገው ወንድም አለኝ ለውትድርና አንደወጣ አልተመለሰም አበርውት የነበሩ ሁሉም ተመልሰዋል አና ሁሌም አናቴ የምታስታውሰ ው አንድ ጎረቤት በሄደስዓት አደባባይ ወጥተው አይመልስህ አያሉ ሲረግሙት አንደነበር ትንግረናለች የገርማል መምህር አንዳልክ ስሙን ፅፌ አስግዳልሁ 🙏🙏🙏
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
ቀላል ተቀይሬያለሁ በርታልን መምህር ከብዙ ነገር ነው የተቆጠብኩት እግዚአብሄር ይመሥገን ገብረመሥቀል ነኝ ከኳታር
@mahletmelaku6589
@mahletmelaku6589 3 жыл бұрын
አሜን የእግዛቤር ስም የተመሰገነ ይሁን
@ermiasyemane1001
@ermiasyemane1001 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ። ክብር ለሱ ይሁን አሜን
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እግዚያብሄር ልብ ይስጠን በጣም ደስ ይላል
@ድንግልማርያምእናት
@ድንግልማርያምእናት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ስንቱ ደነ ተመስገን በጣም የሚገርም ነው እሰይ እዴት ደስ ይላል መጨረሻው ከጸጋላይ ጸጋ ይደርብልህ አሜን አሜን አሜን
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
🥰🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን አትፍራ ንገረን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@betitassfa4187
@betitassfa4187 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃላት የለኝም እርጅም እድሜና ጤና ያድልል ላላምን እላላሁ
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 3 жыл бұрын
ኤፍታህህህ ብዬ ልስማው ወለተ ገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህራችን እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እሰይ ስለጉባኤው በጣም ደስ አለኝ እኛም እንጠብቃለን የአባታችን ምትኮች እንኳንም በመድረክ መጣችሁ ዳቢሎስም ይደነግጣል ገጠመኙን አንተ ከነማብራሪያው አንተው አቅርብልን ባለታሪኮቹ ሲናገሩ ዝብርቅርቅ ስለሚል ብዙም አይገባንም ብለ ነው እንጂ ለሌላ አይደለም ይቅርታ አንተ የማሳመን ተስጦ አለህ መምህራችን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን፫።
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነው በእዝነ ልቦናችን ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rahelalmsgad5317
@rahelalmsgad5317 3 жыл бұрын
መምህር አንተው እራአስህ ተርክልን ምክንያቱም ወንጌልን እየጠቀስክ ስለምታአወራአን በማብራራአት ስለምትገልጽልን ነው ስለዚ በአንተ አንደበት ተትክልን
@muhhmuhh3329
@muhhmuhh3329 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እዉነት አርቲስቶች ይህን ገጠመኝ ማዳመጣቸዉ ደስ ይላል ምክንያቱም በዙሪያቸዉ ብዙ ሰዉ ይቀይራሉ የተፈቀደልህም መድረክ እጂግ ደስ ያሰኛል ደብሩን እንድትነግረን መምህር ሰዎች እንድንጋብዝ ከዚህ ታሪክ የምንማረዉ ጉድጓድ ስቆፍር አታርቀዉ የሚባለዉ እንደዚህ እዳይሆን ነዉ
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ በፀሎት አስበኝ መምህሬ አጋንንት እያሰቃይኝ ነው የምማርው በአእምሮዬ አይቀመጥም አፀደ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
አንካን ሰላም መጣህ መምህር የእግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ ካንተ ጋር ነዉ ለምን ድምፅህ አነጋገር ትህትናህ የእግዚአብሔር መንፈስ አንዳለ በራሴ ሰለ ማይ ነዉ ተመስጫ ስለምሰማ ቃሉ ዉስጤ ዘለቆ ሲገባ ይታወቀኛል የአግዚአብሔር ቃል ሲሰማ ማነዉ ነዉ ከልብ ከሰማነዉ ቃሉ ያቀልጣል በራሴ የተለየ የእግዚአብሔር ፍቅር ልቤ ከአርሱ በቀር መስማት ሌላ ስጋዊ ነገር መስማት አነብዛም አይመቸኝም አግዚአብሔር ይስጥህአንተን በተለይ ገጠመኝ ምን ያህል አራሴን ወደ ዉስጥ አንድ መለከት አንደ አደረገኝ አኔ አመሰከራለሁ አግዚአብሔር በምን ማመስገን አንዴትስ አችላለሁ የስንቱን ህይወት ነፍስን መመለስ ከእግዚአብሔር ጋር ችለሀል አሁንም አግዚአብሔር ይርዳህ ጤናህን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከልህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ መድህን አግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን በልጆች የሚጠላ ጎረቤት ይህንን የህል የዳርሳል በብዛት በልጅ የመጣ ፀብ አይበርድም ከባድ ነዉ መተት መድረስ ትከከል አይደለም አንድ ሲናደድ አንድ ቢተዉ ይህ ምስኪን ህይወቱ አንዲህ አይመሰቃቀልም አዉነት ለእግዚአብሔር ብንገዛ ምን ይጎልብናል አግዚኦ ማህ ረነ ከርስቶስ ከፋት ለራስ ነዉ ደግነትና መልካምነትም ለራስ ነዉ መጨረሻ ግን የከርስቶስ ቅድስ ስጋና ቅድስ ደሙ ተደመደመ❤❤ አግዚአብሔር ይመስገን በፍቅር ያኑራቸዉ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እንኳን ተፈቀደልን ስለዳኑት ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ውድድድ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈች በለኝ ኤልሻዳይ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መድሃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ከእነ ቤተሰቦች ያድልልን እናታችን አመሰግናለሁ። የእውነት ቡርቱ እናት ናቸው ሁላችንም እንዲህ በየዋህነት ሳናውቀው ወደ መጥፎ ስራ ከገባንበት እንድንውጣ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን በእውነት መምህራችን አንተው አቅርብልን እያብራራክ ስለሆነ አንተ ስትሆን በደንብ ይገባናል ጉባኤውም ስለተፈቀደልህ በጣም ደስ ይላል በተስፋ እንጠብቃችሀኋለን እንቁ መምህራችን
@amarabauty5645
@amarabauty5645 3 жыл бұрын
ሰለምክ ይብዛልክ መምህራችን እንደምን ውለህ አድረህል ፀጋህ በረከትህ ይብዛልህ እድሜ ከጤና ከነመላ ቤተሰብህ አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ያርዝምልህ አሜንንን
@genetteshom7262
@genetteshom7262 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም የወንጌል ማስተማር ይሁንልህ እኛም ከስደት ተመልሰን በቤቱ ቁጭ ብለን ወንጌል ለመማር ይብቃ ቸሩ መድኃኒ ይዓለም በርቱልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@መሲነኝየማዳምቅመም
@መሲነኝየማዳምቅመም 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀምሪያለው የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒያለም ይክፈትልን መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ብዙ ተምሬበታለሁ ግን ከጊዜ አንፃር ገና 44 ኛ ገጠመኝ ላይ ነኝ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህንም እመቤቴ ታሳድግልህ አረ መምህር እኔም አብር አከርት ሳይደረግብኝ አይቀርም ይሄው ስንከራተት እድሜየን ጨረስኩት😢አንድ ቦታ ተረጋግቸ መቀመጥ ያስጠላኛል የሆነ ነገር አለ ብየ አስባለሁ
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር
@ኤፍታህተከፋትሃና
@ኤፍታህተከፋትሃና 3 жыл бұрын
መምህር ይህ ትምህርት በጣም ተቀይራበታለሁ እግዚአብሔር ያንተንም ድካም እግዚአብሔር ይክፍልህ
@asteraster8219
@asteraster8219 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መቼም አይተውንም መምህር እግዚአብሔር አምልክ የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Like me this story ✝️✝️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃልሕዎት ያስማልን
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
የነሡን ድምፅ አታቅርብ በጭራሽ አታሥበው የአሁን ሠው አትመኑ ሠው ክፉነው መምህር አያወከው የሠውን ነገር ከብቶታል ቢባልም አይታመንም የንተ በቂነው መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን ሰውን አትመን ሁሉ እንዳን አልገባውም
@ለሚየድንግልማርያምልጅ
@ለሚየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ማነው እደኔ የመዳምን ስራ እየሰራ የመምህር ተስፋየን ትምህርት እሟዳምጥ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ቀጣይኑ ገጠመኝ በሴትዮዋ አደበት ቢሆን መልካም ነው ፈቃዳቸው ከሆነ ምክኒያቱም በብዛት የተፈለሰፈ ይመስላቸዋን ማነው የራሱን ገበና እሚናገር እሚሉ አሉና ምንም በደል ቢፈፀም ለካህን ከተናገሩ ሌላው ለምን መስማት አለበት እሚል ተቃራኒ ሀሳብ ያለው ሰው በጣም አለ መምህራችን ጤና እድሜ ፀጋ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ በዙፋኑ በቤቱ አይለይህ እማ ፍቅር ብለህ ስትጠራት እመብርሀንን እባ ባይኔ ይሞላን እውነትም እማ ፍቅር አትለይህ
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
123ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የጠንቋዩ ልጅ በፅድቅ ስራ አባቱን አሸነፈው
53:31
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
125ኛ ገጠመኝ ፦ ባሏን በፀሎቷ አስራ የፈታች ጎበዝ ሚስት(በመምህር ተስፋዬ አበራ getemegn
2:00:05
መቁጠሪያና የመናፍስት ውጊያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:23
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.