ከመውለድ ጋር በተያያዘ ጠላታችን የሚሰራው ሴራ ይደመጥ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 84,271

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 306
@aamamnamsmsm2505
@aamamnamsmsm2505 4 жыл бұрын
መምህራች ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ
@saratilahun4335
@saratilahun4335 4 жыл бұрын
ሮኦኢኦኢኦኦኢኦኢኦኦኢኦ
@birtukanmengsta1812
@birtukanmengsta1812 4 жыл бұрын
አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ካሣየጌጤ10
@ካሣየጌጤ10 3 жыл бұрын
ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@merhawijohn2300
@merhawijohn2300 4 жыл бұрын
ልኡል እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን ወላዲተ ኣምላክ ካንተ ጋር ትሁን ።
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ 🌻🌻🌻
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ 4 жыл бұрын
መምህርየየየየ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ በእውነት በአንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁኝ አነቃህኝ ነቀሁኝ ከያዘኝ መጋኛ
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
ለወተዋህዶ ወድማችን ለመምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ እይወትን ያሰማልን
@ميروحبشي-ظ1و
@ميروحبشي-ظ1و 5 ай бұрын
Amem amen amen klea hiwet yesman weud merhey egzebr yestlen enmsgln ema feker Eent kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
እሺ ጥሩ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሽ አመት በእድሜ በፀጋ በጤና እሰከ ምፅዋት ያቆይልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን እግዚአብሔር በምርቱ ሠላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን ✝️🙏
@mahdershumye9852
@mahdershumye9852 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር የንተን ተምህርቶች ሰምቼ አልጠግብ ብዙ ነገር ተምሬበታለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋአውን ያብዛልህ
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 4 жыл бұрын
መምህር ስለትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህን ትምህርት በጆሮ ብቻ ሳይሆን በአይንም ስለሚገባ ልክ የኔታ ላይ ቀርበህ እንዳገለገልከን እና እንደተማርን አሁንም እያየንህ አስተምረን አመሰግናለሁ
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛሎት
@AD-gv2fw
@AD-gv2fw 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ተሥፋዬ አበራ በጣም ድንቅ ሥም ነው ደሥ ሢል ትምህርታቸውም እጅግ በጣም ደሥ ይላል እኔ ሥለዐይን ከማየት በተረፈ እንዲህ ድንቅ ነገር መኖሩን አላዉቅም ነበር ሠላም ጤና ፍቅር አብዝቶ ይሥጥልኝ ።
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ወላዲተ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን. ጊዜህን ወስደህ ስላስተማርከን እናመስግናለን.
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አሜላክ ጸጋውን ያብዛልህ አንተን የፈታ እኛንም ከተያዝንበት የሰይጣን ፈተና ይፍታን አሜን ።
@enathussen4710
@enathussen4710 4 жыл бұрын
የልጅነት መምህሬ የሰንበት ትምህርት አስተማሪዬ ያገለገልከው ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርከው ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ይባርክህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@enathussen4710
@enathussen4710 4 жыл бұрын
ተስፍሽ እንዴት ነው ግን አንተን ማግኘት የምንችለው
@medrekbisrat716
@medrekbisrat716 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህንም ያርዝምልን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልንመምህራችን በእድሜና በጤና ያንሩልን
@fggg1571
@fggg1571 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር
@azebalemu9917
@azebalemu9917 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ስላችሁ ይበዛ አባቴ
@marthabeyene4767
@marthabeyene4767 4 жыл бұрын
ግን ውድ እና ክቡር የሆነውን ነፍሱን ስለሰው ልጆች ሰላም ነፃነት ደህንነት ጤንነት የሰጠንን ክርስቶስን ወደሂወቱ ያስገባ ሰው በመናፍስት ኮሽታ እየደነበረ ከመኖር ይልቅ የልጅነቱን ስልጣን አውቆ እየተለማመደ ቢኖር ምንም አያስፈራውም። ጌታ እግዚአብሄር ከምንም እና ከማንም በላይ ነው እመን እንጂ አትፍራ። ውድ መምህር ሰዎች በዚህ ምድር ስንኖር የመጣንበትን አላማ ፈፅመን እንድንሄድ እግዚአብሄር አምላካችንን በፍፁም ልባችን እና በፍፁም ነፍሳችን አንግሰነው እንድንኖር ብታግዘን ሌላው ሁሉ ይጨመርልናል። ዘመንህ ይባረክ
@yqjq8390
@yqjq8390 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይውት ያስማልን ውንድማችን ጽጋውን ያቡዘልን
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ቃለህይውት ያስማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@af732
@af732 4 жыл бұрын
Amen amen amen amsginlwu batam temrt agignchalwu🙏🙏🙏
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር
@hhhi8534
@hhhi8534 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ባባየ
@missjamila533
@missjamila533 Жыл бұрын
መምህር ቃሊሆት ያሠማልን
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማለን መም ጸጋው ያብዛለት ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
እር የኔ ወንድም እደው የዚህ እርኩስ ሰራ ስራውከባድ ነው መገላገሉም ከባድ ነው ብቻ እግዝያብሄር ይፈታን አንተ እንደፈታህ እኛአንም ይፈታን።
@edltigebre5040
@edltigebre5040 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tigistmoges4057
@tigistmoges4057 4 жыл бұрын
ላስተማረን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይሰጥልን
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችንን
@ሓዉዜናዊትጓልወየንቲ
@ሓዉዜናዊትጓልወየንቲ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ይስማልን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው የሚገርም ታሪክ ነው 🙏♦
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 4 жыл бұрын
በመድሃኒአለም ሰም ለሁላቹ የተዋህዶ ልጆቼ ሰላማችኝ ይብዛ እንዴት እደደሰአለኝ ዛሬ መድሃኒቴ መድሃኒአለም ለመጀመርያ ግዘ ይህ ድንቅ የሆነ ትምህርት ተገለጠልኝ ደረሰ ብሎኛል ምንም አላዉቅም ነበር በዚ ብዙ እዉቀት ቀመሰኩት ዉሰጤ ደሰብሎኛ ተመሰገን 27_10,2012 ,ዓ ም
@freweynitsegay3377
@freweynitsegay3377 4 жыл бұрын
አዚ ሰአሊ ቀይሮ ናብ tv ክንጥምት አይካአልናን የፍርሕ አዩ ቀይሮ ብጃካ መምህር we love you so .m
@ጌታሆይእንደገናስራኝ
@ጌታሆይእንደገናስራኝ 4 жыл бұрын
አማርኛ ፃፍለት
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሳማልን ወንድማችን አስተማሪ እውቀት ነው ያካፈልከን
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ እማናውቀውን ትምህርት ነው ያስተማሩን እድሜ ኵጤና ጋር ይስጥልን
@salamasefa3777
@salamasefa3777 4 жыл бұрын
መምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🔔🔔🔔🌷🌷🌷አሜን አሜን አሜን
@tairkahi8527
@tairkahi8527 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን ዘምንህን ይባርክል ጌታ
@tiruneshngato1281
@tiruneshngato1281 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@sahaiasafa8052
@sahaiasafa8052 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኛ እንቁ በርታልን እመብርሃን ከፊትህ ትሁን ትምህርቶችህ አይምሮ ውስጥ ቅርፅ ብለው ነው የሚቀመጡት
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም አመሰግናለሁ የሰውን ልጆች ግራ እያጋባ እንቆቅልሽ እየሆነብን ያለውን በእውነት በበኩሌ በዚህ ላይ የማልገልፃቼው ከባባድ ችግሮች አሉብኝ :: ችግሮቹም ለመመፃደቅ እንዳይመስልብኝ እንጂ ያቅሜን ፀሎተኛ ሰው ነኝ በዚህምክንያት ይመስለኛል ጠላት እንዴት እንደሚፈትነኝና ህይዎቴን እንደሚያመሳቅለው ለመግለፅ ይከብዳል :: እናም ባጭሩ በግሌ በስልክም ይሁን እንዴት እንደማገኝህ እባክህን ምክርህን እፈልጋለሁና የምኖረውም በውጭ ሃገር ነው :: እስቲ መልስ ስጠኝ እባክህ ? እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ::
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
09 13 31 14 51 ይኸውልሽ እህቴ
@buzibuz2722
@buzibuz2722 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥ ከነ መላ ቤተሰብህ
@tadelu5531
@tadelu5531 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 2 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@tizteaethiopia1832
@tizteaethiopia1832 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ሰላምን ጤና እድሜ ያብዛልን በፀሎት አሰብኝ በሰላም ለገሬ አንዳ በቃኝ
@senaitgebremicheal375
@senaitgebremicheal375 4 жыл бұрын
ኣሚን ኣሚን ኣሚን ቃለ ሂወቱ ያሳማልን መምህር ፡አግዚኣቢሂር የባርክህ፡
@magdesmagdes
@magdesmagdes 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሔርዕድሜና ጤናይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስል አሜን(3)
@hhhi8534
@hhhi8534 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚያብሄር ካተጋ ይሁን ባባየ
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 жыл бұрын
ገራሚ ነው ይሄ ነገር ሲባል እሰማ ነበር መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💜💜💜
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@cphonetastic9046
@cphonetastic9046 4 жыл бұрын
መምህራቺን እግዚአብሔር ዘመንህን ዪባርክልን ጠላትህን ዪርገጥህ
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 4 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንሕ የተባረከ የሁን እድሜ ከጤናጋር
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አደ እግዚአብሄር ፉቃድ ደውዬ አናግርአለሁ
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልህ የማቶሳላ እዴሜን ይሰጥልን
@De-tj1vk
@De-tj1vk 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@atsadetekekabraham2340
@atsadetekekabraham2340 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@myallahmyallah1315
@myallahmyallah1315 4 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ጤና እግዚያብሄር ይስጥህ። ወንድሜ ትልቅ ትምርት ነዉ።
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት የሰምልን መመሀረቸይን በእውነተ አግዝአብሔረ ረጀም እደም ይሰጣልን
@ashuhaile1704
@ashuhaile1704 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ እናመሰግን አለን ፀሎታቹህ አይለየን ፈጣሪ ይጠብቀን
@yohanamama4838
@yohanamama4838 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው
@ይኣቢክብራለማርያምእምኩሉ
@ይኣቢክብራለማርያምእምኩሉ 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እስከ ኣሁን የት ነበርኩ እኔ ስንት ትምህርት ተደብቆ ነበር ይህንን ዕድሰማ ያደረገች ልደታ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ምስጋና ለእግዝኣብሔር ይሁን
@wosenemekuria5099
@wosenemekuria5099 4 жыл бұрын
Amen amen amen !
@fikeraddsmola3882
@fikeraddsmola3882 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራቺን
@GexeeTube
@GexeeTube 2 жыл бұрын
Galataa waqayyoo kanii sii nufi kuunee barasisaa keenyaa barumsaa godanii isniraa aragadhee😭😭🥺🥺⛪️⛪️🙏🙏
@emuemuye2922
@emuemuye2922 4 жыл бұрын
መምህራችን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@dalitbiniyam3073
@dalitbiniyam3073 4 жыл бұрын
ዘመንህን ይባርክልን መምህር
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
ቃለ ህወሃትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን {፫}🙏
@alukonjo3561
@alukonjo3561 4 жыл бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin!
@AlazarBahre
@AlazarBahre 6 ай бұрын
Amen amen ❤❤❤❤❤❤🎉
@wayeneshetrago6100
@wayeneshetrago6100 4 жыл бұрын
Qale Hyeyot yasemalin Tebarku Amen Amen Amen
@smalesmale6134
@smalesmale6134 4 жыл бұрын
ሰላምታዬ ይድረስ በጣም የሚገርም ትምርት ነዉ ስንት ነገር የማይገባን የማናዉቀዉ ነገር ነዉ
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@genetgezaitewolde3503
@genetgezaitewolde3503 4 жыл бұрын
አግዝኣብሄር በረከቱ የብዝሓልካ ቡሩኽ ሐወይ
@Dan-ln6rg
@Dan-ln6rg 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ውንድሜ
@lilya6824
@lilya6824 4 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ በክርስቶስ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ።
@የድንግልማርያምልጅነ-ዘ8ዀ
@የድንግልማርያምልጅነ-ዘ8ዀ 3 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን
@fanosyemareyamileji7169
@fanosyemareyamileji7169 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@siifaantarreessa8928
@siifaantarreessa8928 4 жыл бұрын
Mamerachin kal hiwote yasemalen 🙏
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
መምራችን እግዛብሔር እድሜና ጤናይጦት
@እግዚአብሔርእራኛዬኖው
@እግዚአብሔርእራኛዬኖው 4 жыл бұрын
Kale hewot yesamalen ⛪⛪⛪🕊🕊🕊
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@selamselam4554
@selamselam4554 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ቀጥልበት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zemikelefrem5002
@zemikelefrem5002 3 жыл бұрын
Qale hiwet yasemaln memhr
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል 🙏🙏🙏
@jumana5232
@jumana5232 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 4 жыл бұрын
አታ ጎባዝ eku መመህር tesfay kale hiyiwot yasmalen
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 126 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 19 МЛН
የዲያቢሎስ መርዞች በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ላይ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:04:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
ኡኡኡኡ ይሄንን ጉድ ዓለም ይስማ
1:38:14
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 48 М.
የትዳር አጋርን ማን ያዘጋጅ በአቤል ተፈራ
46:09
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 35 М.
በመምህር ግርማ ጉዳይ ላይ ለሰማያት TV የተሰጠ መልስ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:00:22
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
28:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
62ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጅት እንዳታገባ የከለከላት የመሀላ እርግማን እሾህ
1:15:56