55ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በመተት እንዲጨናገፍ የተፈረደበት ፅንስ ተወልዶ ተአምር ሰራ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 36,016

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 576
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ ያንተ ትምህርት ገጠመኝ የየኃይለ ገብርኤል ፈትፎቶ የሚያጎርሰኝ መምህሬ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንና በቅርቡ ለቅዱስ ቁርባን ልበቃ ነዉ የናተን ወጤት በተግባር አድርጌ ለምስክርነት ያብቃኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ እኽት አለም
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 አሜን ፫
@amenamen254
@amenamen254 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ለምስክርነት ያብቃሽህ
@masiimasi9311
@masiimasi9311 3 жыл бұрын
Amen amen amen Egizabeheri yiridashi ihite. Fatari. Memeher tsegawun yabalachu ba unati
@ewethio
@ewethio 3 жыл бұрын
‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ አብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 3 жыл бұрын
አሜን
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 3 жыл бұрын
እፁብ ዕፁብ የእግዚአብሔር ስራ በጣም ልዩ ነው የዛሬውስ መምህር እድሜህን ያርዝምልን
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 жыл бұрын
እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ። መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ የዛሬ ልዩ ነው!
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ሀብተ ማሪያም የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው እረኤኤታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@metagesasemare4093
@metagesasemare4093 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የፃድቁ የአባታችን አብነ ሀብተማርያም ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን
@alamalam9254
@alamalam9254 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የፃድቁ የአቡነ ሀብተማሪያም በረከት ይደርብን ምልጃቸው አይለየን በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ታምርን ነው የሰማነው ይሄን ትምህርት በመስማቴ እራሱ እኔ እድለኛ ነኝ እውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው በእንባ ጨረስኩት😭😭 እውነት የሚገርም ትምህርት ነው ተሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር የኛንም ታሪክ ይቀይር 🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።በጣም።ይገርማል።እሜን እሜን እሜን ።መምህሬ።ቃለህይወትያስማልን ።በእውነት።መምህራች።ዝማሬመላእክትያስማልን ።ልልልል።ዝማሬመላእክትያስማልን ።ልልልልል
@user-jm2en6gi4e
@user-jm2en6gi4e 2 жыл бұрын
Egzabher yimesgen xegan yabzalachu
@sjddgkgf8204
@sjddgkgf8204 3 жыл бұрын
ልዬ ገጠመኝ ሣይሆን የሚባለው ልዬ ታአምር ነው በጣም ድንቅ ነው መምሕር ቃል ሕይወት ያሠማልን
@tihitinabirke8812
@tihitinabirke8812 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ምን ልበል
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
በሰው ዘንድ የተጣለች ነፍስ በእግዚአብሔር ክብር አግኝታ መጨረሻው አማረ ለእቡነ አብተማርያም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-ph6kz8kd6l
@user-ph6kz8kd6l 3 жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ ሀብተማሪያም ተአምር በመስማታችን በጣም እድለኞች ነን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@fisehamelaku9906
@fisehamelaku9906 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ተአምር ነው እግዚአብሄር ከተናቁት ከተገፉት ጋር ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@alextakele
@alextakele 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከበረ ሰይጣን ግን አፈረ.
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ የአባታችን የአብን ተክለሀይማኑት የአባታችን የአብን ሀብት ማርያም በርከታችው ይደርብን በፀሎታችው እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን ቤተስቡችን እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ የቤቴን ችግር እርሱ ያአወቃል እና ለንስሀ ሙተ ያአብቃን አሜን
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 3 жыл бұрын
አሜን የአባቶቻችን የአቡነ ተክለሐይማኖት እና የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸዉ ይደርብን አሜን።
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 11 ай бұрын
🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤ ❤❤ 😢😢😢 በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ተአምር✝️
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መታደል ነው የአባታችን በረከት ይድረስን አሜን አሜን አሜን
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት እጹብ ድንቅ ነው
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 3 ай бұрын
ድንቅ ገጠመኝ❤መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜኔ😢
@hjgfnbggf1731
@hjgfnbggf1731 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ. ይክበር ይመስገን የአቡነ አብተ ማርያም አምላክ.
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 3 жыл бұрын
በስምአም በወልድ በመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህሬ እሄንን ሁሉ የሂወት ስንቅ አዳምጠን እንድንማርበት ስላደረከን በጣም እናመሰግንሀለን። እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ እርሜን።
@user-jv5hg9rx2e
@user-jv5hg9rx2e 3 жыл бұрын
የእውነት ዲቅ ታአምር ነው ለእግዜአብሔር ምን እሚሣነው አለ ከቶ ተመሥገን እግዜአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማን ለመምር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አባታችን በፀሎት አስበኝ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
በጠም የምገርም ታርክ ነው በእውነት እሄን እውነኛ መንፈሳዊ ታርክ ገጠመኝ እንድን ሰማ የፈቀደ ፈጣር ይክበር ይመስገን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን የልደት በአል አደረሳቹ ውድ የተዋህዶሊጆች እማምላክትጠብቃቹ ላይክ ሰበስክራብ ሳታደርጉ እንዳታልፍ አንድኛነኝዛሬ ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጡ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 💐🥰💐🥰
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የሕይወትን ተስፋ ያስተማርከኝ ነህ ለእኔ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው 🙏
@wedayatngiwedaynanhe8954
@wedayatngiwedaynanhe8954 3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ ይህንን እድሰማ የፈቀድክ አምላክ ተመስገንአሜን
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 жыл бұрын
እማ ፍቅር ትጠብቅ መምህሬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እማቤተሰብአድርጌኝ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
Yenem endezaw.kene edme kenso ystlgn.
@maezatadesse3372
@maezatadesse3372 3 жыл бұрын
አሜን (3)ቃለ ህወት ያሰማልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእውነት ድንቅ ገጠመኝ ( ተጋድሎ ) ነው ቃላት አጠረኝ ለመፃፍም መገለጫ አጣሁለት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነቤተሰቦችህ አባታችንም በረከቶ ይድረሰን 😭😭😭😭 የእግዚአብሔር ቸርነት እንደምን ያለ ነው ? ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-em5on3eu2w
@user-em5on3eu2w 3 жыл бұрын
መምህ በጣም የሚገርም ታሪክና ተአምር የያዘ ገጠመኝ ነው የአቡነ ሐብተማርያም ተአምራቸው የተጣለን የሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 жыл бұрын
ድቅ ነው ብቻ የፈጣሪ ስራ የሚገርም ገድል
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 жыл бұрын
ሁሉም አባቶቻችን እዴው የመናፍስት ግንዛቤ ቢኖራቸው እዴት ጥሩ ነበር እይይይይይ መምህር ድቅ ነው የፈጣሪ ስራ እለት እለት ያስደምመናል ባተላይ አድሩ ክብር ለመዳህናለም
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ ያሰማልን መማህርዩ ደሰ ይላል ኤልደና መዘሙር እይጠበቀን ነዉ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
@@user-yg2ln4rw2d ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@Yostena21
@Yostena21 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለንስሃ ለስጋወደሙ ለደጀሰላሙ ያብቃን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
የአብነ ሀብተማርያም ,የአብነ ተክለ ሀይማኖት እና የእኒህ አባት በረከታቼዉ ይደርብን። መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እንወድሀለን።
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💒💒💒.
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ተዓምር ነው በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስራው ግሩም ነው
@user-ly1hy6sb2w
@user-ly1hy6sb2w 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ተማሪ ልዩ ነው ክብረ ለልዑል እግዚአብሔር መምህራችን ይህ ተምራ ነው በ እውነት ።
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ አንኳን አደረሳችሁ /አድርሰን ለእናትችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ ቀን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን የአባትን አበ አቡነ ሃብተ ማርያም በርከት ረዴትችው ይደርብን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በፀሎት አሰብኝ ወለተ /ከዳን 🤲
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እፁብ እፁብ እፅብ ድንቅ ከአእምሮ በላይ ነው በስላሴ ።አባ አባታችንን በፅሎትው ያስቡን አመተ ስላሴ ።ገብረ ህይወት ። ወልደ ገብርኤል ።ወልደ ገብርኤል ።ወልደ ገብርኤል ። በረከተዎ ይደርብን ። አሜን አሜን አሜን።
@EdomTube2129
@EdomTube2129 3 жыл бұрын
እግዘብሔርን ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የኛ አጸናኝ የኛ ደስታ ምጭ መ ምህር የዛሬው ይለያል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መ መረጥ ነው አባዬ በጸሎትዮ አስቡኝ ወለተማርያም መጨረሻውም ደስ ይላል እጸም ድንቅነው ቅዱስ አቡነ አቡነ ተክለማርያም በኛም ቤት ይደር 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏 እንደምን አደራችሁ (ዋላችሁ) ? የእግዚአብሔር ቤተሰቦች :: ገድለ ተክለሃይማኖት ወ አቡነ ሀብተ ማርያም ይህ መፃፍ ያለበት ገድል ነው :: ከልዩ ገጠመኝም በላይ ደስስስስ የሚል ተአምር ነው :: በርታ የእናቴ ልጅ መምህሬ ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መልአክትንም ያሰማልን 🙏ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ::
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ርኩስ መንፈስ ተንኮል አደረገ እርሱ ግን የተጣሉትን ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል የተጎሳቆሉትን ያበረታቸዋል!!! ድንቅ እና ኃያል አምላክ አለን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን !!! የአባቶቻችን የአቡነ ሐብተማርያም የአቡነ ተክለሃይማኖት ርድኤት በረከታቸው ይደርብን!!! ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሮን ጣሞን ታሳድርብን አሜን አሜን አሜን !!!
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 7 ай бұрын
ይሄ እኮ ታአምር ነው ተአምር የአምላክ ድንቅ ስራ አቤቱ ጌታዬ አቤት አንተ በምን ቃል ይሆን የምትገለፀው!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mestedabiy2218
@mestedabiy2218 3 жыл бұрын
በእውነት ይገርማል የእግዚአብሔር ታምራት መምህር ተባረክልን ኑርልን እሳቸውንም ጸጋውን ያብዛላቸው
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 жыл бұрын
ተመሰገን የድንግል ማርያምልጅ ጌታየ መደሃኒቴ እዮሱሰ ክርሰቶሰ
@misrakabebe8486
@misrakabebe8486 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን ጸጋው ያበዝልህ የመምህረ ተማረውች በጸሎትችው አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት አይላች
@sofyass3973
@sofyass3973 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
Amen amen amennnnnn
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አቡነ ሃብተማርያም እና የፃድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት በረከት ምልጃ ረድኤታቸው ከሁላችን ጋር ይኑር መምህራችን መምህር ተስፋዬ የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው የዛሬው ደሞ እንዴት ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ተአምር የእውነት በጣም ይገርማል መድህናለም አባቴ እንኩዋንም ተሠደድኩ ለበጎ ሆነልኝ መምሕርዬ እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን ገና ብዙ እንጠብቃለን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ድቅ ታአምር የእግዚአብሔር ስራ ምንኛ ድቅ ነው ያባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን....
@abushatsegaye3830
@abushatsegaye3830 3 жыл бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ሠራ ነው ቃለት ያጥራኝል
@yamaramlijjj5152
@yamaramlijjj5152 3 жыл бұрын
Amen amen amen mehrma agazaber yamasagan
@user-ns6qo2yt5r
@user-ns6qo2yt5r 3 жыл бұрын
😢ያለቀስኩበትም የተገርምኩበትም ብቻ እውነትም ልዩ ገጠመኝ አብትዬ እኮ ልዩ ናቸው የኔ አባት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት✝️
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝😭😭😭💚💛❤🤲🤲🤲
@mono1494
@mono1494 3 жыл бұрын
በስመአብ የእግዚአብሔር ተአምሩ ከወደቅንበት የሚያነሳን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@tigist3240
@tigist3240 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ተአምርነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸዉ አይለይን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያአባታችንን በረከታቸውን ያሥድርብን እመብርሃን ፀጋውን እጥፍ ድርብ ታድርግለወት አባቴ በፀሎት አሥቡኝ ከነቤተሠቦቸ ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደማርያም ገብረመሥቀል ገብረሄወት ወልደ ተክለሃይማኖት ብለው መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን ዝማሪመላይክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@wonshet
@wonshet 3 жыл бұрын
እንዴት ዋላችሁ እንኳን ለልደታ ለማሪያም በሰላም አደረሳችሁ⛪⛪⛪
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እካን አብሮዎ አደረሠን
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
😭በጣም ድንቅ ታአምእር የሆነ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ 👏👏👏👏⛪⛪⛪
@user-ho4eh1ln1x
@user-ho4eh1ln1x 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለንስሃ ሞት ያብቃኝ😘 አገራችነ ሰላም ያድርግልን 🙏
@user-ee2wu5jl3w
@user-ee2wu5jl3w 3 жыл бұрын
ይህን እድንስማ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 2 жыл бұрын
እሚገርም ተአምር ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን አንተንም ያኑርልን መምህር
@user-vk6tk2hl3h
@user-vk6tk2hl3h 3 жыл бұрын
አቤት በጣም ደስ እሚል ታምር ነው ወለተ ማርያም ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ
@hanamariamalemayehu8928
@hanamariamalemayehu8928 3 жыл бұрын
ልዩ እውነተኛ ታሪክ ነው። አባታችን አብነአብተማሪያም ለወንድማችን እና ላባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@Dubai825
@Dubai825 3 жыл бұрын
መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም ግሩም ድንቅ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህሬ የህይወቴ ምእራፍ የጀመረው አንተን መስማት ከጀመርኩ ነው
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ይደንቃን ይህንን ቃል ስለሰማሁ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን😭😭😭
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በአንተ ገጠመኝ በህይወቴ ብዙ ነገር አግቻለሁኝ የዝብርቅ መንፈስ በገጠመኝ በመስማት ተጋልጦልኛል ቀኑን ሙሉ የአንተን ገጠመኝ ስሰማ ነው ምውለው እድሜ ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜ ለቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ጠላቴን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብኝ በሚገባ አስተምረውኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባቶቻችን ከኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለእነርሱ ይስጥልኝ ፈጣሪ እግዚአብሔር ረድቶች ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ንግስት ደርሳልኝ ፃድቁ አባታችን አቡነእጨጌ ደርሰውልኝ ከአጋንንት እስራት ተፈትቻለሁኝ እናቴም ለስጋወደሙ በቅታልኛለች በቀደም በቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ዩቲቭ ላይ መንፈስ ሲሸኝልኝ ስምህን በደስታ ብዛት መምህር የሚለውን ሳልጨምር ተስፋዬ ብቻ ብዬ ተናግራለሁኝ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ አድርግልኝ በስህተት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጠላትህን ከእግር በታች ይጣልልህ ሁልግዜ ስጠራቸው ፈጥነው ሚደርሱልኝ አባቴ ፃድቁ አቡነእጨጌ ባለህበት ይጠብቁልኝ !!!
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እንዴ ነው እንጂ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
እኮን ደስ አለሽ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለኔ ልዩ ናቸው ገዳማቸውን ለመርገጥ ያብቁን
@elinazef8163
@elinazef8163 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዩቲብ ላይ አይቼዋለሁ። በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተማርያም።
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እህታችን በእውነት ጀግና ነሽ በጾለትሽ አሰቢኝ ወለተ ትሳኤ ብለሽ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋህ ይብዛ ! ሁሌም በተስፍ እንድንኖር የሚያደርገንን ምክር ስለምትለግሰን ጉዞአችን ደስ ይላል !!! እስከ መጨረሻው ያጽናን , አሜን
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚያብሔር ሰራ ያባቶቻችን ፀሎት ልመናቸው ፀጋ በረከታቸው አይለየን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-zt8ku1tn4j
@user-zt8ku1tn4j 3 жыл бұрын
በእውነት መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ታምር ነው አቤት የክርስቶስ ስራ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በፆለት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይደረሰው ለልኡል እግዚአብሔር በጣም ደስ ብሎኛል
@genzebdemeke25
@genzebdemeke25 3 жыл бұрын
በፀሎታቹሁ አስቡኝ እናት አባቶቼ እፀተ ድንግል እያላቹሁ እዲያበታኝ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመቤታችን ለልደቷ ቀን አደሰራቹ አደረሰን አሜን⛪📖 መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በስላሴ ስም የዛሬው ደግሞ እንዴት ደስስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን አሜን
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በመቤቴ ስም ውድ የተዋህዶ ልጆች
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
እንደምን አመሻቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለቅድስት ልደታ ወራዊ እና አመታዊ ሆነው ተከብረው ለሚውሉት ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ በእውነት እንደነዚህ አይነቶችን አባት እግዚአብሔር አምላክ ያአብዛልን አሜን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያአብዛል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ምእመናን ዛሬ ልደታ ማርያም ናት ፀሎት በረከቷ ምልጃዋ አይለየን አሜን⛪🙏
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነዎት የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አሜን ነፍሴ ሆይ አደራ በእግዚአብሔር እመኝ በወላዲት አምላክ በርሷ ተማፀኝ በዚያች የፍርድ እለት ተስፋ እንድታገኝ😭😭 በእውነት በጣም ለአእምሮ ይከብዳል የክፋታችን ጥግ አቤቱ አድነን አድነን
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 3 жыл бұрын
ወድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት በጣም የሚገርም ታምር ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-ec21
@user-ec21 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ ነው ቸሩ መድሀኒለም እኛም እንድንሰማ ይርዳን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው በፃለታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ ወገኖቸ
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 3 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ሰራ ግረም ድንቅ ነው በእንባ የጨረስሁት
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አንካን ስላም መጣክ መምራችን የእባታችን ብርክት ይድርብን ፀጋውን ያብዛላቸው በጣም የምገርም ታርክ ነው
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት የምገርም ነው እኔም እዛው እንደነበርኩ በእንባ ነው የጨረስኩት ኣባ በረከትዎን ይደርብን በፀሎት ኣስቡን ወለተ ኣረጋዊ፣ ወልደ ኣረጋዊ ወንድማቺን ሃይለማርያም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ምንኛ እድለኛ ነክ እመብርሃን ትጠብቅክ❤
@solisolizewduzewdu4521
@solisolizewduzewdu4521 3 жыл бұрын
መምህር እምተለቃቸው ገጠመኞችና ትምህርቶች ሰምቸም አልሰለችም አልጠግብም እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሉም በህይወት ቆይተው ለንስሃና ለይቅርታ መብቃታቸው አባታችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት።
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። በእግዚአብሔር ጥሩ ትዳር እዲሰጠኝ ፀልይልኝ ወለተ ማርያም ብለህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
*እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በራስ ጸጉሬ ልክና በአጥንቶቼ ቁጥር አመሰግንሻለሁ። ድንግል ሆይ በሚታየውና በሚዳሰሰው ኹሉ ቁጥር ልክ አመሰግንሻለሁ።* *ንግስት ሆይ በማይታየውና በማይደሰሰው ኹሉ ቁጥር ልክ ሠላም እያልኹ የድንግልናሽን ምስጋና አንደበቴ ይናገራል እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን* *እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ኃጥያተኛ ልጅሽን ለመንግሥተ ሰማያት እንድታበቂኝ በዚህ ዓለምም ከክፉ ነገር ኹሉ እንድትሰውሪኝ ዕለተ ልደትሽ ተስፋና አለኝታ አድርጌ እማፀንሻለሁና በፊት በኋላዬ ከእኔ ሳትለዪ ጠብቂኝ ዛሬም ነገም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን*🤲🤲🤲💚💛❤
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አባታችን ድንቅ ታምር ነው እባኮትን በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ መምህር ቃል ህይወት ያሰማለን ዝመሬ መልእክትን ያሰማልን
@halan9208
@halan9208 Жыл бұрын
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል እጂግ በጣም ታምርነው ክብርናምስጋና ይግባው ለዲግል ልጂ 🙏🙏💜💜
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
ወይ መምህር የዛሬዉስ ከታአምርም በላይ ታምር ነዉ ስደነቅ ስገረም ዋልኩ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ መምህር ምን አንደ አልህ አላቅም ከዚህ በላይ ፀጋዉን በረከቱን ያድልልን
@chalasego6826
@chalasego6826 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል አባ ፀጋው ያብዛልህ አባቴ በፀሎቴ አስቡኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ እያላችሁ
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@bangladish1643
@bangladish1643 3 жыл бұрын
መምህር ድንቅ ታሪክ ነው የአቡነ ሐብተማርያም ድነቅ ነው
33ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የእጅ አመልና መናፍስታዊ ሴራው(በመ/ር  ተስፋዬ አበራ)
1:23:49
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
♥ 5ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
2:57:18
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 590 М.
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 140 М.
45ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ( 0927 58 0758 )
3:11:42
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН