ማን የበለጠ ዕድል ይኖረዋል? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 38,019

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Ай бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 36
@asasahegnegash1078
@asasahegnegash1078 Ай бұрын
መንሱሬ እኔ ሰውዬው ቢቆይ ባይ ነኝ ሁሉን ነገር እሱ ላይ መደፍደፍ ብቻ በቂ ነው ብዬ አላስብም. የነበረው የተጫዋቾች ጉዳት በራሱ በቂ ምላሽ ይሰጣል ብዬ አስባለው አሰልጣኙ ቢቆይና አስፈላጊው ድጋፍ ቢደረግለት አሪፍ ውጤት ያመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለው፡፡
@user-qr6ti9bn6v
@user-qr6ti9bn6v Ай бұрын
ያርሴናል ደጋፊነህ እንጂ ይህ ገገማ ሰውዬ ይቆይ ማለት አርሴናል እንዲያሸንፍ ድጋፍ ማድረግ ነው
@One_Ethiopia
@One_Ethiopia Ай бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ! ብዙ ሰዎች ቢወቀሱም ዋነኛው ተጠያቂ አሰልጣኙ ነው' ወሬ እና እኔብቻ አዋቂ ነኝ ባይ ነው በባዶ' አልፎ አልፎ የሚያሸንፈውም በዩናይትድ መንፈስ ነው' እንጂ ሰውዬው አቁአም ምንም የጨዋታ ፍልስፍና ዘይቤ የሌለው' ስታቁላላው ያልጣፈጠላት የቤት እመቤት ወጡ ከመውጣቱ በፊት ያላትን ቅመም በሙሉ ከሁሉም አይነት የምጨምር ሴት ነው የሚመስለኝ' በሱ ያገኘነው የውርደት ሪከርድ ብቻ ነው'የድሮውን ለሚያውቅ ማንችስተር እብደት ነው" ስለበሸኩ ነው እንጂ በዚ ሰውዬ መላጣ + በአስተያየቱም" አስተያየት መስጠት አልፈልግም ነበር" ስጨርስ ግን የኔ ምርጫ' 1ዲዘርቢ እና ፖቸቲኒዮ ቢሆኑ እመርጣለው, በኔ እይታ
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 Ай бұрын
ቱኸል እንዳይመጣብን አደራ🤲
@Zshimike
@Zshimike Ай бұрын
Ha ha 😂😂😂, U must be other club supporter, except tuhel, no one should come!!!
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq Ай бұрын
ስላም መንሱሬ እናመስግናለን
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Ай бұрын
የኔ ምርጫ ቶማስ ቱሄል ቢሆን
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 Ай бұрын
እስኪ መንሱሬ ለዩናይትድ ደጋፊዎች poll አዘጋጅ የትኛው አሰልጣኝ ይሻላል? ወይም ግን ህግ ይቆይ? የሚለውን Poll ብታዘጋጅ እና የደጋፊውን እይታ ብንመለከት አሪፍ ይሆናል!
@danielkariku
@danielkariku Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
am erick in all the way!!!!!
@ATamirat
@ATamirat Ай бұрын
What do you think about Martin Odegard assist to Havertz goal on the Last premier league game against Everton? Say somethin.
@mjmd2111
@mjmd2111 Ай бұрын
Manew, yetu degafi new, McKenna ymta yalew?????
@melkamutadessegerba281
@melkamutadessegerba281 Ай бұрын
ቆይ መንሱሬ ሁሉም ክለቦች የቀጠሩት አሰልጣኝ ዋንጫ ካላመጣ የምያባርሩት ከሆኔ እግር ኳስ ምን ልሆን ነው ግራ ይገባልኮ
@FayisaGadisa-nx7ms
@FayisaGadisa-nx7ms Ай бұрын
ከኤሪክ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
ye united kuter ande demgna telatoch glazeroch yesruten sehtet new yemidegmut yensu aknawyngoch united benza seytanoch eje endiktel yerduachew beratclif yemimeraw ineos erick tenhagen kabarere yetlmdew zektete yektilal!!!!
@mamusheok4830
@mamusheok4830 29 күн бұрын
ዚዙ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
yeblfuten sehtetoch lemdgem eytfcherchru yalut yeglazer asfesamiwoch ineos yetbalu gudoch erick tenhag ahun gebya lay kalut hulu yetshalu manem yelem erick innnn!!!
@Mubekelil-br7hs
@Mubekelil-br7hs Ай бұрын
Mansa betm new mewdk
@abdurahemanmohammed6972
@abdurahemanmohammed6972 Ай бұрын
መንሱሬ ቴንሀግ ይችላል አይችልም ሳየሆን ቡድኑ ለወጥ ያስፈልገዋል ብዙ ጊዜ ለወጥ ከ አሰልጣኞች ነው ሚጀመረወ እሱ ጥሩ 11 ተጨዋቾች ቢሰጠወ ወጤት ያመጣል ብዬ አስባለው ግን ማን ዩናይትድ ይሄ የለውም እንኳን ምርጥ 11 በራሱ ብዙ ችግሮች ያሉበት ቡድን ነው እሱ ግትርነት ያለበት ሰው ነው እንደ ክፍተቶቹ ና እንደችግሮቹ ሀሳቡን ና ታክቲኩን ሁኔታዎችን እየቀያየረ ወጤት ያመጣል ብዬ አላምንም፡ ለዚህ ነው ሚመጡት አሰልጣኞች በብዙ ችግሮች መሀል ሆኖ ውጤት የሚያመጡ አሰልጣኞች መሆን አለባቸው ልክ እኔ እንደ ምመርጣቸው ዲ.ሲሞኒ ና ሲ.ኢንዛጊ ቢሆኑ ለወጥ ያመጣሉ በተረፈ ግን በመካከለኛ ክለብ የሆነ ነገር ስላሳዩ ብቻ ቢመጡ ወጤት አያመጡም በተረፈ ስለ ቴንሀግ እንደ ባይርን ሙኒክ አይነት ክለብ ቢገባ ወጤታማ እንደሚሆን እውቀቱ ችሎታውም አለው ብዬ አስባለው ።
@girumteshale8484
@girumteshale8484 Ай бұрын
None of them!
@zewudupaul865
@zewudupaul865 Ай бұрын
Mense, tuchel sijemir Begenzeb yemiyaminu addis yechelsea balehabtoch, Tuchelin abareru,,,, ahun mn bilo yiteyku ayshemimachewum? andi chewota bicha idil situ eyale eyelemene
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
Tenhag መባረር አለበት ከዚ በላይ እድል ሊሰጠው አይገባም
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 Ай бұрын
ለኔ ከ ቴን ህግ የተሻለ አሰልጣኝ የለም!
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 Ай бұрын
Hi Mensur. I like everything about your program except how you’re inconsistent with the way you name managers/ head coaches. You call a very young managers “ isachew “ and some other as “ he”.
@JosephWatango-gx5lu
@JosephWatango-gx5lu Ай бұрын
መንሱሬ በጣም አድናቂህ ነኝ ፤ የማንቼ ጉዳይ በአንድ መስመር ተፆፎ የሚገለጥ አደለም። እኔ ራድ ክሊፍ ብሆን በአሰልጣኝ ረድፍ ለቱሄል የ 10 ዓመት ፖሮጄክት ሰጠው ነበር፤ ዬሴፍ ከባሌ ጎሮ።
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
erick kemtu gize jemiro zemcha yekftebachew baised merih aleba mainstream wegntgna werada yebritish media le ineos yeseraw uniteden yemagnet welta quatar lay yale yelel zemcha bemkfet asketolachewal sewyewm yemideiawen welta be united tarik bemdam kemda wechim betzaebararek kebad hunetan baslefut erick tenhagen bemasenabet lenza yegzetgnet merih lemaygezu asfari sebseboch welta lemkfel tezgajtual unitedem kulkultun ketlual!!!
@user-zf8bw4mr9l
@user-zf8bw4mr9l 29 күн бұрын
ቴንሃግ ምን ያድርግ ቆይ ልጆች ሙሉ ጤነኛ በነበሩበት ሰአት እኮ ምን አይነት ክለብ እንደሰራ አይተናል አረ ተው አሰልጣኝ ላይ ብቻ መፍረድ ይከብዳል ደግሞም ለምርጫ ከቀረቡት ውስጥ ከእሱ የተሻለ አሰልጣኝ የት አለ ቱሄል ሙኒክን ይዞ ስንት ሽንፈት እንደቀመሰ መመልከት ነው
@user-sk3mk9gz9m
@user-sk3mk9gz9m Ай бұрын
united ayrebam mnm aseltagnbekeyer mnm ayametam borko team nw k
@abelbikila6372
@abelbikila6372 Ай бұрын
እኔ ሰውዬው ቢቆይ ባይ ነኝ ሁሉን ነገር እሱ ላይ መደፍደፍ ብቻ በቂ ነው ብዬ አላስብም. የነበረው የተጫዋቾች ጉዳት በራሱ በቂ ምላሽ ይሰጣል ብዬ አስባለው አሰልጣኙ ቢቆይና አስፈላጊው ድጋፍ ቢደረግለት አሪፍ ውጤት ያመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለው፡፡
@HiliwunaAbay
@HiliwunaAbay Ай бұрын
Ñ0ñ0 Ñ0😊
@michaelaraya2715
@michaelaraya2715 Ай бұрын
ዣቪ ዣቪ ዣቪ ⚽⚽⚽🏅🏅🏅🎈🎈
@tebarekabass3463
@tebarekabass3463 Ай бұрын
አይ መንሱር ስለ ኦሌ ምን እንደምትል በፊት ላስታውስህ ምንም አይነት የታክቲክ እዉቀት የለውም ትልነበር ዛሬ ደርሶ ስታፋን ትክባለህ It is like biased narrative. ልዩ ፈረንሣይ ወይም ስፔንካልሆኑ ሌላ አገር ምንም ወይም ስለታክቲክ ምንም ግንዛቤ የላቸዉመ አይደል
@asasahegnegash1078
@asasahegnegash1078 Ай бұрын
መንሱሬ እኔ ሰውዬው ቢቆይ ባይ ነኝ ሁሉን ነገር እሱ ላይ መደፍደፍ ብቻ በቂ ነው ብዬ አላስብም. የነበረው የተጫዋቾች ጉዳት በራሱ በቂ ምላሽ ይሰጣል ብዬ አስባለው አሰልጣኙ ቢቆይና አስፈላጊው ድጋፍ ቢደረግለት አሪፍ ውጤት ያመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለው፡፡
@asasahegnegash1078
@asasahegnegash1078 Ай бұрын
መንሱሬ እኔ ሰውዬው ቢቆይ ባይ ነኝ ሁሉን ነገር እሱ ላይ መደፍደፍ ብቻ በቂ ነው ብዬ አላስብም. የነበረው የተጫዋቾች ጉዳት በራሱ በቂ ምላሽ ይሰጣል ብዬ አስባለው አሰልጣኙ ቢቆይና አስፈላጊው ድጋፍ ቢደረግለት አሪፍ ውጤት ያመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለው፡፡
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 13 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,4 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 47 МЛН
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ  is live!
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 528
የሲቲውን ፋደን ያየ?   | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
13:14
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 10 М.
Football Challenge Roberto Carlos 😳😱
1:01
Kaiserdribbler
Рет қаралды 7 МЛН
Бельгия - Япония невероятный матч 1/8 ЧМ-2018
1:00
Советский Эксперт 2.0
Рет қаралды 2,4 МЛН
❗️РОНАЛДУ В СЛЕЗАХ😭
0:57
ОСТОРОЖНО: СПОРТ !
Рет қаралды 10 МЛН