ምርጥ የቡና ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ለሽበት ለወዙ ለሚነቃቀል ለብዛቱ// best coffee oil for massive hair grows

  Рет қаралды 199,843

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 416
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ እህቴ❤ ቃል የለኝም ምን እደምልሽ እዳከበርሽኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ❤ እጣትሽን ምንሁነሽነው መስየ እኔ ቡና ያለኝ የተፈጨ ሁኖ ኮልድ ነው ያለኝጥሬውየለኝም እና ችግር አለው መስየ❤ተቀብተን ማቆየ እችላለን እ ደማንኛውም ቅባት እህቴ በተረፈ በጣም ነው የማመሰግነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 7 ай бұрын
ስቶፍ አቃጥሎኝ ነበር እማ የተፈጨው ይሆናል ንፁህ ይሁን እንጂ ልንታጠብ ስንልም ከታጠብን በኃላም መቀባት እንችላለን እንደ ሁኔታችን ነው💕
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
@@meskitube16 ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ አይዞሽ የጣትቁስል አቀዋለው በጣምነው የሚመው ነፍሳችን እጣታችን ላይነው እንዴ ያለችው እልበር በጣም ያማል የውሻ ቁስል ያድርግልሽ እህቴ በተረፈ በጣም አመሰግናለው እህቴ የኔመልካም
@JdjflgfkhzJfdufigi
@JdjflgfkhzJfdufigi 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@elenimulugeta5472
@elenimulugeta5472 7 ай бұрын
እኔ እኔግን ፣ግራ ገባኝ ያንቺ ፀጉር፣ስንት፣ነገር፡ነው፡የሚቀባዉ፡ኧረ ተው፣ለዩ ቲውብ ተብሎ፡ አምስት ፡አመት፡ሙሉ፡ስለ፡ፀጉር፡አይከብድም?እስኪ፡ቁጠሪው፡የቅባቱን፡ብዛት፡
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 7 ай бұрын
Hi Meski do we live it out ?
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 7 ай бұрын
ዛሬ ቀኑ 1 ነው ልደታ ማርያም ነች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ልደታ ማርያም ታሳካላቹ🙏🙏🙏🕯❤
@sebletafese3099
@sebletafese3099 7 ай бұрын
Amen amen amen
@አለምብመ
@አለምብመ 7 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤
@bazabaza8514
@bazabaza8514 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@madertebeka8833
@madertebeka8833 7 ай бұрын
Amen amen amen
@GalaxiA13-e7y
@GalaxiA13-e7y 7 ай бұрын
Amannn Amannn Amannn
@yoninet1103
@yoninet1103 6 ай бұрын
Thank you yene konjo for you Share
@ToybaHussn-dx8yy
@ToybaHussn-dx8yy 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መሲ እኔ እሰተሸዋረ እጠቀማለሁ ታራረኩት በጣም ከረዳዳነው ምን ይሻለኛል
@nonlamo8470
@nonlamo8470 6 ай бұрын
@TsigeAraya-yg7zd
@TsigeAraya-yg7zd 7 ай бұрын
መቼ መቼ ነው መጠቀም ያለብን
@AbGyy-rx8cs
@AbGyy-rx8cs 7 ай бұрын
ኣንቺ መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ግዜ ሁኖኛል ፀጉሬን ደሞ እንዴት እንዳደገ ልነግርሽ ኣልችልም ❤❤❤❤
@hawwamohamed4903
@hawwamohamed4903 7 ай бұрын
ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አምስት መቶ ኬ ገባሽ እንኮን ደስ አለሽ ማማዬ ገና አምስት ሚሊየን ትገቢያለሽ
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 7 ай бұрын
what if you drink coffee? hair growth is from inside, however the oil that you make might help from the outside which contribute . for healthy hair growth make sure your body has enough vitamins and minrerals especially Iron , vit D etc....
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 7 ай бұрын
ማሻአሏህ መስኪዬ አምስመቶ ሽ ገባሽ በጣም ዴስይላል 🌹🌹🌹🌹
@lensaabdisa
@lensaabdisa 7 ай бұрын
Congratulations for 500K. I am happy for you, and you deserve it 👏 💗 🎉🎉❤
@momina-rq2lj
@momina-rq2lj 7 ай бұрын
የሻይ ቅጠል ዘይት ብታሳይ መስኪ ሁሌም ተከታይሽ ነኝ ኮሜንስ ስለማልጽፍ ነው እማ
@ensratube
@ensratube 7 ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ መስክዬ ለግማሽ ሚሊየን መብቃትሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቅን መልካም ሴት የናይላዬ እናት ❤❤❤❤በርቺ ከዚህም በላይ በሚሊየን እጠብቅሻለን❤ እንወድሻለን
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 7 ай бұрын
መሰኪየ የምትሰሪያቸው ነገሮች ጽድት ያሉ ናቸው በጣም ነው የማመሰግነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 7 ай бұрын
መሥዬሠላምናጤናይሰጠጥሽየናናቅባትሥሪልንአብነትእባላለሁላይላደናነችእግዛቤርያሠድግልሽ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 7 ай бұрын
የ500 ሺ ሰረብሌሽን እየጠበቅን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉congratulations ❤❤❤
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 7 ай бұрын
.ታሽጎየሚሸጠዉየነስከፌዉብናይሆናልመስክየሰላምሹይብዛ❤❤❤
@Yfdbkg
@Yfdbkg 7 ай бұрын
ፀጉሬ አልፋፋ ብሎኛል ድሮም ስስ ነው ግን ከወለድኩ ቦሀላ ጭራሽ ሳሳብኝ መታ ነበረብኝ ጫፉን ቆርጬው ነበር የቆረጥኩት መታ ካለው ፀጉር አይፋፋም ስላሉኝ ነበር ግን ምንም ወፍ የለም
@ትግራወይቲ-ዠ4ሠ
@ትግራወይቲ-ዠ4ሠ 7 ай бұрын
የመጀመርያ ኮሞንት ነኝ😅❤
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 7 ай бұрын
በመጀመሪያ Congregation🎉🎉🎉500kSe🎉❤ሁሌ ለምታስተላልፉልን ምርጥ ምርጥ የቅባት አሰራር በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤ወላሂ ወላሂ ቅባት እቤት እደሚሰራ ቅባት እደሚቀላቀል ቅባት እደሚሞቅ ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ የተማርኩት ካንቺ ነው🙏❤ፀጉሬ አሁን መቀመጫዬ ጋር ሊደርስ በጣም ትንሽ ነው የቀረው ብዛቱ ውበቱ ጥቁረቱ ዋው🙏❤❤
@SelamMuluegta
@SelamMuluegta 3 ай бұрын
Thank you በNescafe መስራት እንችላለን? ቡና ማግኘት ስለማልችል ነው
@RozaTadese-ky5zp
@RozaTadese-ky5zp 7 ай бұрын
መሲኪ የኔ ፀጉር በጣም ስስ ነው ምን ልጠቀም እንዲበዛልኝ ምከሪኝ የኔ ውድ አትለፊኝ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 7 ай бұрын
የካሮት ቅባት ተጠቀሚ ያበዛል
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 7 ай бұрын
ሂና
@SalamAlemu-wm5il
@SalamAlemu-wm5il 4 ай бұрын
መስኪ ውዴ ፀጉሬ በጣም አጭር ነው ለማስያዝ እንኳን አይሆንም ምን ላድርገው እስኪ ንገሪኝ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MeronGetachew-o4b
@MeronGetachew-o4b 7 ай бұрын
አረ ኦይ እንኔ በማድያት የተሰቃየ ማነዉ ግን?፡የጠፋላቹ ግን አላቹ?
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 7 ай бұрын
የኔ ውድ አቻን መከታተል ከጀመርኩ 2 አመት ሆነኝ በጣም ነው እምትመችኝ አንች እማሰራውን በከፊል እጠቀማለሁ እና በጣም ጠቅሞኛል እኔ ግን በንስካፊ ነው እምሰራ በጣም አራፍ ነው ❤❤❤❤
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 6 ай бұрын
መሥኪዬባያድርችግርአለዉ
@Kremixtube
@Kremixtube 7 ай бұрын
እህቴ የአሰብሽውን ያሳካልሽ በጣም አመሰግና ለሁ❤❤❤❤
@senaithailu5415
@senaithailu5415 7 ай бұрын
መስኪዬ ስንታጠብ ነው ወይስ ለሁልግዜም ነው ምንቀባው የቡናውስ ሽታ ከፀሀይ ጋር አይረብሽም
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 7 ай бұрын
እጅሽይባረክ መስክዬ ፀጉሬ ተስፋ አስቆሩጦኛል ብዙ መታ አለው
@אחכחחכחכ
@אחכחחכחכ 6 ай бұрын
የኔ ውብ አንችየ ስክታተል ፀጉሬ ይደናል ግን አይድግም ብዛት አለው
@ToniBoy-kt9db
@ToniBoy-kt9db 7 ай бұрын
Meski endbslfew Share Adergilgn Chanalun Lelaklsh
@WoltYideresu
@WoltYideresu Ай бұрын
መስኪ የኔ ፀጉር በስተጀርባ በጣም አጭር ነው ውስጡም የተሰባበረ ነው
@GenetDesale-s2x
@GenetDesale-s2x 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር በጣም ጡሩ ልጅ ነሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ እስከ ቤተሰብሺ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@jguj2392
@jguj2392 15 күн бұрын
Simima ya rice water yat store ladrig ka one week balay alqoy bilongal yishatal What is the solution
@Terefeelsa1
@Terefeelsa1 7 ай бұрын
እረ መስኪ ባክሽ ተይው ፀጉር ውበት ምናምን ሁሉም ከንቱ ነው።ምን ዘመን ላይ እንደደረስን እያየሽ ነው የዘመን ፍፃሜ please ብዙ subscriber አለሽ ለኦርቶዶክስ ድምፅ ሁኚ እራስን መጠበቅ ጥሩ ነው ግን አሁን ግዜው አይደለም እንደ ፃድቁ ኖህ ዘመን እየቀለድን መጥፋታችን ነው
@meskitube16
@meskitube16 7 ай бұрын
እማ ይሄ አሁን ያለንበት ግዜ ሊመጣ ግድ ነው በየቤታችን በፀሎት እንበርታ መልካምን እንስራ እንጂ እኔ ምንም ስላልኩ የሚቀየር ነገር አይኖርም በአርቴፊሻል ዘመን ፈጣሪ የሰጠንን መንከባከብ ሀጥያት አይደለም ጭንቀትሽ ሀሳብሽ ይገባኛል ግን ህይወት ትቀጥላለች በፀሎት ፈጣሪን በመፍራት ብቻ እንኑር ክፉን አናድርግ ብዙ ብድዮ አላየሽም ይሆናል እንጂ እኔም በተቻለኝ ዝም አላልኩም ስለ ቤተክርስቲያንም! የሚሰሩ እጆችን ፈጣሪ ይወዳል ራሳችንንም መጠበቅም ፈጣሪ ይወደዋል የእጆቹን ስራ መንከባከብ ስለሆነ እና ሀጥያት እስካልሰራን ድረስ ምንም ችግር የለውም እህቶች በተፈጥሮ እንዲጠቀሙ ማገዝ💕💕🙏🏽
@Amel-f9y
@Amel-f9y 7 ай бұрын
Eyesus krstos yimetal zemenu yemyasayrw mlket yhenn new kefrd mamlechaw degmo ersum amen simeta endanafr wede guyaw engba bemnet malete new!!!!!
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 7 ай бұрын
ለመስኪ እንኮን ደስ አለሽ በሎት 500k
@meseretifa4933
@meseretifa4933 5 ай бұрын
Kcoconat oil ena kolive wuchi lela bmetakm mesirat anchilim???
@Buzaabuzayo
@Buzaabuzayo 3 ай бұрын
Yene konijo ergtash des yilal ❤❤❤ enmsginlen
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 7 ай бұрын
በቃ ለፀጉር ምንም አልቀረ በርበሬ ብቻ ነው የቀረው 🤦‍♀️😁😁😁
@hayathsein9020
@hayathsein9020 7 ай бұрын
😂😂😂😂አይቀርም😂😂😂እዉነት በሳቅ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 7 ай бұрын
@@hayathsein9020😁😁😁
@YeshargAyana-dm8xf
@YeshargAyana-dm8xf 5 ай бұрын
ሰላም መስኪዬ የቡና ቅባቱ ገረፍታ የለውም ?
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 7 ай бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@TseAyn
@TseAyn 6 ай бұрын
Libs ayabelashim kibatu?
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 7 ай бұрын
ሁሉንም ተይውና ፍቅርነሽ የኡነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatyimer2344
@hayatyimer2344 6 ай бұрын
በቻውን መጠቀም ካልቻልን ውህድ ስንሰራ የምንሰራው ጋር መቀላቀል ወይም ደሞ ሌላ ቅባት ጋር ቀላቅሎ መጠቀም ይቻላል
@meskitube16
@meskitube16 6 ай бұрын
ይቻላል ከውህድ ጋርም
@mehretfenta5121
@mehretfenta5121 7 ай бұрын
ዶቀቱ ነው ያለኝ መስክ ይሆናል ውዴ
@meskitube16
@meskitube16 7 ай бұрын
ይሆናል ንፁህ ይሁን እንጂ💕
@mehretfenta5121
@mehretfenta5121 7 ай бұрын
እሽ
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 7 ай бұрын
ብና አልቆብኛል እንጂ እሞክረው ነበር
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 7 ай бұрын
500k🎉congratulations 👏👏👏
@TekabewerkGebreab
@TekabewerkGebreab 5 ай бұрын
አንቺ የምትጠቀሚው ቅባት መሆን አለበት?
@etagegnayele5407
@etagegnayele5407 7 ай бұрын
መስኪ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ሳበጥረው በእጄም ስነካው በጣም መላ በይኝ❤
@kidienate
@kidienate 3 ай бұрын
tikur azemudes abiren binekelakelibet gudat yinorebet yihon?
@አለምብመ
@አለምብመ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን፫ እህቴ እናመሰግናለን❤❤❤
@Amel-f9y
@Amel-f9y 7 ай бұрын
Hulum yemyasaka yemibark seltan yalew Eyesus krstos bcha new sltan yalew !!!
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 ай бұрын
መስክዬ ተባረኪ ❤️
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 7 ай бұрын
Welcome Selma Ethiopia Selma 👍🙏🏾
@JanetJ-b1s
@JanetJ-b1s 7 ай бұрын
Wede bunaw tefchto new mimetaw MN endegebabet alawkim chigr yamta yihona😢nigerign atilfign
@KokobeBekele
@KokobeBekele 7 ай бұрын
ናቹራል ቡና አናገኝም የኑስካሪዉ ቡና ይሆናል
@zenashgudeta8310
@zenashgudeta8310 2 ай бұрын
መስኪዬ ቆንጆ ግን እንዴት ጎበዝ እንደሆንሽ ታውቂያለሽ አይደል ታዲያ ለምን የራስሽን ቅባት ወደ ማምረት ቢዝነስ አትገቢም አንድ youtuber ወደቢዝነስ እንደቀየረችው አውቃለሁ እና በደንብ በደንብ አስቢበት በተረፈ በጣም እናመስግናለን ተባረኪ የኔ ቅን❤❤❤
@menberegirma3317
@menberegirma3317 7 ай бұрын
ሰላም መስክ ፀጉሬ እንዳች ቆንጆ ፀጉር ነበር አውን ግን የተበላሸ ሻቦ ሳላቅ ተጠቅመው ፀጉሬ ከአናቴ ንቅል እያለና እየተሰባበረ አስቸገረኝ ጭንቅላቴ አውን ባዶ ሆነ እባክሽ መስክ የበለጠ ምን እንድጠቀም ትመከርኛለሽ
@Hikmafeydu-h5t
@Hikmafeydu-h5t 7 ай бұрын
መስኪዬ በናትሽ ቻሌንጅ ጀምሪልን🙏🙏
@SimeneshMeme
@SimeneshMeme 6 ай бұрын
Meskiye. Lehitanim. Yihonal?
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 7 ай бұрын
Yene melkam kezi semunu aychow nebere anchi stamechi demo yebelete rgtena honkuy 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sablewongelwongel
@sablewongelwongel 2 ай бұрын
Can we use any oil with out coconut oil
@skfkdzjfjfjd8078
@skfkdzjfjfjd8078 5 ай бұрын
ሰላም ይብዛልሽ መስክዬ ግን ከታጠበዉ ቦሀላ ዎይስ ከማታጠብ በፊት ነው ምቀባው ንገረኝ pls 🙏
@asqw6481
@asqw6481 24 күн бұрын
ባንታጠበዉ አይሸትም
@Muhabachemru
@Muhabachemru 3 ай бұрын
Lelijochi yihonal meski
@geteneshwmariam9566
@geteneshwmariam9566 7 ай бұрын
ሰላም መስክዬ እንዴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህቴ የሁል ግዜ ተከታታይሽ ነኝ የዛሬው ደግሞ በጣም ጥሩ ነው ጥያቄ ዬ ኒስ ካፌስ አይሆንሞይ ነው!ኮኮናትና ኦሊቭስ እፀጉር ላይ ለማቆየት ይቻላል ወይ የኔን ስለሚነቃቅልብኝ ነው መስክዬ ምክርሽን ጠባቂ ነኝ እህቴ።።።
@samueltamirusami
@samueltamirusami 3 ай бұрын
meski shitaws gn new weys shita yelewm
@fekadegobena3226
@fekadegobena3226 7 ай бұрын
ሰላም, እነደመነሽ, የፐሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ. የመሃልኛው ፀጉሬ ከለሃው ፀጉሬ አያደርግም አና ሌላው ዙሪያወን ያደጋል አና ምን ት ትምከርኛለሽ? አመሰግናለሁ
@Sara-c1e6r
@Sara-c1e6r 21 күн бұрын
ምች የለዉም ሻርፕ ስለምለብስ
@EdenSiyum-b3m
@EdenSiyum-b3m 7 ай бұрын
Misi akbabunm eyngrshen
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 7 ай бұрын
ከማንኛውም ጭቃ ቅባት ጋር አቅልጨ ቡናውን ብጠቀመው አይሆንም? ብናው ደግሞ የተገዛው ከሱቅ ይሆናል ወይስ ? እኔ ሌላ ቅባት አላገኝም ላሁን
@HawiShife
@HawiShife 7 ай бұрын
berch yene wudddd 💔💔♥️ tebrek ☝️☝️💔💔💔💔
@bitu91
@bitu91 7 ай бұрын
አሜን(3)❤🥰😍
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 7 ай бұрын
እንደው በፈጠረሽ መልሽልኝ የኔኮ እንቢ አለ አላድግ ብሎ ክሎሬክስ ነው የቀረኝ😥😥😥
@desanuka4947
@desanuka4947 2 ай бұрын
ስወድሽ ❤❤❤ በፍቅር ነው
@yemisrachtilahun3643
@yemisrachtilahun3643 7 ай бұрын
ሰላም meski comment sareg yemejemeryaye new gin hule new yemiketatelsh yefitu tsegure betam tesebaberebgn eindet new memeles michlew please
@RihuMan
@RihuMan 5 ай бұрын
መስኪዬ በማንኛውም ቅባት መስራት ይቻላል ወይ
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
ይቻላል💕
@HayatWussein
@HayatWussein Ай бұрын
ያድጋል.. እረግጠኛ
@odehhome8730
@odehhome8730 7 ай бұрын
መስክ እንኳን ደና መጣሽ ፀጉረ በጣም በጣም ይሰባብራል ይነቀላል የቻልኩትን እጠቀማለሁ ግን በቃ ይነቀላል ልቆረጥ ወይስ ምን ትመክርኛለሽ
@YonatanDd-t1x
@YonatanDd-t1x 7 ай бұрын
ምች አያስመታም በጸሀይ
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 6 ай бұрын
ፍሪጅማድረግእችላን
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
መስኪየ የኔ ምርጥ እህት ስወድሺ እኮ አላህ ከነቤተሰቦችሺ ይጠብቅሺ ኢንሻአላ በቅርቡ ሚሊዮን እንድትገቢ ምኞቴ ነው ይመችሺ እህቴ
@HanaGirma-u3z
@HanaGirma-u3z 5 ай бұрын
መስኪዬ ምች አይመታም?
@hawa7349
@hawa7349 7 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሁቢ ማሸዓሏህ እሙክርዋለሁ አችን እያይሁ እየሠራሁ ፀጉሬ ለዉጥ አለዉ መሥኪዬ
@mikiyaswolde6067
@mikiyaswolde6067 7 ай бұрын
Eshi enameseginalen! Yihe yebuna kibat le lijoch yihonal?
@AddisTesema-mw3mu
@AddisTesema-mw3mu Ай бұрын
ምች አይመታንም ???
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 7 ай бұрын
የኔ ውብ ድንቅ መስኪዬ እንኳን ለ500k አበቃሽ 500M ያብቃሽ ይገባሻልና ❤❤❤ በቡና ቅባት መስራት እንኳን ማይታሰብ ነው ቡና ማለት ለእኔ ነፍሴ ነው 😂😂
@etalembekele8831
@etalembekele8831 7 ай бұрын
🥰😍🥰😍 ሉልጆች ብጠቀመውስ መስኪ
@tedggfdmm5516
@tedggfdmm5516 7 ай бұрын
ያልተቆላ የተፊጨ የራቦች ጋህዋ የሚሉት ስንጠቀምስ ይሆናል ማስክየ ከቻልሽ መልስልኝ በተረፍ እናመሰግናለን 🙏❤🎉
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 7 ай бұрын
ያልገባኝ እንደማንኛውም ቅባቶ ነው የምትጠቀሚው ወይስ ተቀብተሽ ትታጠቢዋለሽ ያው
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
ፀጉሬን ጉምድ ኣድርጎ ቆረጠኝ እንዴት ላሳድገው ወይስ መላጣ ልሁን?
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 6 ай бұрын
ፍሪጆመሆንይችላል
@mastewalbelay3851
@mastewalbelay3851 7 ай бұрын
ቡና ቡና አይሸትም ስንቀባዉ መስኪዬ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@selam-mk5dl
@selam-mk5dl 3 ай бұрын
gen lemn yahele gez makoyete enchelalen
@tigist9995
@tigist9995 7 ай бұрын
በጥሩነዉ❤❤❤
@ስለሁሉምነገርተመስገንኣም
@ስለሁሉምነገርተመስገንኣም 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ይመችሸ ልጆችሽስ የታሉ ዛሬ በናትሽ ቆንጆ ስትሽዋርን ኣሳይኝ ልገዛ ፈለኩኝ ግን ማወቅ ኣቃተኝ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YetmworkiG.G
@YetmworkiG.G 5 ай бұрын
ምች ቢመታንስ መስኪ
@AlemMekonen-c3d
@AlemMekonen-c3d 7 ай бұрын
Meski 500000 seldersen enkuan des alen yekebatun ekawoch Ethiopia yemenagegnbet bota kal bitnegrin ameseginalehu❤
@KidestGebeyehu-x9o
@KidestGebeyehu-x9o 5 ай бұрын
በኒስካፌ ቢሆንስ
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 21 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН