ያለ ሻንፖና ኮንድሽነር ፀጉሬ ጤናማ ሆነ// healty bar hair soap use

  Рет қаралды 105,785

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 256
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
ያለፈውን ቪዲዮ ላላያችሁ የ 3 ወር ቻሌንጅ መጀመር የምትፈልጉ ሁሉ ነገ ላይቭ ላይ እንገናኝ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከ ምሽት 12-1 ሰአት የነገ ሰው ይበለን መልካም ቆይታ❤
@meronmathwos8208
@meronmathwos8208 Ай бұрын
Mesik ye libe sewu beakal emakish yahil newu miwedish❤❤❤❤❤❤❤❤
@የድንግልአሽከርነኝ
@የድንግልአሽከርነኝ Ай бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ እኔ በጣም እከታተልሻለሁ አንች የምትጠቀሚውን ሁሉ ቤት ውስጥ ባላገኝም ግን ቤት ውስጥ ያገኘሁትን በመጠቀም ለፀጉሬ በጣም ለውጥ አግቸበታለሁ ይገርምሻል ሲነቃቀል በጣም እጨነቅ ነበር ከማልቀስ አይተናነስም ውስጤ ይረበሽ ነበር ከዛ በታሕሳስ ከራሴ ጋር ቻሌንጅ ያዝኩ አሁን እሚገርምሽ ብዛቱ የአንችን ግማሽ ሁኖልኛል እርዝመት እንኳ ከፊትም እረዝም ነው መነቀሉም ቀንሶልኛል ብዙ ግዜ ኮሜንት አልሰጥም እንጅ ቪዲዮሽ አያመልጠኝም እና በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ቅን ❤❤❤
@shemsuhusen8468
@shemsuhusen8468 Ай бұрын
Yessir , enem kanchi ga jemeralew
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Ай бұрын
@@meskitube16 ለምንድነው ግን ማትመልሽ ?
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ምን እማ በተቻለኝ እየመለስኩ ነው ወይ እዚጋ ፃፊው ጥያቄ ካለ አንዳንዴ ኖትፊኬሽን አይመጣልኝም አዲስ ቪዲዮ ካልሆነ ያንቺ የዛሬ 2 ወር ያሳየኛል የቅባት መቀቢያውን የት ነው የማገኘው የሚል እሱ ከሆነ ከአማዞንም ሱቆችም አሉ oil applicant ብለሽ ታገኚዋለሽ ሌላም የመለስኩልሽ አለ አላየሽውም ይሄንን ካየሽው ጥሩ ነው
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r Ай бұрын
አኮዋን የመታ እንጃረ ይስጣችዉ በሰላም ለሀገረችዉ የብቃችዉ ጉሉ አሚን🙏🙏💕💕💕
@zamzambashir349
@zamzambashir349 Ай бұрын
Amiiiiiiiiiin❤
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j Ай бұрын
amen amen amen
@Love-if4qj
@Love-if4qj Ай бұрын
አሜን ደምሩኝ በቅንነት🎉🎉🎉🎉❤
@fjdyh8481
@fjdyh8481 Ай бұрын
አሚንንንንንንንንን🎉🎉🎉 ያረብ
@GgGg-xc5
@GgGg-xc5 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@እሉበጎአድራጎት
@እሉበጎአድራጎት Ай бұрын
ካንች ከተማርኳቸው በጣም የጠቀመኝ ሻንፖና ኮንድሺነር ማቆሜ ፀጉሬን ጠቅሞታል 2አመቴ ካቆምኩ በጣም ተመችቶታል በጣም ነበር ሚበጣጠሰው አሁን አልሀምዱሊላህ ጤነኛ ፀጉር ሆኖልኛል በጣም ነው ማመሰግነው❤
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p Ай бұрын
በምን እዬታጠብሺ ዉዷ
@እሉበጎአድራጎት
@እሉበጎአድራጎት Ай бұрын
​@@FareehaFareeha-j1pበዶቭ ሳሙና
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p Ай бұрын
@@እሉበጎአድራጎት እሽ አመሰግናለሁ. ግን በጣም ከርዴድ ያለነው ፀጉሬ ችግር የያየውም
@KzTo-b6b
@KzTo-b6b Ай бұрын
Dove samuna be cherash le tsegur aymekerem
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ አቮካዶው በማንኪያ ድቅቅ አድርጊውና ከምግብ ዘይት ወይም ከምትፈልጊው ዘይት ጋር ቀላቅለሽ ለ10 ደቂቃ በዝቅተኛ እሳት አንተክትኪውና ከዛ ሲቀዘቅዝ ሳታጠይ በእቃ ቢያንስ ለ15 ቀን አስቀምጪውና ከዛ ተጠቀሚው ዋውውው ነው ❤❤❤❤❤❤
@kalkidantamirat-m8v
@kalkidantamirat-m8v Ай бұрын
ለ 15 ቀን አይበላሽም እህት
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
@@kalkidantamirat-m8v አይበላሽም ማማዬ ከስር ሲዘቅጥ ታጠይዋለሽ
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
እሺ እማ እኔማ እየጣልኩት ሲበስል
@tigst-e2t
@tigst-e2t Ай бұрын
ተባርኪ መሰኪየ አንች እዳልሸን ፀጉሪን ሰርቸው እዴት እደሚመች አጠይቂኝ በፊት በጣም ነበር ሚበጣጠሰ የነበር አሁን ግን ታጥቤ አድሪ በማግሰቱ ሰሰራው አታምኒኝም ምንም አልተበጣጠሰም በጣም ነው ማመሰግነው❤❤❤
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል
@abaygezahegn3734
@abaygezahegn3734 Ай бұрын
ምክርሺን ከሰማው በሁአላ ፀጉሬ በጣም አድጉአል 🙏🙏🙏አመሰግናለው ❤❤❤❤
@tizitaassefa3887
@tizitaassefa3887 Ай бұрын
Dear God bless you with beautiful hair that's it,I tried everything on my hair I don't see any change ,genetic have effect
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል Ай бұрын
መስኪ የኔ ቆጆ ለምትሰጭን ምክር ከልብ ነው ምስጋናዬ አምላክ ሰላምሽን ያብዛልሽ ይሄ የያዝነው ዘመን እምስቅበት ዘመን ይሁንልን በመቀጥል እኔ የምልሽ አለይ አይተሽ እደምትመልሽልይ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ ያለሁት መዳም ቤት ነው የምሰራው ብቻየን ነው እናም ይሄው ሰሶት አመቴን ጨርሸ ወደ አራት ሀ ብዬ ጀመርኩ በዚህ ባሳለፍኩት አመታት አድ ቀን በሰላም እቅልፍ ተኝቸ አላቅም ሁሌም ቅጀት ነው ጓደኞቸን ስነግራቸው ስታስቢው የዋልሽውን ነው ይሉኛል ግን አይደለም ሌላ ቦታ ኑሬአለሁ በሰላም ነው የምተኛ የነበር እናም አሁን ጥዋት ስነሳ ሁሌም ድክም ይለኛል ካስሩ ቦታ ሲያደርሰይ ስለማድር ሳወራው ቀላል ይመስላል ለእኔ ግን ከብዶኛል ፆለት አደርጋለሁ በትራሴ ውዳሴ ማሪያም አድርጌ ነው የምተኛ ምንም ለውጥ የለም ስኖር አሞይ ሀኪም ቤት ሂጀ አላቅም ነበር እዚህ ቤት ከመጣሁ ግን ባመት ሁለቴ ሶስቴ እሄዳለሁ እናም በጣም ይጨቀኛል አሁን ደግሞ ጥርሴን ተይዣለሁ ብቻ ከባድ ነው እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ይሄን የምታነቡት ካላችሁ መፍትሄ የምትሉትን አስቀምጡልይ እህት ወድሞቸ ፀጉሬ ሁሌም ይነቃቀላል ይበጣጠሳል እኔግን ተስፋ አልቆርጥም እከባከበዋለሁ ❤❤❤❤❤ከህይወት ጋር ግብግብ ነው ያለሁት ብቻ ተመስገን😢😢😢😢😢😢😢
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው በፀሎትሽ በርቺ flashback እኔም አለብኝ እሱ ከሆነ አስጨናቂ ነገሮችን አትመልከቺ ቅዳሴ ወይም የንስሀ መዝሙሮች እየሰማሽ ተኚ ስትፀልይ ውሀ በሀይላንድ አድርገሽ ራስሽ ላይ አርጊ አልጋሽን እርጪው አንተ ጠብቀኝ መድሀኒአለም እያልሽ ለራስሽም ግዜ ስጪ ራስሽን ጠብቂ አይዞሽ❤
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
@ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል Ай бұрын
​@@meskitube16አሜን እህቴ አዎ ስተኛ ያባ ገብረኪዳንን ስብከት ከፍቸ ነው እቅልፍ እሚዎስደኝ እሽ እደዛ አደርጋለሁ እና ለውጥ ካለው አያለሁ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሽ እራሴንም እጠብቃለሁ❤❤❤
@FgjTyi-e2h
@FgjTyi-e2h 27 күн бұрын
ነይ እኔ እነግርሽልሁ የኔ እህቴ ድማ አይዛሽ የዋትስአብ ስልኩሽ ላኩልኝ
@SaadaIdrissHoussein
@SaadaIdrissHoussein Ай бұрын
Meski sagure forofor altew alagn min lixaqam ?
@Andiealemnew
@Andiealemnew Ай бұрын
My first view and comment ❤
@MKT2112
@MKT2112 Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ መስኪዬ ካንቺ ብዙ ተምራለሁ tnx እህቴ❤❤❤❤ በርቺ
@helentekeste-o9w
@helentekeste-o9w Ай бұрын
Himeskiye,, when I see my hair it looks like Ur hair so I'm saying not z length but mine is short but z type is like yourself, so my question is which oil do u recommend or using plz Don't pass my question plzzzz🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏I'm waiting for you sis may God w u&ur family
@Artdrawingacdamy
@Artdrawingacdamy Ай бұрын
መስኪዬ ምን ትመክሪያለሽ ፎሮፎር እየስቸገረኝ ነው ምን ላርግ እባክሽን ከፋርማሲ ሚገዛ መድሀኒትም ቢሆንም ንገሪኝ🙏🙏🙏🙏
@የድንግልባረያለምለምመቻል
@የድንግልባረያለምለምመቻል Ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ መስኪዬ 🎉🎉🎉
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Ай бұрын
መስኪየ እኔስ በሻንፖ ብታጠበዉ ራሱ አይለቅም እንደ ስብ፦የሚመስል ከቆዳየ አይለቅም ?
@mimiabyssinia3409
@mimiabyssinia3409 Ай бұрын
Where can I buy or order those soaps?
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 Ай бұрын
ዋውው መስኪዬ እኔም በሳሙና እየማክርኩ ነው❤❤❤❤
@selambakala9979
@selambakala9979 19 күн бұрын
ጌታን ነው ምልሽ የኔ ውድ እልት ከ5 ት አመት በፊት አንቺ ምታረጊውን ነገሮች እየተጠቀምኩ ጸጉሬ በጣም አሪፍ ነበር እና እረጅም ነው ብዛቱ በያላይ ሲያምር እና የሆነ ሰኣት ላይ ፕሮቲን ተሰራሁት እስትሬት እንዲሆን ፕሮቲኑ ሲለቅ ጸጉሬ በጣም አለቀ ይበጣጠሳል ብታይ ቁመቱም ቀነሰ እና በቃ አሁን በድጋሜ ካንቺጋር ቻሌጁን ልቀላቀልና ለውጥ ልፈልግ❤❤❤❤ አይደል
@MelatMekonen-wm6hy
@MelatMekonen-wm6hy Ай бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ የሙቁ ማበጠሬያ ጥሩነው?
@mahimahider7852
@mahimahider7852 Ай бұрын
Era seguren betam treat adergewalhu lemen endehone algebanim kefiyaw sevura tebochek can u tell me the cause please anser me meski
@b21e19
@b21e19 Ай бұрын
መስኪዬ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ❤
@GanetGanet-bw9cm
@GanetGanet-bw9cm Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኬዬ እንኳን ለ2017 አደረሰሽ እማ ❤ መስኪዬ እኔ በጣም ደክሞኛ አንች የምታደርጌወን ሁሉ አደርጋልሁ ግን የኔ ፀጉር በጣም ይናቃቀላል ይሰባበራል በቃ በጣም መሩኛል 😢እፍፍፍፍ
@senaithailu5415
@senaithailu5415 Ай бұрын
Cantu shampo ጥሩ ነው ወይ መስኪ❤❤
@ማእላፍአማራዊት
@ማእላፍአማራዊት Ай бұрын
መስኪዬ አንችኮ ትለያለሽ የኔ ሴት❤❤
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው Ай бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ ማማዬ እኔ የተቼገርኩት ጫፉ እየደረቀና ቅልጥም እያወጣብኝነው ፐሊስ መላካለሽ ጻፊልኝ
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ Ай бұрын
Selam meskiye edet neshi selamshi bizit yibel enameseginalen ❤❤❤❤
@Wanti-n5k
@Wanti-n5k Ай бұрын
Hlmalaya ❤neem turmeric protecting soap ይህንን ነው የምጠቀመው በናትሽ መልሽልኝ መስኪ
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
ዋናው ለፀጉርሽ ይመቸው እንጂ ከዶቭ የበለጡ ምርጥ ሳሙናዎች አሉ የሚስማማቹን ብቻ ተጠቀሙ
@MuzitAbrhaley
@MuzitAbrhaley Ай бұрын
I have daynafor...please tell me,how I control my hair I am in bad situation my skin is always too hot 😊
@selammelake5194
@selammelake5194 Ай бұрын
Meskiye betam enamesegnishalen. Ye dove samunaw link share arglign plz. Ye gela metatebya bcha new yagegnehut.
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Ай бұрын
ውይ መስኪዬ ፀጉሬ ተቆርጧል ጥሩ ነው ቻሌንጁ
@setwawassu
@setwawassu Ай бұрын
እንኳን ለአድስ አመት አደረሳችሁ አደረሰን🎉🎉🎉❤❤እናመሰግናለን መስኬየ
@hirutfkadu9541
@hirutfkadu9541 Ай бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ እኔ ከነልጆቼ አንቺ የምታሳዪኝ ውህድ እንጠቀማለን እጅግ በጣም ለዉጥ አይተናል እድሜና ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ
@amranabera
@amranabera Ай бұрын
Yetsegure lewt mekeniyate ❤❤❤❤
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Ай бұрын
Gobez nesh ❤
@BetiyAlemye
@BetiyAlemye Ай бұрын
meski❤❤❤ betam harif new,yefitm jemri wude
@LidetBelaye
@LidetBelaye Ай бұрын
I was waiting for this part 😮
@እኔሸክላእርሱሰሪ
@እኔሸክላእርሱሰሪ Ай бұрын
መስኪዬ የኔ እናት እንኳን አደረሰሽ እባክሽ እኔ ከግባሬ እየሸሸ ተቸግሪያለሁ መላ ካለሽ 🙏🙏🙏
@ይሁንለበጎነው-123
@ይሁንለበጎነው-123 Ай бұрын
መስኪየ ፀጉሬ እርዝመቱ ልክ አንዳች ነው ጥቁር ነው ደስ ይለኛል ከአንች አይቸ ሻንፖናኮንድሽነር አቁሜ ሳሙና ነው የምጠቀመው ግን ሳሳብኝ
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 Ай бұрын
የቁረፍድ ውሀ ወይም በቅባት ሠረተሢ ተጠቀሚው ቆጆነው ለብዛት ውደ
@AynlmeAbebe
@AynlmeAbebe Ай бұрын
ሰላም መስክ ዉብ እባክሽ ከምልሽ በላይ ይቃቀላል ይበጣጠሳል እና የልጄ ደሞ በጣም ስስ ነው እባክሽ መላ በይኘ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Ай бұрын
መስኪ ምን አይነት ፈሳሽ እና ጭቃ ቅባት ነው ጥሩ ንገሪኝ በናትሽ የኔ ፅጉር እርዝመቱ ረጅም ነው ግን ዛላው ቀጭን ነው ውስጡ ብጥስጥስ ንቅልቅል አለብኝ
@kidistkeneni-ic6bf
@kidistkeneni-ic6bf Ай бұрын
I liked “I came in ur dream “
@BeliYouTube-y6g
@BeliYouTube-y6g Ай бұрын
መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ 🌻🌻🌻 መስኪዬ እኔም የምታጠበው በዶቭ (Dove) ግን በጣም እየደረቀ አስቸገረኝ ምን ላድርግ ጸጉሬ በተፈጥሮው ለስላሳ ነው አልተስማማኝ ሁኖ ይሆን ወይ???
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
ዶቭ deep moisturizer የሚለውን አይተሽ ግዢ ብዙ አይነት ስላለ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ Ай бұрын
ሰላም መስክዬ እንደት ነሽ እማ እንኳን አደረሰሽ የኔ ማር በርቺ እኔ ፀጉሬ በጣም ከፍተውተል😢
@senafbiko2919
@senafbiko2919 Ай бұрын
መስኪዬ ስሞትልሽ መልሽልኝ olivw oil ina coconat oil እስክንገዛ sunflower oil ለምግብነት የምንጠቀመዉን ዘይት ብንጠቀም እንችላለን?? please meskii pleas response me
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
እንዴ ሰንፍላወር ቅባት እኮ ለፀጉርም ተብሎ ይሸጣል መጠቀም ትችያለሽ እንደ ኮኮናት ኦሊቭ ኦይል ሰንፍላወርም ለፀጉርም ለምግብም ይሆናሉ እኛ ስላለመድነው ነው እንጂ
@Saada-kv2tq
@Saada-kv2tq Ай бұрын
መስኪየ የፊትምአስጀምሪን
@diborahrema6685
@diborahrema6685 Ай бұрын
I learn commitment from you thank you keep it up🙂👍
@nohamin9035
@nohamin9035 Ай бұрын
meskiye libuama set ,,, selamish bizitizit yibel, betam new miwedish,,,,yanchin video say dikame tefto birtat new misemagn, 🥰🥰🥰
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem Ай бұрын
መልኪዬ የእኔ መልካም ተባረኪልኝ❤❤❤🥰🥰🥰
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ Ай бұрын
መስኪ ያንቺ ፀጉርሺ እያየሁት አደገ የኔ ምንም ለውጥ የለውም በጣም ስራ ስለሚበዛብኝ ለመከባከብ አይመቸኝም ግን ይጠቅማሉ የምትያቸው ቅባቶቺ ብቻ ስም አስቀምጪልኝ እነሱን እንድጠቀም
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Ай бұрын
መሲ ሳሙናው ኬሚካል የለዉም እንዴ እኔ በበጣም ስለተጓዳ መመለሻው ከባድ ሆነ
@HabtamGobze-u2u
@HabtamGobze-u2u Ай бұрын
መስኪየ እኔ ፀጉሬ ብዙ አይነት ቅባቶችን በጠቀምም ከፊት ለፊት ያለው ምንም ላድግልኝ አልቻለም ያልሞከረኩት የለኝም ግንም ምንም አይነት ለውጥ ሊመጣለኝ አልቻለም
@Silentgirl465
@Silentgirl465 Ай бұрын
Ere yenem endeza new😢😢😢😢
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
መስዬ አረ እኔ ፀጉሬ ዝም ብሎ ተመዞ አለቀብኝ መላ ካለሽ እህቴ እንኳን አደረሰሽ እህቴ 🌻🌻🌻🌻
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun Ай бұрын
የቪታሚን D እጥረት ነው
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
​@@SemiraGetahun እሺ አመሰግናለሁ አረ እኔ ከቅባት ና ከሻንፖ መስሎኝ ችግሩ ያልሞከርሁት የለም ነበር
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun Ай бұрын
@@ayudawudtube ምርመራ ሳታደርጊ ቪታሚን እዳትጠቀሚ
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
@@SemiraGetahun እሽ 💝
@yetnayetmeleyo7072
@yetnayetmeleyo7072 Ай бұрын
እኔ ውህድ መቀባት ላይ ጎበዝ አይደለሁም ግን የፈለገ ቢደክመኝ ሁለት ቦታ ሳልሰራው አላድርም እና ደግሞ ሰልፈር 8 ቅባት እጠቀማለሁ እና ፀጉሬ የአንቺን ሊደርስ ትንሽ ነው የቀረው በ3 አመት በጣም እረዝሟል ፣በዝቷል ፣ ጠቁሯል እና እህቶች እራሳችንን ለመጠበቅ አንዘናጋ።
@FareehaFareeha-j1p
@FareehaFareeha-j1p Ай бұрын
@@yetnayetmeleyo7072 ምን አይነት ነው ሸር ብታዴርጊው የቅ ቱን አይነት. ሰልፈር ያልሽውን
@Tttttt-j2o
@Tttttt-j2o Ай бұрын
እኔ በሳሙና ስታጠብ ነው በጣም የሚደርቅብኝ መሲየ ምን ላድርግ
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ Ай бұрын
እረ ተመቸሺኝ በህልማችሁ እመጣለው❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
😅😂😂😂
@tigistzerihun367
@tigistzerihun367 Ай бұрын
መስኪ በመጀመሪያ እንኩዋን አደረሰሽ እባክሽ የሽበት መፍትሄ ካለሽ ነገሪኝ
@Malachigoodman-q2m
@Malachigoodman-q2m Ай бұрын
Meski❤❤ betam arif nw,,በሙቅ ነው ወይስ በቀዝቃዛ ነው መታጠብ ያለብን ?
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
መካከለኛ ሙቀት የቧንቧ ውሀ አይነት
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Ай бұрын
እኔም በዶቭ ሳሙና ነዉ የምታጠበዉ ምርጥ ነዉ
@BeliYouTube-y6g
@BeliYouTube-y6g Ай бұрын
ቻሌንጁን ጀምሪልን❤❤
@TsionGebrmedhen
@TsionGebrmedhen Ай бұрын
የት ሄዶ ነበር?
@tuyh3121
@tuyh3121 Ай бұрын
መስየ አንኳን አደረሰሺ ከመላው ቤተሰብሺ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Ай бұрын
እናመሰግናለን መሲኪ❤❤❤❤ እሺ እንጠብቃለን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Ай бұрын
ተባረኪ መስክዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሳምራዊትአያሌው-ጀ6ረ
@ሳምራዊትአያሌው-ጀ6ረ Ай бұрын
የኔ ፀጉሬ እንዳችነው መስኪዬ ግን ይነቃቀላል ምን ላድርገው
@Alhimdulilah
@Alhimdulilah Ай бұрын
መሲየ ይቲወብ ልከፍት ፈልጌ ነበር በአላህ ስሪልን እደት እደሚከፈት ስወድሽ
@SelamAlemnihWorkw
@SelamAlemnihWorkw Ай бұрын
እህቴ መሰረት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ እምልሽ አንችን እየተከታተልኩ ጠጉሬን መከባከብ ከጀመርኩ አመት ሊሆነኝ ነው ለውጥ አግቸበታለሁ ግን ጠጉሬ ሳከው አጭ ነገር ፎረፎር አለው ሳልታጠብው ሳምንት ከቋየሁ በጣም በዙ ይሆና በምን ማስለቀቅ እችላለሁ መላ በኝ እህቴ
@saadsksa4339
@saadsksa4339 Ай бұрын
በ Head&shoulders ሻንቦ ታጠቢ በንዕናዑ የሎሚው አያስለቅቅም
@WubituBazezew
@WubituBazezew Ай бұрын
Bemaryam Melshlgn Meskye yelash medhanit felgilgn
@meaztube5551
@meaztube5551 Ай бұрын
meski ebaksh ene nefsetur negn 3 were new tnsh yzamegnal challengun endet ladrg mkerign
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ 🌼🌼🌼
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
መሥዬ የኔ እህት እንዴት ነሽ ለይላ ናታን ደናናቸው ወይ መሠዬ አንቺ መከታተል ከጀመርኩኝ ከዚህ በኋሌ አራት አመት ሊሞላኝ ነው አንቼ የምታረጌው ሁሉ አረጋለሁ ምታጠበው በሣሙናነው ውህድ ሠርቼ እታጠባለሁ ፀጉሬ አደገ ብዛት አልጨምር አለኝ ምላርገው
@liyuhbt9443
@liyuhbt9443 Ай бұрын
Esey meskiye des ylal endewm ahon bergzna mknyat ebet slalew tru gize ynoregnal xeguren lemenkebakeb 🥰🥰🙏🏽zare esti lamesgnsh yene konjo ke 2019 jemro hulem anchin yeteketatelku new xegren mkabakebew ena kte lay new yederesew fetari ybarksh kanchi bzu new yetemarkut wde amesgnalew🥰🥰🥰🥰edme ena tena ystsh
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 Ай бұрын
💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻መስክ እንኳን አደረሰቹሁ ዋውውው ምራጥ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mastewalbelay3851
@mastewalbelay3851 Ай бұрын
እኔ በቅርቡ ነዉ የወለድሁ እኔ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ምን ላርገዉ ያስጨንቀኛል ብታይ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Ай бұрын
እጠብቃለሁ መስኪዬ ቻሌንጁን አንድ ጥያቄ ግን Cetaphil ሎሺን ጀምሬ ፊቴን ለተወሰነ ደቂቃ ያቃጥለኛል በጣም ይቀላላ በተለው ማዳት ያለበት አካባቢ ላቁመው መስኪዬ
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
ፊትሽን በሳሙና ከታጠብሽ ወድያው አትቀቢ ትንሽ ደቂቃ ቆይና ተቀቢ ፊታችን ሴንሴቲቭ ስለሆነ እና ከታጠብን በኃላ ክፍት ስለሚሆን ነው እስኪለምድልሽ እንደዛ አርጊ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Ай бұрын
@@meskitube16 በጣም አመሠግናለሁ መስኪዬ እኔ እኮ ፈርቼ ሴራሺ ስለሆነ መታጠቢያው ሎሺኑንም ራሱን ልቀይር ነበረ በቃ ልዬው እሺ
@kidsfoodworld-
@kidsfoodworld- Ай бұрын
መስኪዬ በሳሙና ለመታጠብ ሞክሬ ነበር ግን ማሳከክ ጀመረኝ። ሳሙናውን ሳቆም ማሳከኩም ተወኝ። ምን ትመክሪኛለሽ?
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
ሁሌም ቢሆን የሚስማማሽን ነው መጠቀም ለሁላችንም የሚስማማን ስለሚለያይ
@meselubekele1928
@meselubekele1928 Ай бұрын
መስኪ እቤት በፓይስትራ ማለስለስ ጉዳትአለወይ❤
@henaman574
@henaman574 Ай бұрын
መስኪ እንኳን ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ መስኪየ እስኪ ሰለ ሸብ የምታውቂ ነገር ካለ ንገሪን እባክሽ
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Ай бұрын
ሰላም መስኪ በናት ፀጉሬ ጭድ ሆነብኝ ምን ላረገው
@FetiyaKemal-u7t
@FetiyaKemal-u7t Ай бұрын
የኔ ፀጒር መስኪዬ ሳሳብኝ ብዛትም የለውም ይነቀልብኛል ምን ላርገው ምከሪኝ😢😢
@newuser4534
@newuser4534 Ай бұрын
ዋው መስኪ እናመስግናለን
@qamar6089
@qamar6089 Ай бұрын
የኔ ውድ ምን አይነት የዶፍ ሳሙና ነው የምንጠቀመው እባክሽ ንገራኝ
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
Dove deep moisturizer
@qamar6089
@qamar6089 Ай бұрын
@@meskitube16 እሺ የኔ ውድ ሽኩረን
@BerihaAlene
@BerihaAlene Ай бұрын
መስኪዬ የፎሮፎር መፍትሄ ካለሽ ኡፍ ሊገድሉኝ ነው 😢
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
የኔፀጉር በጣም ደረቅነው ስታጠበው በጣምይሰበሰባል በጣም ይረግፋል ሂጃቤንአልጥልምቤትውስጥም በጣምስለሚረግፍ ምግብውስጥ ይረግፋልብየያለኝጥንቃቄና ስጋት መስኪየ መላካለሽ መላበይኝ ከስሩአይነቀልም
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ Ай бұрын
ቁርንፉድ አፉልተሽ ተጠቀሚ ለሚሰባበር ለፀጉር አሪፍ ነዉ
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
ታጥበሽ ወድያው 4 ቦታ ከፍለሽ ጭቃ ቅባት በእርጥቡ እየቀባሽ አበጥረሽ ስሪው በ 2-3ኛው ቀን አድሽው
@BeteloteSolomon
@BeteloteSolomon Ай бұрын
እረ ውዴ እየጠበቅንሽ ነው😊
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Ай бұрын
ቻሌንጁን አጠር አድርገሽ በፊዲዬ. ስሪልን
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 Ай бұрын
መስኪ በነገርሽን መሰረት ሻምፖ አልጠቀምም በዚህም ለውጥ አይቻለው ። ግን ውህድ አይለቅልኝም በሳሙና ስታጠብ
@netsanetabay2848
@netsanetabay2848 Ай бұрын
በደስታ መስኪየ ❤
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 Ай бұрын
መስክዬ የኔውድ አካዶ እሬት ሙዝ የማናገር የማዳም የማይመቼን ቻሌንጁ ጋአ ቀላቅይን በለን እንድንጠቀም መስክዬ ❤
@HermelaSolomon-he8kh
@HermelaSolomon-he8kh Ай бұрын
መስኪዬ ፀጉሬን በየሳምንቱ ብታጠበው አያልቅም
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
ለፀጉረሽ ማጠቢያ ሳሙናውን አሳይኝ በዴብ
@SenaitTadese-d4v
@SenaitTadese-d4v Ай бұрын
እባክሽ እንዳታልፕ pilssss ፀጉሬ እንዳለ porpor ብቻአ ነው 1 በፊት ከዚም በላይ ነበር ተቆርጭያለው አሁን ዳሞ አላደግም ብሎይናል ዳሞ በጣም yasinekakal ፖርፖርም አለ ምን ላደርግ 😢😢😢😢😢😢😢
@fethyyassin2017
@fethyyassin2017 Ай бұрын
Thankyou
@burtieburt
@burtieburt Ай бұрын
ቻሌንጁ በየ ሳምንት ነው ?
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት መስኪ እንኳአደረሳችሁ ቪዶዎ አልሰራሽልንም መስኪ 2017 አዲስአመት ❤❤❤
@BeteloteSolomon
@BeteloteSolomon Ай бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ላይቨ ልከታተልሽ ስለሆነ ጎጉቻለሁ እስከነገ
@hlimet
@hlimet Ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤
@senafbiko2919
@senafbiko2919 Ай бұрын
behlmachu new mimetaw betam new yasakegn meskiye yne konjo
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob Ай бұрын
መስክዬ በማርያም የኔ ፀጉሬ ቀጫጭን ነው በዛላይ ጫፍ ጫፊ ይበጣጠሳል እንደጭድ ድቅቅ አለብኝ ቁርፍድና እሩስ መሪ ውሃ እየረጨሁ ስጠቀም ምንም አልተመቸኝ የበለጠ ተበላሸብኝ ምን ይሻለኝ ይሆን😢😢
@RahmaIsmaeel-m2m
@RahmaIsmaeel-m2m Ай бұрын
መስየ እንዴት ነሽ እምልሽ ብሉ ማጅክ ኮንድሽርነር የሚለው እዴት ነው አጠቃቀሙ ካየሽው መልሽልኘ
@meskitube16
@meskitube16 Ай бұрын
ጭቃ ቅባት ነው ኮንድሽነር ሲል እንደመታጠቢያው ሳይሆን ፀጉርሽን ለመቀባት እና እንዳይደርቅ ለማለስለስ ነው ለቆዳም ለፀጉርም ይሆናል እኔ ግን ለዛላው ነው ምጠቀመው ፈሳሽ ለቆዳዬ
@RahmaIsmaeel-m2m
@RahmaIsmaeel-m2m Ай бұрын
@@meskitube16 መስየ በጣም አመስግናለሁ
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 63 МЛН
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 927 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 28 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 63 МЛН