የውስጥ ችግር ከሌለ በቀር በዚህ ቅባት ለውጥ ታያላቹ! የዛሬ አመት የሰራሁት አልቆ ይሄን ምርጥ ቅባት ሰርቻለው ተጠቀሙበት/best hair growth oil

  Рет қаралды 391,669

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

#meskitube #hairgrowth #naturalhair

Пікірлер: 721
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር በረከት ይስጠን ፈጣሪ አስፈላጊ ጥያቄዎች ካላቹ በፌስቡክ Meski tube page ብላቹ ማግኘት ትችላላቹ መልካም ቆይታ❤
@hidayatube530
@hidayatube530 Жыл бұрын
@Meski Tube please yehone challenge jemrilen ena tseguran masadeg efelgalehh
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Жыл бұрын
መሥኪየ አንድ ነገር ልገርሺ እኔ አራት አመት በለጠ የምከታተልሺ ፣በፊት ሣበጥርም በመነጫጫት ምናምን ነበር አንችን ሥከታተል ግን ከአበጣጠር ጀምሮ ልክ እንዳልሺው ማድርግ ጀመርኩ ፀጉሬ ርዝሞል የሚነቀለው ፀጉር ግን በዛብኝ ያልሞከርኩት የለም ይነቀላል ያላደርኩት የለም መላጣ መቅርቴ ነው ሠውነቴም አለቀ የምታቁ ካላችሁ የሠውነት መቀነስ የፀጉር መነቃቀል ምከሩኝ ። ያልሞከርኩት ቅባት ትሪትመንት የለም
@krfu6854
@krfu6854 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን እኛ ሞቃታማ አየር ያለበት ቦታ የምንኖር ሰዎች ካዘጋጀን ቡሀላ ፊሪጅ ማስቀመጥ ይኖርብናል?? ደግሞ ለፀጉር ጥሩ ሽታ ያሳየሽንን ከምን ላይ ነው የማገኘው? ባየሽው ጊዜ መልሽልኝ
@krfu6854
@krfu6854 Жыл бұрын
​@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد እኔም እየተከታልኳት የማልሞክረው ነለኝም ግን ፀጉሪ ለውጥ አለው ምን ዋጋ አለው ግን ተነቅሎ አለቀ እስኪ የአሁኑን ደግሞ እሞክረዋለሁ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد ጭንቀት ካለ ቅባቱ ቢሰራም መነቀሉን አያቆምም ጭንቀት ለመቀነስ ሞክሪ ቢከብድም
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ውስጣችሁ ምንም ችግር ከለለው መሲን ብቻ በመከተል በጣም ለውጥ ታገኜበታላችሁ መሲየ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅችሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ቅን ሰው
@wubiyeabebe4298
@wubiyeabebe4298 Жыл бұрын
እኔ ከሷ ሌላ ማንንም ሰምቼ አልጠቀምም ደግሞ ለውጥ አይቼበታለሁ የእውነት
@1356Meryem
@1356Meryem 11 ай бұрын
​@@wubiyeabebe4298ፀጉርሽ ምን አይነት ነው ከርዳዳ ወይስ ለስላሳ
@Kiki-vj4fv
@Kiki-vj4fv Жыл бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርኃዊ በዓል አደረሳቹ አደረሰን❤️ ቅዱስ ገብርኤል ከሚቃጣን መቅሰፍት ይሰውረን አሜን 🙏
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Amen yene inat
@aleenyaloo8777
@aleenyaloo8777 Жыл бұрын
@@netsaneta9349 አሜንን
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ Жыл бұрын
አሜንንንንን
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 11 ай бұрын
Amen 🙏❤️
@mahariti2721
@mahariti2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መሲዬ የኔ መልካም የምትሰሪያቸው በአብዛኛው እጠቀመዋለው በጣም ነው የጠቀመኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 Жыл бұрын
መስኪ የፀጉሬ ባለ ውለታ ነሽ እኮ ወላሂ የካሮት ቅባት በጣም ነው የምወደው ማግኝት ባልችልም በቤት እደሚሰራ ጠይቄሽ ሰርተሽ ስላሳየሽኝ ባለቀ ቁጥር የካሮቱም የቁሩፈዱም እየሰራሁ እየተጠቀምኩ ነው ቃል የለኝም ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤ቤተሰቦችሽን ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ🙏❤
@yetsigeabebatube6366
@yetsigeabebatube6366 5 ай бұрын
Ere seretalch ...
@alemgenetabebe8700
@alemgenetabebe8700 7 ай бұрын
ዋው መስኪዬ እህቴ በጣም ነው የምናመስግነው እመብርሃን ከነ ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ የኔ ውድ
@KidistGirma-j7w
@KidistGirma-j7w 4 ай бұрын
1ኛ ጴጥሮስ 7 : 5 እርሱ ስለእናተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ የኔ እህት በጣም ወድሻለሁ ❤❤ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን !! በተረፈ ሰው በምድር ላይ ሲኖር የሚያስጨንቀው ነገር ቢኖርም እንኳን ለፈጣሪ መስጠት አለበት እርሱ ሁሉን ይችላል ተባረኪ❤❤❤❤
@MarthaAssefa-h3r
@MarthaAssefa-h3r 11 ай бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም ጌታዬ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@azebharsch9711
@azebharsch9711 Жыл бұрын
ምስክር የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀሽ ልጆሽን ይባርክልሽ
@FreweyniFre-vu9cy
@FreweyniFre-vu9cy Жыл бұрын
በጣም እወድሻሉ አግዚአብሂር ፍፃሜሽን ያሳምርው
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Жыл бұрын
መስኪ የኔ ፀጉር ብዛቱንና እርዝመቱ ይገርማል
@emuatikaemuatika
@emuatikaemuatika 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግና. ትርፍ ሽታ እድኖረው ምን ለጠቀም ሁሉንም አይነት ቅባት ሳደባልቅ ሽታው ትርፍ እድሆንልኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 6 ай бұрын
ጎሪቤትሽ ብሆን ዳሜጅ ሆንዋል ፀጉሬ መስክዬ እጅሽ ይባረክ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
በዚህ አመት ፀጉሬን ብዙ ጊዜ ተቆርጪዋለሁ ::አሁን ግን እንደ አዲስ ፀጉሬን ተንከባክቤው እንዲያድግ አፈልጋለሁ ::ብዙ ጊዜቅባት ስትስሪ አይቻለሁ ግን አልሞከትኩም ነበር ::አሁን ግን ልስራ ነው ይህንን ::አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ::
@nuxu-reacter
@nuxu-reacter Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም ሰው ተባረኪልኝ ❤❤❤❤
@elsatesfaye4177
@elsatesfaye4177 5 ай бұрын
Wow that’s beautiful color oil natural home made
@rahielberhane1604
@rahielberhane1604 Жыл бұрын
በመጨረሻ ላይ ያስገባሹ ሽታ ያለው ምን ይባላል ስሙ እና ፎቶ የት እንደ ሚሸጥ ንገርን ውዴ
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Жыл бұрын
በእሳት ከማንቸክቸክ ይሻላል ቅባቱን ከሰራሽ በዋላ በጥቁር ቀለም ባላቸዉ ጠርሙሶች ብርሀን ወይም ፀሀይ በማያገኛቸዉ ቦታ አስቀምጫቸዉምክንያቱም ቶሎ አንዳይበለሽ ይረዳዋል
@alminakebede1495
@alminakebede1495 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነሽ የምትሰሪው ሁሉ ጠቃሚ ነው
@kidistkinfe2346
@kidistkinfe2346 11 ай бұрын
ሁሉ ነገርሽ የሚወደድ ነው ማርዬ ተባረኪልኝ❤❤❤
@sebleeyos9206
@sebleeyos9206 Жыл бұрын
መስኪ እንዴት እንደምያምር አጠገቤ ብትሆኝ እቀበልሽ ነበር መስኪዬ እኔም የባለፈው በጣም ተመችቶኛል
@kehu3355
@kehu3355 Жыл бұрын
የኔ ጭንቀት እየጨመረ ነው የሚሄደው ከነገ ዛሬ ይሻላል ቢባልም የባሰ እየመጣ ነው ሀገራችን
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 Жыл бұрын
ምርጥ ነው ልሞክረው በርችህኝ እህቴዋ❤❤❤
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Жыл бұрын
እኔ መቸም አንች ያልሽውን ሁሉ ሞክሬ በጣም ለውጥ አምጥቶልኛል ማሽአላህ
@hiwetbesrat5647
@hiwetbesrat5647 Жыл бұрын
መስኪ ሽፈራው የሜባለው ቅጠል ለፀጉር ጥሩ ነው ሲባል ሰማው አቼ ምን ትያለሽ ስለዚህ ቅጠል
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ መስየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 8 ай бұрын
መሲ ነፋሰ ጡር ነኝ ነገር ግን ቀለም መቀባት ፈልጌ የትኛዉን ልጠቀም goldenblack henna but not 100 herbsl
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪያ እኔ ችግሬ ትግስት የለኝም እንጂ ጥሩ ለውጥ አምጥቼበት ነበር ሰላምሺ ይብዛልን❤❤
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤❤
@Emuyunus
@Emuyunus Жыл бұрын
መስኪ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ መስኪ ልጄ ፀጉሯ አላድግ አለኝ በዛላይ ፈንገስ አለባት እባክሽ መስኪ ምን ትመክሪኛለሽ ምን ላድርግላት አመሠግናለሀ
@امسلمان-ن2ف
@امسلمان-ن2ف Жыл бұрын
ለሽታ የምትጠቀሚያሸውን ፎቶ ብታስቀምጭልን የቅባት ሽታ
@ethioselam2046
@ethioselam2046 11 ай бұрын
ሽታውን ለማጥፋት የትኛው ነው ቆንጆ please
@ሰአዳ-ቸ5መ
@ሰአዳ-ቸ5መ 5 ай бұрын
ፍርጅ ውስጥ እናስቀምጠው መስኪ ?
@NatMar-w1c
@NatMar-w1c 7 ай бұрын
መስኪዬ ተቀብተን እናቆየዋለን ወይስ ከመታጠባችን በፊት ነው የምንጠቀመው?
@meskitube16
@meskitube16 7 ай бұрын
ተቀብተን እናቆየዋለን
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 11 ай бұрын
እኔ የፊቱ ነው ሚበጣጠሰው ከድሮም ያልሞከርኩት የለም መስክዬ 😥❤❤
@meseretgenene6531
@meseretgenene6531 Жыл бұрын
አሪፍ ነው መስኪዬ እናመሰግናለን 🙏 ግን አይበላሽም ሲቆይ እርጥበት ስላለው
@hirutcolongo6107
@hirutcolongo6107 Жыл бұрын
መስኪ ልጅች ደና ናቸው መስኪዬ የኔ ፀጉር በጣም ለስላሳ ነው በተፈጥሮ ግን አሁን በጣም ስስ እሆ ነ ነው እባክሽ ምን ትይኞለሽ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@Positivethinker11
@Positivethinker11 11 ай бұрын
Hi it looks great what kind of coconut oil you used please
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ እህቴ በእውነት እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢😢😢
@AsratTadesse-h8k
@AsratTadesse-h8k Жыл бұрын
Yene wd betam new mnamesegnew.....minoxidol mibal thegur yemiyasadg chemical ale slesu mn tyinalesh
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 11 ай бұрын
ዋው ❤👍👍 ከልብ እና አመሰግናለን መስክዬ የኔ መልካም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያድልልን
@jitualemu8986
@jitualemu8986 11 ай бұрын
Giiftii koo galatoomi baay'ee natti toltaa yeroo baay'ee video keen ilaalaa ❤ Zayitaa rifeensaf hojatus ilaale anis hojaadhe itti fayyadaman jira !❤❤Galatoomi Gaffiin koo har’a immoo madamen kiyyaa Zayitaa bofa naf bitee itti fayyadamuu sodaadhee yoo beektee natti himi😢
@zahrayusaff2778
@zahrayusaff2778 Жыл бұрын
መሢዬ እከታተልሻለሁ ኮሜት ፅፌ አላውቅም ጎበዝ ነሽ ስታስረጅ ሞክሩት ማለትሽ አሪፍ ነው የኔ ፀጉር መድረቅ ያበዛብኛል በየሰት ቀን ቅባት ልጠቀም? አሁን የሠራሽው ቅባት ብዙ ነው ሢቆይ ሽታው አይቀየርም ወይሰ ፊራጅ ነው የምታሰቀምጭው በተለይ ሞቃት ቦታ ላለነው ምን ትይናለሽ ?
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ምንም ሳይሆን አመት ይቀመጣል የምንሰራባቸው ቅባቶች ማቆያ ስላላቸው ጨለም ያለ ቦታ አስቀምጭው ሩም ቴምፕሬቼር ቅባት የሁላችንም ፀጉር ይለያያል እያየሽ በየ ሁለት ቀኑን በየሶስት ቀኑም እንደፀጉርሽ እያየሽ ተቀቢ ናይላዬ ፀጉራ በየ 2-3 ቀን ይደርቃል
@zahrayusaff2778
@zahrayusaff2778 Жыл бұрын
@@meskitube16 አመረግለናለሁ ማማዬ እሽ እሞክራለሁ
@AmiraSharik-s4e
@AmiraSharik-s4e 11 ай бұрын
መስኪ ኮኮናት ኦይሉ ከየት ማግኘት እችላለው ፕሊስ ንገሪኝ ስትጠቀሚው ደሞ አቅልጠሹ ነው ምትጠቀሚው የፀጉር ብቻ የሚል ነው ምትጠቀሚው ወይስ የምግብ መስርያው ነው
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት ማን እንዳንቺ ከዛሬ ጀምሮ አንችን ብቻ ለመከተል ወስኛለሁ ጠንካራ ነሻ እሰኪ እኔም እንዳንቺ አድርጌ እራሴ ላይ challenge አረጋለሁ❤
@amuti3541
@amuti3541 9 ай бұрын
ተቀብተን ለመታጠብ ነው ወይ መሲዬ ፀጉሬ ታነቅሎ አለቀ
@NetsanetHgebiral
@NetsanetHgebiral Жыл бұрын
Mesikya betam amesegenalew yelfjoche segere laye lewete ayechalewe❤❤❤
@MD29-rq
@MD29-rq Жыл бұрын
መሰኪ ደህና ነሽ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ቅባት ነው
@ZeburaJuhar
@ZeburaJuhar 11 ай бұрын
ሀይ እንዴትነሸ መሰኪ እባክሽ ልጄ ቅሏ በተለምዶ ቡዳ ወይም የሰው ዓይን በሚባለው ተጎድተዋል እና አሁን ደሞ ቅማል እና ቅጫም እያሰቃያት ተቸግሬአለሁ መፍትሔ ካለ ብትጦቅሚኝ
@Tigistbeki
@Tigistbeki Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቅን ልብ ቲክቶክም ላይ ቪዲዮሽን ልቀቂ ብዙ ተመልካች አለ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤❤
@jgghhhhu2785
@jgghhhhu2785 Жыл бұрын
መስኪየ የኔ ውድ ብሉ ማጂክ ቅባት የት ማግኝት ይችላለው?
@missmall9350
@missmall9350 Жыл бұрын
የኔ ውድ ካንቺ ፓሌንጅ ጀምሬ ዛሬ ስድስተኛ ሳምንት ላይ ነኝ እንዴት እንደ ተለወጠ ምን ብዬ ልንገርሽ ቆጨኝ እስከዛሬ ባለ መንከባከቤ😥እጆችሽ ይባረኩ❤❤❤❤❤
@HgdhdHeheh
@HgdhdHeheh Жыл бұрын
በምን ጀመርሽ ለኔም አካፍሊኝ ፀጉሬ እየተያያዘና እየረገፈ አስቸገረኝ
@TigistBaye-x4t
@TigistBaye-x4t 9 ай бұрын
መስየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ደርባባ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ ቫይታሚን E የሰራነው ቅባት ውስጥ መጨመር ይቻላል ወይ ?❤❤
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ይቻላል❤
@SadaJemal-u6n
@SadaJemal-u6n Жыл бұрын
Mesikiye ye kibatu maskemchiyaw ket new migegnew
@y9gh956
@y9gh956 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሸ መስየ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ በጣም ነዉ የምወድሸ❤❤❤❤❤ ፀጉሬ ስስ ነዉ የና እንደት ማብዝት ይቻላን እስኪ ሹክ በይኝ❤❤ የመጣም ቅመሞይ እግዚአብሔር ይማታ ጥንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
@AfrahMustefa
@AfrahMustefa 10 ай бұрын
Hello Meski, while I was just googling.. it says to only use dried rosemary and take very caution to not use the fresh herbs as it may lead to a very dangerous bacteria formation... do you use the dried herbs? Ena demo home made oil side effect yelewum? .. Thanks..
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 ай бұрын
እጂሺ ይባረክ መስኪየ🥰🥰🥰🥰
@selemawietteklegergsh467
@selemawietteklegergsh467 7 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መስክየ አኔ የጀመርኩት የረዝመሪ ክርፉድ ዘይት ብሉ ማጂክ 2 ወር ሆነ ግን ኣላውቅም ጸጉሬ በጣም ነው ከስሩ የምነቀል ያለው መጀሚርያ ስለሆነ እንደዜ ነው የምያደርጎው ወይስ ምንድነው ጸጉሬ ብዙ ነበረ ኣሁን ግን በቃ ከስሩ እተነቃቀለ ነው ትግሪኛ ስለማወራ ነው ትንሽ ኣምሃሪኛ ላይደዳሽ ይችላል መልስ ግን መልስሊኝ
@meskitube16
@meskitube16 7 ай бұрын
ከስር የሚነቀል ከሆነ ጭንቀት የቫይታሚን ዲ እጥረት ሌላም የውስጥ ችግር ይሆናል ቅርንፉድ ብሉማጂክ አይነቅልም ግን ውስጥሽ እንዲያውቀው ለ 1 ወር አቁሚና እይው
@winatesfaye2414
@winatesfaye2414 10 ай бұрын
Amsgenalw meski yemitserwen kebate metkem kejemerku 1year alfoglie betam tesmametonale tenent balbet hair betam beztale arife kibate new thanks alige ene demo anchine betam amsegenalew mariamne ahune demo yehenen video eyserahu eyayehueshe new
@AyniyeTadesse
@AyniyeTadesse 2 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ተቀብቶ ስንት ቀን ይቆያል ታጥበን ነዉ የምንቀባዉ ወይስ ተቀብተን ነዉ የምንታጠበዉ ?
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ታጥበን በፈለግነው ግዜ መጠቀም
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ዉድ ፀጉሬ ቸነቃቅሎ አለቀ
@eyut5432
@eyut5432 Жыл бұрын
አመሰግናለዉ መስኪዬ!! እባክሽ ለሽበት እሚቀንስ ነገር እየበዛ ተቸገርኩ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ለሽበት ብቻ ከፈለግሽው የጥቁር አዝሙድ ቅባት አሪፍ ነው እንደዚም ቀላቅለሽም ትችያለሽ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Жыл бұрын
የፀጉሩን መቀቢያ ማጠርያ የሚመስለውም ከየት ነው የገዛሽው? ሳየው ጥሩ ይመስለኛል ፀጉር ስርስሩን ለመቀባት ::አመስግናለሁ
@almazMnor-pl9ms
@almazMnor-pl9ms Жыл бұрын
ውይ አይረባም ይከፈታልበደብ አይቀባም
@genetsa3135
@genetsa3135 11 ай бұрын
መስኪዬ እርሜሽ ይርዘም የዱባይ ነጋዴዎች 150ድርሀም ነው የሚሸጡት እኔ ግን እሩጬ አንች ቤት ነው የምመጣው የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 7 ай бұрын
መስኪ የኔ ዉድ እህተ በጣም እወድሻለሁ
@ሜላትአዳነ
@ሜላትአዳነ Жыл бұрын
መስኪ እባክሽ ላስችግርሽ ፀጉሬን ቆርጬው. ተንከባክቤ አሳደኩት ግን ወዛም እንዲሆንልኝ መላ ንገሪኝ❤❤
@ydhoney1956
@ydhoney1956 11 ай бұрын
እንወድሻለን ቆንጅየ እኔ ግን ስታወሪ አይን አይንሽን እያየሁ ፍዝዝ😂 ያልሽውን ሁሉ እንጃ ቱ አየ እድሌ 😂😂😂
@meskitube16
@meskitube16 11 ай бұрын
ስደነግጥ እኮ ነው😅🤣🤣
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤አላህ ይስጥሽ ውዴ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
በርቺ እህቴ በጣም ደስስ ይላል እናመሠግናለን
@JdCell-l7d
@JdCell-l7d Жыл бұрын
God Bless You ❤❤
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 11 ай бұрын
መስኪየ አቮካዶ ስምስም አልመድ ቅባት ጋር አቀላቅየ መስራት እችላለሁ ወይ ደግሞ ላቬደር ቅባት ይሰራል እንደ ንገሪኝ እስኪ ዉደ 😍
@meskitube16
@meskitube16 11 ай бұрын
ይቻላል እማ
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 11 ай бұрын
@@meskitube16 እሽ መስኪየ አመሰግናለሁ ብሎ ማጅኩ ካስተር ኦይል የሚለው ቆጆ ነው እንደ ልገዛዉ አስቤ ነበረ
@Pnice-z8l
@Pnice-z8l 10 ай бұрын
ሰላም እህት የሚሸጠው ሮዝ መሪ ስንት ሰአት ጸጉራችን ላይ ይቆያል ችግርስ አለው ማደሩ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 11 ай бұрын
welcome selam 👍👍🙏🏾
@SebleLove-s8d
@SebleLove-s8d Жыл бұрын
መስኪ እጅሽ ይባረክ ስለ ሞሪንጋ ትሪትመንት ምን ትመክሪናለሽ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
እሺ እማ ከአማዞን አስመጥቼ ሰራላቹዋለው ጥሩ ነው ለፀጉር❤
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
የኔ ውድ ተባረኪልን የኔ መልካም እህት
@NardiNardos-z5g
@NardiNardos-z5g 7 ай бұрын
ለልጆች የሚሆን ነገር ስሪልን
@SmretGebremeskel
@SmretGebremeskel Жыл бұрын
Egzihabher edme ena tena yestsh tebareki
@muluketema1770
@muluketema1770 Жыл бұрын
መስኪቲ እናመሰግናለን
@qmarya2133
@qmarya2133 11 ай бұрын
ሩዝ መሪው ደረቁ ቢሆን ችግር አለው ወይ ውዴ
@BEAUTYChannel-f5d
@BEAUTYChannel-f5d Жыл бұрын
ካስተር ኦይል የህንዱ ነው ያለኝ ኮኮናትም የቆርቆሮ ነው ያለኝ ይሆናል
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች አመስግናልን በእውነት እኔ ቅነ እሴት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ዘመነ ዮሐንስ ያድርግልን
@Fel-r2d
@Fel-r2d 6 ай бұрын
ፊቴን ያዳንሽልኝ የኔ ህህት ባለ ውለታኤ❤
@መሠከረሞዘረሁንሊዲያ
@መሠከረሞዘረሁንሊዲያ 11 ай бұрын
ጸጉሬ ጭቅላቴ ውስጥ እደቁስል እየመሰለ ነጭእየሆነ አስቸገረኝ የኔውድ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። መሲ መላ በይኝ እኔ ጸጉሬ መንታ እያወጣ እያተቆረረጣ አስቻግሮኛል። የድገል እኔ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ ግን መንታ እያወጣ ይቆረረጣል ምን ይሻለኝ? እራ በአላህ መላ በይኝ
@ZeynabSeid-k4h
@ZeynabSeid-k4h Ай бұрын
የኔም
@sabawitsaba8671
@sabawitsaba8671 9 ай бұрын
Thank you dear God bless you ❤❤❤
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል Жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲ ግን ልንታጠብ ስንል ወይስ ቀን በቀን ነው የምንቀባው?
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
በየቀኑ በፈለግነው ግዜ
@dhhdbdbd2497
@dhhdbdbd2497 7 ай бұрын
ጎረቤትሽ ባረገኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
@emunib8401
@emunib8401 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት መስኪ ከልብ አመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤❤
@GannatGanna
@GannatGanna 11 ай бұрын
​@@Love-if4qj❤
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 9 ай бұрын
ማጥለያውን ከየት ገዛሽው
@richg3578
@richg3578 9 ай бұрын
Hi meski anchin mayet kejemerku 2 amet alfognal gn yefit tseguren memeles alchalkum yalmokorkut yelem gn mnm lewt yelewm eski adis mefthe kale kefit lesheshe tsegur asayn
@fandisha288
@fandisha288 Жыл бұрын
ሰላም መስኪ ዋው ግሬት ወርክ Keep it up ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ሠላም መስኪዬ ስልክ ቀይሬ እንደ አዲስ ሰብስክራይብ አደረኩሽ እናመሠግናለን 🙏
@ove6164
@ove6164 Жыл бұрын
መስኪየ ከወራት በፊት የሰራሺው የእሬት እና የሮዝመሪ ውሃ ውጭ ላይ እስከ ስንት ቀን ማስቀመጥ እንቻላለን?❤
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ውሀው ከሆነ ሮዝመሪ 2-3 ሳምንት ይቀመጣል ሬት ካለው ግን ፍሪጅ አርጊው ለሬቱ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤❤❤
@kidist.A
@kidist.A 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አመሰግናለሁ መስኪ የኔ ጠንካራ አይደለም ግን ሳበጥር በጣም ያስቸግራል ይህን እጠቀማለሁ በተጨማሪ ጭቃ ቅባት ብትሰሪልን ለፀጉር ዘለላ ስለሚጠቅም
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 7 ай бұрын
መሥኪ ትለዪለሽ በርቺ ❤❤❤
@elisaalemu5453
@elisaalemu5453 2 ай бұрын
መስኪዬ❤❤❤❤🙌🙌🙌
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 11 ай бұрын
መስኪ ለፀጉር እርዝመት የሚሆን
@toyebaibrahim2384
@toyebaibrahim2384 11 ай бұрын
Meskiye ❤edet nesh yene wud ene serahut tinshi tekor ale yene tkur azmudun abezahut meselegni meskiye ebakshi yeshitawun linkun lakilgni tkur azmudu tinshi yshetal yene tsegur degmo betam kbat ywedal bezalay sra alegni 12 seat mulu be hijab shefgnewu new mwulewu ena kalaschegerkushi yet edemigegnina smun bedeb btnegrigni betam desylegnal yeshitawun
@meskitube16
@meskitube16 11 ай бұрын
Essential Oils ብለሽ ግዢ እማ
@toyebaibrahim2384
@toyebaibrahim2384 11 ай бұрын
Thank you my sweet sister allah ytebkshi eskene ❤mulu betesebochishi
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 15 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 374 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12