' ዘፈን ጀመርኩ ስለው አለቀሰ ' ዘማሪ ኢላሻ ፍቃዱ በምኩራብ ሾው ድንቅ ቃለምልልስ Interview with Illasha Fikadu

  Рет қаралды 21,214

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

#Illasha_fikadu #interview #talkshow #Mukrab_Show #Aklile_Shimels

Пікірлер: 80
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 5 ай бұрын
"ቆሽሸሀል ታቆሽሸኛለህ ሳይሆን ቆሽሸህብኛል" የወደድኩት አገላለፅ ፀጋ ይጨመርልህ ዝማሬዎችህ እጅግ ባርከውኛል
@tilahunkassa846
@tilahunkassa846 5 ай бұрын
ወንድም አክሊላ! እበክህን አገልገይ ደዊት ፈሲልን ጋብዝልን!!! ህይወቴን በትምህርቱ ቀይሯል!! በመደኔ ራሱ እርግጠኛ የሆንኩት የእሱን ት/ት ተከታትዬ ነው!!!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 ай бұрын
አገልጋይ ወንድም ዳዊት ፋሲል እጂግ በጣም ወንጌላዊና ጠንካራና እውነተኛ ድንቅ ወንጌላዊ ነው ። የሰው ተፈጥሮ ግን የሚጠቅመውን አያውቅም ደግሞም አያከብርም ኢትዮጵያ አሉ ከሚባሉ ወንጌላውያን አንዱ ነው ለኔ ደግሞ ዶክተር ማሙሻና ወንድሜ ፋሲል ሌሎችም ድንቅ ወንጌላውያንና መምህራን አሉን ስለሁሉም የተሰጣቸው የእግዚአብሔር ታላቅ ፀጋ ጌታ ለዘላለም ሰሙ ይባረክ ። ወንድም ዳዊት ፋሲልን ብትጋብዘው ብዙ ይጠቅማል ።😇😇❤❤
@user-nb6xp2wm2j
@user-nb6xp2wm2j 5 ай бұрын
ኢላሻ ጸጋ ይብዛልህ ፣ ስለ ወንድማችን ዳዊት ፋሲል የሰጠኸው ምስክርነት አርክቶኛል ፤ እኔ ዳዊትን በአካል አላውቀውም ፣ የምኖረው አአ ነው ፣ ነገር ግን ትምህርቶቹን ከዩቲዩቡ ፣ telegram ና ከመሳሰሉት ደጋግሜ በማዳመጥ ያረጋገጥሁት ነገር ቢኖር በጭራሽ ከመ/ቅ ቃል አይወጣም ፣ ሰምተን የማናውቀውን አረዳዱ አዲስ ሊሆንብን ከቻለ በቃሉ ተደግፈን ማብራሪያ እንጠይቀው እንጂ የሀሰት አስተማሪ ነው እያልን መፈረጅ ከወንጌል አማኝ አይጠበቅምና ለክርስቶስ አካል እናስብ ። ለሁላችንም የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልን ፣ ወንድማችን አክሊሉ ተባረክ ።
@atmike123
@atmike123 5 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ስለ ዳዊት ያልከውን እጋራሃለሁ። ዩቱዩቡን ማግኘት አይቸግርም ግን ዋትስአፑ በስሙ ነው ወይስ በቸርቹ ስም? ከሆነ የቸርቹ ስም ማን ነው? ውጭ ስለምኖር ስለማላውቅ ነው የምጠይቅህ!!
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 5 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ኤሊሻ ስለ ወንድም ዳዊት ሳትደብቅ የተናገርከው እውነት ነው አሁንም እየሱስ ይብዛልህ
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 5 ай бұрын
ምኩራብሾ ይሄን የተባረከ ልጅ ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን በመቀጠል ዳዊትን ጋብዙልን በእውነት ዳዊት የኔንም ሂወት ቀይሮታል!!
@YosefTilahun-007
@YosefTilahun-007 5 ай бұрын
Dave minm ayinet show ena interview atifelgim eyugn ewekugn edezi negn malet ayiwedim sileradu mawurat ayimechewum kegeta ena kegeta tsega wuch
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 5 ай бұрын
@@YosefTilahun-007 ይጋበዝ ያልኩት ስለሱ እንዲያወራ ሳይሆን ብዙ ሰዎች ትምሕርቱን ሳይሰሙ ሀሰተኛ ነው እሱን አትስሙ ስለሚሉ ትምህርቱም ከመጽሀፍ ቅዱስ እና ከመጽሀፍ ቅዱስ መሆኑን እንዲረዱት ያደርጋል ብዙዎች እኔ ያገኘውትን እረፍት እንዲያገኙ ከሀጢያት ባርነት ነፃ እንዲሆኑ እንጂ ለሌ አይደለም
@abushkorma
@abushkorma 5 ай бұрын
እሉ በመዝሙሮችህ ምን ያህል እንደተማርኩ እንደተፅናናው ለመናገር ቃላት የለኝም። የምር ብዙ ተጠቅሜብሃለው ባንተ ስለተገለጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን። እወድሃለሁ። አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ። ፀጋው ይብዛልህ።
@kh9689
@kh9689 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ኢላሻ ለመጀመሪያ ግዜ ነው አንተን ያውቅኩህ በዚህ ኢንተርቪው :: ምስክርነትህም ደስ ይላል እንኳን ጌታ እረዳህ መዝሙሮችህንም ሄጄ ሰማኃቸው በጣም ደስ ይላል ደጋግሜም እሰማዋለሁ:: ሌላው ስለ ዳዊት የተናገርከው አስደስተኸኛል በአካል አላውቀውም አሜሪካን አገር ነው የምኖረው ነገር ግን ትምህርቱን በዩቱብ እሰማዋለሁ ጥሩ አስተማሪ ነው ስም የሚያጠፉ ዝም ቢሉ ጥሩነው:: ጌታ ይባርክህ ወንድማችን አክሊለ ኢላሻን እንድናውቀው ስለአደረግህ!! ከቻልክ ዳዊት ፋሲልን ብትጋብዘው ደስ ይለናል::
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ የማማክራቸው ሰዎች ሁ የሌለ ጤንነት ይሰብኩኛል ምናልባት ቢሰሙኝ ከችግሬ በጥቂት ይረዱኛል ህይወቴ ያዘመመው መሬት ሊወድቅ ጥቂት ነው የቀረው እንዲያም ሆኖ ብዙ የተሸከመው የሰው አደራ አለው ጌታሆይ ገፅታዬን ስገነባ እንባና ድካሜን ዉጫለሁ ከዚህ በላይ ልፈነዳ ነው እራሴን ፀጋ ላይ ጥያለሁ አርፋለሁ በፀጋ አርፋለሁ በእጅህ
@melkamzergosaye1781
@melkamzergosaye1781 Ай бұрын
የመዝሙሩ ርዕስ
@AmexDend
@AmexDend 5 ай бұрын
❤❤ - ታንክዩ and God bless you both. በጣም አሪፍ ኢንተርቪው። ወንድም ዳዊት ፋሲል በስሱ ባውቅም፣ ስሙን በግራና በቀኝ የሚያነሡት ስላሉ፤ የሰጠኸው ምስክርነት አበረታቶኛል። ተባረክ
@abelo6917
@abelo6917 5 ай бұрын
ዴቭ ማለት ሚዲያ ወቶ ስለራሱ የማያስጮህ ድንቅ ሰባኪ ነው።የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጸጋውን ልትጠቀምበት ይገባል እየጋበዘችው።
@honaliyatfikir6635
@honaliyatfikir6635 Ай бұрын
ዳዊት ፋሲል ይጋበዝ እንወደዋለን ተጠቅመንበታል🎉🎉🎉🎉
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 5 ай бұрын
የጌታ ፀጋ በሙላት ተገልጦብሃል ጌታ ይክበር i love you bro
@user-gq9qr1ju1k
@user-gq9qr1ju1k 3 ай бұрын
እኔም ዳዊት ፋሲልን በጣም እወደዋለዉሁ እርሱ ላይ ባለዉ ፀጋ አጅግ በጣም ተጠቅሚያለሁ ጌታ ፀጋዉን ያብዛለት!
@leulgebre76
@leulgebre76 5 ай бұрын
I personally praise God for listing Dawit's teaching. He is not a false teacher, he is our blessing gift from God for the church.
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 5 ай бұрын
Next እንግዳ ዳዊት 🙏
@dawitwelde7455
@dawitwelde7455 5 ай бұрын
"በሌሎች ላይ በምንፈርድበት መጠን መንፈሳዊ ድርቀት በራሳችን ላይ እናመጣለን" ተባረክ ወንድም Fasill ……… ምኩራብ tube thank you ,
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 5 ай бұрын
የሚገርም የእግዚአብሔር ጸጋ አቅም በዚህ ወንድም እንደተገለጠ ተረድቻለሁ ። ለሁላችንም ይሄ ጸጋ ይብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@terefezewde4533
@terefezewde4533 5 ай бұрын
ወንድም ዳዊትን ጋብዝልን በተሰጠው ጸጋ ተጠቅመንበታል ።
@redietalemu1632
@redietalemu1632 2 ай бұрын
You’re a blessing ❤️
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 5 ай бұрын
Ellasha እንዴት አንደተባረክ ❤❤❤❤❤
@user-oe5xp8xh1q
@user-oe5xp8xh1q 3 ай бұрын
ጊታ ይባርክ የሚገርም ቃል ነው የምትናገረው🎉🎉🎉
@user-gl8gj7jk9y
@user-gl8gj7jk9y 5 ай бұрын
Dawit Fassil Dink Sebak nw Geta Yibarkew❤
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 5 ай бұрын
ኤሊሻ ከየካቲት 6 ጀምሮ ግሬስ ላይፍ ቸርች አዲስ አበባ ወንድም ዳዊት ያስተምራል ተጠቀም
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 5 ай бұрын
ሰአቱን ብትነግሪኝ እህቴ ወንድሜን እንድነግረው እና ሄዶ እንዲማር ጸጋ ይብዛልሽ
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 5 ай бұрын
@@bettyhussen1723 የካቲት 6-7-8 ከቀኑ 11:00ሰዓት ጀምሮ የካቲት 10 እሁድ ጧት 3:00-7:00 ያስተምራል ፀጋውን ተካፈሉ
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 5 ай бұрын
ግሬስ ላይፍ ቸርች የት ነው አድራሻው!
@rahelbelete4991
@rahelbelete4991 5 ай бұрын
በጣም በእውቀት የምታወራ ደስ የምትል ልጅ ነህ እደግ በልልን❤
@emuye10
@emuye10 5 ай бұрын
Egziabher Melkam new!!
@eyobedagnebesufekad1166
@eyobedagnebesufekad1166 5 ай бұрын
Amaizing interview. You are blessed Illasha
@user-ys2mw6oe4b
@user-ys2mw6oe4b 5 ай бұрын
Illasha is my favorite Gospel singer
@user-nq8nn6vj6o
@user-nq8nn6vj6o 5 ай бұрын
Thanks to Mikurab Media! I liked the interview, and it feels like an extension of Paul Fekadu. I appreciate his insight.
@_witness7
@_witness7 5 ай бұрын
በጣም የረጋ Interview... እላሻ ❤
@mihrete-abpetros954
@mihrete-abpetros954 5 ай бұрын
ድምጽ ኤዲት ስታስደርጉ Stereotype መሆኑን አረጋግጡ፡፡ አሁን Left ላይ ብቻ ነው የሚሰማው፡፡
@sintejosh6188
@sintejosh6188 5 ай бұрын
Bless you lord U teach me a lot
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 5 ай бұрын
ለብዙ ወጣቶች መመለስ ምክንያይ ያድርግህ ትልቅ ለውጥ ነው ጌታ ይባርክህ
@tagichoshitaye1518
@tagichoshitaye1518 5 ай бұрын
Endet nw gin yihe lij siyawera mitafitew😍😍, Genuine mehon min yahil impact endalew bante interviews and mezmurochih plus podcasts menekate gilts nw. Geta yihen ayiwisedibh yemir!
@alemayehugemechu6239
@alemayehugemechu6239 5 ай бұрын
You are blessed
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 5 ай бұрын
ወንድሜ ስለ ዴቭ ትምህርቶች የምታውቀውን እውነት ስለተናገርክ የእውነት አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለኔም በሶሻል ሚዲያ ክርስትናዬን እንድወደው ያደረገኝ አስተማሪ በመሆኑ ሀሳብህን በደንብ እጋራዋለሁ።
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 5 ай бұрын
I love thiss guy a lot
@abelfentahun8258
@abelfentahun8258 5 ай бұрын
More grace Brother
@SamsonSime-
@SamsonSime- 5 ай бұрын
ኤላሻዬ ❤ you’re A Blessing
@NafarraSA
@NafarraSA 5 ай бұрын
ላለመፍረድና ለሁሉም ሰው ያለህ የፍቅር ልብ ድንቅ ነው!
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 5 ай бұрын
ተባረኩ በብዙ ተባርኬያለሁ ብዙ ተምሬያለሁ
@iyubaba
@iyubaba 5 ай бұрын
ኢግዚኣብሄር መልካም ነው ስሜ ነው.....😘😘😘
@maranatha391
@maranatha391 5 ай бұрын
ilashayee zemeneh yebarek mezmurochen hula new mesemachew tsega yebzaleh
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 5 ай бұрын
እላዬ (ባርች)ባንተ ስላንተ እግዚአብሔር ይክበር ኑርልኝ
@bezalex2553
@bezalex2553 5 ай бұрын
Elishaye des setil tebarek....too much realistic
@Sina_1-q6j
@Sina_1-q6j 3 ай бұрын
Please invite dawit fassil❤
@user-jd4px5gb5g
@user-jd4px5gb5g 5 ай бұрын
አየርጤና የተማሪዎች ህብረትን አስታወኩ ስታገለግል
@tsionsolomon9496
@tsionsolomon9496 5 ай бұрын
Very deep
@jesusistheway8969
@jesusistheway8969 5 ай бұрын
low Sound quality why is that?
@mekbibabebe4351
@mekbibabebe4351 5 ай бұрын
ጥሩ ዝግጅት ሰላም ተቀርብ አደንቅሐለው ክብረት ይስጥልን ትንሽ አቀማመጥህን ቢስተካከል እግር አጣም ረህ ስትቀመጥ . ቢታረም
@mahletlema1762
@mahletlema1762 5 ай бұрын
Tehetenah betam yegermal
@maranatha391
@maranatha391 5 ай бұрын
ግን ምን ማለት ነው የጉባኤ አይደለም ማለት???መዝሙር መልዕክት አይደል ለምንድነው ችክችካ የሚባለው ብቻለጉባኤ የሚባለው የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው የግድ ሰው በሚፈልገው መንገድ መሆን አለበት? ዘምሩ ዘምሩ በማስተዋል ዘምሩ ለእግዚአብሔር ይላል ቃሉ ስለዚህ እላሻ ለምንድነው ለጉባኤ አይሆንም የምትለው??መዝሙሮችህ እንደውም ጉባኤ መሀል ሊዘመሩ የሚገባቸው ናቸው መዝሙር መልክት እንደሆነ ነው የሚገባኝ የግድ ሰው የሚጨፍርበት መሆን አለበት ጉባኤ ላይ የሚዘመረው ?? እንደውም በዚህ ሰዓት ዝማሬዎችህ ጉባኤ ላይ ሊዘመሩ ይገባል ከህይወትህ ስለሆነ የምዘምረው ብዙ ወጣቶች በይሉኝታ የህይወት ትረጉም ሳይገባቸው ቸርች ይመላለሳሉ ስለዚህ አንተ እንደውም ጉባኤ ላይ ልዘምር ይገባል ።ተባረክልኝ
@atmike123
@atmike123 5 ай бұрын
የምኲራብ አዘጋጅ እናመሰግናለን ስለመልካም ኢንተርቪው!! እንደገባኝ ከሆነ እንደማንኛውም ሙዚቀኛ ኤላሻ በፈቃዱ ለሙዚቃ ሶፍት ሃርት አለው!! ያው ጀጅመንታል ላለመሆንም ይመስላል!! ግን ጭፈራው አላስደነገጠውም!! የኔ ጥያቄ ጨፋሪዎቹ የሚያደርጉት ለእግዚአብሔር ክብር ነው ብሎ ያስባል? ለምንስ ትሬንዱ እየተቀየረ ነው፤ ማለት አስመላኪዎች በድሮ ዘማሪዎች መዝሙር ህዝቡን ማስመለክ እንደ ፋሽን እየሆነ መጣ?
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Ай бұрын
Deveeee
@bezaaberham4920
@bezaaberham4920 5 ай бұрын
ፈቃድህ ይሰማን በጉጉት ጥበቃ ላይ
@getaredagnbefikadu5325
@getaredagnbefikadu5325 5 ай бұрын
መፅሃፍ ቅዱስን እራሱ መፅሃፍ ቅዱስ እንዲያብራራ ......
@gamingtube4174
@gamingtube4174 3 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ቀኝ ጆሮዬ በጣም ቅር ተሰኝቷል ድምጹ መሃል ላይ ይሁንልን እባክዎ 😢😅
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 5 ай бұрын
አክልለ "hang out" የሚል ደጋገምክሳ ።ምን እያስተማርከን ነው።impliedly በመጠኑ ጠጡ እያልከን እኮ ነው
@birukkumssa
@birukkumssa 5 ай бұрын
Specialy #እግዝያብሔር አባል አይደለም
@toneamdental8252
@toneamdental8252 4 ай бұрын
beka getan erasihin neh ,tihut neh wow ilashaye geta yibarkih wendime
@PossibleyordanosGodcan
@PossibleyordanosGodcan 5 ай бұрын
Still i fear his way of speech የተጎዳ ይመስለኛል ቤተሰብ paul ላይ focus አድርጎ የተተወ ልጅ ይመስለኛል still he has some pain this is What most family failed on treatment children equally in family setting ጌታ በዚሁ ያጽናህ brother .
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 5 ай бұрын
This kind of rush isn't good for you and people around you. Even if you think like this,why do you prefer to post it. Why don't you care for his feeling?😢😢
@PossibleyordanosGodcan
@PossibleyordanosGodcan 5 ай бұрын
Truth is in Him, why you are annoyed
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 5 ай бұрын
@@PossibleyordanosGodcan It isn't about me. Why don't you care for his feeling? What will he get from your toxic comment?
@PossibleyordanosGodcan
@PossibleyordanosGodcan 5 ай бұрын
@@MamoMihiretu sorry always we have to talk truth infront, your thought is hidden it's toxic
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 5 ай бұрын
@@PossibleyordanosGodcan I am toxic to toxic people but a humble guy to those humble ones
@wondyeworku2486
@wondyeworku2486 5 ай бұрын
lela gize be amaregna betadergute.
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 5 ай бұрын
የጳውሎስ ፍቃዱ ወንደም ነዉ ግን??
@_witness7
@_witness7 5 ай бұрын
Yeah☺️. በጣም የተወደዱ ወንድማማቾች
@marthanegash9387
@marthanegash9387 5 ай бұрын
Awo menew🙄
@Nuni-2001
@Nuni-2001 5 ай бұрын
Club አጥቢያ😂😂
@saramisgana7775
@saramisgana7775 5 ай бұрын
አንተ የምኩራብ አዘጋጅ በጣም አደንቅሃለሁ ግን ዛሬ ዮናታን አክሊሉ ላቀርብ ነው ስትል ከሱ ምን ልንጠቀም ነው ። የምታቀርብው ሰው ለሕዝቡ ለቅዱሳን የሚጠቅም ሰው ብታቀርብ ጥሩ ነው የሚዲያህን ተቀባይነት አትቀንስ ።
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi
7:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 66 М.
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 52 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 37 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 39 МЛН