የምትራገሙ... ታረሙ!| ኸሚስ ምሽት | ሸይኻችን || Khemis Mishit |

  Рет қаралды 22,728

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 306
@ABDOSHSALAH
@ABDOSHSALAH 4 ай бұрын
መሃመድ ፈረጅ እኔ ከመላው ቤተሰቤ ጋር ነው ሁሌም የምንከታተላችሁ እንደውም ሁሌም ነው ደግመን ነው ቪዲዮውን የምናየው ሼኽ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤናችሁን ይስጣችሁ ሁላችሁንም ከአዘጋጆች ጅምሮ ካሜራ ማን ኤዲተር በዚህ ሜንበር ቲቪ ላይ የምትሳተፉ በጠቅላላ አላህ የውስጥ ሃጃችሁን ያውቃልና አላህ ይሙላላችሁ እኔም ባለቤቴም በጣም ነው የምንከታተላችሁ። Nairobi, Kenya ❤❤❤❤❤❤❤❤ እኛንም በዱዓ አስታውሱን
@SukoSilo-ce8gb
@SukoSilo-ce8gb 4 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ አሊፍ በራዲዩ ከነበረበት ግዜ ጄምሬ ይህው እስከአሁን አብሪያችሁ ነው ያሉሁት አሁን የምከታተላችሁ ጁዳ ሁኜነው አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤አልፎኝ የሚያውቅ ፕሮግራም የለም ግን ኮመንት ብዙ ግዜ አልሰጥም ላይክ አድርጌ ነው የምሰማው
@NejatsalihKemal
@NejatsalihKemal 4 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ከአሊፍ ጀምሮ ነው የምከታተለው ሳምንት ማድረግ አይቀናኝም ላይክ ግን ሁሌም አደርጋለሁ ሳውዝ አፍሪካ ነኝ
@semiramuhammed5327
@semiramuhammed5327 4 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡመተል ኢስላም ,,,ማሜ እኔ አስከማውቃቸው ድረስ አረቦች ልጆቻቸውን አይራገሙም ምክንያቱም ይደርሳል ብለው ያስባሉ ምንም ቢያጠፋ አላህ የህዲኩም ነው ሚሉዋቸው,,,በዚህ በጣም እቀናባቸዋለው ይሄም ነገር እኛ ሀገር ቢለመድ እላለው❤
@MantinaJimma
@MantinaJimma 4 ай бұрын
አለው ከአ/አ ያሸህ እረግማኑ ለይ በዙ ስሩልን በአለህ
@temima-hq3bl
@temima-hq3bl 4 ай бұрын
ወአለኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ከይር ጀዛ
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ አንዳንዴ ቡናውንም አሳዩን አሚንንንንን ያረቢ ከውዷ ዱባይ
@HayatMuhammde-m9h
@HayatMuhammde-m9h 4 ай бұрын
ሸኻችን አላህ ይጠውል ኡምርኩም አቅራቢዎችም ጭምር ጀዛኩም አላህ ኸይር ከus ሁሌም በጉጉት ነው ምከታተላችሁ
@RukiyaOumer-q6y
@RukiyaOumer-q6y 4 ай бұрын
አህለን አህለን ያጀመአ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በይቱላህን አላህ ወፉቆኝ ኡምራ ላደርግ እየሄድኩ ነው ወላሂ ከምነግራችሁ በላይ ደስ ብሎኛል
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 3 ай бұрын
አላህ ይቀበልሽ ለኛም ይወፍቀን ኢንሻአላህ
@luqmanalhakim1022
@luqmanalhakim1022 4 ай бұрын
Mashaa Allah from USA Atlanta Giorgia Jzkl!
@emuyahya9351
@emuyahya9351 4 ай бұрын
ወአለይኩም አሠላም ❤ሰ ዐ ወ አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረብ እናተን በየሳምቱ አንጣቹ በትምህርታቹ ተጠቃሚ አላህ ያርገን❤❤❤ ማሜ እና ሁሴን ሳንስቅ ብንውል እኳን እናተ ስስቁ እስቃለን የናተ ሁኔታ ይጋባብናን 😊ሁሴንም ሀጅ ስላረጠ ምን ያህል ደስ እዳለን እኛንም ይወፍቀን
@ፋፊነኝ-ሠ7መ
@ፋፊነኝ-ሠ7መ 4 ай бұрын
Amin yareb
@Fthyhtube
@Fthyhtube 4 ай бұрын
ما شاء الله جزاكم الله خيرا
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 4 ай бұрын
አሚንንንንንንአሏሁመ አሚንንን 🤲
@ayshaaysha-xt5cz
@ayshaaysha-xt5cz 4 ай бұрын
ረጋሚእረሱንደርጋሚይላልያገራችንሰዉ አላህይጠብቃችሁ ጅዳነኝሁለዜእከታተላችሆለሁ
@WasKan-o6j
@WasKan-o6j 4 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኺራ S A W ❤ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ S. ከጂዳ
@um-eman
@um-eman 4 ай бұрын
አረ በደንብ አለ እኔ አሜሪካ ኪንታኪ ነው የምኖረው አላህ እድሜ ይሰጥልን ሼካችን እኔ አሁን የሚሉትን ነገር ሁሉ እላለሁ አላህ ያንሳልኝ በተለይ እርግማን
@zeburaargahamza320
@zeburaargahamza320 4 ай бұрын
Yaillahi yenatin Hayat arzmlgn emaysank
@hdhddbdbb9041
@hdhddbdbb9041 4 ай бұрын
አረቦች ማሻአላህ የሚሉት አላህ ይኸዲክ ይላሉ እኔ ከሀያ አመት በላይ ሁነኝ አንድ ቤት እና አሰሬዬ እንድ ቀን የሁነ ነገር አድርጌ አላህ ይኸዲኪ ስትለኝ የረገመችኝ መስሎኝ አኩርፌ ጠየኳት ትርጉሙን ሳቅ አኔም ማለት ጀመርኩኝ
@HaAar-ng8bp
@HaAar-ng8bp 4 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ሚንበሮች አላህ ሁላችሁንም ረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን እኔም ኮሜንት ፅፌ አላቅም አሚን አላሁመ አሚን ዱአውን ከ መዲነቱል ሙነወራ ነው
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 4 ай бұрын
❤❤❤❤ለአላህ ብየ ዉድድድድድ ሁላቺሁንም❤❤
@fewziyasedik6681
@fewziyasedik6681 4 ай бұрын
አሚንንንንንያረብብ
@CutenessFUN
@CutenessFUN 4 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኬይር Kansas USA
@AkeliluTadesse
@AkeliluTadesse 4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እዴት ናችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን አንዳንድ ቀን አቀማመጣችሁን ቦታ ብትቀያየሩ ይበልጥ ደስ ይላል
@AbukiAbuki-g6j
@AbukiAbuki-g6j 4 ай бұрын
አቀማመጣቸውን ተዉትና እዉቀቱን ተጠቀሙበት
@HawaSani-q7b
@HawaSani-q7b 4 ай бұрын
አሰላም አለይኩ ሺህ አላህ እድሜ ና ጤና ይሰጠውት ዱአ አርጉልኘ
@habibahabiba9164
@habibahabiba9164 4 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላህ እኔም ሁሌ እከታተላችኋለሁ ከሳኡዲ ጅዳ ሠሞኑን የምታነሱት ሀሳቦች እጅግ በጣም ጡረ ነውም አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው አረብ ሀገራት ሙሀመድ እዳልከው እርግማን አለ ግን ደግሞ እኔ ያስተዋልኩት ከመርገም ይልቅ ዱአ ማድረግ አላህ ይነአልክ ከማለት አላህ የህዲክ ይስለህክ ልጅን መቅጣትም በተለይ በገጠሩ ማሀበረሠብ በጣም ዳእዋ አስተምህሮት ያስፈልጋ ልጆች አድገው ሀገር የሚመሩ ቤተሠቤ የሚመሩ አይመስላቸውም ሲቀጧቸውም ልክ የላቸው ሲለቋቸውም እደዛው ልጅ ነው ተውት ይባላል ግን ልክ አደለም ሸህ እዳሉት መለቀቅም ያለልክ መቀጣትም የለበት ሠሞኑ በእኛ አከባቢ ገና አስራ ቤት ያለች ልጅ በመርስ እራሷን ከጠፋች ለምንድነው ሲባል ከልጅ ጋ ተጣልታ ላባትሽ እናወራለን ሲሏት እሱ ከሠማ ይገለኛል ብላ አባቷ ቁጡ ስለነበረ ቀድማ ገብታ መዳኒቱን በላች አባት ከእርሻ ሲመለስ ልጅ ሞታለች 😭😭
@sabitabamecha8194
@sabitabamecha8194 4 ай бұрын
aminiiiiiiiiiiiiiii yallha 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 long love shehuna ❤️💐❤️💐💐💐💐
@kibromhaileslassie7450
@kibromhaileslassie7450 4 ай бұрын
አሰላምወአሊኩም ሸኽየ እድሚዎትን ያርዝምልን የሚሰጡን ትምርት ሁሌ ከቤተሰቤ ጋር ሆኚ ነው ምሰማቹህ አላህ ይጠብቅልን አዘጋጆቹም ሁሴን መሀመድ በጣም ክብር አለኝ አላህ ይጨምርላቹህ በልጆቻቹህ ተደሰቱ አሰላምወአሊኩም❤️❤️🙏🏼
@MmMm-uu8dr
@MmMm-uu8dr 4 ай бұрын
ጀዛከላ ኸይር አሚን ያረብ ሹክረን
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 4 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ጀዛኩም አላሕ ኸይር ያሸኽና ❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 4 ай бұрын
I’m form Baltimore I love oils
@khadijahussein6570
@khadijahussein6570 4 ай бұрын
I'm Kadija and from Manchester, I listening every week, Jazak Allahu Kary
@monamohammed5046
@monamohammed5046 4 ай бұрын
Ameeeeeeen shekachen allah hayatachewun yarezmlen memberoch jzk bertu elalehu
@MuradAli-bq9mr
@MuradAli-bq9mr 4 ай бұрын
አሚን ያረበል አለሚን ሸኻችን አላህ ይጠብቅልን ሙራድ አሊ እባላለሁ ከደቡብ አፍሪካ
@hiahia4090
@hiahia4090 4 ай бұрын
Mashallah love from Ireland 🇮🇪
@NuruAhmed-u2m
@NuruAhmed-u2m 4 ай бұрын
አስ ወራ ወበ ወላሂ ኸሚስን በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ አላህ ያቁያችሁ ከ ወሎ ባቲ
@aliMohamed-vw6jv
@aliMohamed-vw6jv 4 ай бұрын
37:52
@bedryaabatulem5044
@bedryaabatulem5044 4 ай бұрын
Mashallah tbrakhalla JZK Ustaz 💐 from Houston, Texas
@neimaali7125
@neimaali7125 4 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ በዱንያ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣቹ ከሣውዝ አፍሪካ ሁሌ ነው በጉጉት ምጠብቃቹ
@neimaali7125
@neimaali7125 4 ай бұрын
በጀነት ይካሣቹ ልፋታቹን
@samuelwabegne3478
@samuelwabegne3478 4 ай бұрын
እናንተ የአላህ በረከቶች እንቁዎች ኮከቦች ሁሌም ኑሩልን ከሎስ አንጀለስ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ1ኀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ1ኀ 4 ай бұрын
From Maryland Love this program
@sonymax9699
@sonymax9699 4 ай бұрын
አረቦችም በጣም ነዉ የሚራገሙት ደግነቱ ወዲያዉ እሰትግፋር ያደርጋሉ እኔም መጥፎ ልማድ አለብኝ አላህ ያንሳልኝ በጣም ነዉ የደነገጥኩት አላህ ይህዲና
@aminaapp4643
@aminaapp4643 4 ай бұрын
ወይኔ እኔም ለምዶብኛል
@zinet4736
@zinet4736 4 ай бұрын
እኔ የምከታተላችሁ ከሳኡዲ ጅዳ ነዉ የማዳምጠዉ ጁመአ ነዉ በጣም እንወዳችጛለን ጀዛከላሁ ኸይረን❤❤❤
@sgffsq9586
@sgffsq9586 4 ай бұрын
ማአሻአሏህ ሚንበሮች ከሚስ ምሽት በጣም ከምወደው ፕሮግራም የምታነሱት ርእስ ወቅታዊ ነው ሼካችን ረጅም እድሜ ሙሀመድ ፈረጅ ሀሴን ከድር ከመጋረጃ በስተጀርባ ያላችሁ በሙሉ በርቱ የሁልጊዜም ተከታታያችሁ ከሳውድ አረቢያ ጅዳ ነኝ❤
@asfd5625
@asfd5625 4 ай бұрын
አህለን ቢኩም የኛ እንቁወች ከመድነተል ምነወራ እህታችሁ ነኝ
@kubraadem5062
@kubraadem5062 4 ай бұрын
Shikuran jezakum alah hyer amin amin blenal❤❤🤲🤲🇦🇪
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 4 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين جزاكم الله خير حبايبي 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤
@SameraJabet
@SameraJabet 4 ай бұрын
አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ🎉🎉🎉🎉
@MahamedBeneda
@MahamedBeneda 4 ай бұрын
መርሀባ መርሀባ አላህ ይጠብቀን።ደስ ብሎኛል ፕሮግራሙ፣❤❤❤❤❤
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 4 ай бұрын
ሰላሙአለይኩ ሸክና ሁሴን መሀመድ ሁላችሁም የምበር አዘጋጅም ተከታታይም ሸክ አሚን አላሁመ አሚን ያረብ ይስተጃምብሚነኩም እደዚ በስደት ሁነን ኢልም ቤታችን እያገኘን ነው ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ከደቡብ ፈረሳይ (ቱሉዝ)
@زمزممحمد-ك2ع
@زمزممحمد-ك2ع 4 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤ሼይኽና💕❤❤❤👏👏
@zeynebaliye
@zeynebaliye 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂወበረካቱአላህ ያቆይልን ውስታዞች ከቤሩት ነኝ የምከታተለው
@almazamede278
@almazamede278 4 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Abdrahmanheyru
@Abdrahmanheyru 4 ай бұрын
አሰላም ወዐለይኩም ወራህመቱላህ ሚንበሮች እኔ አ.አ ሳሪስ አዲስ ሰፈር የማታ ሰራተኛ ነኝ ።ኸሚስን ምሽት በጣም ነው በጉጉት የምጠብቀው አላህ የቀን ርዝቅ እንዲስጠን ዱዓ አድርጉልን !!አላህ ይጠብቃችሁ
@Ruqya-n7g
@Ruqya-n7g 4 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ያረብ አሏህ ሰፊውን እሪዝቅ በቀኑ ክፍለጊዜ ይስጥህ
@ridwaankamil
@ridwaankamil 4 ай бұрын
መሸ አለሀ አለሀ ይጠቢቀቹ
@ZAYnbeTell
@ZAYnbeTell 4 ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር ከሳኡደ
@alem_totot
@alem_totot 4 ай бұрын
ዋልይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸሃችን ማሜ ሁሱ ክበሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሚበር ቲቭ የሸሃችን ሰዓት 1 ነው ዱዓዉን አሚን አላሁማ አሚን
@tahausman4124
@tahausman4124 4 ай бұрын
ዱአ አድሩግልን ያ ሼህ ጀዛክ Calgary Canada
@zeburaargahamza320
@zeburaargahamza320 4 ай бұрын
Aselamualeykum mashaAllah Allah kerim jezachun ykfellachu beduachu atrsun ke malaysia
@hdhddbdbb9041
@hdhddbdbb9041 4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ፕሮግራማቹ በጣም ነው የምወደው አላህ ይጠብቃቹ ሼኸዱአችንን አላህ ይቀበለን እርሶንም እድሜና ጤና እርሶም እናንተም በዱአ አስቡን አሚን አሚን ብለናል አላሁመሰሌ ወሰሌም ወባሪክ አላህ ይባርክለኩም እኔ ከጂዳ
@HayatEndrisHayatEndris
@HayatEndrisHayatEndris 4 ай бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@zahraseid5202
@zahraseid5202 4 ай бұрын
አሏህ እድሜና ጤና ይስጠወት
@almazamede278
@almazamede278 4 ай бұрын
እናንተ የምድር ከዋክብቶች አላህ ይጠብቅልን አሜን
@zalkamohamed
@zalkamohamed 4 ай бұрын
አሚሚሚሚሚሚሚንንንንንን ያረረረረረብብብብ
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 4 ай бұрын
Ase wa wab Amin Allahuma Amin ya Rabal Alamin❤❤❤❤❤❤❤
@ThayyibaMuhammed
@ThayyibaMuhammed 4 ай бұрын
ማሻአላ እረጂም እድሜ ይሶጠወት
@Medina-i6v6o
@Medina-i6v6o 4 ай бұрын
አማን
@muntehajemal7321
@muntehajemal7321 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ እኔ አልሀምዱሊላህ ከቻይና ነው የምከታተለው፣ የሸሀችንን ትምህርት እጅግ በጣም ነው የምወደው፣ የምከታተለው፣ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን።
@semirawollo
@semirawollo 4 ай бұрын
እኔ ሁሌ ጁመአነዉ የምከታተላቺሁ ከኩዌይት ኡስታዝና እዲሁም የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ በሙሉ አላህ ረጅም እዲሜ ከጤናጋ ይስጠቺሁ
@kedijaabadura4116
@kedijaabadura4116 4 ай бұрын
Wl wr wb alenbekum amiin amiin amiin yarablalamin
@amaanbalchaa1303
@amaanbalchaa1303 4 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ነዉ እምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@SuperSatenaw
@SuperSatenaw 4 ай бұрын
እኛም ከዳላስ እየተከታተልናቹ ነው። በተለይ መሀመድ ፈረጅ ሸይኽን በአንዳድ ጉዳዮች የምጠይቀው ማብራርያ ከማስረጃ አኳያ በጣም አስፈላጊ ነዉ በዚሁ ቀጥል።
@ibrahimyusuf7733
@ibrahimyusuf7733 4 ай бұрын
አስላሙ ዓለይኩም ከስዊድን ስቶክሆለም ነው ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ሸኹ ዱዓ አድርጉልን በላቸው ሹኩረን ።
@hananahmed1434
@hananahmed1434 4 ай бұрын
Mashallah with soo much love from Sweden ❤❤❤
@umuadib3475
@umuadib3475 4 ай бұрын
From California
@aminaapp4643
@aminaapp4643 4 ай бұрын
ጀዛኬላህ ኽይር ያሸህ እኔ የምከታተላችሁ ከሳኡዲ አረቢያ እሪያድ እምከታተላችሁ ኮመንት ፅፌ አላቅም ላይክ ብቻ ነው የማረገው ሽኩረን ሚንበሮች ጀዛኬላህ
@Newphone-c7r
@Newphone-c7r 4 ай бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله جزاك الله
@Alahwaki
@Alahwaki 4 ай бұрын
Suban allah atragemu abatoch Enatoch 😢😢
@zainabzizo5593
@zainabzizo5593 4 ай бұрын
አላሁመአሚንንንን
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ❤❤❤ጀዛከሏህ ኸይር ሼሀችን አሚንንንን መሀመድ ፣ሁሴኖ ጀዛከላህ ኸይር 🎉🎉🎉
@MohamedDino-ul7rc
@MohamedDino-ul7rc 4 ай бұрын
Waw
@SeadaEshetu-h8m
@SeadaEshetu-h8m 4 ай бұрын
ጀዛኩመላኸይር ከኳታርም አለን
@AhmedDansa
@AhmedDansa 4 ай бұрын
As wr wb! Ke jigjiga
@jibrilali-mg6sc
@jibrilali-mg6sc 4 ай бұрын
አስላሙአለይኩም! ማሻአላህ በጣም ምንወደውና የምንከታተለው ፕሮግራም ነው ኡስታዝንም አላህ ያቆይልን በጣም ነው ምንወዳቸው From new York
@ሩቂያ
@ሩቂያ 4 ай бұрын
እኛስ ወልደን ትተናቸው ለመጣነው በናፍቆት ለምንሰቃየው እናቶች ምን ትሉናላችሁ ሸይኻችን ዱዐ አድርጉልን
@obseabasimal3
@obseabasimal3 4 ай бұрын
Waallaykumaselam warahmatullah wabarekatu MashAllah very nice speech may Allah almighty reward you all of my family in minber tv from Canada 🇨🇦 Toronto
@fetudin-f7t
@fetudin-f7t 4 ай бұрын
ሚንበሮች ማሻአላህ በርቱ ከለንዶን
@saratemesgen5866
@saratemesgen5866 4 ай бұрын
Aselammalekum Elafoch Sara ke kuwait le Allah bya ewedachihuwalhu betam gobezoch nachihu Allah ychenirlachihu betam astemari program new. Thank you so much. Jazakallahu khairan
@ShahrezadAli
@ShahrezadAli 4 ай бұрын
USA Denver Colorado ❤
@SemiraFuad-d4b
@SemiraFuad-d4b 4 ай бұрын
Shek hayatotin yarzimilinina yihn tafachi yemayitegeb andebeton nef amet yaseman ena duachonim allah yikebelot.....
@kadraMohammed-b7q
@kadraMohammed-b7q 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@GrDgg
@GrDgg 4 ай бұрын
ሚበር ቲቭ ላይ ከሚስ ምሽት ረመዳን ረመዳን ይመስላላ ማሻአላሀ ድባቡ ደስ ሲል
@almazamede278
@almazamede278 4 ай бұрын
ያሸህ እረጅም ሐያት ሰፊ ቀጠሮ አላህ ይስጥልን አሚንንንንንን
@workenshbekana8884
@workenshbekana8884 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ከአትላታ
@ZebibaAhwel
@ZebibaAhwel 4 ай бұрын
መሸአለ አለሀይጠቢቀቹ
@theaminetedris5142
@theaminetedris5142 4 ай бұрын
Aslamualyikum Ameen Ameen Yarbelaleemeen Jezalimullah from Colorado
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 3 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
@andinettube6718
@andinettube6718 4 ай бұрын
ማሸአለክ አለህ ይጠብቀቹ ደስይለብ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 ай бұрын
ሰለላህአለይሂወሰለም አሚን❤አሚን አሚን❤አሚን
@playlist6960
@playlist6960 4 ай бұрын
From Calgary Canada. we love you
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 4 ай бұрын
ኡዝታዝናዩ እረጅምእድሜይስጠዎት😊
@abdukaderhussenFurniture
@abdukaderhussenFurniture 4 ай бұрын
አሰ ወራ ወበ ኸሚስ ከወሎ ኬሚሴ ነው እኛም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ እንወዳችሁለን
@AbdulKader-mc3en
@AbdulKader-mc3en 4 ай бұрын
Masalhe alhe yachmrlchow ename ka 🇰🇼 Kuwait alhne
@AliAbdulkader-n4h
@AliAbdulkader-n4h 4 ай бұрын
السلام عليكم ፕሮግራማችሁ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ uber እየሰራሁኝ ነው የምከታተላችሁ ከዃታር
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 172 М.
አብዱሏህ ኢብኑ  ኡሚ መኽቱም ll ሀያቱ ሱሀባ '''' አል ሀያት ቲዩብ
17:37
አል ሀያት ቲዩብ || Al hayat tube
Рет қаралды 14 М.
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН