ሰላምን ፍለጋ ነው የሰለምኩት! || ክፍል 2 || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 46,126

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 308
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g 2 жыл бұрын
ያአሏህ በራህመትህ ለቤተሰቦቼም ሂዲያ ስጣቸው ሂዲያ በአንተ ነው በተለይ ለናቴ ከጨለማ አውጣልኝ ሰለምቴ ሆኜ ግን ሰለምቴዎችንን ሳይ የደም እንባ አለቅሳለሁ እናቴ አይ እናቴ መቼ ይሆን ያንቺ ተራ በራህመትህ ዱኣየን ስማኝኝኝኝ
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n 2 жыл бұрын
አብሽር አለህ ቃጥተኘውን መንገድ ይምረት
@fkbf7788
@fkbf7788 2 жыл бұрын
የኔናት አላህ ሙሉ ቤተሠቦችሽን የቀናውን መገድ የአላህን ውደታ በልባቸው ይስጥልሽ ያረብ
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
አላህ ቀናውን መንገድ ይምራቸው ሂዳየቱተውፊቅ በሱ እጅነው
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d 2 жыл бұрын
አብሽሪ ኢንሻ አላህ ቀጥተኛውን መገድ አላህ ይምራት ያረብ
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 2 жыл бұрын
አላህ ቀጠተኛወን ይምራት ይመራቸዉ ያረብ ለሰለምቴወቼ ልዩ ከብር አለኝ
@CutenessFUN
@CutenessFUN 2 жыл бұрын
ጀግና ፡ አባት ፡ ነበሮት ፡ አላህ ፡ ይርሃማቸው(ይዘንላቸው)
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አፈጣጠራቸንን እዳሳመረከልን አኗኗራቸንንም አሟሟታቸንንም አት አሳምረልን ያረብ 🤲🤲🤲
@zenitzenit6127
@zenitzenit6127 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@wondmagegnwolasa3125
@wondmagegnwolasa3125 2 жыл бұрын
ጌታ ይገስፅህ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚንንንን ያረብ
@user-ks7oh1mv5e
@user-ks7oh1mv5e 2 жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@wondmagegnwolasa3125
@wondmagegnwolasa3125 2 жыл бұрын
እየሱስ ይወድሃል ወንድሜ
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 2 жыл бұрын
ለሰለምቴወች እራሱን የቻለ ማስተማሪያ ተርቢያ ኢንቨስት የሚያደርግ ታላቅ ተቋም ያስፈልጋል
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
ወግዲየ ሰላም ነው
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር ረባና አቲና ፊዱኒያ ወፊል አሂራቲ ሀሰናት ዋቂና አዛበናር
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 2 жыл бұрын
امين يارب 🤲
@tube1449
@tube1449 2 жыл бұрын
ማስታውቂያቹ በጣም ረዥም ናቸው ይሄ ደግሞ ፕሮግራሙ እዳንከታተል ያረገናል
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 2 жыл бұрын
አባታች እንካን ደህና መጣህልን ወደ ዲነል ኢስላም እውነትም አላህ በጣ ይወድሀን ከዛ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣህ ጌታ አልሀምዱሊላ
@neimatube4659
@neimatube4659 2 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም እደት እደምወደው ምርጥ ትምርት ያየንበት
@sadaethio5900
@sadaethio5900 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሳምረው ግን ያከፈራቸው ሰዎች ፈልጎ ማስተማር አለበት አላህ የሚፀፀቱት ወደሱ የተመለሱ መሀሪ ነው ያሳዝናል
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
አባትህ በጣም ጠንካራ አላህ ጀነተልፊርደውስ ይወፍቀው
@kedirmoha7625
@kedirmoha7625 2 жыл бұрын
ከዚህ በኋላ በአላህ ፍቃድ እየዞርክ ወደ ጥመት አስተማርክባቸው አካባቢወች መልሰህ ድነል ኢስላምን ብታስተምር ምን አልባት የሂዳያ ሰበብ ልትሆን ትችላለህ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳቸው
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
በትክክልል
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m 2 жыл бұрын
እኔ ይሄን ሚምበር ስከታተል ስንቶች ካላህ እራህመት እርቀው የኖሩት ሁሉ በሱ ፍቃድ ወዴ እርሱ መልሷቸው ሳይ እንባየን መቆጣጥር ያቅተኛል ደስ ታዬ አልሃምዱላህ ከእናትም አባትም እዝነት የበለጠ አዛኝ እሩህሩህ አንድ አላህ ስላለን አልሀምዱሊላህ
@jemalawol3105
@jemalawol3105 2 жыл бұрын
አዎ ውዴ በጣም ደስም ይላል ያስለቅሳል 😘😘😘😘😘😘
@rabiarabi7708
@rabiarabi7708 2 жыл бұрын
አባትየው ግን ለዲናቸው ያላቸው የቂንነት. አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው.
@emuhiba8368
@emuhiba8368 2 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ ያረቢ መጨረሻችንን ያሳምርልን አንተንም አሏህ ያፃናህ ባንተ ምክንያት የከፈሩትን አሏህ ይመልስልን
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አሚን
@emuhiba8368
@emuhiba8368 2 жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍፍ ያያቴን ድምፅ መሰለኝ አሏህ ጀነትን ይወፍቅልኝ እናቴንም አባቴንም ያረብ አሏህ የወላጆቻችን አቅ ምንወጣ ያርገን እናቱ ስናገሩ ውስጤ ተረበሸ
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
ብዙሰወችን ተሀቅ መገድብታስወጣቸውም አተንግን አላህቀጥበኛውንመ ገድመራህ ሱበሀንአላህ ያረብ ተጥመት ተብቀን መጨረ ሻችንንም አሳምርልን ያኡመተል ኢስላም ድነችንን እንወቅ ተጥመት አጃወች ይጠብቀነል በአላህፋቃድ
@Hanimahe1522
@Hanimahe1522 4 ай бұрын
ሱብሀነላህ በጣም ዘግይቶ ነዉ ያየሁት ነገር ግን መስኪድ ወስጥ የሚደረገው ነገር በጣም ይገርማል በርግጥ ለማጥመም ገብቶ ተመርቶ ሚወጣም እንዳለ ነገር ግን ለኛ ሙስሊሞች ትልቅ ትምህርት አለው እርስ በርሳችን ጥቃቅን ነገር እየተለቃቀም ውጭውን መቃኘት አቅቶናል አላህ እሳቸው የመራበትን ምክንያት እሱ ያቃል ፈግታው የውስጥ ስሜት ላይገልፅ ይችላል እናም አላህ እስቲቃማውን ይስጣቸው ዛሬ ደግሞ በእሳቸውም ስበብ የሐዲያ ሰበብ ያድርጋቸው እና ለባጢል የዚህን ያህል መስዋዕትነት ሲከፈል እኛ ምን እየሆንን ነዉ ?
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 жыл бұрын
በናፍቆት ና በጉጉት ያምጣብቀው ፕሮግራም ነው አላህ ይጣብቃቹሁ
@aduadu3685
@aduadu3685 2 жыл бұрын
የእናትየው ድምፅ በጣም በርባሪ ነው እድለኛ ነው!!! አባትየው ነፍስያቸው ትደሰታለች አብሽር ወንድማችን!!! ሶፊዬ የኔ ታናሽ እህት ቃላት አሰካክሽን በጣም ነው ምወድልሽ የሚወድሽ ጌታሽ በሁሉም ጎንሽ ካንቺ ጋር ይሁን አሚን !!!
@zulfamuhammed3543
@zulfamuhammed3543 2 жыл бұрын
የእናትየው ድምፅ አስለቅሶኛል
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
Ameen
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
አበተቻው ግን ጀግና ነቸው ወላሂ በእምነቱ ጠንከራ ሰው ደስ ይለል አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ መለሰህ ኢንሻ አላህ በጀናት ትገናኛለችሁ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ እኮን ወደተፈጠሩበትእምነትመለሳቹ አላህ የተበላሹትንም በራህመቱ ወደ እስልምና ያምጣልን አላህ ከአባቴቹ ጋ በጀነት ያገናኛቹ ያረቢ
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 2 жыл бұрын
እኔ ይህንን ወንድሜ ከቻለ ተመልሳወ አፉር አገር ሂዳ ቀጥተኛው መንከድን ዳእዋ ባደርግና የአኪራ ወንድሞቹን ቢመልሳቸው ባይ ነኝ ምክንያቱም ብዙ ሚዲያ የማይከታተሉ ምስኪኖች ስላሉ ከጥመታቸው ቢመለሱ ቢሞክርስ
@zahila7871
@zahila7871 2 жыл бұрын
እኔም እሱን ነው ምለው
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አላህ ለጀነት ይበላቸው አባትህን አልሀምዱሊላህ ወደ ተፈጠርክበት ለመለሰህ ጌታ አልሀምዱሊላህ ረቢላ አለሚን
@awelshamoro7713
@awelshamoro7713 Ай бұрын
አለሀ የተመሰገና ይሁን ለዚህ ብርሀን የበቀህ
@hamidali3930
@hamidali3930 2 жыл бұрын
There is no peace with out Jesus!!!!!!!!!!!!!!!! እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እንቅልፌን ፡ ተኛለሁ አደራዬን ፡ ለእርሱ ፡ ለአምላኬ ፡ እጥላለሁ የብረት ፡ መዝጊያዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆኖልኛል በእርሱ ፡ ተሸሽጌ ፡ ምንስ ፡ ይደፍረኛል አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ.... (፪x) ጌታ ፡ መሰረቴ ፡ የማይነቃነቅ ድጋፍ ፡ መጽንናኛዬ ፡ የሚያነሳኝ ፡ ስወድቅ መናወጥ ፡ ከልቤ ፡ ጠፍቷል ፡ ላይመለስ የሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ይመስገን ፡ ኢየሱስ አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ.... (፫x)
@abdu-tube
@abdu-tube 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችዉ በያላችዉበት ሰላማችዉ ይብዛ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሚን ሁላችዉም አሚን በሉ
@bereketfikre2554
@bereketfikre2554 2 жыл бұрын
“ኢየሱስ ግን፦ ማንም ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም አለው።” - ሉቃስ 9፥62
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
ትሽ
@seidaabdu8348
@seidaabdu8348 2 жыл бұрын
ያ አላህ በጣም ከባድ ነው የሰማነው ነገር አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ኢንሻአላህ ።
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
አብሽር አላህ ማሀሪ ነው የጀነት ያርጋቸው ያረብ ዱአ አርግ ማሀሪ ነው
@hussenebrahem1008
@hussenebrahem1008 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሙስሊም አድርርጎ እንደፈጠረን ሙሰሊም አድርጎ ይግደለን
@lubabaebrahim7164
@lubabaebrahim7164 2 жыл бұрын
የአባታችን ታሪክያሳዝናል ግንየሰለሙበት መንገድ አያሳምንም ብቻሂድያ ከአላህነው
@eliasawel9649
@eliasawel9649 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ባለቤትህ ልጆችህ ሌሎችም ወደ ጨለማው ያስገባሀቸው ወደ ብርሀኑ ዲን እዲለሱ ሁላችንም ዱአ እናርግ እውነታው ሲያውቁ ይመለሳሉ
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱሏህ የሦፊ ቤተሠቦች እንዴት ናቹ። የትም ቢኬድ የትም ቢዞር። አልሀምድሊላህ። ሠላም ደሥታ የምናገኘው በሥልምና ውሥጥ ብቻና ብቻ ነው አሏህ ወደ ሠላም ይምራን ያረብ☝
@mikeleigh3563
@mikeleigh3563 2 жыл бұрын
በዛሁሉ በከፈርካቸው ሰዎች ሁሉ ከፀፀት ለመውጣት ቀሪ ዘመንህን በዳዕዋ ስራ ላይ ተሰማርተህ ለብዞዎች ሰዎች ሂዳያ ሰበብ መሆን ይኖርብሀል
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c 2 жыл бұрын
አላህ ካቴማችነን ያሳምርልን አላህ በኢስላምላይ ያፅናህ አባዩ
@user-qy3uq6kb3m
@user-qy3uq6kb3m 2 жыл бұрын
እነዝህን ሰዎች ሳይ ገጠር ላይ ነው የሚኖሩ በተሰቦቻችን በድናቸው ላይ እያሉ ነገር ግን ምንም ያልተረዱት ሶላትን እንኳን የማይሰግዱ ስንቱ አሉ ምን ይስነዋል እነሱንም ልባቸውን ያረጥበዋል እንሻ አላህ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አሚን አላህ ይመልስልን
@jemalawol3105
@jemalawol3105 2 жыл бұрын
እንግድ በእውነቱ ሰላም ያለው እስልምና ውስጥ መሆኑን ሁሉም ያውቃል
@wondmagegnwolasa3125
@wondmagegnwolasa3125 2 жыл бұрын
አትሳሳት ወንድሜ ሰላም እየሱስ ነው።
@jemalawol3105
@jemalawol3105 2 жыл бұрын
@@wondmagegnwolasa3125 እሺ ወገኔ በርታ አንተም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ወገኔ ቀስ ብለህ ራስህን ጠይቅ መርምር እና አገናዝብ ቁርአን ምን አንደሚል አንብብ እስቲ ሞክረው ወገኔ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 жыл бұрын
ተሳስተሃል ወላሂ እየሱስኮ የአላህ መልክተኛ ለእኛ ውድ ነብያችን ነው እየሱስኮ ፍጡራ ነው ገባህ የማሬም ልጅ ሳይመሽባችሁ እስልምናን ተቀበሉ ወላሂ እጨለማውስጥ ነው ያላችሁ በአላህ ምየ ነው የምነግርህ
@hamidali3930
@hamidali3930 2 жыл бұрын
atwash bakih Islam wist minim selam endelele kante belay yemiawk yelem እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እንቅልፌን ፡ እተኛለሁ አደራዬን ፡ ለእርሱ ፡ ለአምላኬ ፡ እጥላለሁ የብረት ፡ መዝጊያዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆኖልኛል በእርሱ ፡ ተሸሽጌ ፡ ምንስ ፡ ይደፍረኛል አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ.... (፪x) ጌታ ፡ መሰረቴ ፡ የማይነቃነቅ ድጋፍ ፡ መጽንናኛዬ ፡ የሚያነሳኝ ፡ ስወድቅ መናወጥ ፡ ከልቤ ፡ ጠፍቷል ፡ ላይመለስ የሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ይመስገን ፡ ኢየሱስ አዝ፦ ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ.... (፫x)
@user-iw8fg5ke4z
@user-iw8fg5ke4z Жыл бұрын
@@hamidali3930 ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 Жыл бұрын
አሏህ ይርዳህ በአንተ ሰበብ ከእስልምና የወጡ ሰወችን በአንተው ሰበብ እንዲመለሱልህ አለህዋ ይርዳህ እንኳንም ትክክለኛውን መንገድ አሏህ መራህ
@aidates358
@aidates358 2 жыл бұрын
Mashallah what a beautiful ending. May Allah (swt) increase your Eman. Amen
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁአክበር አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሀሐምዱሊላህ
@woldaeseral1877
@woldaeseral1877 2 жыл бұрын
በጣም ነው ይገረመኝል 35 ዓመት ወንጌልን ሰብካል ግን ብዘ ዋጋ እንደከፈልክ እንዋቃለው ግን ነገም ወንጌለን እንደምሰብክ እናቃለን ግን የሚምረብክ ወንጌለን ብሰብክ ነው ፓሰተር ሙሴ የሚለው ሰም በምንም ሊቀይር አይችልም እየሱሰ እንዲረዳክ እንፀልይለን።
@Abdulkerimanwaramanbeshir
@Abdulkerimanwaramanbeshir 5 ай бұрын
Musikin Le rasehem Allah yadeneke
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ የናት አንጀት እኔ ለአባትየው ተወው አትዘን አለው ነበር በውስጤ ዱዓ አደርግ ነበር ያአላህ እናት ልጇ በምንም እንዲታዘንበት አትወድም ትልቅ ሰው ቢሆነም ለእናት ግን ህፃን ጨቅላ ነው አይ የእናት አንጀቶ
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አጂብ ነው የአላህ ታአምር ነው
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 жыл бұрын
አብሽሩ አባታችን እስከመጨረሻው የፅናቹሁ
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ከአባትወ ጋር በጀነት ያገናኛችኋል አብሽሩ
@mesudgirmamie2662
@mesudgirmamie2662 2 жыл бұрын
ያ አላህ መጀመሪያ ሌላ ጥያቄ ነበር የፈተርብኝ አላሃምዱልላህ ጥሩ ትምርት ተምረበታለው 👌
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
ያረብ አፈጣጠራችንን አሣምረህ እንደፈጠርከን የአኬራ ቤታችንን እና አኗኗራችንንም በእዝነትህ አሣምርልን እረ ማስታወቃውን አሣጥሩልን ?
@hane4012
@hane4012 2 жыл бұрын
ሱበሀንኣላህ በጣም ያለቀስኩት እናትዬ የነበረችበት ኣህዋልን ስትገልፅ ኣዶተኖ ኣዶት ቧሪታ መኣርይብሪ ያከሪም
@sabi8402
@sabi8402 2 жыл бұрын
Mashallah allah sle wededeh new allah kezi belay ye eislam ewket ychemrh balebethn ena ljochnn wede eislam ymrachew allah ytebken ke metfo neger amiinn alahume amin🤲🤲🙏🙏
@nefesfiem2920
@nefesfiem2920 2 жыл бұрын
መሸ አለህ
@fatheyyesuf4149
@fatheyyesuf4149 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@hussienmohamed2820
@hussienmohamed2820 2 жыл бұрын
I was waiting for this all week 👍
@amirsad4113
@amirsad4113 2 жыл бұрын
“እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤” - ፊልጵስዩስ 3፥20
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e 2 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ ወላሂ ያጀመአ ያለእስላምሁሉም ስተትመሆኑ በግልጥያስታዉቃል ግን የሚሰጠዉም የሚነሳዉም አላህሱበሀነሁተአላብቻነዉ ያረቢ ማስተዋሉንስጠን ተብርሀኑምእዳነግፈን ያከሪም መጨረሻችንንአሳምርልን
@user-rm7oo5rm6o
@user-rm7oo5rm6o 2 жыл бұрын
Allahu akbr yeabatu tnkare gn allah jntul furdews ywfkw
@hussienmohamed2820
@hussienmohamed2820 2 жыл бұрын
MashAllh my Allha reward you here &after inshAllh sister 👍
@user-jt8vv6mh7m
@user-jt8vv6mh7m 2 жыл бұрын
አብሽሩ አብሽሩ አባቶትን አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው
@cbmksa7389
@cbmksa7389 2 жыл бұрын
Alhmdu Lillah wanew weda Allah memelasih new Allah Awfu yibalan Yebaluh Kabatuhum gar be jenat Yagenagnuh batawhiduh bartu
@mekias7895
@mekias7895 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር አለህ የወደደውን ነው ቀጥተኛውን መንገድ የሚመራው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ማለት ነው እንኩዋንም ደስ አልዎት አላህ ለልጆችዎ እና ለባልተቤትዎም እርስዎ ያጉኝትን ብርሀን ሰጥቶ አንድ ላይ ያርጋቹህ
@ethiopneur
@ethiopneur Жыл бұрын
ወንጌልን ሊያስቆም የሚችል አንድም ምድራዊ አካል የለም፣ በተለይ መብራትና ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ በድንብ መብራትና ኢንተርኔት ቢዳረስ ብዙዎች እየሱስን እንደ ግል አዳኛቸው ይቀበሉ ነበር::
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
እስኪ ላዳምጠው በባለፈው ክፍል በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የሰማሁት በጣ ም የሚያሳዝን ነው የእጩ ጭፌ ተከታዩች መስጂድ ውስጥ ሙስሊም መስለው ይገባሉ ከዛም መርዛቸውን ይርጫሉ ሙስሊሙን ይበክላሉ ሁሉም ሙስሊም ስምቱ ሊጠነቀቃቸው ይገባል ዳኢዋች የት ናችሁ? 😢#አሆን ይህ ሰውየ ከቻለ ያከፈራቸውን ሙስሊሞች እየፈለገ መልሶ ወድ ድናል ኢስላም ሊመልሳቸው ይገባል! ወላህ
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ ወላህ የኔ አባትዋ አላህ እንኳን መለሠህ በራህመቱ ያፅናህ ያረብ አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ አታልቅስ ስለ አባቱ ሲያወራ አሳዘነኝ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተመለሥክ ወደ ድነል ኢሥላም አላህ በጀነት ያገናኛችሁ ያረብ
@abcabc7430
@abcabc7430 2 жыл бұрын
አላህይራኸማቸዉ ጀነተልፋርደወስን ይወፋቃቸዉ አባታችሁን እርሰወንምአላህ ያፅናወት እኛንምን አላህ መጨረሻችንንያሳምርልን
@almmuhammad2193
@almmuhammad2193 2 жыл бұрын
ሱባህንአላህ
@jemalhussenjh2020
@jemalhussenjh2020 2 жыл бұрын
ሶፊ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 2 жыл бұрын
*والله يهدي من يشاء الى الصراط المستقيم*
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ፈጣሪያችን ዓለ የፈጠርኳቹሁ የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ ካፊሮች አትሁኑ የአዳም ልጆች ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የአላህ አልረህማን አልረሂም አልቁዱስ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ ማለት ድሀ ለማኝ ሲጠግብ የሚኮራ ሲርበው የሚለምን ድሀ መናጢ ነው
@hekimahiyar9789
@hekimahiyar9789 2 жыл бұрын
ባለቤቶና ልጆቹ እንደምንም ቀርበው ያስረዱአቸው ወደ እስልምና እንዲመጡ እሶም ከእስልምና ነው የወጡት እነሱን አይፈረድባቸውም አስተምራቸው አባታችን ስለ አባቶ አብሽሩ በጀነት ትገናኛላቹ ።
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ሶፊ እንዴት ነሸ?ሰላምሸን አማንሸን ሁሌም እመኝልሻላሁ ለአላህ ብዬ እወድሻላሁ አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ ከኔ በላ ይወደድሸ አሚን
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ነው😭😭😭😭🙏🙏🙏💔. እንኳንም ተመለሱ በስተመጨረሻ
@maki19-91
@maki19-91 2 жыл бұрын
1ኛ ዮሐንስ 5 20፤ የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው። ወንጌልን የሰበኩለት እውነተኛው የእግዚአብሔርን ልጅ እየሱስን ጠንቅቀው ያውቁታል እየሱስ ደግሞ አንዴ የያዘውን አይለቅም:: እየሱስ ጌታ ነው !!! ዛሬም ባሉበት ቦታ ሰውን አጥማጅ ያድርጎት :: የማቴዎስ ወንጌል 4 19፤ እርሱም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ፡ አላቸው።
@ebrahimsulyman39
@ebrahimsulyman39 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@GrDgg
@GrDgg 2 жыл бұрын
ሱባነክ ያረብ
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም🙏
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@mahmudjemal
@mahmudjemal 2 жыл бұрын
enbayen mekotater alchalkum,,, Yarebi Hitamachinin Asamirilin
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
አለሂሰላም
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Alhamdulilah ❤ ❤ ❤ mashaallah
@rabiarabi7708
@rabiarabi7708 2 жыл бұрын
ያአላህ ዛሬ ላይ ደስታችሁን ባትካፍሉም. ነገ አላህ ከአባትህ ጋር ጀነት ላይ. ይሰብስባችሁ
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ከነቤተሰቦቼ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ወላሂ በጣም ያሥለቅሳል የናቲቱ ትግስት ያባትዩው ጀግንነት ያረብ መጨረሻችንን አሣምርልን
@habshisalha5749
@habshisalha5749 2 жыл бұрын
ያሻውን ሰሪ አልሀምዱሊላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Subhan Allah
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
አላህ ኻቲማችንን ያሳምር ማሻ አላህ
@lulumow8392
@lulumow8392 2 жыл бұрын
አለህምድልላ ድንያ በፈተና የተምላች ነች ዋናው የእርሶ መመለስ ነው ሌሎችም በህደት ይመለሳሉ እሻ አላህ
@user-gx7tn1nc3k
@user-gx7tn1nc3k 2 жыл бұрын
አለአምድሊላህ አለ ናመቲል እስለም
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 2 жыл бұрын
ሓቢቢ አብሸረ አንተካን አላህ ወደ ተፈጠረክበት መለሰክ ኢጅ አላህ ያመኑና መለካም የሰሩ ሰዋች ካመኑት በተሰቦቻቸዉ በጀነት ኢነደ ምያጋናኛቸዉ ቃለ ገብትዋል ግን ኢረሱዋ ባለማወቅ በሆኑም በረሰዋ ምከንያት ነቻሳነቲ የገቡ ሰወች ለመመለሰ ሰበበ መሆኑ የበለጠ ኢረሶዋ ናቸዉ ና አደረ ዳዕዋ ጋ ኢንዳይ ዘነጉ በጣም ነዉ ምወዳቹ ለአላህ በይ ለሶፍ ና ለኢረሱዋ ና ካን ከህፃን ለጅ በተወለደበት በ8ኛዉ ቀን መሸንቱ የተገረዘ ህፃን ለጅ ከማምለክ አላህ አመጣቸዉ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ አላሁ አከበረ
@sidehussen6651
@sidehussen6651 2 жыл бұрын
እሽ የኔ አንደበተ ጣፋጭ አብሽሪ አንችንም አላህ ያበርታሽ ለሡም ማሻአላህ ማለት እፈልጋለሁ
@marmes868
@marmes868 2 жыл бұрын
Abshire, Allah will fulfill your dreams.
@Zaynab-xk1gm
@Zaynab-xk1gm 2 жыл бұрын
አሰላሟለኩ ወላህ ብላህ ተላህ በሀቅ የሚገዙት አሚላክ አንድ አላሀ ብቻ ነዉ አሀሚዱሊላ አላ ንእመትል እሲላሚ
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
አላህየ ኸይሩን ነገር እሻልም መጨረሻችንን አሳምርልን
@abbabbabbabb2128
@abbabbabbabb2128 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ሀያሉ አምላካችን። ሶፊ ግን የኔ መንገድን በልኳ ነው የሰራችው አቦ ተባረኪ የአላህ ጥበቃ አይለይሽ
@merimanasser646
@merimanasser646 2 жыл бұрын
Subhan Allah esachew wede panta eyehadu Allah gen men yahel negerochen endat endamechachelek Rahmetu sefatu
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም
@firdewstube1208
@firdewstube1208 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ያሰላም
@trytyrhu8331
@trytyrhu8331 2 жыл бұрын
Mashaa Allah
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
Alhamdulilah you came back the only and the true religion of Islam, May Allah forgive all your past sins
@hasnag3161
@hasnag3161 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መጨረሻችንን አሳምርልኝ
@nurihubi7008
@nurihubi7008 2 жыл бұрын
Subhana"Allah....
@danielnegash7985
@danielnegash7985 2 жыл бұрын
እየሡስ የሠላም ሁሉ ምንጭ ነዉ ኢሣ እንዲህ ብሏል እኔ ምሠጣችሁ ሠላም አለም እንደሚሠጣችሁ አይደለም
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 19 МЛН
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 82 М.