Ethiopian Music : Neway Debebe (Gondar) ነዋይ ደበበ (ጎንደር) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

  Рет қаралды 3,791,779

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 600
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
ንዋይ ደበበ ስወደው ምርጥ ሙዚቃ ነው አማራች የት ናችሁ ደሞቼ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪👏👏
@aniykabe6088
@aniykabe6088 2 жыл бұрын
አለን !!!!!
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 жыл бұрын
አለን አቦ አማራዬዬዬ ሞቸ ነውኮ ውድድድ
@helenlove7981
@helenlove7981 2 жыл бұрын
Alen😃
@m.e4725
@m.e4725 2 жыл бұрын
አለን 😍
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 2 жыл бұрын
we are hiding under the bed. Sudan took your land Gondere.
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ይገርማል የዚህ የአንድ ዘፈን ግጥም ለአሁኑ ዘፋኞች ለአንድ አልበም ይበቃቸው ነበር ክብር ለድሮ እንቁ አርቲስቶች ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹 እና ለጀግኖቻችን ውርደትን ሀገርን ለገዱ ባዳዎች🙏
@kebededawit108
@kebededawit108 2 жыл бұрын
ንዋይደበበ. የመለሠ ዜናዊና የወያኔ. ጫማላሺ. አሣፋሪሠውነው።
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
@@kebededawit108 ሰው ሲባል ሙሉ አይደለም ነዋይ ከመጣው ጋር መቦጫረቅ ባህሬው ነው የማይካደው ነገር ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች አበርክቶልናል
@solomonkebede9024
@solomonkebede9024 2 жыл бұрын
የምር እኮ ነው
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 жыл бұрын
በትክክል
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 2 жыл бұрын
where were you when Sudan took your land Gondere ? you people are Comical
@ሄለንነኝየጎንደሯ
@ሄለንነኝየጎንደሯ 2 жыл бұрын
ስጠብቀዉ አንደኛ ነኝ like ጎንደር የኔ አበባ ጎንደሬወች የት ናቹሁ አንድ አማራ 💚💛❤️
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 2 жыл бұрын
አለኔን
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም የድርጋለን
@Tube-cp8nn
@Tube-cp8nn 2 жыл бұрын
💚💛❤
@ሄለንነኝየጎንደሯ
@ሄለንነኝየጎንደሯ 2 жыл бұрын
@@Tube-cp8nn አሜን
@maryealebel7089
@maryealebel7089 2 жыл бұрын
Amharaye❤❤❤❤❤
@gfe3146
@gfe3146 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያና የኤርትራ ወንድማማችነት ይቀጥላል🇪🇹🇪🇷💪
@Nahom-e7q
@Nahom-e7q 6 ай бұрын
አዎ ለዘላለም 🇪🇹🇪🇷
@DimetrosWorku
@DimetrosWorku 19 күн бұрын
እስከ ሞትድረስ
@tilahunbesizo742
@tilahunbesizo742 Жыл бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያ መነሻ እና መሠረት ናት ❤
@ZeburaZebura-iz6oy
@ZeburaZebura-iz6oy Жыл бұрын
yes❤❤❤👌👌👌
@helenahelena7617
@helenahelena7617 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ታሪኩ ምሥክራችን ነዉ
@cucump2344
@cucump2344 4 ай бұрын
መነሻ አላለም አክሱም ነው መነሻ ታሪክ መስረቅ አመላችሁ
@Ethio_72
@Ethio_72 Ай бұрын
yihe Ayatalam ​man@@cucump2344
@getshtube8058
@getshtube8058 2 жыл бұрын
ጎንደር ብዙ ተዘፍኖላታል ተቀኝቶላታል እንደነዋይ የገለፃት የለም አይኖርም! እወድሻለሁ ጎንደርዬ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 2 жыл бұрын
ጌትሽ ና እንደምርርር
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@getshtube8058
@getshtube8058 2 жыл бұрын
@@ገኒኢትዬጲያዊ ይሔው ካንድ አንድ subscribe አደረኩሽ
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 2 жыл бұрын
@@getshtube8058 ክበርልኝኝኝኝኝ😘😘😘😘
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 2 жыл бұрын
@@getshtube8058 😘😘
@abirshgetenet4881
@abirshgetenet4881 2 жыл бұрын
ጎንደርን የሚገልፅ ቆንጆ ስራ ነው!!!! ግጥም ዜማው ቅንብሩ ድምፅህ ደስ የሚል ዉህደት ነው!!!!
@ኤደንነኝከቢቸና
@ኤደንነኝከቢቸና 2 жыл бұрын
የኔዋ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልሽ እናመሰግናለን ነዋይ በስተመጨረሻ ስለጎንደር ዘፍንክ የእናትህን ቃል እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ💚💛♥️ ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ 💚💛♥️እረጅም እድሜና ጤና ለእትዬ ዘውዴ ወርቁ እግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏🙏
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤.
@brooktadesse6079
@brooktadesse6079 2 жыл бұрын
ተበዳ
@brooktadesse6079
@brooktadesse6079 2 жыл бұрын
@@yefikirTube ሸርሙጣ ይንፉ
@AyuBelay-y9z
@AyuBelay-y9z 8 ай бұрын
የ ደቡብ ልጅ ነኝ ግን ጎንደርን ወዳለሁ በጣም
@Serkeatalel
@Serkeatalel Ай бұрын
Des yilal
@yaleletmulat1696
@yaleletmulat1696 Жыл бұрын
የደብረታቦር ነኝ የጋይንቱ 🎶🎶🎶🎶🎶🎶 አቦ ነዋይ ሁሌም አንደኛ ነህ 👋👋👋👋👋
@tesfaun7888
@tesfaun7888 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ጎደሬወች የት ናቸው አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
@birtukanzemene2256
@birtukanzemene2256 2 жыл бұрын
አለን💚💛❤️
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
💪💪💪💚💛❤🙏🙏👌
@ጎንደሬዋቀበጥነኝ
@ጎንደሬዋቀበጥነኝ 2 жыл бұрын
አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
💪
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
@@astertube5406 እሺ አህቴ በቅንነት ደመርኩሽ አችም ደምሪኝ
@esatulayned
@esatulayned 2 жыл бұрын
ንዋይን ያላችሁ እስኪ እንያቹህ ጎንደርን ያላቹህ እስኪ እንያቹህ አማራን ያላቹህ እስኪ እንያቹህ ኢትዮጵያውያን ያላቹህ እስኪ እንያቹህ 🍀🌼❤️
@almazalebel2679
@almazalebel2679 2 жыл бұрын
Wow wow wow
@blukiya8400
@blukiya8400 2 жыл бұрын
Ene alehu ene alehu alehu Hagere ETHIOPIA elalehu... Wendme
@sosinasolomon4776
@sosinasolomon4776 2 жыл бұрын
alen alen
@marcelltube6415
@marcelltube6415 2 жыл бұрын
አለን አለን እሳቱዬ
@esatulayned
@esatulayned 2 жыл бұрын
@@marcelltube6415 መርሱየ💕🙌🏾
@queenamhara4128
@queenamhara4128 2 жыл бұрын
ንዋይ አድናቂህ ነኝ አሁን ደግሞ በትዝታ ወስድከኝ ጎንደር የአማራዋ ምድር : የአማራ ጀግኖች ሁሌም ይወደሳሉ ክብር ይግባህ ንዋይ!
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
እኔ ኦሮም ነኝ ጐንደሬዎች ከልቤ ነው ምወዳችሁ ተባረኩልኝ💕💚💛❤️🇾🇪🇪🇹👏👍 ጐበዝ የመቅደላው ሰው ጐበዝ የበለሳው ሰው ጐበዝ የአርማጮ ሰው ጐበዝ የደብረታቦሩ ሰው ጐበዝ የጃን አሞራዉ ጐበዝ የደምቢያዉ ሰው ጐበዝ የጐርጐራዉ ሰው ጐበዝ የጋየንቱ ሰው ጐበዝ የክምር ድንጋይኡ ሰው ጐበዝ የዙፋኑ ሰው ጐበዝ የቶድሮሱ ሰው ጐበዝ የመተማዉ ሰው ጐበዝ የጠገዴዉ ሰው ጐበዝ የጠለምቱ ሰው ጐበዝ የፋሲሉ ሰው ጐበዝ የዳንሻዉ ሰው ጐበዝ ጐንደሬው የበጌ ምድር ሰው
@sisayheley1239
@sisayheley1239 5 ай бұрын
❤❤❤❤እኝም ለሜወደን ማች ነን
@hamlmal_12
@hamlmal_12 Жыл бұрын
ማርያምን አማራዬ እና ጎንደሬ ትለያላችሁ ደሞቼ 💚💛❤️ የኔ ባለማሕተብ ታማኝ ልክ እንደ ገብርዬ ✝️👌 ለዘላለም ያኑርልኝ አሜን በሉ አማራዬ ጎንደሮችዬ ❤
@ሳምሪጎንደሬዋ-ቘ3ቀ
@ሳምሪጎንደሬዋ-ቘ3ቀ Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@helenhelenmelesmeleshelen5456
@helenhelenmelesmeleshelen5456 2 жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር አንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር 💚💛❤️ንዋይ አሪፍ ስራ ነዉ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
ንዋይ የስነጥበብ አባት ብዬ ላሳጥር በቃ ልዩ ነህ ችሎታ ብሎ ዝም አንተን አለመዉደድ አለማድነቅ ፈጽሞ አይቻልም ይህ ነዉ ብቃት ዘንድሮም ድሮም ትችላለህ አይገልጸዉም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👍👍👍👍👍👍👍
@AjibarTube
@AjibarTube 2 жыл бұрын
ጎንደር የጀግኖች ሀገር!!! Gondar is a place of many heros.
@salsalmossa4306
@salsalmossa4306 2 жыл бұрын
wow90
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 2 жыл бұрын
where were you when Sudan took your land Gondere ? you people are Comical
@MMY6800
@MMY6800 2 жыл бұрын
@@aman-wg1bz Don't cry bro
@MMY6800
@MMY6800 2 жыл бұрын
@@aman-wg1bz You never deny the truth but time matters.
@hm5375
@hm5375 2 жыл бұрын
Can you name a single gonder amhara hero? LOL TEDROS is Qemant. YeGonder land le sudan asrekebesh fukera? Lol
@gfe3146
@gfe3146 2 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ብሆንም እናቴ ከጎንደር በመሆና እኮራለው 🇪🇷🇪🇹💪
@tensaesisay1600
@tensaesisay1600 2 жыл бұрын
ወንድማችን ነህ❤❤
@negussiesolomon5970
@negussiesolomon5970 Жыл бұрын
😱
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
ande nen
@Tekulaw
@Tekulaw Жыл бұрын
​@@negussiesolomon5970watew ante kemalam agame
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@gfe3146
@gfe3146 2 жыл бұрын
የኤርትራ ህዝብ በጎንደር ይኮራል🇪🇷💪
@አንድሀገር
@አንድሀገር Жыл бұрын
We love ❤ Eritrean people Amhara an Eritrea
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድ❤❤❤😍😍
@deegoa
@deegoa Жыл бұрын
@@አንድሀገር You idiot why do you love them? They hate Amhara.
@selamshiferaw5600
@selamshiferaw5600 Жыл бұрын
❤thanks
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Жыл бұрын
enewodachualen
@destaz2312
@destaz2312 2 жыл бұрын
ጎንደር 💚💛❤ ይገርማል ከአዲስ አበባ እስከ ጎንደር ከተማዋ እየደጋገምኩ ሰማሁት። ንዋይ ይሄን ጀግና ህዝብ መፅሀፍ ስላስደመጥከኝ አመሠግናለሁ።
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
ጎንደር የወርቁ ልጅ ዘውዴ ናት እናት ቃልክን አከበርክ እናትህን አስደሰትህ ንዋያችን እንወድሀለን እናከብርሀለን እድሜና ጤና ለአተና ለዘውዷ💞💞💞
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና 2 жыл бұрын
ጎንደር❤️ጎጃም ❤️ወሎ ❤️ሸዋ ❤️ አንድ አማራ ❤️ኢትዮጵያ❤️ 💚💛❤️
@Janhoy723
@Janhoy723 Жыл бұрын
ይህ ዘፈን መታሰቢያነቱ ለጀግናው ፋኖ ይሁን✊🏽👑💚💛❤️
@HagosAklom
@HagosAklom Жыл бұрын
😊😊😊
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆኖ ሊኮሩ ይገባል።
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 10 ай бұрын
@senai974
@senai974 5 ай бұрын
ፋኖ ኢትዮጵያዊ አይደለም 😮😮😊​@@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 4 ай бұрын
Negus !! Negus !! 🥰🥰🥰
@betregiorgis23
@betregiorgis23 2 жыл бұрын
ጎንደር ለየት ይልብኛል❤ አንድነት ጀግንነት እና ኢትዮጵያዊነት የሁሌም መገለጫው የሆነ ኩሩ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahiaadem7907
@zahiaadem7907 2 жыл бұрын
ትክክልልልልል ውዴ😘😘😘😘😘😘
@asterassefa5296
@asterassefa5296 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ለተከበሩት ማህፀነ መልካም ጎንደሬ እናትህ ክብር ምስጋና ይድረስልኝ ጀግናችን ነህ በርታ።
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 2 жыл бұрын
ማለት ንዋይ ደበበ ጎንደሬ ነው እንዴ
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 Жыл бұрын
ዘሩስ?😊
@haileazezew3849
@haileazezew3849 Жыл бұрын
ጎጠኛ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
@@satnawgonderw21 እናቱ ❤
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
አቤት አማራነት ሁሉን ቢይዝ የሚያምርበት አማራነቴ ክብሬና ኩራቴ አይዞን አማራነት ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪💪💪💪💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝
@uma3401
@uma3401 2 жыл бұрын
👍👍
@uma3401
@uma3401 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eldanahonelegn8960
@eldanahonelegn8960 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@workinehg.3649
@workinehg.3649 2 жыл бұрын
ጎንደር በስራ ሄጀ በሂወቴ ፍቅርንአና መውደድን ያየሁበት የማልፋታው ፍቅር ቢኖር ጎንደርና አንግዳ አክባሪነቱን ነው! ጎንደር ሁሌም ውስጤ ነው ፍንድት በሉ!!!!
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@samueltesfayalem7489
@samueltesfayalem7489 2 жыл бұрын
ውድድበቃ
@MIkItube
@MIkItube 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tadlaworku4354
@tadlaworku4354 2 жыл бұрын
Thank you
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o Жыл бұрын
እኔ ሰፈን አላዳምጥም ነገር ግን ባለንበት ነባራውይ ግዜውይ ወቅት የመልስ ምት አለው አማራን መስደብ አይቻልም ታሪኩ ተወርቶ ወያልቅም እንኳን ሊያሸማቅቁት ይቅርና ማይ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@addiswoldu3865
@addiswoldu3865 Жыл бұрын
Wow ንዋይ አሪፍ ዘፈን ነው።ጎንደርን ገልፀሀታል።i am from AA i love Gonder ❤❤❤የኢትዮጵያዊነት አርማ
@ሁአገርሽእናቷንናፋቂ
@ሁአገርሽእናቷንናፋቂ 2 жыл бұрын
እናቴ ስለጎደር ዝፈንልኝ ብላኛለች ቃሏንም ፈጸምክ ጎደር ታመሠግናለች 🙏
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
እስክስ ኧረ ወደት ናችሁ ነፍጠኞች ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ ምርጥ ሙዚቃ ሺ አመት ኑርልን ነዋይ ደበበ የሙዚቃው ንጉስ💚💛❤💪💪💪💪💪
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
አለን ደሜ ❤❤❤❤❤
@addisneger1356
@addisneger1356 2 жыл бұрын
አለን አለን
@kingcell8852
@kingcell8852 2 жыл бұрын
እረ አለን
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
አለን💪
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
አለን አለን ነፍጠኞች
@tadessegeleta3078
@tadessegeleta3078 2 жыл бұрын
ነዋይዬ አንተ ኪነ- ጥበብ ሁሉን አሟልታ ቀብታ የፈጠረችህ ሰው ነው ! አንተ በህይወት በማትኖር ሰአት እንዳንተ የሚወራለት የሙዚቃ ሰው የሚኖር አይመስለኝም ! ለዚች ሀገር በሙያህ የሰሰትክላት ምን አለ ? እንቅልፍ አጥተህ በሙያህ ተጠበህላታል አንተ በሙያህ መቼም ቢሆን መቼም የሜይነቃነቅ ህያው ሀውልት ተክለሀል ! ኢትዮጵያ በሙያ ክብር ስታመሰግን ከምትኖራቸው ሰዎች መሀል አንዱ ነህ አድናቂህ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ! ሺ አመት ኑርልን !
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 Жыл бұрын
እውነት ነው! ንዋይ በተሰጠው መክሊት በሚገባ ተጠቅሞ በሙያው በብቃቱ አንቱ የተባለ የጥበብ ፈርጥ ነው! በሁሉም እድሜ ክልል የሚወደድ የሚናፈቅ ምርጥ የጥበብ ሰው ንዋይ ነው! እርሱን አለማድነቅ አይቻልም! ጥበብ ከላይ ተችሮታልና!
@gfe3146
@gfe3146 2 жыл бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ ጀግና🇪🇷💪
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ደመ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Жыл бұрын
ኑርልን ባባዬ 🙏
@Gjgdh-bv1le
@Gjgdh-bv1le 8 ай бұрын
❤❤❤ እኛም እንወዳችኃለን
@selamawitfisseha4165
@selamawitfisseha4165 Жыл бұрын
የሰማይ ጃዊሳ የምድር አራስ ነብር... ❤❤❤
@dagiman2188
@dagiman2188 2 жыл бұрын
አላውቅም ጎንደር ግን እውነትም ትለያለች እምነት ጀግንነት የዋህነት ሰው አክባሪነትን የጥምቀት እለት አረጋግጫለሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጎንደርን ሂዶ ቢያያት ኢትዮጵያን ከእነ ሙሉ ክብሯ ያገኛታል
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 2 жыл бұрын
እናመሠግን አለን
@GhionPodcast
@GhionPodcast 2 жыл бұрын
ድንቅ ዜማ፡ግጥም፡ድንቅ ቪዲዮ፡የባህል ይዘት ፡ያበደ ዳይሬከተሪንግ ዋው! ጎጃሞች እንወዳችሁላን፡አንድ አማራ ! ❤💛💚
@marcelltube6415
@marcelltube6415 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ስራ ነው እጅ ነስተናል ጊዮንዬ 👏👏👏
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 Жыл бұрын
Respect Gonder
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
አንድ ነን ደሜ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 2 жыл бұрын
የተከበርከው ተወዳጁ ታሪክ አዋቂው አርቲስታችን ነዋይ ደበበ እናመስግናለው 🙏🏻 ምርጥ ሥራ ነው👍👏💚💛❤️ እኔ ዘረኛ አይደለውም ጎንደሬም አይደለውም ነገር ግን የጎንድር ሕዝብ ጀግንና ድግ ክርስቲያ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ነው ይገባዋል 👍👍👍👍💪💪💪👏👏👏💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🌷
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kuzeykall6045
@kuzeykall6045 2 жыл бұрын
እናመሰግናን
@sisudumessa5690
@sisudumessa5690 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም አደለሁም ከራሴ ወገን በላይ እወዳቸዋለሁ ሰው አክባሪ በደንብ ገልፆዋቸዋል ማንም የሚመሰክርላቸው ናቸው ከሰይጣን በቀር
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@walelignfikru6534
@walelignfikru6534 10 ай бұрын
ይህ ስራ ስለ ጎንደር ህዝብ ማወቅ ለሚፈልግ መነሻ ብቻ ሳይሆን ማረጋገጫም ነው። 🙏😍 እናመሰግናለን
@asnakewkasew484
@asnakewkasew484 Жыл бұрын
ማነው ጃውሳን እደኔ ማዳመጥ ሚፈልግ አማራዬ ፋኖዬ ፋኖዬ ፋኖዬ 💪💪💪💪💪 !!!!!
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 Жыл бұрын
🙋‍♂️
@asnakewkasew484
@asnakewkasew484 Жыл бұрын
አማራዬ
@ethio488
@ethio488 2 жыл бұрын
ይመስክር ይናገር ጎንደር የሄደሰው እራሱ ፆሙን ያድራል አጥግቦ እንግዳ ሰው መሬት ጋደም ይላል አልጋ አንጥፎ ለሰው 🥰🥰🥰🥰 ምርጥ ስራ ነው ንዋያችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የደ.አፍሪካህይወት
@የደ.አፍሪካህይወት 2 жыл бұрын
ንዋይዬ ዛሬ ተኝተን አናድርም እሳት ለቀህብን🔥 ክፉ አይንካህ ኑርልን!
@hailebesufkad
@hailebesufkad 2 жыл бұрын
ጎንደሬዎቹ የት ናቹ እስኪ እንያቹ ጎንደር የመይሣው ካሳ ሃገር ልዩ ናት ለኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👈
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ማነው እደ እኔ ጃዊሳን በደንብ ለመስማት የመጣ? ጃዊሳ ማለት ጀግናው!! ፋኖኖኖ💪💪💪💪
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@jamailseid5602
@jamailseid5602 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@eleltaadmasu5619
@eleltaadmasu5619 Жыл бұрын
💚💛❤️🦅💪
@teddy6326
@teddy6326 Жыл бұрын
me
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
Me too ✋ ክብር ለጃዊሳውያን 👊 አማራዬዬዬ ❤️❤❤
@ETBeMore
@ETBeMore 11 ай бұрын
Amazing 💕 Amhara traditional song. Love the clip full of beautiful landscape, huts, beautiful faces & their ፎጣ a sign of living in a beautiful ደጋ mountainous weather living a simple God fearing, loving life. ❤️ Priceless!
@Petros_Habtu
@Petros_Habtu 2 жыл бұрын
Wow ቃል አጣሁ ሰውነት ይነዝራል በቃላት የማይገለፅ ስሜት:: ሰላምሽ ይብዛ ጎንደርየ💚💛❤️ 👑ነዋይ👑 እጅ ነስተናል እናከብርሀለን🙏
@getshagie
@getshagie 2 жыл бұрын
…ጎንደር የአንድነት የድል ፀሐይ ነዉ ጀምበር… ነዋያችን ምርጥ ስራ ነዉ፡፡ ሌሎች ሙዚቃዎችን ጨምርልን…
@alemtshaybeyene
@alemtshaybeyene 2 жыл бұрын
ክብር ለድሮ እንቁ አርቲስቶች ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹
@gfe3146
@gfe3146 2 жыл бұрын
ነዋይ ምን ላርግህ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ 😭😭😭
@zerihunteznanu8146
@zerihunteznanu8146 2 жыл бұрын
በድንቅ የግጥም ችሎታህ በውብ ዜማህና ድምፅህ ጎንደርን አሽሞነሞንካት ፣ አወደስካት ፣ ተቀኘህላት ! ዘመን አይሽሬው ድምፃዊ ነዋይ ደበበ ይመችህ l
@asterdefere9540
@asterdefere9540 2 жыл бұрын
ኤቤት አቤት ጥበብ እንደአዲስ ልትነሳ ነው ተመስገን ነዋይ ነዋይ እንዲሁ ጆሮአችንን ሲጫወቱበት ከርመው ነበር እደዚ ብቅ እያላችሁ ቅጡልን በደንብ አርጋችሁ
@habesha2965
@habesha2965 2 жыл бұрын
ክቡር አርቲስት ነዋይ,,,,,,,, ለጆሮ የሚመጥን ለ ልብ የጀግንነት ወኔ የሚሰንቅ ልዩስራ💚💛❤️💯
@lijbahiru9069
@lijbahiru9069 2 жыл бұрын
Wow wow wow
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
ZERGNA BIHERTGNA GOTEGNA KEFAFAY ATUN
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
መታሰቢያነቱ በሞት ለተለየችዉ ለንዋይ እናት
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
የሰማይ ጃዊሳ የምድር ራስ ነብር @2:28... 🙂
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ Жыл бұрын
እኔም ፋኖ ነኝ እኔም ጃዊሳ ነኝ ድል ለፋኖ ድል ለተከፋው ለመላው አማራ ኢትዮጵያን ለመሰረታት 💚💛❤️💪🏽👏🏽💒🕌🙏🙏
@Jermiah9
@Jermiah9 2 жыл бұрын
አሁን ካሉት ሙዚቃ አቀናባሪዎች እጅግ በጣም ጎበዝ ከሆነዉ ሙዚቃ አቀናባሪ ታምሩ አማረ ከድምፀ መረዋዉ ንዋይ ደበበ የተገኘ ምርጥ ስራ
@zinegnawyeshambel1092
@zinegnawyeshambel1092 2 жыл бұрын
ሙሉው ግጥም ጥልቅ መልዕክት አለው 🥰ማርያምን እውነት ሲነገር እና ሲመሰከር እንደዚህ ያምራል ያሳምናል 🥰 እጅህ እና ድምፅህ ይባረክ ነዋያችን🥰
@yanitgirma
@yanitgirma 2 жыл бұрын
እናት አለም ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር የአማራይቱ ሙሽራ ሙቼ እወድሻለሁ በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን የተከበርከው አርቲስት ንዋይ ደበበ❤🙏
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጎንደር የኢትዮጵያዋ ዋልታ ለእኛም ዛሬ አማራ ነን ብለን ለማንነታችን መጮህ እንድንችል ያደረጋች የአማራ እንብርት ናት። ሌላው ቢቀር ሃምሌ 5/2008ን ማን ይረሳዋል በእነ ደመቀ ዘውዱ ጥይት አማራነት አንድ ብሎ ታወጀ። በእነ ዋዋ ጎቤ ህይወት አማራነት በዚህ ዘመን አንድ ብሎ ተነሳ ወልቃይትን ለዛ ነው ሁሉም የአማራው ከንአን ናት የሚላት ለወልቃይት ድፍን አማራ አልቅሷል። ግን የሚያሳዝናው አማራው አሁን እንድ እብድ ውሻ በጎጥ እርስ በርሱ እየተለካከፈ አስቸገረን😥😥እናሳዝንም ወይ?
@SelemunBerhe-ph1tb
@SelemunBerhe-ph1tb 2 ай бұрын
​@saraamharawitethiopiየኔ እናት ብትክክል እኔ ከ ውልቃይት ንኝ ጎጥ 😡😥😥😥😥ትክፈሎ ሲውራ ያማል 😭a
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 11 ай бұрын
የሰማይ ጃዊሳ የምድር አራስ ነብር💚💛❤💪💪💪
@mikyaskedir4343
@mikyaskedir4343 Күн бұрын
Gondarng enam
@adebabaygebre
@adebabaygebre 10 ай бұрын
ይህ ዘፈን ለጀግናዉ የአማራ ፋኖ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሄለንነኝየጎንደሯ
@ሄለንነኝየጎንደሯ 2 жыл бұрын
ጎንደሬነቴ ኩራቴ አንድ አማራ💚💛❤️
@banchgetnet3825
@banchgetnet3825 2 жыл бұрын
ከትልቅ ሰው ትልቅ የአርት ስጦታ ለጎንደራችን ... proud of ur excellency Neway Debeb the son of ur respected mother Zewudie!!!
@bede5438
@bede5438 2 жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር ...🥰🥰 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇪🇹
@fanomedia2692
@fanomedia2692 2 жыл бұрын
ጎንደሬ የት ነህ ና እንጅ ኸረ በ አባጃሌው 💚💛❤
@Abenezer653
@Abenezer653 Жыл бұрын
የሰማይ ጃዊሳው የምድር አራስ ነብር ፉኖዬ አማራዬ ጠላትህን አይኑንጨለማ ጉልበቱን ቄጤማ ያርግልህ 💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 жыл бұрын
ነዋይ አባታችን ክብር ይገባሀል ስራዎች ከዘመን ዘመን አይሰለቹም ይህ ደግሞ ልዩ ነው
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 2 жыл бұрын
Ge was sad and Crying when Melissa Zenawi Died. Don't trust singer
@tube5342
@tube5342 2 жыл бұрын
ለ 15 ጊዜ አይቼ ግን ለመደጋገም ወደ 16ኛ እየሄድኩ ነው።። ምነም ማድረግ አይቻልም ጎንደር እና ነዋይ ተያይዘዋል 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ ካላሉት በሞቴ 💚💛❤️
@alemtube9768
@alemtube9768 2 жыл бұрын
ዘፈን ድሮ ቀረ ያሁኖቹማ የጆሮእዳ አማራወች ውድድድነው የማደርጋችሁ በደማችሁ የማታፍሩ እጅ ወደላይ /ወልቃይት ራያ/ፍትህ😍
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤.
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን 😍😍😍😍😍😍😍😍
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ወድደዋለሁ
@zahiaadem7907
@zahiaadem7907 2 жыл бұрын
እኛምምምም
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 2 жыл бұрын
ጎንደር የየዋሆቹ እንዲሁም የጀግኖች ሀገር በጣም በድንቅ ግጥም አቅርበአል ነዋይ ደበበ
@absinya1988
@absinya1988 Жыл бұрын
ማን ነዉ እንደኔ ፋኖ ጃዊሳ ስለተባለ የመጣ💚💛❤️
@tube630
@tube630 2 жыл бұрын
ንዋይ ደበበ ግጥም ከዜማ የተሰጠህ ባለጸጋ ድንቅ ስራ ነው !! ንዋይ አንደኛ ነው የምትሉ እስኪ እንያችሁ ላይክ አድርጉ ጎንደር የሀገር ኩራት የምትሉ እስኪ እንያችሁ 😍😍
@nasibaye6064
@nasibaye6064 2 жыл бұрын
እናትን ዘውዴን ብቻ አይደለም የካስከው!!! ያለፉት አያቶቼን ጭምር ነው የካስክልኝ! ሰላም ለኢትዮጵያ ለአንዷ ሀገርችን!
@SAT--zj1rn
@SAT--zj1rn 2 жыл бұрын
ብቻ ጎንደር ማለት የሀገር መሠረት ደፋርና ጀግና ትውልድ የሚያበቅል ክንደ ነበልባል አዛኝና ታማኝ ጀኞችን የሚያፈራ ነው ። Legendary artist Niway debebe expressed by single mere music with full package lyrics . Most thanks legendary Artist Neway debebe🙏
@Ethio-Nahom2324
@Ethio-Nahom2324 2 жыл бұрын
Proud of being Ethiopian Thanks Neway Debebe pure Ethiopian!!!!!!!!!
@almaznuguse5157
@almaznuguse5157 Жыл бұрын
አማራዬ ጀግናዬ ባለታርክ ኩሩ ህዝብ የመጣበትን ሁሉ የሚጋፈጥ እንዴት መታደል ነው አማራ መሄን
@bekimok1238
@bekimok1238 2 жыл бұрын
ጎንደር ጎረቤቴ ሰላምሸ ይብዛ እተቴ የጎጃሙ ወንድም 🌶 1አማራ 💚💛❤💪
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👌
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
ጎንደር ሀገሬ ነዉ ጎጃም ጎርቤቴ መስሎ የሚታየኝ እናትና አባቴቴቴቴ
@noyatube2020
@noyatube2020 2 жыл бұрын
"ጎንደር የወዘወዘው ጠላቱን ገባና አመሰው ፈጥኖ አይስብም ቃታ አይቶ ግንባር ካልመታ"🔥
@bikgichu1487
@bikgichu1487 2 жыл бұрын
fanom aysebim kata
@bikgichu1487
@bikgichu1487 2 жыл бұрын
meslogn neber
@netsanetworku3616
@netsanetworku3616 2 жыл бұрын
የአፄዎች የንግስታት የጀግኖች መፍለቂያ ሀገር ጎንደር ቤተ አማራዎች ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ ፋኖነት ይለምልም 💚💛❤️💪 ነዋይ ደበበ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
@hayatdawud6663
@hayatdawud6663 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ እስኪ ጎደሬ የሆናችው ላይክ አድርጉኝ
@trialtube6365
@trialtube6365 2 жыл бұрын
ንዋይ ደበበ ድሮም ይችላል! አሁንም ይችላል፤ ወደፊትም ይችላል። We appreciate You!
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 2 жыл бұрын
ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አንድ አማራ አንድ ነፍጠኛ አንድ ፋኖ አንድ ኢትዮጵያ ወልቃይት~ ራያ ~መተከል~ ደራ
@ሁአገርሽእናቷንናፋቂ
@ሁአገርሽእናቷንናፋቂ 2 жыл бұрын
yas
@hanam3589
@hanam3589 2 жыл бұрын
Mare in the house
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 2 жыл бұрын
አብርሽ ደምረኝኝኝኝኝ 😘😘😘
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 2 жыл бұрын
@@ገኒኢትዬጲያዊ እሺ
@raya7711
@raya7711 2 жыл бұрын
አንድ አማራ💪❤❤❤❤
@peace9785
@peace9785 2 жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር .... የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር!
@teddyassefa3595
@teddyassefa3595 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ነዋይ እጂግ ደስ የሚል ዘፈን ነው ጎንደርን በሙሉ የሚገልፅ ከጀግንነት,ከእምነት, ከኩራት ጀምሮ እስከ ፍቅር,ደግነት እና ርህራሄ የሚዳስስ ሙዚቃ ነው
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ የምንኮራው አምሃራ በመሆናችን ነው እኛ የጦር ኃይል ነን፤ በሀገሬ ኢትዮጵያ ክብር ለአፍሪካ አንድነት በጣም እኮራለሁ glory to Ethiopia proud to be amharas; we are a military force long live the Arab brothers long live military cooperation the unions makes the forces
@assefahailu2468
@assefahailu2468 Жыл бұрын
ንዋ ደበበ የሚገርም ግጥምና ዜማ ነዉ የሰራሀዉ የግጥሙ በሳልናት የዜማዉ ዉበት ባጠቃላይ ጎንደርን በሚገባት ልክ በግጥምህና ዜማህ አስቀምጠሀታል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ንዋይየ::
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
ክብር ለዘውዴ ወርቁ ለንዋይ እናት😍😍😍😘😘😘1ሀገር1አማራ😍😍😘😘😘
@bizuayehugezahegn5667
@bizuayehugezahegn5667 2 жыл бұрын
እናቱ ምስጋና ይገባታል
@hailemariamayalew8096
@hailemariamayalew8096 2 жыл бұрын
ዜማ ከግጥም መልእክቱ ጋር እንዲህ ሲዋሀድ ለጆሮም ምግብ ነው ስሜትም ይቀሰቅሳል።ድምፅህ ይባረክ።
@gcfhddjcxy9335
@gcfhddjcxy9335 2 жыл бұрын
ዋው የሌለ ነው። በተለይ ግጥሙ ጐንደሮችን ይገልፃቸዋል። ድሮም ንዋይ አይታማም በግጥም። ንዋይ እኮ አስቴር ከበደን ለራሱ ያዘፈነ ጀግና ነው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።
@ፍርዶስ-ገ5ዀ
@ፍርዶስ-ገ5ዀ 2 жыл бұрын
ጎንደር በመፈጠሬ ደስተኛ ነኝ 💚💛❤✊
@ሰላምወሎዬዋ
@ሰላምወሎዬዋ Жыл бұрын
የሰማይ ጃውሳ የምድር እራስ ነበር🔥
@abeba2241
@abeba2241 2 жыл бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያነት ቱባ የአንድነት ማማ ታላቁ ነዋይ ደበበ እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️ 💚💛❤️
@peacelove5562
@peacelove5562 2 жыл бұрын
የተሞናሞንከው የዘፈን አንጀት አርስ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ንዋይ ደበበ ዘላለም ኑርልን::
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 2 жыл бұрын
This is a full package! It is more than mere music...it is a history book packed in a single lyrics narrated by the legend Neway Debebe. Welcome back where you belong legend. Much love and respect.
@gjaym
@gjaym 2 жыл бұрын
Ul 6o6o6læii
@gjaym
@gjaym 2 жыл бұрын
T
@Ali-go1mo
@Ali-go1mo 2 жыл бұрын
ንዋያችን የሆኑት ዘፈኖችህ ሁሌም ህይወት እየዘሩብን እሸት አብልተውን በደሃ እናታቶቻችን ተንጉተው ወርቅ እናችን ጋር አደረሱን:: እድሜ ይስጥልን የ አቶ ደበበ ልጅ!!!
@negafelke5120
@negafelke5120 2 жыл бұрын
ዋው እውነተኛ ዘፈን ጎንጸርርር
@Janhoy723
@Janhoy723 Жыл бұрын
Well said.✊🏽💚💛❤️
@tsion5088
@tsion5088 Жыл бұрын
የሰማይ ጃዊሳ የምድር አራሰ ነብር 👑💚💛❤🙏
@humaidsaeed4628
@humaidsaeed4628 Жыл бұрын
ናወይ ልዩነህ ፈጣሪ እድሜክን ከምትወደቸው መለውቤታሰብክን ስለምን ጤናን የብዛልን
@fasiltessema8943
@fasiltessema8943 2 жыл бұрын
wow አስደናቂ ግጥም እና ዜማ ነው ንዋይየ ❤በጣም ምርጥ ስራ ነው። እዉነት እስከዛሬ ለጎንደር ከተገጠሙ ዜማ እና ግጥም ያንተዉ በጣም የተለየ ነው። ❤ ይገባታል ለ እናታለም ጎንደር ። 🙏🙏🙏
@h.m8914
@h.m8914 2 жыл бұрын
ነዋይ ደበበ ምርጥ ሙዚቃ ! ነዋይ ሙዚቃን እንኳን ድምፁ በአካሉም ይገልፀዋል! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከምር ለሙዚቃ የተፍጠረ ሰው ነው ትችላለህ!!!!
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ስራ ነው ክብር ለነዋይ እናት የሳቸው ዘፈን ነው ንዋይ ሑሌም አንደኛ ነሕ❤😍
@assefaa-r9g
@assefaa-r9g Жыл бұрын
ወሎየ ነኝ ግን ይሄን ዘፈን ስሰማ ይነዝረኛል። ጎንደሬዎች እወዳችኋለሁ ደሞቼ😍😍
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 2 жыл бұрын
👍 ንዋይ በትክክል ገልፀሀዋል ጎደረ ማለት ይህ ነው የእማራ ህዝብ የዘር ግንድ ነው ጎደረ ልጆቹ በሚገርም ሁኔታ ነው የሚሰሙት
@yisakyisak3908
@yisakyisak3908 2 жыл бұрын
ካንተ ውጭ ሌላ ስው ስለ ጎንደር እንዳይዘፍን ለጎንደር ሚገባውን ሙዚቃ ስላመጣህልን እናመስግናለን ሌሎች ጀማሪዎች አማርኛ ሳይችሉ ስለ ጎንደር እየዘፈኑ የጎንደርን ታሪክ እያጠፉ ነው እባካችሁ ጎንደርን ለታላላቆች አርትስቶች ተውልን
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 22 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,8 МЛН
Belay
6:23
Neway Debebe - Topic
Рет қаралды 154 М.