የግድያ ሙከራ ተደረገብኝ ፡ ዳግመኛ አይንዋን ካየሀት እናጠፋሀለን…

  Рет қаралды 75,707

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

2 ай бұрын

የግድያ ሙከራ ተደረገብኝ ፡ ዳግመኛ አይንዋን ካየሀት እናጠፋሀለን…

Пікірлер: 1 300
@DinkneshKebede
@DinkneshKebede Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አሰዘነኝ ማጫራሻህን ያሳምርል 😥😥ዮንን የምቶዶት ባ ላይክ አሳዩኝ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-pu3ki5gb9e
@user-pu3ki5gb9e Ай бұрын
በቃ ይተዋት እሷም ፈቃደኛ ብትሆን ኖሮ አብራ መጥፋት ትችል ነበር እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ጨርሶ ይማርህ ህይወት ይቀጥላል ወንድሜ ቅድሚያ ለራስህ ስጥ የበለጠፈጣሪ አዘጋጅቶልህ ይሆናል ወደራስህ ተመለስ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js Ай бұрын
ቤተሰብን ከድታ. እሱን ተከትላ ትጥፋ ? እኔ አልስማማም ምንም ቢሆን ቤተሰብ ያው ቤተሰብ ነው ። በቻሉት መጠን ለማግባባት መሞከር እንጅ በሷ መፍረድ ከባድ ነው ።
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Ай бұрын
​@@hikmayesuf-ep3jsእንዴዛ ሳይሆን ማሳመን ትቺል ነበር ብርር ስላለዉ ዉጭ ነው የሚኖረዉ ብላ የል ለብር ብላ ስላለው ፈ ልጋዉ ይሆናል
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h Ай бұрын
እኮ😢😢😢😢😢😢ይች ጥቅመኛ😢😢ናት ብር ያለው ሽማግሌ ሆኖ ይሆናል
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Ай бұрын
Please stop to be with her because it's very dangerous what happened to you i guess her future husband may be send some one to hurt you please stay safe or go to your mom & find another girlfriend may God help you our brother 🙏
@user-mf1yw4ii9i
@user-mf1yw4ii9i Ай бұрын
የኔ ቆጆ አዳዴ የቤተሰብ ጫናም አለ እደዚህ አይባልም ቤተሰብ የመረቀው ሲሆን ነው ጥሩ
@SalmmH-xx5it
@SalmmH-xx5it Ай бұрын
ሮቤል እባክህ ለቤተሰቦችህ ኑርላቸዉ ታስፈልጋችዋለክ በርግጥ ለፍቅር መስዋት ይከፈልበታል ነገርግን ብሌን ብታፍቅርህንሮ ብያንስ ካንተጋ ሆና መፍትሄ ትፈልጋለች እንጂ እንድህ አይሆንም ነበር አንተ የቻልከዉን አርገሃል ከዚ በላይ ግን ራስህን ጎድተህ ቤተሰብህ እያስጨነቅክ ነዉ ያለክ እና ሁሉ የግዚአብሔር ፍቃድ ነው ስለዚ ራስህ ሳትጎዳ ደስተኛ ሆነ ለናትህ ንበረላ ዝሓወይ❤❤❤
@YordanosBirhane-vs1dx
@YordanosBirhane-vs1dx Ай бұрын
ሮቤል በቃ ግደፋ ታዓብድ ዘለካ አይመሰለካን ሓብሒባ ዘዕበየት አዶ አለ ናዓአ ሕሰብ ሀሳስ አይትኩን ዓድካ ተመለስ ሂወትካ ምራሕ ዛሓወይ❤❤❤❤❤❤❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
MUNBATU.TKERBTE.YBZABTALU❤❤WANDMIN
@user-rb6kx3yo9s
@user-rb6kx3yo9s Ай бұрын
እባክህ ወንድማችን እሄን ልጂ ባለህበት አካባቢ ይቀመጥ እና ተከታተለው ብቻውን አትቶወው እባክህ።
@user-vb4mr6hm1t
@user-vb4mr6hm1t Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነዉ በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነዉ 🥲
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
ሮቤል በቃ ትቅርብህ ወደናትህ ተመለስ ለናትህ ታስፈልጋታለህ መድሀኒያለም ብርታት ይሁንህ ዮኒ መልካም ጓደኛ ተባረክ እድሜህ ይርዘም❤❤❤
@MeriGeber
@MeriGeber Ай бұрын
ሮቢ እግዚኣብሔር ምሳካ ይኩን እና ናብ ፀበል ኪድ ሓወይ ንወላዲትካ ተድልያ ኢካ😢😢😢❤
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm Ай бұрын
የሮቤል ነገር ግን የእዉነት ከራሴ በላይ አሳዘነኝ በጣም በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@EkrmEkrm632
@EkrmEkrm632 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@wskn7283
@wskn7283 Ай бұрын
ኣረ ሮብየለ ሓወይ እመብራሃን ትሓግዝካዋ ዓድካ ተመለስ 😢😢😢
@user-vj1zh8bb9b
@user-vj1zh8bb9b Ай бұрын
ትግራዋይ ድዩ
@wdnb8086
@wdnb8086 Ай бұрын
እወ​@@user-vj1zh8bb9b
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Ай бұрын
@@user-vj1zh8bb9bእወ ገፁ ትከወል ምእንቲ ፍቕሪ ዝሞተ ክበሃል ደልዩ እዩ ይመስለኒ። ንባዕሉን ንአዲኡን ከፍቅር ዘይከአለስ ንጓል አፍቂረ ኢሉ ኛርር...ይብል አሎ።
@hadastekle2644
@hadastekle2644 Ай бұрын
@@rahelestif2112 Fkri Ewur tsenihu entay koyne nere kibil eyu fetyu aykonen ab deki sebat zegatim eyu
@liyu_Tube12
@liyu_Tube12 Ай бұрын
ችዲ ፎኳስ ስቅ በሊ​@@rahelestif2112
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p Ай бұрын
አይዞህ ወድምዬ እመቤቴ ቅድስት ድንግልማርም. ከጭቀት ታውጣህ. አዛኛቷ. ካተጋር ትሆንልህ. አይዞህ. ❤❤😥💔😥💔
@user-nf7dc2gu5j
@user-nf7dc2gu5j Ай бұрын
እባክህን እባክህን እባክህን ገዳም ውሰደው እርግጠኛ ነኝ ተረጋግቶ ይመለሳል ለሱ ምንም አይቀርበት እድሜ ልኳን ጸጸቱ የሷ ነው ወዮ ወዮ ወዮ ለሷ አንዘሁላት መጨረሻዋ ምን ይሆን ምክንያቱ የፍቅር እዳ በምድርም በሰማይም ወኔ ለሷ
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 Ай бұрын
video Like👍 Subscribe በማድረግ ለ ሮቤል እና ለ ብሌን ያለንን ፍቅር እንግለፅላቸዉ
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 Ай бұрын
ዮኒ የንስር አይን አዘጋጁን ለምን አትጎብኘውም እረ እባካችሁ ድረሱለት ነገ ለእኔ በሉ ስራችሁ እንደ እሱ ሪስክ አለው ?
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r Ай бұрын
ብሌን ገደል ትግባ አናደኛለች አቶደውም አከተመ ፡፡
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
የዉኒ አደሞበጣም ታናድዳለህ እሷየትኛዉ እህራሄ ነዉ በቃ አታዉራ ስለሷ ገዝየወደች ሴትና ምናልባ ዉጭናመሄድ ብርቆነዉ አቶአያዉቅ ዳቦፊሪዳዉ ነው ይበላል እሷም እደዚነች
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ከመፈሳዊ አባቶች አገናቸው እውነት ወንድማችን❤❤
@abrnyiosasfha7698
@abrnyiosasfha7698 Ай бұрын
Kkkkkkkkkkk alo enda enzh gefa belew ena felekleka kkkkkkkkk
@etet-uo2rh
@etet-uo2rh Ай бұрын
አጆካ ሮቤል ሐወይ ፈጣሪ ምሳካ ይኹን
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
አይዞኝ ሮቤል አላህ ፅናቱን ይሰጥህ እራሰህንም ጠብቅ አንተ የዋህ ነህ ያሰብከዉን ይሙላልህ
@fuffu1470
@fuffu1470 Ай бұрын
ኡኡምንድነው የዛሬው😢😢😢😢 የኔምስጊን ፈጣሪ ያለልህ አለ ሮባ ፈጣሪ ያተ ስላላት ይሆናል ይገርማልጋዜጠኛው ግን ፈጣሪይጠብቅህ❤
@tube-ef6sr
@tube-ef6sr Ай бұрын
የፈራውትደረሰ ወንድማችን እኳንተረፍክ አይዞህ ሰው ሁኖ የማይፈተን የለህም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Yani-ld3jz
@Yani-ld3jz Ай бұрын
ደግ፣አረጉህህ፣የወንድ፣አልጫ፣እንኳን፣ተወችህ፣እንዲህ፣አይነት፣ወንድ፣ያቅለሽልሻል😂😂😂😂😂
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 Ай бұрын
ሮቤል አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው🙏እግዚአብሔር መልካም ነው። እግዚአብሔር አይጥልም አይተውም ተስፋህ በእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ነገርግን እግዚአብሔር የማይወደው ነገር አታድርግ በብስጭት ።ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል 🙏አይዞህ እምነትህ በእግዚአብሔር ላይ ብቻ ይሁን🙏
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c Ай бұрын
አላህ ያሽርህ ወንድሜ አይዞህ እሷም እኮ ያንተ ነገር አልተዋጠላትም ካንተ ጋ ለመኖር ነው የምትፈልገው የቻላቹትን ሞክሩ መጨረሻው አላህ አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ ጀግናችን በርታ አንተም እራስህን ጠብቅ የንስር አይንን እየሄድክ ጠይቀው አላህ አፊያውን መልሶለት ወደ ስራው እንዲመለስ ያድርገው ሀቢቢ ሁላችሁንም እወዳችሁ አላው ከኔ የበለጠ አላህ ወዶ ያስወድዳችሁ❤
@sadasada4221
@sadasada4221 Ай бұрын
ልጂቱ ግን ፍቅር ካለባት እሮቤልጋር መሆን አለባት😊
@user-hw1pd3kr6u
@user-hw1pd3kr6u Ай бұрын
አዎ...ማለት.በተሰቦቿ.አመሥግና.ከወደደችሁ.ወደሱ.መምጣት.ትችልነበር.ማርያምን.በህይወቴ.ማንምልወሥን.አይችልም.እሷራሱ.........😉😳
@GirumHaile-qp2cy
@GirumHaile-qp2cy Ай бұрын
Ende lejitue betam atalaye nate kerobele befete anede leje eshemagele lekoe eshe tebeloe mecheresha tefachebete abede aune demo erobele
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r Ай бұрын
ብሌን እምቶጂው ና እምታፈቅሪው ሰው በማታቂው ሰው ሲደበደብ ምን እደምቶስኝ አላቅም😢😢😢
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ቤተሠቦቼ አለችጅ ሮባን ትወደዎለች ግን አጎቴ አለች ደግሞ መጨረሻ ይገናኛሉ ኢንሻአሏህ
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
ብሌን ይቅታ በጎትሽ ቦታባትሸ ቢሆን ምጫሽን ያከብርነበር አጎት 4 ወጣዉደረድኩ አለ እናምለሀፍታም እድርሻለው አለ የወለደአት ለጁየደከመዉንም ወጩንም አይቆጥርም ልጁ ደስተኛሁናማየት ይናፍቃል በትዳሯደተኛሁና ማየት የምኞቱነዉ አጓትሸ ወደፊት ምደሚገጥምሽ ጠፍቷቸዉ አይደለም ከአብራካቸዉ የወጣሽብትሆኝ ጥቅም ክብር አየዛቸዉምነበር አባት ልጁ በህይወት ከኖረች በቂነዉ።
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እና የሰማዩ ጌታ ይድረስልህ አይዞህ
@Sara-hm6qs
@Sara-hm6qs Ай бұрын
ሰበይቲ ተከደት ሰበይቲ ትረክብ ኢካ አዴካ ክተስታውሳ ይግባእ ዝሓወይ ፅናዕ ለደካ ክትብል❤❤
@abedaberhan
@abedaberhan Ай бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክህ የሰን ልቦና በለ ሙያ ወሰዶው ዮኒዬ ጀግና ነክ ነገሩ በጣምምም ከባዳ ነው ኡፍፍፍፍፍ💔😢😢😢ፍቅር እሰከ መቀብሬ ማለት ይሃ ነው😢😢😢
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Ай бұрын
ልጅቶ በጣም አጥፍታለች መገናኘት በፍፁም አልነበረበትም ወንድሜ እግዛብሄር ይርዳህ ።😢😢
@Mohammedhabashi-io6dq
@Mohammedhabashi-io6dq Ай бұрын
አወ ካገባች እሱን ማግኘት አነበረባት ❤❤
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w Ай бұрын
ወይኔ የፈራውት ደረሰ እግዚአብሔርን አስለቀሰኝ አልቻልኩም😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍ ዮኒዬ አደራ የህ ልጅ በቃ የሆነ ነገር አደርግ 😢🙏
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Ай бұрын
ዮኒ አተያለህበት አካባቢ ይሁን ነገሮች እስኪስተካከ ድረስ ካተጋ ይሁን
@user-tc7bo1hy7s
@user-tc7bo1hy7s Ай бұрын
ሮቢየይ ዓድካ ተመለስ ክቡር ሓወይ😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ፈጣሪ ይድረስልህ እሮቤል እባክህ ፀሎት አድርግ ፈጣሪ ያስችልሀል ግዴለህም ፈጣሪን አናሳዝን እባክህ😢😢
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy Ай бұрын
ባሏነው እሚሆነው ሌላ ማንም አይዴለ እድህ ያዴረገው😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
አጓቶም ሊሆን ይችላል
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy Ай бұрын
@@user-cb2tr4cd9m በጣም ከባድ ነገርነው
@masara1167
@masara1167 Ай бұрын
አይዞሕ ሮቤልይ ሐሉም ነገር ለበጎ ነው እራሥሕ በጣም ጉዳት ላይ እየጣልክ ነው እና ወደራሥሕ እደምንም በለሕ ለመመለስ ሞክር ለናትሕ ታሥ ፈል ጋታለሕ
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Ай бұрын
ወይኔ እኔ በህልሜ ከሁለት ቀን በፊት እሷም እቢ አላገባም ብላ መታ አብረዉ ደስ ብሏቸዉ አይቼ ነበር በህልሜ ማርያምን 😢😢😢😢አይዞህ 😢😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Ай бұрын
😂😂😂....ቀጣይ ካለምሽ ንገሪን part 2.
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 Ай бұрын
ራሄል ክክክ​@@rahelestif2112
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
​@rahelestifልፈችላት. ኗው😂😂😂2112
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Ай бұрын
@@SeSe-go4co 😂😂😂....አዎ ብቻ ቀጣይ እንድትነግረን ድምፅሽ አሰሚ
@HananNur-ly8df
@HananNur-ly8df Ай бұрын
ፈጣሪሆይ እባክህንየነዚህንልጆቺባንዲሁነውአሣየን,አይዞህ ሮቤል,እሥኪዛሬላይክግጪኚደብሮኛል
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u Ай бұрын
ያረቢ ምን አይነት ጨካኝ ናቸው
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r Ай бұрын
አብሽር ወንድማችን መፈተንህን አትጥላው ወንድማችን ከጎኑ ሁንለት የሆነ ነገር እንዳያደርጉት የጃችሁን ከአላህ አግኙት ሊላ ምንም አልልም አንች ደግሞ ካፈቀርሽው ከወደድሽው አልፈልግም ብለሽ ተመለሽለት አትጉጅው ውጭ ሀገር መውጣት እንደሆን የሰው ቤት ሰራተኛ ነው የምትሆኝው እኔም መስሎኝ ነበር የእረፍት ኑሮ አፈር ይበላ ነው ኑሮው የውጭ ሀገር እህት ፍቅርሽ ይበልጥብሻን በተለይ እንደማታፈቅሪውና እንደማትወጅው ስላወቀ ይጎዳሻን ተይ ይቅርብሽ ተመለሽ ቤተሰብ ያንችን ሂወት አይኖርልሽም አንች ነሽ የምትኖሪያት ቤተሰብ አጨብጭቦ ሸኝቶ አበቃ አንች ግን ቆም ብለሽ እሰቢው ተይ ይሻልሻን ፍቅር በገንዘብ አይገኝም ይነድምሻን ወላይ ተይ ነገ የቀኑ ጨለማ ይደፋብሻን የለሊት ጅኒ መስሎ ነው የሚታይሽ ወርቅ ላይ ቢያስተኛሽ ወርቅም ቢያበላሽ እንኳን የማሆነውን ማን እንደሚወድትና እንደሚያፈቅሩት ይቅርብሽ ተይ ተይ ናዳማና ፀፀት ወደ ሆላ ነው ይላሉ እናቶቻችን ተይ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Ай бұрын
ወይኔ ያማል የዚህ ልጆ በጣም ዉስጤ ኘዉ ያደማዉ ምን አድርጎ ነዉ ፈተናዉ የበዛ የኔ ወንድም ይሄም ያልፋል ወደ ፈጣሪ ጸልይ አይዞህ ሮብየ ፈጣሪ አለልህ 🙏🙏
@HiwotEzezew-zd6jo
@HiwotEzezew-zd6jo Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተም ተረጋጋ እግዚአብሔር ሁን ያለው ይሆናል እሽ እንኳን ተረፍክ
@user-Endertawi
@user-Endertawi Ай бұрын
ሮባ ተርጋጋእ መጀምረያ ናብ ንቡር ተመለስ ንስኻ ዳሕን ትኮይንኻ እካ ንዓኣ ትረኽባ ትኽእል plc be strong 😔
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Ай бұрын
ፅቡቕ ገበርዎ ጀዝባ ንባዕሉን ንአዲኡን የፍቅር መጀመርያ።
@ababazahara548
@ababazahara548 Ай бұрын
​@@rahelestif2112ከብድ እዩ ደቂ ዓደይ ጓል ዓዲ 3 አፍቅሩ ጉድ ነው
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Ай бұрын
ፀበል ሒድ ወድሜ አይዞክ እግዚአብሔር ይርዳክ አይዞክ መንፈሳዊ ነገር አድምጥ እና ያንተ አዳም ካልሆነችስ ወድሜ እባክክ እራስክን አድምጥ ወድሜ እኔ ማነኝ ምንስ እያረኩ ነው ዞር ብለክ እራስክን አይ
@elroimulugeta9003
@elroimulugeta9003 Ай бұрын
አይዞህ ሮቤል ፈጣሪ ይማርህ በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ጌታ ላንተ አላላት ይሆናል ከራሳችን ይልቅ የፈጣሪ ፈቃድ ይውረሰን ወንድሜ አይዞህ ዮኒ እባክህ አንተ አካባቢ ይሁንና ተከታተለው
@user-fp4ud2xh1z
@user-fp4ud2xh1z Ай бұрын
እመብርሀን. ትፈውስህ. የኔጌታ. እውነት😢ያማን
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 Ай бұрын
በልጁ የመጣ ሴዎች ይሆናሉ የምያገባት ልጅ ሴው ልኮባት ይሆናል ሮበል በርታ ሕወት እቀጥላል ገና ወጣትነህ አንቴ ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል ወንድማችን አንቴም በርታ ራስህንም ተጠንቀቅ❤❤❤❤❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Ай бұрын
ሮቤል ኩሉ ንእግዚአብሔር ብግደፎ ኩሉቭሰላም ክገብረልካ እዩ ንጭነቅ አሕዋትካ አለና ጠንክር በይንካ አይትጉዓዝ
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k Ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ጨርሶ ይማርህ ዮኒ በጣም ደግ ነህ እርሱ እንደምትረዳው ፈጣሪ ይርዳህ ፈጣሪ በወጀብና በአውሎ ንፋስ ውስጥ መንገድ አለው ለወደፊቱ ተጠንቀቅ ለአንተ ያለው አይቀርም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Ай бұрын
ይፀልይ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ይጠይቅ እግዚአብሔርይርዳችሁ
@user-lc6zr6xc7k
@user-lc6zr6xc7k Ай бұрын
ሮቦልየ ወለላይ ኻብድ እዩዋ እግዚአብሔር አምላክ ምሳኻ ይኹን አይይይ 😢😢 አነስ ናይኻ ጨነቀኒ ወዲነይ አይይይ😥
@user-ns2pf2it8c
@user-ns2pf2it8c Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋራ ይሁን ነገሮችንም እሱ ያሰተካክልልህ እባክህን እራስህን ጠብቅ ዮኒ አተ መልካም ሰው ነህ 💓💓💓👏👏
@simenehgashaw1687
@simenehgashaw1687 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ሮቤል ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን እኛም ባንተ ታሪክ እየተሰቃየን ነው ምን እንርዳህ እንፀልይልሃለን ታሪኩ መራራ ነው
@serkserk1091
@serkserk1091 Ай бұрын
ሰላም ዮኒ ካልሆነ ራቅ ያለ ስፍራ ውሰደው ገዳም ይቆይ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም። ሰው በሞትም ይለያያል። የእናትም ሞት ይቻላል። ሰው በብዙ ነገር ይጎዳል በህመም በችግር፣ ካንተ የባሱትን አስብ። እግዚአብሔር ን አታስከፋ። ከፈለገችህ ትምጣ። አለበለዚያ ውሳኔዋን አክብር። ከወደድካት ተዋት። ማንም ሰው ያፈቅራል ያፈቀረውን የሚያገኝ ትንሽ ነው። ፍቅር ህመም አይደለም ወንድሜ ስንት አልጋ ላይ የማይድን በሽታ ይዞአቸው የሚያለቅሱ አሉ። አትጃጃል
@nm5099
@nm5099 Ай бұрын
ሮቤል ልምንታይ ናብ ዓድኻ ዘይትምለስ ንዓኣ ስኢንኻ ማለት ሂወትኻ ተቋሪፃ ማለት አይኮነን ልምንታይ ዘይትረጋጋዕ ብርግፅ ኸቢድ እዩ ግን ደሞ ልወላዲኻ ሕሰብ በቃ ናብ ዓድኻን አዴኻን መረበትኻ ትግራይ መቀለ ተመለስ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Ай бұрын
ግደፍዮ አብ መንገዲ ዕሽነት እዩ ዘሎ።ቤተ ሰብ ከ የብሉን ድዩ? መጨረሻ አካል ስንኩል ክገብርዎ እዮም ሽዑ እንታይ ከም ዝብል ክንሪኦ ኢና።
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Ай бұрын
አነግን ወዮ ሕማቅ ዘረባ የቅረየና እለበር ብጣዕሚ እዩ ዘሓፍር ናትና ልዉሃት ግን ናብ ድንቁርና ዶ ይቅየር እሎ😢
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Ай бұрын
አነግን ወዮ ሕማቅ ዘረባ የቅረየና እለበር ብጣዕሚ እዩ ዘሓፍር ናትና ልዉሃት ግን ናብ ድንቁርና ዶ ይቅየር እሎ😢
@user-sg4ty4sf5t
@user-sg4ty4sf5t Ай бұрын
አይዞህ በርታ ልጀ ምናልባት እግዚአብሔር ወደ አንተ ይመልሳት ይሆናል በፀሎትእናስብሀለን ነገም ሌላ ቀነው 🙏🏾
@asoalasoal7642
@asoalasoal7642 Ай бұрын
በጣም ታሳዝናለህ ሃገርህን አትገባም ለእናትህ እኑኳን አታሰብም ፍቅር እንደዚህ ነዉ እንድየ ካልፈለገችሰ ምን ታደርጋለህ ነብሰህን አትጉዳ እምብዛ ለአምለክህ ፀሎት አርግ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut Ай бұрын
የፈረሁት ነገር😢😢ፍቅር ማለት እኮ እውነትም የውስጥ ስብራት😢
@apigeuae6685
@apigeuae6685 Ай бұрын
እባክህን አተ ጋ ይሁን ለትንሽ ግዜ ሁፍ አጀቴን ነው የበላኝ አይዞክ ወድሜ ሁሉም ለበጎ ነው
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Ай бұрын
ህይወት ፈተና ነች ሮቤል ወንድምየ የሚወዱትን ማጣት ይከብዳል ግን ለአንተም እግዚአብሔር አስቀምጠልህ ይሆናል እናም ታገስወንድሜ ያንተ ያልሆነው ነው እግዚአብሔር የሚያርቀው😢😢😢😢
@senaitmk1231
@senaitmk1231 Ай бұрын
ሮቤል ያንተን ጉዳይ እንደራሴ ጉዳይ ነው የተከታተልኩት በጣም ነው ያዘንኩት ቢሆንም ግን የተፈጠረ ዉ ነገር የሚያመለተዉ you are in danger ራስህን ስለጣልክ የምትቀይረዉ ነገር የለም ለፍቅር ብለህ የምትችለዉን አድርገሀል የተረፈዉን ለ ፈጣሪ ስጠዉ
@user-vd5yq4vm7q
@user-vd5yq4vm7q Ай бұрын
አይዞህ ውንድሚ ሁሉም ያልፋል ለበጎነው
@user-hp6yn6hl8f
@user-hp6yn6hl8f Ай бұрын
በናት ላገኘው ወንድሜ እኔያውቀዋሎው ጉዳቱ ለኔየደረሰው ኖው ለሱየደረሰው እኔእደሱተጎድቼ ከኣገሬ ወጥቼ ስደት በሶው ኣገርላይነኝ ያለሁት እናሮቤልሓወይ ኣጆኻ
@sarahfahad2269
@sarahfahad2269 Ай бұрын
ሮቤል ተረጋጋዕ መጀመርያ ናብ ርእስኻ ተመለስ ዝሓወይ ማዓረይ ልአኻ ክተዕቢ ከርተት ዝበለት ንወላዲትካ ሕሰበላ አብዓለም ከምዝደለኻዩ አይንበርን ፈጣሪ ከም ዝፃሓፈልካ እዩ ናትካ እያ እንተይሉዋ ፈጣሪ ቤተክርስትያን እና ዉዳሴ ማርያም አንብብ
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Ай бұрын
ያአመኖት አበቶችን ይዜክህ ይድ አጎታገ ለዚህ ልጅ እይዎት ተተያቅእሱ ነው አጎታ❤
@tezebet9417
@tezebet9417 Ай бұрын
እመብረሀንአዛኝቷ ታግዝክ አይዞንእፍፍፍፍፍፍጣሪመጨረሻህን ያሳምርልክ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ደረሰልህ ወንድሜ በፈጣሪ ስም ምንድን ነው የሚካሄደው ማለት አልገባኝም ጥፋቱ የሷ ነው ምክንያቱም ለምን እየወደዳት ለምን ከማትወደው ሰው ጋ ትኖረለች በቃ ተዋት ህይወት ይቀጥላል እሮባ የውንየ አይዟችሁ እመብረሀን አብራ ትከተላችሁ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
ምን የተረገሙ ሰዎች ናቸው በአላህ እንካን አላህ አተረፈህ. 😢😢😢😢.
@user-ef4ri6tf4o
@user-ef4ri6tf4o Ай бұрын
ብጣዕሚ ዘሐዝን እዩ 😢 እመ አምላክ ትሓግዝካ ሮቤል ሓወይ ከምዝይ እልካ ክርአካ አይገመቱኩን
@zabibe1692
@zabibe1692 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ተዎቆኝ ነበራ አሁንምወዴ እናቱጋ አገነኝዉ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@KhariaMostafa
@KhariaMostafa Ай бұрын
ሮቤልዬ የኔ ወድም የኔ አላህ ጥሎ አይጥልምና እሱ ይድረስልክ
@KhariaMostafa
@KhariaMostafa Ай бұрын
ሮቤል አቡሽሪ አባቴ ፈጣሪ ያተ ካላት ያተ ናት ስለዚ በምታምነዉ አምላክ ፀልይ
@MmMm-uh7yw
@MmMm-uh7yw Ай бұрын
ማፍቀርየዚህን ያክል ጥፋት ነዉ እንዴ እሮብየ እንኳንም ፈጣሪ አተረፈህ አይዞህ ፈጣሪ ያዉቃል አንተ ብቻ ደና ከሆንክ ሁሉም ይስተካከላል የምር በስደት ነኝ ያንተ ነገር በጣም ነዉ የሚያስጨንቀኝ አይዞህ ለበጎ ነዉ
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ከጎኑ ስለሆንክ ክብር ይገባሀል ❤ተርጋጋ ወንድም ነገ ሌላ ቀን ነው በሽተኛ ብትሆን በዚህ ሰዓት ከባድ ነው
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ህይወት አንዳንዴ እኛ እንዳሰብናት አትሆንም ነገሩ ማይሆን ከሆነ ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል ነውና እራቃት ወስን 😢
@bizu831
@bizu831 Ай бұрын
ማርያምን ዛሬ አዳሬን ብታምኑም ባታምኑም ያኛው ሰውዬ ዲያስፖራ ስለሆነ ሮቤልን እንዳያሳግተው እያልኩ ከራሴጋ ስሟገት ነበር 😢😢
@taibah5903
@taibah5903 Ай бұрын
ዲያስፓራነዉዴ ፈጣሪ ይዶፋዉ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
​@@taibah5903 አይባልም ዘመዶቸ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠው እና ይተዋት ነው የሚባል
@bizu831
@bizu831 Ай бұрын
@@user-cb2tr4cd9m አሜን😥😥😥
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
ሮቤል ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ከባድ ነው ጉዳት ማድረሱ ለምን አስፈለገ ምን አይነት ጭካኔነት ነው
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g Ай бұрын
አኔንንን የኔ ዉንድም ሮቤል😭😭😭💔💔 ጌታ ሆይ መጨረሸዉን አሰምሪ
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h Ай бұрын
አግተሀት ጥፋ ❤❤❤❤ሊላ ማግባት የለባትም አይዞህ ወድሜ❤❤❤
@user-hw1pd3kr6u
@user-hw1pd3kr6u Ай бұрын
የኔምውሣኔነበር👍🙆
@user-uv1sw4tg5o
@user-uv1sw4tg5o Ай бұрын
እንግዲሕ ይበቃል አሷቤተሰቧን መርጣለች ሥለዚሕ አንተተረጋጋ በሕይወትካለሕ የፈጣሪንሰራታያለሕ ጠብቅ።
@user-ef4ri6tf4o
@user-ef4ri6tf4o Ай бұрын
ፆሎት እመ ብርሃን አይፈለየካ አጆካ ኩሉ ሓልፉ ሰላም ከይንካ ክረአካ ይምነየልካ ሮቤል ሓወይ አምላክ ፈቃዱ ይኩን
@ferhte
@ferhte Ай бұрын
ሮቤልዬ እመብርሃን ታበርታህ ጠንካራ ሁን በጣም ነው የማዝነው ዮኒ ደግሞ እግዛብሔር ይባርክህ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Ай бұрын
የልኝቱ ቤተሰብ ልከዋቸው ነው በተለይ አጎቷ100% ሮቤል አይዞክ ለቤተሰብክ ኑር
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
አይ እጮኛ ተብየዉ ነዉ የሚሆነዉ አጎትዬዉ አያደርግም
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l Ай бұрын
ሚስኪን ይገባታል እሷም ብዙ መፀዋት ከፍላለይ አይለያቺሁ. ምኞቴ ነው እኔም ተሞክሪያለሁ የሚያቅ ያቀዋል እውነተኛ ፍቅር
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 Ай бұрын
አይዞን ዎንድሜ እግዚአብሔር ቸርሶ ይማርህ 😢😢😢😢ራስን ጠብቂ 😢😢ሁሉ ለ መልካም ነው 😢💔💔💔💔
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n Ай бұрын
ሮቤልዬ የእኔ ጌታ አይዞህ በርታ አውቃለሁ እጅግ በጣም ከባድ ነው ግን ደግሞ አንተ እኰ ገና ወጣት ነህ ብዙ ነገር ይጠብቅሀል ምናልባት አንተ እና ብሌን አንድ ላይ እንዳትሆኑ እግዚአብሔር አልፈቀደ ይሆናል ከፈቀደ ግን የትም አታጣትም ስለዚህ በትዕግሥት ጠብቅ፣ ወደ ገዳም ሂድ፣ ፀበል ተጠመቅ፣ ፀሎት አድርግ።
@KalabHagos-ue6wo
@KalabHagos-ue6wo Ай бұрын
ወዲ ዓደይ ንወላዲትካ ኢልካ ንበር በይዛካ 🙏😭
@TINSAE-ke9hh
@TINSAE-ke9hh Ай бұрын
አይዞህ ዉንድሚ😢😢😢ሁሉም ያልፉል ለበጎ ነዉ🙏🙏
@GuGg-mf2ni
@GuGg-mf2ni Ай бұрын
ወይኔ በጣም አሳዘነኝ አይይ ልጂቱ ተወደድሺዉ ከጎኑ ቁሚ ከሚያፈቅርሺ ጋ ሂይወትሺን ቀጥይ አይዞህ ወድም 😢😢😢😢😢
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
አይዞህ አባ አላህ ያግዝህ ወላሂ በጣም ያሳዝናል ግን ደሞ ያልፋል መጀመርያ እራስህን ሁን ገዛ ሁሉም ይስትካከላል በፈጣሪ ድጋፍ አብሺር
@user-ok6or5zw4q
@user-ok6or5zw4q Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ አይዞህ ያልፍል😢😢😢
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 Ай бұрын
😢😢💔💔ያሳዝናል
@ejgtue522
@ejgtue522 Ай бұрын
ወይፈጣሪኧረ አተም እራሥህንጠብቅ ወድሜ ሮቢል ፈጣሪ ምህረት ይላክልህ ከባድነው😢😢😢😢
@samisemere3885
@samisemere3885 Ай бұрын
በተቻለ መጠን አትለየው ዬኒ ኤረ እግዚአብሔር አለ አይዞህ ወንድሜ አንተ ስትኖር ሁሉ አለ ራስህን አትጉዳ ፀሎት አርግ ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻላል።እንፀልይ አብረን ወደ መጠጥ ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር በፀሎት ነው መሄድ ያለብህ አይዞህ እግዚአብሔር መጨረሻ ይረዳሀል ሮቤል ወንድሜ።
@LizlizLizliz-ty1tm
@LizlizLizliz-ty1tm Ай бұрын
Please robelwa Please stop mareay 😢😢😢
@user-vb4mr6hm1t
@user-vb4mr6hm1t Ай бұрын
ጋዜጣናዉ እባክ አራሴም ጠብቂ ከአጎቱ ተሊኮ ሊኖር ይቺላል 🥲
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb Ай бұрын
ሮቤለይ ሓወይ ማዓረይ እግዚአብሔር ምሳኻ ይኹን አጆኻ ከማኻ ዓይነት የብዝሐዮ ፈቃሪ ሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MekdesEshetu-to7jy
@MekdesEshetu-to7jy Ай бұрын
ፈጣሪ እኮ ላያስችል አይሰጥም እዴ የናትም ሞት ይረሳ የለ እዴ🎉🎉እስከ ዛሬ ተለይተሀት ኖረክ የለ እዴ
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
ይሄ ሁሉ የሷ ጥፋት ነው በቃ አትፈልግህም ውጭ ለመሄድ ስለምትፈልግ ነው በቃ ተዋትና ሌላ ፈልግእግዚአብሄር ይማርህ
@SamsungA-td7bf
@SamsungA-td7bf Ай бұрын
በስማም 😭💔
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Ай бұрын
ወድማችን እንኳን ተረፍክ እና ሮቤል ለናት ለቤተሰቦች ታስፈልጋቸዋለህ እባክህን እራስህን ተንከባከብ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ይችላል ይገበኛል የሚወዱትን ሰዉ በቀላሉ ለመለየት ይከብዳል ግን ለናትህ ስትል መጠከር አለብህ💪💪💪💪💪
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Ай бұрын
Erobey ayzoh wundme betam azenalhu ebakeh ersaken tebikish Erobey lebetseboche noralachew wundme dengil Maryam tebarilgn yemareh Erobey wundme ❤️😭❤️🙏
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa Ай бұрын
በጠሚ ይስዚንል ዋይኔ ሮቤል እግዚአብሔር ይሚሪክ ❤❤❤❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Ай бұрын
እፍፍፍ መጨረሻውን ያሣምርልህ😢😢
@almazgoytom8451
@almazgoytom8451 Ай бұрын
አይህ የእንየ ወንድም እግዚኣብሔር የልብህም አይቶ ዬርዳህ ህይወት ይቀጥላል አንተ ጋደኛዉ ደጊሞ በእዉነት ጥሩ ሰዉ ነኽ እግዚኣብሔር እድመና ጤና ይስጥህና እስከ መጨረሽታ እንዳትለየዉ አደራ እኔ አልቻልኩም
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w Ай бұрын
እሮባ አይዞክ የኔ ወድም የምር አዝኜ አለዉ ያኛዉ ነዉ ጉዳት የአደረሰበት እሮባ እራስህን ጠብቅ 😢😢😢😢😢😢
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 12
34:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 55 М.
ብሌን የተናገረችው እውነት ነው።
19:20
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 66 М.
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 57 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,3 МЛН
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 1 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 25 МЛН