No video

ብሌን ሰርፕራይዝ ተደረገች፡ አለቀሰች ያየችውን ማመን አቃታት

  Рет қаралды 70,932

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

2 ай бұрын

ብሌን ሰርፕራይዝ ተደረገች፡ አለቀሰች ያየችውን ማመን አቃታት

Пікірлер: 1 000
@Mm-ov7id
@Mm-ov7id 2 ай бұрын
ይቱብ የራሳቹ ይክፈቱ የሚትሉ 😊ለይኪ እንኳን ደስ ኣላቹ
@Eteteitube
@Eteteitube 2 ай бұрын
አዎ ይክፈቱ
@taibah5903
@taibah5903 2 ай бұрын
ይክፈቱ
@user-vh5yz7gj2l
@user-vh5yz7gj2l 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@user-yx2mw5jt7b
@user-yx2mw5jt7b 2 ай бұрын
አወግድነው😂
@hayemeTube4325
@hayemeTube4325 2 ай бұрын
ያራሳቹን tube ይከፈቱ ያምትሉ👍
@HawahHawah-wc4ym
@HawahHawah-wc4ym 2 ай бұрын
አእካን ደስአለህ ወድሚ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
👍👍👍💞
@ErwDdd
@ErwDdd 2 ай бұрын
ክፈትላቸው እያይ
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
ይከፈትላቸው❤❤
@keba1863
@keba1863 2 ай бұрын
Awo yikfatu,mikinatum innazi lijochi ga Lela imasatamirun ye fkr tarki yalachwo yimasillalu
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo 2 ай бұрын
ለራሳቹ ዩቱቭ ይከፈተላቹ የምትቡሉ በላይክ
@user-ij7qd9dk3w
@user-ij7qd9dk3w 2 ай бұрын
እመኒኝ ይሄን የሚሰሩት በራሳቸው ዩቱብ ለመምጣት ነው እውቅና ለመውሰድ እጅ ውሸት ነው ሁሉም
@user-lz3mc1rh9b
@user-lz3mc1rh9b 2 ай бұрын
የራሳቸዉ ይቱብ ይከፈትላቸዉ የምትሉ እሰት አሳዩኝ👍❤
@ተዋናይቷ
@ተዋናይቷ 2 ай бұрын
በአላህ ማነው በቅንነት ልቡ የተሞላ የሚደምረኝ 🙏❤️❤️❤️
@MseAlm
@MseAlm 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
እኔ ልደምርሽ መልሺ ውድየ❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ ❤
@makiamakia5493
@makiamakia5493 2 ай бұрын
​@@user-qt6vc9wx9oደምሪኝ ማማዬ😊
@ተዋናይቷ
@ተዋናይቷ 2 ай бұрын
@@user-ft9no6co4d እሽ ማሬ
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 ай бұрын
ጅማሬው ብቻ ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ !!!
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
የራሳችሁ ዩቱብ ክፈቱ እኛ ላይክ.በማርግ እናግዛችኅለን በተርፈ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁ ያሳምር ዋናው የሰው.ልጅ ፍፃሜው ነው
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 ай бұрын
ሮቤ ዩኔን የመሠለ ምርጥ ጓደኛ ስላለህ እድለኛ ነህ አንተ እና ፍቅረኛህ ለውድ ወንድማችሁ ለዩኔ ስጦታ ስጡት!!
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
አውትክክል
@user-rb6kx3yo9s
@user-rb6kx3yo9s 2 ай бұрын
እንደዚህ ተዋዶ ተሳስቦ የሚኖረውን ህዝብ ፖለቲከኞች በብሄር በዘር ለያዩን ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@bellatedros4839
@bellatedros4839 2 ай бұрын
አሜን ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ልቦና ይስጠን ካለፈው ስተ ታችን እንማር።
@abubeza320
@abubeza320 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-nu1my2ci1j
@user-nu1my2ci1j 2 ай бұрын
ተጋሩ ኣበይ ኣለኩም ንዑ ካብዚ ተግራዋይ ሓዉኩም ተምሃሩ 🤕 ይመቸኻ ብሮይ ኣኮሪዕካኒ ፈቃር ወዲ ሪመይ💗
@FreHailu-dz8vh
@FreHailu-dz8vh 2 ай бұрын
ኣብ ሾቻል ሚድያ እምበር ኣብ ክልተ ሰብ ፍቅር የለን ከይትሓስብ ስለዝጋጠመን እየ ይነግርኽ/ኻ ዘለኹ/ኽ ባዕለይ ትግራዋይት እየ 👌😥😥
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ሮቢ ካበይ ከምዝተረከበ እምበር ፈቃር ወዲ የለን❤❤🎉ሳብስክራይብ ግበርለይ ጎል ዓደይ❤❤
@hcddg9966
@hcddg9966 2 ай бұрын
መዓረይ ተጋል ከ ትግራወይቲ ድያ
@user-lm5il1sr9w
@user-lm5il1sr9w 2 ай бұрын
ብሓቂ ፍጣሪ ናዓካ ዝመሰል ኣፍቃሪ ይፈጠረለይ 🎉🎉❤❤❤❤
@berryfamily2846
@berryfamily2846 2 ай бұрын
ብሓቅ ❤🎉❤🎉🎉🎉🎉 ሓቀኛ አፍቃር ትግራዋይ❤❤
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰ አላቹ❤❤❤ በራሳቸው ዩቱብ ይመጡ የምትሉ
@bizu831
@bizu831 2 ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ የተገናኙ ጊዜ በፍቅር ኑሩ❤
@AsmaraAsmara-zj5ti
@AsmaraAsmara-zj5ti 2 ай бұрын
👍👍
@abrhamaregawi7599
@abrhamaregawi7599 2 ай бұрын
ኣቱም ተጋሩ ንዑ ካብዚ ናይ ፍቅሪ መፃሓፍ ዝኮነ ሓውና ተማሃሩ❤❤❤❤❤❤ ዕድመ ይሃብካ ሓወይ ናተይ❤❤❤❤
@KalabHagos-ue6wo
@KalabHagos-ue6wo 2 ай бұрын
ሰብኣየይ ናብዚ እማ ተቀልቀል ❤😂
@semaitkahsay9036
@semaitkahsay9036 2 ай бұрын
ታይ ክንማሃር ዓዲ 3 ምፍቅሪ ድ ዮ ኣይ ተጋሩ 😆😆
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 2 ай бұрын
ትግራዋይ ለፍቅር ትልቅ ቦታ አለው
@hdbd9547
@hdbd9547 2 ай бұрын
ወድዓደይ መዓረይ ናይዚ ዓመት ምርጥ ኣፍቃሪ ኢለካ ኣለኹ ሽሕ ዓመት ንበሩለይ ዝያዳይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 2 ай бұрын
እር ማርያም ኮሞንት ግን ብጣም ያስቃል እህቶቼ ፍቅር ሞት አይባልም ማለት ፍቅር ማለት እኮ እግዚአብሔረ ማለት ነው አይዞን❤❤❤❤❤❤❤
@GalTgrayyouTube
@GalTgrayyouTube 2 ай бұрын
እንዃዕ ደስስስ በለካ ወዲ ዓደይ ፅሩዩ ❤️💛💘💞💞💞💞💞💞 ዝተባረከን ዝተቀደስን ፍቅሪ ይግበረልኩም ፈጣሪ🙏🙏 ዶሞ ናይ ባዕልካ ዩቱብ ክፈት❤ሮቤል ማዓረይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@እምነት
@እምነት 2 ай бұрын
ዋውውውውው ስታምሩ ፍቅርን እስከመቃብረ ኑር❤❤ በህይወቴ የመጀመርያ ቀን ኮሜት 1ኛ ስኮምት💃💃💃💃🎉🎉
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ለካ ፍቅር በሄወት አለ ማለት ነው በዚህ ዘመንን !!!! የኔውስ ምን ላይ ነህ🤣🤣🤔😢
@user-cu4ig7zi7u
@user-cu4ig7zi7u 2 ай бұрын
ከከከከከከከከረረ😂
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@FreHailu-dz8vh
@FreHailu-dz8vh 2 ай бұрын
የተመታ ኮመንት🙈😂😂😂😂😂
@aminaa4058
@aminaa4058 2 ай бұрын
የልጅልጁ ነው እንጅ ፍቅርማ ሞቶል❤❤😂😂😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-yn1zg1vv2f
@user-yn1zg1vv2f 2 ай бұрын
ሁሌም ደስ ይበላችሁ ወንድሜ ተደስተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@user-bv7im7ws3u
@user-bv7im7ws3u 2 ай бұрын
ዩቱይብ ከፍታችሁ ሂይወታችሁን አጋሩ ደስስስስስስስ ብሎኛል ኡፍፍፍፍ የደስታ እንባ እየሳቁ ማልቀስም አለለካ❤❤❤❤❤
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 ай бұрын
ከደረሰብኝ እና ከማየው ነገሮች አንፃር እውነተኛ ፍቅር የለም ብዬ ነበር የማስበው ነገር ግን አለ ለካ እውነት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ከአይን ያውጣችሁ ለዘላለም ፍቅራችሁ ሳይጠወልግ አንዳበበ ያዝልቅላችሁ
@user-rp7it3gl7c
@user-rp7it3gl7c 2 ай бұрын
Me too
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
ይገርማል ምን አይነት ፍቅር ነው አራት አመት ስጦታ ማስቀመጡ እድሜ ይስጣቸው ውለዱ ክበሩሁ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 ай бұрын
@@aberashdebela8327 ትእግስቱን ስጠኝ የሚባለው ያለምክንያት አይደለም እሷ ራሱ ሞቷል ከተባለች በኋላ ሌላ ሳትይዝ መቆየቷ ዋው እውነት ፈጣሪ ይጠብቃቸው እንጂማ ምን ይባላል።
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l 2 ай бұрын
እህትና ወዲም ነው የምትመሥሉት ዋው ፍቅራችሁን አላህ ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤
@MediFikr
@MediFikr 2 ай бұрын
በፍቅር ያኑራችሁ ደስ እሚሉ ጥንዶች ዋው እውነተኛ ፍቅር እዳለ ማሳያ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 2 ай бұрын
ይቱቢ ይከፈትላቸዉ እነዚህአይነትልጆችየፈቅርትትምሳሌትናቸዉዉዉዉእዳተአይነቱንወድ ከከልብየሚያፈቅርወደ ድያብዛልን ተባረግተባረኩየኔማሮቸቸቸቸየኔወረቁች ኦፈፈፈተመሰከን እነዚህልጆችንያጠማረክጌታ ተመሰከንትለያለህ ጀግና ወድነህ ብዙወዶቸን ታሰተምረአለህተባረኩፈቅራቸዉነከዚህበላይይጨምረላቸዉዉዉ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘አይ ዩዉኒየ ጀግናይወኒ ጠ ጤነህንኚ እኔደግሜ ደግሜነዉያየወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 2 ай бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን እንኻን ድስስስስ ብልኻ ክብር ሓውና ተስፍ እና ፍቅር ምስ ኩላትና ይኩን አሜን❤❤❤❤❤
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ቸር ነው አንተም በህይወት ኖረህ እሷም ሌላ ሳያታልላት በፍቅር መገናኘታችሁ እግዚአብሄርን ከፍ አድርጋችሁ አመስግኑት የፍቅር ምሳሌዎች ናችሁ ጌታ ፍቅራችሁን ያጠንክርላችሁ ይባርክላችሁ በጣም ደስ ይላል
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
ተመስገን ፍቅር በፍቅር ያድርጋቹ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 2 ай бұрын
ሁሌም ደሰ ይበልህ ሮበል ቶሎ አብራችሁ ለመኖር ያብቃቾሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
እውነተኛ. ፍቅር. ያለውን. ሁሉ. እግዚአብሄር. ከሱ. ጋር. ነው የረዳህ. አምላክ. የተመሰገነ እድሜ. ይስጣችሁ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
ዋው ስታምሩ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ ተጋብታችሁ ልጆች ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ደስተየ በባ ነው የማያችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የውኒ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 2 ай бұрын
በፍቅር ኑሮ እግዛብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤❤❤
@FoziFozi-fe5qy
@FoziFozi-fe5qy 2 ай бұрын
ፍቅራችሁን ጨመረ ጨማምሮ ይስጣችሁ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
@LosaMohamd
@LosaMohamd 2 ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በራሳቸው ቻይናይጡ የምትሁ👍
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስታምሩ በዝ ዘመን የዉሸት ፍቅር የሞላበት ግዘ እናንተን ስለአያዉት ልበ በጣም ደስ አለ የምር ጋይስ የስደት እየደከማቹ እየለፋቹ ሳትበሉ እየተራባቹ ያላቹ የማዳም ቅማሞች የኔ ካርታቶች ፈጣር ለክፉ አሳልፎ አይስጣቹ 😢😢የእዉነተና ፍቅር ይስጣቹ ክፉ አይንካቹ 😢😢
@FhcJcg-ie6kx
@FhcJcg-ie6kx 2 ай бұрын
እንኻዕ ደስ በለካ ወዲ ዓደይ❤❤❤
@user-zs9ix2hc5b
@user-zs9ix2hc5b 2 ай бұрын
ለኔም ባሌ ጠፍቶብኝ ነዉ ፈልጉልኝ በነካ እጃቹህ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 ай бұрын
እኔ አለሁልሸ
@user-lq5ep7wx1x
@user-lq5ep7wx1x 2 ай бұрын
🤣🤣🤣በሳለም የገነኘቹ ፈጣር
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👌👌
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 2 ай бұрын
💍💍💍💍💍💍💍💞💞💞💞💞💞
@user-zs9ix2hc5b
@user-zs9ix2hc5b 2 ай бұрын
@@user-lq5ep7wx1x አሚን
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 ай бұрын
እንኳን ደሥሥሥሥሥ አለህ ወንድሜ ፍቅር ደሰ ይላል በፍቅር ያኑራችሁ ውለዱ ክበዱ በሐይማኖት ፅኑ
@alemtsehayalemuyigezu5886
@alemtsehayalemuyigezu5886 2 ай бұрын
እንዲህ አይነትም ፍቅርም አለ።እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ። ተባረኩ ደስ ስትሉ♥️♥️♥️♥️♥️
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
Wow እዳተ ያሉ ወዶቺን ያብዛልን ወዶቺየ እስኪ ተማሩ በናታቺሁ የምሬነው❤👍
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
ሮቢየይ ፍቅርኩም የብዘሐዮ ዮኒየይ ብድርህ ፈጣሪ ይክፈልህ❤❤❤
@user-qz6kq7in2p
@user-qz6kq7in2p Ай бұрын
ትግራዋይ ድዩ ዝንዮ
@user-qz6kq7in2p
@user-qz6kq7in2p Ай бұрын
ትግራዋይ ድዩ ዝንዮ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o Ай бұрын
@@user-qz6kq7in2p እወ ትግራዋይ ወዲ መቀለ
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 2 ай бұрын
ፍቅር በሂወት ማለቱን ቀናተ አየሁት የኔውማ ሂወትን ለማሸነፍ ወደ አረብ አገር ትቸው ብመጣ ሁለት አመት ሳይሞላኝ አግብቶ ወለደ ማርያምን ብቻ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 2 ай бұрын
😂😂😂😂 አይዞን የተሸለው ይመጣል
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE Ай бұрын
😂😂
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE Ай бұрын
ወንድእናዉሻአይታመንም በሄደበትነዉ ቀበቶዉንየሚፈቱት
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በህይወተችሁ ሁሉ ከእናንተ አይራቅ የወደፊት ህይወታችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤💚💛❤
@znawuhagoss9176
@znawuhagoss9176 2 ай бұрын
ብጣዕሚ ደስ ይብል ሮቢ ሓወይ ኣይይ ኣብትግራይና ዝበፅሐ እዝን ካብዚ ዝበኣሰ ስምብራት ኣብፂሑልና 😢😢ግን ከይርሳዕ ከይድገም😢
@berryfamily2846
@berryfamily2846 2 ай бұрын
ትግራወይት እያ
@znawuhagoss9176
@znawuhagoss9176 2 ай бұрын
​@berry family2846 ፈሊጠ እየ ነቲኩነታት የ ከይርሳዕ ዝብለኩ
@user-xu7bd5cr3k
@user-xu7bd5cr3k 2 ай бұрын
ትግራወይቲ ድያ እስከ ሐቂ ተኮይኑ ሕሹኩ በላኒ ?ይግበረልና ወሲክና ደረት ና ንነፊሕ ሐዉና ሂብና ተኮይና ብልብና ንድቅስ ሕሉፊ ከይርሳዕ ደቂ ዓደይ❤
@semaitkahsay9036
@semaitkahsay9036 2 ай бұрын
ትግራዋይት ኮይኮነት 😂😂😂😂
@user-qz6kq7in2p
@user-qz6kq7in2p Ай бұрын
​@semaitkahsaተጋሩ ሲኢኑሰ ሰጋዕ ክንድዚ ዋይ ሮብየለይ አነ እንየኩልካ y9036
@Nora-p8n
@Nora-p8n 2 ай бұрын
ዋው በጣም ነውደስ የሚለው❤❤❤❤❤
@HabeebJed
@HabeebJed 2 ай бұрын
ወው ደስ ስሉ ሮባ ኡንካን ዳስ አላህ ዮኔም ውላታህን ፈጣር ይክፈልህ በርታልን ዮኔ ካሜራውኑም ለይቱን አስታካክላው
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
am very happy for both of you God is good no matter who we are what we do God is good and good always for all of as Amen🙏 may God bless you stay strong please open KZbin we want to see you ur change God bless you 🙏
@Asf-qj9lz
@Asf-qj9lz 2 ай бұрын
ሓወይ ናተይ እንኳዕ ደሰ ብለካ ጅግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 2 ай бұрын
ብሌን እንግዲህ ይሄንን ልጅ በደንብ ያዢው እውነተኛ ፍቅር አለው ቀጥሎ ሠርጋችሁን ለማየት ያብቃን በርቱ የፍቅር አምላክ ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ።
@user-dq7jk9in3e
@user-dq7jk9in3e 2 ай бұрын
ይተደሉታል እጂ አይታገሉትም 😢😢😢እኛም እግዚአብሔር ይስጠን የመዳም ቅመሞቺ ክብራቺሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይሰጣቺኳል እራሳቺሁን አስተካክሉ እራሷን ያስከበርቺ ሴት ሁልግዜም እቁነቺ በጣም ውድ ነቺ እናም እራሳቹሁን ጠብቁ የመዳም ቅመሞቺ
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 2 ай бұрын
ምን አይነት ንፁ ፍቅር ነው በእግዝአብኤር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤❤❤
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 2 ай бұрын
በጣም ታምራላችኡ መልካችኡም ይመሳሰላል አህትና ወንድም ትመስላላችኡ ተባረኹ ፍታጭኡ ላይ ኣውነተኛ ፍቅር ይታያል
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 ай бұрын
ዋው ሤት ልጅ እኮ ለፍቅር እክ ዋው ናት እደሮባ አይነት አፍቃር አላህ ይሥጠን እውነትኛ ፍቅር ያሸንፋል ያሠላም እድለኛ ነሽ አችም እዲሁ ያኑራችሁ❤❤❤❤
@MeriGeber
@MeriGeber 2 ай бұрын
ሓወይ ናተይ እንኳዕ ደስ ብለካ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 2 ай бұрын
እንኳ ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው ላይክ አደረጉ🎉🎉🎉🎉🎉
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 2 ай бұрын
ደስታችሁ እድሜ ልካችሁን ይብዛላችሁ ለሰርጋችሁ እዳትረሱን ❤
@HdhHdhrhdh-hj9mu
@HdhHdhrhdh-hj9mu 2 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ስላገኘሀት ፈጣሪ በለቅሶ በሀዘን የመጣን ሰው በደስታ በፈሽታ ይልካል ዮኒ ማኛውን ደግሞ ፈጣሪ ይባርከው ውለታህን በእጥፋ መልሶልሀል ፈጣሪ ይባርከው
@AaAa-sr9qk
@AaAa-sr9qk 2 ай бұрын
፣ውውውውውውውዛሓዉይ ማዓረይ እንኮዓ ድስ ብልካ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cb2vj1xx4r
@user-cb2vj1xx4r 2 ай бұрын
እንኳንደስአለህ ሀዌ እኔ ለእናተ በጣም ደስብሎኛል እግዘያብሔር መጨረቫዉ የሳመርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@sojoh9j904
@sojoh9j904 2 ай бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ምላሽ ተመሰገነ ለእግዚአብሔር 👏💞👏💞👏❤
@trhastamesg2509
@trhastamesg2509 2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳዕ ደስስስስ በለካ ዝሓወይ እና ዝተባሪከ ፍቅሪ ይግበረልኩም ሙቁራተይይ
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 2 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተጋ ይሁን ይንን ሁሉ እምባ አብ ስልክ ለዚህ ስላበቃክ በጣም ደስ ብሎነል ወንድማችን ቱባረኩ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 ай бұрын
Yenante Desta Betam Asdestonal ❤❤❤❤ Xbuqatey Fqrkum Ybarek❤❤❤❤
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 2 ай бұрын
በጠሚ ነው ዬሚዋደቹ ዋልደቹ ከብዱቹ አቢርቹ 1000 ኑሩ❤❤❤❤
@sefizayede2898
@sefizayede2898 2 ай бұрын
እናንተን እያየው ስራዬን እረሳሁ ፈጣሪ ለሁላችን እውነተኛ ፍቅር ይስጠን አሜን በሉ
@masara1167
@masara1167 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋው ዋው ደስ ትላላችሖ እግዛብሔር ያሑሉ ትከዛና ሐዘን አልፎ ለዛሬው ሰብራይዝ አደረሣችሖ አድ ሖናችሖ ደስታችሖን ጌታ አሳየን
@Tbrf-yq3po
@Tbrf-yq3po 2 ай бұрын
እኔ እሳን ነው የማደነቄት ሊላ አለማፍሬ አሸን እቁቅ ነው የተለያያብት 4ት አመት ክባደ ነው
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሮቤ እኔ በመገናኘታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@kidan5256
@kidan5256 2 ай бұрын
እንኮዕ ደስ በለካ ወዲ ዓደይ ብሓቂ ናይ ፍቅሪ መምህር ኢካ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፍቅርኩም የብዘሐልኩም ተጋሩዋይ ካብዚ ጅግና ተማሃሩ ንዑ❤❤❤💛💛💛💛😍😍😍
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 2 ай бұрын
ግን ዝያዳይ ናተይ እቱ ፍርኻ ፈጣሪ ያባርኮ ግን ሓደነገር አብ መቀለ ብሓደ እዙስራሕ ስርሑ ማለት እስኽቀፅል ዝያዳይ❤❤❤
@user-bm1qn8xd4q
@user-bm1qn8xd4q 2 ай бұрын
ታምራላችሁ እንኳንም አንድ ሆናችሁ ደስታ ጥሩ ነው
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 2 ай бұрын
Enkuhne desi alachu egzhber Amelke ayilayachu ❤❤❤❤❤❤
@user-bj1yz6gi6g
@user-bj1yz6gi6g Ай бұрын
እራስህን ጠብቅ አደራ ልጄ በትርፍ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባረክላችሁ ደስታውን ያብዛላችሁ።
@halima7993
@halima7993 2 ай бұрын
መሸአላህ እንኮን ደስ አላቺሁ በጣም ደስ ያለኝ ነገረ በራሴ ሁለታቺሁም አራት አመት ስትለያዩ ሌላ ህወት ባለ መጀመራቺሁ በጣም ደስ ይላል አላህ እረጂም እድሜ ተጋብታቺሁ ወልዳቺሁ ከበዱ
@user-qb3hw7fd9e
@user-qb3hw7fd9e 2 ай бұрын
ሓወይ ምዓረይ እኳዕ ደስ በለካ❤❤❤❤❤
@user-sx3zu8hs9q
@user-sx3zu8hs9q 2 ай бұрын
እንኻዕ ደስ በልካ ሓወይ❤❤❤❤🎉
@genetteferi5379
@genetteferi5379 2 ай бұрын
ፍቅራችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደና የተከበረ ይሁን ዮኒንም እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እንወድሀለን።
@user-de3zb3en5e
@user-de3zb3en5e 2 ай бұрын
እንዃዕ ደስ በለካ ወድዓደይ ማዓረይ❤ ብሓቂ ኾንፊደንስ ዘለካ ሰብ ኢካ ናይ ባእልኩም ይቶም ክፍትኩም ስርሑ
@kadijah-kn8tk
@kadijah-kn8tk 2 ай бұрын
እደው የኔው የት ነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wf6ct1vr8g
@user-wf6ct1vr8g 2 ай бұрын
ይበልጣል ጠብቀው ግዜው እስከሚደርስ😂😂😂😂
@kadijah-kn8tk
@kadijah-kn8tk 2 ай бұрын
አይተይኝ ስደት አዱ ሲሞላ አዱ ይጎላል መቼ ብለሽ ነው
@montahabusera6285
@montahabusera6285 2 ай бұрын
ጠብቂውይመጣል
@Mm-ov7id
@Mm-ov7id 2 ай бұрын
ተንቢብኻዮ ናይ ባዓለኹም ይቱብ ክፈቱ ፉቑራተይ❤❤❤
@S--Sis
@S--Sis 2 ай бұрын
wow በጣም ደስ ትላላችሁ የዓመቱ ምርጥ ፍቅራንሞች ፈጣሪ አይለያችሁ 💞💞
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 2 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@user-fw4mz5rm7y
@user-fw4mz5rm7y 2 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል እንኳን ደስ ያለክ❤❤
@user-us5lf4gb8m
@user-us5lf4gb8m 2 ай бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤🎉🎉🎉
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 2 ай бұрын
ሮባየይ ሓወይ ናተይ እግዚአብሔር እንኳዕ ናብዙይ ደስታና ሓጎስ ኣብቀዐካ ዮኒየይ ደሞ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ♥️😍ፍቅርኩም ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ♥️❤
@user-jw7zo8es4b
@user-jw7zo8es4b 2 ай бұрын
እንካዕ ደስ በለካ ዝሓወይ ፍቅርኩም ይብዛሕ❤❤
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 2 ай бұрын
እስይ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤፣🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Oman-yq7ep
@Oman-yq7ep 2 ай бұрын
ዋው በፍቅር ያኑራቹ ደስ ነው ያለኝ አንተ ለተደሰትከው ድጋሚ እንዳይጎዳ ሌላህይወት ጀምራእንደሆነ ብዬ አሰቤ ነበር እንኳን ደስታህሙሉሆነ
@bontuu2jimma67
@bontuu2jimma67 2 ай бұрын
❤❤❤❤mashaallaah rabbii umuri kesani aeeresuu nama jalala dhugaa bekudh isni lacuu
@fatimaseid505
@fatimaseid505 2 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ የኔ ወድም ዩቱብ ክፈቱ በተረፈ ደስ ትላላችሁ
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e 2 ай бұрын
4ኛ ኮማች ነኝ 👍ግጩኝ እንካዕ ደስ በለኩም ደመይ ትግራይ ምስ ኸድኹም ብድዮ ስርሑና ሮባየ😍😍😍
@user-lq5ep7wx1x
@user-lq5ep7wx1x 2 ай бұрын
እር በቃቹ እኘ እኑኑርበት 😢ሽት ቤቱን ልጣብባት💃🥺🥺😁
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 ай бұрын
WARGA.
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE Ай бұрын
😂😂😂እድላችንነዉ
@SamsungA04s-gc3vq
@SamsungA04s-gc3vq 2 ай бұрын
እኳን ደስ አልክ ወድማችን ፍቅራቹ ሁሌም የጠፈጠይሁን ሰትሰለቹ ኑሩ ዉዶች❤❤❤❤❤ደስስትሉ የምር
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 ай бұрын
ዋው ወንድም እንኳን ደሥ አለህ አላችሁ ወይ የሠው ልጅ በፊት አሣዝነህኝ ነበር አሁን ግን ደሥተኛህ ሥለሆንህ ደሥ ብሎኛል አምሮብሀል አይዞህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ውዶቼ ❤❤❤❤😅😅😅😅
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 2 ай бұрын
ሮቤ የኔ የዋ እንኳን ደስ አልክ እኛም በጣም ደስ ብሎናል ዮናስ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 2 ай бұрын
ዮኒ አንበሳው ምርጥ ሰው በጣም መልካም ልብ ያላችሁ ዩቱበሮች አላህ ያብዛልን ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ዋዉዉ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነዉ በጣም ደስይላል ሮቤል ቀሪ ዘመናችሁ ቸሩመድሀኔአለም ያብዛላችሁ ዉለዱ ክበዱ በጣም ደስ ይላል
@salamsere6403
@salamsere6403 2 ай бұрын
ናይ ባዕልካ ይቴብ ክፈት ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካ ሮቡየይ❤❤❤❤💛💛💛💛
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 ай бұрын
እኔ እንደዚህ ፍቅርም አይቻልም እንደዚህ መጀመሪያ ቀን አገሱ ያለ ያለቀስኩ ነበረ የማትገኝ ይመስሎኝ ነበረ እንደዚህ ፍቅር ለሁላችን እግዚአብሔር አምላክ ያድልን በጣም ደስ የሚለው በጣም ነው ማስቀነ ፍቅር ነው እግዚአብሔር አምላክ❤
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እስከመጨረሻው በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ አብራችሁ አርጁ❤❤❤
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 ай бұрын
አስለቀሱኝ እንዴት ደስ እንደሚሉ በዚህ ትዉልድ ፍቅራቹ ያስቀናል የበለጠ እንዲጣፍጥ ልጅ ዉለዱ ተባረኩ በጣም ታስቀናላቹ ❤❤
@user-dz8kg8ro2o
@user-dz8kg8ro2o 2 ай бұрын
እሮቤል እውነት ለመናገር እኔ በጣም ከምልህ በላይ በጣም ስላንተ እጨነቅ ነበር ግን ፍቅር ያሻለናል እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን አሜን
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 3 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ከሴቶች ጋር ሲሰራ እቃጠል ነበር /lijtofik
13:40
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН