KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቤተሰብ ሲሂር سحر العائلة
18:09
የድግምት ምልክቶችና መጠበቂያ መንገዶች || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
8:30
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
ንብረት እንዲባክን ተደርጎ የሰራ ሲሂር
Рет қаралды 23,483
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 49 М.
Abu Afnan ሙክታር مختار
Күн бұрын
Пікірлер
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
11 ай бұрын
እኔ በድግምት አማካኚነት ቤቴ ፈርሶብኚ የትዳር ሂወቴ ተበላሺቶብኚኛል ግን በስተመጨረሻ አላህ ወደራሱ አስጠጋኚ ወደሱ መለሠኚ አልሃምዱሊላህ የበለጠውን ቤቴን መልሸ ሠራሁት አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢
@ZedomuReyan
7 ай бұрын
እኔም የ10አመት ትዳሬ ፈርሶ ቤተ ሊሸጥ ነው የጋራ ስለሆነ የሱ በመላሸት ሁሉንም አበላሸው ሂድ ታከም ስለው እሺ አይልምነበር ከዛጀሞሊላ አገባ ጭራሹንፈረሰ
@ToybaAli-h8q
2 ай бұрын
እኔም በድአችሁ እርድኝ ትዳሬም ፈረሰ ባልም ታሞል ቀወሰ አላህ ይፍረድን የራሡ ሠው ነው
@saniaahmmad2678
8 ай бұрын
بسم الله بارك الله فيكم جزكم الله خير الحسن جزاء
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን እኔስ የሚሰራት ነገር ከብዛት ጥራት በረከት አላት በ አቅሜ በቅ ናት ማሻህ አልህ ክብር ለ አለምቱ ጌታ አላሁ ሱባሃናሁ ታአላ በረከቱን ለሠጠኝ አልሃምዱሊላህ ወሹኩር ዱናያ ነዉ
@tgg4378
Жыл бұрын
አላህ ካልፈቀደ ማንም ሊጎዳ አይችልም
@AhmedMohammed-ij5ie
Жыл бұрын
አላሁአክበር
@ሠሚራይማምእብራሂም
Жыл бұрын
በጣም የምፍልገውምክርነው ጅዛካላህ ወንድማጅን
@dubaidubai3277
Жыл бұрын
እኔም.የሁሉ.ግዜ.ጥያቄ.ነው.ሱብሀነ.አላህ.
@ZerihunBekele-u2r
8 ай бұрын
Oh! My Akira brother, may Allah make you an owner of beneficiary knowledge.
@MakyaM-z9r
7 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም አላህ ይጨምርልህ ትምህርትህን በጣም እወደዋለሁ አላህ ይውደድህ
@አንደነትዩቶብ
Жыл бұрын
ላይክ ሸር አድረጉ የጀመዐ
@mamesd156
6 ай бұрын
ዝምድናን በመቁረጥ ቢሆንማ የኔ አጎት ይደኸይ ነበር ከዘመዶቹ በራቀ ቁጥር ሀብቱ እየጨመረ ነው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
6 ай бұрын
😢😢ሀብት ሲበዛ በአላህመገድ ካላዋልነው ፊቲናነው
@ሠሚራይማምእብራሂም
Жыл бұрын
አላህ ይጥብቅህ ወንድም
@FedlaFa
Жыл бұрын
ሰ ዐ ወ አላህ በቂያችን ነው
@SultanZenu
6 ай бұрын
Ine minimi siraa yelenim yehone seu gueadena mesiloo shewedeninaa duai adirigulinii adaraa❤❤❤❤ يارب يارب يارب
@ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት
Жыл бұрын
ሲጀመር ከቤተሠብም ከገዘቤም ከሶላተም መቸተግባባነ በመተትምክኒያት
@aminaali977
2 күн бұрын
ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahmadk2373
4 ай бұрын
አረኔም ሠርቸ ለሀኪም ሆነብኝ ዱአርጉልኝ ሀኪም ሥሄድ በሽታየ አይገኝም😢😢😢😢😢
@زينبعبدالسلام-ز2ح
Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته بارك الله فيك جزاك الله خيرا جزء
@ekramali9073
Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
11 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ🤲🤲🤲💔💔💔☝️☝️😥
@RejabRejab-nm8su
8 ай бұрын
እነደለእ ኡስታዜ በኔ ላይ ያለ ነገረ ነዉ ዉላሂ አሁን ግራ ገባኝ አጠጌቤ የሆነ ሰቁ አለ እና እኔ ከእሱ በሃላ መጥቼ ጀመረኩ ሁሉም ነገረ እበልጠዉ ነበረ ገበያም በቃ ሁሉም ነገረ ስበልጠዉ ያላረገብኝ ነገረ የለም አሁን
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
አሚንንንአተንምአላህይጠብቅህወድሜ
@ZaharaZA-o4m
3 ай бұрын
አሚን አላሁምአሚን
@ማድረግ
4 ай бұрын
ኡስታዝ በህልሜ በተደጋጋሚ ቤቴ ይጠፋብኛል ምን ይሆን
@meriym-alhabshawiy
5 ай бұрын
ወጣት ሆኖ ግን ወደ ጌታው የተቃረበ ባሪያ በጣም ይገርመኛል استمر
@ZedomuReyan
7 ай бұрын
አላህ አፊያችንንም ረዝቃችንንም ይመልስልን እኔመቸም ሰርቸ ባዶየን እንዲቀር ከስራም ሳልወገድ እዳ እንዲገባነው የሆነው ግን ያሳዝናል
@ZamzamAbdurehman
27 күн бұрын
እንደ እኔ
@user-tm1et2wk3d
Жыл бұрын
Ameeeeen yallah Ameeeeen
@Negat-kd2jx
Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
@SofiaNasiri
Жыл бұрын
አለህ ይጠምሪል ወንድሜ ወለህ እኔ በጠም ነዉ የምሰረዉ ገን የምሰረዉ ብሪ የት እንደ ምሄድ አለዉቅም
@saynabeman6074
Жыл бұрын
ጀዛካላሁኸይር
@IywquuuMtawuu
6 ай бұрын
Amin amin yarabii❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hanuhanu-n1g
2 ай бұрын
Jzkllah Heyiren...
@KedestMobile-yd7qp
4 ай бұрын
አሰላም ማሌኩም ሙክታር እኔ ላይ የሚታየው ምልክት ቁጥር ስድስት ነው ምን ማድረግ አለብኝ ሩቃ ቤት ሄጄ አለውቅም
@abuafnan3577
4 ай бұрын
0996530863
@dubaidubai3277
Жыл бұрын
ወላሀ.በድኔ.አልደራደርም.በሶላቴ.ወጥሬ.እሰግዳለሁ.አልሀምድሊላህ.ድአደርጋለሁ.ግን.የምወደው.ስራ.አስጠላኝ.ሰውነቴን.ዛል.ድክም.እግሬ.ይተሳሰራል.በጣም.እሰራለሁ.ብሩ.የትእንደሚገባ.አላውቅም.ነጋዴ.ነኝ.ብዙ.አይነት.ስራ.እሰራለሁ.ብቻ.ሱብሀን.አላህ.ያአላህ.ያከሪም.እፍርጂኒ.በየት.ባገኘኅችሁ.😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቁርአን.እሰማለሁ.የምወደው.ቁርአን.ልቀራ.ስል.እሳነፍለሁ.ያአላህ.በልጂነቴ.ነው.ቁርአን.እራሱ.ያከተምኩት.ለቁርአን.ያለኝ.ፍቅር.አላህነው.የሚያቀው.ያርቢ.እሳአድኒ.ከቁራአን.ለመቅራት.አፊን.ይይዘኛል.አፊ.ይተሳሰራል.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@CkgtGjgr
Жыл бұрын
እነሆም እህቴ ልክ አዳቺው
@abdujemal347
Жыл бұрын
ሹክረን ጀዛኩሙላህ❤❤❤❤❤
@kedijaseyid
5 ай бұрын
አሏህ ይጠብቀን
@ZeharaZehara-sy1cs
4 ай бұрын
MShalahi bizu eyetemkeminew Alahi yechmirilachu
@tube-if1oc
5 ай бұрын
ወላሂ ይሕየኔጥያቄነዉ ወላሂእሰራለሁ ወፍየለም ግንወላሂየገዛባሌሲሂርአርጎብኛል ግን መላዉጠፋብኝ ምንላርግ
@nejahmedia3354
2 ай бұрын
صل الله عليه وسلم
@nuriya8577
Жыл бұрын
አሚንአላሁመአሚንን
@ንፁዉሀ
11 ай бұрын
የአላህ😢😢😢
@RudaAman
Жыл бұрын
አሚን አሚን❤❤❤❤
@userasd5115
11 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤
@fatumamohamned4085
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አኔ ምልክቶች አሉብኝ ግን ምንድንነዉ መፍትሄዉ
@abuafnan3577
Жыл бұрын
ሩቃ ተጠቅማቹሃል
@Negat-kd2jx
Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላይ ወበረከቱ ኡስታዝ እነንታንም አላህ ይጠብቀቹ ለምትሰጡን ትምሕርት ከልብ እናመሰግነላን ሹክራን ጀዘአኩምሏው ኸይራን
@rufu3986
6 ай бұрын
ጎበዝተልተሎ❤ሥራልን❤
@hayathayattadese9518
2 ай бұрын
ወላሂወደየትህጀነወመደሀንትየማገኛወበአላህተበበረኛ።ሰንትአመትየሰደትለይግንአንደየሰራሁትነገረየለምቤትልገዘእለነይፈረሰብኛል።ትደረምእንቢአለኛ።አረብዘቁሰልአለኛለአላህብለቸሁተበበረኛ
@JamilaJamila-wh1bd
Жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
@mikelast1146
Жыл бұрын
As wr wb nggayaa jirituu Du"aa, ii naa godhaa sii baribadee!!
@afrocryptoet
10 ай бұрын
አሚን❤
@Yareb8127
Жыл бұрын
Jezakelahu heyir
@TaybaDubai
10 ай бұрын
ስራ ቦታ ላይ የተሠራ ሲህር 😢😢😢😢 ሁሉም ምልክት አለብኝ አረ ወይ
@Life12710
Жыл бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ እሪዝቅ አልጠበበብኝም ግን ከተናገርካቸው ውሥጥ ሁለትነገሮች አሉብኝ ቤት መጥፍትና ሸንትቤት ያልከው
@habibawal
10 ай бұрын
መፍትሄውስ?
@MMm-er5mh
7 ай бұрын
አላህይጠብቀን ያረብ
@WalYewa9610
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድም አላህ ይጠብቅህ ያረብ እኔ ያለሁት በስዴትላይነኝግን ሁልየም እራሴን ያመኛል ምንም እረፍት የለውም ህመ ደህና እም ሆነው አምስት ደቂቃ ብቻነው እናም ስተኛ ደግሞ እንቅልፍ ሳይወስደኝያፍነኛል ያስለፈልፈኛል ባአሏህ እንዴው ምን እንደሆነ አላቅም እንደው መፍትሄ ካለህ በአሏህ እንዳታልፈኝ አሏህ ይጠብቅህያረብ
@abuafnan3577
Жыл бұрын
ወአሌይኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ👉0996530863👉0926879422
@ermiyasbfkadu2644
Жыл бұрын
ያረቢ የባሌን ነገር ባህሪነው ይሰራልይሰራግን እኔ ሞኝ ነው ብዬ
@فاطمهالثيوبي
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔
@YsydYdyfry
Ай бұрын
አወን ወንድሜ እኔ እራሱ እንደዚህ ሁኛለሁ አግብቸ ወልጄ ምግቤት ከፍቸ አሁን እድከስር እቃየን እንድሸጥ ተደርጋለሁ አሁን ስራም ስሪ ስሪም አይለኝ ም ሁሉን ባአንድ ጊዜ እንዳጣ ተደርጋለሁ መፍትሄው ምንድን ነው
@AduruKadir
4 ай бұрын
Amiiin
@dubaidubai3277
Жыл бұрын
ሰው.እውዳለሁ.ዘመዶቸን.እውዳለሁ.እነግዳለሁ.ብሩ.የትእንደሚገባ.አላቅም.ድአድርጉልኝ.ወላሂ.ፊትናበዛብኝ.አሁን.ደከመኝ.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hananmohammed7716
Жыл бұрын
አላህ በዝነቱ ካሳውን እራህመቱን በረከቱን ህይሮን ሁሉ አላህ ያብዛልን ያረብ🤲
@zzssss719
Жыл бұрын
አሚን
@ToybaAli-h8q
2 ай бұрын
ወይኔ ቁሦልን ነካህወው😭😭😭😭
@aliami3143
5 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@aliami3143
Жыл бұрын
አህሌን
@sidearga9113
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
እኔስ አላወኩትምብቻ አይኔንፍርቻለሁ ያርብ አላህይጠብቀን
@AaDd-ur8sc
9 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍☝️
@user-gb5sr5lx7c
7 ай бұрын
ሁሉም ምልክቶች አሉብኝ ወላሂ አሁን ጭራሽ ሱቄ ዘግቼ ተኝቼ ነዉ ምዉለዉ የት ነዉ ሩቃ ቤቱ
@jemilaeshetu8786
3 ай бұрын
❤
@Zነኝየረያንእናት-f4y
Жыл бұрын
እረ እኔም ነኝ ወድሜ የተሰደድኩት በኢቶዻ በ2000 አመተ ምረት የተሰደድኩት ነው ቤትም የለኝ ቦታም የለኝ ስራ ፈትቼ አላቅም ግን የት እደማድርገው አላቅም
@samueladem1935
Жыл бұрын
በጠንቋዮች እየተሰለብሽ ነው
@abuafnan3577
Жыл бұрын
0996530863
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
እኔምነኝ ትዳርዬለኝብይዝም እፈታለሁ በወራት
@aliami3143
Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@tgg4378
Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል
@hadiamohammed4527
Жыл бұрын
. 😢 ወላሂ ደከመኝ😢😢😢😢😢😢
@hananmohammed7716
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወደሜ
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አሚን🤲🤲እናንተንም አሏህ ያቁይልኝ🤲
@ZaharaZA-o4m
3 ай бұрын
አተንምአላህይጠብቅህከነበተሰብህያረበ
@jamilawagankadama6647
Жыл бұрын
አለህ ይጠብህ
@ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት
Жыл бұрын
ወላሂ ዱአላርግእባቸውስል አልችልም እቅልፍነውእሚመጣው
@EjigneshHassen
Жыл бұрын
ዋአለይኩምአሰላምወራህመቱላወበረካቱሁጀዛከላኼይርወድምማሻአላህአላህይጠብቅህያረብ
@ReemReem-w4o
Жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@endrisseyd1707
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ይባርክህ
@hadiamohammed4527
Жыл бұрын
ወድም ሁሉም ምልክት አለብኝ ምንይሻላል ያአላህ
@abuafnan3577
Жыл бұрын
አብሽሩ 0996530863
@فطومفطوم-د7ض
Жыл бұрын
ያኢላሂ ይርዳኝ ሰልችቶኛል አሁንስ ያረብ
@ሠሚራይማምእብራሂም
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@SusmySeid
10 ай бұрын
እሰራለሁ የትእደሚገባ አላቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@NuredinJemal-ej9jz
Жыл бұрын
Jakallah
@UmAbubekr-zs5hv
6 ай бұрын
አሏህየ አንተ አፍስድልኝ
@abdeshokra5688
Жыл бұрын
አላህ ይውደድህ
@mikelast1146
Жыл бұрын
As wr wb nggayaa matinii Sh/kaa galatomaa
@hayathayattadese9518
2 ай бұрын
እኔ።አራትእነአምሰትለይየአልከወአለብኛየአላህወደየትልህመደሀኒቱንነገረኛበአላህ
@sada-qw4mx
Жыл бұрын
ዋአሊኩምሠላምውራህመቱላሂወበረካትሁ እኔየትላግኝህወድም በስደትላይነውያለሁት እኔምነኝወላሂ 6 አመቴምንምየለኝ
@SeaddaMuuha
Жыл бұрын
አስላምአለይኩም እረእኒጨቆኛልየአየንስውሁሉ ይጠላኛል ፅባይደሙአንዴስውአንዴአውሬነኝ ደሞማኩረፍ ምንይሻለኛ ዱአአርጉልኝ
@guyu6938
Жыл бұрын
አሏህ ያስተካክልልሽ
@SeaddaMuuha
Жыл бұрын
@@guyu6938 አሚንያረብ
@tewekeltuaellah6638
Жыл бұрын
አብሺሪ ዱአ አዲርጊ አልላህ ያንሳልሽ ያልሺዉን
@SeaddaMuuha
Жыл бұрын
@@tewekeltuaellah6638 አሚንያረብ
@maamdema2042
Жыл бұрын
ዚክር አቢዢ ዚክር ጡሩነዉ
@Fate.m-z7x
Жыл бұрын
Selam.waleykum.wendem.gezah.alah.ker.tkkl.ene.endezi.eyehok.new..wendmi.duwa.argulgn.
@abuafnan3577
Жыл бұрын
እንሻአለህ አብሽር
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@MekiyaUmer-h1s
Жыл бұрын
አ ሰ ወራ ወበ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ በህልሜ ልጄ ተደጋጋሚ እየጠፋችብኝ እኔ አየጮውክ እየተጨነኩ አያለሁ ምንድን ነው አማና ተጨንቂያለሁ ፍታልኝ
@abuafnan3577
Жыл бұрын
ws wr wb በዱዓ መጠንከር አለባቹህ ይህ ህልም ጠንከር ያለ ዱዓ እና ሰደቃ ይፈልጋል
@woloyewa
Жыл бұрын
እኔም ብዙ አመቶችን አስቆጠርኩ ለስራ ገበዝነኝ እሰራለሁ ኢጃዛ እንካን መቆየት አልፈልግም በስራነዉ የማሳልፈዉ የሰራሁት ብር የት እደሚገባ አላዉቅም በጣም እገረማለሁ አለመቀየሬ
@sofiyaali8412
Жыл бұрын
ትከከል
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
ኤኔራሱ
@woloyewa
Жыл бұрын
አሏህ ተፃፈልን እርዚቅ መጨመርም መቀነስም አችል ዱንያን ስእከተላት እሷ ትሸሻለች እሷን በጀርባ አዙሮ መተዉ ነበር ይህን ለማረግ ጠካረ ኢማን ያስፈልጋል ያረቢ ኢማናችንን ጠካራ ያርግልን
@አንደነትዩቶብ
Жыл бұрын
አህሌን ወንደም
@zaharazahara2321
6 ай бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወድም
@ZaiNat-x1l
Жыл бұрын
በጣ ወላሂአላህይሁነንያርቢ😢😢😢😢
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
ወዲሜ መልስልኝ ካዬሀው ያለሁትስዴትነው ኢትዮጲያ ከመጣሁበሆላ ልብሴንርስቼ ምንምእኮንሳልቀባ በስራልብሴ ይመስለኛል አሁን ዴግሜልሄዲ እያልኩ እናዴዳለሁምን ይሆን በህልሜ እባብ እሳት ጎርፍ አይነጥላ ውሻ የማላዬውየለም ኒካህመታስር
@abuafnan3577
Жыл бұрын
👉0996530863👉0926879422
@YfshDjhs
2 ай бұрын
ኧረ ውስታዝ በጣም ከባድ ነው ሁልጊዜ ልፋት ለውጥ የለለው መንከራተት
@sabehoumer9925
Жыл бұрын
As wr wb hule skeftew ye EID tekibraw yasdenegtegnal betkeyrew melkam new
@endrisseyd1707
Жыл бұрын
አህለን ወድማችን
@KedestMobile-yd7qp
4 ай бұрын
አሰላም ማሌኩም ሙክታራ ሴሄር አለብኝ ማለትነው አተ የምትለውነገር እኔላይ አሉምንማድረግ አለብኝ በስራላይ 35 አመትነው የሰራሁት ግን
@KedestMobile-yd7qp
4 ай бұрын
እሰራለሁ ለውጥ የለኝም በስራላይ መልሼ እወድቃለሁ በስራ ላይ ከሰላሳ አመት በላይ ሆነኝ እሰራለሁ መልሼ እወድቃለሁ ምን ማድረግ አለብኝ
@abuafnan3577
4 ай бұрын
ሩቃ ወስዳቹ ነበር
@aminatamhed8267
Жыл бұрын
እኔም የምስራው አረፍ ገብ አለኝ ግን አንድም ብር አል ዝም
18:09
የቤተሰብ ሲሂር سحر العائلة
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 12 М.
8:30
የድግምት ምልክቶችና መጠበቂያ መንገዶች || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 37 М.
00:18
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 33 МЛН
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 99 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 19 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
39:31
ረሱላችን ﷺ ሲህር በተሰራባቸው ግዜ የተጠቀሙት ሩቃ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 102 М.
19:57
ክርስቲያንም ቢሆኑ በዚህ ቁርአን ከሲህር (ድግምት) ይፈወሱ 100 %
imamachn manew ኢማማችን ማነው ?
Рет қаралды 97 М.
11:55
በስልክ 📱የሚሰሩ ሲሂሮች
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 22 М.
15:17
በጂኒ ድግምት በፎቶ የተሰራባቸው ጉዶች በሞባይል አደገኛ ሲህር ይሰራል ተጠንቀቁ #malcolmxethio
Malcolm X ethio
Рет қаралды 13 М.
16:58
Ethiopia - ድርድሩ ሳይጀመር ከሸፈ! | “ስምምነቱን አናውቀውም” ጃልመሮ | የከዱት ወታደሮች | ጋሽ ሞሃሙድ ተሸኙ | የዋጋ ግሽበት 10% ሊጨምር ነው
Feta Daily News
Рет қаралды 107 М.
18:05
ከጎደኛክ ወይም ከስራ አጋሪክ ሲሂር(ድግምት)የተሰራብክ ግዜ
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 14 М.
58:01
ሸሪዓዊ ሩቅያ || ለሲህር ፣ ለቡዳ ፣ ለጂን ማስውጫ (በአላህ ፍቃድ) || ELAF TUBE || الرقية الشرعية
Elaf Tube
Рет қаралды 313 М.
46:14
የጠዋት አዝካር በአማርኛ እና በአረብኛ || Live Stream
Elaf Tube
Рет қаралды 2,1 МЛН
18:39
የመከላከያ ጅምላ መቃብሮች፣ “ለቅሶ ተቀመጡ” ሽመልስ፣ “አማራ አንገቱን ይደፋ”ጄኔራሉ፣ ጃዋር ስለስምምነቱና 1300 ሰራዊት፣ ከመቀለ የተበተኑት ተዋጊዎች|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 124 М.
17:02
በቤት እና በስራ ቦታ የተረጨ ሲሂር
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 27 М.
00:18
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 33 МЛН