ንቡ ሚካኤል ክፍል 4 የተዘጋጀ አጭር ዶክመንተሪ''ንቦች መጥተው ወደ ቤተ መቅደሱ እንዴት ገቡ'' እጹብ ድንቅ የሆኑ ምስጢሮችን የያዘ ተዓምረኛ ቦታ

  Рет қаралды 69,995

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Күн бұрын

ይህን ተዓምራዊ ቦታ ተመልከቱት ንቡ ሚካኤል የተዘጋጀ አጭር ዶክመንታሪ በእውነት እናት ኢትዮጵያ ብዙ እጹብ ድንቅ የሆኑ ምስጢሮችን የያዘች ተዓምረኛ "ኑ" በአዲስ አበባ፡ አያት የሚባለውን ቦታ አለፍ ብሎ በሻሌ ኮረብታ ላይ የሚገኝ ንቡ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ነው። የንቡ ቀፎ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ነው ያለው። የንቡም መንጋ ቤተልሔም ውስጥ ገብቶ እስከአሁን ድረስ ሰፍሮ ይገኛል።
በቅዳሴ ሰዓትና ታቦት በሚወጣበትም ጊዜ ሁሉ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ንቡ ይወጣል። በንብ የሚነደፍ ከተለያዩ በሽታዎች ይፈወሳል። ንቦቹ ዝም ብለው አይናድፉም፤ የተፈቀደለት ሰው ነው ሊነደፍ የሚችለው።
1.በእግዚአብሔር ፈቃድ በንቦቹ የተደረገው ተዓምራት በከፊል እነሆ ልዩ ተዓምራት
2. እግዚአብሔር አስቀድሞ ቦታው እንዴት ተመሰረተ ?
3. ታህሳስ 9 ቀን 2004 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የንብ መንጋ መጥቶ ከቤተክርስቲያኑ ጎን ላይ ከሰፈረ በኋላ ....
4. የንብ መንጋ መጥቶ የቃል ኪዳኑ ታቦት በሚገኝበት በመንበሩ ውስጥ ገብቶ ካደረ በኋላ በነጋታው ታቦቱ ወጥቶ በሚከበረበት ጊዜ ንቡ ከመንበሩ ወጥቶ ያደረገው ልዩ ተዓምራት
የንቡ ሚካኤል እና የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ሥራ መካፈል ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 017 301 209 6600
አድራሻ፡-
በአዲስ አበባ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የሚገኝ ሲሆን ከተለያየ አቅጣጫ ተነስተው መገናኛ ከመገናኛ ሲ.ኤም.ሲ መሪ አያት የሚለውን ትራንስፖርት ይዘው አያት አደባባይ ይውረዱ፡፡ ከአያት አደባባይ ባጃጆች እና ታክሲዎች በሻሌ ንቡ ሚካኤል እና እስጢፋኖስ ካሉ እስከ ቤተክርስቲያኑ ያደርሰዎታል፡፡
ለበለጠ መረጃ የደብሩ አስተደዳሪ
ሊቀ ጉባዔ ቆሞስ አባ ሰላማ መለሰ
0911193022 የእጅ ስልካቸው
የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡchat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ

Пікірлер: 283
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 40 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
🔴 ተአምር ነው‼️👉የሚራመድ ዛፍ ተመልከቱ
14:39
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 367 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 40 МЛН