ፈጠን ቀልጠፍ ያለን ሰው ውጭ ሀገር ኖሮ የመጣ መሆን አለበት እንላለን አመለካከታችንን ያሳብቃል።

  Рет қаралды 84,929

Lifeshow

Lifeshow

Ай бұрын

ፈጠን ቀልጠፍ ያለን ሰው ውጭ ሀገር ኖሮ የመጣ መሆን አለበት እንላለን አመለካከታችንን ያሳብቃል።ወ/ሮ ፀሀይን ስመለከት እኔም ብየ ነበር ግን ስህተት ነው።

Пікірлер: 294
@selamawittigistu1794
@selamawittigistu1794 Ай бұрын
She is my grandmother I'm proud of her I'm lucky to have her as my grandmother
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 15 күн бұрын
wow! u r so lucky.
@mistirekassie
@mistirekassie Ай бұрын
እኛ ሀገር አበዛኛው ሰው ሃምሳ ሲሞላው መኖሮ ያቆማል ወጣቱም መንቀሳቀስ አይወድም እድሜ ሲጨምር በአለባበስም በውፍረትም መዝረክረክ ያለብን ይመስለናል ያረጀ ስው ቤተክርስቲየን ይዋል የሚል የተጻፈ ህግ የለም መጻሀፉም የሚለው በጉብዝናህ ወራት ሳለህ ፈጣሪህን አስብ ነው የመኖር ገደባችን ሞት ብቻ ሊሆን እንደሚገባ ከአንቺ ተምሬያለሁ ከእነ ውበትሽ ቅልጥፍናሽ ረጅም እድሜን ተመኘሁ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Ай бұрын
አንዶ እኔ ነኝ እድሜ38 ገባ የመጨረሻ እድሜ ላይ የደረስኩ ይመስለኛል በጣም ሁሉ ነገር ያበቃ እየመሰለኝ እጨነቃለው እሶን አይቼ ታደስኩኝ አሁን ሞራሌ መጣ
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 29 күн бұрын
አብዛኛው ማልት አትችይም........
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 27 күн бұрын
ኮሜት መፆፍ ብቻ ሳይሆን ወደ ተግባር መግባት ያስፈልጋል ❤
@user-xv6eh3nq1p
@user-xv6eh3nq1p 17 күн бұрын
😂😂እኔ 30 አመት ጀምሮ ስጨምር ስጨምር ነገ እስቦርት ሰራለዉ 😊በሚቀጥለዉ እያልኩ 41 አመት ሆነኝ ኪሎየ 93 ገብቶል የማልጠጣዉ ነገር የለም ይቀንሳል የተባለዉን ሁሉ ጠጥቻለዉ ግን እስፖርት ነዉ መስራት ነዉ ያቃተኝ 😂 እድሜ ጤና የስጥሽ ለብዙቻችን ትምርት ሰጠሽን❤
@tigisthagos2648
@tigisthagos2648 14 күн бұрын
እኔ በ29 ኣመቴ ተዝረክርካለሁ ሁለት ልጅ ወልጃለሁ ቦርጭ አስቸገራኝ ምን ይሻለኛል😢😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ማርያምን ጀግና እናታችን ናቸው በጣም ደሞ ደስ ያለኝ ቤተክርስቲያን ሄጄ ፀልዬ ነው ምመጣ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤ ሴቶችዬ እንንቃ እራሳችን እንጠብቅ ውድቅ አንበል
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 Ай бұрын
Enatachen? Area aybalem! Jegna lij!
@Leoezana380
@Leoezana380 Ай бұрын
ሳላደንቅ ማለፍ ንፋግነት ነው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እድሜ ይስጥልኝ
@user-nc1nm5bp9x
@user-nc1nm5bp9x Ай бұрын
ወ/ሮ ፀሐዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፤ እጅግ ተግባቢ ፣ደርባባ ፣ሰው አክባሪ፣ዘናጭ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ። ልዩ ብዬ ሰይሜሻለሁኝ ።
@geminimars7704
@geminimars7704 Ай бұрын
This is my lovely aunt! She is the perfect example of dedication and commitment! Im glad you interviewed her. I’m sure many will be inspired & motivated by her ❤❤❤
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
You are luacky
@alemb4972
@alemb4972 Ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ለልጆችሽ ኩራት ለሀገር አስተማሪ ነሽ ቤተክርስቲያን ለመሄድ እድሜ አይወስነውም የእውነት ሞራሌን ነው ያመጣሽው በድጋሚ ጀግናነሽ እድሜ ይስጥሽ።
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 Ай бұрын
ግበዝ ሴት ነሽ ። ሁላችንም ከዚህ ትምህርት እንውሰድ በጣም ይጠቅመናል 🙏👍
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Ай бұрын
በጣም ገራሚ 😮😮😮 በእውነት የኛ ሴቶች ከ35 በኊላ እድሜ መደበቅ እራስን መጣል ያብዛኛው ኢትዮጵያዊ ችግር ነው ።ወ/ሮ ፀሐይ በእውነት እስከ ዛሬ በሚዲያ እየቀረበች ብዙ ማስተማር ስትችል ተደብቃ መኖሯ አሳዝኖኛል 😢 የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን ❤ እነ ሰይፉ አርቲስትና ሃብታም ብቻ አታምጡብን እንዲህ አይነት ጀግኖችን ወደ ፊት አውጧቸው ። በጣም Thank You ብዙም ተምሬያለሁ ።
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
​@@Lifeshowhiwotግን የት ነው ቦታው የመዳም ቅመም ነኝ በስራ የተሰባበር ሰውነቴ በስፑርት ባጠነክርው እያልኩ እዚም እሞክራለሁ
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
@@ZorishMenjeta አዲስ አበባ ነው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
@@Lifeshowhiwot እሺ ውዴ እግዚአብሔር ካለ በቅርቡ እመጣለሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጪ
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
@@ZorishMenjeta 0977635280 thanks
@y0hannesketema672
@y0hannesketema672 Ай бұрын
የደጓ እማሆይ አበበች እና ያቶ ሙላቱ ቦጠራ የእጅግ መልካም ቤተሰብ ዉጤት ::እረጅም ዕድሜ ለመላዉ ቤተሰብ::
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 Ай бұрын
ጀግና ምሳሌ የሆነች እናት በእውነት አለእድሜው ለደቀቀው ሁሉ
@nomnanoto
@nomnanoto Ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ አንደኛ ለቡዙ እናቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ❤
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ እናት አነቃቃሽን እኮ። የስፖርት ማዕከሉን በራስሽ መክፈት ብትችይና ብትሰበስቢን❤❤❤
@girmabekele7988
@girmabekele7988 17 күн бұрын
ወ/ሮ ፀሐዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፤ እጅግ ተግባቢ ፣ደርባባ ፣ሰው አክባሪ፣ዘናጭ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።
@tenagnekifle4634
@tenagnekifle4634 Ай бұрын
1:42 6:51 nice to see a 73 years young habesha,... exercise influencer, you are going to change many lives to a better health and life style......go girl!
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
የኔናት 🥰🥰🥰ታድለሽ እኔ በቅጡ 50ሳልሞላ እራሴን አሮጊት ነኝ ብዬ ነግሪው በቃ ጆዮንቶቼ አጣምማለሁ ከዚህ በኋላ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ዋው!🥰🥰
@user-yi4ny8lw8u
@user-yi4ny8lw8u Ай бұрын
የእውነት እኔ ራሰን ታዘብኩ ጎበዝ የምለው ቃል የለኝም የእኔ እናት በ55 አሜት የአልጋ ቁራኛ ሆናለች ።🙏
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 Ай бұрын
አላህጤናዋን ይመልስላቸዉ እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@Bm-yd1mv
@Bm-yd1mv Ай бұрын
Wow I do like her energy I’m vegan too I do exercise She should have her own KZbin channel she’s very amazing and inspirational person We do need this kind of thinking and energy for our community I love her ❤❤
@MIZANAWI
@MIZANAWI Ай бұрын
ድንቅ ሴት! ሀበሻ አውርቶ ሲደክመው ይተዋል ። የሰው ልጅ ኩራት ነሽ ። አሻሮ በሞላበት ሃገር
@user-ly2yc7uh9q
@user-ly2yc7uh9q Ай бұрын
ጥሩ ነገር ለማግኘት ዋጋ መክፈል ይጠይቃል በጤና ውበትን ጠብቆ ለመኖር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድርግ እንዴት የኑሮ አችን አካል እንደሆነ አይተናል አስተማሪ አነቃቄ ነው ለአዛውንቱም ለወጣቱ ምሣሌ ነሽ። የማህበረሰቡን አመለካከት በመስበር ምዴል ነሽ ። የዐላማ ፅናትሽን አድንቄአለሁ።ቀጥይበት
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
ጎበዝ ነች ገራሚ ነው
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
She's not normal older women she has a lot of energy " look how she keeps move !!! I am proud of you Emma.
@hannahashagre6511
@hannahashagre6511 Ай бұрын
ፀሐዬ በጣም ተወዳጆ እናት ለብዙ ሰዎችተምሳቤት የምትሆን መልካም ቅን እ/ግ የምትወድ እናት ናት ረዝም እዕድሜ ጤና ይሥጥልን
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 15 күн бұрын
በጣም ዕድለኛ ነች።የሚገርመው መልካም ሰው .ለሰው የምትረዳ ሰው ነች እሱን አልተናገረችም።
@yedesdestilahun7602
@yedesdestilahun7602 Ай бұрын
ፀሀዬ ሁሌ ትቅረብልን ❤❤
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
እሺ
@user-oi5js3xu5j
@user-oi5js3xu5j Ай бұрын
እንደቆምን ሳንቀመጥ አለቀብን ትልቅ ትንሺ ጤነኛ በሺተኛ የማይመርጥ ዝግጂት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን
@Ismael-isa
@Ismael-isa Ай бұрын
ስለሰዉ ምን አገባት።በጣም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ።አረ እኔን ሽማግሌ፡መሳይ ወጣቱን አነሳስተሽኛል
@selamawittigistu1794
@selamawittigistu1794 Ай бұрын
To all the viewers tks so much for ur support God bless u all
@ethio125
@ethio125 27 күн бұрын
እናታችን ይህን ህዝብ ማነቃቃት ይኖርብሻ እኛ ሃገር ወደ ሗላ መጓዝ ይመቸዋል
@Senait.K
@Senait.K Ай бұрын
Amazing ,strong & humble woman .❤
@mesishiferaw1892
@mesishiferaw1892 Ай бұрын
❤❤❤ 3:47 3:4ፅሀዬ የኔ ጀግና እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቀና ስው ነሽ
@mesishiferaw1892
@mesishiferaw1892 Ай бұрын
በተለይ ዝነጣዋ አንድም ቀን አትፋርሽም
@getachewwondimagegnehu9308
@getachewwondimagegnehu9308 Ай бұрын
Yirgye, you left me speechless. Not only on your sports performance and developnent, you were so humble and modest. በአንድ ቃል ለመግለጽ "ኮራሁብሽ!"
@emnetkassa3857
@emnetkassa3857 19 күн бұрын
ጠያቂዋ ኃይማኖትን ለመወረፍ ጥረት አድርገሻል። ነጠላ ለብሶ ቤተክርስቲያን መገኘት እኮ መባረክ ነው። ልክ አይደለሽም።
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 19 күн бұрын
በተቃራኒው ነው የተረዳሸኝ በእኔ ሀይማኖት እና በዚህ እድሜ በሀገራችን ያለውን ለመጠየቅ ነው የሞከርኩት በዚህ መልኩ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል
@abayteshome3419
@abayteshome3419 Ай бұрын
ብርቱዋ እህታችን እድሜና ጤና ይስጥሸ።
@berhaneb7932
@berhaneb7932 Ай бұрын
She should be on ebs tv let those lazy young girls see her she inspired me I'm one of lazy women blessings go girl ❤
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 Ай бұрын
ጭራሽ 73አመት አትመስልም 50ቤቶች እንጂ ጎበዝ በርቺ
@FerihaYousuf
@FerihaYousuf Ай бұрын
Beauty is being in a good shape not putting too much makeup like Ethiopian artists!!! Go girl! So amazing!!!
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Ай бұрын
ጠግቦ አለመብላት makes my life simple.
@beletearagaw
@beletearagaw Ай бұрын
በጣም ጉበዝ ሴት ናቸው ለብዙውች እናቶች ለብዙ ሴቶች ለወንድችም ጭምር ጥሩ ተምሳሌት ናቸው እድሜ ቁጥር ነው እራሳችንን ስውነትቻንን በምግብና በእካል እንቅስቃሴ ከየዛንው ልክ እንደ south east Asia ሰውች ክ100 አመት በላይ መኖር ይቻላል ይህው እኝህም እናት በተግባር እያሳዩን ሰለሆነ ወንድሞቼ እህቶቼ እንደ እቅማችን እራሳችን እንጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች እህታችን ጋዜጠኛዋ አሁን በቅርብ ግዜ ነው ዩትብ ላይ ያገኘውሽ በርቺ ትህትናሽ አቀራረብሽን ወድጀዋለው ሌላም ወደፌት ብዙ ቪድዩ ከካሜራ ወንድማችን ውይም እህታችን ጋራ አጠብቃቸዋለው እንጠብቃቸዋለን
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot Ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-lz8un1kb7c
@user-lz8un1kb7c Ай бұрын
ዋው እታልዬ አንቺ እኮ የቤታችን ሞዴል ነሽ ጎበዝ እስፖርት ህይወትሽ ነው ካንቺ ብዙ እንማራለን
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w Ай бұрын
እባክሽ እምታቂያት ይመስለኛል እና ስፖርት ቤቱ የት ነው? አመሰግናለሁ፡፡
@remlatube
@remlatube Ай бұрын
ሳላቋርጥ ነው ነው ያየሁሽ ማሚ ❤ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ 🙏እድሜና ጤና ይጨምርልሽ🤲
@masyaskebede4134
@masyaskebede4134 29 күн бұрын
ውዷ እህታችን ከኛ አልፈሽ ለብዙ ሰው ምሳሌና ትምህርት በመሆንሽ የብዙ ሰው አስተሳሰብ አስተሳሰብ እንደሚሻሻልም አምናለሁ። ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና አንመኛለነ
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 13 күн бұрын
በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ በእውነት እንዳችን ነው መኖር የምፈልገው ጎበዝ እናት
@user-hm3py8xg2s
@user-hm3py8xg2s Ай бұрын
ዋአዉ አሚገረም ነዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ
@aberrakibret2829
@aberrakibret2829 29 күн бұрын
ሰላም ሰላም ከጥንቱ ከጠዋቱ ጀምሮ ስለማወቅሽ እያደረግሽ ያለውን ድንቅ ቆራጥነሸንና ጠንካራ ስብዕናሽን እያደነቅሁ በሁሉም የዕድሜ ደረጃ የ።ሚገኙ የሰው ልጆች ሁሉ ያንቺን አርአያ ቢከተሉ በእጅጉ ያተርፋሉ ,,, ከጤና በላይ ምንም የለምና ሰላም
@hirutyonas2619
@hirutyonas2619 Ай бұрын
በጣም የምትገርም ሴት ነች ዛሬ ከአሰዋ ብዙ ተማርኩ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይሰጥሸ
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c 27 күн бұрын
የእኔ ጀግና ሴት ዕድለኛ ነሽ አንቺን ሳይ እራስ ወቀስኩት ጀግና ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Ай бұрын
እኔም አምሳራት አመቴ ነው አሁን ምመስለው የአስራ ስምንት አመት ወጣት ነው አቛሜ ጅም እሰራለሁ አመጋገቤን አስተካክየ ነው፡፡
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY Ай бұрын
አቤት ውሸት እስኪ ፎቶ ገጭ አርጊ
@FerihaYousuf
@FerihaYousuf Ай бұрын
@@VARIETY_VARIETY😂😂😂😂😂😂
@seyatube5967
@seyatube5967 Ай бұрын
😂😂😂😂18😅😅
@seyatube5967
@seyatube5967 Ай бұрын
ውይ ልብ እኮ አይሞትም😂❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 18 күн бұрын
ፀዳ ያለች ነጭ ውሸት😂😂😂😂
@elenemoges7768
@elenemoges7768 25 күн бұрын
ጀግና ሴት በጣም ለብዙዋች አስተማሪ ነሽ ❤💪💪💪💪💪👌😍😍😍
@heremelawesene
@heremelawesene Ай бұрын
ጀግና ሴት ናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@TigistSebsebe
@TigistSebsebe Ай бұрын
በጣም የምትደነቂ ሞዴል ነሽ ብርታታችን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 26 күн бұрын
በአመጋገብዋ ዙሪያ ማየት እፈልጋለሁ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ጎበዝ አዘጋጅ ነሽ በርቺ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 26 күн бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ስንት ሴቶች ገና በልጅነት ዕድሜ እራሳቸውን ይጥላሉ በተለይ ሴቶች ጡረታ ሲወጡ በአመቱ አታውቂያቸውም ይሄ ለእነሱ ትልቅ ትምህርት ነው
@yarsemalij1111
@yarsemalij1111 13 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ደስየምትይ ሰውነሽ
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 23 күн бұрын
ዋው !!!እጅግ እጅጉን ለብዙዎች አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ነው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጦት እናታችን ።
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Ай бұрын
በእውነት ለሌሎች ምሳሌ ነች
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y Ай бұрын
ግሩም ግሩም ነገር ነው ዛሬ ያቀረባችሁልን ለትንሽ ለትልቁ ትልቅ አርያ የሚሆኑ ሴት ነው ያቀረባችሁልን ❤ሌላኛውንም ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን
@rodas6053
@rodas6053 Ай бұрын
am proud of youu ❤ ena ene am 25 years grl gn endanchi tengna swent endinoregn eseralehu korechbeshalhu.
@remlanassir1844
@remlanassir1844 29 күн бұрын
ማሻ አላህ አንበሳ ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ እናመሰግናለን ❤❤❤
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 18 күн бұрын
The "ተይው: ትቸዋለሁ" part is too funny!.🤣🤣🤣....በተረፈ: ምንም ቃል የለኝም። እጅግ አስተማሪ ቪዲዮ ነው። ባለቤታቸውና ልጆቻቸው ምን ያህል ዕድለኞች ናቸው!..
@elenibisrat763
@elenibisrat763 Ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም አነቃቂ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው😮
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Ай бұрын
What a great a example you are!!
@user-nd7ju6zr1i
@user-nd7ju6zr1i 4 күн бұрын
I'm proud of u
@user-zk7xu5qr3g
@user-zk7xu5qr3g Ай бұрын
❤የኔ ❤ ጀግና❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 26 күн бұрын
የፕሮግራሙን አዘጋጅ ከልብ እናመስግናለን 73 እውሸት እስከሚመስለኝ ድረስ ነው ያየሁዋት በጣም ደስ ትላለች ❤❤❤❤
@Lifeshowhiwot
@Lifeshowhiwot 26 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@Nolawieneye
@Nolawieneye Ай бұрын
You have inspired me! I will see how far I can go. I am at your starting point by weight, age and being active. I will definitely update my status after 6 months. Fingers crossed! Thank you! It was very inspirational!!!
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 Ай бұрын
በጣም ደስ የምትል እናት በርቺ በቀጣይ እንጠብቃለን❤❤❤
@yakutismail532
@yakutismail532 Ай бұрын
ጠካራ እናት
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 28 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በጣም ነው ያስቀናሽኝ እናቴ ያንቺ እኩያ ናት እና ልዩነታችሁ የሰማይና የምድር ነው በርቺ❤
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w Ай бұрын
Wow !!!
@genettadesse2986
@genettadesse2986 Ай бұрын
wow real life style the first investment is investing in your own health 🎉🎉🎉 congratulation since you inspired us good job👏👏👏
@azebnegash2354
@azebnegash2354 17 күн бұрын
What an inspiration!!! I've been working out the last 17 years but I always struggle to keep up my fitness regime when I go home!!! Now, you motivated me❤❤❤
@sebleabeye3419
@sebleabeye3419 29 күн бұрын
Betam jegena 🔥
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እናታችን እውነት ነው ቤተክርስቲያን አስቀድሞ እስፖርት መስራት ይቻላላ ግን አሁን የረበሻችሁን ወጣት ሴቶች
@samrawiaddis7426
@samrawiaddis7426 25 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ጎበዝ ነች በውነት ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-hm2wc3qy1n
@user-hm2wc3qy1n 16 күн бұрын
ጀግና ነሽ
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube Ай бұрын
Wow❤❤🎉
@nilet5609
@nilet5609 10 күн бұрын
መልካም ነው ፡ ኣለባበስ ላይ ትንሽ ማስተካከል ኣለባት ፡ ረዘም ያለ ቲሸርት የኋላዋን የፊተኛውንም ሸፈን የሚያደርግ ቢሆን ጥሩ ነው
@militessema3887
@militessema3887 Ай бұрын
Amazing 👍
@saragirma5196
@saragirma5196 18 күн бұрын
ድንቅ ናት በጣም
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Gud bel Gonder ‼️‼️ Gobez Anbesa nesh👍🌹💪 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪🌅 Edme Tena yestish💚💛❤️
@mekonnengirma7332
@mekonnengirma7332 Ай бұрын
wow jegna nachew
@milenamare3853
@milenamare3853 28 күн бұрын
ከኋላ አይተው የሚከተሉት.....ልክ ስለገቡ አዝናንቶኛል😂። ጥሩ ስራ ነው። በማህበረሰባችን ውስጥ አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን ማቅረብ ተሞክሮን ማካፈል እና እንዲህም አለ! የሚያስብል ምራል የሚሰጥ ፕሮግራም ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ብትመለከቱት ትጠቀሙበታላችሁ። በርቺ ጓዴ
@abebagetachew
@abebagetachew Ай бұрын
You are a role model for all women thank you very much!!!!
@user-iv6pu8vb3u
@user-iv6pu8vb3u Ай бұрын
Wow wow wow ❤❤❤❤
@aynalemambaye8920
@aynalemambaye8920 Ай бұрын
Tsehayeeeee❤❤❤❤❤❤
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 29 күн бұрын
waw❤❤❤
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd Ай бұрын
ዋው❤❤❤❤
@user-cv3wu7md2x
@user-cv3wu7md2x Ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rosamussa8619
@rosamussa8619 Ай бұрын
Well done dear, keep up the good
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj Ай бұрын
❤❤
@SelamTeji
@SelamTeji Ай бұрын
Wonderful Jornalist and wonderful women lifestyle experience. I loved it. Keeping.
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe Ай бұрын
You are ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@Martha..234
@Martha..234 Ай бұрын
Well done Mama keep it up.
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Ай бұрын
Wow I like 👍
@emamah4239
@emamah4239 Ай бұрын
እውነት በጣም ቀልጣፋ ጎበዝሴት ናት 👍።
@user-xd2qc4yu7j
@user-xd2qc4yu7j Ай бұрын
Mirtua mami nuri betena enbihum bekurban fetari yirdash❤❤❤
@ZinashSeifemichael
@ZinashSeifemichael 29 күн бұрын
Tsehay, You are so motivated and dedicated . You are inspiring for many and I am so proud of you. Keep up your hard work . I am lucky to know you.
@user-vy2jn8dg9r
@user-vy2jn8dg9r Ай бұрын
Wow good job I'm so proud off you
@user-bm1ij6ei7g
@user-bm1ij6ei7g Ай бұрын
ጎበዝ የኔን አሳብ ነው ያላት በርች
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 156 МЛН
እየበሉ ቦርጭ ማጥፋት  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
22:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 33 М.
🔴ግንቦት ልደታን ከቤተሰቦቼ ጋር አርቲስት ትዕግስት ግርማ
10:20
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 209 М.