እንዲህም አይነት ፍቅር አለ? | ያልተጠበቀው ሆነ | እውነተኛ ታሪክ | Ethiopian true story | Yesewalem

  Рет қаралды 21,452

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

Жыл бұрын

#ethiopia #audiobook #truestory
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 51
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 Жыл бұрын
ከትምህርታቸው ቢስተጋጎሉም አብረው መቆየታቸው ደስስ ይላል ፈጣሪ በፍቅር ያቆያቱ የቤተሰቦታቹም ልብ ያራራላቹ በጣም ደስ የሚል ነገሩ ልጅ እሩጉዝ መሆንዋ ሲያቅ ልጁ መወለድ አለበት እንጂ አታስወረጂው ማለቱ ስብእናውና ንፁ ፍቅር እንዳለው ነው ሚገልፀው በተረፍ ፍቄ እናመሰግናለን
@dfggffty5910
@dfggffty5910 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ፍቄ ረዘም ያለ ታሪክ አቅርብልን😌
@taibat220
@taibat220 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው የምታቀርባቸው ሁሉ በርታ ወድሜ
@selamaweke8726
@selamaweke8726 10 ай бұрын
ወድሜ የምር ናፍቀኸኝ ነበር ድምፅህን ሰምቼ አልጠግብም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
እንኳንበሰላም መጣህልኝ ፍቃዱየ
@cgggvvhhh4938
@cgggvvhhh4938 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ወድምችን
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r Жыл бұрын
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼ቦታ ልያዝ
@juditekle2919
@juditekle2919 Жыл бұрын
እባካችሁ አባካችሁ የሆነው ሆንዋል አሁን ሌላ ህይወት ላይ ናችሁ።ለ ወላጆቻችሁ አስቡ ቢቆጡም ቢናደዱም እውነት አላቸው እባክካችሁ ድምፃችሁን አሰምዋቸው ሌሌው ቢቀር።
@asdgfdsaasdgfdsakk
@asdgfdsaasdgfdsakk Жыл бұрын
እህቴ በጣም እደለኛ ነሽ ምክናቱም እሱ ስላልከዳሽ ቢከዳሽ ምናህል እደምትሰበር ከዛም አልፌ እራስሽን ታጠፊ ነበር ተመስገን በይ ቤተስብ በልጁ አይጨክንም አድቀን ያስብሹ ስስሳካ ይቅርታ ጠይቃቸው እነሱ አይጨክኑም እህቴ በርቺ
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Ай бұрын
እኔ ምንም ልልሺ አልፈልግም ምክንያቱም አንች እድለኛ ነሺ ግን ቤተሠቦችሺ ምን ያህል እንደተጎዱ እና በምን አይነት ሁኔታ ውሰጥ እንዳሉ አታውቂም ስለዚህ ደውይና ይቅርታ ጠይቂ እህቴ በኋላ የበለጠ ይፀፅትሻል
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk Жыл бұрын
እድለኛነሽ እሱ ከጎንሽ አለ ቤተስብ አይጨክንም ይቅርታ ጠይቂ
@ma-qs1vd
@ma-qs1vd Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወድማችን🌷🌷🌷💚💛❤
@hadiyaseied9544
@hadiyaseied9544 29 күн бұрын
እር ቤተሰቦችሽ ጋር ተገናኝ እማ 😢😢 እናትሽ ምን እደምኮን አደት መገመት አቃተሽ
@mkmntube6564
@mkmntube6564 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@kederawel8140
@kederawel8140 Жыл бұрын
Bravo
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
Well came
@rahamahusan2025
@rahamahusan2025 Жыл бұрын
Betam yasazenal
@taibat220
@taibat220 Жыл бұрын
ስወድህ
@user-yh5dx9zz8d
@user-yh5dx9zz8d Жыл бұрын
ደስ የሚላው ፍቅረናሽ ለብቻሽ አለ መቱ ነው ግን ካለፍ በዋላ እንዳ ፀፀትሽ ቤተሰቦቻቹ አግኝታቹ ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын
በትክክል አሁን ቤተሰብዋን ማግኘት አለባት ምንም ይፈጠር ምን
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@simongizaw4183
@simongizaw4183 Жыл бұрын
Des ylal fekrachu
@user-ym1qw2nl4g
@user-ym1qw2nl4g 11 ай бұрын
❤❤❤መጨረሻውን ያሳምረላቸው❤❤❤
@hananry7106
@hananry7106 Жыл бұрын
Welcome bro
@zemzemberhan9611
@zemzemberhan9611 10 ай бұрын
Good luck, very proud of you😅
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Жыл бұрын
ewnet betam edlega nesh edezi aynet afkari bemaggetsh befikr abren honen keweledsh behala tlobsh bihed yawm besdet alem edet menorshn edemttey btay Egziyabher ayleyachu gn betesebn btagegu dess ylal
@ZzZz-wq1hy
@ZzZz-wq1hy Жыл бұрын
ፍቅር ሀያልነው ግን እህቴ ቢተሰብን አለመገር ትክክል አይደለም ውነትን መጋፈጥ እጅ መሸሽ መፍቲህ አይደለም
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 ай бұрын
ሳትቆይ የሚያስፈልጋችሁን ካደረጋችሁ ለስራ ብር በጃችሁ ከያዛችሁ ሀገር ግቢና ቤተሰቦቻችሁን ሂዳችሁ ይቅርታ ጠይቁ ይህንየ እነሱ እጭንቀት ላም ናቸው ልጅ ምንም አይነት በደል ብትበድል የእናትና የአባት ሆድ እንስፍስፍ ነው እናም ፍቅራችሁ ደስ ይላል ያዝልቅላችሁ ለዘለዓለም ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ😊❤
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 Жыл бұрын
ባሁን ሠአት እንዴዮንያሥ አይነት ወንድ አይገኝም
@zemzemberhan9611
@zemzemberhan9611 10 ай бұрын
@user-xd4zk9rc4o
@user-xd4zk9rc4o Жыл бұрын
👍
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 Жыл бұрын
ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት ነገር መጥፎ ጓደኛ መያዝ እንደሌለብን ነው!
@taibat220
@taibat220 Жыл бұрын
እኔም አድልጅ ወድጀ ሄወቴ ባሀሳብ በጭቀት ነበር የከረምኩት እናም ታዳምጥህ እጥናናለሁ ወድሜ ሄወት ዝጉርጉርናት
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 5 ай бұрын
የፈሰሠ ዋሃ አይታፈስም ለብተሰብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ ይህ ሚያቅል እኳን ጨከናቹ
@samuujimmaa662
@samuujimmaa662 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥🥺🥺🥺🥺❤❤
@mesarathmesu8462
@mesarathmesu8462 Жыл бұрын
😘😘😘😘❤❤❤
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 Жыл бұрын
❤️❤️😍😍😍👍👌🤦‍♀️🤦‍♀️
@peace8494
@peace8494 Жыл бұрын
ዳንኤል ክብረት የሚለውን ስም ሰስማ ዘጋኝ ታሪኩንም ማዳመጥ አሰጠልቶኝ ወጣሁ
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p Жыл бұрын
እኔም አስጥለኝ ያ ባለ ክፉ ታርክ ምን ያስተምራልና
@user-yh5dx9zz8d
@user-yh5dx9zz8d Жыл бұрын
ለምን 🤔
@peace8494
@peace8494 Жыл бұрын
@@user-yh5dx9zz8d እንደ እበብ ከአፉ ክፉ የሚተፋ እባብ ሰለሆነ በሂወቴ እንደሱ የምጠላው ሰው የለም
@peace8494
@peace8494 Жыл бұрын
@@user-hy2ry3tn1p በጣም ትክክል ከሱ ከምማር ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ እርኩስ የሆነ ሰው
@user-tj1nq7ph1k
@user-tj1nq7ph1k Жыл бұрын
አደበትሽንም ይዝጋዉ😏
@almazayele5914
@almazayele5914 Жыл бұрын
Bravo
ፍትህ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | yesewalem
50:29
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 10 М.
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 677 М.
Uma Ki Super Power To Dekho 😂
00:15
Uma Bai
Рет қаралды 56 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
Who Will Eat The Porridge First The Cockroach Or Me? 👧vs🪳
00:26
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН
הצטדקות ריצוי ורגשי אשם
1:04:37
נופר ניצני אסולין - את לפני החיים
Рет қаралды 1,4 М.
Кого не нашел директор ?
0:24
ЛогикЛаб
Рет қаралды 2,1 МЛН
Самый КРЕПКИЙ ученик!👍
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 4,3 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 20 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 20 МЛН