ንጉሡ ሲመጣ የሚለብሰው ልብስና የሚቀባው ምስጢራዊ ቅባት

  Рет қаралды 42,976

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 395
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
📌አሁንም!!! ዳግማዊ አድዋ ያስፈልገናል።🔴 በእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ውስጥ ነን !!! ወደራሳችን ጥበብ እንመለስ! በመንፈስ እንታደስ! ኢትዮጵያዊነትን እንላበስ! በጥበብ እንራቀቅ ! በአመክንዮ እንራመድ! በሃይማኖትና ግብር እንታነጽ! እግዚአብሔር ይርዳን🙏
@Powergamer7726
@Powergamer7726 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ሰላም ህዝቦች እንኳን ወደ ታላቁ የእውቀት ቤት መጣችሁ ዶክተር እናመሰግናለን እንወዶታለን የማቱሳላ እድሜ ያርግሎት መምህርን የምትወዱት Like አድርጉ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
በጣም በሚጣፍጥ አንደበት እውነተኛ የአገራችን ታሪክ ትምህርት ስለሰጠኸን እናመሰግናለን በእውነት አስደምሞኛል አስተምሮትህ💚❤💛💚❤💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተሰምቶም ታይቶም የማይ ታወቅ ፊልም የምትነግረን ነው የሚመስለው ይህን ቀን ይመልስ አምላካችን ፀጋህን ያብዛል ህ አሜን።
@bezatamerat4221
@bezatamerat4221 3 жыл бұрын
አፄ ምንሊክ ሁሌ ትዝ የሚሉኝ አንተ ያስተማርከው ትምርት ላይ ለመቤታችን ዝናብ እንዳይዘንብ የፃፉትን ደብዳቤ ነው ።
@girmamehari2149
@girmamehari2149 3 жыл бұрын
ይህን ነፃነት ላጎናፀፉን አባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል ዶ/ር ሮዳስ በጣም ደስ ይላል ሁልግዜ እስክትመጣ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እናመሰግናለን
@semegneadal3623
@semegneadal3623 3 жыл бұрын
ወይኔ አስጎመጀሀን ይሄንን ቀን ይመልስልን !እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም !! እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
መምህር ዋው አተም ሁሌየም ድንቅ ነህ በርታልን የአባቱ ልጅ
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁንልህ ወንድማችን የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳይህ ያሳየን ፡፡
@fikerselam343
@fikerselam343 3 жыл бұрын
እንደምን አመሸሽ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሰህ። የኢትዮጵያ ብርቅዬ ሀብት መምህር ነህ። የኢትዮጵያ ብርህ አይምሮ ነህ። ላንተ ቃል መግለጫ የለኝ መምህር። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ፀጋና በረከት ያብዛልህ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ።
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
ምንያህልእደለኞች ነን ይህን ክብር ያላትን የአገር ታሪክዋንእርስዎ የቀስሙትንታሪክ ያወረሱን ትልቅ የዘመናችን ሊቅ ነዎት:: በጣም አመስግናለሁ በናፍቆት ነው የምጠብቅዎ::💞
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!! እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@alexmulugeta2002
@alexmulugeta2002 3 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ በእውነት እናመሰግናለን ይህን ታርካችንን እየተደነኩ ሰማሆት ፀጋውን ያበዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን እድሜዎን ያርዝመው::
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይህን ድካማችሁን በተግባር ላይ እናውላለን እኔ ቃል እገባለሁ የታሪክ አሻራውችን በተተኪው ትውልድ ላይ ለማሳረፍ በርቱልን ፈጣሪ ጏይል ይስጥልን ቃሎች ቢደረደሩ ትርጉም የለውም እኖድዎታለን❤።
@mistirwoldemariam2177
@mistirwoldemariam2177 3 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ እውቀትህ ድንቅ ነው ተንቀሳቃሽ ቤተ መጻህፍት ብዬሀለሁ ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል::
@ኤልሻዳይአስራት
@ኤልሻዳይአስራት 3 жыл бұрын
የእውነት ይስብኩትን ነገርሽኝ አመስግናለሁ
@frhewothailu9840
@frhewothailu9840 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የ አባቶቻችን መንፈስ ይደርብን እመአምላክ ድንግል ማርያም ሐገራችንን ሐይማኖታችንን ትታደግልን
@abbyaklilu1883
@abbyaklilu1883 3 жыл бұрын
ኦ መምህር ልሣነ ግእዝን ለማጥናት እዝነ ልቦናችንን ስላነቃቃኽልን እንወድሃለን ታሪከ ነገሥትን ድንቅ የኢትዮጵያን ታሪክና በዛሬው እለት ስላሰማኸን የበዓሉን ሥርዐት ድምቀት በኩራትና በደስታ እንድናከብረው በር ስለከፈትኽልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን 🙏❤
@Veronicaveri-p5n
@Veronicaveri-p5n 3 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ wow ድንቅ ነው ያንተን ፕሮግራም ስከታተል በምናቤ የቀደመውን ዘመን ቁልጭ ብሎ ይታየኛል እንዴት ደስ ይላል. አንተ አዲስ ባለ ብሩህ አይምሮ ትውልድ እየፈጠርክ ነው የ ቀደመችው ኢትዮጵያ እንደምትመለስ አልጠራጠርም. ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 3 жыл бұрын
ክብር ለቅድስተ ሥላሴ::ክብር ለኢትዮጵያ ክብር ለጀግኖቿ ክብር ለቀደሙት ባለዉለታዎቿ::ለአንተም ምስጋና ይገባሀል::
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፣ የዛሬው ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ይላል ። ኢትዮጵያዊነት ምንኛ መታደል ነው ። ፈጣሪ ነው ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ፣ ለዚህ ነው ታሪክ እንዳይጠፋ በየዘመኑ እንደ አነተ ዓይነት መምህራንን የሚሰጠን ።
@Selameta912
@Selameta912 3 жыл бұрын
የማይጠገብ ልሳን አንተን የመሰለ ሊቅ እግዚአብሔር ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 жыл бұрын
መምህር ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ግሩም ነበር , በጥንት ጊዜ የአባቶቻችን ሰነ ሰርአቱ እንደት ደሰ ይላል, አረ ዛሬም ያን ትውፊት ያምጣልን ,
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለመላው ጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው የዐድዋ ድል በአላችን አደረሰህ። መቼም የገለጥክልንን እውቀት እንደ ፊልም ነው ያየሁት። እኛ የራሳችንን ታሪክ መስማት ንቀን እንዲሁ ሜዳ ላይ ነው የቀረነው። እግዚአብሔር ልብ ይስጠን።
@genetahfrom9867
@genetahfrom9867 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይህን ታላቅ ገድል በደማቅ እንፅፈዋለን። 👋👋👋👋👋👋❤️❤️❤️❤️❤️🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@genetteshom7262
@genetteshom7262 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
@usamaabdurahman2041
@usamaabdurahman2041 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ለዚህ ትውልድ ተራ ወሬ ሳይሆን እውቀት እና ሀይማኖት ነው የሚያስፈልገው
@asratgeresu5885
@asratgeresu5885 3 жыл бұрын
መምህር አባቶቻቸን በሰማእቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ረዳትነት ድል ላደረጉበት ለአድዋ በአል እንኳን አደረሰሀ።።
@mulushewatamene880
@mulushewatamene880 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ዶ/ር ሮዳስ
@assegedechyesuf8615
@assegedechyesuf8615 3 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር አንተን ስለስጠን ክብር ምሥጋና ይግባዉ። ተባረክ።
@aklileberehantaye1549
@aklileberehantaye1549 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር
@andnetbelay3321
@andnetbelay3321 3 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ እንዳታይነቱን መልካም ወጣቶችን እንደዚህ ታሪክ ማወቅ መልካምነዉ በርታ
@eyobabety9199
@eyobabety9199 3 жыл бұрын
አሜን ያመቱ ሰው ይበለን መምህር ሮዳስ ከልብ እናመሰግናለን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 жыл бұрын
ወንድሜ እመብርሀን አብዝታ ፀጋዉን ታብዛልህ
@selamawitashenafi3086
@selamawitashenafi3086 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን አደረሰህ ላካፈሉን ድንቅ ታሪክ/ትምህርት እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሰው ልጆች ይሁን። የአድዋን የድል በዓል በሰው ሀገር ላይ በደስታ አሳልፈነዋል እግዚአብሔር ይመስገን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን። መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@workyeadane9219
@workyeadane9219 3 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@getahunyewonass6920
@getahunyewonass6920 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እግዚአቤሔር ይጠብቅልኝ ምርጥ መምህር
@kidusbiruk6750
@kidusbiruk6750 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ!!!
@meskeremshiferaw3763
@meskeremshiferaw3763 3 жыл бұрын
Thank you so much to let us know about our history which we"ve never heard ... God bless you more .... I'm proud of being Ethiopian
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጡን። እድሜ ይስጥልን። እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️
@እማዋይወለተሚካኤል
@እማዋይወለተሚካኤል 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እንኳን አብሮ አደረሠን እናመሠግናለን
@misteredressa9764
@misteredressa9764 3 жыл бұрын
አደዋ የጥቁር ህዝቦች ክብር ነውእናመሰግናለን ዶክተር::🙏🙏🙏💚💛❤️
@mahletayalneh5596
@mahletayalneh5596 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ከባህር ማዶ ቁጭ ብየ ሳዳምጥ እንባየ እየፈሰሰ ነበር ላገራችን ነጻነት ተጋድለው ላለፉት ውድ ወገኖቻችን መስጋና ይሁን ነፍስ ይማርልን ፡ ለአገራችን ሰላም ይስጥልን አምላክ ይርዳልን እኛንም ባለንበት ጠብቆን ለአገራችን ቅዱስ ቀን ያድርሰን፡
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ተስፋ ተባረክ 🌻🌻🌻
@koigatu8504
@koigatu8504 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አሜን
@abelweldemariam3586
@abelweldemariam3586 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር ዶ/ር ሮዳስ
@RD-iw7eg
@RD-iw7eg 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር፣ብዙ ትምሀርት አግኝተናል።በእድሜ በጤና ይጠብቅ ልን።
@betekanatube1
@betekanatube1 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጡ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን 😍
@belete3384
@belete3384 3 жыл бұрын
አተ እራስህ ያለፈችውን ድቅየ ኢትዮጵያን ትመስላለህ መምህሬ እራስህን ጠብቅ ገና ብዙ ታስተምረናል
@seblemariam3247
@seblemariam3247 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ጤና ይስጥልን መምህራችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በሰላም ኑርልን ። ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።
@asnakech7666
@asnakech7666 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ገለጻውን ቃላት አይገልጽም አንድ ደቂቃ አልመሰለኝም አሜን ለአንተም ክብር ይገባል ❤❤❤
@semegneadal3623
@semegneadal3623 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛ እንኳን አደረሰህ ! አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን !!
@tinebebtefera5607
@tinebebtefera5607 3 жыл бұрын
እድሜህን አብዝቶ ይስጥህ የእውቀት አድማሳችን እንዲሰፋ አድርገሀል ተባረክ
@bakejr7414
@bakejr7414 3 жыл бұрын
_ከልብ እናመሰግናለን...እግዚአብሔር ይስጥልን።
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 3 жыл бұрын
አሜን ክብር እና ምስጋና ላባቶቻችን 🙏🏽
@mekuriyamekonnen3756
@mekuriyamekonnen3756 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆናችን አድዋ ድል እንኮራለን አሜን
@meseretgetachew6304
@meseretgetachew6304 3 жыл бұрын
የእኞም ተስፋችን እግዚአብሔር ነው እሱን አምኖ ያፈረ የለም ሁሌም አያሳፍረንም አሁንም ፍቅር ያድለናል ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለሠማዐቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እና ለ አደዋ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር መታመን እጂጉን አስለቀሠኝ😭😭😭😭😭የመጣው የጠላት ቁጥር በሠማሁ ጊዜና የኢትዮጵያኖች የሀገር ፍቅር በሰማሁ ጊዜ😂😂😂😂እዚ ለ መድረሳችን እግዚአብሔር ፍቃድ ነውና ክብር ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ለ ስም አጠራሩ ይሁን አሜን(3)አደዋ💚💛❤️
@ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
@ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሮዳስዬ እንኳን በሰላም መጡ እንኳን ለ 125 ዓመት ለአድዋ በዓል አደረሶት
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Emiya Miniliki yemelaw ETHIOPIAN and African kurati Nachew
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደርሰዎ 💚💛❤️አድዋ 💚💛❤️
@ይትባረክተሾመ
@ይትባረክተሾመ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን
@mistireabera7274
@mistireabera7274 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
@sarass838
@sarass838 3 жыл бұрын
መምህሬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀቱን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥወት
@hadushabayu
@hadushabayu 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምህርታዊ ፕሮግራም
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ግሩም ትምህርት ነው ስለጥንት ኢትዮጲያ ታሪክ ማወቅ ያስደስታል እግዚአብሔር ይባርክህ
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 3 жыл бұрын
መድኃናዓለም የኢዮጵያአምላክ ቃለሕይወት ይሰማልን መንግሥተሠማያትን ያውርስልን:: ረጅም እድሜከጤጤናጋር ይስጥልን::ቃላታች ያጥሩኛል.....!!! ይባርክልን
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ለአደዋ ድል በአል አደረሰን
@ስምዖንነኝከቀሬና
@ስምዖንነኝከቀሬና 3 жыл бұрын
እና መስግናለን ክብር ላባቶቻችን ክብር ነጻነትን ለሰጡን ክብር ሀማኖታችንን ለጠብቁልን ክብር ቋንቋችንን ለጠብቁልን ክብር ባህላችንን ሀገራችችንን ለጠበቁልን ለአባቶቻችን ። ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነትና ተረኝነት ይውደም ።
@גויתואלם
@גויתואלם 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መም ዶር ሮዳስ
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 3 жыл бұрын
OMG when you briefing I imagine it like a movie. Dr. Rodas thank you. God of Israel & Ethiopia bless you. “ abzito abzito tsegana tibebin yafisileh”
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር 🙏
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ መምህራችን
@melesealem5754
@melesealem5754 3 жыл бұрын
እ/ር ይመሰገን አንተን ሰጥቶናል አድሜና ጤና ይስጥልን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
ትምህርት አሰጣጣወት በጣም ደስስስ ይላል መጋቤ አያት ቅድመ አየቶቻችን ስም ኮርጀው ቆዩን እኛ ደም በትምህርት ቤት ፈተና እየኮረጂን ለማለፍ እንፈራገጣለን። የአባቶቻችን የስም ኩረጃ ይሻላል።
@berhanuhaile8017
@berhanuhaile8017 3 жыл бұрын
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን !
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
@eduedom8403
@eduedom8403 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@berhanuhaile8017
@berhanuhaile8017 3 жыл бұрын
ደ/ር መ/ር ሮዳስ እንኳን አደረሰህ
@fitsumhiruy8383
@fitsumhiruy8383 3 жыл бұрын
Edmena tena fetari yesteh.Enamesegnalen.
@sebleabebe400
@sebleabebe400 3 жыл бұрын
ሰላም መምህሬ ስወድክ እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ደስ ይላል ታደበትህ እሚወጣው እጅግ ያስደስታል
@yiheyestegegne6874
@yiheyestegegne6874 3 жыл бұрын
ድንቅ ሰው ክብር የሚገባህ ሊቅ ስለሁሉም አመሰግንሃለሁ !!!
@mooo4741
@mooo4741 3 жыл бұрын
መምህር አንድሮ ሜዳን አግኝቸ እደትደስእዳለኝ እድሜ ናጤና ይስጥልኝ መድሐኔያለም
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 жыл бұрын
መታደላችን እንኳን የእነሱ ልጆች ሆነን ለካ ወዲህ ወዲያ ሲወዛወዙን የማንወድቀው የአባቶቻችን ጠንካራ እምነት የነበራቸው ጽናት የእነሱ አምላክ ነው የጠበቀን ። ዝርዝር ምንዝር አድርገህ ስለምታስረዳን እናመሰግናለን መምህር
@annaashenafi3788
@annaashenafi3788 3 жыл бұрын
You are also a HERO!!!👑
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 жыл бұрын
መምህር እረቂቅ የማያልቀውን እውቀት ስለመገብከን እግዚአብሔር ይሥጥልን።
@tarekegnfekadu6917
@tarekegnfekadu6917 3 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እሮዳስ ታደሰ እንኳን ለ125ኛው ያድዋ ክብረ ባህል አደረሰህ በመቀጠል እኛ ያንተን መፅሀፍ ለማግኘት ብዙ ፈለግን ልናገኝ አልቻልነም ስለዚህ በምን እንደሚገኝ ልታስረዳን እንፈልጋለን ሌላው ላስተማሩን ነገር ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wubitteklu815
@wubitteklu815 3 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ማስተዋል የሠጠህ ቸሩ አግዚአብሔር ይመስገን ለትውልደ ምሳሌ ብቻ ካልኩህ የአማርኛ መዝገበ ቃላት አጣሁ
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@elsubesufeseha9350
@elsubesufeseha9350 3 жыл бұрын
ጣፋጭና ልዮ ታሪክ ነው የነገርከን ለልጆቻችን እናመሥግናለን
@eyakme2719
@eyakme2719 3 жыл бұрын
Thank you so much ! Big Man
@tsige8516
@tsige8516 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ታሪካችንን አስተማሪ የሆነውንነው ያሳወቅከን ግዕዝን መማር አለብን በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን :: የራሳችንን ሳናውቅ የሌላውን አገር ናፋቂ የሆነው ትውልደ ኢትዮጵያውያን አመሰግንሃለሁኝ
@mahi9635
@mahi9635 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን🙏
@azebhabte1582
@azebhabte1582 3 жыл бұрын
They were great leaders we ever had!
@User23r6gi
@User23r6gi 3 жыл бұрын
I dedicate not to skip any ad on your channel, the least I can do! Thank you for sharing your knowledge and WISDOM!
@thomasbore7154
@thomasbore7154 3 жыл бұрын
Hello Dr. Rodas wow you are the best , wish you long live for you and your family.
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር በውነት የቀድሙው ክብራችን ይመልሰልን ክብር ለአባቶቻችን
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
እናመሰግናለይ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር
56:54
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 119 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
1:54:07
ምስጢረ ዕፀዋት የገነት ዕፀዋትና የሰው ዕድሜ ቀመር
54:47
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 67 М.
ይህን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያዩት ሕልም ከፍተኛ ሀብት እንደሆነ ይረዳሉ
1:02:48
በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ያለው የተቀበረ ምስጢር ዕውቀት
46:04
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 69 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН