እንኳን ደስ አላችሁ ወንድሜ

  Рет қаралды 137,609

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Жыл бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 705
@eyobeltube
@eyobeltube Жыл бұрын
Any photo and video +251974024574 ፎቶዎችን ለማየት 👇👇ይጫኑ instagram.com/eyob__pictures?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@user-rw7pt5rj2i
@user-rw7pt5rj2i Жыл бұрын
በሰላም ትገላገል🙏🙏🙏❤❤❤
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Жыл бұрын
እኳን ለዚህ ቀን በሰላም እና በፍቅር አደረሳችሁ እዮባ አድስየ አቤሉ በጣም ነዉ እምወዳቹህ ኑሩልኝ እህታችን እማምላክ ካቺጋር ትሁን አይዞሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutgejaw2236
@hirutgejaw2236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገላግልሽ እህቴ አለባበስሽ ግን አያምርም እውነት ከቃልየ ተማሪ በጣም ደባሪ ቀሚስ ነው ምን ጉድ ነው ቃልየ ቦነለች
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Жыл бұрын
Waww the first one
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Жыл бұрын
አረ ኣባካቹ ልብሳቹ ቀይሩ የሃይማኖት ኣደለም ኣለባበሱ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
እዮብን በየቀኑ ማየት ሱስ የሆነበት ማነው እንደኔ🙌🙌🙌ደግሞ ሁላቹህንም እወዳቹሃልሁ💞
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ግን እዮባየ የፎቶህ ጥራት ብዙም የለው ፍቶውብዙም አይታይ የትላትትላውም የእነአዲስና የነቃልም
@user-vx8sv2vb1i
@user-vx8sv2vb1i Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው ኪዳነምህረት እናታችን ውድ የአገሬ ልጆች ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቃቹ🙏🙏🙏❤🥰
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Жыл бұрын
እመቤቴ ሁላችንንም ትጠብቀን! እናቴ እወድሻለሁ❤
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Жыл бұрын
እህቴእመብረሀንበሰላምትገላግልሽእመቤቴበሰላምወልደሺለማቀፍታብቃሺ
@sarahowsmaid7190
@sarahowsmaid7190 Жыл бұрын
አሜን ሁላችንም ኪዳነ ምህረት ትጠብቀን
@ariambelay5787
@ariambelay5787 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g Жыл бұрын
አሜን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
የእዮብ ውለታ አለባቹ ሁለታቹም ለእሱም እንደ እናት ምትወደው ምታስብለት ሚስት ይስጠው እና በተራቹ ልፉለት😂😂ድንቅ ቤተሰብ ውድድ ❤❤❤❤❤❤
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 Жыл бұрын
እኔም ልል ነበር ድክም አለ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@lemlemyoni1703 ደምሪኛ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
የየባን ሚስት ለማየት ጉጉትላይነኝ❤❤❤
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዳግማይ ትንሳኤ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ❤
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l Жыл бұрын
እንኳን. አብሮ አደረሰን❤❤
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
አቤል የራስህ ዮቹብ ክፈት ምርጥ ልጂ ስወድህ
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
እወነት ነው እኔም ሁሌ ለምን አይከፍትም እያልሁ ነበር
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
ቢዚ ነው ለዛ ይመስለኛል
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c Жыл бұрын
እኔምበ ጣምነው እምወደው😊
@user-li3dx4js3e
@user-li3dx4js3e Жыл бұрын
በመጀመርያ እመቤተ በሰላም ትገላግርሽ ሲቀጥል ግና ላንቺ ደግሞም አንዳንድ ለእህቶች አላቹ እንደው የናንተን ሙሉ ሰውነት የሚሸፍን ልብስ የለም በቃ በእርግዝና በሙሽርና እራቁት ካልሆንን ምንም አይቻልም እስቲ በክርስትና እራቁት ሂዱ የሚል አንድ የመጻፍ ጥቅስ አምጡልኝ እውነቴን ነው አንድ ሴት ገላዋ ለባሏ ብቻ ነው የኛ ሴቶች በቻይን ብጣሽ እራሳቸውን ማድመቅ ነው እህቴቼ እባካቹ የቻይና ብጣሽ ከመከተል በራሳችን ሃገር ባህል ልብስ እንድመቅ ሴት ሽፍንፍን ስትል ያምርባታል ካጠፋው ይቅርታ😊
@derejesenaye9190
@derejesenaye9190 Жыл бұрын
ስታምሩ ነፂዬ እመብርሃን በሆድሽ ያለውን በክንድሽ ታታቅፍሽ
@user-mz8di5qu1p
@user-mz8di5qu1p Жыл бұрын
አቤል ከወሬዉ እስከ ተግባሩ የሚያሰቀዉ ማነዉ❓ ክክክክ.
@elsilovee
@elsilovee Жыл бұрын
የእዮብ ዉለታ በዝቶባቿል አቤልና አዲስ🙆😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Жыл бұрын
ነገ እኮ ኪዳነምሕረት 16ናት እንኳን አደረሳችሁ ከሀጢአት በስተቀር የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ እኛም ከስደት መልስ አርግዞ ወልዶ ለመሳም ያብቃን❤ነፂዬ የሆድሽን በጀርባሽ ያዙርልሽ ❤❤❤
@mrazmir8150
@mrazmir8150 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን እኳን አብሮአደረሰን❤❤❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
،አሜንውዴ
@hewikalientertainment5915
@hewikalientertainment5915 Жыл бұрын
amen amen amen❤❤❤
@user-bg4hl4nu7z
@user-bg4hl4nu7z Жыл бұрын
አሜንንንንን
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Жыл бұрын
ማሪያም እንወዳለን እንላለን ግን ስራችን ተግባራችን ሁሉ ፍፁም ከንቱ ውዳሴ ነው
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ🙏 የእዬብን ውለታ መቼም ከፍላቹ አጨርሱትም❤❤❤እንዲ ተንደባሎ አንስቷቹ።አቤል አዝግ😂😂
@Tizita1232
@Tizita1232 Жыл бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ሰላማችሁን አንድነታችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ሰላም ለአገራችን ይሁን
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
ይሄ ነገር እውነት ነው እንዴ ቆይ እኔ እኮ ፕራንክ መስሎኛል ቤተሰብ እንዴት ፍቃደኛ ሆነ ሳይዳር ሳይኳል በውጭ ማርረገዙ ገርሞኛል
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ማርያም በሽልም ታውጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ለዳግማ ትንሣኤ አደረሠን አደረሣችሁ የአመት ሠው ይበለን ❤❤❤
@gghhh7965
@gghhh7965 Жыл бұрын
በሰላም ተገላገል ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ቆናጁ የቸዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏😍😍😍
@hebidagim5232
@hebidagim5232 Жыл бұрын
David come together
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
😂😂😂 አየ አቤላ ማርያምን የፈገግታዬ ምንጭ ነህኮ ሁሌ ብትመጣልን ጡሩ ነበር እመብርኀን በሰላም ከሁለት ታድርግሽ የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
የቤተሰብ ፍቅር ደሰ ይላል እህቶቻችን ግን አለባበሳችሁ ቢሰተካከል መልካም ነዉ ክርሰቲናዊ አለባበሰ ቢሆን መልካም ነበር ይሁን እሰኪ በሰላም ተገላገይ❤😊
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w Жыл бұрын
እኔም እርጉዝነኝ 4 ወሬገና ፈርቼአለሁ አመብረሀን ትቅረብሽዉዴ እሷስ ባገሯናት እኔበሰዉ አገር በጣም ፍርቼአለሁ ፈጣሪያቃል
@tsegashemsu-kl8uf
@tsegashemsu-kl8uf Жыл бұрын
ፈጣሪ አይለያችሁ 3ቱ ወንድማማች ተባረኩ እናታችሁን ግን ባገኛት ደስ ይለኛል እንድትመክረኝ በፍቅር ልጆችን ማሣደግ እንድታስተምረኝ
@gesese1381
@gesese1381 Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ የሆድሽን በክድሽ ታሣቅፍሽ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
@senaittilahun7488
@senaittilahun7488 Жыл бұрын
የእዬቤ እንኳን እናንተ አባት እናቱ ወንድሞቹ እህቶቹ እኛ ተከታዩቹ ውለታ አለብን የእሱን ሠርግ እና የሌጅን ክርስትና የማድመቅ!!! ተባረክ እዬቤ አንተንም ለዚህ ወግ ማዕረግ ያብቃህ 🙏❤️
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የእዮብን ውለታ በመዝገብ ያዙ በጅ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል አሉ በተለይ አዲስ ፈጣሪ ያበርታህ እዮባዬ
@user-kz3yh1tx5y
@user-kz3yh1tx5y Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ እኔም ሳምንት ነው ብቆይ አላህ በሰላም ወልደን ለማቀፍ ያብቃን
@Eyerus21
@Eyerus21 Жыл бұрын
እዮባዬ ድምቀታቼው ነህ🎉 ባተም ይልፉ 😂😊ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
@zinutube7583
@zinutube7583 Жыл бұрын
ዋውውው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ነፂንም በሰላም ይገላግላት እመብርሃን ትቅረብሽ ውዴ በሽልም ታውጣሽ አይደል የሚባል❤❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ውይ እንኳን ደህና መጣችው ውዶቼ ❤❤❤ እህቴ እመብረሀን በሠላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ ❤❤❤🎉🎉በጣም እኮነው ዘና እምታደርጉኝ😂😂😂❤❤❤🎉🎉
@meazachufa5642
@meazachufa5642 Жыл бұрын
አቤል ላካ እንዲ ተጫዋች ነው በጣም አስቆናኛል ፓንት እራሱ አላርግም አለ የኔ ማር አንቺ በሰላም ተገላገልሽ ለማየተ ያብቃን ምጡን ያቅለልሼ እግዚአብሔር
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤❤
@aklilferda4853
@aklilferda4853 Жыл бұрын
አቤላ የኔ መልካም ፈጣሪ ያንተንም ህይወት የተሳካ ያርግልህ ። አንድ ሀሳብ አለኝ አዲ በስቱዲዮ እዮባ ካሜራ ማን አቤል በጥበቡ ዋዉ ዋዉ ሴቶቹ ተደራጁና ምግብ ዝግጅቱን ያዙት ሰርጎች ሁሉ ወደናንተ ያመራሉሙሉ ዝግጅት አቦ ይመቻቹ !!!😘😘😘😘
@abdurahmankooliyyatt4672
@abdurahmankooliyyatt4672 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ 😍😍እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ 🥰🥰
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
እናተ መልካም ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እመብረሃን በሰላም ትፍታሽ ወደሽ ታቅፈሽ እንድናሽ ቅስት ድግል ማርያም ታብቃሽ 🙏⛪🙏
@kalikidaneshanbel8139
@kalikidaneshanbel8139 Жыл бұрын
አቤላ እንኳን አደረሳችሁ ለዝች ቀን እህታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ🙏❤🙏
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
እዮባ ተኳሽ መሰልከኝ 😂😂😂😂 ወይኔ ደስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሁላችሁንም ፡ ግን አንድ የምለው ቢኖር በጣም የምወዳችሁ መቼም የማልለያችሁ ነኝ ፍቅር ብዙ ተምሬአለሁ ከናተ ግን ፡ ነፍሰጡር እዲህ እየሆናችሁ ፎቶ ቢቀርባችሁ አዲስንና ቃልዬን አስቼ በጣም ተናደድሁ ለምን በቅዱስ ቁርባንም ስለተጋቡ እዲህ ቤሎ ለብሶ በነፍሰጡር ጊዜ ፎቶ መነሳቱን ብትተውት ጊዜው ክፉነው ለክፉ መናፍስት መጋለጥ ነው በትህትና ብትረዱኝ ከይቅርታ ጋር የመጀመሪያችሁ ቢሆንም ሁላችሁም አንድ ፎቶ ለግላችሁ ተነስታችሁ ለማስታወሻ እቤት ማስቀመጥ ትችላላችሁ በሚዲያ እዲህ አይነት ፎቶ ብታቆሙ እዮባም እዳደግመው ደግሞ መጀመሪያ የተነሳችበት ልብስ ሙሉ ትካሸዋ ተገልጦ አረተው እናተኮ በስነምግባር ከሌቹ የምትሻሉ አድርገን የምናያችሁ ናችሁ ይሄነገር ብታስተካክሉ እላለሁ
@selambakala9979
@selambakala9979 Жыл бұрын
ኸረ አንደኛ ነኝ ጌታን🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ዋው ጋይስ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ያጥር ወፍ አትስማሽ 😘
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ታቅልልሽ እህት አቤሎ እንኳን ደስ አለህ የልጅ አባት በመሆንህ ለመታቀፍ ያብቃህ🙏🥰🥰🥰
@tegistumimi5046
@tegistumimi5046 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ደስታችሁን ይብዛላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
እመብርሀን እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ 🥰🥰🥰
@Mekdess-jd2zh
@Mekdess-jd2zh Жыл бұрын
እንኳን ለዳግማ ተንሳኤ አደረሳቹ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ እዮባ ስራዎችክ በጣም ነዉ የሚያምሩት በርታ ወንድሜ!!!❤❤❤
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ወደዜች ምድር ያምጣው ጤንኛና ደስተኛ ልጅ
@hshshhshshshs8022
@hshshhshshshs8022 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ❤❤❤
@chirstinagerry761
@chirstinagerry761 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምርጥ ቤተሰብ 🥰
@emanethiopia3164
@emanethiopia3164 Жыл бұрын
ማሽአላህ ደስ የምት ሎበ ተሰቦች ደግሙ በሰላም ተገላገል❤❤
@samsunga5030
@samsunga5030 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አቤላ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እመብሀን ትቅረብሺ ❤❤❤ ዋዉዉዉ ካሜራ አማን አደኛ ነህ እዬባ አቤል ሳይህ ነው የምታስቀኝ 😁😁😁😁😁
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 Жыл бұрын
እመብርሃን ከነልጃ ዘራችውን ታብዛላችው እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ደስ የምትሉ ቤተሠቦች የእዬብስ መቼ ይሆን ?????
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p Жыл бұрын
ደስ ሚለው ነገር እዮባ ስራላይ ስሬስ ነው በሌላ ቪዶኮ ሲያላግጥ ነው ምናየው😍😍😍
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ሁለትታርግሽ እህቴ እናተወደማማቾች አታድክሙኛ በሳቅ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ዋውውው እንኳን ደስስስ አላችሁ ❤❤አርጎዴው እዴታባቱ ያምራል ❤❤❤ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔውድ
@user-no4rv5ym4q
@user-no4rv5ym4q Жыл бұрын
የእዮባን ዉለታ እዳትርሡ እደዝህ ክርብትብት ብሎላችሁ 😂😂 እመብርሃን በሰላም ትገላግልሺ የአጥር ወፍ አትሰማሺ እህታለም ❤❤
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
ክክክክክ 😅😅
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
አቤል እና ባለቤቱ እንኳን ደስስስ አላችሁ እመብርን በሰላም ትገላግልሽ ወድ እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤❤❤
@EKrme-ot2xo
@EKrme-ot2xo Жыл бұрын
እዮብን በየቀኑ ማየት ሱስ የሆነበት ማነዉ እንደኔ ደግሞ ሁላቹህንም እወዳቹሃልሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👌
@akmam5900
@akmam5900 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሳቹ እና እመቤቴ ትቅረብሽ ቅዱስ እሩፋየል ማህፀንሽን ይፍታልሽ
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
አቤት ማማራችሁ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ
@amalalbalooshi1288
@amalalbalooshi1288 Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረባት በሠላም መቶ ለመሣም ያብቃችሁ አቤልየ
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
የኔ ውድ ኪዳነምህረት ትቅረብሽ 🙏 ለውበታቹ ቃላት የለኝም የምር ፍቅር የሆን ቤተሰብ ፍቅራቹን አብዝቶ አብዝቶ የጨምርላቹ ነፂ በርቺልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤰ከዚ ወደ እዚ በሰላም ያሸጋግርሽ🤱🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ዉዶች ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እመብረሀን ትጠብቃቹህ እመብረሀን በመላም ትገላግልሽ ማማዬ እዮባ አሰቃዩህ አደል
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
እመቤቴ በሠላም ሁለት ታርግሽ 🥰🥰🥰 በጣም ታምራላችሁ ❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🥰🥰🥰
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
እኔ ያሳቀኝ አቤል😂😂😂ካሁኑ ድክም ብሎታል ሴቶች ፎቶ መነሳት አይሰለቹም😅እኔን አይጨምርም ግን 😂
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ እመብርሃን ትቅረብሽ❤
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ ይህ ነገር ቢቀርሰ አይ ጊዜ 😢😢😢
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄ የኢትዮጵያ ባልህ አልነበርም ግን ሰው እየተላመደው መጣ
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 Жыл бұрын
አወ ማሪያምን እኛ ሰንወለድ እዳርገዙን እንኳን አይናገሩም እሰከሚታወቅ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
የገቢ ምንጭም ሰለሆነ ነው
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
​@@mekdesabebaw5285 ሰዉ ተበላሽ እናቴ እሄን የቅሌት ዘመን ብታይ ኡኡ ጉድነው ቃል ራሱ የአራስ ወጉን ሳታይ እራስነቷ በካሜራ ጨረስች አይደለም ካሜራ ፊት ልቆም ከመጋረጃ ውስጥ ለሽንት ካልሆነ አንውጣም ሰው ሲመጣ እዛው ስላምን ላቸው እነዚህ ስርአት አጡ ከብሩ ይልቅ ልልጁና ለራሳቸው ጤና ቢጨነቁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ነፅ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በሰላም ሁለት ያድርግሽ እግዚአብሔር አቤላ እዮባ አዲስ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ጌታ በሰላም ይግላግልሽ ውዶች ደስስትሉ ❤️❤️❤️
@user-dn2tk3cb9q
@user-dn2tk3cb9q Жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ አስተያየት ጠላው ደስ ስትሉኝ እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰባችሁ ይስጣችሁ
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 Жыл бұрын
እማቤቴ በሰላም ትጋላግልሽ ❤️❤️❤️
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በስላም ሁለት ታድረጋት የኔ ቆንጆ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
በሰላም ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@dinkalmnegash3543
@dinkalmnegash3543 Жыл бұрын
እመቤቴ፣ማሪያም፣በሰላም፣ትገላግልሽ
@milkamnadew979
@milkamnadew979 Жыл бұрын
ከሰዉ አይን ያዉጣችሁ ቱቱ ብያለሁ ዉይ ስወዳችሁ በሰላም ትገላገል❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ወይኔ አቤል😂😂😂 ማቅበጥ ነው አላለም
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
አንድ ተረት ትዝ አለኝ በኖርማል ልብስ ሳያቹ ሸክላ ሰሪ በገል ይበላል የሚለው ተረት ማርያምን ምን የመሰለ ጥበብ ትሰራላቹ ግን አትለብሱም ለምን የኔ ጥያቄ ነው እመቤቴ ትቅረብሽ የሆድሽ ወደ ጀርባ ታዙርልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤
@hfsfjd3085
@hfsfjd3085 Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ታጋላግልሽ ውድችየ ❤❤❤
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ ስወዳቹህ❤❤
@haregmulugata6674
@haregmulugata6674 Жыл бұрын
ኡፍ ፍቅራችሁ እንዴት ያስቀናል በጌታ እኔም ምናለበት እንደዚህ መልካም ወንድሞች ቢኖሩኝ ብዬ ተመኘው
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ ነፂ❤❤❤❤❤
@fikrtemamo8721
@fikrtemamo8721 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ፈጣሪበሰላምይገላገላት ❤❤
@saidaahassan4911
@saidaahassan4911 Жыл бұрын
ሰታምሩ ፍጣሪ በሰላም ይገላግልሽ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ስታምሩ ወድም አማቾችሁሌብትመጡ❤❤❤ እርጉዝየ ሰላም ተገላገኝ😍 እዮባ ጎበዝ ልጂ በርታ ❤
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
ዋውውው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ነፂንም በሰላም ይገላግላት እመብርሃን ትቅረብሽ ውዴ በሽልም ታውጣሽ eyuye swedk
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽ
@workieyeshiwas7313
@workieyeshiwas7313 Жыл бұрын
እመቤት በሰላም ትገላግልሸ ሰታምሩ
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m Жыл бұрын
ስታምሩ በሰላም ውለጂ🥰❤❤
@asterazanaw6894
@asterazanaw6894 Жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ የኔ ምርጥ ስወዳችሁ
@toybayiama6798
@toybayiama6798 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሠብ አላህበሠላም ይገላግልሽ
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
እውይ ደስ ሲሉ ፍቅራቸው.
@kalkidanendale5404
@kalkidanendale5404 Жыл бұрын
The Pictures WOW! Andegna!
@yeabsiraabiyot
@yeabsiraabiyot Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርጋት እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 👍💯👍💯🎉🎉🎉🎉
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын
የኔ ልዩ እመብርሀን በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@manezashmabezash9753
@manezashmabezash9753 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ❤😇
@bezawitteshome2219
@bezawitteshome2219 Жыл бұрын
ማርያምን ደስ የሚል ቤተሰብ ❣️❣️❣️❣️
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ምርጥ ወንድም አለህ እዮ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 Жыл бұрын
እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤❤
@sss2505
@sss2505 Жыл бұрын
የኔዉድሥታምርይአላህበሠላምይገልግልሺ💐💐💖
@tamtame7868
@tamtame7868 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር አብሮነት አይለያት😍
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
Excellent camera producer Eyob
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 16 МЛН
የ አቤል ሚስት ሆስፒታል ገባች
11:09
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 166 М.
አዲስ ተመረቀ ቃል በደስታ ፈነጠዘች
20:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 365 М.
የአቤል ልጅ ክርስትና ደስ የሚል ጊዜ
8:04
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 127 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 98 М.
እዮብን ሰርፕራይዝ አረግነው
14:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 86 М.
የነ አቤል ሰርግ
18:49
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 240 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН