የአቤል ልጅ ክርስትና ደስ የሚል ጊዜ

  Рет қаралды 130,144

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 633
@eyobeltube
@eyobeltube Жыл бұрын
አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉ 👇 youtube.com/@eyobeltube2 የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@Fatema-mg4hd
@Fatema-mg4hd Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ደአ ከሚለውባህሪያቸው ወላሂ ውዴታቸው ያሥቀናል ኧረ ለኔም ወንድሞች ወፍቀን
@glowcell9065
@glowcell9065 Жыл бұрын
👍
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
Egihaber emesgen wadimachn enkan lezi kibir yabekal
@kabuliranso4958
@kabuliranso4958 Жыл бұрын
❤❤❤
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
አቤል ዮቹብ ይክፈት. የምትሉ ላይክ አድርጉ
@amarechchruko7335
@amarechchruko7335 Жыл бұрын
Abel tinishi first alebet yemesilenl
@mariamali9718
@mariamali9718 Жыл бұрын
አቤል ከስራው ጋአይመቸውም ይቶብ ለመስራት ለዛ ነው እኮ ከእዮባ ጋ መስራት ያቆመው ቢዚ ስለሆነነው
@elsabethailu-mm8oh
@elsabethailu-mm8oh Жыл бұрын
Min ageban besera baysera betam new edebergn liju
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 Жыл бұрын
ዩቱብ መክፈት አቅቶት ሳይሆን የስራጉዳይነው ግዜ ይጠይቃል ዩቱብ ላይ መስራት
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
​@@elsabethailu-mm8ohእኮምንአገባን 😂😂😂😂ወይጣጣ የከፈቱትን አልቻልናቸው ብራንክነው እሚሰሩት ምንቁምነገር ሰሩ አይማሽቃበጥ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏አቤል ልጃችሁ ይደግ ይመንድግ ለቁምነገር ያብቃላችሁ
@mariamasr4163
@mariamasr4163 Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🎉❤
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
አሜን❤❤
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በግዛብሔር ቤት ትልቅ ፍቅር ያላቸው ስታዩ ማነው እደኔ ምቀና 🙌🙌ለሁላችንም እንዲህ የተባረክ ትዳር ይስጠን በተለይ በሰው ሀገር ላለን ❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
የስላሴን ልጅነት ያገኘበት ቀን ነውና ❤🎉🎉ከሁሉም ቀን ልዩ ነው❤🎉
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤🎉🎉
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ትክክል
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
ትክክል❤❤❤
@galayiragalemchanalew3500
@galayiragalemchanalew3500 Жыл бұрын
Be tikikil
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አቤላ ይሄን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው እውነት ፍቅራቸው አንድነታቸው መተሳሰባቸው ሁለ ነገራቸው ለሰው ይጋባል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዮባ እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ አቤል❤❤❤❤❤❤❤
@asferyasfery423
@asferyasfery423 Жыл бұрын
ከመዳም ኩሺና ያላቸሁ እህት ወድሞች በሰላም ያሰባችሁት ተሳክቶ ለዝህ ክብር ያብቃን እህ ማነዉ እደኔ ስደት የመርርዉ 😢
@Sarasara-wo9dt
@Sarasara-wo9dt Жыл бұрын
አሜን 👏👏😥😥
@Sarasara-wo9dt
@Sarasara-wo9dt Жыл бұрын
አሜን 👏👏😥😥
@wswd5859
@wswd5859 Жыл бұрын
እኛ እኮ ታድለን የእግዚአብሔር ልጆች ነን 👏👏💘
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 2 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን 🎉💒💒💒❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️💒❤️💒
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
የአለባበበሳችሁ ስርዓት በጣም ያምራል ተዋህዶ እንዳከበራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱልን በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
እየብ ምርጥ ልጂ እውነት ትለያለክ ክርስትናህን አክበሪ ሀይማኖተኛ. ተባረክ እዮቤ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
❤❤🎉🎉🎉እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አቤል ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ሀይለ ገእብረፃዲቅ በሞገስ እድግ በልልን❤❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
እኛ የማዳም ቅመምች ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉❤❤❤
@astarlakew8271
@astarlakew8271 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጃቸውን ያሳድግላቹ የዚህ ቤተሰብ እንደኔ የሚወደውን አለ እኔ እህት ቢኖረኝ ለእዩብ ነበር የምድረው ከናተ ዘር ለመቀላቀል ግን እህት የለኝም አንደዚው እያየዋቹ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 2 ай бұрын
አሜን ያበቃን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️💒💒💒
@bettybeyene8082
@bettybeyene8082 Жыл бұрын
አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት እና ለሌሎችም አርያ የምትሆኑ ናቸው። አምላክ እግዚያብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግልችሁ።
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
እዮባ አናመሰግናለንን በጣም ደስ የሜል ፍሮግራም ነው
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. በእውነት በጣም ደስ. ይላል
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
እንዃን አደረሳችሁ ውይ የመግቢያ መዝሙር በጣም ነው ደስስስ የምለው የተባረከ ዘመን ከልጃችሁ ጋር
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት Жыл бұрын
እንኳን ደስስስስ አለቹህ ለሞላ በተሰብ እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ እዮቤል ደም ለዚህ ክብር ያብቃህ❤❤
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
ሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አንኳን ለዚህ ቀን አብቃችሁ አቤሎ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@የባቦዋስደል
@የባቦዋስደል Жыл бұрын
ወላሂስለምወዳቸዉእስተመጨረሻአየሁት
@GshshSbsb-gr7iv
@GshshSbsb-gr7iv Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እኒህ ቤተሰቦች ደስ ይላሉ አላህ በጥበቡ ያሳድግልህ ❤ ቅመሞችዬ ከስደት መልስ ወልዶ ለመሳም ያብቃን😢
@kalkidaethiopia6913
@kalkidaethiopia6913 Жыл бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ
@ዋነፋሴ
@ዋነፋሴ Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ በፍቅር እና በጤና ያኑራችሁ አይለያችሁ አቤል እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳች🙏🙏🙏 እድግ ይበልላይሁ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
እዮብዬ ቢክቸርክ እከን የለዉም በጣም ምርጥ ነዉ እግዛብሄር ላገሬ ያብቃኝና ለሰርግ የፎቶ ፖሮግራም ያተ ቢክቸር ነዉ ምርጫዬ ለዛ ያድርሰን መድሀንያለም አሜን
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤በጣም ምርጥ ቤተሰብ ነው አቤል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@ሁን
@ሁን Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአቢሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ ያምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በጥበቡ ታሳድግላችሁ እዮባየ በርታ
@sosinakasew8104
@sosinakasew8104 Жыл бұрын
እግዚአበሄር በጥብ በሞገስ ያሳድግላቹ እዮባ በጣም ነዉ የሜአምረው❤❤❤
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን እኛም ለሀገራችን በቅተን ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 Жыл бұрын
@user-tl5pw9js9s ወድማማች እኮ ናቸዉ አሁን ደሞ ሁለቱም የልጅ አባት ሆኑ ግርማ ሞገስ አገኙ አባትነት ትልቅ ሰዉ ያረጋሉ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ስጠብቀው የነበ ቀን እንኳንም ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤
@Ema-dl1fx
@Ema-dl1fx Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ነፂ እና አቤል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ
@የማርያምልጁነኝባለማህተብ Жыл бұрын
ኢዮብየ የአንተንም ፍሬ የምናይ ያርገን ደስ የምትሉ ቤተሰብ አቤልየ በሰላም በጤና ያሳድግልክ
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
እኔኮ ቃልየን የምፈልገዉ ነገርስ እስከማያት የቸኮልኩት ነገርስ የኔ ፍልቅልቅ ለመላዉ ቤተስብ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ🙏
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሳድግላችሁ እዬባዬ እጂህ ይባርክ ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤
@__-wj7zq
@__-wj7zq Жыл бұрын
_እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ ያሳድገላችሁ ምርጥ ቤተስብ🔥🥰❤️_
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ኧረ ይሄ ቤተሰብ ሰወዳቸው❤ እኔም ልጅ መውለድ አማረኝ መቼ ነው ከሰደት ወደ ሀገሬ እምገባው😢
@hennaballat4489
@hennaballat4489 Жыл бұрын
የእዉነት ፍቅር ቤተሠብ ነዎ የእግዚአብሔር ፍቅር የገባቸዉ ናቸዉ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃዎ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
@ማርያምየፍቅርእናት
@ማርያምየፍቅርእናት Жыл бұрын
እንካን ለዝ ቀን አበቃቹ እግዚአብሔር ያሳድጊላቹ የተባረከ ልጅ ህዉንላቹ እግዚአብሔር አጌራችን ሰላምን ያብዛልን🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
አቤልየ እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤ልጇችሁን እግዛብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ❤
@senaitdessu738
@senaitdessu738 Жыл бұрын
ሳያጋብዱ እዩኝ ሳይሉ ደስ ይላል ያሳድግላቹ
@workiyewodajo3407
@workiyewodajo3407 Жыл бұрын
አቤሎ ሚስትህ ልቅም ያለች ቆንጆ ናት፡፡ ይህን ዉበት እስከ መጨረሻው ለመንከባከብ አንተም አግዛት፡፡
@etagenjemal7992
@etagenjemal7992 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለችሆ የኔ ውዶች ፈጣሪ በጤና ያሳድግላችሆ
@حصه-ض4ل
@حصه-ض4ل Жыл бұрын
የፃድቁ ልጂ እድግ ይበል እኳን ደስስስ አላችሁ❤😍
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ❤❤❤❤ እዮብ አንተም ለዚህ ያብቃህ
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አላቸው ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ፍቅር እና ሰላም ይበዛለት ቤተሰብ ከመንፈሳዊ ጋር በጣም ጥሩ ነው በክብር እና በሞገስ በጥብብ ያሳድገው ይህ ሁሉ ፍቅር ይህ ሁሉ ውበት ከግንዱ ነው እና ፈጣሪ አምላክ እናት እና አባታችሁን በእድሜ እና በጤና ያቁይላችሁ ምኞቴ ነው🕊
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
እሰይይይይይ እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይላል ልጆ ተወልዶ ለክርስትና መብቃት መባረክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ልጃችሁ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@bestbuy4703
@bestbuy4703 Жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ የሳድግላችሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
አቤል @ ባለቤቱ እንኩዋን ደስ ያላችሁ... እመብርሀን ታሳድግላችሁ... ከቻልክ ግን 1 ያንተን ዩቲዩብ ክፈት... የቤተስብ ፍቅራችሁ እንዳለ ሁኖ.. ያንተን ቤተስብ ይዘህ @ ቢዝነስህን ይዘህ ለማድተዋወቅም ይጠቅምሀል በተለይ እንደ እሄ ስደት ላለን ስዎች የባህል ልብስ ስንፈልግ አይተን ለማዘዝ.. በርቱ..እንኩዋን ደስ ያላችሁ መላው ቤተስቡ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አቤላ እንኳን ደስ አለህ አላችሁ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጠበብ እና በመገስ ያሳድግላቸ ለእኔም ፀሎት አርጉልኝ እግዚአብሔር ልጅ በልጅ እንዲያረገኝ
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
እኳን ደሥደ አለቻችዉ በጣም ደሥ ይላል እግዛብሄር ያሣድግላችዉ
@BizuneshAmadmikael
@BizuneshAmadmikael Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ሰለሁሉም ነገር ዉይይይይ ስታምሩ ፍቅር ይሆናችሁ ቤተሰብ እመብረሃን ታሳድግላችሁ👏🥰🥰🥰🥰
@hananhp4217
@hananhp4217 Жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ🤲🤲🤲
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ስታምሩ በማርያም ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እንኮን ደስ አላችው እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን❤❤❤❤❤
@mekidaskedistseyi
@mekidaskedistseyi Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ደና መጣችሁ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ወይኔ የቀኑ እሩጫ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ሁላችሁም የምትወደዱ ቤተሰቦች ናችሁ እዮባም ለወግ ለማረግ ያብቃህ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ወይ መታደል ምራቶቹ እራሱ ሲያምሩ የነ አቤል እናት ታድላ እኒህን የመሰሉ ምራቶችጨስላሏቸው
@መባለይኩን
@መባለይኩን Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት 🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ ያሳድግላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሥ ያሣዲግላችሁ እንኳን ደሣላችሁ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃህ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹው❤❤
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ አቤል ኤንድ ነፂ በሰዎች ዋው ነው ለኔም ለሰርጌ 🤗🤗
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ Жыл бұрын
ጀግና ነክ እዮባየ አቤሎ እንኳን ደስ አለክ እኔ ለሰርጌ አንተ ነክ ካሜራ አማኔ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ እግዝአብሔር ሰላማቹ ያብዛ
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አቤሎ ልዩ ቤተሰብ
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እኔንሞ እናቴ ለዚህ ክብር አብቂኝ እናቴ ስሚነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ።
@ሀይሚ-ሀ
@ሀይሚ-ሀ Жыл бұрын
እኳን ደስስስ አላችሁ አቤል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ፍቅሩን ፀጋውን ያልብሳችሁ። በጣም የምወደው ቤተሰብ እናንተ ናችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤የፍቅር ቤተሰቦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ አቤላ & ነጺ እኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ጧሪ ቀባሪ ይሁንላችሁ❤❤ እዮባዬ በርታ አሪፍ አሪፍ ፎቶ ናቸው እጆችህ ይባረኩ❤❤❤❤
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
በቅናት ሞትኩ መታደል አቤላ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እንደኔ ስደት ምርር ያላችሁ ለዚህ ክብር ያብቃን❤እንዲህ እሞሆንበት ቀን ናፍቆኛል😢😢
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ገብረ ጻዲቅ ይደግላችሁ የሄኖክ ሚስት የለበሰችሁ ቀሚስ ያምራል👌
@vvdgrsc2587
@vvdgrsc2587 Жыл бұрын
አቤት ማማር ያሳድግላችሁ አቤልዬ እንኳን ደስ አላችሁ
@aster9951
@aster9951 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር የሰድግልችው 🙏🙏🙏የኔ ኤንቅው ቤተሰብ ❤️❤️🎉🎉
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
በሰላም አድጎ የናት አባት ታዝጅ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ለሀገር የሚጠቅም ያርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እዮባ ያንተን ሰርግ ለማየት ጓጓሁ ፍቅርናችሁ ፍቅርን ያብዛላችሁ ከምር በጣም ነው ምታምሩ ባህላችን እራሱ እርግብ መስላችሁ ስታምሩ ለሀገሬ ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የመከራዘመን ያሳጥርልን የመዳም ቅመሞች መከፋታችን መከራችን ስቃያችን አይቶ ፈጣሪ ትዳር ከሰጠን የአይምሮ ረፍት የሚሰጥ ፈራእግዚአብሔር ያለው ባል እዲሰጠን እመኛለሁ ጨቅጫቃ ጥቅም ፈላጊ ዱርየ ሱሰኛ ተሳዳቢ እምነት የለለው የማይረባ ባል ፈጣሪ ይጠብቀን ወንዶችም ጥቅም ፈላጊ ፍቅርየለላት ጨቅጫቃ ቅናተኛ ሱሰኛ ፈጣሪን የማትፈራ አለባበሷ ከማይረባ ሴት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አምላክ በተለይ ለስደተኞች የአይምሮ ረፍትይስጠን
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ❤🤲 እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤🤲🤲🤲🤲
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Жыл бұрын
እንኳንም ደስ አላችሁ ገብረ ፃድቅ ወንድማችን መወለድህለበጎ ይሁን ይደግላችሁ እንደ ቁዱሳን አባቶቻችን በሃይማኖቱ ጠንካራ እንዲሆን የሃይሚኖቱን ነገር አስተምሩት በደንብ
@አገሬዋለልኝ
@አገሬዋለልኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
ደስ ሲል እግዜአብሄርያሳድግላችሁ
@wanshetwanshet990
@wanshetwanshet990 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ልጃችሁን እግዛብሄር ያሳድግላችሁ❤❤❤
@AkIYA1234
@AkIYA1234 Жыл бұрын
ደሰ ሲሉ እግዚአብሔር በሞግሰ ያሳደገላችሁ 🙏🙏❤❤
@SaraSara-du4nl
@SaraSara-du4nl Жыл бұрын
እንኳን ለዝህ ኪብረ አደረሳቹ ለልጃቹ ዶሞ እግዚአብሔር በፀጋ እና በጠና ያሳድግላቹ አሜን
@reditRedit-h2s
@reditRedit-h2s Жыл бұрын
እንኳን ድስ አላችው እግዚሐብሄር ያሳድግላችው♥♥♥
@tsehaytube
@tsehaytube Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ🥰🥰 የስደት እህቶቼ እኛንም ለዚች ቀን ያድርሰን ከስደት መልስ🥺
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የአቤላ ቤተሰቦች ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ጎብኝልን
@afiyanardi2916
@afiyanardi2916 Жыл бұрын
እቴቴ እና አብየ ለምን አነበሩም
@kasechyemariyamlji4420
@kasechyemariyamlji4420 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
@hshshhshshshs8022
@hshshhshshshs8022 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኮን ለዚህ ቀን አበቃቹህ❤❤❤❤❤❤
@betiasefa4463
@betiasefa4463 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አቤሎ ቆይ ከእዮብና ካቤል ።ማነው ታላቅ❤❤
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ Жыл бұрын
አቤል ነው
@edgrff7506
@edgrff7506 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ማሮች እግዚአብሔር በጥበቤ ያሳድግላቹ👍👍👍👍❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ Жыл бұрын
❤😍😍 እግዚአብሔር ያሳደግው
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
እኳን ለዚች የተቀደሰች ቀን አደረሳቹሁ እኳን ደስስ ያላቹሁ ❤❤❤🎉🎉 እዮብ ጎበዝ ፈቶ አንሽ ነኸ👌
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አቤላ እንኳን ደስ አላችው እልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አቤላ ስወዳችሁ
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችው
@eyopiyaaetoi8157
@eyopiyaaetoi8157 Жыл бұрын
እንኳን ለዝህ አበቃቺሁ አቤል እኖኳን ደስአለህ
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
Amen Amen Amen hukani Eni habaqachu ite wadimee izaberii hisagigachu baxamii dasii ilaa❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 8 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤
@taibataibat8191
@taibataibat8191 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ ድሰ የሚለ ቤተሰብ አላህ የጠብቀችሁ❤❤❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ለዚእች የተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላክ የመስገን ማርያምን በጉጉት ሰጠብቀው ነበር ቤቢዬንም ለቅድስት ቤተክርስትያን የሚጠቅም ልጅ ያድርግልን እኳን ደስ አላቹ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrakesundale8203
@misrakesundale8203 Жыл бұрын
Wow setameru enkoni desi alachwe abela
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላቹ አቤል
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አላቹ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ለመጀመሪያ ግዜ ኮማች ነኝ
@misterakassa1966
@misterakassa1966 Жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ስታምሩ
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ኢዮአስን በጥበብ፣ በሞገስ ያሳደረው ግላችሁ🙏🙏❤❤❤❤
@sikosilo8129
@sikosilo8129 Жыл бұрын
መሻላህ
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 8 ай бұрын
እ አኡዙቢላህ
የነ አቤል ሰርግ
18:49
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 244 М.
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
#miskinochu  l  እየው የነገርሻትን ውጣዋለች  l
10:49
Addis Drama Studio
Рет қаралды 104 М.
አዲስ ወንድሜ ተሞሸረ ለቃልዬም ዘመረላት
10:32
መሌ ሚዲያ (MELE MEDIA)
Рет қаралды 512 М.
ረዱ ሰርፕራይዝ አረገችው እዮብን  -ስጦታ ሰጠችው
27:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 257 М.
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН