ምንም ለማይቀየር ፀጉር ለሚነቃቀል ለተጎዳ ፀጉር ||ትክክለኛው ይሄ ብቻ ነው||

  Рет қаралды 433,576

Umi tube

Umi tube

Күн бұрын

Пікірлер: 583
@Umitube
@Umitube 2 жыл бұрын
ሻምፑን ተጠንቀቁ ሌላኛው ደግሞ ጫፉ እንዳይደር እናም ቆዳሽ ንፁህ ይሁን እረፍት ስጭው💝💝☕️☕️
@ruhamatube627
@ruhamatube627 2 жыл бұрын
ብዙ ቅባት ቆዳን ይጎዳል ማለትነው እኔማ ፀጉሬ ከርዳዳና በጣም ብዙ ስለሆነ ቅባት ቀብቸ እጎነጉነዋለሁ እዲለሰልስ ስለምፈልግ እና ቅባት አበዛለሁ በዛላይ ሳምንት በሳምንት መታጠብ ይጎዳል ስለምል በሁለት ሳምንት ነው ምታጠብ
@እሙመሀመድ-ኘ7ኸ
@እሙመሀመድ-ኘ7ኸ 2 жыл бұрын
እህቴ ባአላህ መልሽልኝ ፀጉሬ ሀሪፍ ነበር አሁን ግን ተቀየረ ወዙን አጣ ይያያዛል ይነቀላል ሲቀጥል ቅጭላቴን ያማኛል በጣም
@ያድናል
@ያድናል 2 жыл бұрын
@@እሙመሀመድ-ኘ7ኸ ደምርኝ
@sendusendu
@sendusendu 2 жыл бұрын
Umi tktayeshe ngne mare
@sendusendu
@sendusendu 2 жыл бұрын
Betsboche adis yutub bre nge ynaten erdata eflgalwe bkenente abrtugne
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀኒዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳሽው 💡💡💡
@grtuhff9892
@grtuhff9892 2 жыл бұрын
በጣም በትክክል ወላሒ የኔን ችግርነውየገለፅሺው እህቴ እቅልፋፍ አልተኛም ዉስጤ ይጨናነቃል ወላሒ እኮን ፅሬ ፊቴለራሡ ወዝየሚባልየለው ፊቴ ደርቀ ማዳት ጣለብኝ በጥቅሉ አሉላይ ፊቴንበስታወት ባላየው እስክልድርስ በፈት በጣም ድቡሺቡሺያልኩ የፊ ቴ ልስላሴ ቅላት አጠይቂ አሁን ያንንእደትብየ እደሚመለስልኝ ግራገብቶኛል ለትምርትሺ በጣም እናመሠግናለን ሀኒ እህቴ
@tigistti8320
@tigistti8320 2 жыл бұрын
ሀናን እውነትሽን ነውሁሉም ሰው እንጊልዘኛ መረዳት አይችልም ተባረኪ
@Hekma-u8x
@Hekma-u8x 6 ай бұрын
የአላህ እዝነትና እራህመት አይለይሽ አይለየን❤❤❤
@bethanyafeleke2087
@bethanyafeleke2087 4 ай бұрын
Ewnatenawe
@HawaHi-hv3jo
@HawaHi-hv3jo 3 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@hayatyyyyy
@hayatyyyyy 2 жыл бұрын
እረ ማሮች እርጉዝነኝ ልጆጄ ሠብሥክራይብ አማረው ሥወዳችሁ እዳታውፉኝ🙏
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 2 жыл бұрын
ክክክክ፣አረኩሽእኔ
@saraibrahim8516
@saraibrahim8516 2 жыл бұрын
Enem hayu.
@ፎዚነኝወሎየዋ
@ፎዚነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ደመርኩሽ አሣዝነሽኝ ክክክክ
@bereketadem3088
@bereketadem3088 2 жыл бұрын
Enam arekushi
@hayatyyyyy
@hayatyyyyy 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ የኔ አሠሎች ክፉ አይካብኝ💋💋💋💓💪💚💛💓
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን እዉነት ነው እኔ እንግልዝ አልችልም ነበር እና አመሰግናለሁ ደሞ እዉነት ነው ሁሉ ገገር ከዉሰጥ ነው 💖💖💖
@senaytbuzayehu2380
@senaytbuzayehu2380 2 жыл бұрын
ውሃ በቀን 4 ሌትር በላይ እጠጣለሁ ግን ማፊ ፋይዳ ፈጣሬ ይመስገን ግን ጢንተቴ የተሙዋላ ነው 24:00 ተገትሪ እየሰራሁ በውሃምክንያት ሰላም ነኝ
@MaryamOoo-x3u
@MaryamOoo-x3u 2 ай бұрын
ከዚያም በላይ ወላሂ እኔ አላህቴናችንን ይ ሥጠን ያረብ 🌹🌹🌹
@abrostub8603
@abrostub8603 2 жыл бұрын
በኡስታዝዬ አቡ ሀይደር ይነበብ ቀሪበን ረመዷን አምስት ነገሮችን ከረመዷን በፊት!! በ አቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልእክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ እነዚህን አምስት ነገር ምን እንደሆኑ ከመዘርዘሬ በፊት አንድ የነቢያችንን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ሐዲሥ መጥቀስ እፈልጋለሁ፡፡ ሐዲሡ እንዲህ ይላል፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የጀነት ደጃፎች ሰኞና ሐሙስ ይከፈታሉ፡፡ በአላህ ቅንጣትንም ለማያጋራ የአላህ ባሪያ ሁሉ ኃጢአቱ ይሰረዝለታል፡፡ በእሱና በወንድሙ መሐል ቁርሾ(ቂም) ያለባቸው ሰዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡ እነዚህን ሰዎች እስኪታረቁ ድረስ መልሷቸው ይባላል" (ቲርሚዚይ 2023)፡፡ የአደም ልጅ በጠቅላላ ተሳሳች ነው! በማለት ውዱ ነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) አስተምረውናል፡፡ ይህ ኃጢአት የውርስ ኃጢአት ሳይሆን የግብር (ራሳችን የፈጸምነው) ኃጢአት ነው፡፡ ታዲያ ከመሀከላችን ኃጢአት የሌለበት ይኖራልን? ካለብንስ የኃጢአት ስረዛንስ አንፈልግም? ከፈለግን ደግሞ እኛም ዐፍው እንባባል፡፡ ጌታችንም ይቅር ይለን ዘንድ፡፡ ሐዲሡም፡- ‹‹በምድር ያላችሁ ሆይ! ለመሰሎቻችሁ እዘኑ፡ ከሰማይ በላይ ያለው (አላህ) ያዝንላችሁ ዘንድ›› አይደል የሚለው? አሁን ወደ ተነሳሁበት አምስት ጉዳዮች ልመለስ፡- 1ኛ. የረመዷን ወር ከመጣልህና በበሩም ደጅ ላይ ከደረስህ፡ አላህ ላንተ በማሰብ የዚህ ወር ተካፋይ እንድትሆን የላከልህ ጸጋ መሆኑን ልታስብ ይገባሀል፡፡ ዕድሜና ጤናን ሰጥቶህ ይህን የተባረከ ወር እንድትቋደስ ማድረግ ትልቅ ኒዕማ (ጸጋ) ነውና፡፡ ስንትና ስንት ልቦች ይህን ወር ተመኝተውት ነበር? የቀደር ጉዳይ ሆኖ ግን ስንቶች ወደ አኼራ ተሸኙ? አሁን እነሱ ከአፈር በታች በቀብር ይገኛሉ፡፡ አንተ ግን ሕያው ኾነህ የረመዷንን ወር ከተገኘህ፡ የጌታህ ጸጋ መሆኑን ዐውቀህ፡ ለዚህ ያደረሰህን አላህ አመስግነው፡፡ በልብህም በአንደበትህም፡- "ጌታዬ አምላኬ አላህ ሆይ! የረመዷንን ወር በሰላም በጤና ስላደረስከኝ፡ እንዲሁም ስለማይቆጠረው ውለታህ ከልቤ አመሰግንሀለሁ" በል፡፡ ይህንን ካልህ፡ ከልብህም ለወሩ ከተዘጋጀህ፡ ጌታህ ደግሞ ሌላንም እንደሚጨምርልህ እንዲህ በማለት በቃሉ አስታውቆሀል፡- "ጌታችሁም፦ ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋላሁ)፤ ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)።" (ሱረቱ ኢብራሂም 14፡7)፡፡ በተጨማሪም ሌላ ልታስታውሰው የሚገባህ ነገር፡ እንዳንተው ስንቶች ረመዷንን ተገኝተው፡ ግን ህመምና እርጅና እንዲሁም ሌላ ምክንያት ከጾምና ከቂያሙ-ለይል ያገዳቸው መኖራቸውን ነው፡፡ ታዲያ አንተ ጤናማና ጠንካራ ከሆንክ ጌታህን አመስግነውና፡ በዚህ አካልህም ጾሙንና ዒባዳውን በአግባቡ እንድታከናውን ጌታህን እገዛ ለምነው፡፡ ያለሱ እገዛ የትም እንደማትደርስም እንዲህ በማለት ይነግርሀል፡- "አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን (በሉ)።" (ሱረቱል ፋቲሓ 5)፡፡ 2ኛ. በዚህ ወር ንግግርህና ስራህ እጅጉን ያማረና የተዋበ ይሆን ዘንድ ከልብህ ወስን (ኒያ አድርግ)፡፡ ገና ከወሩ ጅማሬ፡ በአንተና በአላህ መሐል ወደሱ ሊያቃርብህ የሚችልን ነገር ለመስራት ቆራጥነት ይኑርህ፡፡ ይህ ደግሞ መተግበር ያለበት ገና ከጅምሩ ነው፡፡ ስንትና ስንቶች ናቸው ረመዷኑን ተገኝተው፡ ነገር ግን፡ ገና በተጀመረ በቀናት ውስጥ ወደ አኼራ የሚሸኙት? እንደኒያቸው ግን ጌታቸው አላህ ሙሉ አጅር ይሰጣቸዋል፡፡ 3ኛ. ይህ ደግሞ የነቢያችን (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) ምክር ነው፡፡ እንዲህ ይላሉ፡- አቢ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አንዳችሁ ጾመኛ በሆነበት ወቅት፡ መጥፎን ቃል አይናገር፣ ድምጹን ከፍ አድርጎ አይጩኽ፣ ማንም ሰው ቢሳደበው ወይም ቢጋደለው፡ እኔ ጾመኛ ነኝ! ይበል፡፡" (ቡኻሪና ሙስሊም)፡፡ ምክንያቱም ጾም፡- ከምግብና ከመጠጥ መቆጠብ ላይ ብቻ አይገደብምና፡፡ ምላስና እጅም አላህን ከሚያስቆጣ መጥፎ ተግባር መታቀባቸው የጾሙ አንድ አካል ነውና፡፡ 4ኛ. ይህ ወር የተውበት፣ የንሰሀና የምሕረት ወር ነው፡፡ ስለዚህ በተውበትና በኢስቲግፋር መበርታት ይጠበቅብሀል፡፡ በሐዲሥም እንደተገለጸው፡- አቢ ሙሰል-አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "አላህ የቀን ጥፋተኞችን ሊምራቸው በለሊት የራሕመት እጁን ይዘረጋል፡፡ የለሊትን ጥፋተኞችን ሊምራቸው በቀንም የራሕመት እጁን ይዘረጋል፡፡ ይህም የሚሆነው ጸሀይ ከመግቢያዋ በኩል ብቅ እስክትል ነው" (ሙስሊም 7165)፡፡ በሌላም ሐዲሡል ቁድሲይ ላይ ጌታችን፡- ‹‹የአደም ልጆች ሆይ! እናንተ በቀንም በለሊትም ኃጢአት ትፈጽማላችሁ፡፡ እኔ ደግሞ ኃጢአትን በመላ እምራለሁና፡ እምራችሁ ዘንድ ማረን በሉኝ!›› ይለናል (ሙስሊም)፡፡ በተጨማሪም በሌላ ዘገባ ይኸው ጌታችን አላህ፡- ‹‹የአደም ልጅ ሆይ! ኃጢአትህ በዝቶ ሰማይ ጣሪያ ቢደርስና ከዛም ‹ጌታዬ ሆይ! ማረኝ› ብለህ ምሕረትን ብትጠይቀኝ፡ ምንም ሳይቸግረኝና ምንም ሳይመስለኝ እምርሐለሁ›› ይላል (ቲርሚዚይ 3540)፡፡ ታዲያ ዛሬ በረመዷን ወር ተውበት ያልገባህ መቼ ነው የምትቶብተው? በዚህ ወር ወደ አላህ ካልተመለስክ መቼ ነው የምትመለሰው? 5ኛ. ሌላው ረመዷንን በተመለከተ ያሉ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ልታውቅ ይገባሀል፡፡ የጾም መስፈርቶች፣ ማእዘናቶች፣ ተወዳጅ (ሱና) ተግባራቶች፣ አፍራሽና የተጠሉ ተግባራቶች እንዲሁም የተፈቀዱ ተግባራቶች ምን ምን እንደሆኑ ከሚያውቁ ወንድምና እህቶች ጠይቀህ መማር አለብህ፡፡ የአላህ መልክተኛም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንደተናገሩት፡- "አላህ ኸይር የሻለትን ሰው የዲን ግንዛቤን ይለግሰዋል" ነውና ለማወቅ መጣር ይጠበቅብሀል (ቡኻሪይ) አላህ ይወፍቀን
@SkenSkenmor
@SkenSkenmor 6 ай бұрын
🎉🎉🎉❤🥰
@yordanosyorde4318
@yordanosyorde4318 6 ай бұрын
እባክሽ እህቴ የኔ ፀጉር ለስላሳ ነው ሰታጠብ በጣም ነው የሚፈረዘው እና ማበጠር አይታሰብም በጣም ነው የሚያስቸግረው የራስ ቅሌ በጣም ደረቅ ነው ሰው ጭራሽ አይነካኝም ሹሩባ አይታሰብም ተሰርቶ አያቅም ጭራ አሁን ደግሞ በጣም እየሳሳእና የፊቴ ፀጉር እየሸሸ ነው ምን ይሻላል መላ በይኝ
@hayu5
@hayu5 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምውድሽ ደስሲል ስታስርጂ ጆሮ ኮልክሎ ይገባል ለዱዋሽም አላሁማ አሚን ያረበል እና በቅንንነት ደሚሪኝ ስወድሽ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
ሽኩረን ውዷ ለማሳሌ ምን አይነት ሻንፖ የረመከራል? ቪታሞኖችን ብንወስድ ለሰውነት የሚያመጣው ችግር አለ ማለቴ በክኒን መልክ የተዘጋጁትን?
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል 2 жыл бұрын
ቢንት ሁሴን በቅንነት እንዛመድ ውዴ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
እረፍት የለኝም እንቅልፍ በደንብአልተኛም ደሥተኛአይደለሁም ወሏህ አልሀምዱሊላህ ብቻ የተለያየ ቅባቶችምአሉኝ እቤትም እያዘጋጀሁነው እሥኪ አያለሁ ብቻ ትክክል ነሸ
@ሀልማ-ዘ8ቸ
@ሀልማ-ዘ8ቸ 2 жыл бұрын
እነመሳግነለን ዉድ እህታችን ዉሀ ወነኛዉ አከል ነዉ እኔ በቃን ዉስጥ 330ml እጣጣለዉ ፀጉሬን ልነግራቹ አልችልም👌
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
አሪፋ ነው ውዴ?
@ሀልማ-ዘ8ቸ
@ሀልማ-ዘ8ቸ 2 жыл бұрын
@@hananmohmmad9433 አዎ በዳንብ እኔም ከዝህ በፊት ምንም ቦታ አልሳጣዉም ነበር በጣም ወሰኝ ነዉ እራሴ ስለያዉ ነዉ ለዉጡን👌
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
@@ሀልማ-ዘ8ቸ እሺ አሊማዬ አመሰግናለሁ
@የኢሉናፍቂውድድድልጄ
@የኢሉናፍቂውድድድልጄ 2 жыл бұрын
@ኡምዙበይር
@ኡምዙበይር 2 жыл бұрын
ጀዛኪ አላሁ ኸይር ውድ እህታችን
@nejat3748
@nejat3748 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በጣም ትክክል ነሽ
@nardinanardina5353
@nardinanardina5353 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው እህቴ የሰጠሽን ግን እኔ የቸገረኝ ሳምንቱን ሙሉ እንዴት ማድረግ ነው ያለብን እሳት፡ ፍሪዝ ይጎዳል ስራ ለምንውል ሰዎች ምን ብናደርግ ጥሩ ነው ትያለሽ?ከሹሩባ ውጪ
@WosilaTofik
@WosilaTofik 4 ай бұрын
ጀዘኪለህ ኸይር ያ ኡኽቲ እንዴት እንዳመደንቅሽ አለውቅምና አላህ ሠለምሽን የብዘልሽ
@sofiamuhammed1930
@sofiamuhammed1930 2 жыл бұрын
የኔ ፀጉር መቼም አያድግም ግን እምጠቀመው ቫቲካ የፅጉር ትርትመንት ነው 15 ደቂቃ መቆየት አለበት እሚል ትእዛዝ አለው እኔም እንደዛ ነው እማደርግ ከተጠቀምኩት ቆይቻለው አላደገም ግን ፅጉሬ ወዙ ተመልሷል ትንሽ ለውጥ አይቸበታለው
@temraseid1039
@temraseid1039 2 жыл бұрын
እህት እኔ ወልጀ ነበር አራት ወረ እየሆነኝነው አሁን ግን ፀጉሬ ነቅየ ያስቀመኩት ይመስል በጀ እኳን ሲይዘው ይወጣል ከፊቴበጣም ሳሳ
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
አትጨነቂ ይመለሳል እኔም ከፌቴ የተመለጥኩ እስኪመስለኝ ወልቆብኝ ነበር ከዛ መከባከብ ጀመርኩ እግዛብሄር ይመስገን ወደቦታው ተመለሰልኝ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 ምን ተቀብተሽ ነዉ የተመለሰዉ የኔ አልመለስ አለኝ በጣም ስስ ነዉ 😭 በፊት በጣም ፀጉራም ነበርኩ
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻቺን
@imagoat5710
@imagoat5710 6 ай бұрын
ፍትህ ታዲያ እዚህ ምን ያደርጋል
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 4 ай бұрын
​እንፀልይላቸው 😢😢😢😢በእግዚአብሔር ​@@imagoat5710
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z 6 ай бұрын
የኔውድ እህት እግዛቤረ አድየ ካለሽበት ይጠብቅሽ ሥለምረቃንሽም አሜን ብያለው ሁላችንም ፈጣሪ ካለንበት ይጠብቀን ግን የኔውድ ሁሉንም ያልሽውን ማድረግ እችላለን ግንግን የቅልፊቱነገረ ግን የማይሆንነው ያለነው በሥደትነው እሥተፈለግነው መተኛት አንችልም የተዛባ እቅልፍ አይደል የምተኛው ሥደተኞች ፈጣሪ ብቻ ለኛ ያለውን ግዜ ያምጣል 12:46 ን
@alemalem7864
@alemalem7864 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አድናቄሸ ነኝ ጎበዝ ሰኪታማ ሴት ነሸ ኩመት አልፀፋም እጅ እከታተልሻለሁ በርችልን የኔ ጠከራ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሖነ ሳአት ሙዝ እና እንቁላል እና እርጎ ብለሽ የሠራሽውን እኔ ተጠቅሜ ብዙ ለውጥ አግንቻለሁ ኑሪልኚ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
የኔ ችፍረግ ቃል አለበት ከቦታው አይቀሳቀስም ወይ አያድግ ወይ አያጥር በጣም ነው ያሥጠላኝ ውሀ አልጣጣም በ3 ቀን አንድቀን የማልጠጣበት ቀን አለ ሻይ ጠዎት ቀን ማታ ከጠጣሁ በቃ ውሀ ትዝ አይለኝም
@بسمالله-س1و9ج
@بسمالله-س1و9ج Ай бұрын
ውዴ በደብ ንገሪኝ የሻቦውን ስም ያሉበትን እዳልጠቀም ፃፊል ፀጉሬ ለሰላሳነው ግን አያድግም ምንልጠቀም ንገሪኝ አደራ
@ሱሡቢንትዑመርየከለላዋ
@ሱሡቢንትዑመርየከለላዋ 2 жыл бұрын
የኔማ ስታጠብሁሉ ለማሰርም።ያዝ ካደረኩት ይረግፋል
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 Жыл бұрын
በውሀ ከሆን እኮን እኔ ያምረብኝነበረ ፀጉሬም ያንን ብለው ያንን መፍትሂ አጣሁ ምን እደማረግ አላቅም 🙏🙏🙏
@tigihailu9027
@tigihailu9027 2 жыл бұрын
እኔ ሁለየ በሶስት ቀን አንድ ቀን ነው እምታጠበው ካልታጠብኩ ቅር ይለኛል ምን ትይኛለሽ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Жыл бұрын
ባረከላህ ፊኪ ኡኽቲ አንቺን ስሰማ ውሀጠጣሁ ምክርሽ ቆንጆነው በርቺ
@habibaha3139
@habibaha3139 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን እህቴ ሴቶችዬ በፈጠራችሁ ፊቴ ተበላሽ ሄር ግሮው ተርጭቶብኝ እንዳለ ጸጉር ሆነ ምን ልቀባው የምታውቁ ንገሩኝ ስወዳችሁ
@dfjg5680
@dfjg5680 2 жыл бұрын
እህቴ ሼአ በተር deep treatment MASQEU የምለውን እንዴት ነው የምንጠቀመው ባአላህ ንገሪኝ🙏🙏
@annanmuse7380
@annanmuse7380 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለደረቅ ፊት እና,ለሚበልዝ ፊት መከላከያ ብትሰሪ አመሰግናለው
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 4 ай бұрын
ትክክል ነሽ የውስጥ ሰላም ካለ ፀኩርሽ ዝብሎ ይፋፋል ውስጣችን ጭቀት ተሳብ የእቅልፍ መሠጣት ካለ ፀጉራችንም መልካችንም ይሸሻል በራሴ ስላየሁት ነው
@ወሎየዋየመርሳዋኢትዮጱያት
@ወሎየዋየመርሳዋኢትዮጱያት 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ውሃም አልጠጣ ግን ያልሞከርኩት ነገር የለም እዶሚ እየበላሁ😣😞
@NebilAhmedi-gk1ut
@NebilAhmedi-gk1ut 6 ай бұрын
ቤተሠብ ፍሪ የሚል ያለውው ግዙ ነው ወይንስ አትግዙ የምትለን እህታችን በተረፍ አናመሠግናለን ❤❤❤
@ብዙእየሁ
@ብዙእየሁ 6 ай бұрын
Sodium laureth sulfate እነዚዚአሉ እህት ግንፀጉሬበጣምነው የሚነቃቀለው
@tsehaygebre4124
@tsehaygebre4124 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ከጅኔቨ አንድ ቀን ላናግርሸ እፈልጋለሁ
@zzZzz-h2s
@zzZzz-h2s 5 ай бұрын
እስላም ውዓለኩም ቭረግራሚክ በጣም ደስ ይላል ግን እንግሊዝኛ መፃፍና ማንበብ አላቅም ስለሻምቦ ያልሽው አልገባኝም
@semiramohammed9231
@semiramohammed9231 2 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬ በፊት አሪፍ ነበር ቀለምም በየ 6 ወር እቀባዋለሁ.ነገር ግን ከተወስኑ ወራቶች ጀምሮ ፀጉሬ.በጠም ተነቃቀለ.ምን ትመክርኛለሽ እህት
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Жыл бұрын
አሜን ውዷ እህቴ ተባረኪልኝ ፣፣፣፣👍👍👍👍👍
@ZewudetFeleka
@ZewudetFeleka 4 ай бұрын
እውነት ጥሩ ምክርነው በጣም እናመሰግናል ጎጎበዝ በርች በተለለይ ትትናሽ ❤❤❤❤
@meseretgenene1931
@meseretgenene1931 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርች አሪፍ ነገር ነው የምታስተላልፊው 👍👍
@dirshayemario897
@dirshayemario897 2 жыл бұрын
Emagnalehu yena konjo edmeshi Ybarak Ena wuha aletatam naber turu tmhert naw ❤👍
@DerbsZeguye
@DerbsZeguye Ай бұрын
ኧረ አንችስ ትለያለሽ ለፀጉሬ ያለኝን ድክመት እንዴት እንደገልፅሽው በጣምምምምምም እናመሰግናለን
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 жыл бұрын
ሀኒቾ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 😘😘😘
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ዋውው ጥሩ ትምህርት ነው። በተለይ ውሀ ችግር አለብን መጠጣት ላይ ። ቤተሰብ ሆንኩሽ ስራሽ ምርጥ ነው።በርች ማማየ
@አፎምያ-ዘ7ረ
@አፎምያ-ዘ7ረ 2 жыл бұрын
እኔ እህቴ ሻንፖ አልጠቀምም ብዙ ሞከርኩ በብዛት ጸጉሬን አልተመቸውም በሳሙና መታጠብ ጀመርኩ❤️
@aminaMuhammad-ep2if
@aminaMuhammad-ep2if Ай бұрын
ታዳ ተስማማሺ እኔም እኮ እረገዘ አለቀ ወላሂ ሻቦ አልተመቸውም ፀጉሬ
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
እናመስግናለን እማ ልክነሽ ርዝመቱ ከዙርም ነው እኔ በኔ ነው ያየውት ምንም አልክባክበውም ነበር ብታይ ግን ቀለም ስጠቀም ስቀይር ተናቃቀለ ተቆርጥኩት አሁን ደሞ በምጠቀመው የፅጉሬ ምግብ አደገልኝ ለኔ እስኪገርመኝ ድረስ ወይኔ ምነው እስካሁን ብክባክበው እስክል ድርስ ተባርኪ እናመስግናለን
@amuti3541
@amuti3541 6 ай бұрын
ምን እየተጠቀምሺ እህት
@Taph-y2x
@Taph-y2x Ай бұрын
ኧረ ለኔ ሹክ በይኝ
@hewanwondwosen6560
@hewanwondwosen6560 2 жыл бұрын
ለፊት ለገባ እና ለሸሸ አረ ተሳቀኩ ግምባራም እየተባልኩ ነው እህቴ መላ በይኝ እባክሽ 😔😔😔😖
@hayatandb9783
@hayatandb9783 2 жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ወላሂ የኔ በጣም ይረግፋል ምን ላድረገዉ ፍትህ ለፃጉሬ ንገሩኛ በጣም ደረቅነው በጣም ያስቸግረኛል ልቀረጠዉ እያልኩነው ንገሩኛ
@foziyayesuf9337
@foziyayesuf9337 2 жыл бұрын
ውሀ አይጠጣኝም ወላሂ ምን ላድርግ በልች አልጠጣም ወላሂ ጠኩሬ ይነቃቀላል ይከስከሳል ለውጥ ምንም አላይም በፊት እርጂም ነበር አሁን ግን ምንም ለውጥ የለም ተስፋ ቆርጫለሁ ግን ወላሂ ከልብሺ ነው ምትናገርው መልካምነትሺ እርጋታሺ ደስ ትይኛለሺ ሁቢ
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
ማር ፀጉር ባዳ ነዉ የራሡ ጉዳይ ሆኖም ግን አደራ ዉሀ ጠጭ አደራ ለጤናሽ አሪፍ ነዉ
@fatumamahammad2132
@fatumamahammad2132 2 жыл бұрын
እኔም በቀን አንድ ብርጮቆ አልጨርስ አንዳንዴም እረሳዋለሁ ጭራሽ አልጠጣም
@احمدحسن-ذ4ص
@احمدحسن-ذ4ص 2 жыл бұрын
ውሀጥሩነውእነረእራሱአልጣምግንኩላሊቴንሲያመኚብዙስጠጣተወኚ
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 5 ай бұрын
እህቶቼ እደው በሰደት ያለን ልጆች ብቻነው ፀጉራችን ያልመቸው እጂ ሀገርቤት ያልት እህቶቼ ፀጉራቸው በጣም ጥሩነው አሜንንንንንን
@techcell4284
@techcell4284 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እኔማ ውሃ ጠጭ ከሚባል ቃሪያ ብይ ብባል ይቃለኛል በተለይ በክረምት በዓይኔ እንኳን አለያሁም ufffffffff ምን አባቴ ለድርግ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
እንደመድሀኒት አይተሽ በግድ ጠጭው ለጤና ጥሩነው
@dhsg-nn7mo
@dhsg-nn7mo 6 ай бұрын
እውነትእግዚአብሔርአምላክበእጥፈፀጋተባረክ❤
@አሀዱንአሀድ
@አሀዱንአሀድ 2 жыл бұрын
As wr wb Umi ልጂሺን ምን ሻንፕ ነው የምትጠቀሚው
@SumeyaTahir
@SumeyaTahir Жыл бұрын
Masha Allah yes of course thank you so much sistuu jzkl 🙏❤❤❤
@እሙይክማይቱብ
@እሙይክማይቱብ 2 жыл бұрын
የኔማር ወላህ ተመችተሽኛል እኔበጣም አስባለሁ ግንፀጉሬ በጣም እረዝምነበር ግንዞሬ አበቀብኝሁለየም የሳዝነኛል
@kadidja1405
@kadidja1405 Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኡክቲ
@halumtube8361
@halumtube8361 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእስረኞች 😭😭
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይረን እህት አሚን ለዶአሺ
@khedijasalih2588
@khedijasalih2588 2 жыл бұрын
Konjo shampoo suggest adergin please
@ZaharatUsin
@ZaharatUsin 4 ай бұрын
.አሚን ዉዴ በጣም ነዉ የምወድሽ ማሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤
@First-ce5cl
@First-ce5cl 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናልዉ የኔ ዉዴ❤❤❤ ጎበዝ በርች ❤ እህቴ❤❤ አሜን አሜን አሜን
@hayutitube66
@hayutitube66 2 жыл бұрын
የኔ ፀጉር ምን ባደርግበት መፍትሄ አላገኘሁም
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 2 ай бұрын
ድምፅሽን እወድልሻለሁ ❤ምክሮችሽም እደዛው እቅልፍ አልተኛም ልክ ነሽ😢😢😢
@SusuAhmed-xx3zu
@SusuAhmed-xx3zu 3 ай бұрын
በርች እህት ❤❤ጓደኛዪ የቆዳ ድርቀት አለባት ገና እየጀመራት ነው መፍተሄ ካለሺ
@Aynadis-ce4jv
@Aynadis-ce4jv 4 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን እህት ተባረኪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZaharatUsin
@ZaharatUsin 4 ай бұрын
.አመሰግናለሁ ሀንየ አላህ ይጨምርልሽ ዉዴ❤❤❤😊
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 11 ай бұрын
ጀዘሽ አለህ እህቴ ዉነት ነዉ ወለሂ ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤
@abezashabebe5654
@abezashabebe5654 Жыл бұрын
Esh itachn ene keza andu nan 😢😢😢😢amesegenalewu wude Birch ♥️♥️♥️♥️♥️
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ
@ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ እናመሰግናለን
@Helima-op8yo
@Helima-op8yo 5 ай бұрын
የአላህ እዝነትና እራህመት አይለይሽ ❤❤
@DistaWeldesedake
@DistaWeldesedake 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ሰለምክርሺ ያልሺውን ሁሉ እሞክራለሁ በጣም ይበጣጠሳል የኔ
@حىكواسفا
@حىكواسفا 2 жыл бұрын
Wa wr wb ከይር ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ለምታቀርቢልን ሁሉ ምስጋናየ ከልብ ነው አላህ ይጠብቅሽ ከነቤሰብሽ በቂ እንቀልፍ አለመተኛት መጨነቅ ትልቅ ችገረ ነው የሚመጣው እራሴን በጣም ያዞረነበር በረንዳ ስወርድ ጨልም ይለኛል አልሀምዱሊላ አሁን ላይ መዳኔት ለ1ወር ታዞልኝ ተሽሎኛል ለፀጉራችን ብቻ ሳይሆን ለጤንነታችን ብናስብ መልካም ነው ከኔ ያለኝ ተማክሮ ስላለ ነው
@yeqinmedia6439
@yeqinmedia6439 Жыл бұрын
As wr wb ihite Ummi inen shampo ayimechegnim tseguren yigodabignal ina ahun litekem yewesenkugn Dove cream samunan new min yishalegnal
@SalamaAlraeesi
@SalamaAlraeesi Жыл бұрын
እስካስራምስቀን ፀጉርን ተሰርተን መቆየት ይነቃቅላል
@laylaaman1745
@laylaaman1745 2 жыл бұрын
አሠለሙ አሌይኩም ወራመቲላሂ ወበራካቱሁ የኔ ጥያቆ የለኢዲሜ ሽበት አስቸገአረኝ እስክ መለበይኒ☝☝
@masiitamrte7377
@masiitamrte7377 2 жыл бұрын
ሀይ ሰለም ሰለም እህቴ አድስ ነኝ ቤታሰብሽ ሆኛለሁ እህቴ ፀጉሬ በጠም ነው የምበጠጣስ እና ፎርፎር በጣም ነው የምያስቸገር ምን መረግ ከለብኝ😥😥😥😪😪
@mesimealovemekonen1927
@mesimealovemekonen1927 2 жыл бұрын
አቤት ትህትናሽ ደስስ ስትይ እናመሰግናለን
@lijhabeshawit6143
@lijhabeshawit6143 2 жыл бұрын
Plz ፅጎር ሳብጣር በጣም ያስፍራል ፅጎር ይዉጣል ምን ማርግ አልብኝ
@ssaa5253
@ssaa5253 5 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ውዷ እህቴ
@Messi1234-zv1rz
@Messi1234-zv1rz 6 ай бұрын
Thank you❤ wude benatsh endat talfi😢ye 6 wor yemi qoyaw qebiche nebr gin Ahun 2 Amet honuwal gin tsegure bettam yiwotal😢 Erree Nigergne pls😢🙏🙏❤
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
የኔውድ አለሺ እረ የፀጉሬ ቀርቶብኝ የፊቴ ችፍታና ብጉር ጠባሳ በለቀቀኝ እህህህህ እቅልፍናመጨነቅ ከነጋነፍነው
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 2 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ውዶ እህቴ
@سعد-ز8ب
@سعد-ز8ب 2 жыл бұрын
እህትበየማንኛዉምሱቅይገኛልደእነዚህቻፖወች?????እኔያለሁትሳዉድነዉመልሽልኝ
@Umitube
@Umitube 2 жыл бұрын
አዎ ፅፈሽ መሄድ ትችያለሽ
@toybamohammed1278
@toybamohammed1278 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ውዷ ጀዛኪላህ ኽይር
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር የኔ እህት ወላሂ በብርድ እየተቀጠቀጥኩ ነው የጨረስኩት ክፍሌ ስገባ ኔቶርኩ ስለሚጠፋ ወላሂ
@medinaseid8005
@medinaseid8005 6 ай бұрын
ምስኪንንን
@amesaagelchu5961
@amesaagelchu5961 Ай бұрын
Iraa dedeebii'ee.dhagafadhee.Baayy'ee.namaa.Toltaà.oboleeti.mashaa.Allaah
@HbdcXbxh
@HbdcXbxh Ай бұрын
ኧረእህቴዋ ፀጉሬ ተበጣጥሶ አለቀ ንገሪኝ መላዉን እኔስ ልላጨዉ እና እደገና ይደግ እያልኩነበር ተስፋ ቆርጫለሁ አያድግም ጭራሽ ብጥስጥስ እያለ አለቀ
@zuzuhusin
@zuzuhusin Ай бұрын
የኔም
@FatumAhmed-t6n
@FatumAhmed-t6n 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪ አሏህ ኸይረን
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ ቆርጫለሁ በቅርቡ እላጨዋለሁ አሁንማ በሀገርም በስደትም ባለው ነገር ጭንቀቱ ሀሳቡ እቅልፍ ማጣት ይህ ተጨምሮብኝ ፀጉሬ ምንም የለ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ Жыл бұрын
የኔውድ እኔኮ ስነስረአትት ነው ደስስስልልእሚለኝ ጀዛኪአላህኸይር
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 4 ай бұрын
እኔ ወላሂ ከላቸሁትበ-2 አመቱ በጣም እረዝሞነበር አሁን አረብ አገር 4 ወሬነው ሻምፖየ ማዳሜ ነች የገዛችው የቅጭላቴ ፀጉር እረግፎ አለቀ ያለችውም መንታ አወጣ የአይኔ ጭራም በየቀኑ እስከ ስድስት ከዛበላይ ይነቀላል ኧረ እህቴቸ ባአላህ መላ ስጡኝ ሻምቦውን ትቸዋለሁ አላቆመም😢😢😢😢
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
ምን ይሻለኛል ሁሌ ይደርቅብኛል ደሞ ይወጣል በጣም አስጠላኝ ምን ላርገዉ መላ በይኝ በየግዜዉ ሻቮ እቀይራለሁ ምንም ለዉጥ ዬለዉም 😢
@ueuehehe4706
@ueuehehe4706 2 жыл бұрын
እረእህት ሻብዉን በፈቶአሳይንመጠቀምየለለብንን ማር እኔእጊልዘኛአላዉቄም
@MeronJemal-m4e
@MeronJemal-m4e 5 ай бұрын
❤ልዩነሽ ማሻአላህ❤ አላህ ይጠብቅሺእህቴ ብዙነገርእዳውቅ ረተሺኛል
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 2 ай бұрын
እኔ አቡካዶ ሻቦነውምጠቀመውግን ማፊለውጥ ቱ ጨረሰው
@SameeraSameera-v4w
@SameeraSameera-v4w Ай бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ውደ ሰህ 🎉
@nisaeljennah4712
@nisaeljennah4712 6 ай бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته Barekellahu fiki ehti betam ena mesignalleh ehti lega moslem sietoch b tdar yalegin ye Africa tsegur yalegin endiet endnitateb b Allah agzign commentun enda tlefie hulem siatbo ferhau..
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,1 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 88 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 50 МЛН
የ ብብቴ ጥቁረት ሽታ በሳምንት አንድ ቀን
12:46
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 109 М.
ከርዳዳ ፀጉር ያላቹ ሞክሩት
10:27
Ysum tube አሹት
Рет қаралды 161 М.
በሳምንት ሁለት ግዜ ተጠቀሙት ለውጡን ታገኙታላችሁ
11:12
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 94 М.
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,1 МЛН