KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በመጨረሻም አዲስ አበባ መኖር ልንጀምር ነው🥰ከቤተሰብ ተላምዶ መለየት ከባድ ነው🥹
22:41
አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ልጀ ትምርትቤት ውላ መጣች
16:21
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
00:17
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Human vs Jet Engine
00:19
የናሂ የቀድሞ ፍቅረኛ መታ ያልጨረስኩት አለኝ አለች! ከባድ ግብ ግብ😭😭😭
Рет қаралды 192,425
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 198 М.
Nahi Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@GgbBb-v4q
3 ай бұрын
ኣሞኛል በሰው ሃገር በፁሎት ኣስቡኝ😢
@wagaye236
3 ай бұрын
ፈጣር ይማርሽ
@ሜሪጓልእመብርሃን
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@tigisttamiru5213
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስብሽ ውድ
@Oman-yq7ep
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈፈውሰሽ እህቴ
@GgbBb-v4q
3 ай бұрын
@@wagaye236 ኣሜን😢💟
@ARITi01
3 ай бұрын
ወይኔ የውብየ ቅናት እረ ዉብየ ለሰው ልጀ አነጋገርሽን አሳምር ክብር የሚባል ነገር አለ ለሰው ልጀ አንች ሰዎችን ካላከበር አችም አትከበሪም ውብየ የምትባይ ቅናታም
@hayathayat4616
3 ай бұрын
ዛሬ ደሥሥሥሥሥ ብሎኛል ወላሂ እንኳን ደሥሥሥሥሥ አለሽ በሉኝ
@Aminat725
3 ай бұрын
እንኳን ዴሥአለሺ አላህ እሥከመጨርሻዉ ያድግልሺ ዴሥታሺን ወዴ
@alainalain8878
3 ай бұрын
እኳን ደስ አለሺ
@susu21250
3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እማ❤❤❤❤❤
@saadalhbshi4453
3 ай бұрын
እንኮን ደስ አለሺ❤❤
@ሰአዱከላላዋ
3 ай бұрын
@@hayathayat4616 እንኳንደስአለሺምንዱነውደስያለሺሺክበይንክክክ
@alainfef176
3 ай бұрын
😂😂😂ውብየ. ግን. ወይኔ. ቅናቷ. እደኔ. እዴት ነው የምትነካት አላለችም😂😂ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@kidist_tube1
3 ай бұрын
ጉድ ፈላ ዘንድሮ ግን ያበደ ፕራንክ ነው የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የት ናቸው ኑ እንጂ 👍👍👍❤❤❤❤🤣🤣😂😂😂😂🙈🙈
@emoydseta2899
3 ай бұрын
😂😢😢😮😮
@Abeyዩቶብ
3 ай бұрын
@@emoydseta2899ደምረኝ
@malikatamn2589
3 ай бұрын
በስማም ኢትዮጵያ ውስጥ ወንድ ተወዷል እዴ እጁን አትኪው አላለችም እረ ወብርስት እደዝህ አድርጋ ልጠብቀው ነው እዴ እኔ እሷን ቤያድረገኝ ማርያምን ቁጭ ብየ እስከመጨረሻው ነው የማያቸው
@eluwolde9400
3 ай бұрын
Ene wibyen behon ekayen sebsibe eweta neber. Yebalege prank new.
@Kwt456-i7o
3 ай бұрын
ያች ይውጣ እሽ መብቶነው@@gabreelgabre6813
@360asbestosremoval2
3 ай бұрын
ውብዬ ናሂ ጥሩ ስነስራት ያለው ልጅ ነዉ አንቺም ጥሩሰውነሽ ግን በሁለታችሁ መሀከል መተማመን ያስፈልጋል እንዳትቀኚ ጥሩ ባልናሚስት ናችሁ ትዳርሽን ጠብቂ
@abraajabraaj6004
3 ай бұрын
ለትዳራችሁ ጠንቅ የሆነ ፖራክ እየሰራችሁ ንፋስ ስታስገቡበት እራሳችሁ በራሳችሁ መተማመን ታጣላችሁ
@Faithbemnet
3 ай бұрын
@@abraajabraaj6004 ለገዘብ ብለው ወረዱ ምክንያቱም ይሄን ሲስሩ ነው ገንዘብ የሚስሩት ስራ ስርቼ በላቤ ልኑር የሚል ኢትዮጵያዊ እታገኝም ያሳዝናል !!
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@mahlettadey2477
3 ай бұрын
የምን ፐሰራንክ ነዉ ልጅቷ በር እንድትንኳኳ እያሳሉ ምልክት እየሰጠዋት ነ በር ይጫወቱባችኋል😂
@RozaShemsuRozina
3 ай бұрын
Betkikile
@omygadweeee
3 ай бұрын
ኧረ😂😂😂ሁሉም ይተዋወቃሉ ውብየም አውቃ ነው እነሱን ፕራክ ለማድረግ😂😂😂
@genetteshome3906
3 ай бұрын
ደምሪኙ እህቴ
@hiwot3385
3 ай бұрын
ውሽት መሆኑ የሚያስታውቀው ሰው ወድቆ ሲከራከሩ😂😂😂😂 የተበላ እቁብ
@LidetEndalku
3 ай бұрын
እኮ😅😅😅
@A12Galaxy-vp5hd
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZEDTube-mt8mm
3 ай бұрын
@userውድድምሪኚ-zc4xv3ik8o
@ስአዲውሎየ
3 ай бұрын
እኮ
@susu-e4s4v
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Hjj-f9d
3 ай бұрын
ቢያንስ ቆርባችሁ ነው የተጋባችሁት ትንሽ ተረጋጉ መተማመን ይኖርባችኳል ሢቀጥል ባል ላይ እጅ አይነሣም😢😢😢😢
@tttttt-l4w
3 ай бұрын
አጠናግረዉ እሱ 😂😂😂ማነዉ
@Hjj-f9d
3 ай бұрын
@@tttttt-l4w ባልሽ ነዋ😀😀😀
@tube-ic6dd
3 ай бұрын
ቁርባኑን ምን አመጠዉ ፕራክነዉ ከቻልሸ ጨርሰሽ ተመልከች
@Hjj-f9d
3 ай бұрын
@@tube-ic6dd አይቸዋለሁ ፕራንክ ቢሆንም መከባበር አለባቸው ሴት ልጅ እንኳን እጇን ማንሳት ጮህ ብላ ባቡሏን መናገር የለባትም😒😒
@ዮወርድ
3 ай бұрын
@@Hjj-f9dእኮ ባሏ ነዉ😂
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
3 ай бұрын
ናሂ ተውግን ውብየን አታስለቅስ😢😢
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
ደሜዋ ደምርኝ በቅንነት❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
3 ай бұрын
@@-againyoutube5771 ቆየው እኳ ከደመርኩሽ ውዴ
@mihretyoutube
3 ай бұрын
የምር ናሂ እንዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ለትዳር ብቅር ይሻላል ውብይ በባል ቀልድ የለም የኔ እናት ጎበዝ ነብር ሆነሽ እኮ መጨረሻ ላይ አይዞሽ እሽ🙏😍😍😍😍😍እወዳቸዋለሁ
@abinetabinet8923
3 ай бұрын
ልጅቷ ግን ሰታምር ቆጅዬ ናት
@FatumaFatuma-gs8qr
3 ай бұрын
ተዉቤየ አበልጥም
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
3 ай бұрын
አግባት
@Mywelow-rb1tc
3 ай бұрын
እኔኮ የዉብየ አወዳደቅ ነዉ ያሣቀኝ ቀሥ ብላ ቁጭ አለችና ፍግል አላለችም ተጫወቱብን ምንትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HdFb-gv8bg
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@DeraDubai-lk8ug
3 ай бұрын
😂😂😂
@GenetMengesha-se3gz
3 ай бұрын
😂😂😂
@سلامكوكو
3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@RoozRooz-xk3by
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኧረወየው😅
@Faithbemnet
3 ай бұрын
ባጠቃላይ ፕራንክ መሆኑን ሁላችሁም ለገንዘብ ነው እክት የምታደርጉ ግን በላባችሁ ስርታችሁ መብላት በቃ ነውር ሆነ???? የላሽቀ ትውልድ !!!
@HubithThh-fx4sz
3 ай бұрын
የላሸቀ ኮሜት
@hielenyemaryamlij
3 ай бұрын
እውነትሽነው ተጨማለቁብ እኮ😏😏😏
@tezebet9417
3 ай бұрын
@@hielenyemaryamlijበጣምየስራቸውንይስጣቸው
@SabrinaAli-d4m
3 ай бұрын
በጣም የይቱብ ብር ጭቅላታቸው ላይ ወጣ
@UMAbdelah
3 ай бұрын
ተጫወቱብን ሲጠግቡ አዙረው ሞልጨው ይሰድቡናል
@SeadaSeid-un3bh
3 ай бұрын
ውብየበጣምነው እማደንቅሽ ጀግናነሽወላሂ
@hawa291
3 ай бұрын
ወድን ልጅ ጠብቀሽ አታድኝውም እውነት እኳ ቢሆን
@SamsungA-od5ez
3 ай бұрын
አወ ሲጠብቋቸዉ ይብስባቸዋል😅😅😅
@kamilawasewase2655
3 ай бұрын
@@SamsungA-od5ezኧረ አሳቅሽኝ 😂😂 አወ ይብስባቸዋል
@Zippo915thZippo91th
3 ай бұрын
ደግሞልጅቷውብናት 😅😅😅
@enatalemsiyamregi6067
3 ай бұрын
ልክ ብለሻል አምነሽ ንቀሽው መኖር ነይ እዴህ በየት ገባህ በየት ወጣህ ማለት ለነሱ መገፋፋት ነው 😅😅😂
@BilchaNuriye
3 ай бұрын
ወ❤❤❤❤ጸ@@enatalemsiyamregi6067
@ሳቤላሳቢና
3 ай бұрын
ዉይ ስታምር ልጅቱ መለሎ ነች❤
@yuiityuii2627
3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ አልሃምዱሊላህ እኔም ደስስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ሃምደን ከሲሯ ጦይበን ሙባረከን ፊህ አላህ መጨረሻዉን ያሳምረው
@zuzumohammed8947
3 ай бұрын
ዉብየ ረጋ ማለት አታቂም ሤትልጅ ነሽ እኮ ኡነት ቢሆን ነገባንቺላይ ቢከሠትስ ለነገራቶች ረጋ ብሎ ማዳመጥ ሀሪፍ ነዉ
@k.dyoutube5305
3 ай бұрын
ልጅቱ ሰታምረ👍👈
@Zeineb874
3 ай бұрын
ስነስርዓት ክብር ያላት ሴት ልክ እንደውብዬ ናት በክብሯ የማትደራደር ጀግና😊
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@hayatuaeamar7538
3 ай бұрын
ጎበዝ ዉብዬ ለምን ይነካታል ባለፈው እሱ አትካት ሲል አልነበረም 😂😂😂
@Ggpp-fi6cs
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኮ😅
@SeLam-o3k
3 ай бұрын
ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@bubgHabib
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@netsolo8225
12 күн бұрын
አይይይይ ውብዬ ደስስስስስስስ ስትይ የኔ ውድ እህት ጀግኒት❤❤❤❤
@MymasMymas
3 ай бұрын
እግዞ ዘድሮ እኔም ቅናት ያቃጥለኛል ቀልድ የለም በባሌ ግን አላገባሑም ፍቅረኛም የለኝ ስደት ነኝ የማላፈቅርበት ምክኒያትአለኝ እዳልጎዳ ሐገርስገባብየ እናሳገባ ሌላ ሤት ማየት የለበትም 😊😊😊ውብየ ልክ ነሽ ❤❤❤❤😂😂
@Tigstshewafera
3 ай бұрын
😂😂
@GfUb-n7i
3 ай бұрын
😂😂
@SintayehuEshetu-hg8us
3 ай бұрын
ልጅቷ ግን ስታምር
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@SaraBarKot
3 ай бұрын
ደንቆሮ የደንቆሮ ስብስብ ይህንን ፕራንክ እያላችሁ ይህ የደከመ ሰው ልብ ድካም ያለበትን ሰው ትገላላችሁ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@YasenKing-zh1jv
3 ай бұрын
ወላህ እውነትሽን ነው
@misskren6720
Ай бұрын
ዉብዬ በጣም ናህን ስለምትወደው ትቀናለች 😂😂😂😂❤❤❤❤
@zinatmohammed6067
3 ай бұрын
ወይኔ የውብየ ቅናት 😂😂😂😂😂እደኔ ነው በባሏ አትደራደርም
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@ሀሊመትHalimet
Ай бұрын
ኡውው፡የኔሚስኪን😢ውብየ፡አትምችኚሲል፡አሳዘነኚ፡ውብየግን😢
@HhgHuf-zb3re
3 ай бұрын
ለማንኛውም ቆጆ ናት ❤❤
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Hay-bv4dp
3 ай бұрын
የኔቆጆ በጣም ፈታ የሚያረግ❤❤❤እህቴን ትመሥሊያለሺ😂😂😂😂😂
@Hawaahemeda-nz6ts
3 ай бұрын
ውለጂ ማማየ አሁላይ ባባ ጥሩላይ ነው ፈጣሪ ቤታችሁን ሞልቶ ጤናኛ ልጂ ማሳደግ ቀላል ነው
@Zinat9-jg2gt
3 ай бұрын
የውብዬ ቅናት ክክክክክ እድታወራኮ አልፈቅድሽላትም ፕራክም ቢሆን😂😂😂😂
@Alem468
3 ай бұрын
ድራማ ነው አትቀልዱብን ውብየኮ የሪከርድስልክ በእጅሽ አለ😢
@medna5856
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እረ ውብየ በሳቅ ወይኔ ቅናት እኔማ እስታሁ ጨረጋግጄ ገድያታለሁ😅😅😅
@helenadefirs965
3 ай бұрын
ፕራንክ ካልሆነ ዉብዬብቻ ሳትሆን እኔም ደሜ እየፈላ ነዉ በእዉነት ምን አይነት ድፍረት ነዉ ባለ ትዳር ቤት ሰተት ብሎ መግባት ናሂ በእዉነት ከባድ ስህተት ሰርተሀል እዉነት ከሆነ ነገሩ
@firehmaryam7478
3 ай бұрын
ውለጂ ምክንያቱም ለአንዱ የምታሳልፌው ግዜ ለሁለቱም የምታሳድጊበት ነው ስለዚህ ውብዬ ወለጂ
@bjtffutt2986
3 ай бұрын
Eraa cubbuudha hubiyyee dhugaa akkaa eshee jaladhuu ❤❤❤😢
@aaasssaaasss4616
3 ай бұрын
Dhugaa mitti bar😅😅😅
@MdRcut
3 ай бұрын
ዉይ ዉብዬዬ ቅናት ያቺ የባሠ ነዉ ስታስጠላ እደበግ አግጂዉ እደዉሻ በሰሰለት በርላይ እሰሪዉ😂😂😂😂😂😂😂
@lidiya-yemaryam
3 ай бұрын
ኪዳነ ምህረትን nahi እየወድኩህ ልጠላህ ነዉ በዉብዬ ቀልድ የለም ማርያምን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Betiye
3 ай бұрын
አዎ ዉብ ትሁት ናት ግን
@aragasharagash1540
3 ай бұрын
ውለጅ ውብዬ ልጅች የእግዚአብሔር በርከቶች ናቸው በርከት ይዘው ነው የሚመጡ መርዝ አትጠቀሚ ውለጅ ልጅ በልጅነትነው
@ekiramgashaw3861
3 ай бұрын
አወዳድቋ ያስታውቃል የምክክር ፕራንክ😂😂😂😂
@BemnetDenkiu
3 ай бұрын
ለመሖኑ እዴት ናት ዉብዬ ፕራክ ከሖ ነ በጣም እግዚያብሔ ያዝናል እናተ ያላችሑበት መንገድ ሰዉ አስተማሪዋች ናችሑ እጂ እዲሕ ያለነገር መታየት የለበትም
@tigisit2534
3 ай бұрын
የናሂ ፍቅረኞች ግን መተው አያልቁም
@ዙልበረካ-ሐ8ጘ
3 ай бұрын
ክክክክክክ
@birtuka4Tube382
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@asterdesalegn5581
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኮ
@tabiagfddd
3 ай бұрын
@user-we2kz8fx7h😂😂
@GT-eg1fd
3 ай бұрын
የዉሸት ነገር እኮ አያልቅም
@MinaluZedo
Ай бұрын
የምወድሽ
@ጄሪፍቅር
3 ай бұрын
አራ ዉብየን ስካፋ አሎድም 😭😭አይዞሽ ዉብዬ 😌🥺😘😘❤️❤️🥰
@FatumaFatuma-gs8qr
3 ай бұрын
እኔም ሥወዳት ልዩ ሴት ናት እኮ
@abebabelda1319
3 ай бұрын
ውለጂ ዋናው እግዚአብሔር ይስጥሽ ናሂን ያኑርልሽ !❤ ውዱ ባልተቤትሽ ፈጣሪ ሰላምና ጤና ፍቅር ❤ያበርክትላችሁ ወዳቸዋለሁ!!
@Afleza
3 ай бұрын
ጉቦዝ ውብዬ መሸአላህ አላሀ የሰድጊልሽ ልጁችሽ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Afleza
Ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሽ
@makdietiotube
3 ай бұрын
እር ጨካኚ ነሺ ግን ዉብየ ደግሞ እኔሰ ብኋን ብለሸ አሳቢ እዉናትሰ ቢኋን
@oneethoipan9565
3 ай бұрын
ሁሌም አንድ አይነት ፕራክህ የሰገጤ ፕራንክ እህትህን ባል አመጣንላት የአንተ ፍቅረኛ መተው አያልቅም የወንድምህ ፍቅረኛ መጣች ወይ ብር 😂😂😂😂😂😂
@hassetbezabih5211
3 ай бұрын
😂😂😂
@mekdesamare7722
3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ናሁም ያሳቀዉ ከግር እስከራሶ ሳይ ቀየና ነይ እስኪ አግዣኝ አላላትም😂😂😂 ዉብየ ባወድቄ ቀርቶብሽ ንሮ አትንካት አትነካኩ ስትይ ቆይተሽ 😂 ደሞ እንደት ታምራለች
@UfG-p1s
3 ай бұрын
ውብየ ልቦና ይስጥሽ ሰው ቆሎ አይደል አይዘገን
@tegestalemu3291
3 ай бұрын
በፈጣሪ አትካት አላለችም እግዚኦ የውብዬ ቅናት ወንድ ልጅን ጠብቀሽ አታድኝውም የፈለገውን ማድረግ ይችላል ህሌናው ካልተቆጣጠረ በስተቀር እውነትም ቢሆን እኮ በመነጋገርና በመረዳዳት ይፈታል እንጂ አትካት ማለት ተገቢ አይደለም ፍላጎት ከለው አንድ ሴት አይደለም የፈለገውን ሴት ማውራት ይችላል በትዳር መሃል መተማመን እግዚአብሔርን መፈራት እና ታማኝነት ነው
@Tigsit282
3 ай бұрын
አንዳንዴ የምትቀልዱበትን ነገር ለዩ 😭😭
@ሉባባነኝያላህባራ
3 ай бұрын
😢😢😢😢
@ሀሊመትHalimet
Ай бұрын
😂😂😂እንደው፡ውብየ❤❤❤ልክነሽ፡👍👍👍
@Maserte3213
3 ай бұрын
ፍቅረኛ አለኝ አለኝ እያልካት ውድ ባለቤቴን አታስብለት😅😅
@edombekelekumssa373
3 ай бұрын
ጀድረሬራሠማ አሽ ልጅቷ ቤቱን አተውቀውም ገና መምጣቷ ነው በቤቱነን እንዴት አወቀችው?
@tsehaytube7653
3 ай бұрын
ወይኔ ውብየ ቅናት😅😅😅😅
@SelamawitTekle-yp6om
3 ай бұрын
Kinat ena tidar yileyayal!
@AdeyAbebaw-s3f
3 ай бұрын
ናሆም የምር በጣም አስጠለህኝ ልጂቱዋን ልትደፋት ነው በድግል ስም 😢😢😢😢ውብየ አይዞሽ የኔ ውድ
@abezash921
3 ай бұрын
አንዳንዴ የምትቀልዱበትን ለዩ እሽ ህይወትን ብሆንም አሳጥታችሁ ነበር😢😢😢😢😢😢😢
@Mekeds-y8z
3 ай бұрын
ይዋወቃሉ ተመካክረው ነው
@FatumaFatuma-gs8qr
3 ай бұрын
የሥራዉ በሀሪ ነዉ የኔዋ😂❤
@abezash921
3 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr እሽ እማ
@abezash921
3 ай бұрын
@@Mekeds-y8z እሽ እማ
@BEYEDagi-yq4tx
2 ай бұрын
Endezi Aynet Prank Yeker Feker Yashakeral🙏❤🙏❤🙏❤
@እሙሂራ
3 ай бұрын
አይይይፍቅርመቀለጃሆነ እኛአለንየእወነትአፍቅረን የምንሰቃይአይይ
@GgHh-qn4qg
3 ай бұрын
ምናለ ሁሉም እደሩታየ ቢሆን😢😢 ውብየግን መረጋጋት እሚባል ነገር ልመጅ በናትሽ
@Zade-h7p
3 ай бұрын
መነው እዳኔ ብራንክ ሚሉት ነጋር ያስጣለው😮😢😂
@ዜድወለየዋ-መ6ወ
3 ай бұрын
እኔ ደግሞ ሥወድ
@ፈትያ-ለ1ዠ
3 ай бұрын
@@ዜድወለየዋ-መ6ወ🤣🤣🤣🤣
@IndiaWomen-s5c
3 ай бұрын
@@ዜድወለየዋ-መ6ወ ነገር ነው የምወጅው ያንቺሰ ከፋ 😀😀😀😀
@hdvi3537
3 ай бұрын
ውብየ ተጠቀቂ ይችልጅ አታቅርቢ ሁለቱም ያልተቆጨነገር እዳለ ያስታውቃል😢😢😢😢
@GudayTeshome-ro7hn
3 ай бұрын
ሄሉ በስላም ነው የጠፋችሁ።
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@hanagetachew3523
3 ай бұрын
አረ ቶሎ ቶሎ ውለጂና እረፊ ውዴ ብራንኩ ደግሞ ያበደ ነው❤❤❤❤❤❤
@meseoroyoutube287
3 ай бұрын
Pitakii jirenyaa qoosamu halayaa habu
@askal6470
3 ай бұрын
ስው እየሞተ ስው ይከራከራል አቤት ተጫወቱብን ለዶላር ብላችሁ አቤቱ ልቦና ይስጠን በስንቱ እንበድለዉ አምላካችን
@UmuEmane
3 ай бұрын
የናተ ዲራማ አያልቅም አጭ አሁን ዘጋኝ😣😣😣😣😣
@FatumaFatuma-gs8qr
3 ай бұрын
ሥራ ነዉ
@user-pn7jk7
3 ай бұрын
ሣህ
@Heroth577
3 ай бұрын
የኢትዮጲያ ይትበሮች እማ ተጫወቱብን እርስ የለው ማለቂያ የለው ምእራፍ የለው ድራማቸው አያልቅም😂😂😂😂
@UmuEmane
3 ай бұрын
@@Heroth577 ሳህ ወላሂ እኛ እውነትእየመሠለን ማዘን አብርን ማልቀሥ ሲስቁመሳቅ አይይይይ እነሡ ጥቅማቸውነው
@TalefeZeyede
3 ай бұрын
@@UmuEmane ለብር ብለው ለሚባሉ እኛ ምን ያስለቅሰኛል ቢጋደሉ እራሱ አላለቅስም
@KamilaMohamed-rq7ju
3 ай бұрын
ስልኩን መያዝሽ አስፎግሮሻል ውቤ😂
@User1-dc3gf
3 ай бұрын
የዛሬው ማስመሰል ይጎድለዋል 3 ታችሁም ተነጋግራችሁ ነው የተወናችሁት በጣም ያስታውቃል ለማንኛውም pic
@امطالب-ل3ص
3 ай бұрын
በትክክል
@KasaneshAsmare
Ай бұрын
ውብየ ቀውስነሽ ለምነዉ እማታስታዉይ ስትአይነትሰዉአለ አችንለናሒ ይስጠዉ አይይይይይይ
@MichaelScofield-mr4ki
3 ай бұрын
ውብዬ ቅናት ቅናት እንደዚህ ነው እንዲህ ቻይው የጋጥማል ኧረ ሴቶች አቅሙ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@محمدمحد-ف2م
3 ай бұрын
እረ ጠረጋጊዉ ዉብየ እደዝህ ሰዉ አይመናጨቅም ክብር ይኑርሽ ጠብቀሽ አታድኒዉም ለሠዉልጅ ክብርይቀድማል
@keekiyaa
3 ай бұрын
ናሂ ጠብቅ የውብዬን መልስ 😂😂😂😂
@MisganaIslam
3 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትዕግስቱን ስጠኝ ናሂ የመልስ ምት ጠብቅ😂😂
@misgee-q5w
3 ай бұрын
ኡንት ኖው ዎይ ናህ ኡሌም ማትፎ ፕርንቅ ታዳርጋለ አይዳራግም ናሆም ጋባ ❤️😢😢
@siaw5419
3 ай бұрын
ዉብዬ ስትፎግር ነዉ የወደቀችዉ😂😂😂
@sebletube6489
3 ай бұрын
እንዴት ነው የምትጨረጨረው ውብዬ እራስሽን ትጎጃለሽ እረጋ በይ 😂😂😂😂😂አጥር ሰራች እኮ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Pnice-vs1fr
3 ай бұрын
ክክክክ
@AliciaZeru
3 ай бұрын
ውብዬ ቀስ ብላ መሬቱ ላይ ለጥ አለች ውዴ ውዴ ውዴ ይገርማል ቀጣይ ድራማ እንጠብቃለን
@denekekebedekebede3894
3 ай бұрын
አኔ ፕራንክ ማሰሎያል ያምረ ናው ዎይ 😂😂😂 ፓርት 2 አንታብቃለን
@zabebaMohammed-n8t
3 ай бұрын
ኧረ ልጂቱ እራሷን ስታለይአሉ😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት ሚስኪኑንህዝቡተጫወቱቡን
@Berry-g4y
3 ай бұрын
አቤት ኤጭ ኤጭ ኤጭኤጭኤጭኤጭ 😢😮 ማርያምን በጣም ይደብራል ኧረ እናንተ ልጆች 😮😢😮😢 ኤጭ ልታስጠሉኝ ነው በፈጣሪ ይሔን ያክል ለገቢ በስመ አብ 😢😢😢😢 ለተመልካች ክብር ቢኖራችሁስ😮😮😮
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
3 ай бұрын
ተመካክረውነው😂😂😂ጅሎች ባጃጅ ጥራ አላለም😅😅አይ ምናለ አስመስላችሁ እንኳን ብሰሩ
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@zadargosha
3 ай бұрын
አቤት ቅናት 😅😅😅😅😅 ውብዬ😂😂😂😂ደሞ ልጅታ ቆንጆ ናት❤❤❤😅😅
@Mekeds-y8z
3 ай бұрын
ተመካክራችው ነው ምክንያቱም ፌንት ተረታ ባታቅ ኖሮ ፕራክ መሆኑን ቶሎ ታወራ ነበረ ተነቃባችው
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
3 ай бұрын
ተስማምተው ነው አይደፍራትም ሲጀመር😅
@FatumaFatuma-gs8qr
3 ай бұрын
@user😂😂😂 አይደፍራትም የምር ጀግና ሴትናትእኮ ሥወዳት❤-sk1vp2wd6r
@DestaMekonnen-r6y
3 ай бұрын
Ende deros derama new eko
@LelyaAtovian
3 ай бұрын
ዉብዬ በእድሜ ስለምትበልጠሁ ነዉ የምትቀናሁ አይ ዉብዬ 😂😂😂😂😂😂😂
@HulumLebegonew-f1j
3 ай бұрын
Wow Deramachu Arif jew part 2 etebekalen
@-againyoutube5771
3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@MiritayuhuMemhiru
Ай бұрын
እይዞሺ።ውብይ።ይስዝናል😭😭😭😭😭😭
@raheldalecha9455
3 ай бұрын
Wowowoow she is so beautiful mashall nahi you married her
@mekdesamare7722
3 ай бұрын
ሴቶች ቀጠን በሉ የሆነ ነገረ ብኮኑ እኳን ባላችሁ ብድግ እንዳደረጋችሁ ከባላችሁ አትብለጡ😋 ደሞ የክፋት እንዳወስዱት😅
@-vk6qz
3 ай бұрын
ወይኔ ዉብዬ ብን ያለ ቅናት አለብሽ ጎበዝ በርች
@Irespectethiopa
3 ай бұрын
እይ ውብየ ጐበዝ በዚህ ስዓት እንደዚ ጠብቀሽ ካስቀረሽ እውነት ጐበዝ ነሽ 😂😂😂😂
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
3 ай бұрын
ውብየ😂😂😂😂😂ተቃጠለች😂😂😂😂
@ShshHehd-c6i
3 ай бұрын
የዉብየ አወዳደቅ አስነቃ መጀመሪያ ቁጪ አለች እራሶን አስተካክላ ፈግል አላለችም ኪኪኪኪኪ
@Obsee4495
3 ай бұрын
Xuru Dirama naw👍👍👍👍👍
@AddisDejen
3 ай бұрын
ተመካክረው ነው ውይ መጨረሻው ላይ ያስባንናል
@BurteLema-sf5mc
3 ай бұрын
Micayati siriti baredi deramadha kun😊
@Jam-km4cy
3 ай бұрын
ውብየ ግን ክፊ ነሽ የራስሽ ጉዳይ አለ ውይይይ
22:41
በመጨረሻም አዲስ አበባ መኖር ልንጀምር ነው🥰ከቤተሰብ ተላምዶ መለየት ከባድ ነው🥹
Nahi Tube
Рет қаралды 7 М.
16:21
አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ልጀ ትምርትቤት ውላ መጣች
Zuzu Family
Рет қаралды 38 М.
00:17
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
Galich Ida
Рет қаралды 33 МЛН
02:54
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
ROSÉ
Рет қаралды 261 МЛН
00:19
У вас там какие таланты ?😂
Карина Хафизова
Рет қаралды 18 МЛН
00:19
Human vs Jet Engine
MrBeast
Рет қаралды 183 МЛН
24:44
ናሂ ኪድን መረጠ ውብዬ ጥላው ሄደች🥲ትዳራችን አደጋ ውስጥ ወደቀ😭😭😭
Nahi Tube
Рет қаралды 136 М.
27:50
ዉብዬ ተፈታተነችኝ! የናሂን ትዕግሥት ያስጨረሰዉ አስደንጋጭ የዉብዬ ተግባር😭
Nahi Tube
Рет қаралды 96 М.
26:09
💫ማሂ ማልጠብቀዉ ነገር ለእናቴ አደረገችላት
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 63 М.
28:49
ዳጊን ሞሸርነው ልዩ ቀን አሳለፍን❤️🙈😆
Nahi Tube
Рет қаралды 199 М.
22:39
100,000ሽሕ ሃብኒ ትትህሌኒ ገዛይ ስራሚክ ምገበርኩ ካብ አደይ ዘይፅበዮ😨😴
Yared Tsegay Smile
Рет қаралды 70 М.
19:31
ለእመቤት የመጣው አዲሱ ሰው : የተዋወቁበት አጋጣሚ #lovestory #love #friendship
Emebet Kassa
Рет қаралды 45 М.
1:13:46
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
Donkey Tube
Рет қаралды 213 М.
32:59
ናሂ እጅ ከፍንጅ ተያዘ ዳጊ ሚስጢሩን አወጣበት😱
Nahi Tube
Рет қаралды 134 М.
19:29
ወንድሞቼ አስከፉኝ!🥺😧
Dagi Tube
Рет қаралды 123 М.
22:59
ሄሉ ጋር ተባብረው ውብዬን አስቀየሟት😭
Nahi Tube
Рет қаралды 248 М.
00:17
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
Galich Ida
Рет қаралды 33 МЛН