እናቷን በሟርት ገለን አባቷን ከ10 ዓመት በላይ አላሳየናትም!እራቁቷን ጫካ ለጫካ እናስሮጣታለን!

  Рет қаралды 2,946

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 24 күн бұрын
.ወላድተአምላክ ከዚህ እርኩስ መፈስ ትፍታን መላኩ ይጠብቀን ሁላችን ተይዘናል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 24 күн бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት ረጅም እድሜ ይስጦት
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 24 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@dagneye21
@dagneye21 24 күн бұрын
አባቴ ስለኪዳነምህረት ስለእማምላክ በፀሎት አስቡኝ መጥቼ እስክድን ገብረወልድ
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 24 күн бұрын
እመ አምላክ ታስብክ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንክአን ባሰላም መጡልን አባታቺን ሸ ዓመት ኑሩልን 🙏🥰
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 24 күн бұрын
አባየ ፀጋውን ያብዛለወት ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ❤❤❤❤
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 21 күн бұрын
ኣባቴ ፀጋውን ያብዛለወት ይፍቱኝ ወለተ ሰላሴ 😢ወለተ ስላሴ ከነቤ ተሰቦቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 24 күн бұрын
አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 24 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ላባታችን ፀጋው ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@MershaYmer
@MershaYmer 24 күн бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 24 күн бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@winuger4817
@winuger4817 18 күн бұрын
አባታችን ንስሀ የሚሰጥበት ጊዜ መቼ ነው እርሶ ጋ
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd 22 күн бұрын
አባታቻን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
@YoriYori-f7l
@YoriYori-f7l 24 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 24 күн бұрын
አባታችን ሸ አመት ኑሩልን🙏🙏🙏❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 24 күн бұрын
ተስፋ የምን ቆርጣው ከዝቺ ልጅ እንማር እስካ መጨረሽ እንፅና
@fyry8481
@fyry8481 24 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 24 күн бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Abatachn Emebrhan Yegna Enat Ttebkiln 🥹🥰😍💕😇🙏🏾✝️✝️✝️
@saraabi7780
@saraabi7780 17 күн бұрын
Egziyabeher yemsgen edmea yestote abatachen
@ruthm4237
@ruthm4237 21 күн бұрын
Bemariyam befeterachu betikikil yalubetin yemiyawuk....kefetari tagegnutalachu
@etinishdubai8269
@etinishdubai8269 24 күн бұрын
gud new
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 24 күн бұрын
አባታችን አገልግሎት የሚሰጡት የትነዉ እባካችሁ የምታዉቁ ንገሩኝ
@AzmeraWelu
@AzmeraWelu 11 күн бұрын
Ebakachu adrasha ngerun
@AdisalemAdis-rq5gp
@AdisalemAdis-rq5gp 24 күн бұрын
አባቴ እንደምን ከረሙ
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AzameLucky
@AzameLucky 24 күн бұрын
🙏🙏🙏❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 24 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 24 күн бұрын
Yana wede abate etiopia mato?
@fyry8481
@fyry8481 24 күн бұрын
ዛሬ የመጀመሪያነኝ😅
@SaleMami-cj3fg
@SaleMami-cj3fg 24 күн бұрын
Enkuan dena metachu abatachi abate besilk lagegnachu efelgalw abate silkotin keyt new mnagegnt michilw
@Biruk982
@Biruk982 24 күн бұрын
Ere yate naw yalawe botawon negarog
@yosiefmichael7148
@yosiefmichael7148 24 күн бұрын
Endet Alu Abatachin. Endet Gebu Wedi Ethiopia ? Beselam Gebuwey ? Edme Ena Tena Yimegnalehu. Abatachin Ke Ethiopia Wedi Europ Beteley Wedi Norway Yalen Sewoch, Memtat Banchil, Tsebel Btlkuln Tru Neber. Beteley Teqdus Giorgis Bermil Tsebel Lakuln. Yemelakya Elkalehu Bank Account Yistun.
@tesfayetilahun4551
@tesfayetilahun4551 24 күн бұрын
Pls display your adress
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 96 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26