እኔን በሽማግሌ ቀየርሺኝ?🤣ቡናው እና በሩ መከፈቱ ያመጣው ጣጣ🤣🤣

  Рет қаралды 33,896

Emu & Sam

Emu & Sam

6 ай бұрын

Пікірлер: 658
@samemu
@samemu 6 ай бұрын
እንዴት ናችሁ ውዶቻችን❤ እኖዳችኋለን❤❤
@jmaeelhaaaa5430
@jmaeelhaaaa5430 6 ай бұрын
እሙየየኔውድ እኛም እንውዳችሁለን❤❤❤❤❤ሀቢበቲ
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 6 ай бұрын
እኛም እንወዳችኋለን❤❤እኔ ግን አላገኝኋችሁም ነበረ ገና ትናት ነው ይቱባችሁን ያገኘሁት ቃለ መጠየቁላይ ባለፈው እርዕሱን አይቼ ደግጬ ነበረ እንዴት ይሆኑታል በፍቅር የቀረቡትን ሰው በወድምና እህት መቅረብ ይከብዳል ውጤቱን ሳላየው ከርሜ ትናትና አየሁት ወላሂ እባዬ መቷል ስሜቱ ከባድ ነበር ብቻ ማሻ አላህ ደስ ይላል 😘😘ሁሉም ነገር መጨረሻችሁን ያሳምረው አንቺም በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ🥰 እኛንም ለሀገራችን በሰላም ከቤተሰብ ለመገናኘት ያብቃን የመዳም ቅመሞች ጉሉ አሚን🤲🤲 የልጅ ምርቃት ነው ብላችሁ እዳታልፉ ክክክ😂
@natinuke
@natinuke 6 ай бұрын
❤❤❤🎉
@Samrawiet
@Samrawiet 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mdakib-hz2ie
@Mdakib-hz2ie 6 ай бұрын
እኛም እነውወዳችሆለን😊
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 ай бұрын
ማሪያምን ማነው እደኔ የነዚህን ልጆች ቪዲዮ እያየ ዘና የሚለው የምር ለኔ ስትሉ ኑሩልኝ ማሮችየ🎉🎉🎉አየ ሳሚ የኔ ንዴታም እደው ስወድህ
@BBb-pd7ef
@BBb-pd7ef 6 ай бұрын
ሳሚ ሲናደዲ ያስቀኛል ወላሂ 😂😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 ай бұрын
አይ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደዚ ቅናተኛ አትሁን።እሙዬ የምትሰሪያቸው ፕራንኮች ከባድ ሆነው አስቂኝ አዝናኝ እንዲሁም አስተማሪ ናቸው እወዳቹዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@natinuke
@natinuke 6 ай бұрын
❤ mariyamin much prank nw
@matadeltadel4765
@matadeltadel4765 6 ай бұрын
እሙየ የኔ ቆንጆ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃኝ ድግል ማርያም ሁሌም አብራሽ ትሁን
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 25 күн бұрын
ወደ መቶ ሺ እግፍትራቸው እነዚህን ምርጥ ጥንድወቺ
@herfadjerfad9165
@herfadjerfad9165 6 ай бұрын
በሳቄ 😂😂😂😂ከመዳም ስራ መልስ ፈታ ታረጉኛላችሁ እሙ እና ሳሚ💚💛❤🙏
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 6 ай бұрын
ሽማግሌ ያለ ስኳር ነው ሚጠጣው አላለም 😂😂😂😂😂
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Ай бұрын
ሲጀመር አሮጊት ስኳር ይወዳል በጥሬው ነው የሚቅሙት።
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 6 ай бұрын
ሰም ስናደድ እንደ እኔ የሚወደው ማነው😂😂
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 6 ай бұрын
ሁሌ ፍቅር ብለህ ስትገባ ከዛ ስትስማት ያለው ነገር ደስ ይላል❤❤ ፍትህ ለሳሚ😂😂
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 6 ай бұрын
መሆንም አለበት
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 6 ай бұрын
ውይ ሳሚ እውነት ነው የምልክህ ሴትዮ ሲሉኝ ደሜ ፍልት ነው እኔ ማላት ከባሌ ጋር በሆነ ነገር ተነጋገርና ሴትዮ ስርአት ያጅ አለኝ እኔም መልሸ ሰውየ ስርአት ያዝ ስለው በዛው ሁለታችንም ስቀን ታረቅን ክክክክክ
@rhemtekedir4547
@rhemtekedir4547 6 ай бұрын
ወላሂ ተኮላቸዉ እራሱ ይመቸኛል ደጋግሜ ነዉ ማያቸዉ ካወካቸዉ ትንሽ ግዜ ነዉ ግን በጣም ነዉ የወደድካቸዉ ዉድድድ ነዉ ማረጋቹ ፈጣራ ፍቅራቹን ያብዛላቹ በሠላም ፈጣራ ይገላግልሽ ላይክ ሣታረጉ እዳቶጡ
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 6 ай бұрын
ኸረ ተዉ ሳሚ እርጉዝም ሁና ወንዶች እኮ😂😂😂😂
@userasf5707
@userasf5707 6 ай бұрын
መኖ እንደ እኔ ሳም ስነደድ በሳቅ ሆዱን ምታመሞ😂😂😂
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 6 ай бұрын
ወይኔ እሙዬ አያልቅብሽ አማቼ አቃጠልሺው ግን ሲናደድ ደስ ይለኛል😂😂😂😂 የሁል ግዜ በኮመትኩ ቁጥር ዱአዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ🤲🤲🤲🤲
@HiHi-oe5mv
@HiHi-oe5mv 5 ай бұрын
መኪናቸው እራሱ የሽማግሌ ነው አጠጣጣቸው ለራሱ የሽማግሌ ነው አይ ሳሚ የሳቄ ምጭ😂😂😂😂
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ተከታታያችሁና አድናቂያችሁ ነኝ. በሽልም ያውጣሽ በሰላም ተገላገሊ. ወንድ ከሆነ:ሻሎም ሽሎሞ በሉት ሰላምነትን የተመለከተ ነው. ሴት ከሆነች ሽሎሚት በሏት.
@user-jb5uk9uo9z
@user-jb5uk9uo9z 5 ай бұрын
አራ ለይክ እነ ኮሜንት ያንሰቹወል ወለህ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰም ስነደድ ሆዴን ነው ምያቆስለኝ በሰቅ ወለህ እሙ ምርጥ አዝነኝ ነሽ ደሞ ፈታ እያራግሽንም ብዙ ነገር እያስታመርሽንም ነው እነመሰግነለን 🥰🥰💞💞 መቼም አሰለቹኝም እወደቹወለው❤
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 5 ай бұрын
ወየው ጉዴ ኧረ በሳቅ ሞትኩ ግን ሳሚ ተመርምረሃል ጨጎራህን
@user-bg7os2ox2x
@user-bg7os2ox2x 5 ай бұрын
እጅ ለራሱ አላነሳም በኩርኩም ብየ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂አይ ቅናት ከባድነው
@mohila123e7
@mohila123e7 6 ай бұрын
አይ ሣሚ በጨረጨስ ሺማግሌ አላለም😂😂 በርቱ ❤❤❤ታስቃላቺሁ😍😍👍👍👍
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 6 ай бұрын
l love you sam & Emu የእሙ ሀሰብ ግን ሁሌም ሳሚ አይነቀም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሁሌ እንደጨለልሽው ነው እውይይይይ ስደችሁ
@user-ug3cq2cl1w
@user-ug3cq2cl1w 6 ай бұрын
እሙዬ የሴት በላይ እኮነሽ ደግሞኮ ደስ የምትይኝ ነገር ሆድሽን እዳይታይ የምታርገው የምለብሻቸው ልብሶች የናቶቻችንን ባህል አስታወስሽኝ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ
@user-ke4tf8hx2q
@user-ke4tf8hx2q 6 ай бұрын
ጎበዝ ተንኮል እደምሰሪም ታውቂያለሽ😂የኔ ውድ እመቤቴ ትቅረብሽ በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ታሳዝልሽ እሙ የኔ ውድ ሳሚ ክርስቶስን ያንተ ንዴት የማዳምን ጭቅጭቅ እረሳበታለው 😂
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 6 ай бұрын
ክክክክክክክክክ እረ ሳሚይ ትልቅ መሆናቸዉን በስኳር ነዉ የምለየዉ አይይይይይይይይ በንደት ልጁን ልገሉት ነዉ እሙየ ጠንክሩልኝ
@user-in9mw4qg2y
@user-in9mw4qg2y 6 ай бұрын
እሙየ አሏህ በሰላም ያሶልድሽ ሳሚ ደሞ የቆነቆኑ ሽማግሌ ቆዳቸውን ነው የምገፈው አላለም ያንተስ ከፋ 😂😂😂😂😂😂
@user-wi6iw3we1m
@user-wi6iw3we1m 6 ай бұрын
አቺልጅ ትመቸኝአለች ኮፊደሷ 😂❤ በሠላም አሏህ ያሶልድሽ እህቴዋ
@emukal
@emukal 6 ай бұрын
አሁን ገና በደንብ ገባኝ በደንብ ተገለጠልኝ አላለም እረ ወይኔ ሞትኩ😂😂 ውይ እሙዬ ግን ተንኮልሽ😂
@user-ms1qv2rs2m
@user-ms1qv2rs2m 6 ай бұрын
😅😅😆😆😆😆😆😆ሳሚኮ አይናደድ ኡሙ በሰላም አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ❤❤❤❤❤💞💞👈👈
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 6 ай бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ 😂😂😂😂 አንቱ ብሎ ስድብ ወይ ሳሚ በቅርብ ነዉ መከታተል የጀመርኳችሁ ግን ወደድኳቹሁ ወላሂ 😂😂😂ወሬዉ ያስቀኛል አጠጣጣቸዉ ራሱ የሽማግሌ ነዉ አላለም😂😂😂😂
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 6 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 6 ай бұрын
አይ እሙየ እቤት መቀመጥ በቃ ያፈላስፍሻል ክክክክክ እሱ ሲቆጣ ምትደነግጭው ነገር 😅😅😅😅
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 6 ай бұрын
እሙ የኔ አዝግ 😂😂አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 6 ай бұрын
አይ ሳሚ አይኑን እስክርሽን ላይ ገና ሳያው በሳቅ ገደለኘኝ አይዞክ ከወለደች ትንሽ ታርፋለህ አላህ በሰላም ገላግሎ ያሳቅፍሽ የኔ ውድ
@gshdhdhd9012
@gshdhdhd9012 6 ай бұрын
መክና ቆሙዋል 😁😁 ሆይ ሳሚ ደሞ ጥቁር መክና ውስጥ መክናው ያለው ሽማግሌ ነው አላለም 😁🙈
@zina5085
@zina5085 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ በሳቅ ገደልከኝ እፉፉ አይ እሙ አያልቅብሽ ብዬሻለሁ❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 6 ай бұрын
አይ ሰሚ ወረሽ እየፈጨሽ አላለም😂😂😂እሙየይ ማዕተብ አርጊ እማ ፍቅር ትቅረብሽ🙏
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 5 ай бұрын
እሙ ጌታ እየሱስ በሰላም ይገላግልሽ ሰነሰራታችሁ የዚሕ ዘመን ልጆች እሰከማትመሰሉኝ አደነቂያችሁ ነኝ
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔ እደሳሚ ሆዴን በሳቅ ሚያቆስል የለም ይቱይበር❤😂ይመቻችሁ እሙዬ ሁለት ኮሜዲዬች
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 6 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ባልየዉ ኮሰታራ መሆኑን ወድጀለታለሁ ዉብ ናችሁ ❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 6 ай бұрын
እሙየ ሳሚን ያለ እድሜው ልታሥረጅው ነውኮ በነገራችን ላይ ደሥሥ ብሎኚ የምከታተላችሁ ጥንዶች ናችሁ እወዳችሗለው❤❤❤❤❤❤😂ተጨረጨረ ሳሚሻ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tu1oo1fp7t
@user-tu1oo1fp7t 6 ай бұрын
እኔ እኮ ይህ ተኮልሽን የት ነዉ ምታመጭዉ እርጉዝየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የኔዉድ❤❤❤❤❤ሳሜቾ እሙ ስትዉልድ ብድርህን እጥፍ መልስ አደራ😂😂😂😂❤❤
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 6 ай бұрын
ወላህ በሳቅ ፈረስኩ ጀርባዬ ውስጥ እኔ በማላውቀው አላለም 😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጮች እህህህህህህህ የባል ቀናተኛ ደስ ይላል ። በሚወዱት ነዋ የሚቀናው!!!! እ እናታቸውን አይባልም ደግሞ
@SeadaSeada-bs6sx
@SeadaSeada-bs6sx 6 ай бұрын
በቀን አስር ግዜ ብትመጡም አትሰለቹም አይ ሳሚ አሁን ገባኝ አሁን መጣልኝ እያለ ለፈለፈውኮ በሳቅ
@MhretMilkas
@MhretMilkas 5 ай бұрын
እሙዬ የምትሰረያቸው ፕራካች በጣም ደስ ትዕላላችሁ❤❤❤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 6 ай бұрын
ወይ ሳሚ😂😂😂😂እሙየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏
@wbgfbbehgfdf8449
@wbgfbbehgfdf8449 5 ай бұрын
ሽማግሌ ሥለሆነ ያለ ሡካር ኘው የሚጠጣው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cq3gf1fz7m
@user-cq3gf1fz7m 6 ай бұрын
አይ ሳሚ😂😂😂😂😂 በጣም ነዉ ያሰከኝ የኔ ዉድ አህት አወዳችሁ አለሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 6 ай бұрын
እኔ ማርያምን ቢዲዮውን ሳላየው በሳቅ የምሞተወስ ነገር እፍፍፍፍ እሙዬ የኔ ጥያቄ ተንኮሉን ከየት ነው የምታመጪው ግን ወይስ የእርግዝናው ሆርሞን ነው የሚያቀብልሽ እረ ወየው ሳሚ ሲናደድ ያስደስተኛል አንቺ አልተቻልሽም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሳሚቾ ለጨጓራህ ሰጋውልህ በንዴት አጨሰችክ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-db6fi4ql2i
@user-db6fi4ql2i 6 ай бұрын
የቅናት መንፈሥ የተወጋ ይሁን አሉሉያ😂😂😂😂 አይ ሣሚ ሥታሥቀኚኮ😂😂 እሙ የኔ አቃጣይ ሥወድሥ አላህ ከ1 ወደ 2 ያድርግሽ ልጂሽን ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ❤❤❤
@sayedahmada-rn9is
@sayedahmada-rn9is 6 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂ሺማግሌናቸው አረውይኔ እሙየ አቃጥለሺልደፊውነው ሣሚ በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-jc7lf9dw9m
@user-jc7lf9dw9m 6 ай бұрын
የኔ ውድኦች ❤❤❤አይ እሙዬ አገጫም ሽማግሌ😂😂😂 😅 አይ ሳሚ😂😂 በጣም ነው ምወዳቹሁ ❤❤❤
@marye9391
@marye9391 6 ай бұрын
አየ ሳሚ ዜሬ ቅናት አንጨረጨረህ😂😂😂😂😂😂
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 6 ай бұрын
😂😂😂😂አቤት ቅናት ሳሚ እኔ ወዶች ሲማደዱ ደስ ሱሉኝ
@bshsh2074
@bshsh2074 6 ай бұрын
ኧረ ቶሎ እንዳያረጅብሽ መጨርጨር ጥግ ድረስ አይ ሳሚ በርታ እንግዲሕ ፅናቱን ይስጥክ😂😂😂😅😅😅😅
@user-mv1ti2xb6e
@user-mv1ti2xb6e 6 ай бұрын
አይሣሚ ሆድሺን ይልሻል እያልኩ ሥጋቴ😂😂😂❤
@user-uk8zk1fp7f
@user-uk8zk1fp7f 6 ай бұрын
ወይኔሳምየ እሚየ አብሽር በሰላምተገላገይ
@user-di1we8vp9g
@user-di1we8vp9g 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ እሙየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 6 ай бұрын
ሣሚ ደግሞ ዝምለሸ አትጨረጨረ ሆ😂ጎረቤትጋ ልጠጣ ትችላለች አጋጣሚ ሠወሊመጣ ይችላል ምናምን😂 ሥለዚህተረጋወዲፈት የልጀ አባትነህ ፈጣረ ካለ 😂 እኔ የሚያሥቀኝ ምን እንደሁታወቃላቸሁ ጥረሡን ነከሦ ሢናገራት እንዴት እንደሚያሠቀኝ 😂😂😂😂😂እሙዬ የኔወደ አሏህበሠላም ሁለትያደረግሸ የኔቆጆ😂😂😂
@user-qm2ou8xc6z
@user-qm2ou8xc6z 6 ай бұрын
ወንብሩ እራሱ የሽማግሌነው የሚመሠልው ወይ ቲቸር ክክክክክክክክ
@fanafani2638
@fanafani2638 6 ай бұрын
አይይ ሳሚዬ በሳቅ ገደልከኝ ልሞት ነው ወኔ😂😂😂
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 6 ай бұрын
በጨሪጨሰ ሺማግሌ ትቀይሪኛለሺ ወይኔ ሳሚ ጥሪሱን ንክሰ አዲሪጎ ነዉ ንደቱ 😂😂😂😂
@user-ik8du3zp1f
@user-ik8du3zp1f 6 ай бұрын
እናታቸውን እያለ እርሰዎ በክብር ደሞ ይጠራቸዋል 😂😂😂 ለቤቱ አዲስ ነኝ ታምራላችሁ❤❤❤😊😊😊
@muhsinarajmuhsinaraju2881
@muhsinarajmuhsinaraju2881 6 ай бұрын
እሙ የኔ ውድ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆጅዬ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-lh2mi3pc1l
@user-lh2mi3pc1l 6 ай бұрын
አይ ሣሚ በሳቅ ገደለኝ አሁን ገባኝ መፅሀፍ እያነበበ በዚህኛው ሥገባ በዚህኛው ከፈትሽለት አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍እኔኮ ምገረመኝ ምታቂጅዉ ነገሮች ቶሎነው ምያቀሁ አህ ሳሚ ምርጥኮነኪ እኛ እያዝናኔሄን አንተ ብስጭጭት ትላለ ❤❤❤❤እሙና ሳሚ በጣም ምወዳቹ እናቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሺ ❤❤የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤
@RedmKwt
@RedmKwt 6 ай бұрын
ወይኔ እኔማ አሁን ከሁን መታት እያልኩ በሰቀቀን ጨረስኩ ?ለማንኛውም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይገርማል እዉነት ቆዳችዉ ልተገፍ ነበር😂😂😂😂😂
@user-jl8hv5yr9q
@user-jl8hv5yr9q 6 ай бұрын
አይ እሙዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤😂😂😂ሳሚን አታናጂዉ
@Eildana
@Eildana 6 ай бұрын
አይ ሳሚ የሳቄ ምንጭ በርጉዝየ ቅናት😂😂😂😂😂😂😂
@astertakluu
@astertakluu 6 ай бұрын
ቅማሞችዬ ዬኔ ማልካሞች ያሰዉ ዳሥታ ምያስዳስተችዉ በመርያም ቤተሳቤ ሁኑኝ ሀገር ልገበ ነዉ ጥሩ ነገሮችን ሰራላዉ ገብቼ ማሮኛል ስዳት😢😢😢
@biscut4652
@biscut4652 6 ай бұрын
ሳሚ ስትናደድ ታስቃለክ የምር ክክክክክክክክ
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 6 ай бұрын
ጋሼ ሳም ቻለው እግድህ ወድም አለም ግንኮ ደስ ስትሉ ወላህ😂😂😂😂
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
እሙ የኔ ተንኮለኛ😂😂😂😂😂አይ ሳሚ😂😂😂የሳቄ ምንጮች
@lidulidu3293
@lidulidu3293 6 ай бұрын
አወ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-jb5uk9uo9z
@user-jb5uk9uo9z 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ሰም ደራቅ ቡነ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adan1376
@adan1376 6 ай бұрын
አይ ሳሚይ ስታስቀኝ አረ ተይ እሙየ ቱሎወ ያረጅብሻል ተይ አታናጅው የኔ ወንድም
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ተውው ሆዴን እፈልጋለሁ 😂😂😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 6 ай бұрын
አይ ሳሚ በቀን ሁለቴ የመናደድ ጥግ መድረስ ይከብዳል እንግዲ ቻለው😂😂😂😂😂😂😂
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 6 ай бұрын
እረ ተይ በብስጭት ሊያርጅብሽ ነው እሙዬ😂😂😂😂😂 በንዴት እኮ ቃል አጠረው 😂😂😂
@user-yv7yj8qe5f
@user-yv7yj8qe5f 6 ай бұрын
Wayne sami😂😂😂😂😂😂 Emu yene wude baslam 2 yergesh ❤❤❤
@TtFg-rr1uk
@TtFg-rr1uk Ай бұрын
አየ ሳሚ ቆዳ ኩርኩም ደሞ እሳቸው እያለ
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 6 ай бұрын
ቡና በስኳር የማይጠጣ እድሜው የገፋ ነው ያስታውቃል አላለም😂😂😂😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 6 ай бұрын
😂❤😂ወይ ሳሚ ጨጓራህ ግን ደህና ነዉ😂❤
@helengedefaw8002
@helengedefaw8002 6 ай бұрын
ሥወዳችሁ ❤❤ እመቤቴ ቅድሥት ድንግል ማሪያም ትቅረብሽ በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤
@user-rw3gj3zk6d
@user-rw3gj3zk6d 6 ай бұрын
እሙ ስወድሽ🥰🥰🥰ያንተስ ከፋ ሳሚ🤣🤣🤣🤣
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 6 ай бұрын
ያለ ሱካር የሚጠጣ ሺማግሌ ብቻ ነዉደ ሣሚ አየ ቅ ጉድ አፈላ😂❤
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 6 ай бұрын
እሙየ የኔ ዉዴ ❤❤❤😂😂😂😂 አይ ሳሚ አይዞህ ❤❤😂😂
@shewateorange7324
@shewateorange7324 6 ай бұрын
ወይ እሚ የሣቄ ምንጭ ❤❤❤❤❤ ሣሚ ግን ጨንጋራህን አደራ❤❤😂😂😂
@user-qm7ut8jk6s
@user-qm7ut8jk6s 6 ай бұрын
የኔውዱች ስውድችሁ በረቱ❤❤❤ ዘናነውየምታረጉት ማሩቸ
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 5 ай бұрын
😂😂😂😂 እረ ወየው ወይ ሳሚ እህህህ🎉🎉
@salamerke5811
@salamerke5811 6 ай бұрын
ወይይይይይ ሳሚ እንዴህ ሁናም መጠርጠር😂😂😂😂😂😂
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 6 ай бұрын
ሴትዮ ፓርት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ ሁልግዜ ተናደድ ስታስቅ 😂😂
@hareguabejjga2942
@hareguabejjga2942 6 ай бұрын
አረ ሳሚ በሳቅ ገደልከኝ አትቅና😂😂😂😂
@FfffGdft
@FfffGdft 6 ай бұрын
አይ ሳሚ በቅም አያት መስለክ ልትጠብቀው ነው ልጅህን በዚህ ንዴትክ።እሙዬ ድንግልዬ በሰላም ትገላግልሽ
@user-vc8hj1qb7h1
@user-vc8hj1qb7h1 6 ай бұрын
በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ
@lisen888
@lisen888 6 ай бұрын
ሳሚ ሲናዲ ያሰቀኛል ማርያምን😂😂
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 6 ай бұрын
ሣሚ ትክክል ነህ እኔም አይቸዋለሁ 😂😂😂 በፊለፊትህ በር ነዉ የወጣዉ ሞኩኝ የቅናት ጥግ ተመሣሠለብህ ጪራሺ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 6 ай бұрын
አድኛዉ እኛ አከባቢ ይቀና ነበር ዳገቱን ጨርሶ እደጃፍ የቆመ ወንድ አለ ብሎ ቢመለስ ምንም የለ ቅናት ገባድ ነዉ ይላሉ
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 6 ай бұрын
@@aishaaisha2657 😂😂 በጣም ከባዲ ነዉ
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 6 ай бұрын
Ayi Samiye Kinatih Desiy yilal emuye Asabedshu zendiro😂😂😂😂siwedachu❤❤
@user-sp2fp9ph9o
@user-sp2fp9ph9o 6 ай бұрын
ወንበሩ እራሱ የሽማግሌ ነው አጠጣጣቸው የሽማግሌ ቆዳቸውን ነው እምገፈው አላለም ያንተስ ከፋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 6 ай бұрын
ልክእደኔንደትአይችልም አይ😂😂😂አላህበሰላምሁለትያድርግሽ
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 6 ай бұрын
እሙናሳሚ ስወዳችሁ የቀንሽለት በሰላምውለጅ ማማየ
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН