New ethiopian | እስር ነፍሶች | ክፍል ፪ | Part 2

  Рет қаралды 26,832

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

3 жыл бұрын

ክፍል 3 👉 • New ethiopian | እስር ነ...
#Ethiopia#Tsegayeaberar#esirnefsoch#2
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 75
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 жыл бұрын
ክፍል 3 👉 kzbin.info/www/bejne/rKHJaaCbga97n7c
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ የመከራውን ዘመን አሳጥሪልን!!
@tarikwa7467
@tarikwa7467 3 жыл бұрын
ፀግሽ መተረክ ብቻ ሳይሆን ደህና አርጎ ቀምሞ መፃፉንም ትችልበታለ
@yadamawachole557
@yadamawachole557 3 жыл бұрын
ኣረ ፀግሽዬ ልባችንን ኣንጠልጥለህ እየጠፋህ ነው❤😍
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 жыл бұрын
Kelal
@user-is9hc3iw9l
@user-is9hc3iw9l 3 жыл бұрын
ፀግሽ አተራረክክ መሳጭ ነው ማዳመጥ የማይወድ ስው ቢሆን እንኳን እንዲያዳምጥ ያስገድደዋል በርታልኝ የጥበብ ስወችን ያብዛልን
@zenebuumer9796
@zenebuumer9796 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ችሎታ ነው ያለህ ቀጣዩን እንጠብቃለን
@banchayewbanchayew6107
@banchayewbanchayew6107 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ድምፅ ቆርር እያለ ነው የሚሰማው ይኤን ድምፅ የማያደንቀ የለም 👍👌👌ሰላምክን ያብዛው አቦ
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 3 жыл бұрын
ፀግሽ ይመችክ በርታ ግን ሰው ለምን በላይክ ለምን አናበርታታውም ጎበዝ ተራኪ ነው እኮ አር አሰስቱ አያስከፍልም 😏😏
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏻 Tsgeshe beautiful voice ❤️❤️
@kalemar5428
@kalemar5428 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ፀግሽ በተለይ አተራረክ በጣም ደስ ይላል 3 በጉጉት ነው የምጠብቀው
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 3 жыл бұрын
Hi Tsegaye, I am so happy to find your channel. I used to like your stories in Kifet. I only listen when you narrated/read the stories. Just subscribed. I love your voice and the way you narrated the stories. Keep it up!!!
@ruthi_na7702
@ruthi_na7702 3 жыл бұрын
My sleeping pills um addicted to your voice yene demets merewa enquwan beselam metak
@user-yg8ur9kn7t
@user-yg8ur9kn7t 3 жыл бұрын
ፀግሽ አሪፍ አተራረክ ነው አመሰግናለው ግን ቀጣዩን አፍጥ ነው
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው አሪፍ ችሎታም አለ
@tizitamekiso5601
@tizitamekiso5601 3 жыл бұрын
Thank you. Tsegshy we love you 😍🙏
@Rahma-cu5sq
@Rahma-cu5sq 3 жыл бұрын
ዋዉ ልቅም ጥርት የለ ስራ ነው👌 በጣም እናመሰግናለን ❤
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
አይዞክ ፀግሽዬ እንረዳካለን እንኳን ደና መጣክ እንኳን ለፈረንጆች ገና በሰላም አደረሳቹ
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 3 жыл бұрын
እናመሰግንሀለን ፀግሽየ ግን አንተን መች ነው በቪድኦ የምናይህ?!እ?
@user-lw9ub2mu9s
@user-lw9ub2mu9s 3 жыл бұрын
ፀግሽ ይመችህ በርታ 👏👏
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 3 жыл бұрын
Amesgenalhue betame tero koyeta naber yemkitelweeen bgugute tebekilhue👍😍
@destabelay1250
@destabelay1250 3 жыл бұрын
ፀግሽ እጂግ በጣም የምያምር እና ድንቅ የሆነ ትርካ ነው:: አድናቂህ ነኝ ሁሌም በጉጉት እጠብቃለሁ ይመችህ ወንድም ❤❤👍
@balloutphone7594
@balloutphone7594 3 жыл бұрын
Enkon dena metak tsagsh💚💚💚
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን ወንድማችን💚💛💓እናመሰግናለን 🙏💞💜
@abshawiti847
@abshawiti847 3 жыл бұрын
ፀግሺዬ እንኳን በሰላም መጣሁ
@helenabib5397
@helenabib5397 3 жыл бұрын
Betam new Mtmechen Ketlbet And thanks a lot bro Respect ✊🏿
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
ፀጉኮ ደስስ የሚል ትረካ ከአንተ ድምፅ ጋር ውዴ ❤❤
@emuyadesya
@emuyadesya 3 жыл бұрын
ምነዉ ላይክ መደጋገም በተቻለ እኔ ግን በግሌ 1 ሚሊየን ላይክ ገጭቼሀለሁ ጸግሽ አድናቂህ ነኝ
@ligehabesha668
@ligehabesha668 3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን 👏👏👏👍
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 3 жыл бұрын
መጣህ ምርጥ ሰው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፀግሽ
@selamledu816
@selamledu816 3 жыл бұрын
Tsegsheya betam arif story new ebakeh yeqetel
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 3 жыл бұрын
አንደኛ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@dinalemma8149
@dinalemma8149 3 жыл бұрын
ምርጥኮነክ ለማ ይሙት ስወድክ !!!
@salamhayil3323
@salamhayil3323 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ እናመሰግናለን ቀጣይውን እጠብቃለን አትቆይብን
@broummanabroumna3253
@broummanabroumna3253 3 жыл бұрын
Betam yamral.
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ የዛሬው ደሞ ልብ ያንጠለጥላል ቀጣይ ክፍልን እጠብቃለው
@newideas2447
@newideas2447 3 жыл бұрын
ፀግዬ ስለወደድንህ እናፍቃለን ከቻልክ ጠዋትም ማታም ናልን ወይም ደሞ በቀን አንደ ናልን ካልሆነ ዋ ዋ ዋ ለምን መሰለህ ፡1ኛ ቆይተህ ስትመጣ ሙዳችን ጥሩ አይሆንም 2ኛ ቀጣዪን ክፍል ስትቀጥል ባሉት የቀን ክፍተቶች የነበረበት ይጠፋናል። ስለዚህ ቶሎና ያለፈውን ክፍል ለቀጣዪ ክፍል መግቢያ እንድሆን ቀንጨብጨብ አድርከህ ብታስታውሰን የበለጠ በቀጣዪ ክፍል እንመሰጣለን። በተረፈ ክበርልኝ ወድሃለሁ ዚ ከሳዑዲ
@abshawiti847
@abshawiti847 3 жыл бұрын
በጣም ስጥብቅህ ነበር ♥️
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
Tha Best
@user-gq5kh6md9u
@user-gq5kh6md9u 3 жыл бұрын
ፀግሺ ቴኬው. ዘና ስላርከኚ
@samm5903
@samm5903 3 жыл бұрын
Thank you brother
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Hayat79725
@Hayat79725 3 жыл бұрын
Thanks darling 😘😘
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
Enamsgnaln ewnt gn mechershaw mn endmihon mawq gwaguchalw❤ejg astmarina ds yemil terka nw
@ruthi_na7702
@ruthi_na7702 3 жыл бұрын
Tsegesh Merry Christmas and happy holidays 🎁🎉🎊🎄🎀😍
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 3 жыл бұрын
Thank you
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ስላም ፀግሽዬ አትጥፍ ቴንክስ አይ አተራረክ ምስጥ ብዬ ነው ማዳምጥህ ክፍል ስሦስት እንጠብቃለን
@masoabebemanchamasoabebema5159
@masoabebemanchamasoabebema5159 3 жыл бұрын
batmi arifnew
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ክፍል 3👌
@Amorawtube
@Amorawtube 3 жыл бұрын
ሶሪቲ ተመችቶኛል ትጉሙን ንገሩኝ 😋
@user-gq5kh6md9u
@user-gq5kh6md9u 3 жыл бұрын
አተ እምትለቃቸውን እያዳመኩ ለስአት የማያልቀው ስራየ ሳላስብ. ጨርሸ እራሴን አገኘዎለሁ
@hiitsme6013
@hiitsme6013 3 жыл бұрын
Mecha new ketayew
@user-vf9de9qr2o
@user-vf9de9qr2o 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Itkribsogah
@Itkribsogah 3 жыл бұрын
🙌
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ አቀራረብህ ነው የሚመቸኝ ።አመሰግናለው
@emuyadesya
@emuyadesya 3 жыл бұрын
ጸግሽ አመለጠኝ x mas ስሯሯጥ ሳልሰማ ነዉ ላይክ ያረኩት ጸግሽ ይገባሀልልል
@fasikminu4948
@fasikminu4948 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@zamzam1923
@zamzam1923 3 жыл бұрын
👍👍👍🥰🥰
@eriawieriawi4517
@eriawieriawi4517 3 жыл бұрын
Zare andega nen
@ekrutube8089
@ekrutube8089 3 жыл бұрын
ፀግሽየ ክላሲካሉን አታስረዝመው
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 жыл бұрын
Yezarew dmo atere
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
Ara tsagish kifl 3 koyebin Tsagish kazi belay kekoye qatay kiflin lemesmat kifil uletin degame mesamat linorbin new eko
@zawdenshsasahwzawdensh8426
@zawdenshsasahwzawdensh8426 3 жыл бұрын
Tsgsh bedunew eko
@user-gq5kh6md9u
@user-gq5kh6md9u 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@daniman7353
@daniman7353 3 жыл бұрын
Demtse merewa neh bro ketelebet eshi
@samirakha7095
@samirakha7095 3 жыл бұрын
ፀግሽ አረ ከድምፅክ ፍቅር ይዞኛል ጉዴ ፈላ
@mariamali9718
@mariamali9718 3 жыл бұрын
part 3Yilekekln Aftnew Begugut Eyetebeknnew
@mariamali9718
@mariamali9718 3 жыл бұрын
Pa 4 Malete New
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 3 жыл бұрын
አተ አመዳም
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
ፀግሺ well tefa ለምትለዉ etyo eko ነት chiger newu terdewu 🙄🙄
@mareyakefelegn9738
@mareyakefelegn9738 3 жыл бұрын
ቀጣይ የለውም እንዴ
New ethiopian  | እስር ነፍሶች | ክፍል ፫ | Part 3
43:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 23 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 63 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
ይስሀቅ ሙሉ ፊልም Yishak full Ethiopian film 2021
1:57:17
New ethiopian  | እስር ነፍሶች | ክፍል ፩  | Part 1
1:28:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 54 М.
New ethiopian Full love story | እውነተኛ የፍቅር ታሪክ | ቬሮኒካ
50:06
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 48 М.
New ethiopian | እስር ነፍሶች | ክፍል ፭ | Part 5
43:33
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 21 М.
When Your Chiropractor Owns a Cyber Truck
0:36
Mini Katana
Рет қаралды 25 МЛН
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 22 МЛН