Memeher Girma Wondimu 213 የቤተሰብ ዛር ቡዳ

  Рет қаралды 67,075

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 322
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 жыл бұрын
አባታችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን በረከትዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
እረ እደው ጉድ ነው በየቤታችን ስት አለ እኮ እግዚአብሔር መገዱን ያሳያቸው አሚን አባታችን እረጅም እድሜዬ ይስጦት አሚን
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
እኛም ቅድሥት ድንግል ማርያም ለዝች ቀን ታብቃን አሜን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
የታደላችሁ 😢እናንተ ዳናችሁ 🙏🏿🙏🏿 እኛንም አስበን ጌታ ሆይ 🤲🏿🤲🏿 አባታችን ረዥም እድሜ ተመኘሁ አባቴ 🤲🏿
@konenegntube1384
@konenegntube1384 3 жыл бұрын
Amen
@gamarissam1038
@gamarissam1038 Жыл бұрын
Amen
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
አባቴ❤❤❤ እርሶዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታይ ምህርትህን ሁላችንንም ኤፍታህ ተከፍት በልልን የስራዊት ጌታ ሉእል እግዛብሄር የአባቶቻችን ፆለት ይድርስልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
የተከዜው ጠባቂ ተባረረ እልልልልልልልልልልል የተከዜን ድልድይ የሰበረው እሱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለቀቀ ተባረረ የነ ደብረፂዮንና የጌታቼው ረዳ እርኩስ መንፈስ እንዚህ በለቀቀ በአስማት እየዞረ አገራችን ኢትዮጲያን አስቼገረብን። እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏 ፈውሱን ጨምር ሰላም ይምጣልን አሜን
@Temesgengoytay
@Temesgengoytay 3 жыл бұрын
በቃ ትጋሩ ብቻናቸው ድያብሎስ ያላችው ፃድቆች መንፈስ ዘር ኣይቆጥርም በኤትጵያ ሁሉ ክለሎች ያለ አዳያም ይበዛል አንጂ አያንስም
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 3 жыл бұрын
እንደምን. አደሩ. አባታች. የዘመናችን. ምርጥ. አባት
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
አባታችን አንኳን በሰላም መጡልን እድሜ ከጤና ይስጥልን አቤቱ እግዚአብሔር ከዳቢሎስ ሴራ አዲነን 😭
@bekalema2917
@bekalema2917 3 жыл бұрын
Awenem ALU 2014 laye yet naw yalut
@konjitbacha4800
@konjitbacha4800 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እህቴአገልግሎቱየትቤተክር
@እህቴአገልግሎቱየትቤተክር 3 жыл бұрын
አባቴ የት ኖት
@nuhaminwtensay5095
@nuhaminwtensay5095 3 жыл бұрын
የት ነው ያሉት
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምል ፀጋውን ያብሎት አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ።❤እመ ቡዙሀን እኔስ መች ይሆን ሰው እምሆነው 😭
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
አባታችን እንካን ደናመጡ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ኑሩልን የኛ ውድ አባት እንወዶታለን
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mesefanu3513
@mesefanu3513 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጦት ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹ በርቱ ፀሎት ስግደት ተለማመዱ
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫
@Fano44
@Fano44 3 жыл бұрын
አባዬ ወለተ ሰንበት እያሉ በፀሎት ያስቡኝ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@meqdiitube9785
@meqdiitube9785 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ አባታችን እግዚሀብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎታቹ አስቡን
@getuatalel5917
@getuatalel5917 3 жыл бұрын
ehit yet endemiagelegilu ahun ebakshi
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኝንም ይፈውስን ቀመን ስንሄድ ሰው እንመስላለን ግን እኝና እግዚአብሔር ሁሉን እናውቃለን እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@h6ey335
@h6ey335 3 жыл бұрын
ኦ ጌታዬ ሆይ እኛንም የመዳናችን ግዜ አቅርብልን🙏 የአባታችን እድሜም አስርዝምልን🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😭😭😭
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜየዎትን ያርዝምልን በረከትሁው ይደርብን እሥከነየ ሙሉው ቤተሠቦቸ
@uae1023
@uae1023 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እቺን ቀን እናፉቃለሁ እድሜና ጤና ይስጦት
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
አባታችን እኳን በሰላም መጡልን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመትይኑሩልን ከኔእድሜ ጨምሮይስጠዎት አባዬ
@العنودالقحطاني-ل2ز
@العنودالقحطاني-ل2ز 3 жыл бұрын
አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን ጥላቶቻቹሁን የግራቹህ መረገጫ ያድሪግልን የአነሱ የሰማ የድንግል ማሪያም ልጅ ለአኔም ለቤተሰቦቸም ለወንድሞቸም ይሲማን ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት አሲቡኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝአባየ
@አድናወለተማርያም
@አድናወለተማርያም 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑርልኝ ከኛ ቤት ያለው ጉድ ነዉ በጣም ያሳዝናል እግዚኦ እግዚአብሔር ይማረን
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አባታችን፣ረጅምአድሜናጤናደሰጥልን፣አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@بوراشدالمرزوقي
@بوراشدالمرزوقي 3 жыл бұрын
AmenAmenAmen AmenAmenAmen
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤናውን ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@getahungetahun5763
@getahungetahun5763 3 жыл бұрын
I9i9oi9i99i9i99oiii99o
@getahungetahun5763
@getahungetahun5763 3 жыл бұрын
9i99i9i99
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 3 жыл бұрын
አባታችን. እንኳን ደና. መጡልን🙏🙏🙏👍
@mametohem7990
@mametohem7990 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እርሰወንሰጠን የተመሰገነይሆን እድሜወትን ያርዝምልን
@rahwateklu7517
@rahwateklu7517 3 жыл бұрын
ሠላም አባዬ ጤናውን እድሜውን ያብዛሎት አሁንም።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እናትና ልጅ በአንድ ሲድኑ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ።
@nuhaminwtensay5095
@nuhaminwtensay5095 3 жыл бұрын
የት ነው ያሉት
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
@@nuhaminwtensay5095 የበፊት ነው ያልተለቀቀ አሁን አገልግሎት እየሰጡ አይደለም
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏 እኛም ለመዳን ያብቃን
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥ ኑሩል እግዚአብሔር ዘረትን ይባርክሎት ❤
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mametube793
@mametube793 3 жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@oppoalain6960
@oppoalain6960 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@simpmayakuro9524
@simpmayakuro9524 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን በፀሎት አሰቡኝ ከነቤተሰቦች ወለተ ጊዮርጊሰ ወለተ ሚካኤል ብሉን አባ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
በእውነት እንዳው ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው።
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 3 жыл бұрын
ይህ የእኛ ቤት ጉድ ነው ታዳ ምን አባቴ ላድርግ እኔ በሠው ሀገር እዴት ልለውጣቸው አምላኬ ሆይ እርዳኝ ድንግል ማርያም ከእኔ አትራቂ ያለ አንች ማንም የለኝም እመብርሃን
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይደረስልሸል አይዞሽ እኛ ቤትም እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይሁንልን
@mestemeste7741
@mestemeste7741 3 жыл бұрын
ማር የኔም አንደዚህ ነኝ ግን አንስገደ በ አግዚአብሔር ችርነት አንፈሳለን ሥራ ሥራ አድርገን መግባት new
@meseret888salam7
@meseret888salam7 3 жыл бұрын
የክርስትና ስማቸውን እየጠራሽ ስገጂ እግዝያብሔር የሚሣነው የለም ሁሌም እንደማይጠቅማቸው መናገር አለብሽ
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 жыл бұрын
አይዞን አንቺ በርቺ እመብርሀን ስራዋን በቤታችሁ ትሰራለች ስገጂ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በቁማችን ሙተናል እኔያክስቴ ዛር የመስቀልግዜተነስቶ እኔን በቢላ ሊያርደኝ ለምን ሺቶአላመጣችልኝም ከዛም እባክህተብሎ ተለምኖበረደ አሁንአክስቴን ንስሀግቢ ብላት ተይየኔንጌታ አትኪብላእቢአለችኝ ከባድ
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
ሠላም። አባታችን እድሜ ጤና ያብዛሎት🙏🙏🙏😭😭😭
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አባታ ችን አንኳን ደና መጡርጅም አድሜ ጤና ይስጥልንጸጋውን ይብዛልት አባዬ
@ሰላምሳሙኤል
@ሰላምሳሙኤል 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን በረከቶት ይድረሰን
@asxfeyad8626
@asxfeyad8626 3 жыл бұрын
አባ ቃለሕወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅለን
@modayadi7956
@modayadi7956 3 жыл бұрын
አባዬ በርከትዎ ይደርብን ቸሩ አባቴ መደሐኒ አለም አቤቱ ጌታዬ የእኛንም ቤት ኤፍታህ በለን በዳቢሎስ ታስርናልና😭😭😭😭📚💒🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
አባታችን የኛ ደግ አባት ለዘላለም ኑሩልነ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 መድኃንያለም ይጠብቅዎ ት የኔ ትሁት
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶት ይደረብኝ አንተ ርኩስ የተረገምክ እግዚአብሄር ይገስፅህ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን ሺህ አመት እስስስይይይይ እንኳን ክፉ መንፈስ ተቃጠለ
@brhanf3629
@brhanf3629 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት ያኔ አባት
@ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
@ኤፍታህትበልጭወለተማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰሰይኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሸ አመት ይኑሪልን አመት እሰሰሰሰይይይ እንኳን ክፉ መፈሰ ተቃጠለን
@addesaddes9594
@addesaddes9594 3 жыл бұрын
አቤቱሆይማረን እግዞይቅርበለንአባትእድሜይስጥልን
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዋት
@የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ
@የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን በርከተወት ይደርብን አሜን እኛንም እግዚአብሔር ለመፍውስ ያአብቃን አሜን አሜን
@tenaashash5460
@tenaashash5460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈዉሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይፈወሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አሜን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እንወዶታለን አባታችን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አንካን ስላም መጡልን እባዬ እድሜና ጤና ይድልልን እንደ እርሶ ያለ እባት ፍጣሪ ያብዛልን🤲
@getuatalel5917
@getuatalel5917 3 жыл бұрын
ahun yet hew migegnut wondim
@ወለተስላሴ-ተ4ነ
@ወለተስላሴ-ተ4ነ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት 👏👏👏 የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ 😥😥
@ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
@ኤፍታህትበልጭወለተማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ ከጤና ይሰጥልን እገዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ እግዚአብሔር ከዲቢሎሰ ሴራ አዲነን ተመሠገን አምላኬ
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን
@ghgj4167
@ghgj4167 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ለዘልኣለም ይኑርልን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰች እማምላክ ለእኔ እና ለቤተሰቤቼ ትድረስልን አባታችን ኑሩልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንእድሜከጤነይስጥልን
@mariahanf9675
@mariahanf9675 3 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ ያቆይልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልኝ ፀጋዉን ያብዛሎት
@natanemaraya615
@natanemaraya615 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን መች ነው አገልግሎቱን የሚጀምሩት?
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 3 жыл бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል 😭😭😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
@እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ
@እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ 3 жыл бұрын
እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ቅዱስ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለኛም ምህረትን ላክልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን አባታችን 💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏
@ቅድስትወለተማርያም
@ቅድስትወለተማርያም 3 жыл бұрын
እኛም ቤት ይህ ጉድ አለ እውነት ወዮ ጌታ ሆይ እግዚአብሄር ይገስፀው እኛ በፆሎት ካልተዋጋነው ምንም ከኛ አይላቀቅም አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም ለዚህ እረፍት አብቃን አባታችን በእውነት እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዘላለም ኑሩልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑራቹው እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@ብርክቲ2123
@ብርክቲ2123 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሄር ቢፈቅድ እንድናለን አሜን ጌታ ሆይ በምህረትህ አድነን አሜን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 3 жыл бұрын
ኣባታችን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 3 жыл бұрын
ኣባቻችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደረሶ ያሉ የታሰሩትን የሚፍቱ ኣባቶች ያብዘልን በረከቶት ይደርብን
@የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ
@የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ 3 жыл бұрын
እኔም ቤተስቡ ውስጥ አለ የቤተስቡ ዛር እናቴ ላይ ነው ያአለው ጥቋር እና ግራኝ ሊላም ቡዙ ነው ናቸው ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ በስይፉ ይርዳችው አሜን እግዚአብሔር ቤተስቡችንም እኔንም ይፍውስን አሜን አሜን
@emunati6789
@emunati6789 3 жыл бұрын
አባ እንኳን ደና መጡ በረከቶዎ ለኛም ይድረሰን እድሜዎን ያርዝምልን 🙏🏽❤
@እህቴአገልግሎቱየትቤተክር
@እህቴአገልግሎቱየትቤተክር 3 жыл бұрын
እህቴ አገልግሎቱ የት ቤተክርስትያን ነ
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amalkee wayii ☝⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🌹🌹🇪🇹
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከቶት ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ አባዬ
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
አባ እርሶ እድሜ ይስጦት እኔ በሰዳት ለይ ነኝ ባለቤቴ በመነፍስት ተይዞ እግዚአብሔር ይስብሮ😢😢😢😢
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 3 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛ አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን አባ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ መድህን እያሉ በስደት አለም በክፉ መንፈስ ተሰቃየሁ 7 አመት ሙሉ አባ ከሰደት መልስ በጆ ለመፈታት ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን አባ ከቤተ ሳይዳ ቤተሰቦቸ እቃ ገዝተው እንዲልኩልን አዝዤ ነበር ሰይጣን ሰይጣን ከመንገድ እንዳያስቀረው እኔ ጋ ደርሶ እንዳረክበት ፀልዩልኝ አባቴ
@amanuel5687
@amanuel5687 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜ ያኖርልን ያክብርልን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለኛም ኤፍታህ በለን ኣባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ያካፍለን አሜን አሜን አሜን
@አይኒወለተስንበት
@አይኒወለተስንበት 3 жыл бұрын
አባየ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለተፍውሳችሁም ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተ የደርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን
@tsionmaru4753
@tsionmaru4753 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እረደኤት በረከትወ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማል እድሜወን ያርዝምልን ፈጣሪ
@sosilove7870
@sosilove7870 3 жыл бұрын
Tamsegen abetachn😭😭😭ebakchun abaa yet new yemigangut inaten amobignal😭😭
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን አባታችን በቅንነት የሚሰሩትን በተሰጣቸው ፀጋ እያገለገሉ የመናፍስት አሰራር ማን አወቀው በግልፅ የሚያስተምር የለም አሁን ተረዳው ክርስቲያን የሆነ በሙሉ እንንቃ አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን
@ማርያመይዋሕሰይ
@ማርያመይዋሕሰይ 3 жыл бұрын
አባታችን እድመን ና ጤና ይስጥልኝ የበረታቹ እሰቡኝ በፀለት ከነእህቶቼ😥ደከማ ነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭😭አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አድነንን😭😭😭😭😭
@የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ
@የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ 3 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን💒⛪💚💛❤
@thigissilva8970
@thigissilva8970 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 3 жыл бұрын
አባየ እኳን ሰላም መጡልን ይቺን ቀን በጉጉት ነው የምጠብቃት እኔም ቤተሰቦቼም የምንፈወስበእ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ያብረሃሙ ሥላሴ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን
@azebsil7284
@azebsil7284 3 жыл бұрын
ፀጋዉን,እድሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልኝ አባታችን 🙏 እርሶን ያኑርልን....
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእግዚ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእግዚ 3 жыл бұрын
አባየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባየ በፆሎቶዎ አስቡን ለፆሎት ሳስብ እንቅልፍ ይመጣኛል ስተኛም ያቄዠኛል አባየ በፆሎቶው አስብኝ ወለተ ተንሳይ ብለዉ
@dubairak9714
@dubairak9714 3 жыл бұрын
⛪✝️🎤🤲🤲🤲✝️🤲🤲🤲✝️🤲🤲🤲 Ezabeheren emasgen. Kale hiwot ya samalin amen.
Memehir Girma Wondimu Video 713  800ሺ ባንድ ቀን አጠፋሁ ህይወቴን መራራ አደረጉብኝ #subescribe_now ትውልድ ይዳን
24:40
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 13 М.
Memehir Girma Wondimu Video 311  የ30 ዓመት የቤት ጣጣ  በቅቤና ማር
23:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 110 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ቡዳ እንታይ ኢዩ ?
1:21:12
ታኦስ taos tube ( ናብ ትግርኛ ዝተተርጐመ ገጠመኝ )
Рет қаралды 8 М.
ቡዳ ምንድነው ?
26:32
መንፈሳዊ ህይወት
Рет қаралды 40 М.
Memeher Girma Wondimu 171 የጠቋር ክፉ ባህሪ የክፋት ጥግ
26:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 100 М.
ናይ ቀሺ ብኽያት ንምንታይ፧
23:35
Godolyas Tube ጎዶልያስ ቲዩብ
Рет қаралды 31 М.
Memeher Girma Wondimu 214 የአስም መንፈስ በልጅነት እድሜ ሲያሰቃያት
23:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 82 М.
የዛር መንፈስ ምንድን ነው?_ተከታታይ ትምህርት_መናፍስት ክፍል 1
11:40
ዲያቆን ወልደ አማኑኤል TUBE
Рет қаралды 8 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.