ተለቀቀ//የምሥራች//ሶፊያ ሺባባው//አዲስ ዝማሬ//አዋጅ አዋጅ//Copyright Strike❗️

  Рет қаралды 673,769

Official Sofia Shibabaw

Official Sofia Shibabaw

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@abichuabi850
@abichuabi850 9 ай бұрын
ሶፊ በጣም ግሩም ስራ እኔን ኦርቶዶክሱን እንኳን አንጀት ያራሰ ነው:: ይህ ስራ ለእኛ ለኦርቶዳክሳውያን ለፆማችን የተሰጠ ስጦታ ነው:: ዜማውና መቼቱ በጣም ድንቅ ነው::በይበልጥ የምስራች እና አዋጅ አዋጅ የሚለው ክፍል::ሶፊ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክ::አንቺ ለኔ ሁሉንም ነሽ ::ማሪያም ስራዎችሽን ታሳምሪልሽ::
@abichuabi850
@abichuabi850 9 ай бұрын
@@ortodoxtube8352 እንዳልከው ይሁንና ፔንጤ ልሁን ታዲያ ወንጀሉ ምንድን ነው? እነሱም አንድያ ልጁን ያመልካሉ ነገር ግን የእናቱን አማላጅነት ባለመቀበላቸው ቅር ብሰኝም በኢየሱስና በአባቱ ስለምንገናኝ ከማያመልኩት እነሱ ይሻሉኛል:: ተኝተን ብዙ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ባጣንበት ሰአት በፉክክር ያነቁንና የቀሰቀሱን እነሱ ናቸው::በተረፈ ክርስትያንነትን ስላሴ ቴ/ቤት ከዘመናዊ ትምህርት ጋር የተቀበልኩ ስለሆንኩ የእናንተን ምስክር አልሻም:: ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ::
@Mek-g1t
@Mek-g1t 7 ай бұрын
??????????
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 7 ай бұрын
ታድያ በማን ይዳናል አዲስ ሀይማኖት
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 7 ай бұрын
እየሱስ ለመያዝ ሩጫ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 6 ай бұрын
Orthodox እከ ነው በእየሱስ እምያምነው ማን ነው ፔንጤ ያደረገው እነሱ እማ እርስ በራስ ነብይ ሀዋርያ እያሉ እምያመልኩ እንጂ እኛ በክርስቶስ እናምናለን
@warkineshuregesa1702
@warkineshuregesa1702 9 ай бұрын
የምስራቹን የሚናገሩ እግሮች እንዴት ያማሩ ናቸው አንቺ የተባረክሽ ነሽ የምስራች መዳን በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ። የሰውን ልጆች የሚያድን ጸጋ ተገልቷል እርሱም ኢየሱስ ነው ለሚያምኑበት የዘላለም ሕይወት ነው ።
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 9 ай бұрын
አዎ አንቺም ተባረኪ 🙏
@NatiGazemo
@NatiGazemo 9 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@DinkneshYosef
@DinkneshYosef 9 ай бұрын
ተበራክ ዘመንሽ ይባርክ አምላክ 🎉🎉❤❤
@warkineshuregesa1702
@warkineshuregesa1702 9 ай бұрын
አሜን​@@bettyleoul7006
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 9 ай бұрын
አሜን አንቺም ታባራክልኝ 😘😘😘
@brighttube4me
@brighttube4me 9 ай бұрын
"መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" [የሐዋርያት ሥራ 4:12]
@AsniAbera-b7t
@AsniAbera-b7t 9 ай бұрын
ዘመንሽ ሁሉ ለወንጌል አየሮጥሽ ይለቅ ከዚህ በኋላ በምንም አትያዢ እህቴ
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 9 ай бұрын
እሰይ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ነው እንጂ የምስራች የምሰራች እሰይ ሶፊዬ ሁሌም ዘምሪለት የኔ ጀግና ሴት ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills 9 ай бұрын
ሶፊዬ ህይወት የሆኑ መዝሙሮችን በየጊዜው ስለምትሰጪን አንችን የሰጠን አባት ይባረክ ዘመንሽ ይባረክ
@wondemagegnchekol7554
@wondemagegnchekol7554 9 ай бұрын
Satan is playing upon your life. May God show your way to the truth and life.
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 9 ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 “Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.” - John 14፥6 (KJV)
@wase-Kaza
@wase-Kaza 9 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@kinenlegetatube1
@kinenlegetatube1 9 ай бұрын
የአምላክ ቁጣ ማብረጃ የእኛ ሕይወት መማለጃ ኢየሱስ ኢየሱስ!!!!
@sollymimi8503
@sollymimi8503 9 ай бұрын
ጃ አትበል
@MesBaba-nb5dk
@MesBaba-nb5dk 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጌታ የተወደድሽ በእውነት ዳግም ፀጋና ሀይል ተሞልተሽ ስለተገለጥሽ ጌታ ስሙ ይባረክ! ከዚህም በኋላ በኢየሱስ ስም ምርኮሽ ይፍጠን ብዝበዛሽ ይቸኩል!!!
@kalkidanalemu2567
@kalkidanalemu2567 9 ай бұрын
አዋጅ !!....አዋጅ !! መዳን በሌላ የለም በእየሱስ ነው እንጅ...ተባረኪ ሶፈ።❤❤❤
@emebetayele9492
@emebetayele9492 9 ай бұрын
ሁሉም ይስማ መዳን በእየሱስ ብቻ አሜን!
@gaacheenofullaasa9554
@gaacheenofullaasa9554 9 ай бұрын
አንቺ ብርቱ ሴት! በሕይወት የገጠመሽን ፈተና ተቋቁመሽ፣ በፀጋው ኃይል በርትተሽ፣ በፈተና ፀንተሽ፣ እግዚአብሔር በሰጠሽ የዝማሬ ፀጋ በረከት ስለሆንሽልን እናመሰግንሻለን። የዋህነትሽን ለፖለቲካ ፍጆታ ለመጠቀም ከሚያስቱሽ ጭልፊቶች ተጠንቀቅ። አዎን አዋጅ አዋጅ መዳን በማንም የለም በኢየሱስ እንጂ‼️
@MeseretOcbayohannes
@MeseretOcbayohannes 9 ай бұрын
ሶፍዬ, ጌታ የባረከሽ ሴት!!!! ሁሉ መዝሙሮቺሽ amazingly blessed!! ተባረኪ ል ን 🙏🙏🙏🙏
@AlemShank
@AlemShank 9 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ❤❤
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 9 ай бұрын
የንጉስ አምባሳደር አድርጎ የመረጠሽ ጌታ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይልቅ በረከታችን ነሽ።
@AlemShank
@AlemShank 9 ай бұрын
@@showakebretkebret4454 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen 🥰🥰🥰
@nebiyumarkos861
@nebiyumarkos861 9 ай бұрын
🙏 😀 ? ! !‼? 😊
@TinsaeAsterKetema
@TinsaeAsterKetema 9 ай бұрын
Ebakisj alem mitchiyi kehonew 100 birr schigni be geta 😢😢
@HhBaha
@HhBaha 7 ай бұрын
@TSAGAWOLDE
@TSAGAWOLDE 9 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ በቻ ነው ✅✅✅✅ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ጨማምሮ በብዙ ጸጋ ይባረክሸ ወዴ❤❤❤❤
@GenetMengistu-z3v
@GenetMengistu-z3v 9 ай бұрын
የምስራቹን የሚናገሩ እግሮች እንዴት ያማሩ ናቸው ሶፊዬ አንቺ የተባረክሽ ነሽ! መዳንበእየሱስ በማመን ብቻ ነው ። የምሥራች መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠን ሰም ሌላ የለምና
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 9 ай бұрын
አዋጅ ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@tarik9460
@tarik9460 9 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም አሜን🎉
@jebeli6313
@jebeli6313 9 ай бұрын
@BirhanuBelayneh
@BirhanuBelayneh 9 ай бұрын
አሜን
@ETHIONEWS-i6f
@ETHIONEWS-i6f 9 ай бұрын
ameen
@tarechafmo9230
@tarechafmo9230 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gudisoherego2179
@gudisoherego2179 9 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ2x መዳን በሌላ በማንም የለም ከእየሱስ❤ ውጪ። ወዴ ውጪ😃 ::
@እየሱሰይመጣል
@እየሱሰይመጣል 9 ай бұрын
አሜን አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም እድንበት ዘድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ሰም እየሱሰ እየሱሰ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Laaaae
@Laaaae 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሽ!ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤❤ አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ያድናል !!!!!!
@איובסלומון
@איובסלומון 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መዳን፡በኢየሱስ፡እንጂ፡በማንም፡የለም፡፡ሶፊዬ፡ተባረኪልኝ፡፡
@babarhussain8416
@babarhussain8416 9 ай бұрын
አንችን የሰጠን አበት ይበረክ አዎ አዋጅ አዋጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ያድነል❤።
@tamagntamirat2365
@tamagntamirat2365 2 ай бұрын
ገና ከልጅነት ነበረ መዝሙርሽን እየሰማሁ ነዉ ያደኩ ክፍለ አገር ገጠር ግን በእድገቴ ላይ አስተዋጽኦ ብዙ አድጎኛል እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሽ ተባርክ በብዙ ❤❤❤❤❤❤
@LivingRockministries2127
@LivingRockministries2127 9 ай бұрын
የአምላክ ቁጣ ማብረጃ የእኛ ሕይወት መማለጃ wow What a wonderful song More God bless you ❤❤
@mercylulus954
@mercylulus954 9 ай бұрын
ማንም እንዳይመካ በስራ አይደለም ለካ የምስራች 📣📣📣📣📣የምስራች መዳን በነፃ በፀጋ ሰጠ የእግዚአብሄር ልጅ ሀሌሉያ ተባረኪ ሶፊዬ
@AryamHaimanot
@AryamHaimanot 9 ай бұрын
soif God bless you bereka በረካ በረካ ።
@El-Hannah
@El-Hannah 9 ай бұрын
መዳን በኢየሱስ ብቻ በፀጋ በነፃ ተሰጠን! ሀሌሉያ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 መዳኛው ኢየሱስን የሚተርኩ መዝሙሮች ይብዙልን ከዚህ በላይ... ሶፊ በረከታችን ነሽ ፀጋው ይብዛልሽ!
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
መዳን በፀጋ ጽድቅ በእምነት ነዉ መዳን በሌላ በማንም የለም ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነዉ❤
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 9 ай бұрын
አሜን አሜን እወነት ነው የኔ ውድ እህት ጌታ ሱሙ ይባረክ እንዲሁ የወደደን አምላክ❤❤❤❤
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n 9 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም በእየሱስ አንጂ ሶፊ ተባረኪ 🙏🙏❤️❤
@MulukenAlemayho
@MulukenAlemayho 9 ай бұрын
ተባረክ ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን
@goftilagudeta5363
@goftilagudeta5363 9 ай бұрын
"መዳን በሌላ በማንም የሌም በኢየሱስ ነው ኢንጅ..." May God bless your life. It is a blessing song!
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ፊቱን ያብራልሽ አንቺ እንቁ ነሽ እወድሻለሁ እህቴ የምድር በረከት ነሽ ተባረኪ የሚገርም ክሊፕ ነው
@BrukGetaneh
@BrukGetaneh 9 ай бұрын
የበራልሽን ብርሃን በተዋበ ዝማሬ ስላካፈልሽን የኔ ጌታ ያልሽው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ፣ ልጆችሽም ይባረኩልሽ።
@solomonburudu4226
@solomonburudu4226 9 ай бұрын
Tebareki....wagashin belay tikebeyalesh...lewengel bertitesh ruchi ...run run we don't have time.
@BanJon-hv8tm
@BanJon-hv8tm 9 ай бұрын
የሰው ልጅስ እንኳን በስራው እና በጥረቱ አልፀደቀ ጉረችንን እና መመፃደቃችን ብቻውን ሀጢያት ሆኖ ገሀነብ ይጥለን ነበር ክብር እና ምስጋጋና ለዘላለም እስከ ዘላለም በደሙ ላዳነን ለጌታችንለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 ай бұрын
Beunat tikikl gurachin kebad now inde musilimoch
@muludeboch701
@muludeboch701 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለጌታ ይሑንን ትልቅ ነገር ነው ዝማሬሽን፣የተውደደ ነው ፣ተወዳጆቹ ቤተስቦችሽ በእጥፍ ይባርክልሽ,ሑለተናሽ, ቆንጆ፣ተባርኪልኝ። ሶፉዪ! It is so amazing songs you are right there is nothing like Jesus ❤️❤️❤️ God bless you richly
@beja2184
@beja2184 9 ай бұрын
የምስራች 🗣️🎤መዳን በነፃ በፀጋ ሰጠን የእግዚያብሄር ልጅ!!!!!!🙌🏻🙌🏻 እንደዚህ በሩጫ ወንጌል የምናሰማበት ዘመን ላይ በትክክል ደረስን . የፀጋ ዘመን ሊጠናቀ ቅ እየቸኮለ ነዉ .ጊዜ የለንም 🤷🏽‍♀️🏃‍♀️ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ብሎሀልና !!!ተባረኪ ሶፊ❤
@Cutefunny12344
@Cutefunny12344 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አስይ አሰይ ጆሮ ያለው ይስማ እዲ ውዶናል የኔ ጌታ❤❤❤ እልእልልልልልልልል 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አሁንም በላይ በላይ ይቀባሽ ❤❤
@bornagain2024
@bornagain2024 9 ай бұрын
ተባረኪ ሶፊ የዝማሬው መልእክት ከምንም በላይ አስፈላጊና ጊዜ የማይሽረው ነው ለብዙዎች የመዳንን መንገድ የሚሰብክ ነው ተባረኪ ይብዛልሽ ባመንሽበት ወንጌል ስለማታፍሪ በጣም ግሩም ሴት ነሽ። በተረፈ ደግሞ በዝማሬው አለም ብዙም ያልተለመደውን የአገው ብሄር ቅኝት መጠቀምሽን በግሌ ወድጀዋለሁ ሁሉም ለጌታ ክብር ሲውል ማየት ደስ ይላል ። ዘመንሽ ይባረክ ። ስለ እየሱስ ዝም አንልም።
@elsaeysus3152
@elsaeysus3152 9 ай бұрын
አሜንንንንን አዋጂ አዋጂ መዳን በአሌለ በመንም ዬሌም ኢየሱስ ያዲናል❤❤❤❤👏👏👏
@thevoiceofprayer123
@thevoiceofprayer123 9 ай бұрын
ነፍስ አልቀረልኝም ወንጌል ያሸንፋል !!! ተባረኪ አሁንም ውረሺ
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 9 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉 ዘመንሽ ይባረክ እውነት አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ የለም በኢየሱስ እንጂ 🎉🎉🎉🎉
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 9 ай бұрын
የኔ ጌታ የኔ ሁሉ ነገሬ!በሰው ሀገር ቤተሰቤ ወዳጄ ጉዋደኛዬ:ፈጣሪዬ ሰርዬ እስትንፋሴ እየሱሴ!እንዴት እንደምወድህ የምገልፅበት ቃል የለኝም!::እንባዬ ይገልፅህ እንደሆነ አላውቅም!::ገና ሳስብህ እንባዬ ይቀድመኛል::የልጅነቴ አምላክ ነፍሴ ፈሰሰችልህ በፍቅርህ ተማርኬአለሁ የሌላ ሊሆን አልችልም በቃ!::
@MESAYZEMAZEMEN
@MESAYZEMAZEMEN 9 ай бұрын
ካነቸ ጋር እየሳኩ ጨረስኩት ተባረኪ ሶፊያችን፡፡
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 9 ай бұрын
ምርኮሽን የመለሰ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይመስገን።ሶፊዬ በቃ የሚያምርብሽ ይህ የወንጌል መዝሙር ብቻ ነው።የፈጠረሽ ለዚህ ብቻ ነው ብዬ አምናለው።ብሩክ ነሽ❤❤❤❤❤
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 9 ай бұрын
I am Muslim but love Sofia Shibaba very much because per se, to see z face of Sofia is for me, is to see the z face of the prosperous future Ethiopia, InshaAllah.
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 9 ай бұрын
Oh really 🤣 I think you have a crash on her 🤣 ፎጋሪ
@godislove9841
@godislove9841 7 ай бұрын
Please forget about Sofia and focus on her message. She is saying those who don’t believe I. Jesus Christ the son of are going to hell. Period. Her message is no salvation through anybody or anything but Jesus. Please listen to her.
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 7 ай бұрын
@@godislove9841 I believe in Allah, and Mohamed and messangers and Prophets of Allah, those are my only keys to eternal life. So I respect your belief, and plss, respect mine, too.
@kokiberhan7843
@kokiberhan7843 9 ай бұрын
እግ/ር ይባርክሽ ሶፊ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ ብሩክ ሁኚ 😍😍
@tewodrosgelan9327
@tewodrosgelan9327 9 ай бұрын
ተባረኪ ሶፊዬ እህቴ በጣም ደስ የሚል እና ቁርጡን ነው የዘመርሽው ይሔነው ወንጌልን በዝማሬ ማለት ተባረኪ
@cherinetl9944
@cherinetl9944 9 ай бұрын
አሜን አሜን ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋዉን ጨምሮ ያብዛልሽ
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 9 ай бұрын
ተባረኪልን ዘመንሽ በጌታ ደስ እንዳለሽና እንደፈነጠዝሽ ይደምደም የእኛ ቆንጆ ተባረኪልን ለምልሚ💚💛❤️
@mayzamarkos9385
@mayzamarkos9385 9 ай бұрын
የምስራቹን የሚናገሩ እግሮች እንዴት ያማሩ ናቸው አንቺ የተባረክሽ ነሽ የምስራች መዳን በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ። የሰውን ልጆች የሚያድን ጸጋ ተገልቷል እርሱም ኢየሱስ ነው ለሚያምኑበት የዘላለም ሕይወት ነው ።Tebareki Sofiachin.
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
በአገልግሎትሽ ተባርከናል እግዚአብሔር ይባርክሽ በረከታችን ነሽ ሶፍያ ሽባባዉ❤❤❤
@امينعدنانابوبكر
@امينعدنانابوبكر 8 ай бұрын
Tebareki,may,sesetr❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekihailu3148
@bekihailu3148 9 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ያድናል! ተባረኪልኝ #ሶፊ 🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 9 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ ሶፊ ወንጌል ያሸንፋል
@alemabebe1151
@alemabebe1151 9 ай бұрын
ሶፊዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በረካት ነሽ. መድኃን በጌታ ብቻ ሌላ ሁሉ የካንቱ
@SeenaDagne
@SeenaDagne 9 ай бұрын
Ameeen ameeeen ameeen ililililililililili uuuufffeee iysusni goftadhaa ameeen maqaa waqaayoo akkamii dachaa ❤❤❤
@eritrea7521
@eritrea7521 9 ай бұрын
ተባረኪ ዝማሬ ማገልገል መክሊትሽ ነው በብዙ አትርፊበት ❤
@wuba3439
@wuba3439 9 ай бұрын
ዋው በጉጉት ስንጠብቅ ተለቀቀ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውን ይብዛልሽ ደስ የምል መልዕክት ያለው መዝሙር ነው አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም 💯✅🎉🎉❤❤☺️☺️
@NatiGazemo
@NatiGazemo 9 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልሽ ለሚጠፋው ሁሉ የመዳን መንገድ አዎን ኢየሱስ ብቻ ነው❤❤❤
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 3 ай бұрын
አሜን እንዲሁ ለወደደን ለጌታችን እና ለአምላካችን ምስጋና አምልኮ ዝማሬ ይገባዋል👏👏👏👏👏
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 9 ай бұрын
ሶፊ፣ጌታ ብርክ ያርግሽ!ዘመንሽ ይባረክ!
@ruthtibebe223
@ruthtibebe223 9 ай бұрын
አሜን ሶፊ! What a blessing and important worship song! This is what the whole world need to hear..You are beautiful my sister and continue to shine to the Lord! We love you❣️❤️
@Abentheir6283
@Abentheir6283 9 ай бұрын
የሚያድን ሌላ ምንም የለም። የሚያድን ሌላ ማንም የለም ። አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ጆሮ ያለው 👂ይሰማ📣🎤🎤 ዋዋዋውውውውው እሩጫሽ እና ፍግግታሽ እራሱ መልእክት አለው ተባረክልኝ አሁንም የጌታ ሰራ ይብዛልሽ ❤❤❤
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 9 ай бұрын
እለልለልልለልልለልልለልልለልል የወንጌል አርበኛ ዘመንሽ ይባረክ
@DL12able
@DL12able 9 ай бұрын
Yes! what blessing! Thank You Sofiyewa! Bebzat Tebareki! Geta Lijochshn Yibark! Pls, keep on this track, and leave a lone those desperate persons who are trying to spoil your blessing service, our hope is Jesus the almighty! God Bless You!
@MichaelDarcho
@MichaelDarcho 3 ай бұрын
ተባረክ የኔ እህት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ
@EDWTUBE-b8s
@EDWTUBE-b8s 9 ай бұрын
#ዘመንሽ_ይባረክ_ሶፍዬ_እንደዚህ_ነው_የሚያምርብሽ_ተባረኪ ።❤❤❤
@TesfayemekonnenMosha
@TesfayemekonnenMosha 8 ай бұрын
ዉዲእህተ የአባሊጂ ተባረክ አኒችንየሰጠ አሚላካችኒ ሲሙ ዪባረክ
@YonasEndale-v5f
@YonasEndale-v5f 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ሶፊ ጥሩ ሥራ ነው የሰራሽው ለምልሚ።
@hassetdino7413
@hassetdino7413 9 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ እየሱሰ ያድናል !
@shewargednigatu4491
@shewargednigatu4491 9 ай бұрын
ተባረኪ መዳን በሌላ በማንም የለም ከሰማይ በታች የተሰጠን የእየሱስ ክርስቶስ ሰም ብቻ ነው። በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው። መዝሙሮችሽ በሙሉ ሰውን ይባርካሉ።
@iphonetastic5926
@iphonetastic5926 9 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ነው እባካችሁ ሁላችንም ወንጌል እናድርስ ባልንበት ሶፍዬ በደንብ ወንጌል ስሪ ሞት የሰው ልጆችን ሳይቀድም ተባረኪ ❤❤❤
@fesaltube-xm5ye
@fesaltube-xm5ye 9 ай бұрын
መዳን ብቸኛ በሆነዉ በአንድ ፈጣሪ ማመን ብቻ ነዉ እየሱስ የማሪያም ልጅ ነብይ ነዉ ሰላም በእሱ እና በእናቱ ማሪያም ይህን
@HirutShibru
@HirutShibru 9 ай бұрын
ሶፊዬ ተባረኪ ሰልፉ ቢበዛብሽምአንቺግን ጌታን ከማምለክ አላቆመሽም ጌታ ለዘላለም በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tericoterico3228
@tericoterico3228 9 ай бұрын
እህት ሶፈያ ዘመንሺ ይለምልም አንች የዝህ የዘመኑ ድቦረ አንች ነው አሁንም ቅባቱ ይጨመር!!!❤❤
@Ra.com65
@Ra.com65 2 ай бұрын
ሶፍያ መዝምሮች በጣም ነው ምውዳችው አችም በጣም ነው እውድሽ በዚህአጋጣሚ የምመክርሽ ቢኖር ከጌታ በታች ስው ያስፍልጋልና ብዙ አመት ብቻሽ ኖርሺ ከባልሺጋር ብትታርቁ ከሁሉበላይ መልካም ነበር ካልሆነግን መልካም ስው ከተገኝ አግቢ ብየእመክርሻለሁ እኔም እደአንች የሶስት ልጆች እናትነኝ የብችኝነቱና ስብራቱ ህመሙም ይገባኛል በይበርቺ.
@kidaneyegietalij5028
@kidaneyegietalij5028 9 ай бұрын
ሶፊት ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ እንደ መልካም መኣዛ ሽቶ ይሁንለት በጣም ደስ ይለል ተባረኪ የወንጌል ሃርበኛ ነሽ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 9 ай бұрын
ሶፊ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ። እዉነት ነዉ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ። በሩ ኢየሱስ ብቻ ነዉ።
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 9 ай бұрын
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ መዳን በሌላ በማንም የለም በየሱስ ነው እንጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yandayage1002
@yandayage1002 9 ай бұрын
ጌታ ከጎንሽ ነው። ከእንግዲህ እንወድሻለን በርቺ ውድ እህታችን!
@Sebsibeermias
@Sebsibeermias 9 ай бұрын
eyesuse becha ❤ sofeye tabareke gate yebarekeshe ❤
@hirutfisseha1176
@hirutfisseha1176 9 ай бұрын
ሶፊዬ ከአንቺ መስማት የምንፈልገው ይህንን ብቻ ነው የሚያድን ሌላ ማንም የለም ከእየሱስ በቀር
@hossaenaadada3120
@hossaenaadada3120 9 ай бұрын
Amen 🙏 Stay blessed! Timely messages!!
@AmanHogos
@AmanHogos 2 күн бұрын
ዘመንኪ ይባረኽ ጠሓሲት
@melakbirara2845
@melakbirara2845 9 ай бұрын
ሶፊ እግዚያብሄር ይባርክሽ በጣም ነዉ የምትችይዉ።
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 6 ай бұрын
ኢየሱስዬዬዬዬ❤❤❤❤ጀግናዬዬ ሰምህ ከፍ ከፍ ይበል ሶፍያ ❤ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ❤
@tsi-grace
@tsi-grace 9 ай бұрын
ተባረኪ ሶፊ ፀጋው ይብዛልሽ!
@TenayeDemeke
@TenayeDemeke 9 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ታባረክ ሶፍዬ 🙏🙏💞💞
@MintasnotTasfaye4005
@MintasnotTasfaye4005 9 ай бұрын
AMEN madani balela bamanim yelami. Tabarakii Egzabher yibarkishi❤
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ለሰዎች ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ። ሐዋርያት ስራ 4፡ 12 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@AdenwBekele-vq3ww
@AdenwBekele-vq3ww 9 ай бұрын
በብዙ ጸጋ ታበርክ ሶፍቾ እነወድሸሌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasilwaregay6018
@fasilwaregay6018 9 ай бұрын
What that so beautiful song. You are @ right stand place. God bless you and your children.
@SikuarwaGardula
@SikuarwaGardula 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@AntenehAyele-b1i
@AntenehAyele-b1i 9 ай бұрын
እንዲሁ ነው እንጂ በስራ አይደለም በስራ ቢሆን ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ።ሶፊ ወንጌልን እንዲህ ስትሰብክ ነው ምያምርብሽ።ክብር ለተጠቀመብሽ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ።❤❤❤❤❤
@EthioLaw-x7h
@EthioLaw-x7h 9 ай бұрын
የትኛው መዳን? የጠቀስከው/ሽው/ ጥቅስ ምን ማለት ነው እስኪ ትንሽ መርምሩት
@ndagne7394
@ndagne7394 9 ай бұрын
Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤
@samuellirute4695
@samuellirute4695 9 ай бұрын
በዘመንሽ ሁሉ ሙሉ ዕድሜ በጌታ ጨርሺ ጌታ ጨርሶ ይባርክሽ❤🙏
@fanabaire2247
@fanabaire2247 9 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤🎉🎉🎉
@prosperty4785
@prosperty4785 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ይባርክ ተባረኪ አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ አንቺ በረከታችን ነሽ!!!
@warkineshuregesa1702
@warkineshuregesa1702 9 ай бұрын
ሶፊያችን❤
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Azeb Hailu - Edenebetalew አዜብ ሀይሉ- እድንበታለሁ
6:56
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 3,2 МЛН
Awtaru Kebede and Yoseph Ayalew old protestant mezmur 2024
1:17:33
የዘላለም ምህረት Yezlalem Meheret
Рет қаралды 10 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН