Oh Nefse ኦ ነፍሴ @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

  Рет қаралды 349,089

Dawit Getachew

Dawit Getachew

Күн бұрын

Oh Nefse ኦ ነፍሴ @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022
ኦ ነፍሴ
ነፍሴ ሆይ አስቢ ያደረገልሽን እግዚአብሔር
ከጥፋት ከልሎ እዚህ ያደረሰሽን ሆኖሽ ቅጥር
ከደዌሽ በሙሉ የፈወሰሽ በጭንቅ ሰዓት የደረሰልሽ
ጎልማሳነትሽን እንደ ንስር ጉልበት የሚያድሰው
ምኞትሽን ከበጎ ነገር የሚያረካ እግዚአብሔር ነው
ህይወትሽን ያዳነ ከጥፋት መንገድ
ከፊት ለፊትሽ ቀድሞ የሚሄድ
የውስጥ ሰውነቴ ቅዱስ ሰሙን
በቀንም በማታ አክብሩት እርሱን
እግዚአብሔር መሃሪ ይቅር ባይ ነውና
ነፍሴ ሆይ እያሰብሽ አቅርቢ ምስጋና
ኦ ነፍሴ እባክሽ
ምህረቱን እያሰብሽ አመስግኚ
ርህራሄው እጅግ ብዙ ነው
ኦ ነፍሴ እባክሽ
ፍቅሩን እያሰብሽ አመስግኚ
ርህራሄው እጅግ ብዙ ነው
ለቁጣው የዘገየ ፍቅሩም የበዛ አምላክ ነውና
ለሚፈሩት ሁሉ የምህረት አምላክ ነው የእንደገና
ምስራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ መጠን
ከአንቺ አስወገደው የሚያስጨንቅሽን
እንደ ሚራራ አባት ለውድ ልጆቹ
ዘወትር የያዘሽ በሰፊው እጆቹ
ነፍሴ ሆይ አስቢ ታላቅ ውለታውን
ሁልጊዜ አፍልቂ ለርሱ የሚገባውን
ኦ ነፍሴ እባክሽ
ምህረቱን እያሰብሽ አመስግኚ
ርህራሄው እጅግ ብዙ ነው
ኦ ነፍሴ እባክሽ
ፍቅሩን እያሰብሽ አመስግኚ
ርህራሄው እጅግ ብዙ ነው
በበረሀው ምድር ምንም በሌለበት
ለጥምሽ እርካታ ለድካምሽ እረፍት
ከጠላት ፍላጻ ከቀስተኛም ትኩረት
ከለላ የሆነልሽ ካንቺ ፍቅር ይዞት
በለመለመው መስክ ዘውትር እየመራሽ
በጠላትሽም ፊት በዘይት የቀባሽ
እንደ በደልሽ ያልከፈለሽ ምህረቱን ያበዛልሽ
እግዚአብሔር ነው
እንደ በደልሽ ያልከፈለሽ ቸርነቱን ያበዛልሽ
እግዚአብሔር ነው
ኦ ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ ነፍሴ
ኦ ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ ነፍሴ

Пікірлер: 255
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
ኦ ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ ነፍሴ ...ኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔ ምን ብዬ ልባርክህ ? ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አሁንም ይብዛልህ 🙏🙏🙏❤️🪕🎬🎸🥁🪘🎼🎺🎻🎷🎤🎹🥁💎💎💎
@tsegaabtesfaye
@tsegaabtesfaye 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሳትል?
@samiahmed7681
@samiahmed7681 2 жыл бұрын
@@tsegaabtesfaye 😂😂🤣🤣🤣🤣
@weallralone6742
@weallralone6742 2 жыл бұрын
@@tsegaabtesfaye እኮ😂😂😂 ኡኡኡ ካላለ comment አይሰጥም....sax
@weallralone6742
@weallralone6742 2 жыл бұрын
ኧረ አንተ ፍታ ሁሌ ኡኡኡ....ጉሮሮህን አያምህም እንዴ 🤔 ከዘማሪዎች ጋር ለመቀራረብ ብለህ አታሽቃብጥ
@tsegaabtesfaye
@tsegaabtesfaye 2 жыл бұрын
@@weallralone6742 ሱሬም የተቀባ ከልቡ ዘማሪ ነው፡፡
@eyobnegusie1359
@eyobnegusie1359 2 ай бұрын
ዝማሬ ድሮ ቀረ ለሚሉ ማሳያ የሆነ የዘመኔ ድንቅ ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው ። ባንተ ስላረገው ሁሉ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@BekaT6073
@BekaT6073 7 ай бұрын
ኦ ነፍሴ እባክሽ ምህረቱን ፍቅሩን እያሰብሽ አመስግኚ፣ አመን አመን!
@nahumketsela5554
@nahumketsela5554 2 жыл бұрын
'ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤ ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤ ኀጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፣ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፣ ሕይወትሽን ከጥፋት ጒድጓድ የሚያድን፣ ምሕረትንና ርኅራኄን የሚያቀዳጅሽ፣ ጐልማሳነትሽም እንደ ንስር ይታደስ ዘንድ፣ ምኞትሽን በበጎ ነገር የሚያረካ እርሱ ነው። እግዚአብሔር ለተጨቈኑ ሁሉ፣ ቅን ፍርድንና ፍትሕን ይሰጣቸዋል። መንገዱን ለሙሴ፣ ሥራውንም ለእስራኤል ሕዝብ አሳወቀ። እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ፣ ለቍጣ የዘገየ፣ ፍቅሩም የበዛ ነው። እርሱ ሁል ጊዜ በደልን አይከታተልም፤ ለዘላለምም አይቈጣም። እንደ ኀጢአታችን አልመለሰልንም፤ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣ እንዲሁ ለሚፈሩት ምሕረቱ ታላቅ ናት። ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፣ መተላለፋችንን በዚያው መጠን ከእኛ አስወገደ። አባት ለልጆቹ እንደሚራራ፣ እግዚአብሔር ለሚፈሩት እንዲሁ ይራራል። እርሱ አፈጣጠራችንን ያውቃልና፤ ትቢያ መሆናችንንም ያስባል። ሰው እኮ ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤ እንደ ዱር አበባ ያቈጠቍጣል፤ ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ግን ድራሹ ይጠፋል፤ ምልክቱም በቦታው አይገኝም። የእግዚአብሔር ምሕረት ግን፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ ነው፤ ጽድቁም እስከ ልጅ ልጅ ድረስ በላያቸው ይሆናል፤ ኪዳኑን በሚጠብቁት ላይ፣ ትእዛዙንም ለመፈጸም በሚተጉት ላይ ይሆናል። እግዚአብሔር ዙፋኑን በሰማይ አጽንቶአል፤ መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች። እናንተ ለቃሉ የምትታዘዙ መላእክቱ፤ ትእዛዙንም የምትፈጽሙ እናንተ ኀያላን፤ እግዚአብሔርን ባርኩ። እናንተ ፈቃዱን የምትፈጽሙ አገልጋዮቹ፤ ሰራዊቱ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን ባርኩ። እናንተ በግዛቱ ሁሉ የምትኖሩ፣ ፍጥረቱ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ።' መዝሙር 103
@henokgetahun5004
@henokgetahun5004 Жыл бұрын
This is Henok Getahun Jesus Christ superstar God love's you and your family do not think to much bread what you posted God love's you and your family I personally praying for you take care of yourself be strong
@kassanderson6122
@kassanderson6122 2 жыл бұрын
Had the phrase “እግዚአብሔር መሐሪ ይቅርባይ ነውና.... “ repeating in my head!
@misganashibiru
@misganashibiru 9 ай бұрын
ወድማችን በርታ ተባረክ
@meronkauz1732
@meronkauz1732 Жыл бұрын
የዚህ ልጅ መዝሙር በቃ ከሰማሁት ጊዜ ጀምሮ ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው 🙏
@atoexodus
@atoexodus 2 жыл бұрын
Spirit filled! 🙌🏽
@christtube-
@christtube- 2 жыл бұрын
ኦ ነፍሴ dave tebarek God bless you😍🎶🎶🎶🎼
@yaredgashe2339
@yaredgashe2339 2 ай бұрын
ኦ ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርክ እውነት ነው ውንድሜ ብዙ ተዳርጎልናል ተበረክ ፀጋውንም ያብዛልህ
@shalomkibret
@shalomkibret 2 жыл бұрын
ኦ ነፍሴ ጎልማሳነትሽን እንደ ንሥር ጉልበት የሚያድሰው ምኞትሽን ከበጎ ነገር የሚያረካ እግዚአብሔር ነው ሕይወትሽን ያዳነ ከጥፋት መንገድ ከፊት ለፊትሽ ቀድሞ ሚሄድ ህያው ሰውነቴ ቅዱስ ነው በቀንም በማታ አክብሩት እሱን እግዚአብሔር መሀሪ ይቅር ባይ ነውና ነፍሴ ሆይ እያሰብሽ አቅርቢ ምስጋና ኦ ነፍሴ እባክሽ ምህረቱን እያሰብሽ አመስግኚው
@Mihre-ol3bk
@Mihre-ol3bk Жыл бұрын
What a song! ነፍሴ ይሄን አስብ፤ ምሕረቱን ቸርነቱን ያበዛልሽ እሱ እግዚአብሔር ነው፡፡
@hanaberhaneyesus7502
@hanaberhaneyesus7502 2 жыл бұрын
በመልካም መንፈስ የባረከህ እግዚአብሔር ይባረክ 🙌🙌🙏
@diboraazanaw1998
@diboraazanaw1998 2 жыл бұрын
amen
@ermiasamelga2510
@ermiasamelga2510 2 жыл бұрын
Amen
@liyah3889
@liyah3889 2 жыл бұрын
"እንደበደልሽ ያልከፍልሽ ምህረቱን ያበዛለሽ እግዚአብሔር ነው"😭😭ነፍሴ እግዚአብሔር ባርኪ 🙏🙌 Daveye God bless you.
@zetseatgirma9068
@zetseatgirma9068 2 жыл бұрын
...እንደበልሽ ያልከፈለሽ ምህረቱን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ነው... ተባረክልኝ ዴቫኮ 😭😭
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 2 жыл бұрын
ነፍሴ እግዜአብሄርን ባርኪ ነፍሴ
@abenezertesfaye5142
@abenezertesfaye5142 2 жыл бұрын
እንደሚራራ አባት ለውድ ልጆቹ...... ዘወትር የያዘሽ በሰፊ እጆቹቹቹቹ Uuuuuuuuuu am blessed ኦ ነፍሴ❤❤❤❤❤❤
@genettamirat2081
@genettamirat2081 2 жыл бұрын
ኦ ነፍሴ እግዚአብሔር ባርኪ በዚህ መዝሙር ነፍሴ ተባርካለች ዴቩሻችን. አንተ የምድራችን በረከት ነህ ሁሌም ለምልም
@MaggyKN
@MaggyKN 8 ай бұрын
What a beautiful blessing! 😩
@mekdesfisehaofficial3429
@mekdesfisehaofficial3429 Жыл бұрын
ዛሬምኮ እንዳዲስ እየሰማሁት ነው 😭😭😭😭
@redietalemu1632
@redietalemu1632 2 жыл бұрын
abte mergagate fexari yibarkh ❤
@bemnetbekele1206
@bemnetbekele1206 2 жыл бұрын
መዝሙር ሰማን...ተባረክ ዴቫ
@hailehaile8024
@hailehaile8024 2 жыл бұрын
አሜንንን ነብሴ አመስግኚው ተባረክ ዴቭ ያብዛልህ አብዝቶ እያበዛ ይባርክህ
@LeulGirma-uq4kz
@LeulGirma-uq4kz 9 ай бұрын
Thank you dave This sonf change my life May God bless you
@betilema4712
@betilema4712 2 жыл бұрын
Tebark Daveya
@meronasfaw1
@meronasfaw1 2 жыл бұрын
Daveyee ቃላት የለኝም you are our blessing 🙌🏻🙌🏻 I can’t stop repeating this ❤️❣️❤️
@user-li8kb2iz4n
@user-li8kb2iz4n 2 жыл бұрын
ለምስጋና ስላነቃክኽኝ ጌታ እጅግ ይባክህ!!! እውነት ነው!!!! ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ!!!
@abyalewayele229
@abyalewayele229 2 жыл бұрын
በ መጀመሪያ የ እ/ር ስም ይባረክ ከፍ ከፍ ይበል በመቀጠን ዘማሪ ዳዊት እ/ር ይባርክህ ለብዙ ወጣቶች አራያ ክርስቶስን በ ተግባር መስሎ ተረድቶ መኖር እንደሚቻል ስለምታሳየን እናመሰግናለን ተባረክ
@samueltesfaye3012
@samueltesfaye3012 Жыл бұрын
Betam ewedehalew God bless you
@zewas3473
@zewas3473 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደፀጋው ባለጠግነት ይባርክህ፣ ይባርካችሁ!
@redietassefa2373
@redietassefa2373 2 жыл бұрын
ፀሎት ያለበት መዝሙር………እግዚአብሄር ይባርክህ…….እግዚአብሄር ይመስገን !አንተን ለእኛም ዘመን ጌታ ሥለ ሰጠን!
@LeknehBerhanu
@LeknehBerhanu Жыл бұрын
❤❤❤🔥🔥
@user-qu9iq1yp2j
@user-qu9iq1yp2j 28 күн бұрын
ርህራሄው አያሰብኩ አግዚአብሔር አመሰግናለው
@yewubidarlemma8929
@yewubidarlemma8929 Жыл бұрын
egzabhr abezito yibarkh
@emmanuelalena-ge6qt
@emmanuelalena-ge6qt 3 күн бұрын
deva tebareklgn
@merontessemaofficial55
@merontessemaofficial55 2 жыл бұрын
Daveye I love love this song! You're amazing eko! May God bless your with more heavenly songs!
@tsionmessele1416
@tsionmessele1416 4 ай бұрын
መዝሙር 103 ....word by word 🙏🙏🙏🙏🙏
@Redudk
@Redudk 2 жыл бұрын
Psalm 42:5-6a Hope in God; for I shall again praise Him, my help and my God.🙏🏾
@amanu78
@amanu78 2 жыл бұрын
በቃ ምን ልበልህ ዴቭ አንተ የኛ ዘመን ስጦታ ነህ ጌታ አቦዝቶ ይባርክህ 🙏
@bereketademnur1285
@bereketademnur1285 2 жыл бұрын
ምለው የለኝም ጌታን እንጃ በቃ 😥😥😥እንወዳቹሀለው❤❤
@abdbula5288
@abdbula5288 2 жыл бұрын
በእርግጥ ነፍሴን ያነቃቃትና እግዚአብሔርን እንዳመሰግነው የረዳኝ ድንቅ መዝሙር ነው። ወንድሜ Dave እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዲህ ያለ ዝማሬም ይብዛልህ። Bless you all! Keep it up!
@mekonneny30
@mekonneny30 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጥብቅህም ያብዛልህ ይህንን መንፈስህ ን እወደዋለው
@MARIO-bq1ye
@MARIO-bq1ye 2 жыл бұрын
This is a masterpiece!! Deva, May God bless u and your whole crew...The sound quality and the music composition is astonishing specially the Bass!
@keflemusse5092
@keflemusse5092 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 жыл бұрын
What a wonderful song. Thank you for sharing. Praise the Lord, my soul; all my inmost being, praise his holy name. Praise the Lord, my soul, and forget not all his benefits- who forgives all your sins and heals all your diseases, who redeems your life from the pit and crowns you with love and compassion, who satisfies your desires with good things so that your youth is renewed like the eagle’s.
@samueltamene1511
@samueltamene1511 10 ай бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።” - መዝሙር 103፥1
@Mrpado-pl3mj
@Mrpado-pl3mj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏
@zackshemsu4944
@zackshemsu4944 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው ብዬ መናገር አልችልም ግን ጌታ በህልውናው በብዙ እጥፍ ይባርክህ
@henawondu4070
@henawondu4070 Жыл бұрын
what a blessing, I can't stop hearing that , I'm grateful to be Christian.
@prophetselammesele7756
@prophetselammesele7756 2 жыл бұрын
Dawit bereketachen geta yeseteke tsga yeleyale selate getan amesegenwalew
@yediaddis5952
@yediaddis5952 2 жыл бұрын
Wow, the quality of sound with such powerful worship is amazing!! God bless you all.
@ejigayehutiruneh4331
@ejigayehutiruneh4331 2 жыл бұрын
አንተ የትውልድ በረከት ነህ ባንተ ስላስቀመጠው ጸጋ ስሙን እባርካለሁ! አሜን ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ ጌታ ይባርክህ
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለምህረትህ ተመስገን። አመሠግናለሁ።❤❤❤❤❤❤❤
@firewtirunehofficial4726
@firewtirunehofficial4726 2 жыл бұрын
ኦ ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ👐👐👐👐ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏
@Habeshafikir
@Habeshafikir 2 жыл бұрын
ዴቭዬ ተባረክ 💝
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 2 жыл бұрын
የማይጠፋ መንፈስ መረጋጋት አለህና ጌታ ይባረክ ብዙ tebarek
@redietnigussie8383
@redietnigussie8383 2 жыл бұрын
I couldn't get enough of it. Thank you for this beautiful song, a reminder for our souls to keep praising ... " Yea, they turned back and tempted God,..." I turn back to give glory, turn back all praises... I have a lot to be thankful for... Thank you, Jesus!!!!
@seludave2803
@seludave2803 2 жыл бұрын
ዴቮ ያንተን ዝማሬዎች በሰማሁ ቁጥር ጌታዬ ይበልጥ እወደዋለው እግዚያብሔር ይባርክህ ይብዛልህ ወንድሜ
@ermiaslemma4317
@ermiaslemma4317 2 жыл бұрын
ሁሌም በዝማሬዎችህ እታነፃለሁ ለትውልድ በረከት ነህ እንዲሁም አብረሁ የሚያገለግሉ ሁሉ እንወዳቹሀለን !! 🔥😇🙏💙🔥🔥🔥
@davidmulat
@davidmulat 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ Praise the King, praise the Lord and Savior Jesus Christ
@delinaamanuel1023
@delinaamanuel1023 2 жыл бұрын
Ma fav one🙌🙌🙌 Bless u abundantly Davye🙏🙏
@befikergebremedhin5877
@befikergebremedhin5877 2 жыл бұрын
Eree uuuuuu.......yehen tsega yesexe amlak yebarek👐👐
@bekelechdaroche75
@bekelechdaroche75 2 жыл бұрын
Weyy geta abzito yibarkh tebarek tebarek 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@tsegateferi8713
@tsegateferi8713 Жыл бұрын
God bless you deveye
@habameamanuel498
@habameamanuel498 2 жыл бұрын
Davo, our unique blessing, bless u more
@GeoVizPlus
@GeoVizPlus Жыл бұрын
This is really an uplifting song, ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪ! God bless you Dave
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnn haleluyaa ameseginhalehu aba🙏🙏🙏🙏🙏 tebarek dave
@sarontamire7870
@sarontamire7870 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 Hallelujah You are blessed Dave
@libanosayza2433
@libanosayza2433 2 жыл бұрын
dave my god bless you in all your song there is holly spirit my soul praise lord...... i cant forget god's forgiveness and mercy
@MEDIA-4919
@MEDIA-4919 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ መዝሙሩ ውስጥ ልብ ድረስ ጠልቆ ይሰማል ኢየሱስ ያድናል_ ይማልዳል_ ደግሞም በክብር ይመጣል ::❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfinmarkos5204
@mesfinmarkos5204 2 жыл бұрын
No word.....geta endi sekber kemayet belay mn yasedestal geta abezto yebarkh wendma Dave zemnh yebarek wedshalew !!!🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@olyadbekako2766
@olyadbekako2766 2 жыл бұрын
ኦ ነፍሴ እባክሽ ምህረቱን እያሰብሽ አመስግኚ ርህራሄው እጅግ ብዙ ነው ኦ ነፍሴ እባክሽ ፍቅሩን እያሰብሽ አመስግኚ ርህራሄው እጅግ ብዙ ነው
@natnaelsimeneh1782
@natnaelsimeneh1782 2 жыл бұрын
የሚባርከው አምላክ እርሱ እግዚአብሔር ይባርክህ ዴቭ🙌❤🙌
@gosa-kd6bb
@gosa-kd6bb Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደፀጋው ባለጠግነት ይባርክህ👏👏👏
@mintesnottafesse6479
@mintesnottafesse6479 2 жыл бұрын
dave anite bereketachin nhi geta zemnhin birrk yarghi btm tebrek ahunm yabzalhi❤️❤️
@debebedemssie4043
@debebedemssie4043 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ዝማሬ
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@galaxyteck2984
@galaxyteck2984 2 жыл бұрын
"oh Nefse" what a song Devaye bebizu bekeret tebarekilin.... Yetefahewun Yakil Kisehenal be Addisu Album Tebarekilin Love You Brother❤❤❤❤
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 2 жыл бұрын
Our #precious blessing love you alot እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 😊😊😊
@abayneshgirmaderje9417
@abayneshgirmaderje9417 2 жыл бұрын
daveyyyy men elalhu tebak j enje nebesen wed Amlakwa megegha asegbahat ኦ ነብሴ❤❤❤
@asnakesaved
@asnakesaved 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
@simontessema7966
@simontessema7966 Жыл бұрын
may you lord bless you dearest Dava
@biniamnigatu8070
@biniamnigatu8070 2 жыл бұрын
በጌታ በፍጹም ፍቅሩ የተወደድክ😘😘💞❤
@abenezerrobi4992
@abenezerrobi4992 2 жыл бұрын
እውነት የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት ነው #God_bless_you
@user-nn2yn5si8x
@user-nn2yn5si8x 2 жыл бұрын
Dawit ተባረክ! ሁልጊዜ በዝማሬዎችህ ጌታን ስለምታገነው! ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ከጎተራ ቀጥሎ ያደኩባት ቸርች ናት ግን ከይቅርታ ጋር ቸርች አይመስልም night club እንጂ! መብራቶቹ ሲጠፉ ሌላ ሊመስል ይችላል ግን መስቀል እንኳን አይታየኝም
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 жыл бұрын
Amen, Amen, Amen. Always amazing and beautiful worship. Stay blessed!
@michaelkebede5889
@michaelkebede5889 Жыл бұрын
Zemenhii yebareke Davayee can’t stop listening to this song ….
@matusalamathewos8525
@matusalamathewos8525 2 жыл бұрын
እግ/ር ይባርካችሁ
@fikerhailu626
@fikerhailu626 2 жыл бұрын
Thanks dave
@zeealt1
@zeealt1 2 жыл бұрын
እየባረከ ይባርክህ!
@mihretgirmamercy244
@mihretgirmamercy244 2 жыл бұрын
yetederegelnin binawk yegodelen ylem. tebarek devachin❤
@berekettarekegn4684
@berekettarekegn4684 2 жыл бұрын
አሜን
@etsegenetlemma1172
@etsegenetlemma1172 2 жыл бұрын
Oh oh oh God I thank you so much given us his wonderful brother. Much love Dave.
@dawittolosa7444
@dawittolosa7444 2 жыл бұрын
I bless the grace of God working in you.
@dave5050ful
@dave5050ful 2 жыл бұрын
I don't know, ow my god you change my life forever thanks god 🙏 🙏 🙏
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 2 жыл бұрын
No words 😶 becha kezhim belay Yebark deveyeee❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@desuayele8155
@desuayele8155 2 жыл бұрын
God bless you I am blessed with your song
@naominigatu
@naominigatu Жыл бұрын
My favorite from your album. Can’t be normal when I listen to it
@bereketalemayehu
@bereketalemayehu 2 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelele🙏🙏🙏 halelujah God bless you Dave
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 2 жыл бұрын
My favorite person 😇
Hadnetna_9B TikTok ልዝብ ኤርትራውይና
23:30
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 22 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 703 М.
Amelkihalehu
5:25
Dawit Getachew
Рет қаралды 59 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН