Part 01. ወደ እናት ተዋሕዶና ወደ እናት ኢትዮጵያ ጠቅልዬ ገብቻለሁ// ሐና ዘኢትዮጵያ Hanna zeEthiopia

  Рет қаралды 99,815

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 695
@altayebedada1645
@altayebedada1645 Жыл бұрын
እንኳን ተዋህዶ ያደርገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluAbiro
@MuluAbiro Ай бұрын
አሜን አሜን ተዋህዳ አይ ማኖታቸን ልዘ ላል ምትኖርአሜን 🇪🇹🙏🙏🙏
@bamatube7
@bamatube7 3 жыл бұрын
ለሀና የማያጨበጭብ እጅ ይቃጠል። እልልልልልልልልልል እንደአንቺ ያለቺ ኦርቶዶክሳዊት አናገኝም ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እህት።
@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ
@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ እጁ ይቃጠል አይባልም ከአፍ የሚወጣው ሁሉ ያረክሳልና እስዋንም እንኳን ወደቤቱ መለሳት፡ ሁላችንም በቤቱ አጽንቶ ለክብር ያብቃን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አረ አይባልም 😕😠
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
ኧረ ባክህ. ለእህተማርያም ተከታይ አላጨበጭብም!!
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኛንም እንደእሷ ይርዳን🤲🏽
@الوكيل-ق3غ
@الوكيل-ق3غ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 3 жыл бұрын
ልዑልን ሳየው ያሳዝነኛል ያ ክፉ ጊዜ አልፎ አሁን በጤና ቆሞ እግዚአብሄር ይመሥገን ከድንግል ማርያም ጋር
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የአባቶችፍሬነኝ
@የአባቶችፍሬነኝ 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሳየዉ ደስስስ ይለኛል
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@mekides2469 Amenn Betasabe Hugege Emalsalhu Ehte
@ወለተስንበትየድንግልማርያ
@ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጆ ይገባል ተመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሰው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ደስ ሚለው ፍፃሜሽን ያሳምረው መድኃንያለም 😘☝️☝️ ድንግል ከፊት ትቅደምሺ 😘😘
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Amenn wudoche nu endemamer emelsalehu
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ሰውፍፃሜሲያምርነውናደስየማለውፍፃሜሸንያሳምረውመድሀኒያለምድንግልከፈትትቅደም
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 3 жыл бұрын
አሜን እኛንም ትቅደመን
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 3 жыл бұрын
የእኛንም መጨረሻ ያሳምርልን
@Melke_A
@Melke_A 3 жыл бұрын
ይህችን መልእክት ብታይልኝ ደስ ባለኝ። ክርስትና ሲጀመር በጣም ያስደስታል ፣ በጣም ጠንካራ እንሆናለን ነገር ግን ቀስ እያልን እየወረድን እንሔዳለን። አወዳደቃችን እንዲያውም መፈጠራችንን እስክንጠላ ድረስ ይሆናል ፤ በዚህ ሁሉ ግን ትዕግስት እና የጸጸት እንባ ያስፈልጋል። የክርስቲያን አጀማመሩ ሳይሆን አፈጻጸሙ ነው እጅግ እሚያስደስተው። እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልን እኅታችን። ከክፉው ወጥመጥ ይጠብቅሽ። እመብርሃን አብራሽ ትሁን።
@-youtubechannel2210
@-youtubechannel2210 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ፍፃሜ ያሳምርልን
@tadelechgeremew663
@tadelechgeremew663 3 жыл бұрын
አሜን
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ሁላችንም በቸርነቱ ነው የቆምነው ማንም በፊቱ ንፁው የለም አንዲውም ⛪⛪⛪ ክርስትና እየወደቅን እየተነሳን በንስሀ አየተመለስን እያነባን መህረት ቸረነቱን አየለመንን የምንኖረው ነው እሱም አይጥለነም የናታችን ምልጃ ለመናዋ የቅድውሳን የአባቶቻችን አምላክ ልምና አይለየን በቤቱ ያፀናን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አዉ በትክክል እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በ ቤቱ ያጽናን አሜን አሜን አሜን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Arsema_u7y
@Arsema_u7y 3 жыл бұрын
ይችን ፅሑፍ የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን
@ሰብሊየማርያምልጅ-ጐ2ኰ
@ሰብሊየማርያምልጅ-ጐ2ኰ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ብርሃንየወላርጊልጅ
@ብርሃንየወላርጊልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ እህት
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 жыл бұрын
Amen(3)
@እመቤትየማሪያምልጂ
@እመቤትየማሪያምልጂ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
አለባበሷ ደስ ሲል በማርያም
@maliet4375
@maliet4375 3 жыл бұрын
Beta sab hunilegn
@bezi981
@bezi981 3 жыл бұрын
Edema la ehetamariame
@nonenone3420
@nonenone3420 3 жыл бұрын
It’s for show
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 жыл бұрын
ደስስ ሲል
@Winnieverse10
@Winnieverse10 Ай бұрын
​@@nonenone3420no its not, i know her personally she is like this all the time.
@እኔክርስቲያንነኝ-ፀ3ጨ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፀ3ጨ 3 жыл бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እኔ ክርስቲያን ሆኜ አድጌም እንዳች አልሆን ከቶ መቸ ነው ቸሩ ሆይ ሰው የምሆነው እመ አምላክ ሆይ የልቤን ታቂው የለ ሰው አድርጊኝ እና ወደ አንች አቅርቢኝ ሀና ወ ልዑሌ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
አሜሪካን ለማየት ስቱ እሴቶች ሽማግሌዉን የማይወዱትን እያገቡ በሚሄዱበት ስዓት ያቺ ደሞ ልዩ ነዉ አገርሽን አስበልጠሽ መጣሽ እግዚአብሔር ሲባርክ እዲህ ነዉ😍
@ወለተመድህን-በ5ኰ
@ወለተመድህን-በ5ኰ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በጣም
@sarapezo3598
@sarapezo3598 3 жыл бұрын
@@ወለተመድህን-በ5ኰ ቅናት ያስቃል ውስጥሽ እያረረ ሳይጨልምብሽ ንቂ ፀበልን እደምትገቢ እርግጠኛ ነኝ ናኩ ያለ መናቁን እያውቅም አሉ
@እኛኢትዮጵያዊነን
@እኛኢትዮጵያዊነን 3 жыл бұрын
እንኳን ተዋህዶ ያደርገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@tamiradmasu9464
@tamiradmasu9464 3 жыл бұрын
እመብርሃን ስትይ አፍሽ ይጣፍጣል፡፡ ድንግል ከፊት ትቅደምልሽ፡፡ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡ አሜን፡፡
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
ሀኒየ አይኔ እያየ የተለወጥሺ ምርጥ ልጅ ከድሮ ጀምሮ ለሀገርሺ ያለሺ ፍቅር ይደንቃል አሁንም ወደ ተዋህዶ ስለመጣሺ ደስ ይላል ይህ ሁሉ የመምህር ግርማ አስተምሮ ውጤት ነው እድሜ ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@bezi981
@bezi981 3 жыл бұрын
Ehetamaryameme alechebate
@yohanesasmare2806
@yohanesasmare2806 3 жыл бұрын
በእውነት በወላዲተ አምላክ ጠባቂነት ለዚህ ስላበቃት ከህይወቷ ጋር ይመሳሰላል ያልኩትን የዘማሪት መቅደስ ፀጋዬ (ድንግል ቃልኪዳንሽ) የሚለውን መዝሙር ጋብዝልኝ። ይኸ ነገር በስፋት ተሰርቶ ትውልድን መታደግ ይገባናል በማይረባ በምዕራቡ ዓለም ባህል ስለተሰለበ ቤተክርስቲያናችን በስፋት ልትሰራበት ይገባል። አመሰግናለሁ ፈጣሪ መንገዱን ያስተካክልላት እመአምላክ ከለላ ትሁናት።
@MuluAbiro
@MuluAbiro Ай бұрын
አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@andnetbelay3321
@andnetbelay3321 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒ አለም ፍጻሜሺን ያሳምረዉ የሰዉ መጨረሻዉ ሲአምርነዉ ደስ ይሚለዉ
@dugyf1012
@dugyf1012 3 жыл бұрын
በእዉነት እህታችን ትክክል አምላካችን ያስታዋወቀችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ክብር ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት የጌታዬ እናት😘😘😘
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አለባበስሽም ንግግርሽም ደስ የሚል ርግት ያለ በጣም ደስ የሚልነው በርቺ
@tube3397
@tube3397 3 жыл бұрын
እወነት በቃል የማትገለጭ እጀግ መልካምና አሰተዋይ ጥበበኛ ልጅ ነሸ ሀንዬ እመቤቴ ትጠብቅሸ እግዚአብሔረ ይረዳሸ የተዋህዶ ተምሳሌት ነሽ
@kikidebesay48
@kikidebesay48 3 жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዘብል ሃና ዘኢትዮጵያ በቤቱ ያጽናሽ
@ninjago9518
@ninjago9518 3 жыл бұрын
Egezeabeher becherenetu yedebekeshe yeshefeneshe ketekulawochu yasemeleteshe wedewa enku yetewahedo enkuyi AMEN.....
@ABYouTube1221
@ABYouTube1221 3 жыл бұрын
አንጀት የሚያርስ ንግግር ነው ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ሁለት ቀን ሙሉ 24 የማይበልጥ ቪው አቤት እሄኔ ዘፈን ቢሆን በሁለት ቀን ሁለት ሚሊየን እናደርሰዋለን ልብ ይስጠን እንጂ በብልጭልጩ አለም ተውጠናል
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 3 жыл бұрын
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ ልዑል ሰገድ ሀናን ለማግኘት ኢትዮጵያ ስለሆንክ ትችላለህ በእመቤቴ ስም ትምህርተ ሀይማኖት ዶግማ ቀኖና ትውፈቱን ወዘተ ትማር የመምህር ግርማ ተከታይ ናት የሚል ነገር አለ ከእውነተኛ ካህናት ጋር አገናኛት በመንፈስም በሁሉ ትጠንክር አደራ ኃኒ በርቺልኝ እመቤቴ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ ፀሎቴ ነው
@hanaabebeymaryamlij7364
@hanaabebeymaryamlij7364 3 жыл бұрын
ልኡልዬ የኩታበሩ አንበሳ የተዋህዶ እንቁ በርታ 💒 እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ግን💒 💒 ሁሌ ሳይህ እንባዬ ይመጣል እግዚአብሄር 💒 ይመስገን በርታ ሃንቾም ጎበዝ ሁናለች 💒 አበረታቷት ❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@_z_orthodox3175
@_z_orthodox3175 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን እህቴ በአንች መመልስ የሰማይ መልአክትም ደስ ይላቸዋል
@maliet4375
@maliet4375 3 жыл бұрын
Beta sab hunilegn
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@mehadaraberaamera9066
@mehadaraberaamera9066 3 жыл бұрын
ወይ ስታምሪ እንኳ ለተቀደሰች አገርሽ አበቃሽ እህቴ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 3 жыл бұрын
ሀኒዬ አለባበስሽን በጣም ነዉ የምወድልሽ ዩቲዩብሽ ላይም የምታስተላለልፊዉ መልዕክት አስተማሪ ነዉ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህታችን ፡፡
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 3 жыл бұрын
በቤቱ ያጰናሸ እናታችን ኪዳን ምህርት ለዘላለም ታጰናሽ እንወድሽለን እህታችን
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Maroche nu endemamer emelsalehu
@tishamatishama645
@tishamatishama645 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይለል ሰደትን መበርታታት ሰይሆን የእትያጰያ ህዝብ ሰደትን እንድጠላ ነው መሰርት የለበት. ሁሉም ሶ እትያጰያን አንዲ ዎድ መሰርት ይጠበቅበቹሀል በርቱ !!!
@እኛኢትዮጵያዊነን
@እኛኢትዮጵያዊነን 3 жыл бұрын
እንኳን ድንግል ማርያም ወደ ቤቷ ጠራችሽ ሀኒቾ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤❤
@maliet4375
@maliet4375 3 жыл бұрын
Beta sab hunilegn
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Wudoche nu endemamer emelsalehu
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 3 жыл бұрын
እኔ እንኳን እንግሊዝኛ ሊገባኝ ይቅርና 4 ዓመት በሀረብ ሀገር ተቀምጬ ሀረብኛ በደንብ አልችልም እና ለምን አልቻልኩም ብዬ ከራሴ ጋር ግብ ግብ እፈጥራለሁ !!! ግን አሁን ጥሩ ትምህርት ስላገኘሁ ባለመቻሌ ደስተኛ ነኝ !!! ሀኒዬ እግዚአብሔር ለኔም እንዳንቺ ጥሩ ልብ ይስጠኝ 🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ መጨረሻሽን ያሳምረው ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ ልዑሌ ቋንቋዬነሽን ስሰማው እንባ ነው የሚቀድመኝ የእውነትም ቋንቋችን ናት ለተዋህዶ ልጆች እማምላክ
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 жыл бұрын
ተዋህዶአይማኖቴ የጥንትነሽ የናትናያባቴ ኪዳነምረት በቤቷታፅናሽ ሀንዬ።
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 3 жыл бұрын
ክርስትና መጀመሩ ቀላል ነው ፀንቶ መቆየቱ ነው ዋናው ነገር። ፍፃሜሽ ይመር።
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
ብዙዎች ይመጣሉ የሚፀኑት ግን ጥቂቶች ናቸውና በቤቱ ያፅናሽ ፍፃሜሽ ያሳምረው ፈጣሪ
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
ልዑል እናመሰግነለን ። መምህር ተስፋዬን ብታቀርብልን በእግዚአብሔር
@maliet4375
@maliet4375 3 жыл бұрын
Beta sab hunilegn
@tesfaneshyekedyalehg7897
@tesfaneshyekedyalehg7897 3 жыл бұрын
መምህር ተስፉዬ አበራ አዎ ልኡሌ ቤተሰብ ሁኑ እና በአንድ ቆማችሁ አቁሙን በእመብርሀን በድንግል
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Endemamer emelsalehu wudoche
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።እህቴ።መምህር።ተስፍ.ዬን.ብታቀርብልን።እህቴ።አመሰግናለሁ ።የጀግና ።መምህር።ተስፍዬን።ብታቀርብልን።እህቴ።
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እነሱ ስለ ርኩሳን መናፍስት የሚያውቁና አይመስለኝም ስለመናፍስት ካላወቁና ካልገባቸው አያቀርቡትም
@wa.1173
@wa.1173 3 жыл бұрын
መንገዱን የመራሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
ልኡሌ እመአምላክ ታክብርልን ጸጋው ያብዛልህ 💐💒💐
@awekelishanu7502
@awekelishanu7502 3 жыл бұрын
እህታችን በጣም ነው የምታምሪው ፀባይ ሰናይ መልካም ልባም ሴት ነሽ ፈተኛ ይበዛብሻል የምትቆቆሚበትን ሀይል እግዚአብሔር ያድልሽ የኔ እህት በእውቀት ዳብረሽ ለኢትዮጵያ በዙ ሰራ እንድትሰሪ እግዛብሄር ያግዝሽ በርቺ በርቺ
@እግዚያብሄርመልካምነው
@እግዚያብሄርመልካምነው 3 жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደሥድ ይላል ከእግዚያብሄር የተሰጠሽ ጸጋ ነውብ እግዚያብሄር አምላክ በቤቱ ያጽነሽ እህቴ እውነት እድል ነው በርችልን
@dinkneshdabale4478
@dinkneshdabale4478 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንተም የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@emuzeethiopia1555
@emuzeethiopia1555 3 жыл бұрын
ሀኒ የኔ እንቁ ካንች ብዙ ተምሬአለው እውነት በቤቱ ያፅናሽ በርችልን💓 ልዑሌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 💓👏
@ቅድስት-ወ7ጨ
@ቅድስት-ወ7ጨ 3 жыл бұрын
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህታችን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል። ጅማሬ ሳይሆን ፍፃሜሽ ይመር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንኳን ወደ እውነተኛዋ እምነቴ ተመለሽ🙏።
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 3 жыл бұрын
ሀኒ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያስቀናል ጥንካሪሽ መንፈሳዊነትሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ተባረኪልኝ
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህረት ነው እህታችን ሀና እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ 💚💛❤
@mimilulu3436
@mimilulu3436 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሁንም ያመንሻት ድንግል ከእቅፍዋ አታውጣሽ 🥰🥰
@MekidsAsefa
@MekidsAsefa 10 ай бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ❤❤❤ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ወደ ቀጥተኝይቱ ተዋሕዶ በሰላም መጣሽ😊
@anaztm192
@anaztm192 3 жыл бұрын
በቬቱ ያጽናሺ እሕታቺን የሠዉ ልጅ ጅምሩ ሣይሖን ፍጻሜዉ ነዉ እናም የቅዱሣን ወመላእክታን ተራዳኝነት የእመቬታቺን ብጽእተ ቭጹሐን ቅዲሥት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሕያዉ እግዚአብሔር ቼርነት ሁሌም አይለይሺ አሜን አሜን አሜን
@mahi9635
@mahi9635 3 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ ሀገርን የመሰለ ነገር የለም እኔ ከወጣሁ 5 አመቴ ነው ግን ከመጣሁ ጀምሮ ምንም ደስ ብሎኝ አያውቅም ምንም አጥቼ ሳይሆን በጣም ትልቅ ነገር እንደጎደለብኝ ይሰማኛል። ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልኝ🙏🙏🙏
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ
@wedazelka1179
@wedazelka1179 3 жыл бұрын
የኔህት በጣም ደስ ትያለሽ አቺን የሰማ መድሀኒያለም እኛን ም ይስማን
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 3 жыл бұрын
ሀኒ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን በእውነት እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን እንዲህ ኢትዮጵያዊነትንና ኦርቶዶክስን የሚመስሉ የሚሸቱትን አቅርብልን
@yengusbaye7302
@yengusbaye7302 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ሆይ ተመስገንልኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬ ስላደረከኝ መጨረሻየን አሣምረልኝ የማያምኑትን እንዳምኑ አድርጋቸዉ
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 3 жыл бұрын
ሀና ዘኢትዮጵያ እግዚአብሔር እንኩዋን ወደቤቱ ሰበሰበሽ ደሞ አለባበስሽ ትክክለኛውን ክርስትና ይገልፃል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 3 жыл бұрын
እህት ሀና በእውነት እግዚያብሄር ይመስገን በጣም እድለኛ ነሽ በሁሉም ነገርሽ ክርስትናን ተዋህዶነት የመስከርሽ ጀግና ሴት ነሽ አሁንም ፀጋውን ያድልሽ በጣም አረአያ ነሽ ለብዙ ሴቶች
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እህቴ እኩዋን ከጨለማው አበጋዝ ለመዉጣት አበቃሽ አሁንም መጨረሻሺን ያሳምረው እህቴ
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 3 жыл бұрын
ደግሞ እርጋታችሁ እራሱ ትምህርት ነው ❤️
@matub4261
@matub4261 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ፈጣሪ ይወድሻል እኔም ላገሬ ያብቃኝ መታደል ነው
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 3 жыл бұрын
ሀንዬ በርቺ የድንግል ልጅ ይርዳሽ አይለይሽ መላኩ ኡራኤል ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏❤❤❤
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 3 жыл бұрын
እመብርሃን ሁላችንም ፍፃሜያችን ታሳምርልን
@sewargeyenealgne1892
@sewargeyenealgne1892 3 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ አንችን እያየሁ እኔም ክሬን ጠበቅ እያደረኩ ነው እመብርሃን እናቴ ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልን ወንድማችን እናመሠግናለን በቤቱ ያጽናህ ።
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅድስት ሀገርሽ አበቃሽ እግዚአብሔር በእምነትሽ ያጥናሽ በርችልን ሉሌም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእመነትም በሀገር ወዳድነትም እጅግ አስተማሪ የሆኑ ምዕመናንን ሰለምታቀርብልን እጅግ እናመስግናለን ለኛ የሚጠቅመን ይሔ ነው በርቱልን። እግዚአብሔር የጠፉትን የጠፋነውን እኛን ሀጢያተኞችን ወደ ቤቱ ይመልሰን ቅድስት ተዋህዶ። የእምንት ቀዳማዊትና ድህራዊት ቀጥተኛዋ የእውነት የፅድቅ መንገድ ናት እግዚአብሔር አምላካችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መልካሙን ነገር ሁሉ እንዳናይ የተሸፈነብንን አይነ ልቦናችንን እግዚአብሔር አምላካችን አይነ ልቦናችንን ይግለፅልን ቅድስት ሀገራችንንና ቅድስት ኦርቶዶክስን በቸርነቱ ይጠብቅልን
@anduandu471
@anduandu471 3 жыл бұрын
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እመ አምላክ ሁሌም ትጠብቅሽ እኛንም በፀሎትሽ አስቢን የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተሚካኤል ብላችሁ
@demissmulatu2958
@demissmulatu2958 3 жыл бұрын
ሰው ማለት እንዲህ ነው!!! ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልን! ልዑሌ በርታ! ፕሮግራሞችህ በጣም ደስ ይላሉ! እግዚአብሔር የአስራት ሀገር ኢትዮጵያን ከክፉ ይጠብቀልን!!!!!!!
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Yene weddd egzabher abezeto yebarekesh enem enedanchi wedehagere memeles felegalew very soon.am from dallas .
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ብርሃኑን አበራልሽ እማ በቤቱ ያጽናሽ
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 3 жыл бұрын
ሐንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ ሉሌ ቆንቃዬ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩሉን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት
@ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልል ክብረ ለድንግል ማረያም ልጅይድርሰው
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Egeziyabeher yemsgen Wendemachin Kedus egeziyabher Bedeman Btena Yetbekelin amen 🙏❤🙏❤🙏
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 3 жыл бұрын
የእኔ ውድ ስዎድሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 3 жыл бұрын
ወይ መመረጥ አምላክሽ የጎብኘኝ ሌላ ምን እላለው እሰይ እንካዋን አቀረበካት ከሳዋ ብዝው የሚማሩው ነፈሶች አሉው ሀንዬ የኔ ልዩው 🙏😍🍀🌻🍁😍🙏 እባክህን 🙏 ሉዕል ከ አብይ ይልማ ጋራ አገናኛት የሣድስ ዩቱበረ ባለቤት ጋራ ከእሱው ጋራ እንደዚው አንድ ፐሮግራም ቢሠረው ጥሩው ነው በዝው ነፈሶች የመለሣሉው ይድናሉው እስም በጣም ጎበዝ ነው ምራበዌያን አየሠሩው ያለውን ነገረ በማሳወቅ ትውልድ እንዲነቃ አየሰራ ያለ ልጅ ነው
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
ሀኒዬ እድለኛዋ ሴት የኔ እንቁ😍😍😘😘😘
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Wudoche nu endemamer emelsalehu
@yalem2598
@yalem2598 3 жыл бұрын
ክብር ለመዳኒታችን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን እድለኛ ነሽ እህታችን
@yalem2598
@yalem2598 3 жыл бұрын
ልዑሌ በርታልን እኔ ከድሮ ጀምሬ መዝሙሮችህን በፍቅር ነው ማዳምጣቸው ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው በዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እህታችንም ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ያበርታት እኛንም እንጀራ ፈልገን በሰው ሀገር ያለነውን አመብርሀን ከልጇ ጋር ሁና ሀገራችንን ሰላም አርጋ እኛንም በሰላም መልሳ በሀገራችን ለመኖር ያብቃን
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ንግስት እመቤቴ ትባርክሽ ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ, እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ሀኒዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ውበትና ትህትና እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠሽ የተዋህዶ ልጂ ትልቅ ክብር ላንች አለኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጀ አሰተማሪዬ ናት እኔ ከሷ ብዙ ነገር ተምራለሁ የእኔ እህት እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባረክው በተዋሕዶ እምነታችን ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ያጸናን ልዑሌ ሰላምህ ይብዛ።
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
Elllllllllll elllllllllll elllllllllll You're amazing what a confidence God bless you and your family
@dopeman1356
@dopeman1356 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እህታችን የፈጣሪ ፍቃድ በኛ ላይም ዩፍጠን::
@zddd5746
@zddd5746 3 жыл бұрын
ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እኔም ጠቅልየ ሀገሬን መግባት ነው የናፈቀኝ ግን አልሳካ አለኝ😢😢😢
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለክብር ጠርቶሻል ከንግዲህ ወደሗላ መመለስ የለም በቤቱ ያጽናሽ እህቴ አይዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው
@sebleabera4939
@sebleabera4939 3 жыл бұрын
አንቺን ያሰበ እግዚአብሔር እኛንም ያስበን ፀጋውን ያብዛልሽ
@brtkuansime8189
@brtkuansime8189 3 жыл бұрын
እውነት ነው እትዮጵያ ከቃል በለይ ናት ሉሌ ያልከውም ትክክል እትዮጵያ ያለችው በቤትክርያን ነች
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 жыл бұрын
ይችናት ተዋህዶ በቤቱ ያጥናሽ እህታችን❤🤘
@መቅደስጌቶ
@መቅደስጌቶ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እአንቺ ጋር ያሁን እህት ሰለአለባብ አሰተምሩ አሰተላፊ አለባበስችን በጣም ጠፈተናል
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው እንኳን ወደቀጥተኘዋ ተዋህዶ መጣሽ ውዴ⛪🙌🙏🙏🙏
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሉን ሢያደርግ በምክንያት ነው ሥለዚሕ ፍፃሜውም አለሥህተት ነው ።
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 3 жыл бұрын
እሰይይይይይ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እህታችን
@maliet4375
@maliet4375 3 жыл бұрын
Beta sab hunilegn
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Endemamer wudoche emelsalehu
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እንኳንም ደና መጣሽ እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ በ ቤቱ ያጽናሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ 🙏❤️✝️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕊🕊🕊
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
ሀና ጀግና ተዋህዶ ክብር በደንብ ነው የምትገልፀው በአለባበስ በጣም የማደቃት ከሱዋተማሩ እኔ ተምሬለሁበእውነትዝማሬመላእክት ያሰማልንደ 🥰🥰🥰በቅንነት ላይክ ሰበስክራብ አድርጉኝ እባካቹ በሳውዲ በፀሎት አስብዋቸው እፍፍፍፍአ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 3 жыл бұрын
ፍፃሚሽን ያሣምር የኔ ቆጆ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ውብ አለባበሷ እራሱ ክርስቲያን ክርስቲያን ይሸታል የኔ ቆንጆ መድኃኔዓለም በቤቱ ያፅናሽ ከስጋ ይልቅ ለነፍስ ማድላት ምነኛ መታደል ነው
@mulutesfaye1184
@mulutesfaye1184 3 жыл бұрын
ድንግል ከፊት ትቅደምሺ ፍፃሜሽን ያሳምረው መድኃንያለም
@menelikesther7674
@menelikesther7674 3 жыл бұрын
ወላድተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
አሜን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እቁ የተዋህዶ ልጅ
@orgayahar10
@orgayahar10 3 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ታድለሽ ካንች ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የተዋህዶ እንቁ ነሽ ።
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ምን እደምል አላቅም ቃል የለኝም የኔ ዉድ ቸሩመደኃኔአለም አስከእናቱ ካንቺ ይሁኑ በቤቱ ያኑርሽሽ እንኳን መጣሽልን በእዉነት እኔ በቤቱ አድጌ ምንም አላቅ❤❤❤❤😍😘
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችንእህታችንበእዉነት በቤቱያፅናሽ ሀንዬ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@kalehiwettube429
@kalehiwettube429 3 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልሽ ሀንዬ በጣም ነጣም ነዉ የምንወድሽ እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን ቪድዮዎችሽ በሙሉ በሀና ዘኢትጵያ እናያለን በጣም በጣም አስተማሪዎችና ሂወታችንን እንድንፈትሽ ያደርጉናል ከኛም አልፎ ለልጆቻችን ከአለባበሳቸው ጀምሮ እስከሚያዩት ፊልም ተስተካክለዋል ይህም የሆነው ባንቺ ጥንካሬ ነው ሃንቾ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እወድሻለዉ 🙏😘
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 3 жыл бұрын
ሀንዬ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የእኔ ልዕልት አንቺ ለእኔ መምህሬ ነሽ በርቺልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ሉኡሌ አኔተም እንወድካለን እናከብርሀለን እግዚአብሔር ቤትክን ልጆጅክን ይባርክልህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 3 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ወደ ቅድስት ሀገርሽና ቅድስት ሀይማኖትሽ በሰላም መጣሽ ።
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 104 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 127 МЛН
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 11 МЛН
ስለ ምቹ ቤት Etege @ArtsTvWorld
58:49
Arts Tv World
Рет қаралды 58 М.
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 160 М.
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 144 М.