PART 1 ESHETU MELESE NEW COMEDY ‹‹ ነግ በኔ ›› ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ Standup Comedy

  Рет қаралды 733,493

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

NEG BENE is a new comedy show , which was performed in Gonder University for Easter 2011. the show talks about love, unity and Humanity. the comedian tries to deliver his messages about the negative impact of racism through his jokes. and the need of love ,unity and peace among every nation.
Comedian Eshetu Melese and LTV WORLD are the producers of this show so, this video is only uploaded on Donkey tube and LTV WORLD youtube channel.
#standupcomedy
#comedyshow
#ComedianEshetu
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#ComedianEshetu
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*******************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: www.youtube.co....
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 661
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 жыл бұрын
እሼ እንደው አንተን የወለደች እናት ማፀኗ ይባረክ በጣም በጉጉት እኮ ነው ሚጠብቅህ ምርጥ ሠው
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
እውነት የሚሰማ ቢገኝ ቢተገበር ወፍራሙ ግፍ ባልተከሰተ አሁንም አልመሸም የዜጎችን ቤት ማፍረስ ይቁም🚫 ይመችህ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ👏👏👏
@ያረቢእገዝንያረቢ
@ያረቢእገዝንያረቢ 5 жыл бұрын
የኔ ቁንጥንጥ ደስ ስትል እስከመጨረሻዉ 3 ነዉ ያየሁት በጣም እያዝናናህ በዙ ትምህርት አዘል ነዉ አሏህ ይጨምርልህ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ልጅ ስወደው ቀልዱ ሀላ ቁምነገር አስተማሪ ነው እሲኪ እንደኒ የሚመቻችሁ
@አዲሥነኝተሥፈኛዋ
@አዲሥነኝተሥፈኛዋ 4 жыл бұрын
እሸቱ በቀልድ አሥመሥሉ ቁም ነገር ነዉ የምትናገረዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@shitahunworku9112
@shitahunworku9112 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ እንደዚህ ስልህ ግን በዉበት አይደለም በመልክቶችህ ነዉ እንጅ በእዉነት ይህንን ቀልድ በሁለት ልቤ ነዉ ያየሁት ደግሞ ሰዉ ከመቸ ነዉ ሁለት ልብ ያለዉ ልትል ትችላለህ አወ የለዉም እኔ ግን ይህን መልእክት ሳይ ሁለት ልብ አገኘሁ አንዱ ይስቃል አንዱ ይነዳል
@ghhghy3086
@ghhghy3086 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነገሮችህ ሁሉ ቁም ነገር እና እዉነት ናቸዉ
@seadaseid1857
@seadaseid1857 4 жыл бұрын
እሸቱ ወላሂ በጣም የልጅ አዋቂና አምሮ በሣል አሥተዋይ ሠዉነህ ቀልዶችህ ሁሉ የታፈኑ ለገባዉ ሠዉ እዉነተኛ ትምህርት የሚወሠድባቸዉ ነዉ እዉነት ለመናገር በሠዉ ሀገር ለፍተን በበረሀ ተጨምቀን የሀገራችን አየር እንደዉሀ ጠምቶን ያለምንም እረፍት 18ሠአት ሠርተን እንዳቅማችን ከገበሬ አርሦ አደር መሬት እየገዛን መጠለያ ብንሠራ መንግሥት ህገወጥ ነዉ እያለ ሂወታችንን እድሚያችንን የጨረሥንበትን እያፈረሠ ሜዳላይ ብዙ ዜጎቻችን ቤተክርሥቲያንና መሥጅድ ቀርተዋል ሥለዚህ ፍትህ በሠዉ ሀገር ለምንኖረዉ በተለይ በአረቡ ኢምሬትሥ ሣኡድ አረቢያን ጨምሮ እላለሁ እኛ ለወገናችን ደራሽ ለተራቡት አጉራሾች ነን የተቸገረ ወገኖቻችንን በመርዳት የምንታወቅ እንድሁም የሚጨክን ልብ የሌለን ፤ሥለሆነ ለኛ እንደዉም ድጋፍ ማበረታቻ ነዉ መሠጠት ያለብን እንኳን ቤታችን ሊፈርሥና የሪፓርት አቅራቢ ሥም ሠአዳ ሠይድ ከሣኡድአረቢያ ጅዳ ከተማ ፍትህ ለሥደተኞች!!!!!
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 5 жыл бұрын
ቀልድህ ቁም ነገረ አዘል ነው የኛ ሰው እውነቱን ሲነገረው ያመዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ በረታ
@abinettamrat2921
@abinettamrat2921 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ፡እሼ። ብዙ፡ቁም፡ነገር። እንዳንተ፡ያሉትን፡ያብዛልን። ቀልድ፡ከቁም፡ነገር፡ጋር። ሰሚ፡ቢገኝ፡ጥሩ፡ታስተምራለህ።
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ💚💛❤🌹 መልካም በዓል ይሁንልን አሜን 👏❤ ምርጥ ኮሜዲያን እሸቱ ስወደው💘🌹
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል እህታችን
@liaaye3126
@liaaye3126 5 жыл бұрын
You are so funny & genius, may God bless you & protect you from evils
@tenatena9573
@tenatena9573 4 жыл бұрын
የእውነት አተ ጀግና ነህ ለኔ አላህ ይጨምርልህ አቦዎ ይመችህ
@monaj6179
@monaj6179 4 жыл бұрын
ምን አለ ይሄንን መለክት እነዛ ተሾምን ብለው በየ ሠፈሩ የሚያፈርሡት ቢደርሣቸው በርታልን ወድማችን ጀገና
@ሁሉበእርሡሆነእየሱስጌታነ
@ሁሉበእርሡሆነእየሱስጌታነ 5 жыл бұрын
በአገራችን እውነት የሚናገርና የእውነት የሚኖር አይበረክትም ፈጣሪ ይጠብቅህ በማሥተዋል ተጓዝ
@eldanaphone3172
@eldanaphone3172 5 жыл бұрын
እሼ ስወድህ እንዴት እንደማደንቅህ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ድንግል ማሪያም ከክፉ ነገር ሁሉ እቅፍ አድርጋ ትጠብቅህ
@ashemanall
@ashemanall 5 жыл бұрын
የተማረ ኮሜድያን በ ኢትዮጵያ ለመጀመረያ !!!!
@ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ
@ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ 5 жыл бұрын
ስወድህ እንደው በርታ
@abtydubai7201
@abtydubai7201 5 жыл бұрын
ይገርማል ኅንደርኮ ሁሉንም ነገር አድሎታል ጅግንነትን ባህል ጥበቃን መረዳዳትን ትህትና ማብላት ማጠጣትን እረ ስንቱ ቁንጂናን ብቻ ምርጥ ነዉ የኅንደር ህዝብ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ከችሉታህ በላይ confidence is amazing keep up the good work guys
@makiyeshi3433
@makiyeshi3433 5 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው አይበረክትም ተጠንቀቅ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@misraali2505
@misraali2505 5 жыл бұрын
አንደኛ ከልብህ ኮሜዲ ነህ
@bemnetalemu5990
@bemnetalemu5990 5 жыл бұрын
በጣም ትችላለህ👌👌👌👌
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አይ እሽዬ ስወድህ በጣም ነው ሚመቸኝ ቀልድና ቁም ነገር አለው ግን ተጠንቀቅ ኢትዮጵያ እውነትን የተናገረ እንደ ወንጀል የሚቆጥሩ የፖለቲካ ነጋዴዎች አሉ አላህ ይጠብቅህ👍🙏🙏🙏
@alisemir2527
@alisemir2527 5 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ጎበዝ፣ በተፈጥሮ የተቸረውን ስጦታ በትምህርት ያዳበረ ዘመናዊ ልጅ ነው። እንደነ እንትና በፈጣጣ አይደለም።ኮመዲ እኮ ድርቅና ሆኖ ነበር። መጪው ስራህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 5 жыл бұрын
Amazingly Talented Comedian has come to Ethiopian entertainment sector! Eshetu Melese!!
@mieraftasew2494
@mieraftasew2494 5 жыл бұрын
በቀልድ የተዋዛ ስብከት ነው ይሄ ለእኔ። በርታ ልጅ እሸቱ እግዚአብሔር አይቀይርህ💚💛❤1 ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር!!!
@alazerhiskel4578
@alazerhiskel4578 5 жыл бұрын
በጣም አርፍእና ለየት ያለ ስራህ ይዘህ መጥተሀል! ቀልድህ ድርቅና ሳይሆን ጥበብ ነው ሰውን ለማሳቅ አትቸገርም የሰውነት እንቅስቃሰህ በራሱ ልዩ ነው!!
@boozydu198
@boozydu198 5 жыл бұрын
እውነት የምትናገራቼው ቀልዶች ትክክል ናቼው አቦ ይመችክ
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 5 жыл бұрын
Number one comedy wow good kep up bro goof bleesed
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 жыл бұрын
ኮዶሚኔም ደርሶኝ በጣም ደስ ብሎኝ ስፈነጥዝ ቆጨራውን ሳይ እረሳሁት ሆ 🤣🤣
@እግዚኦማረነክርስቶስ
@እግዚኦማረነክርስቶስ 5 жыл бұрын
በእውነት ጨዋታህ እያዝናና አስተማሪ ነው አስተዋይ ባለ ስልጣን ይስጠን ፈጣሪ
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 2 жыл бұрын
ምርጡ እና አንደኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤ጀመረ ኮሜድያን እሸቱ መለሰ
@lyla1255
@lyla1255 5 жыл бұрын
እንደስምክህ ሁሉንም በለጥክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 5 жыл бұрын
እንደው ስወድህ እግዚአብሔር በሄድክበት ጥበቃው አይለይህ የልጅ አስተዋይ
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 5 жыл бұрын
ከቀን ጂቦች እግዛብሄር ይጠብቅህ የኛ አደኛ
@hagsjjsusjs9532
@hagsjjsusjs9532 5 жыл бұрын
እሺ ትችላለህ የዘመናችን አንደኛ ምርጥ ኮሜድያን ነህ
@talltali1062
@talltali1062 5 жыл бұрын
betam tiru sira new
@temesghenghebteslasie7667
@temesghenghebteslasie7667 5 жыл бұрын
betam harif sira new semi keteghegne e/har Ethiopian yibark
@اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو
@اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو 5 жыл бұрын
ያበጠው ይፈንዳ የትአባቱ ልክልካቸውን ንገራቸው እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እውነት ስደትን መርጫለው ምክንያቱም ኑሮ ንሯል 😅🤣😅
@meronwg9509
@meronwg9509 4 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ እውነተኝ ኢትዮጵያዊ ነህ
@dioncoldy
@dioncoldy 5 жыл бұрын
ትኩሳታችን ላይ የምትቀልድ ጀግና ልጅ። በጣም ነው ፈታ ያረከኝ በርታ በርታ
@tsiyonyelule3200
@tsiyonyelule3200 5 жыл бұрын
ባሁን ሰአት እንዳንተ አይነት ነው የሚያስፈልጋት ሀገራችን በየ ክልሉ የህብረተሰቡን አስተሳሰብ የሚያስተካክል ጠንካራ ሰው ያስፈልጋታል በርታልን
@samrawitteshome5745
@samrawitteshome5745 5 жыл бұрын
you are so good!!!!!
@fasilmekonen8970
@fasilmekonen8970 5 жыл бұрын
እሽዬ የኔ እሽዬ የኔ አንተ ባየሁ አይኔ ሌላው ለምኔ
@mobilemobile7665
@mobilemobile7665 5 жыл бұрын
ይመችህ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 жыл бұрын
ነፍጠኞች ስላም ለናተ ይሁን ብያለው ካወገቤ ዝቅ ብየ ደሞቸ
@leyelatata7934
@leyelatata7934 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ይመች እየሳቁ ቁምነገር መስማት ይልሀል እዚ ቤት ነዉ 👍🏼
@ፍቅራዲስወለተመድህን
@ፍቅራዲስወለተመድህን 5 жыл бұрын
በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ዜዲነኝስዴተኛዋእማማማየ
@ዜዲነኝስዴተኛዋእማማማየ 5 жыл бұрын
አቦ ይመቺህ እሼቱየ ንገራቸዉ እስኪ
@haregewoyinregasa6736
@haregewoyinregasa6736 5 жыл бұрын
የአ•አ ልጆች የፍቅር ሰው ነን በየክፍ ላገሩ የሚመጡትንም በፍቅር ተቀብለን ነው የሚኖሩት አትቀልድብን በአ•አ ልጆች ስነ ስርአት እኛ የፍቅር ሰው ነን ዘርኝነት ያማናውቅ አንዳንዴ ቀልድህ ለከት አብጅለት ፍቅርን ስበክ ።
@almanarmol373
@almanarmol373 5 жыл бұрын
ልክ ልክ ኣቸውን ንገርልኝ ኣንጀቴ ቅቤ ጠጣ ኡፍፍ
@حياتعبدالله-ط6ب
@حياتعبدالله-ط6ب 5 жыл бұрын
እሸቱምንምቃላትየለኝም አአርሜህንያርዝምልን በሀቅላይያፅናህ
@zinetherbi8578
@zinetherbi8578 5 жыл бұрын
አይቸው እማልጠግበው ሠምቸው የማይሠለቸኝ የተማርኩበትም የሣኩበትም ባንተ ሥራ ኘው ለማንኛውም ቀጥልበት
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ 5 жыл бұрын
እንደዉ ስወድክ
@zahrasebl7629
@zahrasebl7629 4 жыл бұрын
በጣምጡሩነው
@እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ 4 жыл бұрын
እሼ አንደኛ ነክ አቦ ይመችህ መልክት አለው
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደዚህ ልክልካቸውን ንገራቸው
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 5 жыл бұрын
እንዴው ስወድህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@gibre__sedomn__ekawemalewt8526
@gibre__sedomn__ekawemalewt8526 5 жыл бұрын
Bealu yefkr yeselam andnet yargiln🙏🙏🙏
@onelove9691
@onelove9691 5 жыл бұрын
ይመች በቀልድ እካ ቢገባቸውንገርልኝ
@getgetnetfakade367
@getgetnetfakade367 5 жыл бұрын
wow Educational Comedy
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
አጀት የሚያርስ ቁም ነገር ይቅርታ ለድሀ አይሰራም አልክ ያሳዝናል እኛ አገር የገባውን ሰይጣን የመለያየት መንፈስ እግዚያብሔር ያጥፋልን አሜን የሰው ፍቅር ይስጠን
@እታመሬተይህያብስውኣተይዋ
@እታመሬተይህያብስውኣተይዋ 5 жыл бұрын
ere uuuuuuuuuuyyyyyyyy...... ene alchalkum selamhin yabzaw abo eshe!
@By_grace100
@By_grace100 5 жыл бұрын
I really like your jokes it's based on reality 😂🙌 you're # 1 am gonna subscribe now 😎😋
@abeltedasa3142
@abeltedasa3142 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ እሼቱዬ ከከከከከከ ገጠራ ልጂ ሁሌም ይኮረል
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 5 жыл бұрын
I love this man so funny. You make my day men
@Halahala-db1id
@Halahala-db1id 5 жыл бұрын
ወይኔ አተለረጅ አላህ ይጠብቅህ የምር የምር ሀቁን እያወራህ ነው እዳያስሩህ አገራችን እደሁ ሀቀኛ አትወድም
@habibman2369
@habibman2369 Жыл бұрын
Tileyale
@auser4544
@auser4544 5 жыл бұрын
እሺ መድሀኒአለም ይጠብቅህ :: የኢትዮጵያ አሞላክ እንዲሰማን ጠንቅቃችሁ ፀልዩ ::
@galaficustoms6064
@galaficustoms6064 5 жыл бұрын
please continue iam proud in ur speech
@samerayousif555
@samerayousif555 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሰው
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህክክክክክክክ መፍናቅል እውነት ነው
@burtukanhabtamu9882
@burtukanhabtamu9882 Жыл бұрын
Baay'ee naama gaarmatu jaabadhu
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 5 жыл бұрын
ሀቀኛ ስወድህ ምርጥ ሰው
@terumehonlerasnw2798
@terumehonlerasnw2798 5 жыл бұрын
እሼ ቀልዶችህ ትልቅ መልእክት አላቸው በዛላይ ሰውን ለማሳቅ አትቸገርም ይታደሉታል እንጅ አዬታገሉትም እንደሚባለው አንተ ደግሞ ታለቱን ሰጥቶሀል በርታ
@seifegebre2915
@seifegebre2915 5 жыл бұрын
I like your work . I am sure you are the first comedian who successfully uses comedy for social and political issues. And I hope you will continue to work on what matters most to the people. Believe it or not comedy is one of the best venues to address big issues to the people and help them see it clearly. You’re great bro.
@hussain3718
@hussain3718 5 жыл бұрын
ወይኔ ሥውድሕ ፈጣር እድሜ ከጤና ይሥጥሕ የውሥጤ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሕ
@kamelakamela6327
@kamelakamela6327 4 жыл бұрын
👍👍👍እሼ ይገበሀል
@yeshembeltadese4472
@yeshembeltadese4472 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 жыл бұрын
ወይ እሽቱ በቀልድ መልክ በጥብጠህ ነው የምታጠጣቸው ጎበዝ ነህ በርታ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ዋው እሸቱ መለሰ ምርጥ ወጣት
@kiyaaakooyemariyamlij3604
@kiyaaakooyemariyamlij3604 5 жыл бұрын
Woooooooow betam yemechal ewnet menagir eko Ethiopia laye politeka honwal gen ene ezi hulu neger eyamaragn eyesraw eyelfaw yemadamen asega cheye sira chiye gen yegzaut meret lewsed new belogn ezew mekrete new kelfate antsar bednegate motalew Egizyabhr eyen ayasmagn ende limaregutem mastewalon fetari yestachew
@tinakiflegodsaveus6877
@tinakiflegodsaveus6877 5 жыл бұрын
ስወድክ እኮ 😂👍🏻😘ክክክክክክክ ቁም ነገርክ ከቀልድክ ይበልጣል
@moamerismile9006
@moamerismile9006 5 жыл бұрын
ወይኔ እሽዬ 🙏💔💞🍀🌹🌸
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 жыл бұрын
ስውድክ ጌታ ትባርክህ 💞💞💞እሽይ 💞💞💞👌
@sawalefs5897
@sawalefs5897 5 жыл бұрын
ተባረክ የጎደር ዩኔቨርስቴ ውቺ
@alisemir2527
@alisemir2527 5 жыл бұрын
አስተርጓሚዋ ፈገግታዋ ሲያምር!! እርሷ ራሷ የተዋጣለት ኮሜዲያን ነው የምትመስለው።
@msaraasaraknfe78
@msaraasaraknfe78 5 жыл бұрын
በእራህ፣የተማመንክ፣ጎበዝ፣እውነተኛ፣ስው፣ነህ፣ጎበዝ፣ከተናገርከው፣ቃላት፣ምንም፣ሃስት፣አይደለም፣እውነት፣ነው፣ማስብ፣ለሚችል፣ስው
@መኪያነኚየመርየአዲናቂ
@መኪያነኚየመርየአዲናቂ 4 жыл бұрын
በርታ ለተረዳህ ብዙ ትምህርት አለሁ እምትናገራቼዉ ሁሉ
@amiramuzemil4856
@amiramuzemil4856 5 жыл бұрын
ሰወድህ፡እሸቱዬ፡በርታ።
@ameeraameera9089
@ameeraameera9089 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@maysaanouri477
@maysaanouri477 5 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ዘና አደረከኝ
@sarasa389
@sarasa389 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛው በደብ ንገራቸው ብዝበዛ ይብቃቸው ግን እነሱ መስሚያቸው ጥጥ ነው
@misirben3240
@misirben3240 5 жыл бұрын
አንዴ አይደለም 10 ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርግህ እራሱ ያንስኻል በርታ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የበዛ ቁምነገር በቀልድ ስታዋዛው እንዴት ይማርካል መሰለህ ተባረክ አቦ ♥♥♥
@rabiamohammed1497
@rabiamohammed1497 5 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን ወንድማችን ቀጥልበት
@ቅድሰትአርሴማልጅነኝ
@ቅድሰትአርሴማልጅነኝ 5 жыл бұрын
Wow 1comedy eshetu marte saw🤔😅😅😅😘😍😍👏👏👏
@endeyezi
@endeyezi 5 жыл бұрын
I am impressed with the sign language even though I have no idea about sign language
@helengelagay1621
@helengelagay1621 5 жыл бұрын
የሚገርም እይታ ነው። ሰፈርህን ወርዶ የሚያይ ጥበብ ማላት ይህ ነው።
@semyelgnim1145
@semyelgnim1145 5 жыл бұрын
ማርያምን እሸ ምርጥ ነህ
ካልሲህ ቅቤ ቅቤ ከሸተተተ.. . . . | Comedian Eshetu 2022 | Motivation |
20:20
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 6 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 22 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
28:58
EBC Entertainment
Рет қаралды 144 М.
saq jam 7 comedian /Doctor kirabbit "ሁለት ፍሬ ያለው ቀልድ"
13:11
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 835 М.