#ይቅርታ_እጠይቃለው_እግዚአብሔር_ዘመዴ_ነው_ሀይሉ_ዮሐንስ_Glory_zone_media_pastor_kassahun

  Рет қаралды 32,543

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 209
@agelgiloterkiblessed6907
@agelgiloterkiblessed6907 3 жыл бұрын
እግዚኣቢሄር ዘመዴ ነዉ ማለት እኔ እና እግዚኣቢሄር ኣንድ ነን ማለት ነዉ።
@surambedzele3829
@surambedzele3829 3 жыл бұрын
hailisha you make me to see jesus clearly and i started to live the real christian life.you are a blessing to us.
@φγπφ
@φγπφ 3 жыл бұрын
ሃይሉ ዮሃንስ ግልጽና ትሁት ነው፥ እወደዋለሁ!!! ደግሞ አሪፍ እውቀት ያለው ሰው ነው።
@beersheba4316
@beersheba4316 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፓስተር እጅግ በጣም እምወደው ትምርቶቹን ደጋግሜ ብሰማ እማይሰለቸኝ የሱን አይነት መምህር በሀገራችን ያብዛልን እያልኩኝ እምመኝው ሰው ሀይልሻን ሰላመጣህ ደስብሎኛል ሀይልሻ ዘመንህ ይባረክ ብሩክ ነህ ለምልም ውድድ ድ አባቴ በርታ ምችት ነው ምትለኝ
@myself2406
@myself2406 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የተወደዳቹ ወንድሞቼ በጣም በጣም ነዉ የምወዳቹ ፓስተር ካሳሁን በምትዘምራቸዉ ዝማሬዎች በጣም ተባርኬባቸዋለዉ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በግሎሪ ሾዉ የምታቀርባቸዉ የሚያንጹ ናቸዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ ደግሞ በጣም የተወደደ ወንድማችን ሃይሉ የዉሃንስ ስላቀረብክል እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሃይሉ የዉሃንስ መመስከር እፈልጋለሁ ሃይሉ የዉሃንስ ዛሬ ስለ አገልጉሎቱ የተናገረዉ በእዉነቴ የብርሃን አገልጋይ ነዉ እኔ ከሶስት 3 ዓመታት በፊት እግዚአብሔር አይኖቼ እንዲከፍትልኝ በጾምና በጾሎት ወደ እግዚአብሔር እቀርብ ነበር ማታ ማታ ብቻ እየበላሁ 40 ቀን ጾምኩ ጾሜ ስጨርስ እግዚአብሔር ወደ ሃይሉ የዉሃንስ ነዉ የመራኝ የሚያስምራቸዉ ትምህርቶችን በዩቱብ አገኘህዋቸዉ በሚያስተምራቸዉ ትምህርቶች አይኖቼ ተከፈቱ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ነዉ በኔ የነበረ ጨለማ ገፎልኛል ጨለማ እዉቀት ከእግዚአብሔር ቃል ዉጪ በኔ የነበረ ጨለማ እዉቀቶች ነቃቀለልኝ እግዚአብሔር አምላኬ አባቴ ለትዉልድ ሃይሉ የዉሃንስ በብርሃን ቃሉ ጨለማ እንዲነቅል በትምህርት ቀብቶታል ሃይሉ የዉሃንስ በጣም የማከብርህ የምወድህ እግዚአብሔር አባቴ አምላኬ የሰጠኝ አገልጋይ ነህ የምትለቃቸዉ ትምህርቶች አንድ አያመልጠኝም እግዚአብሔር ይባርክህእድሜህ እንደ ማቱሳላ ያድርግልህ የምታስተምራቸዉ ትምህርቶች በሁሉም ቃንቋዎች ለሰዎች ሁሉ እንዲደርሱ እጸልያለዉ ተባረከ ሃይሉ የዉሃን
@aregayohannes9973
@aregayohannes9973 3 жыл бұрын
የእኔ ጽድቅና የእግዚአብሄር ጽድቅ አንድ አይነት አይደለም! የእኔ ጽድቅ ከኮነኔ የመዳን(justification) ሲሆን የእግዚአብሔር ጽድቅ ግን ማንነቱ ነው!
@michealderar2325
@michealderar2325 3 жыл бұрын
እስኪ ወንድሜ ያንተን ጽድቅ አብራራልኝ ካላስቸገርኩክ
@aregayohannes9973
@aregayohannes9973 3 жыл бұрын
@@michealderar2325 የእኔ ጽድቅ ከእግዚአብሔር ዘንድ በክርስቶስ የተሰጠኝ ነው። ይሄውም በክርስቶስ ከኮነኔ ነፃ መሆኔን የሚያመለክት ነው። መጽደቅ(being justified ) ማለት የፍርድ ቤት ተግባር ሲሆን አንድን ተከሳሽ ከተከሰሰበት ክስ ያለቅጣት በነፃ ማሰናበትን የሚያመለክት ነው። የኛም መጽደቅ በእግዚአብሔር ፊት እንዲሁ ነው። እግዚአብሔር ስለክርስቶስ ብሎ ሞትና ኮነኔ የሚገባንን ሰዎች በምህረት ያለፍርድ አሰናብቶናል። ማለትም justify አድርጎናል(አጽድቆናል)። አኛ ጸድቀናል ስንል ከኮነኔ ድነናል እያልን እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም። እግዚአብሔር ጻድቅ ነው ስንል ግን ፍጽምነውን እያወራን እንጂ ስለ justification እያወራን አይደለም። ቃሉ እንደሚለው '' ኃጢአተኛውን ያጸድቅ ዘንድ ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ነውና'' አሜን።
@michealderar2325
@michealderar2325 3 жыл бұрын
@@aregayohannes9973 ከእግዚአብሔር ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ የተሰጠህ ጽድቅ የእግዚአብሔር ከሆነ የተቀበልከው የእግዚአብሔር ጽድቅ እና የእግዚአብሔር ጽድቅ ምንድን ነው ልዩነቱ?
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 3 жыл бұрын
ፓስተር የእግዚአብሔር ሰው ካሣሁን ጌታ አብስቶ ይባርክህ ምክንያትም በጣም ግልጽ አድርጋህ ጥያቄዎች ስትጠይቅ ደስ ብሎኛል ትክክለኛ ቅን የእግዚአብሔር ሰው እወድሃለሁ ማንምንም ግራ አጋብታህ confusions አታደርግም በሁሉ የበላጽክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክ !!!!!!!!!!!
@aneyanna5239
@aneyanna5239 3 жыл бұрын
በእውቀት ክርስቶስን እንድወድና እዳውቅ ስለረዳሄኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ፣ We love you Hailisha ❤
@blen-p2x
@blen-p2x 3 жыл бұрын
Thank you pastor for inviting Hailu Yohannes. Haylisha I love the way you teach & presents bible. You are very humble & straightforward keep it up.
@merryabebe1038
@merryabebe1038 3 жыл бұрын
Hailu Yohanes, we love you and we learn a lot from your teaching! You are blessing to the body of Christ. Other brothers and sisters will understand you on their time!
@hannahpaulos6045
@hannahpaulos6045 3 жыл бұрын
Gray clour means ግራ ጫ ቀለም
@yordanosketema5395
@yordanosketema5395 3 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ኢንተርቪ ላይ ቤስት ነው። ምናልባት ኢንተርቪ የሚያደርገው ሰው ቲኒሽ አልተመጣጠኑም።
@Andy-mj8bc
@Andy-mj8bc 3 жыл бұрын
You need to go read your bible. ! Before you write a comment
@ashenafiasfaw5631
@ashenafiasfaw5631 3 жыл бұрын
Lllllll
@hanyta9706
@hanyta9706 3 жыл бұрын
Hailu,,, we love you❤❤❤❤ keep shining your teaching has changed so many life's ስለአንተ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ!!
@lake3176
@lake3176 3 жыл бұрын
Prosperity preachers have neither moral nor theological credibility. They neither have a reputable theologian even who know Original Greek or Hebrew to provide comparative theology on the subject . They are fraud.
@netsigemeda2704
@netsigemeda2704 3 жыл бұрын
Br. Hailu God bless you. U have Truth. Keep on teaching
@hiwettulu9602
@hiwettulu9602 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ የ እግዚአብሔር ሰው ልዪነቱን በጨዋነት የሚመልስ ሀይሉ ዩሀንስ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 3 жыл бұрын
ሐይሉ ምርጥ አስተማሪ ነው ውሐ ዘይት እየሸጡ በሐሰት ትንቢት ህዝቡን የሚያስቱትን በእንደዚህ ያሉ የቃል እውቀት በተሞሉ አገልጋዮች መታደግ ይገባል
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ ሀይሉን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@yaredotadesse
@yaredotadesse 3 жыл бұрын
Thank u God bless u more!
@takelebegna3215
@takelebegna3215 3 жыл бұрын
Thank you beloved blessed brothers. Beloved Hailsha you're always number one followed the foot step Jesus Christ.more blessing.
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ሀይልሻ በትምህርትህ ሁሌም እባረካለሁ እንወድሀለን በርታ ተባረክ
@monayohannes2303
@monayohannes2303 3 жыл бұрын
Hailu Yohannes is an amazing teacher I love his teaching!
@bedasaasefa6894
@bedasaasefa6894 3 жыл бұрын
Mastawakiya lay gaddalkibigni eko pastor Kamulu video militabik?
@nebrettadesse7845
@nebrettadesse7845 3 жыл бұрын
Both blessed. hailisha you are great much love and respect.
@kiduteferi5500
@kiduteferi5500 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር ካሳሁን ከቻልክ ሀዋርያው ዘላለም ጌታቸውንና ሀይሉ ዪሀንስን በአንድነት ጋብዘህ ሰው መንፈስ ነው በሚለውና በሌሎችም ሚለያዪበት አስተምሮቶች በደንብ አጣርተህ ብትጠይቃቸው ብዙ ሰው ይጠቀማል ብዙ ሰውም ሁለቱ ተገናኝተው ሲነጋገሩ ማይት የሚናፍቀው ነገር ነው አመሰግናለሁ
@almazsahle8612
@almazsahle8612 3 жыл бұрын
Pastor kasahun egzeyabehere yebarkhe geta bante selasekmtwe sega geta yemsegen lzehe mngde demo selmtahe geta sega yabzalhe yasefa bless you both of you 🙏🙏🙏🙏
@someonevibing8721
@someonevibing8721 3 жыл бұрын
Haylisha you are really humble person I’m just trying to understand your knowledgeable speech .thank u so much
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 3 жыл бұрын
ኣውቀዋለሁ ሮቤ እኔ ሙሉወንጌል ቸርች ነበርኩ የማምሬ ዬሃንስ ልጅ Good person
@fitsescollection
@fitsescollection 3 жыл бұрын
Agree አናርግና .......
@habeshaw251
@habeshaw251 3 жыл бұрын
እሜን ተባረኩ ጥሩ ጥሩ የሆኑትን ትምህት ሰጭዎች እያቀረብክልን ስለሆነ እናመሰግናለን🙏🙌👍
@bizuworklema887
@bizuworklema887 3 жыл бұрын
ምን አለ እውነተኛው ቃል ቢሰብኩ የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ቃሊ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍይቀላል ያለው ዮሐንስ ራእይ 22_18_19በዚህላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፋትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፋት ቃሎች አንዳች ቢያጉድል ከዚህ,,,,,,,,,,,,,,,,,_,,,,,,,
@hailuchare8673
@hailuchare8673 3 жыл бұрын
Pastor Kasish Betam temechehegn....stay blessed!
@geniabebe5737
@geniabebe5737 3 жыл бұрын
Tebareku tebareku
@mare1202
@mare1202 3 жыл бұрын
ተባርክ
@ayenewgetnet7767
@ayenewgetnet7767 3 жыл бұрын
ሀልሻ ምርጥ አስተማሪ ነው። ማድነቅ ባትፈልግ እንኳ ድምጽህን አጥፍተህ ተማር
@lemechagirma346
@lemechagirma346 3 жыл бұрын
ያልተማረ አስተማሪ
@amanuel1789
@amanuel1789 3 жыл бұрын
😂😂😂😂👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@abelnigussie566
@abelnigussie566 3 жыл бұрын
እኔና አብ አንድ ነንና አንድነት አለን የሚሉት ንግግሮች ከፍተኛ ልዩነት አላቸው። አንድ ነን ፍጹማዊ ምስስሎሽ ነው የሚያመላክተው። አንድነት አለን ግን ህብረትን አመላካች ነው። ።ወንድሜ ሀይሉ የአብና የወልድን አንድነት ለመግለጽ የተጠቀምከው እኔና ልጆቼ አንድ ነን የሚለው ንግግርህ በጣም አያስኬድም። አንተ ከልጆችህ በዕድሜ በዕውቀትና መሠል ነገሮች ትበልጣለህ። ነገር ግን እንደ አባትና ልጅ አንድነት ይኖራችኋል። ሌላው ደግሞ ኢየሱስ በአምላክነቱ ሳይሆን በሰውነቱ ነው ከአብ ጋር አንድ ነኝ ያለው ብለሃል። ይሄም ከቃሉ የራቀ ከባድ ነጥብ ነው። ማስረጃ ካልከኝ ፊሊጶስ አብን አሳየን ሲለው ይህን ዘመን አብረኽኝ ስትኖር እንዴት አታውቀኝም እኔን ያየ አብን አየ ብሎ መልስን ሰጥቶአል። አብ እንደ ወልድ ስጋና ነፍስ የለው ፣ አይበላም አይጠጣም። ይሄ የሰውነት ዕዳ ነው። ታዲያ ምስስሎሻቸው በምንድን ነው ካልን በመለኮታዊ ባህሪ ነው።
@aletheiaafework6590
@aletheiaafework6590 3 жыл бұрын
ክፋቱ በክርስቶስ የሆንነውን እውነት ማመንና መናገር አይደለም ራስን ከእግዚአብሔር እኩል ማድረጉ ላይ እንጂ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 жыл бұрын
Waw!!!!4 ur Question...
@zewdutv7167
@zewdutv7167 3 жыл бұрын
ፓስተር ካሳሁን እባክህ ከዚህ በኋላ ፀጉርህን እንዳትቆርጠው ተባረክ
@kidanegebremedhinkidanegeb1327
@kidanegebremedhinkidanegeb1327 3 жыл бұрын
ኣይ ወንድም እንድያው በየትኛው በር እንደገባህ ኣልገባኝም??
@munamuna2128
@munamuna2128 3 жыл бұрын
Thanks. Enye pentey adelehum.gen ye. M.hilu interview le 2gna gizye new yemayew. P.kasahun lay ena Betty. So ergataw or seneseraeatu melkam new ende zemenu adelem. Ye Betty.interview comment.buzu sewoch sel ergataw ena yahulu eyawerach be fegegta new yemimelesew!!! Betam tigstegna yemeslal Rega yale new.👍Egzabiher 🙏🙏🙏 Aegerachen yebarek 🤲
@eyesusyadinalyitadegal4008
@eyesusyadinalyitadegal4008 3 жыл бұрын
Heyileshi betam new yemewedek dess tilegnalehi rasehin honek new yemetinorewu
@hailachin7104
@hailachin7104 3 жыл бұрын
የሁለት መላጦች ወግ!!!
@biretube1046
@biretube1046 3 жыл бұрын
ሀይሉ እባክህ ለሚጠራህ ሁሉ አትገኝ። ራሳቸውን የሚቆልሉ ዘገምተኞች ብዙ ናቸው
@lemechagirma346
@lemechagirma346 3 жыл бұрын
ጉድ ኮ ነው. ለጤንነታችን ሲባል እዚህ እንተርቪዉ ላይ ባይገኝ ደስ ይለኛል. አንተ ቆለልከው.
@salemtegen8077
@salemtegen8077 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mamehussien7829
@mamehussien7829 3 жыл бұрын
Ene endeyawem bezu nebse yemtetykegnen teyakiwechi ewenet lemnaher haylu yehons seyasetemer bizu mels agegnechalehu
@TK_1448
@TK_1448 3 жыл бұрын
Ene petente balehonem hailu ebs lay rezem lale gize esemawlew yemechegnal lemen endemetagelu gin aygebagne
@yegetayegeta4867
@yegetayegeta4867 3 жыл бұрын
ፓስተር ካሳሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ግልጽ አድርገህ ነው ስለጠየከው።
@prophetmichaelgirma-3261
@prophetmichaelgirma-3261 3 жыл бұрын
shalom tebarku
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
የበረከት ዮሴፍም ትምርቱ ጥሩነው በርቱ
@kingselemon1001
@kingselemon1001 3 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ እራስህን እንደሌሎች አትኮፍስም ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት አገልጋዮች እስቲ አስተምራቸው ትህትና
@nawalelbel2799
@nawalelbel2799 3 жыл бұрын
May God bless you pastor am wonder about your showing go hade
@birukphilo2889
@birukphilo2889 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፖስተር ካስዬ ሀይሉ ዩሀንስን ስለጋበዝከዉ አመሰግንሀለሁ ፕሮግራምህ የሚጠቅም ነዉ በርታ ሀይሉ ዩሀንስ ስላንተ እግዚሀብሄርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ምክንያቱም አንድ ዳግም የተወለደ ሰዉ ዳግም ከተወለደ በኋላ እግዚሀብሄር እንደሚያየዉ እራሱን እያየ በምድር ላይ ኢየሱስን እየመሰለ መኖር የሚችልበትን የመገለጥ እዉቀት በማስተማርህ በመቀጠልም አንድ ዳግም የተወለደ አማኝ የነፍሱን ድነት አምሮዉን በማደስ እየፈጸመ መኖር የሚችልበትን የእዉነት እዉቀት ስላስተማርክ እግዚሀብሄር አባትን ስላንተ አመሰግናለሁ በመቀጠልም አንድ ዳግም የተወለደ ጻዲቅ የእግዚሀብሄር ልጅ የጽድቅን ሂወት መኖር የሚችልበትን የመገለጥን እዉቀት ስላስተማርከን እግዚሀብሄርን አመሰግናለሁ በመቀጠል እኛ እና አብ አንድ መሆናችንን ልጅ ቁርጥ አባቱን እንደሚመስል ስላስተማርከን እግዚሀብሄርን አመሰግናለሁ ምክንያቱም ይሄንን እዉቀት እንድታስተምረን የገለጠልህ እግዚሀብሄር አባት ነዉና ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ ደካሞች ሸክማቹ የከበደ ሁሉ ወደኔ ኑ እንም አሳርፋቹኋለሁ ባለዉ ቃል መሰረት ለእረፍት ተጠርተን በክርስቶስ አምነን የመንፈሳችንን ድነት ካገኘን በኋላ ይሄንን ድነት በነፍሳችን እዉቀት ክፍል ገልጠን መኖር እንድንችል የሚያሳርፍን ከመንፈስ ቅዱስ የሆነን የመገለጥ እዉቀት ስላስተማርከን አመሰግንሀለሁ በዚሁ ቀጥል በርታ ለእረፍት የተጠሩትን በእዉነት በእዉቀት ማሳረፍህን በርታበት እንወድሀለን❤🙏
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 3 жыл бұрын
Pastor kassahun is all ,,,,prophet,pastor,apostle ,evangelist,Teacher.........
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 3 жыл бұрын
Is it possible to be all as a word of God?
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
@melsechmaekebogetaeysuslij7329 3 жыл бұрын
Atebirku geta eysuss yebirkichu🙏🙏🙏🙏🇸🇦🇸🇦
@yisakgetachewyisak7157
@yisakgetachewyisak7157 3 жыл бұрын
Wow
@gurmug5528
@gurmug5528 3 жыл бұрын
WOW Great Interview , cant wait to watch the next part.
@hirutyegetalij4756
@hirutyegetalij4756 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ ጌታ እግዚአብሔር ዘመነቹን ይበርክ
@aletheiaafework6590
@aletheiaafework6590 3 жыл бұрын
ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ያልከውን Sentence ከመጽሐፍ ቅዱስ ብታስደግፍልኝ ደስ ይለኝ ነበር ።
@elsagyohannes9503
@elsagyohannes9503 3 жыл бұрын
“የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።” - ዘጸአት 20፥17
@amanuabdu7181
@amanuabdu7181 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አነጋጋሪ ሰዎችን ማምጣት መልካም ነው ምክንያቱም ልዩነትን ያጠባል እኔም ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል ብለው ይህን ካልተረዳህ መንፈሳዊ ነገር ሰው አይገባውም ብለው ከሚሉ ጋር ለተወሰነ ግዜ ቆይቻለሁ ነገር ግን በጣም የሚያሳዝነው የእ/ርን ሀሳብ ለመረዳት እና እራስህን ለመረዳት ክርስቶስን ነው ማወቅ ያለብን ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ስለሚል ከእኛ የሆነ ምንም የለም የእኛ ድርሻ ምንም የለ የእኛ ድርሻ የእኛ የነበረው የሞተ መሆኑን ስንረዳ ነው ወደ ክርስቶስ መምሰል የምንሄደው እነዚህ ሰዎች ግን እራሳቸውን ከእ/ር ጋር አስተካክለው መንፈስ ነን ብለው ብታስተውሏቸው አየር ላይ እንዳለ ሰው የሚገለጥ ህይወት የላቸውም እኔ እኔ ማለት ያበዛሉ ይህም ልጅ በጣም ሲበዛ ብልጥ እና ዲፕሎማት ይመስላል ሁሉም ይወዱኛል እንደዐይናቸው ያዩኛል ያንተን ትምህርት እናምንበታለን ግን ህዝቡ ምናምን እያለ የአንድ ግለሰብን ስም አይጠራም ጓደኛነን ብሎ የጠራው ካሳሁንን እሱ እንደማያምንበት ቻሌንጅ እያደረገው ነው ስለዚህ ያነበበውን መፅሀፍ እንዳለ ወሰደው (የሚጠራቸውን ፈረንጆች ትምህርት እንደ እ/ር ይቆጥረዋል ቢያውቀው እነዚህ ሰዎች ከኛ ሰዎች የሚለዩ አልነበረም፣ እነ ኬንስታገንን የሚጠራው በተሳሳተ ትምህርታቸው ብዙ ሰው ሞቶ ፍርድ ቤት ሲመላለሱ የነበሩ ነበሩ) እንጂ የሚረዳበት ልብ የለውም ሰው ደግሞ ለመረዳት ሀምብል መሆን አለበት ስለዚህ ሀምብል ይመስላል እንጂ እሱ ግን አይደለም በጣም ብልጣ ብልጥ ይመስላል
@tamrudebela7585
@tamrudebela7585 3 жыл бұрын
ሀይልሽ በርታ
@hannaworku3753
@hannaworku3753 3 жыл бұрын
May God bless you both 🙏
@komatieh7581
@komatieh7581 3 жыл бұрын
Amenamen
@shalomshalom1589
@shalomshalom1589 3 жыл бұрын
shalom Hailu and Pastor Kassahun. I enjoyed the interview and it cleared out the confusion that many people claim that Hailu's teaching has erred. To be honest, Hailu Yohannes is the best teacher I have ever seen from Habesha preachers/teachers. Most of our preachers/Habesha preachers do allegorize scriptures and do legalize the grace of God. this is maybe partly because of the influence we have from an orthodox church background. Scriptures and the word of God, according to the bible, are two different things. for instance, Jesus is mentioned in the bible as the word of God. furthermore, the word of God is like rain, which comes down from above, and waters the earth and made it to bear fruit and give food for who needs it but not return void. as a rule of thumb, the word of God is living and working. Scriptures, on the other hand, are the revealed TRUTH of God where God revealed for many generations, the interaction of God with his covenant people, in the two testament time. Scriptures include many songs of worship and books of the parable, prophecies. Scriptures in the general are the story of God's eternal plan to redeem the human race. we believed Gospel according to scriptures. Can you imagine yourself for a bit that if you were paul would you sit down like this and argue about the different things paul wrote to different churches? I do not think so, instead, you would go to a very quiet place, like paul went to the Arabia desert, and seek the Lord for revelation. Once he got the revelation, he preached it without hesitation. The word of God is a revelation. Paul received revelation and we have it in the scriptures. we accept paul's revelation as a true and infallible word, but when Hailu starts to share his revelation ( what he understands as the spirit of god taught him) we condemn him as wrong teaching. As Hailu said, there shouldn't be a gray zone for the truth of God. we are ought to be modest in our leaving, not in our doctrine. Let everyone build according to the grace each received from God. the ultimate Judge of all will pay everyone according to his/her work. we all believe salvation is only through Jesus by faith. The rest is determined by the relationship we have with the Holy Spirit who is God and who now is working among us. let us owe no one anything, except to love each other, for the one who loves another has fulfilled the law. Live your teaching and others will be blessed when they see your modest living. Remember, we have come to Mount Zion, to the city of the living God, the heavenly Jerusalem. we have come to thousands upon thousands of angels in joyful assembly, to the church of the firstborn, whose names are written in heaven. we have come to God, the Judge of all, to the spirits of the righteous made perfect, to Jesus the mediator of a new covenant, and to the sprinkled blood that speaks a better word than the blood of Abel. we are in the same spiritual/heavenly place where God is. Let us look at our brother's/sister's living, love our sisters and brother in Christ, preach the good news according to the grace we have received and entrusted. The rest is to God the Judge of all.
@frehiwotketema5008
@frehiwotketema5008 2 жыл бұрын
ቀናት በሚል መቀበል ሴቷ ለቀቀ ሸሸ ቈቀቀቈቈቀቀቀ
@frehiwotketema5008
@frehiwotketema5008 2 жыл бұрын
በቀላሉ
@frehiwotketema5008
@frehiwotketema5008 2 жыл бұрын
መቀበል ልበ በሚል መቀበል ለቀቀ በቀ በቀ ቈቀቈቈ
@frehiwotketema5008
@frehiwotketema5008 2 жыл бұрын
ቈቈቀ
@frehiwotketema5008
@frehiwotketema5008 2 жыл бұрын
ቀን ሸሸ ለቀቀ ሸሸ ለቀቀ በሚል ቀርቷል በቀ በቀ በሚል ቀናት በቀ በቀ በቀ በቀ በቀ በቀ በቀ ቀ
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 3 жыл бұрын
Kasahun your show most every Ethiopian are the have to knows ABC D EFG.......... .most mom don't following you asking me translate your English even you asking them its not comfortable pleace ues Perfect Amharic we love your song!
@yaredashagre6757
@yaredashagre6757 3 жыл бұрын
ለትምህርትህ ተጠንቀቅ ብሎ ጳውሎስ ጢሞቴዎስን የመከረው ለዚህ ነበር። ሐይሉ አነጋጋሪነትን ለጊዜው enjoy አድርጎ ከጊዜ በሁዋላ ጥቅሙ የነፍስ እንጂ የመንፈስ እንዳልሆነ መረዳትና መጸየፉ ራሱ አንድ ነገር ነው። ያነበበውን ሲያነበንብ ቆይቶ ረጋ ሲል ክርስቶስን ለመምሰል ምንም የማይጠቅም እንደሆነ ማስተዋል እግዚአብሔር ሲረዳ ነው። ትንሽ ሲቆይ ትምህርቴም ስህተት ነበር ማለቱ አይቀርም። He can't however deny he enjoyed being a controversialist. ጌታ ይጠብቅህ። ወንድም ካሳሁን ብስለትህን አድንቄዋለው። ተባረክ።
@getumogess2779
@getumogess2779 3 жыл бұрын
አንተ ቸርች መመስረት አትችልም ። ጌታ ኢየሱስ አንድ ጊዜ መስርቷታልና ።ቸርች ትተክል ይሆናል ምናልባት ። ቸርች የአማኞች ህብረት ነው። በተረፈ ተመለስ።
@johnwomea9449
@johnwomea9449 3 жыл бұрын
Yetegnawu church new geta yemeseretew wushetam
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 3 жыл бұрын
ፓስተር ካሳሁን ሃይሉ እውቀት እውቀት የሚላት ንግግሩ፡ መቸም ትህትና የሌለው የሚያላግጥ ነው የሚሰማኝ፡
@johnwomea9449
@johnwomea9449 3 жыл бұрын
The book of John
@wondebasazenew8464
@wondebasazenew8464 3 жыл бұрын
Pastor amrygh awra ebke
@altrusitwaterproofing397
@altrusitwaterproofing397 3 жыл бұрын
weye....pastorye...hulum endant bihonu.....gelites.... fitelifite....
@amahagebreslasie6576
@amahagebreslasie6576 3 жыл бұрын
kkkkk ewente beleshali..
@metiprice1077
@metiprice1077 3 жыл бұрын
Kaseshu love the way how you handle the air just put my two hands together 👏 keep it up!
@lilyfisehaye6169
@lilyfisehaye6169 3 жыл бұрын
Thanks pastorye for bringing controversial topics to light
@zeraygirma4914
@zeraygirma4914 3 жыл бұрын
ከሀይሉ ደስ የሚለኝ ትህትናውና ትግስቱ ነው, ከዛ ውጪ ትምህርቱ ስህተት ነው
@tsageneshmathewos6378
@tsageneshmathewos6378 3 жыл бұрын
Tabaraki. BA.BEZU.TSAGA
@berhanmengstie5896
@berhanmengstie5896 3 жыл бұрын
Geta yebarkhe
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 3 жыл бұрын
ኡፈፈፈይ እንዲ ፍትፍት አርገህ አስረዳልኝ እስኪ ሀይልሻ ሰው ይሄን ትምህርት አውቆት ሳይሆን እንዲሁ ስህተት በሚለው አመለካከት ብቻ ስለራሱ ሳያውቅና በነፃነት ሳይኖርበት ወደ አባቱ ከሚሄድ በተገኘው አጋጣሚ እንዲ ነህ አሉ በሚለው ጥያቄ ውስጥ አይ እኔ የማምነው እንዲህ ነው ብለህ ስትመልስ ሰው ስለ ሀይሉ ከሚያውቅ ይልቅ ስለራሱ ሚያውቅበት መንገድ ስለሆነ እጅግ ጌታን አመሰግናለሁ ! ፓስተር ካስሽ ብሩክ ነህ እናመሰግናለን
@tewodrosnigatu8225
@tewodrosnigatu8225 3 жыл бұрын
1)ኢየሱስ እኔና አብ አንድ ነን ያለው በሰውነቱ ነው በአምላክነቱ አደለም የሚል ትምህርት ከየት ነው ያመጣው? 2)የእግዚአብሄር ዘመድ ማለት ከአብ ጋር አንድ መሆን ማለት ነው ማለትስ ምን ማለት ነው ? 3)የትኛው ኢየሱስ የትኛ ሀዋርያ የትኛው መጽሀፍ ቅዱስ ነው ሰውና አብ አንድ ናቸው ብሎ ያለው?
@lake3176
@lake3176 3 жыл бұрын
ትከከል ብለሓል። Prosperity preachers have no theological credibility or reputable theologians even who know Original Greek or Hebrew to analize the subject . They are fraud.
@tamiruagegn62
@tamiruagegn62 3 жыл бұрын
God bless u bro. That has striked me hard. This is pure herrasy
@martha_Alemu
@martha_Alemu 3 жыл бұрын
፩ ኛ ላይ የጠየከው ለእኔም ጥያቄ ሆኖብኛል
@elei417
@elei417 3 жыл бұрын
Honest response may God guide you to all truth
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 3 жыл бұрын
የተሻለ አማርኛ ለምን አይጠቀምም ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ያድራል it doesn’t make sense. Pastor ካሳሁን good job. Good questions
@lemechagirma346
@lemechagirma346 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጽድቅ አላችሁ ተሰጣችሁ ማለት የእግዚአብሔርን ያህል ጻድቅ ናችሁ ማለት አይደለም እባካችሁ አወቅን ብላችሁ ስታችሁ ህዝቡን ከዘላለም መንገድ አታስቱ.
@mekdesmekilt2016
@mekdesmekilt2016 3 жыл бұрын
GBU
@addishyowotshebabaw8349
@addishyowotshebabaw8349 3 жыл бұрын
Hailu😍😍😍😍
@meronfikadu1708
@meronfikadu1708 3 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ያድራል ብሎ ቃሉን መገልበጥ ለምን አስፈለገ ? እሱ ትክለኛ አወንጌል አማኝ ከሆን መፃሐፍ ቅዱስ መሰረት አርጎ ማስተማር አይሻልም? ይወዱኛል ይወዱኛል ማለት ምውደድ የክርስቶስ ባሐሪ ነው አንተን መውደድ ማለት የአንተን አስተምሮ ልክነው ማለት ነው በደዛ ከተረዳህው ልክ አይደለም አንተ ውንድማችን ነህ እንወድሀለን ግን አስተምሮትህ እንቃወማለን ልክ አይደለም በዚህ ምክኛት የሰውን እይታ ለመሳብ ከሆነ ስተት ነው።
@EducationalAl
@EducationalAl 3 жыл бұрын
That is very true
@shewahamelo9341
@shewahamelo9341 3 жыл бұрын
I didn’t expected compromise here. The truth is that he was saying I am equal with God ….search and find …
@mesfinbekele4241
@mesfinbekele4241 2 жыл бұрын
ፓስተር ስለ ሁሉ ጌታ ይባርክ ግን ስለ ስላሴ አንድነትና ስለ ሦስት አንድነት ከመጽሐፍ ቅዱስ ማብረራያ ስጢ?
@aman7077
@aman7077 3 жыл бұрын
ሀይልሽ ተባረክ 🥰🥰🥰
@nawalelbel2799
@nawalelbel2799 3 жыл бұрын
Haiyeleye be increase and increase your wisdom, teaching by grase of God. Pls can you explain about what does mean human sprit in flash and what say others about you to clear
@almazalemu9203
@almazalemu9203 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚል ቃል እለ ስው መንፈስ ነው የሚል ግን ፈፆሞ የለም ከየት አመጣው? ፓስተር ካሳህን ጌታ ይባርክህ ያንተ መልሱም ጥያቄውም ግሩም ነው ተባረክ
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 3 жыл бұрын
“ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።” - ዮሐንስ 3፥6 ከዚህ ጥቅስ ተነስቶ መሰለኝ
@edihag320
@edihag320 3 жыл бұрын
1ኛ ተሰሎንቄ 5 23፤ የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ። የሰው ሁለንተና ሶስቱም ያጠቃልላል::
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 3 жыл бұрын
Hailisha I am with you ,I agree with your teachings, Man is Spirit has soul live in the body
@Shalom770
@Shalom770 3 жыл бұрын
Sew menfes bcha adelm kale Hailu tadya yet new shtetun esti endyaw tmrtun endkebelew I have one question sew melak (Angel ) new bleh tamnaleh wet and sew litamem ychlal or ketamemes hatyat sle aderege new?le Hailu question? thanks!
@Binidreams-ht1tr
@Binidreams-ht1tr Жыл бұрын
Blssed
@ሙናሙና-ጀ4ኘ
@ሙናሙና-ጀ4ኘ 3 жыл бұрын
ጴንጤ አደለሁም ግን ሀይሉ ዘይት ስለማይሸጥ ፖርራራም ስለማይል እወደዋለው
@mulugetatango7035
@mulugetatango7035 3 жыл бұрын
P Kasahun pls Englizgnawen tewow ena be and quanqua bicha yihun
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 3 жыл бұрын
kasye great
@samuelbiruke6237
@samuelbiruke6237 3 жыл бұрын
ሐይሉ ዮሐንስ በሚገርም አማርኛ ጠቅልለህ ምንፍቅናህን አትጋተን ንግግሮች አውድ አላቸው። አንተ ውስጥ ያየሁት ሁሉን ነገር ለአንተ የሰው መንፈስ ነው አስተምህሮ አርቅቀህ ለመጠቀም በጣም ጎበዝ ነህ ግን እምታስተምረው ትምህርት መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም በእርግጥ የሞተ ሰው መንፈሱ ብቻ ሳይሆን ነፍሱም አማኝ ከሆነ ወደ አምላኩ ካልሆነም ወደ ሲኦል ነው የሚሄደው በዚህኛው አለም ሞተ ማለት ነው ከዚያ ትንሳኤ አለው ትንሳኤ የሞተው ስጋው ይነሳና ከመንፈሱ ጋር ዳግም ይገናኛል። አንተ እንደምታስተምረው ሰው መንፈስ ቢሆን ሙታን ትንሳኤ አይኖርም ሌላው እባካችሁ እምትጠየቁ ሰዎች አትዋሹ ለምሳሌ አንተ አጨቃጫቂ ሰው መሆን በጣም ትወዳልህ በዚህ ቃለ መጠይቅ ስትሄድ አይቻለሁ። በየካቲት 2020 ላይ ሰው መንፈስ መሆኑን ካላመነ አይድንም ብለህ መጣህ ይህ ሐሳብ መፀሐፍ ቅዱሳዊ ሳይሆን ሐይሉ ዮሐንሳዊ ነው ስህተትን ማረም እንጂ መሙለጭለጭ አያዋጣም። ፓስተር ካሳሁን ለምታደርገው ጥረት ጌታ ይባርክህ እያልኩኝ ሁል ግዜ የጋዜጠኛ አቋም ይዘህ አትምጣ ጠንከር ብለህ መጋቢም እረኛም ሆነህ ልይህ ብዙ አድማጭ ስላለህ ተባረኩ
@nanabana3043
@nanabana3043 3 жыл бұрын
አስተምህሮትህ ባይዋጥልኝም ስነ ምግባርህ እና ስብእናህ ግን ክርስቶሳዊ መሆኑን አልክድም ጨዋ ሰው
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 3 жыл бұрын
Pride and over pride by itself is sin He looks to me philosopher on words of God
@tekele_t5607
@tekele_t5607 3 жыл бұрын
grey gracha yebalale
@BOBMBestofBestModels
@BOBMBestofBestModels 3 жыл бұрын
Honestly i like you too!!!!!!!!!! you are such a spiritual brainiac guy. keep it up brother. like you said, justification should have to be Infront of God.
@tsehayumolla6035
@tsehayumolla6035 3 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስን በፍልስፍናና በሮማ ሕግ የሐሳብ አዙሪት ማስገባት እብደት ነው ።ለኔ
@denekealembo840
@denekealembo840 3 жыл бұрын
ሀይልሽ በርታ ትምርትህ ትክክልነው ጌታ ይባርክህ
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 3 жыл бұрын
ፓስተር ካሳሁን፡ ሰላም ይብዛልክ፡ ሃይሉ የሚያስተምረው እንደው ምንም የተቀየረ የለውም፡ እንደዛው ድሮ 2014 ኤልሻዳይ ቲቪ ሲያነጋግሩት የነበረው፡ ኣስተምህሮቱ ምንም ልዩነት የለውም፡ ሃይሉ ኣሁን እንዲወዱኝ መሰረተ ክርስቶስ ቃለ ህይወት፡ ሙሉ ወንጌል ብሎ ይሚናገርበት ምንም ኣይመችም፡ ሁሌ ትዊስት ነው ትምህርቱ፡ ሁሌ ይዋሻል፡ ጥበበኛ ዋሽ ነው፡ ደግሞ እንዳትረሳ ብሎ የሚናገራት ሰው መንፈስ ነው ስጋ ኣለው በነፍስ ውስጥ ያድራል፡ ምን ማለቱ ነው ያድራል ይተኛል የሚለው፡ ብቻ ሚታረም ኣይደለም
@binyamhaile9157
@binyamhaile9157 3 жыл бұрын
Pastor lemn wendim tilalach yhie wendm aydelem
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 3 жыл бұрын
Please preach the gospel….don’t complicated with the gifts.
@akunamatat6387
@akunamatat6387 3 жыл бұрын
truth yes ይህ ሰው ምናልባት ለራሱ ላይታወቀው ይችል ይሆናል ምክንያቱም ያለውን የተናገረውን ነገር ደግሞ አላልኩም አልወጣኝም ይላል! መኪና ውስጥ ቁጭ ብሎ አይደለም እንዴ እኔ ልክ እንደ እግዚአብሄር ነኝ, እኔና አብ አንድ ነን ሲል የነበረው? ትምህርቱም ህይወቱም በእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ ሳይሆን የተመሰረተው ሰዎች በፃፉት ፅሁፍ እና ትምህርት ላይ ነው:: ባይሆንማ ኖሮ እግዚአብሔር ሰው ስጋ ነው ዘመኑም ከመቶ ሃያ አመት አያልፍም ያለውን እርሱ ሰው መንፈስ ነው አይለውም ነበር:: እርሱ አይደለም እንዴ ልጆቼ መንፈሶች ናቸው ከኔም ባይወለዱ ኖሮ ከሌላም ሰው መወለዳቸው አይቀርም ነበር ያለው? ሰው ሲጸነስ መንፈስ ሆኖ ነው የሚጸነሰው?መንፈስ ማህጸን ውስጥ ገብቶ ነው ልጅ የሚሆነው? የወንድ ዘር እና የሴት እንቁላል መንፈሶች ናቸው? ሲዋሃዱ መንፈስን ነው የሚፈጥሩት? ይሄንን አስተማሪ ነው እንግዲህ ታላቅ አስተማሪ እያሉ ሰዎች እየተከተሉ ያሉት:: may God help him , he looks confused.
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
መንግስት ሊገድለኝ ነበር "ጃዋር@jawarmohammed7568 @dwnews
36:21
ኣናቴማ
1:12:14
Apostle Hneshim Ethiopia
Рет қаралды 2 М.
Meron & Hailu Yohannes
28:02
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 24 М.