ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 356,395

Addis Films

Addis Films

4 жыл бұрын

ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019

Пікірлер: 1 000
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ይህን ፁፍ ምታለቡ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ እንዳረሱኝ ትላንት አኪም ቤት ሄጄ የኩላሊት ጠጠር አለብሽ ተብያለው ልንቀሳቀስ አይሰጠኝም ተኝቻለው በሰው ሀገር ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ
@user-ul4sh1kn9q
@user-ul4sh1kn9q 4 жыл бұрын
አላህ ያሺርሽ ውዴ በሰው አገር ከባድ ነው
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 4 жыл бұрын
አሜንን በጣም
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 4 жыл бұрын
የኩላሊት በሺታ ማለት መኖርን የሚያስጠላ በሺታ ማለት ነው በጣም ከባድ ነው በጣም ቀላል አድርጌ ነበር የማየው ለሴጣን እራሱ አልመኝለትም
@hawaali1121
@hawaali1121 4 жыл бұрын
አላህ ይማርሽ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
ዛሬ የደስታ ቀን ነው እንኮን ደስ አለሽ ሀገሬ💚💛❤️💋😘 ይቅናሽ ኢትዬጵያ ከዚህም በላይ ስኬትሽ ከሁሉም በላይ ይሁን እንኳን ደስ አለን ።
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 4 жыл бұрын
ምን ተገኘ ወገኖቸ እኔ ብዙም ካዲስ ነገር የራኩ ስለሆንኩ ነው
@user-pk7nm2nw4f
@user-pk7nm2nw4f 4 жыл бұрын
ሚን አዲስ ነጋር ተገኝቶ ነው ሹኩ በሉኝ
@hanamariyamhanamariyam6548
@hanamariyamhanamariyam6548 4 жыл бұрын
Amen yena kemem😍❤🌷
@user-vt5vx3xz1j
@user-vt5vx3xz1j 4 жыл бұрын
በሰው ኣገር ያላቹህ ወገኖቺ በፆሎት ኣስቡኝ ኩላሌቴን በጣም ኣሞኛል ብቻ ይከብዳል እናተም ከንዲህ ኣይነት በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ።
@rahmetworku1978
@rahmetworku1978 4 жыл бұрын
Amen gin ayzosh allah yashirishi
@eyerwsedengle.maryam1885
@eyerwsedengle.maryam1885 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@tenayatessama7733
@tenayatessama7733 4 жыл бұрын
Ayezoshh weda weha badeb tachyi eshi
@user-vt5vx3xz1j
@user-vt5vx3xz1j 4 жыл бұрын
eshi Enatwa
@ishatishat7733
@ishatishat7733 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 4 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቸ በሰላም።ለሃገራችን ያብቃን ቤተስቦቻችን ሀገራችን።ሰላም።ያርግልን
@buzibusibuzibusi2673
@buzibusibuzibusi2673 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tenatena7698
@tenatena7698 4 жыл бұрын
Hager Abaye አሜን ለሁላችን
@user-lb4fi3sj8r
@user-lb4fi3sj8r 4 жыл бұрын
አሚን
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 4 жыл бұрын
amen
@edguyainatulije691
@edguyainatulije691 4 жыл бұрын
Amen amen la ulacenmee
@askala7470
@askala7470 4 жыл бұрын
ከ 3 ቀን በሆላ ሀገር ልገባ ነው💖💖እወዳችሆለዉ
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
በሠላም ግቢ ፈጣሪሽ ይከተልሽ ማማዬ
@user-gv3ee8nx8j
@user-gv3ee8nx8j 4 жыл бұрын
Beslm. Gb. Melkm. Ygn. Bal
@mamelove1845
@mamelove1845 4 жыл бұрын
መልካም መንገድ የኔ እናት
@hawaali1121
@hawaali1121 4 жыл бұрын
መልካም ጉዞ
@danimenkem5405
@danimenkem5405 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እህቴ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደራሲና ዳይሬክተር እስጢፋኖስ መንግሥቱ ጥሩ ፊልም ነው ግን መገዳደል በዛ ለእውነት አንድ ጊዜ ትኖራለህ ግን በትክክል ከኖርከዉ አንዱ በቂ ነው ለእውነት መቆም ቤተሰብን እንዲህ ያደረጋል ለእውነት መሞት ሰላም ነው ልብ የሚነካ ፊልም ነው
@cherucheru4916
@cherucheru4916 4 жыл бұрын
እሺ🙏🙏
@setotatube9709
@setotatube9709 4 жыл бұрын
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ እረ እናት ያላየ ስው አለ ምንሼ ነው ታሪኩን መናገ
@amti6281
@amti6281 4 жыл бұрын
በትክክል ሚሚዬ ልብ የሚሰብር ፊልም ለገንዘብ ብሎ የፈፀመው በጓደኛው መጨሪሻው አሱን ጎዳው ከሙቱት የበለጠ አሱ ተጎዳ ።
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ሚሚየ የኔ ምረጥ ስወድሽ ❤️🌹
@ibnusaid9567
@ibnusaid9567 4 жыл бұрын
Tasfa adrige nebre indamagagnish.....Zare degmo la 8th gize sagagnish....... 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 жыл бұрын
ከአውቆ አጥፊ ኦን ላይን ሆኖ ዝም ከሚል ፍቅረኛ ለጥፋቱ ይቅርታ ካማይጠይቅ ጓደኛ ከሚቀኛ ከዘረኛ ከሸረኛ ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
@user-qs1zd7hc1f
@user-qs1zd7hc1f 4 жыл бұрын
ኢጭ ምን ድነው ላይክ ላይክ አርጉኝ እምትሉት እጀራ ነው ውሀ። እረዳ ኢጭ አበዛችሁት
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አሚን
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 жыл бұрын
@@user-qs1zd7hc1f ክክክ እውነት ነው ሚንድነው ሚጠቅመው እኔም ይገርመኛል
@rahewadesta3629
@rahewadesta3629 4 жыл бұрын
Ameen
@alamguzaw885
@alamguzaw885 4 жыл бұрын
ኦላይ ሆኖ ዝም ከሚል ፍቅርኛ ፈጣሪ ይሰውር
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ሰሞኑን ፊልም በሽ ነው ዛሬ እንደኔ ደስ ያለው ማነው😍
@rosabirhanu7881
@rosabirhanu7881 4 жыл бұрын
እንኮን ደስአለሽ እማ እኔም ደስተኛ ነኝ
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
እኳን ደሥአለሽ
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 4 жыл бұрын
እኔም ደስተኛ ነኝ የኔ ማር ነፍጠኛዋ አማራ የአሳምነው ፅጌ ልጅ
@banchiayehumelak5367
@banchiayehumelak5367 4 жыл бұрын
አንች ልጅ ግን በሁሉም ቦታ አለሽ የማያመልጥሽ የለም አይደል አሁንማ ኮሜንት የምገባው ነፍጠኛዋን .....
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሺ ማሚ
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 4 жыл бұрын
ነብሰ ጡሩ ነኝ ላይክ አምሮኛል የምልበት ቀን ናፍቆኛል🙄😒😔😂ያገሬ ልጆች ማርገዝ አምሮኛል ማነው እደኔ ያማረው 😍
@fiyorifafi8432
@fiyorifafi8432 4 жыл бұрын
Enjrash beye
@selmanegash5970
@selmanegash5970 4 жыл бұрын
Ene betam
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 4 жыл бұрын
ክክክ ማርገዝ ነዋ ታድያ
@tsegayemelaku8805
@tsegayemelaku8805 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ ማስረገዝ አማረኝ
@emongurung2147
@emongurung2147 4 жыл бұрын
በጣም አስተማረ ፍልምነው በባ ጨርስኩት እግዚአብሔር ኅደኝመስለው ጥላትከሚሆኑ ስወች ይጠብቀን
@merifkrgedelyigbaabo9916
@merifkrgedelyigbaabo9916 4 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል እስክ ግጩኝ ስሞትላቺሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asil4421
@asil4421 4 жыл бұрын
ላይክ ገጨውሽ ፎቶዬን በመንካት ሰብስክራይብ ግጪኝ በቅንነት
@merifkrgedelyigbaabo9916
@merifkrgedelyigbaabo9916 4 жыл бұрын
Eshi yene wud
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Mekina yelenjem endalgchesh!!!
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ሰሞኑን አልተቻላችሁም ይልመድባችሁ ዋው ምርጥ ፊልም ነው ለማጀብያ የተጠቀማችሁት ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል
@emutube3501
@emutube3501 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ፊል የሚለቀቀው እኮ የግ የህይወት ታሪካችሁን እንድታወሩበት ሳይሆን ፊልሙን አይታችሁ ስለ ፊልሙ አስተያየት እንድትሰጡ እንጅ ነው ወይስ እኔጋር ብቻ ነው ከታች ኮሜንት መስጫ ያለው እናንተ ጋር የግል የህይወት መስጫ ነው?እኔ ፊልም የማየው ብዙ አስተያየት ሲኖረው ብቻ ነው ተው ግን ለእኔ ስትሉም ቢሆን "ኮሜንታችሁ ስለ ፊልሙ ብቻ ይሁን"
@fddd2329
@fddd2329 4 жыл бұрын
Anchim legna sty film ende chereshw comment tsafi
@user-gz7jy4mq2v
@user-gz7jy4mq2v 4 жыл бұрын
በትክክል ብሶትና ሰብሰክራየብ ላይክ እያለ እኮ በየት ፌልሙን እንየው
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
ቆይ ከተመቻቸው ቢጽፎ ምን ችግር አለው
@semretsori4372
@semretsori4372 4 жыл бұрын
Betikikl gin hulun besotun newu miyawerawu siyanaded
@playstore2403
@playstore2403 4 жыл бұрын
Era ewnt new
@sekutibenteslam3633
@sekutibenteslam3633 4 жыл бұрын
Wellahi betam amognal esunem be medam bet uuuuuf 😭😭 esti Muslim ehtoche be dua kirstiyan ehtoche be tselot
@titimanman7638
@titimanman7638 4 жыл бұрын
Egzbhr ymrsh ehite
@sekutibenteslam3633
@sekutibenteslam3633 4 жыл бұрын
@@titimanman7638 Amin enate❤
@mulutadese5022
@mulutadese5022 4 жыл бұрын
Egzyabehar yemaresh
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
Egziabher yemaresh
@ofifjedhigori6256
@ofifjedhigori6256 4 жыл бұрын
Egzaber yimaresh ehete
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 4 жыл бұрын
ውድነ የተከበራቹሁ ያገሪየ ልጅች በስደት አለም የምትኖሩ ባለን ነገር የምደስት በስላም አገራችን እንድንገባ እግዚያብሄር አምላክ ይርዳን
@user-gz7jy4mq2v
@user-gz7jy4mq2v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ej1jl1xu2q
@user-ej1jl1xu2q 4 жыл бұрын
አሜን ንን
@elefenashosedebo3554
@elefenashosedebo3554 4 жыл бұрын
አሜን
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ላላቀሥ ብየ ማላ ነበረብኝ እያለቀሥኩነዉ እየጎደለብኝ😭😭😭😭😭 ወይ እድሌን አዉጣዉ ወይሞቴን አድርሠዉ የሠዉ ሠራተኛ አታድርገኝ ለሠዉ😭😭😭😭😭ጏደኞቸ ከፋኝ መዳሜጋ ተጣልቸ መፈጠሬን ጠላሁ ሠዉ ከሠዉተራ ወርዶ ከጫማቸዉሥር ቢነጠፍ እንደት በጭካኔ ይረገጣል 😭😭😭እናተ ኢቶጲያዉያኖች መቸነዉ የሚያልፍላችሁ አለችኝ ግን መቸነዉ የሚያልፍልን አዉነት እኛንና እነሡን የፈጠረዉ ጌታ አንድ ነዉ? እሥኪ ይሁን መቸሥ ምን ይደረግ ለኔግን እንባነዉ ጉልበቴ ሌላማ ምን አቅም አለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nefetegawaamararoesee2811
@nefetegawaamararoesee2811 4 жыл бұрын
Ayzoshe wede enedezehe atekefe enesu afacew bezu yaweral eneshe alihe legam geze yemetal
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
Ayzosh yene konjo lenesu bota atsichachew
@dyd5174
@dyd5174 4 жыл бұрын
🤔🤔aeyzshe
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 жыл бұрын
ዝብለሽ ስራሽን ስሪ የኔ ማርአትስሚአት
@MuhammadMuhammad-mi2wu
@MuhammadMuhammad-mi2wu 4 жыл бұрын
የእኔ።ውድ አይዞሽ ለበጎው ነው እውነት አላቸው እነርሱም አንድየ በበሀሩ አንደየ ከኩንትራት በመጥፋቱ ኧረ በስንቱ የእነርሱን ቤት ፍለጋ ስንባክን አይተውን ነው አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ አይቸግረውም ነጻ የምንሆንበት ቀን ይመጣል ታገሱ እህቶቸ
@user-oc5rw1om1f
@user-oc5rw1om1f 4 жыл бұрын
ሀገረ አትወድቅ ይቀጥላል አምላክ የባረካቸው ልጆች አሏት እልልልልልልልልል ለሀገሬ
@hananadem9020
@hananadem9020 4 жыл бұрын
This movie really hurts 😭😭😭😢😢😢😢 I can’t stop cry
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አስተማሪ ነው በርቱ ምርጥ ተዋናይ ናቸው ምርጥ ደራሲ ዳሪክተር ካሜራ አማኖች በፊልሙ ዙርያ ያላችሁ በሙሉ ከመቸውም በላይ አሪፍ ትምህርት ነው ግን ያስፈራል በድጋሜ በርቱ ምርጥ ስራ ነው እኔም አንድ ቀን ተሳክቶ አየዋለሁ ህልሜን ተዋናይ ሆኜ ለሀገሬ ምርጥ ስራ ሰርቼ ህልሜ እውን ሆኖ አይቼ ብሞትም አይቆጨኝም ህልሜን. እውን አርጉልኝ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ ትልቁ ህልሜነው አግዙኝ እኔም አንድ ቀን ሁሉንም አየዋለሁ ወገኖቼ እወዳችሗለሁ ኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅር ያልብስልን ያዋደን አሁን ከመጠው ወርርሽን በሽታ ይሰውረን ኮረይና ከተባለው በሽታ ይሰውረን አሜን
@delmabebida2260
@delmabebida2260 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ እንደዉም ሚያሰጠላዉ ቲ መከራ የበዛበት ቤተሰብ ኡፍ 😭😭😭😭
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ሚገርም ፊልም ነው ይህ ሁሉ ባሁኑ ሰአት የሚደረግ እውነታዊ ነገርን ነው ሚያሳየው ከሰው ልጂ ይልቅ ጥቅም ቁሳቁስ የበለጠበት ዘመን ላይ ነው ያለንው ለራስ ጥቅም እያሉ የሰውን ልጂ ሂወት ሰላም የነጠቁትን ብዛር ቤት ይፍጀው ።
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ትላልቅ ሰዎች የሚሰሩበት ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለኝ።
@titieti1880
@titieti1880 4 жыл бұрын
የሚያሳዝንና የሚገርም ፊልም ነው
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 4 жыл бұрын
Omg I cannot stop crying 😢 very heart ♥ 💔 touching 😭😭😭
@saramengesha4395
@saramengesha4395 4 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ኢትዬጲያ ደሥ ብሎኛል ሀገሬ ከፍ ብለሽ ታይልኝ
@tsitatsi9909
@tsitatsi9909 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እኔ ወድጀዋለሁ እየኖርንበት ያለንበትን ሁኔታ በደብ ያሳያል
@taju__tube2824
@taju__tube2824 4 жыл бұрын
ዛሬ እውነትም የደስታ ቀን ነው ሃገሬ ደስታ ኣይለይሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hailetube4962
@hailetube4962 4 жыл бұрын
ሰሞኑን በፊልም ልትደፉን ነው እንዴ ለማንኛውም ተመችቶኛል ማነው እንደኔ የተመቸው👍 በኔ ሞት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርቱ ግን ፍቅርን በፊልም በቀልን ደግሞ በዘረኞች እያሳዩን ነው እስኪ ለዘረኞችም እደ እሳተ ላይቷ መድሀኒት ፈልጉ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ሁሌም ደስታሽን ያሰማን ሀዘን ጨቀት ይብቃ ይበልሽ 💚💛❤
@nanagh8014
@nanagh8014 4 жыл бұрын
Arife new bertuuuuuu
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እንደዚህ ቤተሰብ በሁለት ወራት ውስጥ ወንድምና እህቴን አጥቼ ይኸው አለሁ እርር እያልኩ። እውነትም ኤዶምያስ
@meskiyeenulij7824
@meskiyeenulij7824 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@jjfnff3885
@jjfnff3885 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያጽናሽ
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
😭😭😭😭ምናለ በፊልም እንኳ መጨረሻውን አሳምራችሁ ብትሰሩት እኛም መለወጥ አለ ማለት ነው ብለን ተስፋይኖረናል በቃ እውነተኛውን ነገር ሰርታችሁ ቁጭ የምር በጣም ነው የሚያስለቅሰው
@brtukanfantahun3958
@brtukanfantahun3958 4 жыл бұрын
በየመሀሉ እየገባችሁ ሶደሬ አትበሉ አንዴ ሁለቴ ይበቃል ፊልሙን ማየት አልቻልንም
@masemasmasemas
@masemasmasemas 4 жыл бұрын
ሀበሻ አብሮ ማደግን ሳይሆን ገድሎ ማደግን ስለሚያስቀድም እስከዛሬ ያለደገች እና ደሀ ሀገር ተብለን እንጠራለን እስከመቼ በጣም ልብ ይነካል
@najatmo5853
@najatmo5853 4 жыл бұрын
ትክክል
@elsaderese2464
@elsaderese2464 4 жыл бұрын
ከፊልሙ ይልቅ ኮሜንት ፈታ ያረገኛል ግን ፊልሙም አሪፍ ነው
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ ሞት በዛው ብቻ ፊልሙ ጥሩ ነው ጥሩ መልእክት አለው
@fentaneshihabtamu1926
@fentaneshihabtamu1926 4 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬስ ዴስ ሲል የማዕበል ዋናተኞች እሚል ድራማ ላይ እሚሰራው ልጅ ጌት አለ ዋውውውው በጣም ዴስ እሚል ምስሉ ሳይሆን ሁኖ ይሚሰራ ልጅ ነው
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ የት ነው ያየሁት እያልኩ ነበር
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 4 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ በጣም ደስ ብሎኛል ሰደተኛዋ ልጅሽ ግን ከሁሉ በላይ ከፍ ትላለች በሰዉ ሀገር እንደ አሸዋ ፈሰን ያለን ልጅቻ ተሰባስበን የምንገባበት ቀን እሩቅ አይደለም
@user-gv3ee8nx8j
@user-gv3ee8nx8j 4 жыл бұрын
Amn. Ylcw. Ywen. Enmsgnln. Lzu. Astssbc
@SaraSara-oc7bq
@SaraSara-oc7bq 4 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አለን ዛሬ የኩራታችን ቀን ነው ሀገሬ ሁሌም ከከፍታ በላይ ሁኝልኝ .ስለፊልሙ አይቸ እመለሳለሁ . ግን ፊልም በዛ በዛ የምትሉ ጠነኛ ናችሁ በግድ እዮ አልተባለም እኮ😏
@Tewodros52
@Tewodros52 4 жыл бұрын
Well done, i don’t have a word to say about this movie. I really like it outstanding work excellent
@hamdyatube7118
@hamdyatube7118 4 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኝል ደስ ይበላቹህ
@helenh7105
@helenh7105 4 жыл бұрын
ምን ተገኘ
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 жыл бұрын
ያሳዝናል፣ያንድ ቤተሰብ መበተን የሀገር መበተን አንዱ ማሳያነዉ።ምርጥ ተዋንያን እናመሰግናለን
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነዉ
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 4 жыл бұрын
ስትጀምሩ ሚረባ ማይረባውን አሟዛችሁ ታሳዮንና ሊያልቅ ሲል ታጣድፋላችሁ ፊልሙ ቆንጆ ነው ተዋንያኑም ትወናውም ቆንጆ ነው ግን ፁሁፍ ይቀረዋል አምታታችሁት
@idid2525
@idid2525 4 жыл бұрын
ለምን አንችይ አጨርሽውም ታድያ
@user-wo5jh9tp4v
@user-wo5jh9tp4v 4 жыл бұрын
ፊልሙን ሳይ ቀድማችሁኝ ነውንጅ አንደኛ ነበርኩ እና ደስ ብሎኛል በሀገራችን ለውጥ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nunagirma4293
@nunagirma4293 4 жыл бұрын
Wow it's amazing
@imanemana4299
@imanemana4299 4 жыл бұрын
ፖሊሶች ምናለበት በፊልም እንኳን ቢረቡ ሰው ካለቀ በኋላ መድረስ ጀብድ አደረጉት እኮ
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 жыл бұрын
kkkkkk
@mamelove1845
@mamelove1845 4 жыл бұрын
አትናደጅ ያለንበት ዘመን ነፀብራቅ ነው
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 4 жыл бұрын
ሳህ
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
polic eko sewu nw yawm maseb emayechel seltanun tetekmo beswu manenet lay michawot
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
ስነ ስነስርዓት ያዥ ባሌ ፖሊስ ነው
@aynalemaynalem6422
@aynalemaynalem6422 4 жыл бұрын
መልካም እሁድ ይሁንልን እህት ወድሞቼ በስደት አለም የምትኖሩ እወዳቺዋለው
@user-ym4hd4dp8k
@user-ym4hd4dp8k 4 жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ዛሬ ለሀገራችን ትልቅ ቀን ትልቅ ደስታ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xj4op2nw4t
@user-xj4op2nw4t 4 жыл бұрын
ምን ተገኘ
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
ለሳተላይቱ ባልሆነ ብቻ
@hiruthirut5378
@hiruthirut5378 4 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ለደራሲው ሂወት ምን አይነት እደሆነች ገልፆታል
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እሚያሳዝት ታሪክ አስተማሪ ፊልም ነው በስከመጨረሻ አስለቀሳችሁኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ከስደት መልሶ ያሰባስበን ከቤተሰቦቻችን ጋር 🙏
@rahsha3451
@rahsha3451 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገር ልጆች ኮሜት ሰጥቸ አላወቅም አሁን ግን በጣም ደስ ስላለኝ ነው እንካን ደስ አለሽ ሀገር ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
ህዝቤ በጠኔ እየሞተ የሳተላይት ጥቅም ነው ያልገባኝ
@solomonteshom8705
@solomonteshom8705 4 жыл бұрын
አሪፍ መማሪያ ለሖዳሞቹ ባለሥልጣናት እና ለሖዳሞቹ ባለሀብቶች ።
@supermanbarbie6803
@supermanbarbie6803 4 жыл бұрын
Who go Checks the comments before the movie?? Thumps up👍🏽 my people
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
የአረብ ጩህት ትላላችሁ የኔ ጩሀብኝ አታቅም እሳ ስምንት አመቴ አንድ ቀንም አስቀይማኝ አታቅም ቤተሰብ ሲናፍቀኝ ብቻ አለቅሳለሁ ታፅናናኛለይ ብቻ ልዩ ሰው ነች ለኔ የእናተ ምን እያረጋችሓት ነው የምጮህባችሁ
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከጠሩዋ ጋ አጋጥሞሽ ነው
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
The end messege was fantastic and to be listened!
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
ይች ክሬዲት ካርድ የምትል ሴትዮ አጥፍልን አለበለዛ ሶደሬዋች እመኑኝ ደበኞቻቹ
@user-hz3tq4fi4g
@user-hz3tq4fi4g 4 жыл бұрын
😭😀yenem teyake new merognal🙉
@imam5369
@imam5369 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል አባት የለኚም እናትም የለኘ ሀዘን ኛነኚ ያለቤተሰቤ ነውያደኩት አሁንዴሞ ስደተኛነኚ እሲት አፀናኑኚ ኮሚ ካወች
@sitrazee13
@sitrazee13 4 жыл бұрын
Abshri habibti allah mknyat alew sobrun ystsh
@user-vg4pz8ml7z
@user-vg4pz8ml7z 4 жыл бұрын
አይዞሽ የፍጠረሽ አለሽ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ብጤ አይዞሽ ከማንም በላይ ፈጣሪ አለን 😘
@merimar4738
@merimar4738 4 жыл бұрын
ኣይዞኝ የኔውድ ማንም ከናትና ባቱ የሚኖር ስው የለም ኣይዞኝ በርቺልኝ ውዴ
@kaleabawedow228
@kaleabawedow228 4 жыл бұрын
Egizabher kanchi ga yihun
@tenayatessama7733
@tenayatessama7733 4 жыл бұрын
Thanks
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
እስጢፎዬ ዋው በጣም አሪፊስራነው ቀጥልበት የኔፎንቃ ግን ከምኔው ተለቀቀ ከተመረቀ አጭርግዜነው ግን ያሳዝናል ያሁሉልፋትክ ባጭር መቅረቱ ሌቦች እድሜአችሁ ይጠር ለዚህ ፊል የወጣው ወጪ እኔን ከስደት ያስቀረኝነበር ለማንኛውም እስጢፎ ሌሎች ስራዎችህን በቅርብ እጠብቃለሁ በርታልኝ
@user-xm7br8ns5k
@user-xm7br8ns5k 4 жыл бұрын
Ethiopia enkone dase alse 💚💛❤️
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 жыл бұрын
ተመልካቾች የፌልም መጨረሻ አይነገረም እሽ ላላየ ተስፋ አታስቆረጡ መልካም አዳረ
@user-ys4cx4pm1j
@user-ys4cx4pm1j 4 жыл бұрын
ተመስገን እንበል በችግርም በደስታም በሀዘንም ተመስገን መልካም ነው
@user-we3jm6vy4m
@user-we3jm6vy4m 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልም
@vvbzbsskwbdb2835
@vvbzbsskwbdb2835 4 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ💚💛❤
@user-ic4vd9nn7y
@user-ic4vd9nn7y 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@gggu4129
@gggu4129 4 жыл бұрын
እሚያሳዝን ፊልም ነው ባንድ ቤተሰብ መከራ የበዛበት
@feradesa9188
@feradesa9188 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው
@user-vu2ii7nb3z
@user-vu2ii7nb3z 4 жыл бұрын
ዛሬ የደስታችን ቀን ነው ውዴ የኢትዮጵያ ልጆች ደስ አላላችሁም
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 жыл бұрын
በናአታችሁ መስጅ በመቃጠሉ በጣም አዝኛለዉ ስሜ ነዉጅ ሙስሊም አደለዉም ግን ለምን እረ ተዋደን እንኑር በፈጣሪ 😭😭
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 жыл бұрын
አልገባሽም ያልኩት ቤተክርስቲአን ሲቃጠል ሙስሊም ነዉ አላለም ኦርቶዶክስ እለመኖር ሲል ሁሉንም ችሏል አዉን ግንሰብዙ እየሰማን ነዉ
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ እናም ጊዜውን የዋጀ ይመስላል ለምንተዋት አለም ገንዘብን ሳይሆን ሰውን እናስቀድም ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
በጣም የሚያዛዝን ፊልም ነው ልብ ይነካል
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@weletemariyamyeamlakalig7374
@weletemariyamyeamlakalig7374 4 жыл бұрын
ኦ ማይ ጋድ 1ኛ ነኝ በሉ ላይክ የምን ባላየ ላሽ ማለት ነው
@enatnegash6709
@enatnegash6709 4 жыл бұрын
ዓረ የ you tube በረኛ
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ፍቅርን አንድንትን ይስጥልን ማስትዋልን ያድልን
@haymanoutyewubulijphonetas4545
@haymanoutyewubulijphonetas4545 4 жыл бұрын
በሉ ፀጥታ ላይ ገባሁ እንዴት ይሆን ኧረ በፈጠራችሁ አረጋጉት ያየሁትና ያላየሁትን መለየት አቃተኝ ከፊልሙ መብዛት የተነሳ🤔🤔🤔🤔
@zizlove1883
@zizlove1883 4 жыл бұрын
Yes አዲስ ፊልም enamesegnaln
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
የወቅቱንየሀገራችን ሁኔታ የሚገልጽ ፊልም በጣም አሪፍ ነው እዩት
@sisay2793
@sisay2793 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ
@cherucheru4916
@cherucheru4916 4 жыл бұрын
ኢትዮጰያ ትቅደም የሚል like👍 ኢትዮጰያ ለዘለዓለም ትኑር የሚል comment):-...
@sabaleli6296
@sabaleli6296 4 жыл бұрын
Amne
@tebateba7798
@tebateba7798 4 жыл бұрын
አሠመረ
@zahraomar7082
@zahraomar7082 4 жыл бұрын
በጣም ዴስ ላል ሰሞኑን ፍልም በሽ ነው
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው የገሬ ልጂች የገራችን እደገ እንደኔ ደስ ይለው♥️💚💛
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 4 жыл бұрын
ህይወት እንደዚህ ናት አንዴ በፍቅር በደስታ በፌሽታ በፍቅር ታበሸብሽን አንዴ ደሞ ሁሉንም አሳጥታ ባዶ ኦና ሀዘን ተኛ ታደርገናለች
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
ሀይ ጋይስ አህሪቡ ቡና ፈልቷል እኛ ቤት
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
መጣሁ ቁርስ ( ፍንድሻ ይዠ
@user-pu8wc1ho1e
@user-pu8wc1ho1e 4 жыл бұрын
መጣሁ በር ክፈፈቱ
@truugechi9120
@truugechi9120 4 жыл бұрын
የቱን አይቼ የትኑ ልተው እንዴት ነው ፊልም በሽ ነው ሰሞኑን እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@dyd5174
@dyd5174 4 жыл бұрын
Aman aman aman
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 4 жыл бұрын
Betam geram new beweneten besedek meserat melewet cichal bakarech lemekeber bemifelegu teket sewech mekegnat senet bate ferse senetesewe mote yasazenal wedag mesey kekefu sewech fetare yetebeken lenesum lebona yesetachew yeze fellm deraci eyehon yalewene negwr NEW kulech adergek yesafekew tebarek
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
Hard times comes and goes. But the Lord our God is always trustworthy. The Word of God teaches us in 1 Timothy 5 vers 24 "Some men's sins are open beforehand, going before to Judgment; and some men they follow after" Trust in the Lord for he will Reveng!
@user-jc3sl9yg4m
@user-jc3sl9yg4m 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ልየው
@delmabebida2260
@delmabebida2260 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነበር ግን ቤተሰብ ሁሉ ሞት ጨረሰዉ ምን ነዉ መከራ የበዛበት ቤተሰብ አበዛቹ ሆ 😥😥
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
ደንቆሮ ሕዝብን በቀላል ለመግዛት እና ለማማለል ከፈለግክ አስለቅሰው ወይ በሃይማኖት አስፈራራው ይላሉ ጠቢባን !
@frutelove9391
@frutelove9391 4 жыл бұрын
እደዚ አይነት ፊልም አሎድም ትረካ አይመቸኝም
@konjitgudina2543
@konjitgudina2543 4 жыл бұрын
Weyne Filmun be Enba new yecharskut Dersawi Ejeh yebarek
@cherucheru4916
@cherucheru4916 4 жыл бұрын
መልካም ፊልም ነው ዕዩት)...
@bruktaith862
@bruktaith862 4 жыл бұрын
እረምንዱነው ይህን ሠሞን የሚለቀቀው ፊልም ሁሉ ስቃይ የበዛበት ነው እረ በማዳም ቤት የምላለቅሰው ይበቃናል ቢያንስ እንኳን አረፍ ስንል እንኳን ዘና የምንልበት ልቀቁልን
@maithaalhosani5807
@maithaalhosani5807 4 жыл бұрын
አገራችንም ስቃይስለበዛባትነዋ
@loveisking880
@loveisking880 4 жыл бұрын
ያሣዝናል አይዱኒያ አሁን አለህ ትንሽ ቆይተህ ደግሞ የለህም አየህ ከገንዘብ ሠው ይቀድማል አሥተማሪ ድራማነው በርቱ
@user-do8ft7iq5z
@user-do8ft7iq5z 4 жыл бұрын
አሪፍ እና አስተማሪም, አሳዛኝም የሆነ ፊልም ነው
@user-dl9wo8ff1n
@user-dl9wo8ff1n 4 жыл бұрын
መጨረሻው😭😭😭😭😭
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
ኧረ የዚህ ፊልም ብዛት ምን ጉድ ነው የማዳም ጩኸት እራሱ እንደዚ አልተዘባረቀብኝም
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 жыл бұрын
ስራቸውን በ onlin እየሰሩ ነው
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰😘
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
@@user-vh3tp5dv4y አይገርምሽም
@ayeluuttt4973
@ayeluuttt4973 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
@@ayeluuttt4973 ወላሂ ግራ ገባኝ እኮ
@sadaadem7293
@sadaadem7293 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላም ሰላም ብያለሁ በመቀጠል ፊልሙ በጣም አሪፈ ፊልም ነው ነገር ግን እባካችሁ ከእውነት የራቀ ፊልም ባትሰሩ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም እኛ መማር ያለብን ከሀዘና ከችግር በስተጀርባ ደስታ እንዳለ ብታሳዩን የበለጠ ደስ ይል ነበር ምክኒያቱም ህዝቡ መማር ያለበት ተስፍ መቁርጥን ሳይሆን ተስፍ ማለምለሙን ነው በተርፈ ሀገራችንን ከተንኮለኛና ከሸርኛ አላህ ይጠብቅልን
@almaztadesse73
@almaztadesse73 4 жыл бұрын
😭😭😭. Besemam betam yemysazen film newo
ተናፋቂ ሙሉ ፊልም | Tenafaki Full Ethiopian Movie 2024
1:33:11
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 267 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 116 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 35 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019
1:34:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 508 М.
መልከኞቹ -  Ethiopian Movie Melkegnochu - 2019 ሙሉፊልም
1:27:36
Bale Bet ( ባለ-ቤት ) ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም
1:39:28
ተከፍሏል ሙሉ ፊልም Tekeflual Ethiopian Film 2019
1:43:49
ሚስት ጨርሰናል 2 - Ethiopian Movie Mist Cheresenal Hulet 2021 Full Length Ethiopian Film Mist Cheresenal2
1:47:47
How the hell is this done#joker #shorts
0:14
Untitled Joker
Рет қаралды 1,8 МЛН