"....ዝቅ ስትል እላይ ነህ" ጋሽ መሀሙድ አህመድ | Mahmoud Ahmed | ድግስ | The Global Sounds of Mahamod Ahmed

  Рет қаралды 58,464

djphatsu

djphatsu

Күн бұрын

Пікірлер: 177
@selemon3326
@selemon3326 3 күн бұрын
Thank you for giving gash Mahmoud the respect he deserves!
@djphatsu
@djphatsu 3 күн бұрын
Thanks
@Masterwalnegusse
@Masterwalnegusse 3 күн бұрын
ጋሼ ❤ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@derejegirmazeleke4617
@derejegirmazeleke4617 3 күн бұрын
ጋሼ እያለ ኢንተርቪ የሚያደርግ ዛሬ ገና ሰማው በጣም አመሰግናለው እድሜ እና ጤና ለጋሼ
@yohannesassaye
@yohannesassaye Күн бұрын
Respect DJPHATSU....ur love for Gashe is incredible....showin on ur tears 👏👏
@mohammedsalih4995
@mohammedsalih4995 10 сағат бұрын
ጋሸ ማህሙድ ገና ልጅ ሆኜ ሙዚቃህን እየሰማሁት ነኝ ያደኩት በጣም ነህ የምያደቀህ ከኤርትራ ነኝ ምጽዋ❤❤❤
@abeshalove2007
@abeshalove2007 2 күн бұрын
አንጋፋው ጋሽ ማህሙድ አህመድ ክብር ይገባሃል ላለፉት በርካታ አመታት ድንቅ ትዝታዎች አሉን እንወድሃለን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን::ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን::🙏
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 26 минут бұрын
🙏🏾💚💛❤️✌🏽🍁
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 күн бұрын
Thank you Mohammed for your Greatest contribution to Ethiopian music industries. Long life for you!!!
@mojigsa8018
@mojigsa8018 3 күн бұрын
ጋሸ መሐሙድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ እናመሰግናለን አንተ የኢትዮዺያ ዉድ ሰጦታ ነህ።
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 3 күн бұрын
ክቡር አርቲስት መሀሙድ አህመድ ጤናና እድሜውን ይስጥልን እወድሃለሁ አከብርሃለሁ🙏 በዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው
@bestmusicintrosbridges2025
@bestmusicintrosbridges2025 2 күн бұрын
Big respect DJ Phatsu, especially for sharing the lovely info about your parents wedding day and how Mahamud decorated it
@YaredJha
@YaredJha 2 күн бұрын
ጋሼ በጣም ነው የምወድህ በሂወቴ ካገኘዋቸው ምርጥ አጋጣሚዎቼ አንዱ ብሄራዊ ያንተ 50ኛ አመት ሲከበር ላድናቂዎች በነፃ ያደረከውን ኮንሰርት መታደሜ ነው ጥር3 ደሞ ለመጨረሻ ጊዜ ላይህ ነው ቁኑ ባልደረሰ ነው የሚያስብለኝ ምክንያቱም ደግመን አናይህም መንይደረግ የጊዜ እጂ የሰው ጀግና የለም እናከብርሀለን እኖድሀለን በጤና ቆይልን የትዝታው ንጉስ የኔ የምንግዜም ተወዳጅ እና አንደኛ ሙዚቀኛ😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amareeyob354
@amareeyob354 3 күн бұрын
Best conversation! We love Mohammed!
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 Күн бұрын
ተባረክ እንዲ ነው አጋፋዎቹ ማክበር የገባለዋ
@smizekinge6928
@smizekinge6928 2 күн бұрын
መጨረሻሀን አላህ ያሳምርልህ በስትንፋስ እያለህ እድልዕን ተጠቀም ጋሽ
@gechtube-5366
@gechtube-5366 2 күн бұрын
ጋሸ እያልክ ስላከበርከው እናመሰግናለን ጋሸ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@BB-vj4tt
@BB-vj4tt 2 күн бұрын
We Love you Gash Mahamud Ahemed I grew up listening your music 🇪🇷❤️🇪🇹
@DAT991
@DAT991 2 күн бұрын
Gash Mehamud is really really part of my life from my childhood up to now. May god give him long long life… 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@djphatsu
@djphatsu 2 күн бұрын
Thanks and pls share our page for friends and family so that they can subscribe for future content
@Subla-e3d
@Subla-e3d 2 күн бұрын
ጋሽ መሀሙድ የተዘታው ንጉ እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር😘😘🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuletaAbebe-q3n
@MuletaAbebe-q3n Күн бұрын
ጋሽ መሀሙድ በጣም ጎበዝ ድምፁ በጣም ቆንጆ የትዝታዎቹ ያሉት ሙዚቃዎች ናቸው በጣም አከብርሀለሁ ❤ ፋክሱ ጥሩ ፕሮግራም በማዘጋጀትህ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ
@Ethiopian20001
@Ethiopian20001 2 күн бұрын
Big up For our lifetime Music King Gashi Mehamud, Ahimedo, And respect for DJ Phatsu, who organized and recognized our music king! Respect And Love!
@liliabera4202
@liliabera4202 3 сағат бұрын
Gash Mahmoud Ahmed wishing you long life with happiness ❤❤❤❤
@EliasWubeshet-mz3ek
@EliasWubeshet-mz3ek 2 күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ አመሰግናለው
@MulugetaHailu-k5w
@MulugetaHailu-k5w 2 күн бұрын
ጋሽ መሀመድ ከኢትዮጵያ ድንቅ ቅርሶች አንዱ ሆነህ በመፈጠርህ እንኳን ደስ አለህ ለዘላለም በአድናቂዎችህ ዘንድ ትኖራለህ
@me-yh1zk
@me-yh1zk 3 күн бұрын
A voice that echoes through the heart of Ethiopia, Gash Mahamudeyeeeeeee is more than just a singer - he's a national treasure! We love you ❤️❤️❤️ thanks Phatsu this is epic ✨✨✨
@issupetros2337
@issupetros2337 2 күн бұрын
ዓርብ ብትሰጠው በስቴጁ ቢነበብ ቆንጆ ይሆን ነበር ለኣክብሮትህና ሃሳብክ በጣም ኣደንቃለሁ። ኤርትርያዊ ነኝ ብሆንም ጋሽ ማሃሙድና መሰሎቹ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆኑ ለኛም የስነ-ጥበብ ጀግናችን ነውና ክብርና ምስጋና ኣድርሱልን እድሜና ጤና ይስጥልን 1000 ዓመት ኑርልን ጓሼ 🙏
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h Күн бұрын
Loqmatse Loqmetsemetse aytbel
@EphremMamo-vf2uy
@EphremMamo-vf2uy 2 күн бұрын
I was last year DC, Virginia .I was drive rideshare,I met legend singer Mohamed Ahamed and I have picture with him.I will keep for my family.Thanks to be his kind.
@danielkebede2765
@danielkebede2765 3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው ጋሼ በጣም እንወድሃለን ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልን❤❤❤ ዲጄ ፋትሱ ዋዉ አሪፍ ጊዜ ነበር❤❤❤
@Bnnbvj
@Bnnbvj 2 күн бұрын
Thank you, DJ Paso invite our legend singer really we love you with respect God bless you🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️👌👌👌🇪🇹🇺🇸
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 2 күн бұрын
Yes we always loved him 🙏
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 күн бұрын
❤ይውርቅ ዘመን ሰው ❤ ማህሙድ ኸህመድ ልጅብ የሁን አንጂ ላሞራ ሰጋች ኸንቺ ኸትድፈሪም የፈሳል ድማችን ብሎ ያሰትባብርን ብመላው አትዩጰያ ሰም ኸምሰግነሃልው❤
@BiniamAbera-h8b
@BiniamAbera-h8b Күн бұрын
Big respect Phatsuye Yarada Lij 👍Gashe demo edmea Tena yestot🙌
@Ethio25536
@Ethio25536 3 күн бұрын
ሱሬ 👍 Your bring the Legend and I like the way asking
@Pina-Abay
@Pina-Abay 2 күн бұрын
ጋሼ እንወድሀለን 😍 Thank you Dj 🔥🙌🏼
@Aron568
@Aron568 Күн бұрын
❤❤God bless him gqsh your music my farist llove yish yis5h harigeto
@habtamukassahun770
@habtamukassahun770 3 күн бұрын
Djphatsu you so authentic ,you got natural flow ,vibe ...yanten interview eyzorku eyayew new stay high
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Күн бұрын
The LEGENDARY Artist Mehamud Ahmed: Always LOVED and CHERISHED By All ETHIOPIANS!! I Wish You The BEST Of Everything In Your Remaining Life On Earth😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!! And, THANK You, The Host, DJPathsu!!😁❤️❤️❤️👍👍!!!
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 2 күн бұрын
Respect with loving the legend Gashe Mahmoud 🇪🇹.
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 күн бұрын
Gashe Mahmoud great speech wonderful Man God bless you. Respect 🙏 .
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Күн бұрын
ዲጄ ፋቱ በመጀመሪያ ላደረከው መልካም ስራ ላመስግንህ እወዳለሁ ::ጋሽ መሀሙድን ጋብዘኽው ይህንን ደስ የሚል ኢንተርቪው ሰለስማሁ ደስ ብሎኛል ::ጋሽ መሀሙድ በቤተስብ ደረጃ የሚወደድ ክዛም ሲወርድ ሲወራረድ እኔም እንድውደው ሆኛለሁ ::የዲሲ ከተማ የስጠው የመልካም ስራው የምስክር ወረቀት የሚገባው ነው ::እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ብርታት ከጤና ጋር ይስጥልኝ ::መልካም ዝግጅት እንዲሆንልህ እመኛለሁ::
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam Күн бұрын
Talakin Gashe bilo metrat yEthiopia yekebere bahil new. Thanks a lot 🙏
@emmu_tiru1157
@emmu_tiru1157 2 күн бұрын
መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን የትዝታው ንጉስ÷ አንጋፋው÷ የዘመናችንም የቆዪትም አቀንቃኞች ፈርጥ:: መናፈቁ አይቀርም የራቁት ወዳጅ ሰሙ:- ርቆ የሄደ ወርቁ:- እርቃን ለእርቃን የተተዋወቁት ወዳጅ
@auntiesarah
@auntiesarah Күн бұрын
@djphatsu- great show. You're very respectful. Thank you for the candid conversation with Gash Mahmoud. Can you share the song you ended the show with? Sounds like an instrumental version for Gash Mahmoud's "Ere Mela Mela". Thanks,
@Fishaletesfa-kw1ci
@Fishaletesfa-kw1ci 2 күн бұрын
Dear Mohmud Ahmed , Did you know Eritrrean Legend Artist Girmay solomon ? Thank you
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 10 сағат бұрын
🟢🟢🟢🟢 ጋሽ መሀሙድ እምንወድህ እምናከብርህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ጠያቂ ወንድማችን ጣጥህን እየጠነቆልክ እፊቱ ድረስ እጅህ ይወናጨፋል እሱን እትም የውጭ media intervier እይ እባክህ professional hand handling ያስፈልጋል ። እናመሰግናለን ስለዚህ interview
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam Күн бұрын
Very caring about the audience.
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 3 күн бұрын
djphatsu ከልብ አመሰግናለሁ መሀሙድ አህመድ ረጅም እድሜ ይስጥክ!
@ዜማኢትዮጵያ
@ዜማኢትዮጵያ 2 күн бұрын
Djphatsu good start ✌🏾✌🏾
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 күн бұрын
እድሜ ሰጥቶታል ጤና ይስጥልን እነጂ ከሁሉም ረዠም እድሜ የሰጠው መሀሙድ እግዚአብሄር ይመስን ትሁት ሰው አክባሪ
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 2 күн бұрын
🥰😘🙏🙏 pricless btam. Awwweey Gash Mohammed how i love him. Growing up listening his music 🎶 it's within me.
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 Күн бұрын
Thanks gash Mahmud ለኤልያስ መልካ ክብር ስለሰጠኸው ኤልያስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዋርካ ነበር
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 күн бұрын
እንዴት ነው ማህሙድ የማይወደደው የኢትዮዽያ ዘፈን ምሶሶ!!!
@dawitkassa9940
@dawitkassa9940 2 күн бұрын
Good interview god bless you
@yeneneshselehi7994
@yeneneshselehi7994 2 күн бұрын
Hi dj thank you about Mohammed bring here.
@zakmark9135
@zakmark9135 2 күн бұрын
Thanks Dj! For your respect!
@asmarina1
@asmarina1 2 күн бұрын
A living legend
@peelthebannana3672
@peelthebannana3672 3 күн бұрын
He is our Ethiopian Joe Rogan 🎉🎉 love here dj phatsu ❤
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 күн бұрын
Gashe Mohameden sayew betam des aleng.Edmena tena yestew Andu-tewedag muzikenja.!!!
@zack1388
@zack1388 2 күн бұрын
Two legends 🎉
@zenanehambaw9123
@zenanehambaw9123 2 күн бұрын
nice to see you LEGEND!!!
@nashhabesha1970
@nashhabesha1970 3 күн бұрын
ደስ ይላል
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c Күн бұрын
ርዥም እድሜ ለጋሽ መሐሙድ:: የሰምና ወርቁ ህብር ቃል "የራቁት" ወዳጅ የለሚለው ውስጥ ነው ያለው::
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 күн бұрын
The best biggest guest the king 👑 of Ethiopia music 🎶
@benai5241
@benai5241 3 күн бұрын
Humble Artist ❤
@عليمحمد-م9خ3ه
@عليمحمد-م9خ3ه Күн бұрын
محمود انت محبوب الشعب ❤❤❤
@gechove1154
@gechove1154 2 күн бұрын
I have seen him 2012 in Calgary performing his getting so old now
@AddisuAbera-x1k
@AddisuAbera-x1k 2 күн бұрын
Thank you djphatsu ❤❤❤
@biruktensye2163
@biruktensye2163 2 күн бұрын
He is legend
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 2 күн бұрын
መሐሙድዬ ውድድድ ነው የማደርግክ
@netsanetmeles8711
@netsanetmeles8711 2 күн бұрын
This is epic. The legend 👏👏👏👏
@HenaCr7-qz8ln
@HenaCr7-qz8ln 2 күн бұрын
Wow gashe selam lante selammmmmmm...DJ fatsuuuuu tnx❤ (satamahaj Bella ke Bella)
@dagimamare8444
@dagimamare8444 2 күн бұрын
Good to see you Gashe
@MuhaabOmer
@MuhaabOmer 2 күн бұрын
Thanks ❤
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 2 күн бұрын
❤❤❤መሀሙድ እዬ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤እወድሀለሁ አከብርሀለው። ስምና ወርቁ ያለው ደሞ የራቁት ወዳጅ ሰሙ,የተራራቀ ሲሆን ሌላው ደሞ ወርቁ , ራቁት ያለ ልብስ 😂 😂❤👈🇪🇷 💐
@getachewgebeyehu-qr2su
@getachewgebeyehu-qr2su 3 күн бұрын
Thank you muhamud
@samcooke22
@samcooke22 3 күн бұрын
ሰምና ወርቁ ዓመት 5ዓመት ይቀመጣል ጠጅ መናፈቁ አይቀርም የራቁት ወዳጅ። 1,ሰሙ ሩቅ ሄደዉ የተለዩት 1,ወርቁ የአልጋ ላይ ወዳጅ።
@josammusi7798
@josammusi7798 2 күн бұрын
እኔም አግኝቼዋለሁ። አንደኛው ግን እምቢ አለኝ ። አጎንብሶ ይሄዳል ያፈቀረ ሰዉ? አጎንብሶ እሚባል እገር ይኖር ይሆን? 😂
@ShewitGebretsion
@ShewitGebretsion 2 күн бұрын
Respect ✌️
@ots2023
@ots2023 2 күн бұрын
I LOVE YOU GASH MAHMOUD AHMAD
@seeyou775
@seeyou775 Күн бұрын
ፋቱሱ አቦ ይመችህ በርታ
@dawitzemen9398
@dawitzemen9398 2 күн бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለጋሼ:: ዲጄ ፋትሱ ምነው...ዓይንህ አንገትህ እጅህ በቁስ ተጨናነቀ....ኢንተርቪው ስታደርግ ነፃ ብትሆን ጥሩ ነው:: ለእንግዶችህ ክብር...
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 2 күн бұрын
እንዴ 2011 ጩጬ ነበርኩኝ አለኮ😅 ስለዚህ አሁንም ፍንዳታ ስለ ሆነ አትፍረድበት 😄
@miliyerns
@miliyerns Күн бұрын
Nice 👍👍👍
@dawitdessie5065
@dawitdessie5065 2 күн бұрын
Thanks a lot Dj Fatsu 🙌
@temayob906
@temayob906 2 күн бұрын
ፋትሱ እግዛብሔር ያክብርህ❤❤❤
@Worky-N
@Worky-N 2 күн бұрын
Diphatsu thank you 🙏
@gebre3741
@gebre3741 2 күн бұрын
What’s up brother DJ well come back. Good show!
@redii_97
@redii_97 Күн бұрын
👑❤️❤️❤️
@tesfayehailu7134
@tesfayehailu7134 2 күн бұрын
Respect Gashe
@FasilAlemayehu-mi6hu
@FasilAlemayehu-mi6hu Күн бұрын
Erejim.edmena.tena.yistih.gass.mehamud
@demaktube1
@demaktube1 Күн бұрын
21:50 ሰሙ ናፍቆት ሲሆን ወርቁ መናፍቅ ክህደት ስለሚገልፅ - መክዳቱ አይቀርም የረቁት(የእርቃን) ወዳጅ ማለት ይመስላል
@Nabal266
@Nabal266 2 күн бұрын
ጋሼ በጣም እውድሃለሁ አለም ዝናንና ክብርን ትሰጣለች እየሱስ ደሞ የዘላለም ህይወትን ና ሰላምን ይሰጥሃል ና ንስሃ ግባ እየሱስን የግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል
@romanyosef7696
@romanyosef7696 2 күн бұрын
የሀይማኖት ሰበካ አይቀር እግዚአብሄር ነው ያከበረው ክብር ከእግዚአብሄር ከመድሀንያለም ነው ሰውን የሚይስንሳ እየሱስ ነው መልካም ስራ በምድር ካልሰራሽ እምነት ካለመልካም ስራ ከንቱ ነው ኢትዬጵያያን እየሱስን በአፋችው ይጠራሉ አገሪቷ ግን ክብር አጥታ በየቀኑ ህዝብ የሚያልቅባት ክብር የሌላት አገር እየሆነች የምታዩት ነው እስቲ የመልካም ስራ ተካፋይ ሁኑ ህፃን አትሁኑ እርሱ ፍቅር የሀገር ፍቅር ሲሰብክ ነው ያረጀው እራሳችሁን ተመልከቱ 🙏🙏🙏
@Nabal266
@Nabal266 2 күн бұрын
@ እህቴ ለዘፋኝ እግዚአብሔርም ሆነ እላህ በዘፋኝነቱ አያከብረውም አለም ናት ለዘፋኝ ክብርን የምታጎናፅፈው እህቴ ሮማን መክብብ 1:2፤ ሰባኪው፦ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ፥ ሁሉ ከንቱ ነው፡” ይላል። መክብብ 1:3፤ ከፀሐይ በታች በሚደክምበት ድካም ሁሉ የሰው ትርፉ ምንድር ነው? ይላል የእግዚአብሔር ቃል እህቴ ነይ ወደመድሃኒያለም ማመቻመች ይቅር የእየሱስ ስም ሲጠራ ደስ ሊልሽ ይገባል ሐዋ. ሥራ 4:12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” እሱም እየሱስ ከድንግል ማርያም ተፀንሶ የተውለደው የአብ የበኩር ልጅ እየሱስ በኮመንቴ ተደሰቺ
@Nabal266
@Nabal266 2 күн бұрын
@ እህቴ እሮማን እነደው እውነቱን እንነጋገር በዚህ እድሜው ዝፈን ተነስ ተቀመጥ ..... ብሎ እሱን ከማስቸገር አሁን በቃህ እረፍ ወደ እግዚአብሔር ቤት መሄድ በጥሞና ንስሃና ፀሎት አይሻልውም? እንደሰውኮ ልታዝኝለት ይገባሻል ለምሳሌ አባቴ ቢሆን ብለሽ አስቢ መቼም ለአባትሽ ይሄን በዚህ እድሜአቸው አትመኝላቸውም :: በዚህ ንግግራችን መሀል አንድ ነገር ተምረናል ብዬ አስባለሁ እግዚእብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ህሊናሽን ያብራልሽ እህቴ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 күн бұрын
ዝም ለራስህ ወይ ለራስሽ ንስሀ ግባ ወይም ግቢ ምክንያቱ ንሰሀ ግብባ አይባለም ገብዋል አልገባም በሱና በአንድየ ብቻ ነው እርግጠኛ ነኝ የእዩ ጭፋ ዬናታን አብይ ዝናሽ ተከታይ ነሽ ነህ ፓርኮ ወይም ፓርካ
@romanyosef7696
@romanyosef7696 2 күн бұрын
በስሙ ብዙ አንከራከር የምልካምስራ ተካፋይ እንሁን እግዚአብሄር ይርዳን ለሁላችንም እንረጋጋ አናጩሀው ጩሀቱ ከመተራረድ አልዳንም ተደብቀን እንፀልይ
@DagemAbem
@DagemAbem 2 күн бұрын
ደስ ይላል ግን ከዝህ በፊቤት የት ነበራቹ
@Robifoler
@Robifoler 2 күн бұрын
Good jod go head dj fatsu🔥🔥🔥🙏🙏
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam Күн бұрын
Kelib kafekeru...,kenigigreu kifuwin metilatu des yilal.
@Maleda223
@Maleda223 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ዲጄ ፋትሱ ይመችህ ✌️
@טסנה
@טסנה 12 сағат бұрын
ተው ልመድ ገላየ የሚለው ዝርዝር ፈኑን እጁግ እወድለታለሁ::
@lanteTV1
@lanteTV1 2 күн бұрын
7:53 ይሄኛው ቪዲዮዎት 🫂👍🏼
@abetimaze7534
@abetimaze7534 2 күн бұрын
ሀሳብህ ያደረከውን ስራ ወድጄዋለሁ ግን ይሔን የተከበረ አርቲስታችንን የክብር ስጦታውን እስትዲዬ ውስጥ መስጠትህ አይመጥነውም
@sadikjemal2897
@sadikjemal2897 10 сағат бұрын
@mamok3479
@mamok3479 2 күн бұрын
መሀሙድ አህመድ ድንቅ የኢትዬጲያ ልጅአባት፣ወንድም፣አጐት፣አያት
@DJBLIVEETHIO
@DJBLIVEETHIO 3 күн бұрын
Ethiopia Tizita Negus, Soul music King
@tirsitabate376
@tirsitabate376 2 күн бұрын
Gash Mahmoud🥰😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤🙏nurileg❤❤🥰🥰🥰😘😘😘
@HjbGgh-l7n
@HjbGgh-l7n 8 сағат бұрын
ከወዳጆቹ ያረጀ !!!
@lulatube7119
@lulatube7119 3 күн бұрын
Well Come Djphatsu We Love You Bro
@djphatsu
@djphatsu 3 күн бұрын
Thanks
@Andyadd
@Andyadd 2 күн бұрын
ይሄ ታሪካዊ ነው። ጋሼን ስላከበርክ ፈጣሪ ያክብርህ🙏 አሁኑኑ ወደፌስቡክ ሊንኩን እንዳካፍለው ይፈቀድልኝ
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 63 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 28 МЛН
Mahmoud Ahmed - የትዝታው ንጉስ የምስጋና ቀን
5:50
Ende Libe Entertainment - እንደ ልቤ
Рет қаралды 7 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН