ቆጮ ሲተርፍ በዚህ መልኩ ስሩት//የተጋገረ ቆጮ ካላችሁ እንዲህም ይሰራል// Kocho recipe

  Рет қаралды 5,282

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Ай бұрын

#ethiopianfood #food #kocho #gurage

Пікірлер: 54
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🥰🙏ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Ай бұрын
በጣም ልዩ ስራ ነው በጣም እናመሰግናለን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Ай бұрын
መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት የሚባለው እውነት ነው እኮ ቤትዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤😮😮😮😇😇😇👌
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@user-kz9bn3ku7w
@user-kz9bn3ku7w Ай бұрын
እርጋታሽ ትህትናሽ እና አሰራርሽ ደስ ይላል በርቺ ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሐንዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-wo4sb6jw1k
@user-wo4sb6jw1k Ай бұрын
አሪፍ 🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሱልጣን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-zo4xt8cr2p
@user-zo4xt8cr2p Ай бұрын
Mashalla yene wudi yamral ishi berchi ihite
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ሰርቼ እነግርሻለሁ ጎበዝ በርቺ እ/ረ ይባርክሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርዶስዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Ай бұрын
ቤትዋ እጅሽን ይባርከው ብዙ የረሳውትን ነገሮች እንዳስታውስ ረድተሽኛል ተባረኪ እንደዚ የጣፈጠ ያማረ የተረጋጋ ሄወት ሰቶሻልና አሁንም ይጨምርልሽ ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤🙏🥰❤
@wm72852
@wm72852 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆጮ በጣም ነዉ የምወደው እሞክረዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Ай бұрын
በጣም፡ ባለሙያና አስተዋይ፡ ሴት ነሽና እመቤታቸን ቦርድኤቷ ካንች ጋር፡ ትሁን፡❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ነፂዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብርታቶቼ🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ማሬ የምወደውን ምግብ በተለየ መልኩ ስላሳየሽን ከልቤ አመሰግናለሁ 😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏🥰❤
@meronhailu4808
@meronhailu4808 Ай бұрын
ምርጥ ፈጠራ ነው ቤቲዬ ❤❤ እስቲ ሰርተን እንሞክረዋለን👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሜሮንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-bt3ft6ds1c
@user-bt3ft6ds1c Ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አዲሱ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@TigistAtrif
@TigistAtrif Ай бұрын
በርቺ ባለሙያ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-mz2zd2gr7c
@user-mz2zd2gr7c Ай бұрын
Betam gerami sira new❤❤ eserawalehu tebarekii
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
እሺ ቤቲዬ የኔ መልካም ቆጮ ስወድ አጠይቂኝ እጅሽን ይባርከው❤❤🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን እኔም ወዳጁ ነኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Bese7777
@Bese7777 Ай бұрын
Teru zede new enamesegenalen ejesh yebarek ❤❤🙏👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የሁሌ ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@nounoulemmamekuria991
@nounoulemmamekuria991 Ай бұрын
ዋው የምትፈጥሪያቸው ነገሮች 😂ያስደንቃል በርቺ ቀለል ያሉ ስለሆኑ በጣም ደስ ይላል እንደውም ፍሪጅ ውስጥ የደረቀ ቆጮ አለኝ እሞክረዋለሁ ተባረኪ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኑኑዬ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Ай бұрын
አመስግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አቦነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Ай бұрын
You are so creative betyi❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Emnet-lb6os
@Emnet-lb6os Ай бұрын
ጓበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
እምነትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ለታይዬ የሁሌ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@tighist331
@tighist331 Ай бұрын
በረዶ ቤት ቆጮ አለኝ እሞክረዋለሑ በርቺ ወገኔ
@AmanuelElsa-tr8yt
@AmanuelElsa-tr8yt Ай бұрын
Me too
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቲጂዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏🥰❤
@FevenTekia
@FevenTekia Ай бұрын
ቤትዬ ምርጧ ይመችሸ አዲሰ ነገር እያመጣሸ አሰቸገርን ፈጣሪ ጥበቡን አብዝቶ የሰጥሸ every things ok wow
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፌቨንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@meyeethiopialij
@meyeethiopialij Ай бұрын
ሲተርፍ አልሽ??? በተረፈና እሱ እንዴት እንደምበላው አቅ ነበር
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 Ай бұрын
Bettye Anerica ahun betam tewat naw. Videoshin ayiche betam asgomechegn.😂 geta yebarkish.
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
እየሩዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለምታበረታቱኝ🙏🥰❤
@hiwettesema6498
@hiwettesema6498 Ай бұрын
ያሑኑማ ይለያል ፈጠራሽ ይለያል
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሒወትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 21 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,6 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ethiopian Kocho ቆጮ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
15:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 107 М.
ከተለመደው ወጣ ያለ የክክ ወጥ አሰራር
3:58
Kali’s Kitchen
Рет қаралды 4,5 М.
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 45 МЛН
КТО СОЖРАЛ АРБУЗ #cat #pets #топ
0:17
Лайки Like
Рет қаралды 976 М.