KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
(ክፍል 1) ልብ የሚሰብረው የሴተኛ አዳሪዋ ታሪክ - የ9 አመት ልጄ እንደኔ ልትሆንብኝ ነው አድኑኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ
1:00:16
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
1:17:19
It’s all not real
00:15
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
VIP ACCESS
00:47
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
እርጉዝ ሚስቴን እያለቀስኩ ወሰዷት - የዱባይ ፍቅረኛሞች አሳዛኝ መጨረሻ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Рет қаралды 31,201
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 124 М.
Eyita TV
Күн бұрын
Пікірлер: 252
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት
9 ай бұрын
የኔ ምስክን በእውነት ትሑት ሰው እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግህ ዘመንህን በበረከት ይሙላልህ❤
@GenetWende
9 ай бұрын
አረቡ አለቃው ምርጥ ሰው ነው ደስ ይላል
@እረህመት-ዘ5ተ
9 ай бұрын
አረቡ በትክክል ነው እረሱስ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም የሰው ልጅ እንደማበጠሪያ ጥርስ እኩል ነው አንዱ አንዱን አይበልጥም የሚበልጠው የአላህ ፍራቻ ብቻ ነው
@ZahraAbdullah-t6s
9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ሲኖሪታ
9 ай бұрын
ሚገርም ነው የራሳችን ሰው በዘርና በብህር ትዳሩን ሲፈታ አረቡ ግን ታሪክ ነው የሰራው ይሄ ለኛ በዘር ለምንባላው ትልቅ ትምህርት ነው እዲሁም ለሚስትህ ቤተሰቦች አተ ጠካራ ሰው ሁን ህይወት ይቀጥላል
@TigstGetachow
9 ай бұрын
ምን ያክል እርግጠኛ ነን ሚዲያ ላይ ያውራው ሁሉ እውነት አይደለም ሲጀመር ወቅቱንያልጠበቀ ቅብዥር በይው ፋኖን ተቀላቀል በይው 😅😅
@ሲኖሪታ
9 ай бұрын
@@TigstGetachow አቺበርግጠኝነት የሚስቱ ቤተሠብ ነሽ ትክክል ነው ያወራው
@tigestmedhane8045
9 ай бұрын
ውሸታሞች አሁን እሄ ፊትና ይሄ አክሰንት ጎጃሜ ይመስላል ኦ😂😂😂
@tigistgetachew3198
9 ай бұрын
እይዞህ ወንድሜ በርታ ጎጃም እና ጎንደር አንድ ነው እኮ💚💛❤️✝️ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏
@ughngnbvc2846
9 ай бұрын
Ye weshet tarike naw
@muluemebetdegefe7394
9 ай бұрын
አለቃው በጣም አስተዋይ ነው ሁሉም እንዲህ ቢያስብ
@zenashezenashe404
9 ай бұрын
እኔ የተመቼኝ ያረቡ ትምህርት
@ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ
9 ай бұрын
ውሻቱን ነው አረብ ዘረኛ አይደለም ግን እጃቸው ቆርጦ ዳመቸው አያቀለቅልም ያንን የህል ጅል አይደሉም በእስልምና ዘራኝነት ጥንብ መሆኑን ስለተመሩ ነው
@Ewoyn_Tewod_84
9 ай бұрын
@@ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ የኔ እህት/ ወንድም ይሄ የሃይማኖትም የዘርም ጉዳይ አይደለም። በየትኛውም ማህበረሰብ ውስጥ ሃበሻ ይሁን ፈረንጅ ፥ አረብም ይሁን ቻይና በባዕድ አምልኮ የተያዙ ፥ ፈጣሪን የማይፈሩ ፥ የተበላሸ ስነምግባር የተጠናወታቸው ይኖራሉ ። አሉም። ከቻልን መፀለይ (ዱዓ ማድረግ ) ያለብን ከሠውነት ባህርይ ያልወጣ ፤ የፈጣሪውን ቃል የሚያከብር የሚፈፅም ፥ ለዓለም ሠላም የሚተጋው ባለ መልካም አዕምሮ እንዲበዛልን ነው የሚሻለው።
@meseretdibabe8020
9 ай бұрын
እግዚአብሄር ጤናስጥቶህ ስርተህ ብላ ዋናው እሱ ነው በርታ አይዞህ
@ethio125
9 ай бұрын
እስኪ ከሚሰደድ ተባብረን ብንረዳው ምን ይመስላችኋል ስራ ማስጀመሪያ ለኛ ቀላል ነው ሲሰበሰብ
@tamirrayehubenti493
9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው። ምርጥ ዝግጅት ነው በርቺ። Thank you for sharing❤
@AmeenaImam-jh1pb
9 ай бұрын
እህቲ ሆይ ልጂሽን ከአባቶ ማራራቅሽ ቆይቶም ቢሆን ይቆጭሻል መቸም ብሮግራሙን ታየዎለሽ
@salem4086
9 ай бұрын
ይህንን ሀገር እየለዩ መባላት ብቀር መልካም ነዉ
@alemayrhubelete
9 ай бұрын
ውቨታም ሁለቱ ያልተጋቡ ማንይጋባል ጉንደር ወርቅ ጉጃም ወርቅ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
9 ай бұрын
ልጁ የጎጃም ልጅ መሆኑ ምንድነው ማረጋገጫው አክሰንቱም አይመስልም
@ughngnbvc2846
9 ай бұрын
Eko
@SameraSamera-i8f
9 ай бұрын
ማለት@@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@SabelaS-x5v
9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ አምሯል ማሻአላህ😂❤❤❤
@repent5044
9 ай бұрын
እንደዚህ የሚያወሩ ሰዎች የሚናገርሩትን አትመኑ እንኳን አማራ ለአማራ ከሌላውም ጋር አልጋባም ማለት የቀረ ታሪክ ነው ድሮም ቢሆን በጣም ጥቂትቤተስብ ካልሆነ ያልተደባለቀ ዘር የለም ልጁን አታገቢም የሚሉት በሌላ ምክኒያት ሊሆን ይችላል እንጅ በዘር እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ ለማንኛውም እንኳን እግዚአብሄር ማረህ
@asaasa8481
9 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦናህን አይለዉጠዉ ሁላችንንም አድ ያድርገን ፈጣሪ አምላክ
@rorororo7967
9 ай бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ በርታ።
@newand9050
7 ай бұрын
የኔ የዋህ ወንድም እንዳንተ አይነቱን የብዛልን😢😢😢
@warkiwadajo
9 ай бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ሁለም ያለፍነው
@FirdosTegegne-vx4cb
9 ай бұрын
አአልሃምዱልላህ አላህ የኛ አላሃህ ይህን ነዋ ምያስተምረው አአርቡ ተምሄርት አአስተላልፋል
@meseretdibabe8020
9 ай бұрын
አይዞህለአንተም እግዚአብሄር አለህ
@masaratmasarat7383
9 ай бұрын
ታርክ ናው።በእውናት በጠም የሚየሰዚን ታርክ ናው አይዞክ
@Netsanet-h4k
9 ай бұрын
ጎጃም ና ጎንደር ልዩነት ይሄ ምክንያት አይሆንም
@ughngnbvc2846
9 ай бұрын
Eko politica lesruben naw
@ዮስራዩትዩብ
9 ай бұрын
ይገርማል እኔያጋጠመኝ ነገር ነውግንእኛ የቤተሠብ ነገር አሰማም በተለይባለቤቴ ጠካራነው
@tsigeghirmay
9 ай бұрын
ሲጀመር ጎንደር እና ግድም ምንድነው ልዮነቱ፡ አልገባኝም እሔ አስተሳሰብ መታመም ነው ጎጃምና ጎንደር የስም ልዩነት እንጂ ቋንቋው አንድ ባሕሉ አንድ ምን ላይ ነው ልዩነቱ እስተሳሰባችሁን ቅድስት እሔ የድቁርና ምልክት ነው፡፡
@Hወሎየዋ
9 ай бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ ሁሉም አንድ አይደለም
@RandyClark-hb1lv
9 ай бұрын
Eyeta betam new yasasatesh yehe gojjame amara ayedelem tigire new kenegegeru mawek neberebesh gojjam ena gonder ayegabum belo sichawetebesh letenekibet yegebal
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
9 ай бұрын
ወላሂ አንጀቴን በለዉ😢😢😢😢😢 አብሽር አላህ አለ
@newfgy
9 ай бұрын
ሁሉምአድብሄርነዉጎጃምጎደር
@ZahraAbdullah-t6s
9 ай бұрын
አይዞህ ወድማለም አሏህ ያበርታህ
@EliasH-r4j
9 ай бұрын
መቸም ፈላጊ ና ተፈላጊ አይገናኝም በጣም አንጀት ይበላል ሂወቱን አመሳቀለቹ እኛ ሴቶች ክፋታችን ወንድሜ ላንተ ምትሆን እመብርሀን ትስጥክ
@አስማስደትኝ
9 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄"ምንአይነት ጉድነው በአላህ
@user-zc1id2hb4cሰላማዊት
9 ай бұрын
የኔ አባት የምር አንጀቴን በላኝ አየ ሰው ልጅ ክፋት ዘር እየቆጠረ ልቦናው ተበላሽቶ እህ😢
@lenateshome3896
9 ай бұрын
ወይ. ጉድ አየመጣ. አለንዴ. አረ. ጉድ. እየ ዋላቀር. አስተሳሰብ. ነዉ.
@TsigeredaNegassi
9 ай бұрын
የትሆናቹ ነው ሙዚቃው ይረብሻል
@ayshaahmed8148
9 ай бұрын
ዎንድሜ ቢንያም በተሳሳተ መንገድ የመጣው ትዳርህ ያንተ ስላልሆነ እንጅ ጎንደር እናጎጃም አይጋባም ማለት ዘበት ነው 🙏በምንምሁኔታ በተሳሳተ መንገድ ውስጥህ ላይ ያለውን ሀሳብ ለውጥ የራስህን ሂዎት ኑር እራስክን አዳምጥ!! የዋህ ነህ የዋህነትህ ዋጋ አስከፍሎካል ለበጎ ይሆናል አይዞክ ያልፋል ሰው ሀገሩ ሳይሆን ስነልቦናው አስተዳደጉ ነው
@zenitshawel
7 ай бұрын
Oky
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
9 ай бұрын
የአረቡ ነገር ግን እምባዬን አስመጣዉ😢😢😢
@mebratl.abraha5022
8 ай бұрын
ምነዉ ጎጃም ቆንጆ ጠፋ ወይ? ከአካባቢህ ልጅ ጋረ ብትጋባ፣ የሰጠቅምሀል እንጂ አይጎዳህም። አንተም የምታገባትም የምትወልዷቸዉ ልጆቻችሁን ይዛችሁ ወደ ክልላችሁ፣ አጎት አክስት አብሮ አደጎቻችሁ ወደሚኖሩበት ተያይዞ መሄድ ዉብና ድንቅ ነዉ። እንደ ጥፊት አትቁጠረዉ። ቢሆን ይመረጣል። ከማፍቀርህ በፊት እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ አለብህ። አላምንበትም የሚባለዉ አስተሳሰብ፣ ዋጋ ያስከፍላል ብየ አምናለሁ።
@amaamm-oi6de
9 ай бұрын
ይገርማል እዲህምአለ😢😢😢ፈጣሪየተሻለነገርይስጥህወድማችን
@aminakebede3225
9 ай бұрын
አማራወች እዛው በዛው ዘር ይመርጣሉ በጣም ዘርኛ ነቸው አዛው ጎደር ሁነው ሰሜን ጎደር ደቡብ ጎደር ሰለሆኑ ብቻ እርሰ በርሳቸው ዘርኛ ነቸው እንኮን ጎጃም ሁነህ
@shenbelelshiferaw5951
9 ай бұрын
GODBLESS
@الحمدالله-ظ7ح3ث
9 ай бұрын
እኔ ግን አስለቀሠኝ ያረቡ ታሪክ ያአላህ የሚገርም ጉድ ጎጃምና ጎደር ሁለቱም አማራ ክልል አይደል እዳው ሌላ ክልል ነው እዳይሉ እንኳን የሚገርም ዘረኝነትን ብንተው ምኔለ
@hilamoo928
9 ай бұрын
አረ ለሱ የገጠመችዉ ጉድ ገጥማዉጂ ይጋባሉ ጎንደርና ጎጃም አይርቅምኮ
@tgay5642
9 ай бұрын
ድራማ ነዉ እዴ
@محمدحم-ذ5ح
9 ай бұрын
ለምንይሄን አረብ ሚዲያ ላይ ቢቀርብልን ሰው ቢማርባት
@Hወሎየዋ
9 ай бұрын
በነገራችን ላይ አድስ አበባ ከባድ ነው እኔ ልብስ አጥቤ አስጥቸወ ከተሰጣበት ሰረቁት እኔ ያሰጣሁትን ልብስ ላሰገባ ስሄድ የለም ዘመድጋ ነበርኩና ልብሴ አልኳት
@Hameremedia21
9 ай бұрын
ጎጀም እና ጎንደር አይገባም እንዴት ልሳቅ ወይንስ ልዛን
@mekededirse3077
9 ай бұрын
Betam mene good naw
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
9 ай бұрын
ሚድያ የተነገረ ሁሉ አትመኑ
@fatimamohammed6818
9 ай бұрын
እኔማገረመኝ
@ssaa5342
9 ай бұрын
ዛሬግናስማሁ ጎጃምከጉድርያልክው እኛ ወሎከገድርተጋብትንአል የናትንአላውቅም
@brehantadase9910
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድሜ ታባርክልኝ
@EKRAAMSEYDSEYEDALI
9 ай бұрын
Alahyibertal❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MelikaMmelikam-f2y
9 ай бұрын
እረ እረ በጎንደርና በጎጃምና መሐል እንደዚህ አለ እንዴ ጎንደሬወች ተመለሱ ግን ሑሉም አይመስለኝም
@EfrataEfi-mp5gh
9 ай бұрын
Umar gin min ayinet tru sawu nawu ❤❤❤❤
@tizetamelese6743
9 ай бұрын
የራሷ ችግር ነው እንጂ ጎንደርና ጎጃም አይጋባም ማለት ምን ማለት ነው ዘረኝነት አደለም እህቶቿ ቀንተውባት ነው ወንድሟም ቢሆን ጥሩ አላደረገም ነገ ቁማ ሰትቀር ይቆጫታል።
@asas-lu4oc
9 ай бұрын
አሁንስ ጆሮአችን ሞላ😢😢😢😢😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
9 ай бұрын
አረ በጣም በጣም ዘግናኝ😢😢😢😢
@SmilingGo-Kart-ok4ib
9 ай бұрын
ልጅግን የዋህ ነዉ ምስክን😢
@KamelaKk-v4c
9 ай бұрын
አንዳንድ ቤተስብ ከአካባቢህ ውጭ ማንም እንዳገባ አይፈቅድም. ይህ ባህል ድሮ ነበር አሁን ግን ቀርቷል
@Almaz-r5v
9 ай бұрын
የሷቤተሰብሄላቀርናቸውየድሮአስተሳሰብነውያላቸው
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
9 ай бұрын
በስመአብ አረቡ ያለው አስለቀሰኝ በጣም ግሩም ነው መልካምነቱ
@hekimahekima5572
9 ай бұрын
Subhan allah❤❤❤❤
@saraabate1804
9 ай бұрын
ወንድሜን😢
@ssaa5342
9 ай бұрын
ውድሜጉድርየዋህነው ሌላምክኒያትይኑርህይሁንአል
@tassewlaki9262
13 күн бұрын
ሚዲያዎች እባካችሁ እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራሞችን ባታቀርቡ መልካም ነው ከካመራ ጀርባ መርምሩት ይህ ምንም ትምህርት አይሰጥም ትርክምርክ ነው ሠዓታችሁን ተጠቀሙበት በአልባለ ፕሮግራሞች አታባክኑት
@fatumatube4305
9 ай бұрын
ሲገርም ወላሂ አረቡ አሪፊ ትምህርት ነው
@xoyibaahmed6122
9 ай бұрын
Yaa Allah siyasazin
@SghahNeheh
9 ай бұрын
እዳዉዝም ብዬሣየዉ ዉጭየኖረ አይመሥልም አረብጋር የኖረ አንዳንድ ይቀላቅላል ደመ እደአለብ ሚሥኪንአለዴ ሁላችንም የነሡሸቃላነን ወላሂ እኔ አድሥ አበባም ሠርቻለሁ ግን ከኢትዮመዳም ወላሂ መቶበርሠት ይበልጣሉ እሡ ከጎደር ከጎጃም በቅርሌላወሬየለዉም
@M2Meriem
9 ай бұрын
😢😢❤❤😢😢Thankyou so much Im duthure adem/ hawa😢❤
@EteneshAmera
9 ай бұрын
ጠበልግባአይዞህ❤❤❤❤❤❤❤
@SusuHesen
9 ай бұрын
እማይሰማ የለም
@fatumamohammad9064
9 ай бұрын
I hope he for get ord history & start new life . Emotional history 😢😭
@SghahNeheh
9 ай бұрын
ሢጀመር አማረኛዉ ትክክለኛ አደለም ሢቀጥል የጎደር የጎጃም ዉሸትነዉ ሥለአዳምም ያወራል ለማንኛዉም አረቡ ጋርይቅረቡ እዴ ሣኡዲም ከዱባይ ሀልጋታዛለች ማሻአላህ
@xoyibaahmed6122
9 ай бұрын
Yaa Allah gobz lijj
@BereketBereket-e8i
9 ай бұрын
AEZOON WEDIME XIRUU TEDARI TAGEGNALEKI ❤❤❤❤❤
@MerryMulugta-ui3sc
9 ай бұрын
የኔ የቦህ አይዞክ❤❤❤❤❤❤
@romangina5121
9 ай бұрын
አዳድ ቤተሰቦች ግን ለምድነው በሰው ትዳር የምትገብት ምንአይነት ብልግናነው
@IChangedMyName_123
9 ай бұрын
Yezeregenet menfes Geta yetregew kemedrachen lay! Betam yasazenal.
@MelikaMmelikam-f2y
9 ай бұрын
ሰሜን ጎንደራዋ ብትክድህ ደቡብ ጎንደራ ካሰችህ
@banchayhukonjo2589
9 ай бұрын
Weyyyyyy betiam asetemari new
@HiwtmelawTfera
9 ай бұрын
መጀመሪያ ግን ወደ ፀበል ብትሄድ
@HadyaMohammed-pz7ye
9 ай бұрын
እኛንምከዘረኝነትይጠብቀን
@RandyClark-hb1lv
9 ай бұрын
Gonder ena gojjame kuankuachew yeteleye new beleh setawera ataferem elem yalk mehaim neh, wusheta. Ketafi neh
@ughngnbvc2846
9 ай бұрын
Awo politica leseru mehonu naw amharan lekfaflu, tenktoual ahun
@Kuwait-gd5vq
9 ай бұрын
♥️♥️🤲🤲☝️☝️😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🥰♥️♥️
@rozantube2640
9 ай бұрын
Yna wndm wallah angtnaw yblhg enka Allah atrfh😢❤
@zeritufetene
9 ай бұрын
Nege leja yhan sesema aten flega esan kak bela tetefatalechi leleja atasebem😢 wedema ayzoh yetegefa wedeko aywedekem
@የመዳምታክሢነኝ
9 ай бұрын
የሧን ማን አየላት በደሏን
@MobileHouse-p2v
9 ай бұрын
ከዐተ ለመለየት ያደረጉት ምክንያትነዉ
@Almaz-r5v
9 ай бұрын
የቤተሰብምቀኛአይጣልነው
@jemilasuleman2399
9 ай бұрын
I am so sorry what to hiim
@Aynalem-em5dw
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ጭርሶ አይዛህ ሰው የዘራውን ያጭዳል
@bintmuhamed-r1p
9 ай бұрын
ግራ ይህን ሚገባኝ ነገር አብራችሁ እየኖራችሁ ሰርግ የምትሉት ነገር
@tgistEshetu-tc7pi
9 ай бұрын
ና በውስጥ ላውራህ ከምሬነው ወንደም ትሆነኛለህ 😢
@ZewdituWeyesa-iz7ei
9 ай бұрын
Abet geta hoy mehereh yebzalen
@نعيمهمم
9 ай бұрын
❤😭😭😭😭😭
@HalleSaale-b2j
9 ай бұрын
Binyan Egzabhier Amlak benegerh hulu talqa ygbalh ayzoh .
@እረህመት-ዘ5ተ
9 ай бұрын
ኸረ የጎንደር የጎጃም አይጋባም አይባልም ነፍ ነው የሚጋቡት ዘር ቆጠራ ዘሩ ንፁህ ነወይ የሚለውን ጎንደር ከጎንደርም ይጠየቃል ይሄ የቆየ ባህል ነው እንጅ አንተ እንደምትለው አይጋቡም አይደለም ሲቀጥል ወልደሀል ቤተሰቦቿ ተሳስተው እንጅ ዘራቸው ተቀላቅሏል ማራራቅ አልነበረባቸውም
@ttww9470
9 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የዘረኘነት ውጤት ነው ዘረኘነት ጥብ ናት
@TigstGetachow
9 ай бұрын
እውነት ብዙ ከሜንት ስሰርዝ ስደልዝ በመጨረሻ ይህን ልበልህ አሁን ያንተ ታሪክ ማንን ለማስተማር ነው የአማራ ልጅ ከኔ ጀምሮ የምን ዘር የምን ብሄር አይልም ነበር ያም ነው አሁን ያስበቃን ምንድ ነሽ ተብየ ስጠየቅ ኢትዮጵያዊ ብቻ እያልኩኝ በዘርሽ ታፍሪያለሽ እስከ ባል ድረስ አሁን ግን አማራ ከዛም ኢትዮጵያዊ እና አንተ አዝናለሁ በመንከራተትህ ግን ጎጃም ጎንደር የምትለው የትኛው ፕላኔት ላይ ነህ በዚህ ሰአት እባክህን አወ አለ ሰራተኛ የሚባል ኋላቀር አስተሳሰብ ነበር ግን አሁን ያም እየቀረ ይመስለኛል ውወደተጠራው ቦታ አይደለሁም አንተ አገር አልከው ግን አማራ ነኝ እምመክርህ ፋኖን ተቀላቀል ደማችን አንድ ነው ብሎ አብይ አተውህም ወይም ለሚዲያ አሺቃባጮች አጀንዳ መስሎህ ተከፍሌህ እዳይሆን
@bipbip941
9 ай бұрын
ህድህ ከምደክሚ ዝም ብትይ አይሻልሽም ማንም አላነበበልሽም ምስኪን 😂
@TigstGetachow
9 ай бұрын
@@bipbip941ይመስላል ተነቦ መስሎኝ መልሱ😂😂😂
@ughngnbvc2846
9 ай бұрын
That's my guess too❤
@EkramTube-l8o
9 ай бұрын
ሡብሀን አላህ😮😮 ይገርማል ጭራሽ በጎጥ ዘረኝነት እጭ
@lenateshome3896
9 ай бұрын
የኔ. ጌታ. ተቅማቱቆ. ምግብምስላልበላይ. ነዉ. የኔ. ጌታ. አይ.
@uaeuae1256
8 ай бұрын
😂አትዋሺ ጎጃም እና ጎንድር ይቅር እና ወሎ ክጎጃም የጋባሉ እኔ የማቃችው ብዙ አሉ የኔ አክስትእራሱ ወሎ ጎጃም ነው ባሎ እንዳው ዝርጦናችሁ ሽዋንም እንካን አማራ ይቅር እና አማራ ክኡሮሞ ክትግራይ ክጎራጌ አማራ ክስልጤ ያለታጋባ ማን አለ ቅልዳችሁ እይጠግብም አማራ ነፃ አለውጣ ያለው እንድህ የተዋለድው እንዳርም አማሀል እይቅር ነው አንትይ አንት ችግር ኑሩብህ ነው እንጀ
@hiwotmoges9557
9 ай бұрын
የጎጃም ልጅ አግኚተው ነው ምድረ አዝማሪ ቀረህባቸው ❤❤❤
@Iamwinner-j4u
9 ай бұрын
😂😂Ires be ires gudi eko nw
@Iamwinner-j4u
9 ай бұрын
Gn ye gojame wendoche wushetam nachew yebelachew
@מוגסמנגסטו
9 ай бұрын
መጀመሪያ ልሰራ ሂዳ አርግዛ ስትመጣ መንኛው በተሰብ እሚያደርገውነው ከዘርጋር አታገናኙት እኔ ጉጃሜነኝ ባሌ ጉደሬ ነው ❤
@GjHl-e3q
9 ай бұрын
አንች ቆሻሻ ጎጃምና ጎንደር መጋባት በነሱ ተጀምሯል ፈጥራችሁ አታውሩ
@GenetKokebe
9 ай бұрын
😂😂😂 አረ የእውነት ነው ግን አማራ ብለው እየገደሉን ያለ እነዚ ደሞ ጎጥ ውሥጥ ይረመጠመጣሉ
@alamidhualamidhi9743
9 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@TiruneshMekonnen-ge6fg
9 ай бұрын
Azosh yene wud ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝️
1:00:16
(ክፍል 1) ልብ የሚሰብረው የሴተኛ አዳሪዋ ታሪክ - የ9 አመት ልጄ እንደኔ ልትሆንብኝ ነው አድኑኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 60 М.
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 107 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
49:08
የሀይማኖት አባቶችን ጉድ ያስባለቸው አስገራሚዋ ሴት @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 30 М.
34:30
በመጨረሻም ሰራተኛዋ ህጋዊ ሚስቱ መሆና ተደረሰበት !ጋዜጠኛው ለህግ አቀረባቸው! ሚስቱን በሰራተኝነት አስቀጥሮ ሲሰሩ የነበሩት ሴራ ተጋለጠ ። !
ንስሮቹ
Рет қаралды 22 М.
18:16
ፀጋ በላቸዉ በታገተችበት ጊዜ የተፈፀመባት አሳዛኝ ነገር::
Ethio- News ኢትዮ ኒዉስ
Рет қаралды 4 М.
1:21:28
አፈቀርኩሽ ሲለኝ አለማመዛዘኔ ጎዳኝ || ወደ ሀገሬ ወደ ኤርትራ መመለስ አልቻልኩም || ልጄ ናፈቀችኝ || እንተንፍ EP #10
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 194 М.
55:39
አላማዬ እራሴን ማጥፋት ነው ፤ ውሻ ይሻላል ከኛ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 10 М.
48:24
ማርች ከመብላት ወደ ሚልየነርነት ተቀየርኩ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 193 М.
25:05
የዋሸችኝ ውሸት ከአእምሮዬ ሊወጣ ስላልቻለ ከዚ በጛላ አብሬያት አልኖርም! - 8 ወር ሙሉ እንደ ህፃን ልጅ አጃጅላኛለች!!
Maleda Tube
Рет қаралды 26 М.
47:35
ሙሉ ሶፋ 4ኛ ፎቅ ድረስ ብቻዬን ተሸክሜ አወጣሁ | አሜሪካ ውስጥ Homeless ነበርኩኝ | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 9 М.
52:42
የዮሴፍ አባት ያልጠበቀ መጨረሻ!!የፊቱ ገፅታ የተቀየረበት ትልቅ ሚስጥር!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 105 М.
42:23
ለመናገርም ለመስማትም የሚከብድ! ‘ባዕድ አምልኮ’ ትዳሬን በጠበጠው! “ባለቤቴ ልጄን ለመስዋዕትነት አቀረበው” Eyoha Media |Ethiopia |Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 228 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН