🎈ውርስ ለጌታ ኢየሱስ 📍ባለታሪክ ወ/ሮ አስቴር ሰይፉ 📍ከለኩ ኢየሱስ 📍( 1000113960877 ኢ/ን/ባ ለኩ ኢየሱስ ስልክ 0911745545 አስቴር ሰይፉ።

  Рет қаралды 33,334

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

7 ай бұрын

Пікірлер: 183
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 6 ай бұрын
1000113960877 ኢ/ን/ባ ለኩ ኢየሱስ ስልክ 0911745545 አስቴር ሰይፉ።
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ቤትህን አንተ ስራው። ምን አይነት የተባረክሽ ሰው ነሽ ግን ወይ መመረጥ ታድለሽ! ታድለሽ! ታድለሽ ።።። ወዮ ለኔ ወዮ ለኔ ምን ይዤ ይሆን ፈጣሪዬ ፊት የምቀርበው
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እምነት ጨምርልኝ አለማመኔን እርዳው አቤቱ ሆይ: የኔ እናት 😊 የእምነቶ ጽናት ያስቀናል ውርስ ለጌታ ኢየሱስ❤
@sentayewgetachew5970
@sentayewgetachew5970 7 ай бұрын
እንጨርሰዋለን ከጌታ ጋር።🎉🎉🎉
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 7 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው ያንተ ስራ አቤቱ ጌታ ሆይ በአፍ ሳይሆን የልብን እምነት የልብን ንፅህና አድለኝ. አለማመኔን. እርዳው. ያንተን ያመነ ምን የማይሆንለት አለ. ❤❤❤❤
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 7 ай бұрын
Abet endet metadel new bslbetesh leyu yefetare agelgay tamagn endeh I'm aynet sew ale betam yegermal edme yesetachihu TEBAREKU
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 7 ай бұрын
እናታችን ተመርጠሻል እንደ ቅዱሳን እንስት አሁንም ጌታ እየሱስ ፍፃሜው ያሳይሻል
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም አስለቀሱኝ😢 የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እግዚአብሔር አምላክ በወርቅ መዝገብ ይጻፍልሽ መታደል ነው በእውነቱ ❤
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 7 ай бұрын
አቤት መመረጥ እፁብ ድንቅ ነው ❤
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 7 ай бұрын
በዕውነት መመረጥ ነው እናቴ እግዝአብሔር እድሜዎት ያርዝምልን 🤲🤲🤲
@mimiayele8337
@mimiayele8337 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አለማመኔን እርዳው አቤቱ ከፊትህ የሚያቆም አንዳች ስራ የሌለኝ እኔ ከንቱዋ ባሪያህን አስበኝ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ብህ
@sintayehunegash9460
@sintayehunegash9460 7 ай бұрын
ታድለሽ ድንቅ እህት ነሽ። ባለቤቱ ይርዳሽ ፣ ይርዳን። ልባችንን በማይነገር ስሜት እንደነካሽን ካሳብሽ ፍፃሜ እንድትደርሽ እንዲረዳሽ እኛንም ልባችንን ኪሳችንን ከፍቶ ሰጪ ያድርገን። የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን።
@Irespectethiopa
@Irespectethiopa 5 ай бұрын
አቤት የእውነት መመረጥ ነው መታደል ነው ከልቤ ነው የቀናው መድሃኒያለም ይጠብቅሽ አሜን።
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ቸሩ መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን ፍፃሜው እንዲያምር የኒህ እናት እንባ እንዲታበስ ፍቃድህ ይሁን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 ай бұрын
አግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ የኔ አናት አርሶ አግዚአብሔር መርጦታል የሚኖሩበትን አቤት ለጌታችን ለአየሱስ ከርስቶ መስጠት ሰማያዊ ስራ ነዉ ። ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ ሉሌ አግዚአብሔር የመረጠህ የአመቤቴ አገልጋይ ጤናህን ያገልግሎት ዘመንህን አግዚአብሔር ይባርከዉ አሱ ይፍቀድ
@addisalemchekene2108
@addisalemchekene2108 7 ай бұрын
ይህን በረከት እንድንሳተፍ በመጀመሪያ እናታችንን ቀጥሎ ቋንቋዬነሽ ሚዲያን እግዚአብሄር ይስጥልን
@tinazemu1596
@tinazemu1596 7 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ረድቶሽ ለፍፃሜው ያብቃሽ 😍
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 7 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ሰማእትነት ነው ቤተክርስቲያን የከውጭ ጠላቶች ይልቅ በውስጧ ተሰግስገው ሊያጠፏት የሚፈልጉት እግዚአብሄር ይቅጣቸው ወ/ሮ አስቴት ለአንቺ ግን ይህ ትልቅ ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሄር ይወድሻል፡፡ ፅናትሽን ለመፈተን እንጂ ከፈለገ በአንድ ሰው ያሰራዋል፡፡ አብርሀም አባታችን እግዚአብሄር በሰጠው ተስፋ ምንም ሳይታክት ቃሉን አምኖ በስተርጅና ይስሀቅን ሰጥቶታል፡፡ አሁን ቤቱን ይሰራል ተስፋ እንዳትቆርጪ እሀቴ በረከትሽ ይድረሰን ሌላ ምንም ማለት አልችልም በእውነት እግዚአብሄር ካቺ ጋር ነው ደስ ይበልሽ፡፡
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 6 ай бұрын
ሊቀ መልአኩ በክንፉ ይከልላችሁ ዬኔ ጌታ ቅዱስም የተመሰገነ ይሁን እሄን ያሰማህኝ
@genitube.g9425
@genitube.g9425 7 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እናታችን በእውነት መመረጥ እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
@rstibeyene5451
@rstibeyene5451 7 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN yekrstiyan temsalet newt ene kalat yelegnim lesachew yemihon bcha yesu bet endeseru EGZIABHER kbr msgana ygbaw ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
ወይ ጽናት ታድለሽ ለዚህ በረከት ጌታ እየሱስ ስላጨሽ የሰማዩ ቤትሽ ሰርተሻል
@Seble67
@Seble67 5 ай бұрын
አምላክ ሆይ ለዚህ ክብር እኛንም ጋብዘን🙏🙏🙏 ምን አይነት መታደል ምን አይነት መመረጥ ነው👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት ከአይምሮዬ በላይ ሆንሽብኝ ተባረኪልን❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 6 ай бұрын
እናቴ እድናቂዋት ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እይዞት የግዛቤሔር ቤት ይስራል ❤❤❤❤
@sebleasfaw5741
@sebleasfaw5741 7 ай бұрын
ከዚህ በረከት አለመሳተፍ ሞኝነት ነው!
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 7 ай бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ይባርኮ ይህ ፈተና እንደ መልካም እድል አስቡት እግዚአብሔር እያወቀ እደማያውቅ ዝም ይላል ሁሉ ይባረክበት ዘንድ አይዞት በርቱ ያቅማችንን እንረዳዎታለን
@temedk8302
@temedk8302 7 ай бұрын
በጥቂት ሁላችንም እንድንሳተፍ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ነው። ጽናትና ብርታት ይስጥሽ። እግዚአብሔር ከራሱ በራሱ ለራሱ እየሠራ ነው።
@user-sh5tu8bi1e
@user-sh5tu8bi1e 7 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች በየቲክቶኩ በፌስቡክ እየለቀቅን ለበረከቱ ተካፋይ እንሁን ቢያንስ በገንዘብ መርዳት ካልቻልን በዚህም በረከቱ እንካፈል ጌታሆይ ድሮም እንኳን በስምህ ለሚታነጽ ቤተክርስቲያን ይቅርና ለአንተም ምድር ቦታ አልሰጠችህም ነበር ይቅር በሉን😢😢😢
@asresugezahegn27
@asresugezahegn27 6 ай бұрын
የታደልሽ እናት ነሽ!!! እራሱ ይጨርሰዋል እጁ ሰፊ ነው:: ከበረከቱ እንድንካፈል እግዚአብሔር ይርዳን!!
@thhghh745
@thhghh745 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎዎት እግዚአብሔር ለፍጸሜ አድርሶ የሰዮት እልህ ዞት
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 6 ай бұрын
ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ጌታችን መድሀኔታችን ፈጣሬያችን እየሱስ ክርስቶስ ቤቱን ለፍጣሜ አድርሶ እናታችን ደስታሽን ያሳየንን እግዚአብሔር ይጠብቆዎት እናቴ 😘🙏🙏🙏
@addisietafere1918
@addisietafere1918 7 ай бұрын
የታደለ ልብ ለእግዚአብሔር ቤት እንዲህ ቀናኢ ይሆናል፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት
@mimiayele8337
@mimiayele8337 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እጅግ መባረክ መመረጥ ነው
@rstibeyene5451
@rstibeyene5451 7 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@haregewynefetene2560
@haregewynefetene2560 7 ай бұрын
እግዚአብሄር በሁሉ የተመሰገነ ይሁን🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 ай бұрын
ጌታዬ ፈቃድህ ከሆነ እድረዳ እርዳኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. ስለሁሉም ነገር. መታደል ነው
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር የደስታ ይሁን የሀዛን አላውቅም እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም😢 እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡዎት ❤🙏
@wubemelese3694
@wubemelese3694 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ከነባለቤታቸው ይስልን ድንቅ ታሪክ ነው
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 7 ай бұрын
እባዬን ምጣ እውነት አልቻልኩም ጌታሆይ ለብረክት አድልኝ
@asnakumitiku8651
@asnakumitiku8651 6 ай бұрын
ወይ መታደል ፡በረከተዎ ይደርብን እናታቺን
@user-bu4pd4ph1g
@user-bu4pd4ph1g 6 ай бұрын
ልጀ የለኛ ብለው ኣያስቡ የኔ ናት፡ በቃ የዘላለም ይብዝዎች እንትና ኣባት ኣረጋቹ ኮ ጌታ። ልጆቻቹ ያን ቤትክርስትያን ተሰርቶ ባለቀበት ለመመረቅ የሚሰበሰቡ ህዝብ ሁሉ ይሁሎታቹ ልጆች ናቸው።የባለቢቶትና ይርሶት። እንዚ ለበርከት ብሎው ብሩን ይሚልኩትንም ጭምር ልጆቻቹናቸው። እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን።
@gigichernet80
@gigichernet80 7 ай бұрын
የኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስምህ ይባረክ። እህቴ ሆይ ጌታ አብዝቶ ይባርክዎት አሁንም ጌታ ይሰራዋል♥
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንዴት ደስ ይላል በእውነት መመረጥ ነው መታደል ነው ወ/ሮ አስቴር በሁሉ ነገር የተባረክሽ ነሽ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደምትችይ ስለሚያውቅ ነው ያነሳሳሽ ያሳሰበሽ ደግሞም ያስጨርስሻል እሱ የልብን ቀናነት ስለሚያይ ነው የመረጠሽ በእውነት የመንፈስ ጥንካሬሽ ያስቀናል እጅግ አደንቅሻለሁ።በዚህ ሁሉ ፈተና አልፈሽ ውጤቱ ያማረ ይሆናል ባለቤትሽንም እጅግ ድንቅ የተባረኩ ናቸው። የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን።
@maregnimani5938
@maregnimani5938 7 ай бұрын
አሜን
@HappyBarn-bb5ij
@HappyBarn-bb5ij 5 ай бұрын
በጣም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 7 ай бұрын
አቤት ያንተ ስራ እፁብ ድንቅ ነው የኔ አባት ጌታዬ ንጉሴ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ አንተ ቸር አባት ሁሉን ማድረግ ስትችል ያሳዝናል እኛ ምን አይነት ክፉዎች ነን ለፈጣሪ የማንመች እግዚዬ እትዬ አስቴር እግዚአብሔር ይባርክሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፍፃሜውን ያሳየን ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የማያልቀውን እንጀራ ይስጣችሁ። እኛም ከበረከቱ እንድንሳተፍ ያብቃን።
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 7 ай бұрын
Amen Amen ❤❤❤
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉን ነገር ያከናውናል እናታለም ተባረኪ ብርቱ ክርስቲያን ነሽ አልቆ ታየዋለሽ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ታገሺ
@meseretbekele4232
@meseretbekele4232 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነዉ አቤት መታደል ነዉ እንደዚህ አይነት እናት ማየት በዉነት እዚህ ዘመን ላይ አለም እያጓጓን ገንዘብ እያታለልን ለምንኖር ልባችን ለተደፈነ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነዉ አማላኬ ሆይ እባክህን እንደዚህ አይነት ጥንካሬን አድለን እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@rere3008
@rere3008 7 ай бұрын
መታደል የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ርድትሽ ፍፃሜውን ለመይት ያብቃሽ እማየ😢
@Rakb553
@Rakb553 6 ай бұрын
በእውነት መመረጥ ነው ለእግዚአብሔር ቤት ለማሰራት መጎሳቆል እና መከራ መቀበል መታደል ነው በረከታችሁ ትድረሰን እኔም አብሬሁ ነው ያለቀስኩት እናቴ😢😢😢 ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በሰማይም በምድርም ይጠብቃችሁ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እናተ ኖራችሁ እኛማ ከንቱ ነን😥 ሉሌ እናመሰግናለን አስደስቱልን ቤተ መቅደሱን የቀረውን ሞልታችሁ 🙏🙏🙏
@getahungizate6093
@getahungizate6093 6 ай бұрын
ወ/ሮ አስቴር እግዚአብሔር ያበርታሽ 23 ዓመት ሙሉ በረከት በበረከት ነበርሽ ትልቅ ገድል ነው የተጋደልሽው ፍፃሜሽ ይመር ከጎንሽ ነን
@Fikureegzi7862
@Fikureegzi7862 6 ай бұрын
እባክህ ቅዱስ እየሱስ መሃዳኒቴ ሆይ በቸርነትህ ፍቀድልኝ እና በምችለው መንገድ የበረከቱ ተሳታፊ አድርገኝ አድርገን አሜን፫
@zena4992
@zena4992 6 ай бұрын
የኔ እናት ምን መታደል ነው እግዚአብሄር ልፋተዎን ለፍፃሜ ያብቃለዎት
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድረርገን
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 6 ай бұрын
በስመአብ የሚገርም ነው ድጋሚ ፃፍኩ የትዳር ሂወታቹ ደግሞ የሚገርም ነው እውነት ባለቤትሽ እራሱ የተባረከ ነው እግዚአብሄር የገባው ሁላችንንም ወለድን አልወለድን የሱ ፍቃድ ነው ማለት እያቃተን ስንቱ ትዳሩ ይፈርሳል እስከ እለት ሞታችሁ በጤና ያቆያችሁ በጣም ደስ ይላል ለኛ ትምህርት ነው
@znashdngato4658
@znashdngato4658 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በምን አይነት ቃላት ይህን ድንቅ ስራ ልናገር ምንኛ መመረጥ ነዉ ምንኛ መታደል ነዉ እግዚአብሔር በዬ ዘመኑ ሰው አለው ወየዉ ለራሰ ባክኘ ለቀረዉ አልቆ የእሪሶን ደሰታ ለማየት ያብቃን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@avg4628
@avg4628 6 ай бұрын
መታደል❤
@belayaraya983
@belayaraya983 7 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። ፍፃሜውን ለማየት ያብቃን።
@talaethio7650
@talaethio7650 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስን በረከትሽ ይደርብን
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 6 ай бұрын
ያልቃል ያው ግዜ ይፈልጋል እጂ
@ma8928
@ma8928 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ ፍጻሜውን ያሳይሽ።እኔ ገና አሁን ማየቴ ነዉ።የሚለመነው ለመነ ያልሽው አባባል ልክ ነው። የምችለውን አደርጋሎ ያው የራሱ ነው። በርቺ
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይደርብን
@shewayekassahun8024
@shewayekassahun8024 7 ай бұрын
ይህንን ለማድረግ አምላክ ስለመረጠሽ በጣም ዕድለኛ ነሽ አይዞሽ አስቱ እግዚአብሔር እንኳን የራሱን የእኛን ይሰራል በራሱ ጊዜ ይጨርሰዋል በርቺ
@tamrugeatawy1703
@tamrugeatawy1703 5 ай бұрын
አስቱዬ በጣም የሚያስቀና እምነት ነው። ተባረኪ
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 6 ай бұрын
መታደልሽ ምን ማለት እንዳለብኝ ጠፋብኝ❤🌹
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 7 ай бұрын
ጌታሆይ የምታርፍበት ታዉቃለህ!!!!! የሁሉም መክሊት ይለያያል ይህን ያሳያል ልጅ ከእሳት አያድን ስራ እንጂ እንኳን በበረከት ጎበኞት
@selammulatu3807
@selammulatu3807 7 ай бұрын
እውነትም ድንቅ አባባል
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 6 ай бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ፍፃሜውን እግዚአብሔር ያሳምረው አሜን ፫ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤❤❤
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x 6 ай бұрын
የታደልሽ የተመረጥሽ እናት🤲🌺🤲😢😢😢
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 6 ай бұрын
እንዴት ያለ ፅናትና ትጋት ነው እናንተዬ! አይዞት እናታችን አያልቅሱ ያስጀመርዎት አምላክ ፍፃሜውን ያሳይዎታል በርቱ ከጎንዎ ነን።
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ለእርስዋም እድሜ ከጤና ይስጥዋት❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 7 ай бұрын
እማ አይልቅስ ቤታችን እንሰራዋለን ። ጌታችን ሆይ እርዳን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል ዬኔ እናት አምላከ ቅዱሳን በእያንዳንዳችን ላይ አድሮ ተሰረቶ ለመባረክ ይፈቀድልን እኚህን እናት እናግዛቸው የሚገረም እኮነው ልቦና ይሰጠን ሁሉ ለእርሱና በእረሱ ተፈጠረ ነበረ የምናወቀው ታድያ ምን እየሆነው ብስራቱን ለመስማት ያብቃን
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 6 ай бұрын
ወይዘሮ አስቴር እግዚአብሔር ከነባለቤትሽ ይጠብቅሽ የሞተልን ከዛም በድል የተነሳልን የእየሱስ ክርስቶስን ቤት ለመስራት ዉጣ ዉረድ እንዳየሽ።እሱ እየሱስ እንደመረጠሽ እንዳባታችን አብርሃም የብዛሽ እንደ አላዛር እህት ማርያም መልካሙን ነገር አድርገሻል እግዚአብሔር በመልካም ሃሳብሽ ሁሉ ከአንቺ ጋር ይሁን። ስራ የለኝም ግን የሁለት እህቶቼን የአስራት ገንዘብ የአንድ ወር ለማስገባት አሰብኩ።
@seblejemaneh5590
@seblejemaneh5590 6 ай бұрын
መድንአለም ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ አሜን አሜን በርችልን አህቴ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 6 ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር እራሱን ያለምስክርነት አልተወም ለወገኖቹም አረአያ ለስሙም መክበሪያ የሚሆኑ የበረከት ሰዎችን የላሳጣን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ አሜን
@KidistGetachew-xt3vw
@KidistGetachew-xt3vw 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በርስ ነው እና ክብር ለመድሀኒአለም መመርጥነው እህቴ እመቤቴ እትለይሽ ያልቅል ፈተናው ብዙ ነውና የክርስቶስ ቤተስብ እሱ ይጨርስዋል❤
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ!ላንተ ፍቅር እንዲህ እሚሆን ምንኛ የተመረጠ ነው እናታችን እግዚአብሔር አሁንም አይለየውት 😥😥😥😥
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 7 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው አይዞት እናታችን ለሁሉም ቀን አለው እስካሁንም ያቆየው ምክንያት አለው ፈጣሪ አምላክ ፍፃሜው ያምራል
@NunshaMitku-dt5nu
@NunshaMitku-dt5nu 7 ай бұрын
ናዝሬት የኢየሱስ ቤተክርስቲያን ቀበሌ 15 ውስጥ አለ እውነት ግን ብዙ ቤተክርስቲያን አለ ግኖ በኢየሱስ ስም የተመሰረተ ብዙ የለም እና እናታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜና ጤናዎን ይስጥልን መስጠት ስለፈለግን አንሰጥም እሱ ሲፈቅድ ብቻ ነው እና እምንሰጠው በቸርነት አሳትፈን ❤ 50:09 50:11
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 7 ай бұрын
እናንተ ደግሞ ምንድነው እንደ መናፍቃን የምትሆኑት በመላእክቱ ቢሰየም በቅዱሳኑ የሚመለከው የሚመሰገነው ክብር ምስጋን ለስሙ ይሁንና አምላካችን ጌታችን መድኀኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አደለም እንዴ ደግሞስ አማኑኤል መዳኀኔ ዓለም የ ኢየሱስ ስም አደለም እንዴ?
@rozakebede2610
@rozakebede2610 4 ай бұрын
Egziabher edeme ketena yistachu🙏🙏🙏🙏🙏endew and lij demo gudifecha betwesidu lela techemari bereket new
@saragasa174
@saragasa174 6 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ 😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእውነት ከቃል በላይ ነው እናታችን እግዚአብሔር ደስታዎችን በቅርቡ ያሳየኝ አምላኬ ሆይ በቀረችኝ እድሜ በጎ ነገርን እንድሰራ እርዳኝ😢 በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጽዮን ነኝ
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 7 ай бұрын
Jesus Christus andu yulu geta nw yegzhber leje ymaryam leje Jesus Christus keberun ywsed❤✝️❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🙏
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 6 ай бұрын
Sile hulum Egizhabhar yemsgen amen ye ene enat Egizhabhar fesamwen yasayeshe amen Matadl new yene enat ⛪️🇪🇹🙏❤
@zahra1491
@zahra1491 7 ай бұрын
ቅዱሳን በዚህ ምድር አሉ😢❤
@user-kt1nv9it3y
@user-kt1nv9it3y 6 ай бұрын
ኦፍ የኔ እናት አቤት መመረጥ መታደል አይ እንዴት አይነት ልብ እና እምነት ቢኖርሽ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳይሽ እማይየ
@berhanumankisa1320
@berhanumankisa1320 7 ай бұрын
Amen amen amen amen
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞት እናታችን ጽናቶትን እግዚአብሔር ይጨምርሎት አልቆም ያያሉ የሚሳነው የለም
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 6 ай бұрын
የግዚአብሔር ስራው ድንቅን ነው 🙏❤🌹
@tadelakidane101
@tadelakidane101 6 ай бұрын
Egzabeher yawekale
@betelehemmelaku4533
@betelehemmelaku4533 6 ай бұрын
fetariye ena amelake eyessus keresetos ye kidist dengel mariyam lej terahuhe abet belegna ename deneke serahen lemenager abekagn Amen Amen Amen ❤
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 7 ай бұрын
❤❤❤❤ወይ መታደል
@bezuneshlemma8825
@bezuneshlemma8825 7 ай бұрын
ጀግና የጀግና ጀግና !
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 7 ай бұрын
አይዞዎት እግዚአብሄር መንገድ አለው እድለኛ እናት ኖት አያልቅሱ ይሄ ሁሉ የሆነው ምክንያት ስላለው ነው
@ermiyaskebede6651
@ermiyaskebede6651 7 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን ለዛ ያድርሰን
@rozayilma523
@rozayilma523 6 ай бұрын
Abet Abet Metadel wyeee እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እምነት ጨምርልኝ አለማመኔን እርዳው አቤቱ ሆይ: የኔ እናት
@eyerusalemtibebu4505
@eyerusalemtibebu4505 5 ай бұрын
ወይ መታደል ❤❤❤
@samsonmulugeta4027
@samsonmulugeta4027 7 ай бұрын
Abet yna enat endat des ylal memert eko new❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 7 ай бұрын
Kibir yistot yene ehit edmena Tena yistot! Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen!!!
@negedehaile7244
@negedehaile7244 6 ай бұрын
አይዞሸ የኔናት የታደልሸ ነሸ መመረጥ ነው በቻልነው መድሐኒአለም በፈቀደው የቻልነውን እንረዳለን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስራው። እህታችን እንዴት ብትመረጪ ነው ? በረከትሽ ይደርብን🙏🥰
@endalegurmu8744
@endalegurmu8744 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው !!!!!!!!!
@yohanishabite
@yohanishabite 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን።❤❤❤❤
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 7 ай бұрын
ከኮሜዲ እሸቱ ጋር አብራችሁ ብትሰሩ ዲያቆን ሀሳብ ነዉ
@sol3417
@sol3417 7 ай бұрын
Enem yasebikut neger new
@HappyBarn-bb5ij
@HappyBarn-bb5ij 5 ай бұрын
ትክክል ነ ው እህቴ 🤔😍
♦️ይህን ድንቅ ዜና ስሙ♦️ 450,000 ብር እና 420 ፍየል♦️
32:46
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,8 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,9 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 39 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 36 МЛН
🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት
1:35:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
🎈7 ዓመት በባዶ ቤት አልጋ ላይ
31:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
♦️የክርስቶስ ሙሽሮች🎈ሰሚራ ሚፍታህ እና ሶፊያ ሚፍታህ ከ6 ቤተሰቦቻቸው
1:28:58
♦️እጅ እስከ መጫን የደረሰችው❗️ሕፃን ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ❗️
48:38
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 249 М.
ለራስ የተለየ የተጋነነ ዋጋ መስጠት  |   ናብሊስ    | ሀገሬ ቴቪ
57:07
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 19 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27