ምርጥ የአሳ ኮተሌት አሰራር //Ethiopian food// How to make fried fish

  Рет қаралды 402

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

6 ай бұрын

#ethiopianfood #fish #bahlietube #yummy #food #recipe #youtubefood

Пікірлер: 29
@adona21adona16
@adona21adona16 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የአሳ ኮተሌት አዘገጃጀት ነው አሳው ፅድት ብሎ ሲያምር ለማጣፈጥ የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ይበልጥ ልዩ ጣዕም እንዲኖረው ያደርጉታል አሳው ከቅመሞች ጋር አዋህደሽ ዱቄት አዘጋጅተሽ በቅመም ቀምመሽ አንዱን በጥብጠሽ ሌላኘውን ዋው ለየት ያለ አዘገጃጀት ነው የማይሰለች ጣፋጭ ኮተሌት ነው ያዘጋጀሽው አጠባበሱ ሲያምር ከለሩ ልዩ ነው ከሰላጣው ጋር አቀራረቡ የማይሰለች ለጤና ተስማሚ ለምሳ ለእራት ለየት ያለ የአሳ ኮተሌት አዘገጃጀት ነው በቤታችን አዘጋጅተን አምሮታችንን እንድንወጣ ያስተማርሽን እናመሰግናለን 😋👌
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 6 ай бұрын
ሰላም የፍቅርዬ ! ልዩ ጣዕም ያለው የዓሳ አሰራር ነእ ያሳየሽን ።በደንብ ቀምመሽ በዱቄት አድርገሽ በዘይት ጠብሰሽዋል። እኔ ዓሳ አልበላም ግን እንደዚህ ፍራይ አድርገሽ ጠብሰሽው ሳይ መሞከር ፈለኩ ! ቆንጆ ስራ ነው ሼር ያደረግሽን እናመሰግናለን።
@Emebet-rg4co
@Emebet-rg4co 6 ай бұрын
selamesh yebza yefkerya enkan dehna metashyemamer letna endhun aymero lemsfat yemtekm kongo yasa kotlet aserar nrw akerarebesh demo lemblat yemgabez asamres new yesyashw egesh yebark
@jonimercy
@jonimercy 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ዋው በጣም ቆንጆ የአሳ ኮተሌት ነው የሰራሽው በቅድሚያ አሳውን ቅመሙ ውስጡ እንዲገባ አድርገሽ ቀምመሽ ለትንሽ ጊዜ አቆይተሽው በዱቄት ነክረሽው በዘይት ስትጠብሺ ክሽ ክሽ የሚል ምርጥ ኮተሌት ነው ከሰላጣ ጋር እንዴት እንደሚጣፍት ታየኝ ያስጎመጃል ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 6 ай бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! ዋዉዉ! በጣም ቆንጆ ተመራጭ የሆነ የአሳ ኮተሌት ነው የሰራሽዉ አሳዉን ቀምመሽ መጥበስሽ የበለጠ ጣዕም እንዲኖረዉ ያደርገዋል ከሰላጣዉ ጋር ደግሞ የበለጠ ቆንጆ ሆነ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍
@yeelsa
@yeelsa 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ ፍቅርዬ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው የሚጣፍጥ ተበልቶ የማይጠገብ ሲታይ ገና ብሉኝ ብሉኝ የሚል ለአይን የሚማርክ ቆንጆ የአሳ ኮተሌት አሰራር ነው ያካፈልሽን ፈጣሪ እጅሽን ይባርክ እናመሰግናለን በጣም 👌🙏👌
@SamiraMTube
@SamiraMTube 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳንም ሰላም መጣሽ ፍቅርህ የኔ ባለሙያ ቆንጂዬ የአሳ ጥብስ አሰራረ ነው ሸር ያርግሽልን የጨመርሻቼው ግባአቶች ዋዉ የበለጠ ጣእሙ ልዬ እንዲሆን ያርግዋል ሰላጣዉ እራሱ ዋዉ ተባርኪይ
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፍቅርዬ የኔ ባለሙያ እንዴት የሚጣፍጥ አሳ ኮተሌት አሰራር ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ከሚያምር ሰላጣ ጋር አቀራረብሽ ማማሩ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤
@user-nf4hq8kg1n
@user-nf4hq8kg1n 6 ай бұрын
Selameshe yebeza Fekereye Enkuwane Dehena metashe wow Zareme merete ye Asa gulashe new Akemamemeshe gebeatochu hulu 👍Beza laye Betame kelale ena fetane aserare new Ejeshe yebareke Betame Enamesegenalen selakafeleshen ❤❤❤❤
@elanahermontube
@elanahermontube 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር ቆንጆ አርገሽ ጣእም በሚሰጡ ቅመሞች ቀምመሽ ቆንጆ በሚያምር መልኩ የተሰራ የአሳ ኮተሌት ስላሳየሽን እናመሰገናለን።
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 6 ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም የሚጣፍጥ ቆንጆ የሆነ የአሳ ኮተሌት ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ሸር
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 6 ай бұрын
የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ አሳሽን በደንብ. በቅመም ቀመሽ ሜርኔት አርገሽ ቆንጆና ጤናማ የሚጣፍጥ አሰራር ሰርተሽ ከሰላጣ ጋር አዛጋጅተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👍🙏
@seblekitchen
@seblekitchen 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርየ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆና በጣም ተመራጪ የሆነ የተለያዩ ቅመሞችን ተጠቅመሽ ማርኔ ያረግሽበት መንገድ ከለሩ የሚያምር የአሳ አሰራር ስላጋራሽን እናመሰግናለን🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 6 ай бұрын
ፍቅርዬ በጣም በፍቅር የምወደው የአሳ ኮክቴል ላለው የሰራሽው ልዩ የሆነ አሰራር ልጆች የሚወዱት ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ
@BezTube1627
@BezTube1627 6 ай бұрын
Fikereye Enkuan dehna metash selam lanchi yehun asawin mejemerya konjo aregesh new yekememshiw duketu lay kimem Margesh degmo yatafitewal atebabesu endet endemiyamir Betam konjo ye asa catlet aserar akerarebesh ke salad gar andegna new ejish yebarek ❤
@kiddycake9138
@kiddycake9138 6 ай бұрын
Selame Selame Fekereye Enkuwane Dehena metashe wow Betame merete ye asa gulashe new le tena yemisemama be fetenete ena be kelalu leneserawe yemenechelewe new ejeshe yebareke gebeatochu hulu kemememe aderegeshe new Enamesegenalen ❤❤❤
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ 6 ай бұрын
Hallo, hallo, möge du gesegnet sein, wo immer du bist, meine Liebe, meine Liebe. Friede sei mit dir. Wow, es ist köstlich und unersättlich. Es ist ein wunderschönes und auffälliges Fischkotelett-Rezept. Vielen Dank.❤❤
@zizibeauty9skincare
@zizibeauty9skincare 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን በስም መጣሽ ዋውው እንዴት ነዉ ! ሚያምረው ሲታይ ብቻ ያጠግባል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ የሰራሽበትን መንግድ ልዬ ና ቀላል ነዉ እናመስግናለን ❤❤❤❤
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሽ ዋውውውውውው❤❤
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 6 ай бұрын
Salm salm lazi beti salmachu yabzlachu wawaaaw mashaallah arifi asrasr nawu wde barchi🎉🎉🎉🎉❤❤
@kadotube9947
@kadotube9947 6 ай бұрын
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 6 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የፍቅርዬ ! ዓሳውን በሎሚ በጨው አጥበሽ ቀምመሽ በዱቄት አድርገሽ ነው የጠበሽው። ነጭ ሽንኩርት ማድረግሽ አሪፍ ነው እንደ እኔ ዓሳ ለማይወድ ሰው😂 ደስ የሚል አሰራር ነው። በዚህ መልኩ ሰርቼ መሞከር እፈልጋለው። ቆንጆ አድርገሽ አቅርበሽዋል❤
@hasettube
@hasettube 6 ай бұрын
የፍቅርዬ ቆንጆ የአሳ ጉላሽ አሰራር ነው ያሳየሽን አቀራረብሽ ያስጎመጃል
@samiramatube5112
@samiramatube5112 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበትፊቅርዬ የጨመርሻቼው ግባአቶች ዋዉ በመቀጥል በዱቄት አርገሽ ስጠብሽው ጣአሙ ታየኝ እሙዬ እንዴሙልኩ ጣእሙም ልዬ እንዴሚሆን አልጠራጠርም ❤❤❤❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 6 ай бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! አሳዉን በተለያየ ቅመሞች ሎሚ ጨምረሽ ቀምመሽ ቆየሽ ቁዱት አዘጋጀሽ ጨዉና ቆንዶበርበሬ በመጨመር አንደኛዉን በዉሃ በጠበጥሽ አሳዉን እነነከርሽ ደረቁ ዱቄት እየለወስሽ ከዛ ቆንጆ በሆነ መልኩ በዘይት ጠበሽዉ ከለሩ ሲያምር ከሰላጣዉ ጋር ደግሞ ሲቀርብ ልዩ ነው የሆነው የሰሩት እጆቸሽ ይባረኩ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍
@betidaniel2595
@betidaniel2595 6 ай бұрын
Selam lanchi yehun Fikir Enkuan dehna metash ke mejemera jemero aseraresh Betam tafach yehon asa Cotlet endemeteseri yasetawekal Betam new yewededkut aserareshin ke salad gar akerarebesh le meblat yegabizal ejish yebarek ❤
@adona16
@adona16 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ በጣም ልዩ የሆነ የአሳ ጥብስ አዘገጃጀት ነው ለመብላት የሚያጓጓ የማይሰለች የአሳ ጥብስ በቤታችን በቀላሉ እንዴት ማዘጋጀት እንደ ምንችል በሚገባ አስተምረሽናል እናመሰግናለን❤
@elanahermon2357
@elanahermon2357 6 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የፍቅርዬ በጣም ልዩ የሆነ የአሳ ኮተሌት አሰራር ነው ያሳየሽን ቀምመሽ በዱቄት አርገሽ ሲጠበስ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ በዱቄት ተደርጎ ሲጠበስ በጣም እንደሚጣፍጥ እገምታለሁ አሳ የመመገብ ብዙም ፍላጎት የለኝም ግን ሳየው በጣም አሪፍ እንደሆነ ያስታውቃል
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 44 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
አሳ ጥብስ Fried Whole Fish, Ethiopian Food
15:36
Mama's Majet
Рет қаралды 77 М.
Ethioipian food የቡላ ፍርፍር ወይም እርግፎ አዘገጃጀት
15:15
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 84 М.
ምርጥ ሰላጣ አሰራር Healthy salad //ethiopian food
8:08
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 544 М.
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 4,8 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,9 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 39 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 31 МЛН