#ምሁር

  Рет қаралды 22,121

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 30
@nikodimossamuel5744
@nikodimossamuel5744 3 жыл бұрын
ለብዙ ገዳማት ምሳሌ የሚሆን ብዙ ነገሮች ያሉበት ገዳም ነው አምላክ ከጠላት አይን ይጠብቅልን
@nolawiztewahdotube9024
@nolawiztewahdotube9024 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ አምና ሔጃለሁ የዛውም አካባቢ ተወላጅ ነኝ ለአለም ስላሳየህም ክብር አለን
@kanchlowdatesfaye6355
@kanchlowdatesfaye6355 2 жыл бұрын
የእውነትም ሙሁር በስመአም ደስ ስል ኡፍፍፍ በስላም ከስደት ተመልሺ ለደጁ ለመርግጥ ያብቃኝ
@yaredyihenew7634
@yaredyihenew7634 2 жыл бұрын
ምሁር በሚገባት ቋንቋ ተገለፀች! ያደግንበት ገዳም የተራወጥበት ምድር የቦረቅንበት ሜዳ የተቀረፅንበት ትምህርት ቤታችን ❤ ምሁር እንኳን ደስ አለሽ!❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤
@-D.degsew
@-D.degsew 3 ай бұрын
ወይይኔ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ አመቻችቶልኝ ለማየት በጣም ነው የጓጓሁት ያሳካልህ በሉኝ
@MaregneshFantu
@MaregneshFantu 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 3 жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሐሀዱ አምላክ አሜን በጣም ደስ ይላል እንዴት ልግለጸው ደሰ ሲል እኔ የተወለትኩበት ዞን ነው ግን እስከዛሬ ቦታ ባለ መሂዴ ቆጨኛ ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@zortebo
@zortebo 3 жыл бұрын
ግሩም ነው!
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
@kidistteklu4300
@kidistteklu4300 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@rahelalemayehu8813
@rahelalemayehu8813 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@genetemariyam3629
@genetemariyam3629 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 2 жыл бұрын
በጣም ውብ ነው♥️♥️እናመሰግናለን
@kalkidanyirga1577
@kalkidanyirga1577 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ቦታ በእግሬ እንድረግጠው የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ከታች አቡነ ዜና ማርቆስ አሉ እኔ ጋር ደግሞ የሚገርም የማይረሳ አጋጣሚ ያለው ቦታ ነው የአቡነ ዜና ማርቆስን ዋሻ ስላላየሁ ትንሽ ተሰምቶኝ ነበር ብቻ ግን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስለዚህ ቦታ...........ያው ይህንን ቦታ እንኳን አልቀናባችሁም ሄኖክ እና ባልደረቦቹ እኩል ነን.......እንደሁልግዜም ሳላመሰግናችሁ አላልፍም እጅግ በጣም አመሰግናችኅለሁ
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 2 жыл бұрын
ሔኖክ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልህ በጣም ልብን በኩራት የሚያሞቅ ገዳም ነው ያስጎበኘህን ተባረክልን መታደል ነው በእውነቱ
@fikeman7400
@fikeman7400 2 жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን እናመሰግናለን
@merontesfalem4781
@merontesfalem4781 3 жыл бұрын
Lijinetachn astawesken ye kolo temari
@madinamadina5191
@madinamadina5191 2 жыл бұрын
በረከታችዉይደረብን፡በጣምደስሚልለሌሎችምተምሳሌትየሚሆነዉ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
በጣም ውብ ተፈጥሮ ያለው ቦታ ነውበደንብ ሊታወቅየሚገባ ከመስቀል በዓልጎንለጎን ቤተክርስቲያኑንማስተዋወቅ መልካም ነወ።ለአንተግንእግዚአብሔር ይስጥህ
@astertanke8173
@astertanke8173 3 жыл бұрын
Dagim le tarikawew gedam Mehur gedame Eyesus yabkagn tayto aytegebem
@uaeuae8373
@uaeuae8373 8 ай бұрын
አባቶቻችን በረዢም እድመና በመልካም ጤና የጠብቅልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይሰጠልን እሂነን የመሰለ ገዳም ሰላሳየህን የነብሰ ዋጋ ያድርግልህ❤❤❤❤❤
@madinamadina5191
@madinamadina5191 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከዚህ አለም ጫጫታ ወቶ እንዲዚህ በቤተክርስቲያን መሆን መታደል ነው አምላኬ በዚህ ውስጥ እንድኖር እርዳኝ
@Teklyi24
@Teklyi24 Күн бұрын
Diss mel gedam lhulhum gedamoch ehun derja madres ygbanal
@user-bk7py6sr3u
@user-bk7py6sr3u 11 ай бұрын
የትውልድ.ሀገሬ.በጣም..የምውደው..ሙህርና.አክሊል❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukbelay1641
@birukbelay1641 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥራቸው ያለው
@hannahiale
@hannahiale Жыл бұрын
አባ ሲራክ ዘኢየሱስ በሚል ስማቸው ቢስተካከል
@haymanotdesalegn3534
@haymanotdesalegn3534 3 жыл бұрын
ጉዞ ኢትዮጵያ እንዴት ናችሁ?
@mekds5497
@mekds5497 5 ай бұрын
Yekbklen
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09