ራሽፈርድ፣ ዴ ሊትና ዝርክዚ የተነቃቁበት ድል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት | Mensur Abdulkeni

  Рет қаралды 71,609

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 120
@taredewele7813
@taredewele7813 4 күн бұрын
መንሱሬ ሁሌም ከጨዋታ በኋላ ትነተና ብትሰጠን ደስ ይለኛል እንደ ሀሳብ!!!!!!👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@amoxerali
@amoxerali 4 күн бұрын
መንሱሬ ሁሌም ያለምንም ስስት ስለ ሃያሉ ክለብ (ማን ዩናይትድ) ትንተና ስለምታደርሰን በዩናይትዳዊያን ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏
@dagimgelana6543
@dagimgelana6543 4 күн бұрын
ነገ ደሞ tiktok ላይ ትለቂውአለሽ😜😂
@tekaassefa182
@tekaassefa182 4 күн бұрын
እንኳን አደረሰኸ መንሱሬ መልካም በዓል ይሁንልኸ ከመላው ቤተሰብኸ ጋር
@workushumiye439
@workushumiye439 4 күн бұрын
መንሱሬ እንኳን አደሰረህ ስለገናናው የተኛው አንበሳ በእንግሊዝ ቀዳሚው ስኬታማ ክለብ በዓለም በአራቱም አቅጣጫ እልፍ አእላፋት ደጋፊዎች ያሉት most valuable club in the world ለሆነው ማንቼስተር ዩናይትድ በጎ ጎን ትንተና ስትሰጥ ኩራት ይሰማኛል ደስ ይለኛል ። I don't believe by Eric ten hag but I will support man united until the death ,one's a red always red Glory Glory man united ❤❤❤!
@DanielWassie
@DanielWassie 4 күн бұрын
Glory Glory to #Manunited
@dstube2274
@dstube2274 4 күн бұрын
መንሱሬ ድህረ ጫዋታ ትንታኔንህን ስላሰማህን እናመሠግናለን
@ahmedseid622
@ahmedseid622 4 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መንሱሬ የሊቨርፑል ጥንካሬ ሳይሆን የዩናይትድ ድክመት መሆኑን ዛሬ በኖቲንግሃም ያውም በሜዳው ተሸመሸመ የዩናይትድ ውጤት እንደሆነ ብልጭ ድርግም የሚል እንደሆነ እናውቀዋለን ምክንያቱም አሰልጣኙ ኤሪክ ቴንሃንግ ነዋ የመሸነፍ ስነ ልቦና ያለው አሰልጣኝ ይዘህ የትም አይደርስም
@victorious.5394
@victorious.5394 4 күн бұрын
Poor analysis.
@MrBeanETHIO
@MrBeanETHIO 4 күн бұрын
It is not In 10hag we dont trust
@ermiteshome4615
@ermiteshome4615 16 сағат бұрын
Zimm belll eski
@abedekamale2862
@abedekamale2862 4 күн бұрын
ማንሱሬ በጣም ናው የማከብርክ አላህ እድሜህን የርዝማው አቢድ ናኝ ካሳሚት አንቢብልኝ ጊሎሪ ማን ዩ
@user-ui7ri4jt6b
@user-ui7ri4jt6b 3 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በዩናይት ዉጤት ደስብሎኛል
@ቤተአማራዊይ-xj3bb3bj8j
@ቤተአማራዊይ-xj3bb3bj8j 2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መንሱሬ
@BereketYemareyam
@BereketYemareyam 3 күн бұрын
Bek negn ke 6 kilo glory glory man united!
@LeykunGezahgn
@LeykunGezahgn 4 күн бұрын
መንሱሬ እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰብህ
@KansuMelese
@KansuMelese 4 күн бұрын
እንኳን አደረሰ መንሱሬ እንደዚውም ለምታከብሩ በሙሉ❤❤❤❤ አንዳድ ሰዎች እግር ኳሱ አሰሙም አቃቂር ከምታወጡ ሰው ያላሰበውን ሁሉ ነው ምታሳስብት ኦኦ😮እሱ እራሱ ምን ብዬ ነው ብሎ መልሶ ነው ሚያዳምጠው ከናተ ንግግር.ወይ ጉድ🙄🙄🙄
@MintesinotHabtewold
@MintesinotHabtewold 3 күн бұрын
Mensure my best ever sports journalist. God bless you.
@DanielWassie
@DanielWassie 4 күн бұрын
Enkuan Adersh #TheAwesomeMensurAbdulkeni
@DagnachewAbaye
@DagnachewAbaye 2 күн бұрын
Glory gloryy man.unitd
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 4 күн бұрын
እናመስግናለን መንሱሬ እንኳን አደርስህ
@beki620
@beki620 4 күн бұрын
መንሱሬ🎉👌👉man united
@RediFool
@RediFool 3 күн бұрын
ማንሱሬ tnx
@KumlachewAnmut
@KumlachewAnmut 4 күн бұрын
መንሱሬ እንኳን አደረሰህ ከመላው ቤተሰቦችህ
@DawitFeyisa-rm8te
@DawitFeyisa-rm8te 3 күн бұрын
እንኳን አደረሰኸ መንሱሬ መልካም በዓል ይሁንልኸ
@HappyBassetHound-pb2zh
@HappyBassetHound-pb2zh 4 күн бұрын
ይስ መሡር ይመች❤❤❤
@habtyhabesha6337
@habtyhabesha6337 3 күн бұрын
divine light of the prophet muhammad forever shine upon you, guiding you toward a life of purpose and love. happy mawlid al-nabi!
@AthklteAthklte
@AthklteAthklte 4 күн бұрын
🎉መንሱሬ ጥሩ ትንታኔ ታቀርባለህ ሀሪፍ ነው የዛሬ ማንቼ ያሸነፈው በርግጥ 3-0 ቢያሸንፍም አመርቂ ጭዋታ አላየንም ኮቹ ዩናይትድን አይመጥንም ለኛ ለዩናይትድ ደጋፊዎች የማይመጥን ፈሪ አሰልጣኝ ነው ቲሙን ፈሪ እንዲሆን አርጎታል በቃ ለኔ አይዋጥልኝም ስለ ሸባዎቹ ሽንፈትን እግን ደስ ብሎኛል ማለቴ ሊቨርፑሎቹን ነው ሊቬ ዛሬ የሽንፈቱን ምክንያት ካሲሞሮን በንች ኦናናን ኦቮር በንች ቴህናግን በጉዳት በማጣቱን ከ55አመት ብኋላ በኖቲንጋኻም 2:47 ተሸንፈዋል ደስ ሲል።
@Steven.24
@Steven.24 3 күн бұрын
የዴላይት ሁለገብ አቋም,የራሽፎርድ ወደ አግቢነቱ መመለስ እና ያልተጠበቀው የቴናግ አሰላለፍ ብቻ ለኛ ዩናይትድዊያን አሪፍ ቀን ነበር 🎉
@EW721
@EW721 4 күн бұрын
መንሱሬ እንኳን አደረሰህ ሰትንተናው በጣም🙏🙏🙏🙏
@samuelteshe6652
@samuelteshe6652 4 күн бұрын
Thank you brother Me sure your commitment
@AlemarHussen
@AlemarHussen 3 күн бұрын
መንሱሬ ቼልሲ ላይ ስላሳየው ሳቾ የሆነ ነገር እቅስቃሴ
@SisayMichael-up3uy
@SisayMichael-up3uy 4 күн бұрын
Glory Glory man united
@AbukiMan-u1o
@AbukiMan-u1o 3 күн бұрын
መንሱሬ እንኳን አብሮ አደረሰን የተናፈቀው ዩናይትድ ያየሁ ይመስለኛል
@JosiDemeke
@JosiDemeke 3 күн бұрын
Manchester አደራ ለሳምንቱ
@samsonwale8443
@samsonwale8443 4 күн бұрын
Mensur👏👏👏
@abidan2755
@abidan2755 4 күн бұрын
Enkuwan aderese mensure 🙏 GGMU 💪
@onelovetedotedo
@onelovetedotedo 4 күн бұрын
ማቲያስ ለፕሪሜርሊጉ እንደተሰራ ? ምልክት አሳይቶናል ያዝልቅልን ❤
@nathanmitiku9240
@nathanmitiku9240 4 күн бұрын
ሁሌም ከጨዋታ በኋላ በዚ መልኩ ቢቀጥል ...... ❤❤❤❤
@SarahHeyiSolomon
@SarahHeyiSolomon 4 күн бұрын
This weekend nice to me thank you my ❤uinted
@Ydsportofficialዋዲስፖርት
@Ydsportofficialዋዲስፖርት 4 күн бұрын
መንሱሬ እንኳን አደረሰህ የኔው ዩናይትድ አሸንፏል ግን የተጫዋቾች ጉዳት በጣም ያሳስበኛል ተከላካዩ በሙሉ ወደ አልጋ ከሄዱ ቀጣይ ጨዋታ ላይ እንዴት ሊሆን ይችላል ያስፈራል
@josijosi1648
@josijosi1648 4 күн бұрын
welcome mensur
@yaredwalelign4302
@yaredwalelign4302 3 күн бұрын
መንሱሬ እንኳን ለኢድ አደረሰህ በቃ ሰለቸን ስለማንችስተር ሲሸነፍም ሲያሸንፍም ከሻሼ ሌላ ማዉራት ይደብርካል በቃ ንገረን ደጋፊነኝ ብለክ ምክንያቱም ዛሬ ትልቅ ጨዋታ እያለ ሁለት ተሸንፎ ሁለት ስላሸነፈ መዘገብህ ያሳዝናል ይደብራል 😢😢😢
@BelayDemesu
@BelayDemesu 3 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ መንሱር ዮ ዩናይትድን እንዴት አየህው? እኔ ግን አሁንም ትርትር አለኝ
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 3 күн бұрын
ማንችስተር ዩናይትዶች እንደሆኑ በሊጉ ቴብል ላይ ደረጃቸው ያው ደብል ዲጅት ናቸው :: ከርሞ ጥጃ !!!!!
@SemerudileboAhamid
@SemerudileboAhamid 3 күн бұрын
መንሱሬ ከለንደር ብዘገው እንጅ መለው እስልምና ተከታይ መውሊድ አያከብርም አትሳሳት
@abdurezakendalew
@abdurezakendalew 4 күн бұрын
Enkuan abro aderesen united for ever.premier league litgemtew atchilm!!
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 3 күн бұрын
GGMU❤❤❤
@MubarekMubarek-x7s
@MubarekMubarek-x7s 3 күн бұрын
Minor.❤
@Aleksbirand
@Aleksbirand 3 күн бұрын
ሁሌም ቢሆን ግሎሪ ማ ዩናይትድ
@omar-dd6ok
@omar-dd6ok 4 күн бұрын
መውሊድ😮😮
@LenchoBedaso
@LenchoBedaso 3 күн бұрын
Mensure Hulu Muslim ayekabrim mowulid
@habtugetachew6207
@habtugetachew6207 3 күн бұрын
መንሱሬ ግን ስለ ሀላንድ መች ነው የምታወራው
@HabtamuTsige-z6c
@HabtamuTsige-z6c 4 күн бұрын
betam new mitmecheg❤❤❤❤
@Jemal_tefo
@Jemal_tefo 2 күн бұрын
የሚወደው ክለቤ በማሸነፉ ደስብሎኛል፣ነገር ግን በአሰልጣኙ ደስተኛ አይዴሌንም😡
@FuadBederga
@FuadBederga 4 күн бұрын
ዋዉ ማንቼ
@tsegasolo7673
@tsegasolo7673 4 күн бұрын
የቸኮልከ ትመስላለህ መንሱሬ
@andualemdebebe9170
@andualemdebebe9170 4 күн бұрын
Enkwam adseh mensure melkame beale
@mengeshateshome8141
@mengeshateshome8141 4 күн бұрын
Enkuan adereseh mensure
@endaledemisse6304
@endaledemisse6304 3 күн бұрын
መንሱር እንኮን አደረሰክ
@Mebiman1414
@Mebiman1414 3 күн бұрын
ራሽፎሮድ የመጀመርያ ሙኮራ ኣይደለም
@birukfekadu4352
@birukfekadu4352 4 күн бұрын
Man united glory glory 🎉
@KhalidPoetry
@KhalidPoetry 4 күн бұрын
Brother Mensur polite reminder, Mwalid doesn't represent Islam! We got two Eid Adaha and Fitr. It wasn't bad game for Man United and Casemiro was looking good!
@TamasgenAnito-rx1wr
@TamasgenAnito-rx1wr 3 күн бұрын
@fekeqq679
@fekeqq679 4 күн бұрын
እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሰህ ! አቦ ዩናይትድ እየሰራ ነው !
@ADMASUWACHISO
@ADMASUWACHISO 4 күн бұрын
Wow baxam desi yilala Nabare Zara baxam baxam Masuri endate neh
@YaQubMudesir
@YaQubMudesir 4 күн бұрын
አሪፍ ነበር
@isaniguse-ov4sh
@isaniguse-ov4sh 3 күн бұрын
you support man united
@content1i-t3e-u9y
@content1i-t3e-u9y 4 күн бұрын
ሰላም እንኳን አደረሰህ መንሱር ይሄ ውጤት ለ ማን.ዩ ተጫዋቾች ጥሩ ነው ነገር ግን ይህንን ተነሳሽነት ሳምንት ከ ፓላስ ጋር ይደግሙታል?
@adujonathan4377
@adujonathan4377 2 күн бұрын
Wede ashenafinet temelsenal
@beamengetahun5489
@beamengetahun5489 3 күн бұрын
ይልመድብህ ፣offthepitch ብቻ ሳይሆን aftermatch ቢኖር አሪፍ ነው
@henokmelakuassefa1865
@henokmelakuassefa1865 3 күн бұрын
Pls Sancho
@TamiratTadewos-u7i
@TamiratTadewos-u7i 4 күн бұрын
Enkuan aderese enwodahalen mensure
@TemesgenTeka-cf7ng
@TemesgenTeka-cf7ng 3 күн бұрын
Mensura sele Liverpool mn telaleh
@VidaoennnVespgiii-j2z
@VidaoennnVespgiii-j2z 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ox9bj8tz4f
@user-ox9bj8tz4f 4 күн бұрын
Come on utd
@yezihalemsewmehone
@yezihalemsewmehone 3 күн бұрын
መንሱሬ እኔ የዪናይትድ ደጋፊ ነኝ አዎ ዩናይትድ አሸንፏል ነገር ግን የዩናይትድ ጨዋታ ይህን ያህል ማራኪነት የለዉም የአንተ ሀሳብ ምንድነዉ???
@melashudesta7205
@melashudesta7205 4 күн бұрын
ደግሞ ተስፋ ሰጥተው ሊሸውዱን አሸነፉ GGMU
@TesafaDsmte
@TesafaDsmte 4 күн бұрын
ሀይ ሀይ መንሱዴ ማንቼ የልቤ ስር ነው ማንቸ ይቀረዋል አልረካሁም ተከላካይ ባለበት ይኑር ሚድፊልደር እደዛው አጥቂ የለም
@MubaricMuhamed-jp9pf
@MubaricMuhamed-jp9pf 3 күн бұрын
መንሱሬ፣ዘሬአርሳናል:3😅ቱታናሀም፣1
@MubaricMuhamed-jp9pf
@MubaricMuhamed-jp9pf 3 күн бұрын
ጊምቴከታሳካልኝ፣የርሴንማልያአዳራ
@fetamovie-pr8in
@fetamovie-pr8in 3 күн бұрын
መንሱሬ ዛሬ አሸንፎ ብንደሰትም መልሶ በወረደ አቋም ተሸንፎ እናየዋለን ስለዚ 1ጨዋታ ሲያሸንፍ ለውጥ እንደሚመጣ ቶሎ ባናስብ ይሻላል
@ThomasAEBEBE
@ThomasAEBEBE 4 күн бұрын
👍
@abukiyesuf1500
@abukiyesuf1500 4 күн бұрын
👍👍🙏🙏
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 4 күн бұрын
😍😍❤
@tinsaekebede685
@tinsaekebede685 3 күн бұрын
የካሴሜሮ ስንጠቃ እንዴት አየከው
@mekuanetademas8169
@mekuanetademas8169 3 күн бұрын
ቡድኑ እንደቡድን ገና ይቀረዋል ማሸነፉ እሰየው እንጅ አላሳመነኝም
@kiflumunye9387
@kiflumunye9387 4 күн бұрын
መንሱሬ ዛሬ ማንችስተር አሣረፈኝ ።
@user-os8pd2os3o
@user-os8pd2os3o 4 күн бұрын
መውሊዲ እሚባል የለም ሸህ መሱር በሙስሊም ባእል😮😮😮
@abdueabc
@abdueabc 3 күн бұрын
ይህ ስለ እግር ኳስ የሚወራበት ሚዲያ ነው ያንተ የማይረባ የሀይማኖት ክርክር እዛው ያዝልን
@anwarnuri9233
@anwarnuri9233 4 күн бұрын
ETH winning mentality yelwm
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 4 күн бұрын
አረ መንሱሬ ምን ነካህ የሙስሊም መውሊድ የሚባል ነገር የለም 😊
@ElizabethGonzalez-r3d
@ElizabethGonzalez-r3d 4 күн бұрын
Madge Isle
@user-mi5wt4jz5d
@user-mi5wt4jz5d 3 күн бұрын
የረሽፎርድ ጎል የመጀመሪያ ሙከራ አደለም ከዛ በፊት ብቻውን ከራምሰዴል ገር ተገናኝቶ አድኖበት ነበር ደጋግመህ ስላልክ እንጂ its not a big deal
@natyashebir
@natyashebir 3 күн бұрын
17:30 vvd cdfe🎉cved
@mekiyamuzeyin5806
@mekiyamuzeyin5806 4 күн бұрын
🎉 Mu
@MuhammedAli-sm4qn
@MuhammedAli-sm4qn 4 күн бұрын
Mawilide now ende"""
@MerihunMada
@MerihunMada 4 күн бұрын
You rushed, what happened?
@LeykunGezahgn
@LeykunGezahgn 4 күн бұрын
ያው ማንቼ እንደተለመደው ደጋፊውን ለማዘናጋትና ለማጓጓት ዛሬ አሸነፈ ቀጣይ ደሞ እንየው
@FreGebre-r4c
@FreGebre-r4c 4 күн бұрын
ለምንድነው ምትብዳዳው ስለ ሲቲም አውራ እንጂ
@EliasTeshome-bc1kr
@EliasTeshome-bc1kr 4 күн бұрын
Mnm inkua gunners bihonim manche wusx be Eriktenhag mikniyat bizu kokoboch sixefu yitayalu.manim yemaykidew!!
@niguseasfaw9118
@niguseasfaw9118 4 күн бұрын
Dialo is MOT
@omar-dd6ok
@omar-dd6ok 4 күн бұрын
መውሊድ የሚባል የሙስሊም በአል የልም እረ😢😢
@Uvbnn
@Uvbnn 4 күн бұрын
betam new miyanadew wellahi be zena sizegeb
@abdueabc
@abdueabc 3 күн бұрын
እባካችሁ ስለ እግር ኳስ ብቻ የእርስ በእርስ ሽኩቻችሁ እዛው ሰፈር ጨርሱ
@fuadHadi-fn4fk
@fuadHadi-fn4fk 4 күн бұрын
መንሱር ትለያለህ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 4 күн бұрын
🎈ፐ !አቤት ፍጥነት አቤት ፍጥነት አውዝብላሂ...ሲሸነፉም ፍጠንልን እስኪ😅
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
Cristiano Ronaldo Exclusive "I Still Love Man United."
36:21
Rio Ferdinand Presents
Рет қаралды 881 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4 МЛН