No video

ሮቤልን ያልጠበቅነው ቦታ አገኘነው። እገለዋለሁ አለቀውም.. ሰክሮ አስቸገረን

  Рет қаралды 72,615

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

2 ай бұрын

ሮቤልን ያልጠበቅነው ቦታ አገኘነው። እገለዋለሁ አለቀውም.. ሰክሮ አስቸገረን

Пікірлер: 1 300
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm 2 ай бұрын
የሮቤል ነገር መነዉ ከረሱ በላይ ያስጨነቀዉ😢😢😢አስቲ በላይክ አሳዩኝ
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 2 ай бұрын
እኔ እያለቀሰኩኝነው ያለቀው እፍፍፍፍ አይዛህ ወንድም ያልፋል እራሰህን ሁን እባክህ
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 Ай бұрын
Ine betam 😢😢😢yarab bilenin le robel argat
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm Ай бұрын
@@zabibakeder1542 ያሳዝናል በጣም😥😥
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 Ай бұрын
@@YemsgenLesu-ud2bm betam
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g Ай бұрын
አኔ ጌታን በጠም 😭😭 ጨነቀኝ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
ኑ አብረን እንሸምግላቸው የእጮኛውን ወጭ በጋራ እንመልስለት እስከዛሬ ያወጣውን፡፡ፍቅረኛሞች አብረው ፍቅራቸውን ይቀጥሉ፡፡እጮኛው እባክህ አስተውል ብታገባትም ጥሩ ስሜት ያላት ልጅ አታቅፍም፡፡ተጎንብሸ ልለምንህ ፡፡ሮቤል ደግሞ በመጠጥ መደበቅህን አልደግፍም ወደፈጣሪ መጮህ ሲገባህ ወደ አረቂ ዋዕ ጌጋ ሃወይ ፡፡ፈጣሪ ይጨመርበት
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r 2 ай бұрын
💔💔💔💔💔
@newid5082
@newid5082 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@godolyas306
@godolyas306 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@sitratube1193
@sitratube1193 Ай бұрын
ወጩ መቸ አሣሠበ ልጂቱ ቤተሠቦቸ ክብር አለችጂ ምነው ገዘብ ተርፎናል አልሺ🙄
@meseretmitiku9407
@meseretmitiku9407 Ай бұрын
Film eyeseru eko new hizbe neka enji.
@Hkma-ow6fz
@Hkma-ow6fz 2 ай бұрын
ዮኒ የጠጣ ሰው ማናገር ሳይሆን እርፍት ሲያረግ ነው ሚሻለው አላህ የሱ ያርጋት😢😢😢
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 2 ай бұрын
በጉጉት ሰጠብቅ ነባረ ምልካም ዜና ያሰመነ ጌታ ሀይ😭😭😭😭 በአዉነት ጨነቀኘ
@elsatekle5230
@elsatekle5230 Ай бұрын
me too 😭
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
እሮቤል እንደእህት ስማኝ ልንገርህ መተኪያ የሌላት እናት ብቻ ነች ወንድሜ ሲሳክም አሜን ሳይሳካም አሜን በል ፈጣሪ ላተ ካላት የሚያገባትም ወንድ ሰርጉን አሳልፎ ሊሰጥህ ይችላል መጠጣት ሳይሆን ፈጣሪን ለምን ሰውም ነሽውም መደሀኒአለም ነው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 ай бұрын
የአውነተ አኔ ደየማስበው ታራክ በሰራ,ብዬ ተመኘሁ አዲሱ ፈቅረኛው
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m Ай бұрын
Yessss
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 2 ай бұрын
ልጅቱ የምታፈቅረው ሮቤልን ነው ግን የቤተሳብ ጫና አለባት ቤተሰብን ማስቀየም አልፈለገይም ስለዚህ የምታገባት ሰውየ የማታፈቅርህን ልጅ ልቧ ካተጋ የለለውን ሴት አግብተህ ከስረህ ከምቀር ተውለት ለሮቤል በሉ እስኪ👍👍👍👍
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 2 ай бұрын
ድግሱን ላተ ያርገው አይ ፍቅር
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 ай бұрын
እውነት በደነ ነው ከሱጋራ የምትሆነው ፈጣሪ ይረዳቸው
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 2 ай бұрын
ስውየውሰ ቢሆን ልቧ ከሌላጋር የሆንች ሴት ምን ታርግልሀልች እባክህ አትየያያቻው
@user-kl2jj2lf1e
@user-kl2jj2lf1e Ай бұрын
ስውዬው የማታፈቅረውን ሴት ለምን ያገባል
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Ай бұрын
❤❤❤
@abedaberhan
@abedaberhan Ай бұрын
የነገዋ ልደታ ማርያም የሮቤል ሀዘን ወደ ዶሮ ፍቅራቻው ተመልሰለን በጣም ከባዳ ነው😢😢😢😢😢😢😢
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ማርያምን የሮቤል ነገር እዴት እዳስጨነቀኝ እፍፍፍ😢😢😢የኔ ወድም😢😢ምን ልበልህ እደዉ የድግል ማርያም ልጅ ደስታህን ይመልስልህ😢
@AshrakaNasro-kx6pe
@AshrakaNasro-kx6pe 2 ай бұрын
ሮቤል ከምንም በለይ እናትህን አስባት ለነትህ ኖርላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkserk1091
@serkserk1091 2 ай бұрын
ልጅቱ አዲሱን ባል ትታ የምታፈቅረውን ታግባ። ቤተሰቦችዋም ስላደረጉላት መልካም ነገር ታመስግንናቸውና ውሳኔዋን ታሳውቃቸው። የሁሉም ቤተሰብ ለልጁ መልካም ይመኛል። የተለየ አላደረጉም ስለዚህ ወደ ሮቤል ትመለስ። በቃ። ቤተሰቦችዋ ቀጣዩን ህይወት አይኖሩላትም ድረዋት ዞር ይላሉ። እስዋ ግን ዘላለም እሳት ውስጥ ትኖራለች። መፍትሄው የእውነት ሮቤልን ከወደደችው ከሮቤል ጋር ትኑር ቤተሰብዎን በሽማግሌ ይቅርታ ትጠይቅ ።
@berryfamily2846
@berryfamily2846 Ай бұрын
ምታፈቅሮ አይትመስልን
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h Ай бұрын
ለብር ብለው ነው ቤተሰቦቿ ለእሷ አስበው አይደለም😢😢
@user-py6rw9ru1b
@user-py6rw9ru1b Ай бұрын
Melkam Astasaseb new. Yefakrewat wend yishelet.
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
ትችለነበር አዲሱን አዉቃነዉጂ ትፈልገዋለች ብሩንም ዉጭመሄዱንም ትፈልገዋለች
@FifjgFjfg-rr8sz
@FifjgFjfg-rr8sz 2 ай бұрын
ማርያምን ማራ ሓዚነ ነቢዐ ፈጣሪ ምስክረይ እዩ ሮቤለይ ኣጆካ ንታትፈትዋ ወላዲትካ ንበረላ ንዓ ክትብል😭😭😭😢😢ኣጆካ ፈጣሪ ንመን ኢልዎ ናትካ ትከውን እያ ተስፋ ኣትቁረፅ😭😭😭
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
በእውነት በአሁን ሰዓት ማፍቀርም ሆነ መፈቀር በጣም ትልቅ ፀጋ ነው ። ፍቅር እና መተማመን በጠፋበት ጊዜ
@muhammadroza4705
@muhammadroza4705 2 ай бұрын
ማነው እደኔ የነዚህ ለጆች መጨረሻ የናፈቀወ
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 2 ай бұрын
ምርጥ ዲራማ
@GirumHaile-qp2cy
@GirumHaile-qp2cy Ай бұрын
Lenitue eko yelemedeche nate kezeleje befete lela fekeregna neberate shemagele telekoe new agoteyew be beloe wedelela lakate ahune demoe erobele agegnate esunem gude aderegechew
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 2 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ መጣችሁ ምልካም ዜና ያሰማን😢😢😢😢
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 ай бұрын
እኔም አሚንንን 😭💔
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
@user-vw9gf1yr6q
@user-vw9gf1yr6q Ай бұрын
ayezke 😢😢😢
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 2 ай бұрын
ሮቢ ኣይቲጋገ ይርዳእኒ ንሕና ኸሙኡ እይና ንገብር ይርዳአኒ ኣጆኻ ሮቢ ሓቂኛ ፍቅሪ ኸሙኡ እዩ።
@user-vy1bx7sl5t
@user-vy1bx7sl5t Ай бұрын
ሮቤላ ተረጋጋ እግዝአብሄር ታሪክን ይቀይራል
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
የኔ ውንድም እራስሕን አትጉዳ ቤቴ ክርስቲያን እየሔድክ ጸሎት አድርግ 😢😢😢
@almaztessema6345
@almaztessema6345 2 ай бұрын
In😂
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
ዮኔ እባክህ ትንሽእስኪረጋጋ ቤተክርስቴያን ዉሰደዉ ፀሎት ፣ንሰሀ ይግባ እግዚአብሄር ያጣመረዉ ሰዉ አይለየዉ ሮቢል እራስክ ጠብቅ ሁሉም ለበጎነዉ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 2 ай бұрын
አላህ የተፈቃቀርን አይለይብን የርብ ነኝ የመዳም ቅመም ❤አዛኝዋ 😢😢😢ማኑው በዚህና😢 በማርክና በሄሉ ያዘነ😢
@yetnayetabebe8125
@yetnayetabebe8125 Ай бұрын
እዉነት ነዉ ጎን ይሔ ታሪክ የአዉነተ ነዉ ካይምሮዬ በላይ ሆነብኝ ያ ባል ተብዬዉ ግን በድን ገላ ማቀፍ አይደብረዉም እዉነት እልህ ይዞት ይሆናል እንጂ አብራዉ እንደማትቆይ ያዉቀዋል
@user-ed2gp9dq8p
@user-ed2gp9dq8p 2 ай бұрын
የምታገባት ልጂ ብታገባትም አጠቅምህም ልቧ ሊላጋ ሆኖ ነድኗ አተጋ ምንም አይጠቅምህ ተዋት ተውለት በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@tgtg3001
@tgtg3001 2 ай бұрын
ሰዎችዬዬዬዬ መከራራ ችግርርር ሲመጣብን በጸሎት እንበርታእጂጂ ወደእግዚአብሔር እንጠጋእጂጂጂ በብርጭቆውስጥጥጥ ለመደበቅ አንሯሯጥ የከፍችግርነው ሚያስከትልብንን በምንም አይነት አስቸጋር መከራውስጥ ብንሆን ችግሩን በእግዚአብሔር ቸርነት እደምናልፈው አምነን የልባችንን መሻት ለእግዚአብሔር ማሳወቅነው ያለብንንን በዚሕ አጋጣሚሚ አድ የመጸሀፍቅዱስ ቃል ልጋብዛችሁሁ መጸሐፈ መክብብ ምእራፍ 3 1 _8 ለሁሉም ጊዜአለው ኮመቴን ምታነቡ በሙሉ ጋበዝጋችሁ 🤝🤝
@adyaboyoutube2481
@adyaboyoutube2481 2 ай бұрын
😢😢😢ሮቤል ኣይዛህ ሁሉ እንደ እግዚኣብሔር ፍቅድ ኑው የሚሆው
@KidistNigus
@KidistNigus 2 ай бұрын
አብሽሪ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ነገ የተሻለ ቀን ነው እመቤቴ በምልጃዋ ትጠብቅህ ታበርታህ 😢😢😢
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 ай бұрын
ምስኪን ሮቤል ያ ደስታክ በአንዴ ይጥፋ 😢😢😢😢 አይዞክ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ እራስክን ጣርሙስውስጥ አደብቅ ወደ ቤተክርስቲያን ህድ እራስክን አረጋጋ በእውነት ነው ምልክ ማንም አይለያቹም ፍቅራቹ ይሰምራል ላገባትም የተዘጋጀው እመብርሃን ልቡን ታራራው ምክናቱም ልጅቱም ሳትወደው በድና ብቻ ለሱ አይጠቅመውም እባክክ እኘኙን ልጆች ተዋቸው 😢😢😢😢😢
@Mm-ov7id
@Mm-ov7id 2 ай бұрын
ክብር ሓወይ ኣምላክ ዝበለጸ ስለ ዘዳለወልካ እዚ ፈተና ንሠናይ ከምዚ ኮነ ሕሰቦ በቃ ብአምላክ ተስፋ ከይቆሪፅ ኣይኖ ከቢድ እየ ግን በቃ ኣምላክ ተዘይ ፈቅዲዎ አይክንን አጀኳ መዓረይ❤
@user-cl8pw8fp1e
@user-cl8pw8fp1e 2 ай бұрын
ህባክ ሀትልቀቀው ከዚ ከዚ ስቃይ እስኪወጣ ደረስ እግዚሀብሄር ይርዳቹ እደኔ ያስጨነቃቹ ካላቹ ላይክ👍👍
@habtaywelday1696
@habtaywelday1696 2 ай бұрын
ክብር ሓወይ ሮቤኤል ኣጆኺ፡ኣብ ሄወት ብዙሕ መክራ ኣሎ፡ተስፋ ግን ኣይትቁረጽ ኩሉ ንሰናይካ እዩ፡ብመስተ ዝመጸእ ወላ ሓደ የለን ነቲ ነገር ብትዕግስቲ ክሳብ መጨረሽታ ተጋፈጦ ኢኻ ኣምላኽ ካኣ ክረዳኣካ እዩ፡ሰብ ተጨኒቁ ወላሓደ ክገብር ኣይክእልን እዩ እሞ ተስፋ ግበር ኣምላኽ ክረዳኣካ እዩ።
@user-ls4gq8pm2j
@user-ls4gq8pm2j Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-vh9mf8fz9g
@user-vh9mf8fz9g 2 ай бұрын
በጣም አሳዘነኝልጁ ግንየሚያገባትሰዉየእባክህተው ለሮቤል ተዉለት ላተአትሆንህም የምታፈቅረው እሡነው😢😢😢😢
@fatimakssa551
@fatimakssa551 2 ай бұрын
የዚህን ልጅ መጨረሻ ማነው እደኔ ለማየት የጓጓው
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 2 ай бұрын
😭ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ሮቤልየ አይዛህ ዮኒየ የኔ መልካም ጎደኛ❤🥺
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 2 ай бұрын
ሮቤል አጆካ ጠንከር በል በቃ እግዚአብሔር አምላክ ንዓካ እንተይኢልዋ በቃ ትኺድ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ኢልካ ገዳም ኸይድካ ጸበል ተሓጸብ አባቶችን አማኽር ብርግጽ ፍቅሪ ከቡድ እዩ ግን እግዚአብሔር እንተዘይኢልዎ ከዓ ምንም ክግበር አይኽእልን
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz Ай бұрын
በእግዚአብሔር ሥማ አንተ ልታጋባት ያሠብክ ልጅ ተዉለት አንተም ጥሩ አይሆንም ወንጀዴም አትጨክንበት እሄ ልጅ ሕይወቱ ልበላሽ ነዉ መፊተዉ ያለዉ አንተ ጋ ብቻ ነዉ ❤❤❤❤❤
@salamsalam4493
@salamsalam4493 2 ай бұрын
ፈጠሪ ሰሪጉን ለአቴ ቀይሮ ቢሀሰያን ፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
WEY.BDRGWE...ENDFES.YRGWE❤❤
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 Ай бұрын
የእሮቤል ሁኔታ እንቅልፍ ነሳኝ አሳዉቀን ሁኔታዉን😢😢
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ በቃ አልቅሸ ልሙት እረ በማርያም በሰው ሀገር ነው ያለውት ሮቤ እባክህን እራስህን ጠብቅ እባክህን ማርያምን ስራ መስራት አልቻልኩም በናትህ ትገናኛላችሁ አብሽር ወንድሜ እባክህን በዚህ ልክ ብሔራው ጅን ትጠጣለህ ለዘውም ቦትሉን እረባክህን በመቤቴ ልለምንህ ያተ ከሆነች መቸም መቸም አትለያዩም አንችም ልለምንሽ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ማለት እምትወጅው ከሆነ ልለምንሽ አትራቂው ከምትወጅው እሮቤ ጋ ሁኝ ፈጣሪ ሆይ ቸር ወሪ አሰማን ነገ ልቀቅልን እዳትጠፋ❤❤❤
@MmMm-uh7yw
@MmMm-uh7yw Ай бұрын
እንደዉ አዛኘነ ዉነትሽን ነዉ አልቅሸ ሞትኩ ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ እባክህ የፍቅር አምላክ እርደዉ አምላኬ
@raksameera6520
@raksameera6520 2 ай бұрын
በቃ አተ ወደራስህ ተመለስ አባቲ አይዞህ ጠከር በል ሀገራችን ሰላም ማጣትነዉ እዴዚህ ያደረገዉ አብሽር
@user-lg1so7mx6e
@user-lg1so7mx6e 2 ай бұрын
የኔ አባት ፈላጊዉ እና ተፈላላጊዉ አልገናኝ ሲል ያሳዝናል
@user-mf1yw4ii9i
@user-mf1yw4ii9i 2 ай бұрын
እረ በአላህ ኸይር ነገር ያሰማን ነፍሴን በስቱ ላስጨንቃት
@mimim2844
@mimim2844 2 ай бұрын
የወኔ የኔ ጅግና አንተ ጅግናነህ ብዙ ሰው መንፈሳዊ ፀበል ወስደህ አድነሃል ከፈጣሪ በታች ሮቤልንም ፀበል ወሰደው በማሪያም ሮቤል የውልህ እንደዝ አይደለም ራስህ ለውጠህ ነው ማሳየት ያለብህ እወነቴን ነው የምልህ ውንድሜ ቆም ብለህ ፈጣሪ ምክንያት አለው
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 ай бұрын
ዮኒ አቴናክ የሰዘካኚ እና እግዚሐብሔር ይርደክ ጥቅም ዬለውም መጠጠት
@user-mh2nr7ow3e
@user-mh2nr7ow3e 2 ай бұрын
የወደዱትንማጣትከባድነው💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@meremamuhammed-kd7rh
@meremamuhammed-kd7rh 2 ай бұрын
በጣም😭😭😭😭😭
@user-mh2nr7ow3e
@user-mh2nr7ow3e 2 ай бұрын
የምርአእደዚሕእደልጅሚድያላይያሳዘነኝየለም
@user-mh2nr7ow3e
@user-mh2nr7ow3e 2 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ፈጣሪይካስሕወገናችን
@razakmaster1798
@razakmaster1798 2 ай бұрын
አረ በእግዚአብሔር እራስሕን ጠብቅ ላተ ካላት የትም"አኬድም😢😢😢
@bmm3152
@bmm3152 2 ай бұрын
ሮቤል ጠከር መሆን አለብህ ተስፈ አትቁራጥ ራስህን መጠል ዬለብህም ሀራቄ ብጠጠ ራስህን ከመጉደት በስተቀር ሌለ ምንም ምተመጠ ነገር ዬለም ራስህን ጠብቅ አለህ ይርደህ አለህ አይለየቹ መጨራሸቹን አለህ የሰምርለቹ❤❤❤❤❤❤❤
@halima7993
@halima7993 2 ай бұрын
በፈጠረህ የምታገባት ልጅ ልቀቅለት ለሮቢ አንተን አታፈቅረህም በፍቅረ መሀል አትገባ ለቀቃት አብሺረ የኔ ወድም እሮቢ ስወድህ የኔ ጌታ
@user-fu1tc1rz8j
@user-fu1tc1rz8j Ай бұрын
አረ ሮቢየይ አጆኳ ፈጣሪ ንዓኻ ዝበላ ሒዙልኻ አሎ 😢😢😢😢😢😢😢
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
💔💔💔💔እመብረሐን ትመልሥሕ ወደነበርክበት ሕይወት ያማል ጌታን ጨንቆኛል መጨረሻው
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Ай бұрын
ደምርኝ ሆድየ አልቅሸ ልሙት እረ በፈጠራቹ የልጅትዋ ቤተሰብ ታደጉት ይሄ ልጅ ከምትወደዉ ከምታፈቅረዉ ትኑር ተዋት ዉጭ ሂደን ምን ያመጣነዉ ለዉጥ የለም ዉጭ ወጣ አገርቤት ሁን ሃብትም ይሁን እድገት ፈጣሪ ሲጨመርበት ነዉ አትሳሳቱ በፈጠራቹ ሮቢ ታግባ 😢😢😢😢
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 2 ай бұрын
ዉነት አጎትዮዉ ይሄልጅ እዲህ እየሆነ ቁሞ ይሄድ ይሆን እሷስ ምንያህል አስጨከናአተ ከምታዉቀዉ የማታዉቀዉን ለቤተሰብ ብላአ የወደቀችእ እህህ በጣአም ልብ ይሰብራአል እረ አዲሱባል የትነህ በዲሀለዉ ፍቅር መሀልገብተህ ተኝተህ ትነሳአል አላአተ አትሆንህም አዱስ ፍቅረኛ መቼም ይገባሀል ምንያህል ቅስማአቸዉ እደተሰበረ ሳልወድ እያለች ልቧከሚሰበር አተም እሱንጅ እኔን አትወጅ ያአልክ የጭቅጭቅ ኑሮ ከምትኖር ይቅርብህ ወድሜ❤❤❤❤
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
እዉትነዉ ወድማለም እዚላይበቃሀል እሷገዝብክነዉ የምትፈልገ እጂአፈቅርሀለዉ ከትለዉጋትወስነበር እገዘብየለዉ ቤተሰብን ማሳመንትችልነበር ገዘቡአጓት
@user-uu7lw8rz3r
@user-uu7lw8rz3r 2 ай бұрын
ከሰውነት ወቶማ ለሰው እዚህ ቦታ አታሳዬው ጡሩ አደለም። ቀድሞ ላጠፍው ይቺላል ይሄን ቢድወ አጥፍው ወድሜ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 ай бұрын
እባቾሽን ብሌነዬ እባክሽን ፍቅርሽን አስቀድሚ :: ውጭ የሚባለዉ ነገር ይቅርብሽ :: ዉጭ መሄድ ፍቅር አይሆንም ነገ ታለቅሻለሽ ❤
@AshrakaNasro-kx6pe
@AshrakaNasro-kx6pe 2 ай бұрын
በልዮ የተበልከዉ ሰዊዬ እበክህ እበክህ እበክህ ልላምንህ በልጠፋ ምስት በንታ ምክናት አንድን ወጠት ህወት ልነጣ አይጋበም እድሜ ልክህን ከምትፀፀት ብታዋት
@hdjsdj2099
@hdjsdj2099 2 ай бұрын
እዉነት ብሌኔ እሮቤልን የምትወጅዉ የምታፈቅሪዉ ከሆነ ወደ እራሰሽ ተመልሰሽ ልብሽ የሚልሽን ተቀበይ የማትወጂዉን የማታፈቅሪዉን ሰዉ አግብተሽ የደሰታ የአማረ ህይወት አይገጥምሽምና ለቤተሰቦችሽ ርቤልን እንደምታፈቅሪዉ ንገሪያቸዉ ከማታዉቂዉ በአይንሽ እንኳን አይተሽ ከማታዉቂዉ ሰዉ ጋር እንዴት ነዉ ትዳር የምትመሰርችዉ እንዴትስ ነዉ አይምሮሽን ያሳመንሽዉ ቁጭ ብለሽ የሰቀልሽዉ ቆመሽ ለማዉረድ እንዳይቸግርሽ አሰቢበት
@user-vb4mr6hm1t
@user-vb4mr6hm1t 2 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ጸሎት ማረግ አይሻሊም ከሐራቄ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 ай бұрын
ከምን ነው እሜያድነው 😂😂😂
@AdilAsho
@AdilAsho 2 ай бұрын
ሰው ሰውን አያድንም 😅
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 ай бұрын
@@AdilAsho እኮ ዝም ብላ ታወራለች እንደ 😁😁
@almetuadiss210
@almetuadiss210 Ай бұрын
አዎ እየሱስ ያድናል❤❤❤
@almetuadiss210
@almetuadiss210 Ай бұрын
​@saadayimer827ከሞት ከሱስ ከአላም ከሁሉ እየሱስ ያድናል❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 2 ай бұрын
ወደ ሀገሩ ላከዉ እባክህ ሌላ ዉስጥ አይግባ እናቴ እናቴ ሲል የነበረ ልጅ እድህ ሲሆን😢😢😢
@user-ot8vt2ub7k
@user-ot8vt2ub7k Ай бұрын
ተዉ በፈጠርህ ተዉለት አብራህም ብኮን ካተ ፍቅር የለታ ምን አይነት ደስታ ታገኛለህ ወይኔ ከራሴ በላይ ለዜህልጆች አ ስቢ ሞኮ ጋዜጠኛዉን ሳላመሰግን አላልፍ እስኬ ቅመሙች አስኬ ይህኛዉ ይተዉለት እምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@ttww9470
@ttww9470 2 ай бұрын
መጠጥ መፉትሄ ነውድ ይሄ የሰይጣን መንገድ ነው ያረከው እጭጭጭ ከጥመት በራህመትክ ጠብቀን አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጨመርበት የእነኚ ልጆች ነገር ይከብዳል የወኒ ፈጣሪ ያግዛቹ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 ай бұрын
አብሽሪ ወንድሜ የታደለ እንጅ ያልታደለ ከወደዱት ጋ አይኖርም. አላህ ብቻ ህይር ነገር ይሻላችሁ😢
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Ай бұрын
ሮቤል ካንቸ ይሄን አልጠብቅም እግዚአብሔር በጸሎት መጠየቅ ሲገባህ በዚህ ከባድ ፈተና ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ስትችል ጭራሽ መጠጥ አዝናለሁ የምር በጣም አዝናለሁ አሁንም እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ትርዳህ አሁንም ጸልይ ሱባዔ ግባ
@SalamSalam-nz2ox
@SalamSalam-nz2ox Ай бұрын
በጃኻ ዘሐወይ ነብስካ አይተጉዳእ ናብ ነብስካ ተመለስ ንወላድትካ እልካ ፆሎት ግብር ኩሉ ሓላፋይ እዩ ሶ በጃኻ ዓርስካ ሓልው ናዓካ ዝበሎ ናበይትም አይከይድን ፆሎት ግበር ማጮሎት እውን ተጠመቅ ዘሐወይ🙏😥
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 Ай бұрын
የሮቤልና የማሂ መጨረሻ የናፈቀዉ ሰዉ ማነዉ እደኔ ❤❤❤❤❤🥺🥺🥺
@Arsulove-ke6xd
@Arsulove-ke6xd 2 ай бұрын
ሮባየ እባክህ ራስህን ጠብቅ ሂወት ይቀጥላል እፍፍ 😥ኣጆኻ ሮበለይ ሓወይ ፅባሕ ካልእ መዓልቲ እዩ በርትዕ ንዓኻ ዝበሎ ኣሎ😥ንዓኻ ዝፅበዩ ወለዲ ቤተሰብ ኣለዉ ስለዚ በጃኻ ንኣዴካ ክትብል በርትዕ ንዓኻ ዝበሎ ኣምላኽ ሒዝዎ ኣሎ 😥🙏
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምሳካ ይኩን ሮቤል ሓወይ አጀካ ፆሎት ግበር ኩሉ ክፍታሕ እዩ ዳሓር እዉን ይቅርታ እበር ዝበኪ ትግራዋይ የብልናን እና ናብ ዓድካ ክድ ንዓካ ዝሓዞ አብአምላክ አሎ❤❤❤
@EthioAbay-r2q
@EthioAbay-r2q Ай бұрын
ከዘላለም ሀብት የድህነት ፍቅር ይበልጣል❤
@user-ed2gp9dq8p
@user-ed2gp9dq8p 2 ай бұрын
እስኪ ልስማው ልቤ አሞኛል የዝልይ ነገር 😢😢😢😢😢😢
@user-nl6rf1sg6c
@user-nl6rf1sg6c 2 ай бұрын
ቤተሰብዋ እና ልጅትዋ ቆም ብለዉ ቢያሰቡ መልካም ነዉ ይህ ሰረግ የአጊዚአቢሔር ፍቀድ ላይሆን ይቸላል ነገ ለስዋ መለካም ትዳር አየሆንም እጊዚአብሔር የፍቅር አምላክ እንጂ የግዴታ አምላክ አይደለም ? ሮቤል ግን ብትገፋ እጊዚአብሔር ላንተ መልካም ነዉ አይዞህ በረታ ጌታ አይጥልም ነገ አዲስ ነገር ይሆናል ዬኒ በጣም ቡሩክ ሰዉ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀለይ ጌታ ይርዳቹ 👏👏👏
@AlemTekilu
@AlemTekilu Ай бұрын
ፍቂር ግፍቶ ፍቅር ፍልጋ ይሳዝናል ፈጣሪ ብርታቱን ያድልህ ውስጤ ነው ይትንካው
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 Ай бұрын
Robeliye ebakihin ebakihi towu Yanite yala ayitefami ebakihini 💔😭😭😭😭💔🙏🙏🙏🙏
@user-qb3hw7fd9e
@user-qb3hw7fd9e Ай бұрын
ሮቤልየ ኣይዘኻ በኻይ ትግራዋይ የብልናይ እና ጠንካራ ኹን
@salamsalam1464
@salamsalam1464 Ай бұрын
ብሓቂ❤
@NigistiAlemu-iq5ck
@NigistiAlemu-iq5ck 2 ай бұрын
የምታገባት ልጅ እባክህን ተውለት እነሱ ይዋደዳሉ ደመነፏስ ለማቀፏ ይቅርብህ እባክህን ተውለት
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 Ай бұрын
ሮቤል ለናትህ ኑርላት
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
መጠጥ ተስፋ አይሆንም ሮቤል እባክህ ተረጋጋ ሒድ ቤተክርስቲያን ተስፋ ፈጣሪ ነው ሴት ቢሔድ ሴት ትመጣለች ወንድ ቢሔድ ወንድ ይመጣል ስለዚሂ ሁሉም ለበጎ ነው😢 በሷም ሆነ ቤተሰብ ላይ ጥፋት የለም ወይ አንተ መተው አለብህ ወይም እጮኛዋ መተው አለበት ካልሆነ ግን አምኖ መቀበል ነው😢😢❤ ሒወት ይቀጥላል❤❤
@tube-ef6sr
@tube-ef6sr 2 ай бұрын
ቸር ወሪ ያሰማል የዚህ ልጅ መጨረሻ እደኔ እያለቀሰ እሜጠብቅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@merrymerry6346
@merrymerry6346 2 ай бұрын
ዮነየ ፅብል የጥምቅ ቤተክርስቲያን ዉስደዉ በናተህ
@user-vi4bl4nl7g
@user-vi4bl4nl7g Ай бұрын
ዮኒየ እባክህ ወንድሜ አትለየው እስከ መጨረሻው አንድ ነገር እስኪፈጠር ነገ አዲስ ቀን ነው ሮቢየ ተረጋጋ ወንድሜ ወደ ራስህ ተመለስ ፆሎት አድርግ
@mesi6505
@mesi6505 Ай бұрын
እህ እኔሰ የዚህ ልጅ ነገር ሠላም ነሳኝ ያአላህ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
😢😢😢ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አይ ጊዜ አይ ፍቅር ጉድ እኮ ነው እባክ ዮሁን እንን ልጅ መላ በል ካ እግዚአብሔር ታገኛሌ ዋይኔ በታክርስቲያን አይ ሄድም እዚ ቦታ እኮ ማፍቴ የልአም ጊን ፆሎት እንጅ እንዴት መጣጥ ቤት 🤔ካ እግዚአብሔር ጋ መኔጋገር የመሰለ ኔገር የልአም አይ ሳዎቺ 🙆‍♀️
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
በፍቅር መጎዳት ከባድ ነዉ። እህህህህህህ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
ሮቤል በአተ ተጨንቄ ሞትኩ በእግዚአብሔር ሠም😢😢😢😢😢😢
@gkxgxkitxigx5599
@gkxgxkitxigx5599 Ай бұрын
አረ በጌታ ተመለሽ እህቴ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ አይገኝም 😥😥😥😥😥
@user-jq4wb2sm6g
@user-jq4wb2sm6g 2 ай бұрын
ወይኔ የኔ ባል እደዚህ ሢሆን ማየት ደሥ ሢለኝ ሥልክተዘጋብኝ አመቱ
@user-pp1pp8xh9o
@user-pp1pp8xh9o 2 ай бұрын
Ende ere aybalm
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 2 ай бұрын
አረ ሮቢየይ አጆኳ ፈጣሪ ንዓኻ ዝበላ ሒዙልኻ አሎ😢😢😢😢
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh Ай бұрын
በጣም ነው ያስጨነቀኝ አባካችሁ አረጋጎት
@user-hu4wi2fd5k
@user-hu4wi2fd5k Ай бұрын
የልጅ ያህል ምጥ ውስጥ ነኝ ያለሁት በፈጣሪ ከሚወዳት ልጅ ፈጣሪ ያገናኝህ🙏🏼🙏🏼
@negetube5884
@negetube5884 2 ай бұрын
አይዛን ወንድማችን ሁሉም ነገር ያልፋል ለበጎ ነዉ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢ህወሃት ይቀጥላል 😔😢😣
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v 2 ай бұрын
ጋዜጠኛውም፣እግዚአብሄር፣ይስጥህ፣መከታተልህ፣ጥሩነው
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ነገም ሌላ ቀን ነው አሏህ ላንተ ካላት ማንም አይወስዳትም ሁሉም ነገር በአሏህ እጅ ነው ተሰፋ አትቆርጥ
@y9gh956
@y9gh956 2 ай бұрын
አይዛህ ወንድም እግዚአብሔር ወደ ቀድሞዉ ይመልሳችሁ😢😢 በርግጨኝነዉ እሳ ያተ ናት ትገናኝ አላችሁ❤❤❤
@user-ww9yl2vf1l
@user-ww9yl2vf1l 2 ай бұрын
ልጅቷን ጥለፏት የምር እምትወደዉ ከሆነ ምንም ቢፈጠር ይወጡታል ጉድ አንድ ሰሞን ነዉ።
@ganatganat87
@ganatganat87 Ай бұрын
Yessssss
@samrihaylay6720
@samrihaylay6720 2 ай бұрын
ሮብየይ ነብስካ አይትጉዳእ ፈጣሪ ይሓግዝካ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤❤ዮኒዬ ከቻልክ የነበረ አይን ላይ የሚሰራዉን ልጅ ብጠይቀዉ ❤❤❤❤❤ በክብር እጠይቅሀለዉ❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
ኦ 😢😢😢 ይሄኔ እስዋም እኮ ዙሪያዋ ገደል ሆኖባታል ያጨሀት ሰው ብታገባትም ላንተ ትዳር አይሆንም ምክንያቱም የምታፈቅረው ሮቤልን ስለሆነ ገላዋ እንጂ ፍቅርዋ አንተ ጋ አይኖርም ቪድዮቹን እይ ምን ያህል ለሮቤል ፍቅር እንዳላት መጨረሻ እስዋ እያለች የተሰራው ቪድዮ እስከመጨረሻው እንደምትወደውና እንደምታፈቅረው ግልፅ ተናግራለች እባክህን መርቀህ ሸኛት እባክህን? ጋዜጠኛው አንተን የምገልፅበት ቃላቶች ያጥሩኛል ተባረክ ።
@lalii8597
@lalii8597 2 ай бұрын
Omaa miti waqayoo bekadha qodii kee kaan siif umamtee waqayoo siif kenaa💔💔💔💔💔💔
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 2 ай бұрын
ቤተሰቦቿ ግን የሶን ደስታ እምትመኙ ከሆነ ለምን ምርጫዋን አታከብሮም በማራም የማታቀውን ሰው አግብታ በደስታ እምትኖር ይመስላችኋል😢😢😢 እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ልታገባት ያሰብከው ሰውዬ እልህ ገብተህ ብታገባት እመነኝ አታፈቅርህም ልጂቶ ልቧ አተጋር አደለም ግዜህን አታባክን ሌላ የምቶድህን አግባ ልጂቷን ተዋት 😢😢😢😢😮😢😢😮😢😢😢
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
በኢየሱስ ስም አይዞህ የኔ ወንድም ለምን እያስተካከሉትም ደግሞም በማረጋጋት ነገር የሚስተካከለው እጭ እሷ እንብ ከለችላህ ሌላ ሴት አግብቶ ይኑርህ ህይወት አድስ ነው😢😢😢
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ከባድ ነው ስሜቱ የኔ ቢጤ አይይይይይይይይ😥😥😥😥😥💔💔💔 እግዚ አብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ 😢🙏👆👆🙏🙏
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 ай бұрын
ልታገባት ያልከው ልጅ እባክህ ተውለት ለአንተም ልቧ ከሌላ ወንድ ጋ ያለችን ሴት ማግባት ምንም ጥቅም የለውም።
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
እደጣፋችው በዛው ቀርታ ቢሆን ጥሩ ነበር አይይ ሚስኪን ያሳዝናል 😢😢😢.
@user-pw3dr5qr6r
@user-pw3dr5qr6r Ай бұрын
ያረቢ መጨረሻችሁን ያረቢ በደስታ ይሙላላችሁ የሁልጊዜም ዱአየነው😢😢
@user-sc4uq3zw5x
@user-sc4uq3zw5x Ай бұрын
ፈጣሪሆይ ለካፍቅር እንድህነው እንደ አይይይ እኔይዞኝም ስለማያቅ አላውቅም ነበር እግዚአብሄር ይርዳህ
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 50 МЛН
ሮቤል ቬሎ መርጦ እንድታገባ ላካት።በእንባ የተቋቸው  ፍቅር።
21:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 107 М.
ካሌብ ታሰረ😱😱  አረ የሰው ያለ😩😩
12:52
ወርቄን ወሰደብኝ ኤፍሬም እና ማርክ ተጣሉ😱😱😳
18:14