No video

የ አጎትየው ያልተጠበቀ ምላሽ።እየወደድኩሽም ቢሆን እድርሻለው።

  Рет қаралды 101,805

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Ай бұрын

ያጐትየው ያልተጠበቀ ምላሽ።እየወደድኩሽም ቢሆን እድርሻለው።

Пікірлер: 3 200
@Guii-cs5en
@Guii-cs5en Ай бұрын
እኛ ወጪውን እንሸፍንለት ወለሂ እዞወት ይትፈ ያሚትሉ በለይክ
@Guii-cs5en
@Guii-cs5en Ай бұрын
አከወንት ይሰጠን።
@mulu5
@mulu5 Ай бұрын
እረ አይባልም ቤተሰብ እሚባል ነገር አለ በዛ ላይ እናት አባት የላትም
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n Ай бұрын
ምን አገባሽ በሰዉ ህይወት
@mmww571
@mmww571 Ай бұрын
መስጅድ ሊሰራነው ነይ ለዛ ክፈይ አጅባር የሚገኝበት እህት
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 Ай бұрын
😢😢😢😢
@genettecere8937
@genettecere8937 Ай бұрын
ወጭ እኔ አግዛችሀለሁ ይዘሀት የምትሄድበትም ቦታ ላዘጋጅ በናትህ እየወደድካት ከምትለያዩ
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 Ай бұрын
ዩኔን አናግረውና ይዞት ይጥፋ😢😢😢😢
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Ай бұрын
በናትክ ወድሜ ደውለክ ንገረው በ ፍቂር አምላክ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
እኔ በነሡ አልቅሸ ሞትኩ 😢😢😢😢
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 Ай бұрын
አረ በናትህ ተባበራቸዉን ይዟት ይጥፋ😢
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w Ай бұрын
😭😭❤🙏
@EnatLakew
@EnatLakew Ай бұрын
ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት ከጎኑ ስለነበርክ ክብር ይገባሀል ሁሌም አትለየው በማሪያም
@Zubaida-cw3o
@Zubaida-cw3o Ай бұрын
ድራማነዉ😂
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l Ай бұрын
ያረቢ እንደዚህ እያለቀሡ ዲራማነው አይከብዲም😢😢😢​@@Zubaida-cw3o
@user-lj7sd9qm7p
@user-lj7sd9qm7p Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@amina-pz1ew
@amina-pz1ew Ай бұрын
እኔ ግን የልገበኝ የሚገበት ሰዉነው ወይስ እሷ ሌላ ሰው እየዎደደች እንዴት ለመለየት የስበል
@user-nb6vr3zv3e
@user-nb6vr3zv3e Ай бұрын
መድሐኒአለም ለቅሶህን በሳቅ ይቀይረው እሮቤለየ የበጎ ነው ፈጣሪ በስራው አይሳሳትም😢😢😢
@araguaraara8286
@araguaraara8286 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@hawliitube
@hawliitube Ай бұрын
ልታገባት ያሰበክዉ ወንድ ግን ደስተኛ ያልሆነ ትዳር ምን ያደርግልካል እባክህ ተዋቸዉ በሰርጋችሁ ቀን አምጥተክ ሁለቱንም ሰርፕራይዝ አድርጋቸዉ እየተዋደዱ መለያየት😢
@taiftel9066
@taiftel9066 Ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ
@elsabethgirma2789
@elsabethgirma2789 Ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩምምምምም
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed Ай бұрын
እኔም ሀሳብ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Ай бұрын
ነገ ጠዋት ይፋታሉ ህይወቷን ለማበላሸት ነው የማትወደውን ለማግባት የሚሮጠው😢
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 Ай бұрын
ቀዝቃዛ ሰውነት ማቀፍ ይከብዳል
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Ай бұрын
ማነዉ እደኔ የነዚህ ልጆች ያሳዘኗችሁ እስኪ እንያችሁ ኧህ😢😢😢😢😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
😢😢😢😢እፍ ግን ሚገባት ወድ ነው እኔ ጤነነቱ እጠራጠራለሁ😢😢😢
@ApnaTe
@ApnaTe Ай бұрын
🥰💘💘💘💘🤪😜😝😭🖐️🖐️💘🙏😂😝😜😜😭🥰🥰🆗💚🤪😜😂😂😭😭😭
@anashiferaw7259
@anashiferaw7259 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@saadaanouer3229
@saadaanouer3229 Ай бұрын
አይዞህ ወድሜ
@TirsitHabtgabral
@TirsitHabtgabral Ай бұрын
እንባን የሚያብስ አምላክ እንባህን ያብስልህ እመብርሃን ታጠንክርህ አይዞህ ለበጎ ነዉ የተሻለ ነገር አለ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ።
@SeadaSeadaymam
@SeadaSeadaymam Ай бұрын
በእውነት ለትክክለኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
@user-xm1ov1xo3y
@user-xm1ov1xo3y Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ አትለያይሙ ቅዱስ ገብርኤል አለ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
የኔመልካም.እዉነትነዉ.እሕት.እሡ.ያወቃል❤❤
@user-fz8kr4wg6e
@user-fz8kr4wg6e Ай бұрын
እሽአላ
@tayitutube891
@tayitutube891 Ай бұрын
Ammeen Ammeen Ammeen
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ለኛም❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Amen
@YeharerworkFeleke
@YeharerworkFeleke Ай бұрын
በናትህ ሮቤል እራስን አትጉዳ እውነት አነተጋ ብቻ ነው ያለው በቃ እርሳት ለቀጣዩ ህይወትህ እራስን አዘጋጅ ፍቅሯ ወደ አንተ ያደላ ቢሆን ኖሮ ውሳኔዋ ይሄ አይሆንም ነበር እንደ እኔ ውሳኔ ቆመህ እንድትድራት ፈቃደኛ አይደለሁ ቆራጥ ሁን በቃ ራቃት ድምፅን አጥፋ ለእናትህ ለውዷ በማንም ለማተቀይርህ እናት እናት እናትህ !!!! ኑርላት ዮኒ እባክህ ምከረው እሷ የራሷን ህይወት እየኖረች ነው ዘሬ ላይ አብራው ያለችው ያቺ የመቀሌዋ በሌን አለመሆኗን ተረዳ ወደራስህ ተመለሰ ዮኒዬ ዳግም በስልክም በአካልም አያግኛት ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ።
@zebu8565
@zebu8565 Ай бұрын
በትክክል ብትወደው ይዘኸኝ ጥፋ ማለት ትችል ነበር
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
እህቴ ስላስተላለፍሸዉ ለወድማችን ለሮቤ አመሰግንሻለዉ ሁሉንም ገልጠሻል እኔም ልለምንህ ከሷጋያለህን አጥፋ በጭራ ከሷጋርህራሂየለም ገዘብያለዉ መጣሂዳለች አተግን ለምየ ለናትህ ታስፈልጋታለህ ህይወት ይቀጥላል ምንምትሁን ስለሷ ማቅም መስማትምየለብህም ገዘብመርጣለች።
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg Ай бұрын
እኔ ብሆን ግን አልለይክም ለእሴት ልጅ የእውነት የሚወድንንን ማግኘት ቀላል አይደለም ቤተሰብ ከአንቺ ደስታ አይብስባቸውም ተበልተሻል የሚወድሽን ብትመርጭ መልካም ነበር ግን ለሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ።😢
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
ይቅርታእኔ የጻፍኩት ያመሰገንኩት ብሌንን ወይም ማህሌትን አደለም ከላየጻፍኩትኮሜት በጅሙስለተጻፈዉ ኮትነው የጻፍሽ ሴቴ ወይ ወንድ ትሆናለህ ስለጻፋችሁ ኮሜት ነዉ ያመሠገንኩት
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 Ай бұрын
ባል ለመሆን ያሰብከው ወንድሜ ከእንደዚህ አይነት ፍቅር ላይ ነጥከህ ማግባት ሳይሆን ደስ ብሎህ ዳራት ❤ያኔ ብዙ ታተርፋለህ 🎉 እግዚአብሔር ፍቅር ነውና እባክህ እንባቸው የእውነት ነውና ተውለት ትሂድ ወደ ምታፈቅረው
@mekdesseyoum9441
@mekdesseyoum9441 Ай бұрын
የራስሽን ውሳኔ እራስሽ ወስኝ ያንቺን ህይወት ማንም አይኖርልሽም የምትወጅው ክህነ ከሚወድሽ ጋር ኑሪ፣፣❤
@YekiteYekiteayele-ii6vv
@YekiteYekiteayele-ii6vv Ай бұрын
❤❤❤❤
@Uhdb-mh2hq
@Uhdb-mh2hq Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@izzzankizzank7216
@izzzankizzank7216 Ай бұрын
እውነትሽን ነው
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
በትክክል
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ኸረዝም ብላ ነው በልጁ እየቀለደችበት ነው ይሄን ለሷ መንገር ቀልድ ነው ፍቅር ቢኖራት ከልብ ምንም ምክር አያስፈልጋትም ስታስመስል ነው።
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Ай бұрын
የሮቤል ጭቀት የኔም ጭቀት ሆኖብኛል እደኔ ያሳሰበው አለ ግን👍👍👍👍👍👍
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j Ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ የተደገሠው ድግስ ለሮቤል ና ለብሌን ያድርገው
@Abii363
@Abii363 Ай бұрын
በፍፁም መለያየታቸውን የማላምነው ነገርስ😢😢
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n Ай бұрын
ፍቅር ማለት እንደ ሮቢ ይምትሎ👍✅ እግዚአብሔር የርዳህ
@user-tl7tx2sh1h
@user-tl7tx2sh1h Ай бұрын
ወላሂ አዪገኝም
@user-wl5ts9wu8k
@user-wl5ts9wu8k Ай бұрын
አምሌኬ ሆይ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለምና አብረው እንዲሆኑ እርዳቸው በእውነት አልቻልኩም ስለ እነሱ ሁለቱ ያሳዝናሉ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
❤ ምነው ያ የተረገመ ጦርነት ባልነበረ የብዙ ወገኖቻችንን ሕይወት ነጥቆን ❤በሕይወት የቀረነውን ፍቅራችንን ደስታችንን ነጠቀን❤
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት እንዳሳዘኑኝ ጌታን አስለቀሱኝ 😢😢😢 ያኛዉ እዉነት ብር ስላለዉ ለቤተሰቦቿ ብር ስጥቶ በብር ተገስተዉ ነዉ እንጂ በእርገጠኝነት ቢወዳት የሷን ደስታ ነበር የሚፈልገዉ እሱስ በድናን አግብቶ ከሚኖር ቢተዉለት ምን አለ ዉይይይ አሁንስ የምለዉን አጣሁ 😢😢😢
@zaharazahara188
@zaharazahara188 Ай бұрын
እኔ ግን የሚመሰለኝ የሰርጉ ቀን እሮቤት ሙሸራ የሚሆን ይመሰለኛል ኢንሻአላ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
ወይኔ እኔ ❤❤❤የሁን ብልሽ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ምነው እንዳፈሽ ባደረገው ምን አልባት ስርብራይዝ ሊደረጉ ይሆናል ሁለታቸውም 😢❤
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 Ай бұрын
ያአላህ ደስባለን ነበር
@Fateha-yj6ef
@Fateha-yj6ef Ай бұрын
እኔም ኢሄ ሀሣብ አሰብኩት ያርግለት
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
ኢንሻ አላህ አድላይ ያረጋቸው አላህ ቀጥተኛውንም መንገድ ይምራቸው
@fotofoto378
@fotofoto378 Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢የሮቤል ህመም እንደኔ በጣም የተሰማው ማነው እኔ ግን ካልጠበቁት በላይ ሁኖብኛል ስሚተየን በጣም ተነክተዋል 😢😢😢እስኪ የሰው ደስታ ሲጠፋ የሚከፋቹ 👍አሳዩኝ ኡፍፍፍ
@samiadisaba1268
@samiadisaba1268 Ай бұрын
ልባችን ነክቶናል
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
በጣም ነው ሚያሳዝነው 😢
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@Mr-fb226
@Mr-fb226 Ай бұрын
እውነትበዚህፍቅርምሃልየሚገባ ሙሽራ በዚህበንሮውድነትባይከስርባይነኝ የተሰበርልብ ሌላንበዲጋሜአፍቅሮእሚኖርውየውሸትነውእያስመሰለጊዜንመግደል እደትእዳሳዘኑኝ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ማርያምን😢😢😢😢
@nmz-y5i
@nmz-y5i Ай бұрын
አረ ሮቤል ጠንከር,በል ኣጆካ ፈጣሪ ክክሕሰካ እዩ ንዓካ ስለዘይተፈቀደት እያ አና ኣጆካ ዝሓወይ ነዛ ከሜት ተንቡቡ ዘለኩም ካብ ብልቢ ምፍቃር የውፅእኩም ፈጣሪ ንባዕለይ ብጣዕሚ ስለዝተጎደእኩ እየ ድሕሪ ቡዙሕ ዓመት ግን ተመስገን ፈጣሪ 🙏🙏 ደሓን ስራሐይ ይሰርሕ ኣለኩ
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb Ай бұрын
❤❤🎉
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ወንድሜ ብርታቱን ፅናቱን ይስጥህ እመብርሃን አትለይህ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ዘኝድ ለበጎ ነውና ።
@Serkush-dz1ey
@Serkush-dz1ey Ай бұрын
በትግስት ጠብቅ አይዞህ ውይንም ይዘሀት ጥፋ እኔ ወጫቹሁን ሙሉ እስከ አንድ አመት ድርስ የቤት ክራይ እሽርፈናለሁ መጨርሻቹሁን በተከታታይ አሳውቁን አይዞህ ብታገባም እሷ ያንተ ናት ውስጧ አንተ ብቻ ነህ❤
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
ልጁትዋ እኮ መወሰን አልቻለችም አጎትዋን ፈርታለች
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
ባደረገው እኛም እና ግዛት ነበር
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 Ай бұрын
አጎትየው ብኋላ እንዳይቆጨው ይቺ ልጅ የሱን ማለትም የአጎቶን ክብር ለመጠበቅ ብላ ብታገባውም ድብርት ውስጥ ትገባለች አጎትየው ብኋላ ይቆጨዋል
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
Yesssss
@user-rn9we9wj7e
@user-rn9we9wj7e Ай бұрын
ሽማግሌ ቢሆን ነው እንዲህ ግምጭጭ ያለው ባልየው ወጣት ቢሆን በጭራሽ አያገባትም ይሄን እያየ
@user-nu9qp8un2y
@user-nu9qp8un2y Ай бұрын
አወ ወጣት ቢሆንማ በጪራሺ ​@@user-rn9we9wj7e
@user-bt8lc6le8i
@user-bt8lc6le8i Ай бұрын
እኔም እዳዛ ነዉ ማስበዉ ያገባታል
@user-bt8lc6le8i
@user-bt8lc6le8i Ай бұрын
ሮቢ የሰርጎ ቀን ሚያገባት ይመስለኛል
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 Ай бұрын
አይዞህ ሮቤለይ እግዛብሄር ላንተ የሚለውን አስቀምጠዋል።ሁሉም ለብጎ ነው።ይኸ ሁሉ የእውነት የፍቅር ለቅሶ እግዛብሄር ይክስሃል። ዮኒ ግን እግዛብሄር ዘመንህ ይባርክህ። ዮኒ የላፈህበትን ሁሉ ሮበል በጥሩ ሁኔታ እንድታየው እግዛብሄር ይርዳህ። ዮኒ የተባረክ ቅን ረጋ ያልክ ሰው ነህ።እግዛብሄር በሄድክበት መንገድህ ክፍት ያድርግልህ።እንወድሃልን❤❤❤❤❤
@meskiy1967
@meskiy1967 Ай бұрын
መቼም በአሁን ሰአት እንዲህ አይነት ፎቅር ማየት በጣም ነው ደሰ የሚለው ❤❤ እኔ ግን ሊያገባት ነው ለተባለው ሰው ይህች ልጅ መቼም የአንተ አትሆንም ምክንያቱም ተገዳ እንጂ ወዳህ ወይም ፈልጋህ አይደለም ኤና የምታገባህ ልቧ ምንግዜም ውጪ ነው ይህን አሰበህ ብትተዋት እላለሁ።እንደምክር
@user-fo7uk4lj8t
@user-fo7uk4lj8t Ай бұрын
ትክክክል
@alemayehu2768
@alemayehu2768 Ай бұрын
አጎትየው ይህን ለቅሶ ላንተ ያድርገው!!ከቤቴ ውጣ ነበር ያልከው ቤት የ/ር ነው ያንተን ቤት ሲኦል ያድርገው!!!አሜንንን
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
አሜን😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Ayibalem😢
@user-br2gy2tr7h
@user-br2gy2tr7h Ай бұрын
አሜን
@user-rs3fz6ck3j
@user-rs3fz6ck3j Ай бұрын
ኣጎትየው በጣም አርኩስ ነው።
@user-fg1pk4vf9n
@user-fg1pk4vf9n Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 Ай бұрын
እኔ ለሚያገባት ልጅ አዘኩ የም ር ቤተሰቦቿስ ቢሆኑ ይህን ሁሉ እያዩ ለራሳቸው ክብር ብቻ መጨነቅ ያሳዝናል ሀብታም ስለሆነ ይሆና
@user-tt6jf5cc8o
@user-tt6jf5cc8o Ай бұрын
አዎ ኡብታም ስለ ሆነ ነው ብር አይተው ነው
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Ай бұрын
ድያስፖራ ነዋ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
በጣም የምር
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
በነሱም አይፈረድም አንዴ ቃል ገብተውለት ስለሆነ ይከብዳቸዋል
@user-hy3uh4vx8n
@user-hy3uh4vx8n Ай бұрын
ዳስቦራስለሆነነው
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔም እረዳችኋለው እባክህ ይዘሃት ውጣ አትለያዮ አሳልፈህ አትስጣት። መቼም ደስታኝ አትሆንም። ቤተሰቦቿ በጣም እራስ ወዳድ ናቸው። አዝናለሁ
@user-ui4nf7ul6k
@user-ui4nf7ul6k Ай бұрын
ጌታሆይ እባክህ ታሪክ መቀየር ትችላለህና ታሪካቸው ተቀይሮ አሰማን አሳየነነነነ እባክህህህህህህ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@betslot9715
@betslot9715 Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ እነዚህ ጥዶች አይለያዬም በሰርጉ ቀን ሮቤል ሱፎን ለብሶ ታዬታላቹ ዲያስቦራዉ እርግጠኛ ነኝ ይኤን ቪዲዬ እያየ አያገባትም መልካም ነገር ያደርጋል ስጋዋን አግብቶ ልቧ ከሌላ ምን ታደርግለታለች 😢😢
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Ай бұрын
እኔምእንዳ ሀሳብአለኝ መቻም ሽማግሌ ካልሆነ እንደሱ ወጣትልጅ ከሆነኤሄንእያየ ታፈቅረኝለችብሎካገባ ባልሳይሆን ዶማላትነው ወጣትለወጣት ይተዛዘናል ፍቅርይገባዋል
@biaynshbiaynsh1089
@biaynshbiaynsh1089 Ай бұрын
እዳፍሽ ያርገዉ እኔ ጨነቀኝ
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 Ай бұрын
እዳፍሽ፡ያድርገው
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w Ай бұрын
እዳፍሽ ያርገው💔🙏
@zebu8565
@zebu8565 Ай бұрын
ምነው ባረገው ፈጣሪ የሮቤልን እንባ ብቻ ሳይሆን የኛንም እንባ የአጥብልን ነበር
@mamuyetadesse4361
@mamuyetadesse4361 Ай бұрын
ዲያስፖራው አጎቷንም ልጆቹንም ቤተሠቡንም ፕራንክ ነው ለፍቅር የሚከፈል ዋጋ ነው ሚሉ ወጪውን ችዬ እድራቸዋለሁ ሙሸራው ሮቤል ነው ይላል የምትሉ Like
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Ай бұрын
😂 ባረገው የምር
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 Ай бұрын
ያረቢ ባረገው🤲🤲🤲
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 Ай бұрын
አላህ ባረገው እማ ምንይሳነዋል አላህእህህህህ
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l Ай бұрын
አላህ ያርግለት ሚሥኪንን😥😥😥😥
@user-jp2mc9lo8c
@user-jp2mc9lo8c Ай бұрын
ሮቤል በጣም አዝናለሁ አሁን ግን የሰላም አለቃ ለሆነው አንተንም ብሌንንም ለፈጠረው አምላክ ለጌታ ኢየሱስ ራስህን አሳልፈህ ስጠው የማይነጥፍ ደስታ ከልብህ ይፈልቃል አይዞህ ግን እባክህ ጌታን የልብ ወዳጅ አድርገው ሌላ ብሩህ ህይወት ከፊትህ አለ
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb Ай бұрын
ዯኒ አንተን ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ሞክረሀል እሱን ጠንካራ ጤነኝ ለማረግ ሰው ማለት ይህ ነው መሆን ያለበት የሰው ደስታ የሚያስደስተው ተባረክልኝ ወንድሜ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
ሮቤል አተ ንፁህ አፍቃሪ ነህ ፈጣሪ የልብህን አይቶ ልብህን የሚጠግን ለአተ ያላትን ፈጣሪ ይስጥህ አይዞህ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ይከብዳል
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Ай бұрын
የነሱን ብቻ ሳይሆን የተመልካችንም እንባ እይልን ያረብ እህ እራሴን በጣም አመመኝ የምር አስለቀሳችሁኝ
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c Ай бұрын
ወላሂ እኔመቸም ፊልጢብየመሞቴነው ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲሲቁ እሲቃለሁ አይሲደተኛቺ አይናችን መጢፋቱነው በሆነባልሆነው
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 Ай бұрын
የእውነት በጣም ልቤ አዘነ ሮባ አይዞክ ጀግና ነክ ትጠነክራለክ ለብሌንም መልካም ህይወት ይግጠማት
@SimeneshHaile-ci8fd
@SimeneshHaile-ci8fd Ай бұрын
የሰው❤❤❤ ደስታ የምትነጥቁ ሰዎች የስራችሁን ይስጣችሁ ግን አንድ ቀን ይገናኛሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz Ай бұрын
ሮቤል እናት የሆነች እሡን የምታሥረሣ ጥሩ ልብ ያላት አሥተዋይ የሕይወት አጋር ምርጥ ምሥት ጓዳኛ ፊቅሩኛ ይሥጥህ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
አሜን
@helenali7619
@helenali7619 Ай бұрын
ሙሽራው እራስ ስለምትሆን እራስን አትጐዳ አሜን.... አሜን....🎉
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
😢😢 ኢንሻ አላህ
@user-vx7co3vy3s
@user-vx7co3vy3s Ай бұрын
Ayzok berta egzabher ynate yalew ale
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ፈጣሪ ያድርግለት
@emebethabte595
@emebethabte595 Ай бұрын
ያርገው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-id2pz2gv3v
@user-id2pz2gv3v Ай бұрын
አላህ ያዲርገው ወላሂ በጣም አሣዘነኝ😢
@NigatNigo
@NigatNigo Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ያንተ የሆነችውን እግዚያብሔር ያዘጋጅልሐል ብትፈቀድልህ ከመጀመሪያው አትለያዮም ነበር ጠንከር በል
@user-oj8xl4qm2z
@user-oj8xl4qm2z Ай бұрын
አንበሳ ሮብየ ፈጣሪ ላንተ ያስቀመጠልህ ነገር አለ እስዋ ላንተ አልተፈጠረችም ህይወት ይቀጥላል
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Ай бұрын
የኔ አባት ትክክል ውሳኔ ነው ክርስትናና ፍቅር ደሞ ለሚወዱት ሰው መኖር ነው አይዞክ ሮብየይ ላንተ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልክ ነው እመነኝ ፀሊ በርታ ሓወይ ናተይ😢🙏
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
እኔ ምለው እሳ የምታገባው ሰውዬ ይሄ ፊዲኦ አያይም እንዴ እረ ተውለት ወንድም 😢😢😢. አላህ የተሻለወን ይስጥህ ወንድም ❤❤❤
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 Ай бұрын
ያያል አይምሮ ያለው ከሆነ ቆሞ ቢድራቸው መልካም ነው
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Ай бұрын
አይቶት ነዉ ሰርጉን ያፋጠኑት
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Ай бұрын
መፍረድ አይቻልም ያኛውም የምወዳት ከሆነ በጣም ነው የሚያስጨንቀው
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Ай бұрын
ያያል ግን እልክ ይዞት ነውጂ በግድ ሚስት አትሆነውም
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Ай бұрын
@@AmeenaImam-jh1pb ትክክል
@abebechtonageramo6322
@abebechtonageramo6322 Ай бұрын
ማርያምን እኔ እሱዋን ብሆን አብረዉ እጠፋ ለዉ. አታስመስይ.
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c Ай бұрын
ሮቢል እግዝይቢሒራ አምላክ ካንተጋ ይሁን ሁሉም ለበጎነው እሳም ደስተኛ አትወንም ይልፍቀረችውን ሰው በማግባታ
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 Ай бұрын
ሮቤል በቃ ለፍቅር ወጋ ለማክፋል ተዘገጅ በቃ ጌታ ይርደችሁ❤❤❤❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ሮቤል የኔ የዋህ ፈጣሪ የልብህ አይቶ ላተ ያለውን ይስጥህ❤❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ጠንከር በል ወንድሜ እግዚአብሔር ያላለዉ መቼም አይሆንም እኮ በቃ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ።
@user-mk1ix5hr2v
@user-mk1ix5hr2v Ай бұрын
አይዞህ እግዚአቢሔር ያዉቃን ሒወት ይቀጥላን
@user-hh6dn4gv6x
@user-hh6dn4gv6x Ай бұрын
መሆን ያለበት ሆነ። ለፍቅር የማትወስን ሴት እወዳሃሉህ እያለች ግን ለሌላ ልትዳር መሆንዋን ስትነግርህ ማልቀስ ሳይሆን ከማትሆንህ ሴት እንዳለህ አውቀህ ለስዋ መልካሙን ተመኝተህ መለየት የሚያዋጣ ነው። ተመልሳ እንኳን ብትመጣ ለፍቅርዋ የማትኖር ናትና ተለያት። ያንተው የሆነች ሴት በቤተሰብ ይሁን በሌላ የማታማኽኝ ሴት እግዚአብሄር ያድልሃልና በርታ።
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c Ай бұрын
ትክክክል
@zebu8565
@zebu8565 Ай бұрын
በትክክል ብትወደው ኖሮ ውሳኔዋ ይሄ አልነበረም እውነተኛ ፍቅር ያልው አንተጋር ብቻ ነው እኔ የአየሁት ለቅሶክ እንኳን ከልብ የአንተ ነው ሮቤል በናትክ ሰርጓ ላይም አትገኝ ትጎዳለህ እሳ የራሳን ነገር እያመቻቸች ነው
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg Ай бұрын
እኔም ይመስለኛል ግን እውነታው ከእግዚአብሔር እጅ ነው ግን እሕቴዋ አልታደልሽም የሚወድሽን አለመምረጥሽ። ለእሴት ልጅ የሚወዳትን ወንድ እንደመምረጥ መታደል የለም።
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 Ай бұрын
ግብር መንፈስ ቅዱስ መጨረሸ ይባርክል ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከክፉ ሁሉ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Ай бұрын
በርትዕ ሮቤል ሓውና እግዚአብሔር ንዓኻ ዝበላ አላ ብጸሎት በርትዕ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
እኔ ግን አሁንም እደግመዋለዉ❤❤❤ የቤተሰቧን ትዛዝ ከፈፀመች በሀላ አንተ ጋ የምትመጣ ይመስለኛል አላህ ካለ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
ባረገው
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Ай бұрын
እጮኛ ዳስፖራ ከሆነ ይሄንን ቪድወ ያየዋል ለምን አይተዋትም የማታፈቅረውን ሰው እድህ ሙጭጭ ለምን አስባለ ትዳሩ እራሱ ትዳር አይሆንለትም ማነው እደኔ ጥያቄ የሆነበት የዳስቦራው ነገር👍👍
@halemaaa6240
@halemaaa6240 Ай бұрын
Enam garmongal wde
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i Ай бұрын
አው ወላሂ አክስቴ ማትፈልገው ቤተሰብ በግድ ድራት በሰርግ ድረዋት ወር አልቆየች ትታው ጠፋች ያው እስካሁን አላገባችም የሷ ጋደኞች ወልደው አድርገው ድረዋል ሳትፈልጉ አታግቡ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
እኔ እመነኝ ምታገበውን ባል ይፍታለሁ ቁይ ምን አለች በሉኝ😢😢😢😢
@mulu5
@mulu5 Ай бұрын
ጭራሽ ሰርጉን እያፋጠነዉ ነዉ አለች እኮ ቪድዮዉ አይቶ ነዉ የመጣ
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i Ай бұрын
ትክክል ወላሂ አክስቴ ሳትፈልግ በግድ ቤተሰብ ድራት ወር አልቆየች ትታው ወጣች እስካሁን አላገባች የሷ ጋደኞች ልጅ አድርሰው ድረዋል ማትፈልጉት አታግቡ ህይወታቹ ተመሰቃቅሎ እዳይቀር በእምነትም ቢሆን ሳትፈልጉት ሳቶዱት አግቡ የለም ቤተሰብ የናተ ህይወት አይኖሩም
@mesheshaabera6661
@mesheshaabera6661 Ай бұрын
ይቺ አታፈቅርህም የውሸትዋን ነው የምታስመስለው በእውነት የምታፈቅርህ ብትሆን ፊቷን ከአንተ አታዞርም ነበር አንተ ግን ፅናቱን ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል የተሻለ እንዳንተ ፍፁም አፍቃሪ ፈጣሪ ይካስህ።
@selammulu5111
@selammulu5111 Ай бұрын
አሜን ብታፈቅርው እኳ ይመስለኛል ያኛውን ማጣት የምትፈልግ አይመስለኝም ምክንያቱም ይህን ብታገባ እና እደፈለገችው ካለሆ ሊቆጫት ስለሚችል ባትወደውም ያኛውን ማግባት የምትፈልግ ነው የሚስለኝ እዚህ ዝብላ ነው እያስመሰለች ያለችው እየተዋደዱው ተለያዩ እዲባል እጂ እንጥፍ ትለው ነበር ብትወደው ቤተሰብ የሷን ኑሮ አይኖሩውም እኮ?
@zebu8565
@zebu8565 Ай бұрын
በትክክል ብትወደው ኖሮ የውሸት ዘገባዎች እያወራች ጀርበዋን አዙራ አትሄድም ሲገናኙም የእውነት ነገር ያለው ሮቤል ጋር ነው
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ምቀኛ አጎትዋና አዲሱ ሙሸራ አላህ ይፍረድባቸዉ ጨካኞች ናቸዉ አጎትየዉም በልጆቻቸዉ ያገኙታል አዲሱ ባልም የማትወደዉን አግብቶ የ እጁን ያገኛል የሰዉ ፍቅር የማይገባቸዉ አዉሬዎች ናቸዉ አጎትና ደደቡ ባል ተብዪዉ በጣም ተናደናል በጣምም አዝነናል
@gizeworkwoubeneh1960
@gizeworkwoubeneh1960 Ай бұрын
አይዞህ ወድም የበለጠች በሌን እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥሀል በርታ ጠክር 🎉
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
እሮቤልየ የኔ ጀግና ወንድም አይዞህ😢😢😢 በእናትሽ ብሌኔ አትለይው አብራቹህ ጥፉ ምክኒያቱም የማወጅውን ሰው አግብተሽ የሚፈጠረውን ነገር መቸም ሳትረጅ አልቀረሽም😢😢😢ኡፍፍ አየ ፍቅር የስራኸን 😭😭😭😭ኧረ ወንድ ልጅስ አያልቅስ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ 😭
@አያንቱ
@አያንቱ Ай бұрын
😢😢😢ትክክል
@DubaiDubai-pj8cm
@DubaiDubai-pj8cm Ай бұрын
አረባ ማርያም ተለያይታችሁ ምን አይነት ህይወት ኖሮ ነው እየተወደዳችሁ ማርያምን የዛሬው የተለየ ነው ያለቀስኩበት ራሴን አሞኛል ድንግል ማርያም ተደረሰላችሁ ቤተሰቦቿ ምን አይነት ህይወት እንድኖር ቢፈልጉ ነው ልቦዋን ተጋ በድንዋ ትዳሩ ዋጋ😢😢
@user-qz6kq7in2p
@user-qz6kq7in2p Ай бұрын
እንየም
@user-vp8mn1gg3t
@user-vp8mn1gg3t Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@mamushmame9891
@mamushmame9891 Ай бұрын
እንኳን ከአጎት ሰው ከአባት እና ከእናትም ይለያይል::
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 Ай бұрын
እኔ አልዋሽም ባንቺ ቦታ ብሆን የራሴንህይወት የምወስነው እኔ እራሴ ነኝ እና ፍቅሬን አስበልጭ ቢያንስ አብሬው እጠፋለው ግን አንቺ ቤተሰብ አልሽ ቤተሰብ እኮ አይኖርልሽም ህይወትሽን እነሱም ነዋይ ስለፈለጉ ነው አሜሪካ ስለተባለ ነው አጎትሽም ሙጭጭ ያሉት ይሄ ለቅሶ ለራሳቸው ይሁን ሮቢዬ የኔ ወንድም አይዞህ እ/ር ያጠንክርህ ሌላ ምን ልበልህ በአንተ ጫማ ሆኖ ማሰብ ያማል በጣም ነው የከፋኝ ማርያማን
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Ай бұрын
ሮበል በርታ ደግሞ እኮ እግዚአብሔር ይክስሀል ጠንከር በል ጀግና ነህ እሺ
@bellatedros4839
@bellatedros4839 Ай бұрын
አይ ሮቢ እንደዚህ ልጅ አንጀቴን የበላው የለም በጣም አዝናለሁ አጎት ተብየው ግን እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ይፍረድበት አቦ እንደዚህ እየሆነ የምን ጭካኔ ነው አጎትየው ጀርባው መጠናት አለበት አይዞህ ወንድሜ የፅዮን ማርያም ትካስህ 🙏
@user-po3os2kb2g
@user-po3os2kb2g Ай бұрын
ሮቤል እግዚአብሔር አይሳሳትምና በርታ ሁሉም ለበጎ ነው ተረጋግተህ መጨረሻውን ጠብቅ እግዝአብሔር ፍቅር ነው እራስህን ጠብቅ አደራ
@user-zw9wd3me5d
@user-zw9wd3me5d Ай бұрын
ጋዜጣኘውን አላህ ይጣብቅህ ከጎኑ ሁሌም ስላምትሆን አትላያው
@Berhan367
@Berhan367 Ай бұрын
ሮቤል ኣጆኻ ዝሓወይ እግዚአብሔር ናትካ ዝሓዘልካ አለዎ❤❤ እግዛብሄር ምስኻ ይኹን ዝሓወይ🎉🎉
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv Ай бұрын
ሮቤል የኔ የዋህ ፊጣሪ🙏 የልብህ አይቶ ላተ ያለውን ይሰጥህ😢💔
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ሮቤላችን ጥሩ አፍቃሪ ነህ አለም አይቶሃል ያዉም ከአሜሪካ በቅርብ ትዳር ይመጣልሃል አይዞኝ አምላክ ላንተ ያለችዉን ይሰጥህ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Ай бұрын
አይዞህ ሮቤልየ እንዴት አንጀቴበላኝ በጣም ነዉ ያለቀስኩት አጎትየዉ እንዴት አይነት ጨካኝ ናቸዉ ግን እንዲህየሚዋደዱ ልጆች የሚለያዩ በጣም ከባድ ሰዉ ናቸዉ ፈጣሪ የስራቸዉ ይስጣቸዉ የዘሩት ያጭዳሉ የሚያገባት ሰዉ ግን የኡነት የማታፈቅርህ ሴት ከምታገባ ለሮቤል አትተዉለትም ምንም ቢሆን ልብዋ ሮቤል ጋር ነዉ አትጃጃል በሃላ እንዳይቆጭህ😢😢😢😢😢😢
@Foziseid323
@Foziseid323 Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሥንት ገገማ ሠዉ አለ😏😏😏አጎት ተብየዉና ጮኛ ተብየዉ ምናለ ቢተዋቸዉ ልጆቹን አብረዉ በፍቅር ቢኖሩ በሠለጠነ ዘመን መሠገጥ ምን ይሉታል ሮቤል ወድማቼን አብሽር በርታ እሽ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
ይዘሀት ለምን አትጠፋም በዚህ ዘመን ሰዉ ያልፈለገዉን እንዴት ያገባል😢😢😢
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 Ай бұрын
ልጁቱ።አሰመሳይነት።ብትፈልገዉ
@hayasana9468
@hayasana9468 Ай бұрын
Waga yekefelulat betesebes😢😢😢😢
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
@@hayasana9468 ቤተሰብ ከጊዜ ቡሀላ ይቀበላል ቤተሰብ ተብሎ ከማይታወቅ ሰዉጋ መኖር የሚወዱትን ማጣት አለእንዴ።
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
​@@sahadasahada3318አይባልም ለዘመጎችሺ ስትይ መሰዋት መክፈል አለብሺ እስከአች ከዘመድ ትራርቀሺ ትኖራለሸ ስለዚህ ለሱ የትሻለውን ይስጠው በቃ
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በትክክል ኸረ እኔም ይሄ ነው የገረመኝ። በተለይ እሷ ከፈለገች እና እሱ መተዳደሪያ ካለው ምን ይመጣል? ኸረ እትጃጃሉ በርግጠኝነት የምትወዳት ከሆነ ይዛት ጥፋ የሆነ ቦታ።ከዛ ቁርጣቸውን ሲያውቁ ምን ያመጣሉ??
@leylasuleymansuleyman2076
@leylasuleymansuleyman2076 Ай бұрын
ጀግና ነህ አይዞህ ላንተ ካላት የሰርጉም ቀን ይሞት ይሆናል ካንተ ነጥቆ ይሄን ሁሉ እያየ ካገባት አፍቅሯት አይደለም ይበቀላታል ላንተ ሳይሆን ለስዋ አዘንኩ ግን አላገባም ማለት ትችል ነበር ለቅሶዋ እራሱ ካንገት ነው ትችል ነበር እስዋም ማረግ የነበረባትን አላረገችም አንተ ብቻ ለምን ከዚህ በላይ ይቅርብህ አነዳይገልህ በቅናት እስዋ እንኳን አታቀውም እባክህ እስዋን ለመዳር ሳይሆን ጎብዘህ አገርህ ላይ አውሮፓና አሜሪካ እንዳለ አሳያቸው🎉🎉🎉🎉
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
ኧረ በአላህ አትለያዩ ስትገናኙ አልቅሼ ነበር በዴስታ እባካችው ለሁሉም ፍቅር ካለ በቂ ነው አትለያዩ ይዘሀት ጥፋ አካውንት አሳውቁንና የተቻለንን እናደርጋለን እናግዛቸው በአንድ ላይ ይኑሩ እባካችው ኡፍፍፍ😢 ሌላም ብታገባ ደስተኛ አትሆንኮ
@emebetdejen5262
@emebetdejen5262 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናሉ በእውነት ቤተሰብም ብዙ መስዋእት ከፍሏል ሀሉ የጌታ ፈቃድ ነው ቤተሰብ ግን ያልገባው ነገር እቺ ልጅ ምን አይነት ኑሮ ነው የምትኖረው ለወደፊት ባሏም መልካም አትሆኑም ከቻላችሁ አትለያዪቸው እነሱ ዞረው ይገናኛሉ እናንተ ከመሃል ብትወጡ መልካም ይመስለኛል
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl Ай бұрын
አይዙህ ወንድም በርግጠኝነት ነው የምልህ ንፁህ አፍቃሪ ሰለሁንክ በህይወትህ የምታስደስትህን የምትደሰትበትን እዉነተኛ አፍቃሪ ሴት ይክስሀል ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ካንተ የሚጠበቀው ወደ ክርስቶስ መጸለይ ብቻ ነው እራስህን አረጋጋ ጸልይ መልሱን በቅርብ ታገኛለህ ትዳር ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው 😢😢😢
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Ай бұрын
እንዴት ነው አዲሱ ባልዋ ይችን የሚያገባት እረ እንዲያይ አድርጉት ራሱ ይፍቀድላቸውና የሚደገሰውን ድግስ ለነሱ ያርግላቸው አጎትዬው ወይ ከዚህ በፊት ትልቅ ውለታ ውሎላቸው ቃል ገብተውለት ከብዷቸው ይሆናል የሚያገባት ሄዳም ሚስት አትሆነውም የቤት ውስጥ እቃ ሆነሽ ከምትኖሪ መቀሌ ሄደሽ ጠብቂው ፍቅር መስዋት ይፈልጋል እንደዚህ እየወደድሽው ከሱ አትራቂ ሀብት ንብረት ይመጣል ነገ ለሮቤል የሚያገኘውን አታቂም አንተ ግን በርታ ውሳኔ ከዚህ በኋላ የሷ ነው መበርታች አለብህ ከሄደች ላንተ አምላክ ያዘጋጀው አለ ማንም ያፈቀረውን አያገባም እድለኞት ጥቂት ናቸው የ2ታቹ ብርታት ያስፈልግ ነበር ካልሆነ መልካም መንገድ
@hdjsdj2099
@hdjsdj2099 Ай бұрын
ሮቤል አይዞህ ጠንከር በል ሁለታችሁም ጋር ያላለቀ ያልተቋጨ ፍቅር አለ እግዚያብሔር የልብህን አይቶ ላንተ ያረጋት ይሆናል እሷ የፈራችዉ አጎቷን ወግ አጥባቂ ናቸዉ አንተን አሳንሰዉ ለዲያስፖራ ዳርኳት ብለዉ ጉራ ለመቸር ለዝናቸዉ ሲሉ እደሸጧት ይቁጠሩት እሷም ከእንግዲህ ደስተኛ ህይወት አይኖራትም እግዚያብሔር እናተን በፍቅር ያጣምራችሁ
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 Ай бұрын
እኔ ማየት ራሱ አልቻልኩም 😢😢😢 እንዲህ አድርጉ ብሎ መፍረድ ይከብዳል ግን እንደኔ ተያይዛችሁ የሆነ ቦታ ጠፍታችሁ ቆዩ ቤተሰቦቹዋም እንዲህ ባይግዱዋት መልካም ነበር አምላክ ስብራታችሁን ይጠግንላችሁ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Ай бұрын
አብርሽን ከዛ ጭንቀት ያወጣክ ጌታችን ሮቤልንም አውጣው ባልየው ግን ራስ ወዳጂ ነው የምር ኤጭ እንደዚህ እየሆኑ እያየ በርታ ሮቤል በሂወት መኖሯም ጥሩ ነው በዚሁ ተፅናና
@user-cj5se4ir1c
@user-cj5se4ir1c Ай бұрын
መጨረሻህን ያሳምር ልህ ሮባየ እራስህን ጠብቅ አላህ ያጠክርህ እውነት መንድ ልጅ ሳነባ ሳዝን ሲከፋ ማየት እዴት እደ ሚከብዴኝ ውስጤ ተቃጠለ ምንላድርግህ ወንድም ብርታቱን ይስጥህ ሌላ ምን እልሀለሁ ሮባየ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Ай бұрын
ጌታን ከኦሮበል ለላ ባል መቸም ባል አይሆንም ፍቅር የለለ ትዳር መፍርስ አይቀርም ኦሮበል የኔ ትሁት አይዞህ እግዚአብሔር የልብህን ይስጥ 💔💔😭😭
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 Ай бұрын
በእውነት እራስ ወዳድ ቤተሰብ ነው ጥለሻቸው ጥፉ
@habtemichael485
@habtemichael485 Ай бұрын
እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ። ደሃ ግን ሞኝ ነው ሞትን ይመኛል። ኣይዞህ እልፍ በልና ወደ ፊት ተመልከት ። ከፊትህ ብርሃን ይገጥመሃል። መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ሰላሳን ሾብዓተን ቁጽሪ ኣርባዕተ ፫፯ ትግ ፡ ዳዊት ፬፥ (ብእግዚኣብሄርን ተሐጐስ፣ ልብኻ ዚደልዮ ንሱ ኺህበካ እዩ።)
@user-tb6jm6ff8r
@user-tb6jm6ff8r Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yeshieshete8787
@yeshieshete8787 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሁን የህቺ አለም በራሷ ፈተና እንደሆነች ፈጣሪም ተናግሯል (በአለም ሳላችሁ ፈተና አለባችሁ ግን አይዞአችሁ) ብሎ ፈጣሪ እንዳጽናናን ታውቃለህ።በጣም መጠንከር አለብህ ያልሆነልህ(ያልተሳካልህ) ለአንተ ሰላማይሆን ነው ከዚህ የተሻለ ነገር ነገ ላይ አለህ አንተ ብቻ እግዚአብሔር በማመን በትዕግስት ጠብቅ የፈጣሪን ድንቅ ስራውን ታይበታለህ ስለሆነው ነገር በሙሉ ጠዋትና ማታ ፈጣሪህን አመስግን ቸሩ መዳህኒአለም ሴጣንን አሳፍሮ ያንተ የሆነውን በሰአቱና በግዜው ውብ አድርጎ ይሰጥሃል።
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ሲገርም እኛንም አሰለቀሱን እንደዚህ እየተዋደዱ መለያያት በጣም አዝነናል ዋዉ ሮቤል ጠንካራ ሁን አይዞኝ አላህ የተሻለ ትዳር ይሰጥሃል
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ደስታችን የቀማቸው እኔ በነሱ ተቃጠልኩ እባካችሁ ደስታውቸው መልሱላቸው እራስ ወዳድ አትሁኑ 😢😢😢😢😢መቼ በአሁን ደስታ የላትም እራስ ውዳድ ናቸው አይዞህ ወንድሜ ለምን ይዛሀት ጥፍ 😢😢😢😢እግዚአብሔር በርታቱን ይስጥ ወንድሜ
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Ай бұрын
አላህ የፍቅር አምላክ አብአራችሁ የምትሆኑበትን ነገር ይፍጠር እላችሁ አይዞችሁ
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c Ай бұрын
የአህ ወለሂ ኢዴት እደ ሚየሰዝኑ የአለህ የምተገበት ልጅ አረ በፈጠረክ ይሁንብ ተወቸው የአለህ ብተገበትም ትደር አይሆንልህም ተወቸው በዚ ፍቅር የሚገበ ሰይጠን ነው😭😭😭😭😭😭
@user-ox1se3fu7f
@user-ox1se3fu7f Ай бұрын
ሮቢየ ፈጣሪ ፀበለፀ ህያብ የፅሐልኻ ኣጆኻ ክብረተይ ዮኒየም በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ግን በምን ለገኛቹ እችላለው ለጥሩ ጥሩ ይኖርሃል ኣይዞህ
@wgggaha290
@wgggaha290 Ай бұрын
እር ተውለት በእውነት ተውለት ለሮቤል። ይህንን ክፍተት በመካከላችሁ እድፈጠር የሆነው ሀገራዊ ፈተና ነው ሰለዚህ እግዚአብሔርን ተሰፋ አድርጋችሁ ይዘሃት ተሰወር ቤተሰብም ሀገርም ፍቅራችሁን አይቷል በእውነት አትለያዩ ።አሁን ልታገባት የተዘጋጀኸው ወንድማችን በፍቅር አምላክ ይሁንብህ ተውለት ለህሊናህ እረፍት የሆነ ነገር መልካም ሰራ ሰርተህ እለፍ መሰዋት ክፈልለት ለሮቤል በፈጣሪ ዘንድ ዋጋ ታገኝበታልሄ ።በሱ ቦታ ሁነህ አሰበው አንተ ብትሆነ ምን አይነት ሰሜት እዳለው ።
@teklayteklay9712
@teklayteklay9712 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ማርያምን ህይወት ግን እንደዚህ ናት💔💔አረ ይዘሃት ጥፋ💔
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ይዛት ቢጠፋ እስከመች እማ ዘመድ እርቆ እስከመች በጣም ይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ለሁለቱም በላ ይፍጠርላችው
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk Ай бұрын
አይዞክ የኔ ወንድም ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እኔ ምን እንደምል አላውቅም ሓወይ ናተይ አጆኻ
@SenayitDessaaleng
@SenayitDessaaleng Ай бұрын
Egzihabiher stinatun yistehi! Wuddi wandime Ameeen
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
ጥንካሬህ ደስ ይላል ጌታ ለአንተ ያለቻትን ይሰጥሀል በርታ የአደይ ፀሎት እዚህ አድርሶሀል እሳቸውን ጠብቃቸው በርታ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ዮኑየ እንኳን በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት የሮቤል እና ብልን ያሳዝናል በዚህ መቆጨቱ ወይኔ ይገሪማል እየተዋደዱ መለያየት ከባድ ነው ግን የሙሙሽሪዋ ባል ግን እወቅ አንደ ቀን ጥላህ እንደምትህድ 😢😢
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
በጣም ያማል እየተዋድት መለያየት የደረሰበት ያቃዋል
@user-lf9ll5og8c
@user-lf9ll5og8c Ай бұрын
አይዞክ ውድም የአክሱም ፅዮን ማርያም እሷን የምተካ ትስጥክ አጎትየው ግን ምን አይነት ጨካኝ ናቸው
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
ሙሽራው ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት  ሆኖ ተገኘ።
26:00
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 145 М.
ሞተ የተባለው ባል ብስራት ይዞ መጣ
53:29
Addis Radar
Рет қаралды 230 М.
ሮቤል ቬሎ መርጦ እንድታገባ ላካት።በእንባ የተቋቸው  ፍቅር።
21:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 107 М.