No video

ሩስያ እና ቻይና በጨረቃ ለመስራት ያሰቡት የምርምር ጣቢያ እና አዲስ የተመረተው አይፎን 14 በቴክ ቶክ/ TECH TALK

  Рет қаралды 95,495

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#tech_talk

Пікірлер: 65
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
እኔ ለመዳም ቻርጅ ሳርግ ብቻ ነው እያየሁት ያለሁት አሁን ግን ሳልገዛው አልቀርም ኢንሻ አላህ
@seifubizuayehu8917
@seifubizuayehu8917 Жыл бұрын
ኧር ተገዠዋለሽ እጅ እዳታስቢ
@user-ge8eh5eh4e
@user-ge8eh5eh4e Жыл бұрын
እና ምን አገባን እኛ ሸቃሊት?
@leuelkefle961
@leuelkefle961 Жыл бұрын
@@user-ge8eh5eh4e aybalm dedeb gimatam
@leuelkefle961
@leuelkefle961 Жыл бұрын
@@user-ge8eh5eh4e aybalm dedeb gimatam
@mahederbrook9156
@mahederbrook9156 Жыл бұрын
😺😺😺😺 ያምሻልንዴ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
እኛ ግን የት ነው ያለነው????? አለም ጥሎን ሔዶአል::
@nuredinahmed1390
@nuredinahmed1390 Жыл бұрын
Types of civilization ስራልን please
@salheaminu6966
@salheaminu6966 Жыл бұрын
እሺ በጣም ጡሩ መረጃ ነው የነገርከን ጨረቃ ላይ ውሃ ከተገኘ የት እደተገኘ ንገረን በህገወጥ እዴት መሄድ ይቻላል ቶሎ መረጃውን እንድትነገረን የደላላዎችም ቁጥር ከቻልክ ሊንኩ ላይ ብትልክን የተሻለ ይሆናል ምድር አስጠልታንአለሽ ማሳ ላይ በህገወጥ ብሄድ ይሻለኛል
@getachewalea9872
@getachewalea9872 Жыл бұрын
የምታቀርበው ጥሩ መማሪያ የሆኑ ነገሮች ያካተተ ሆኖ ሳለ የምታቀርብበት ቋንቋ ግራ የገባው ጉራማይሌ ነው ከቻልክ በእንግሊዝኛ አድርገው። በአማርኛ ከሆነ ግን በተቻለህ መጠን ባዕድ ቃላትን ከመጠቀም ተቆጠብ። እገረ መንገድህም ቋንቋው እንዲበለፅግ አድርግ። ብዙ ወጣቶች እንደሚመለከቱ ግንዛቤ በመውስድ ገራማይሌን እንዲያበረታቱ መንገድ አትክፈት።
@AbdlhafizMohammed-zm3qz
@AbdlhafizMohammed-zm3qz 10 ай бұрын
አሪፍ ነዉ ተመችቶኛል
@dawitemanesemodave
@dawitemanesemodave Жыл бұрын
tanks sole...bless
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Жыл бұрын
Thanks
@user-bx4cj9jy2v
@user-bx4cj9jy2v Жыл бұрын
በርታልን ወድማችን
@shiferawanmut1808
@shiferawanmut1808 Жыл бұрын
sol enamesegnalen endih tkus ena des mil merja des bemil andebet fetati yibarkh!!!
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ሰሌ እኔ ሞባይል መች መሰለህ የማደንቀው ከንፋስ ከሰው ሙቀት ከፀኃይ ቻርጅ የሚያደርግ ከተሰራ እስከ ፍፃሜ እደመማለሁ እስካሁን የተሰሩት ከጥገኝነት አልተላቀቁም
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 Жыл бұрын
ትንሽ ፡ ቆይቸ ፡ ብወለድ ፡ ይሻለኝ ፡ ነበር።
@emufewzanethiotube5352
@emufewzanethiotube5352 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ህፃናቶች💔 ሠላም ለኢትዮጵያ🇪🇹
@anextube37
@anextube37 Жыл бұрын
Ware miwarabatin bota ewakiya
@davidgebre5349
@davidgebre5349 Жыл бұрын
We're proud of you Bre respect 🙏👏
@yobi2221
@yobi2221 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 Жыл бұрын
I phone ገዝቼ አሳያችሁአለው ስትል አስቀናከኝ sol
@geezcode
@geezcode Жыл бұрын
bravo sol gn iphone 14 stgeza ahun yeyazkewn mndnew mtaregew?
@lijmesay5358
@lijmesay5358 Жыл бұрын
Wow yabde Tec newu
@henokwe7215
@henokwe7215 Жыл бұрын
ገዝተህ ካሳየሀን በኋላ ካልፈለከው.... sol
@anwarahmedendris5114
@anwarahmedendris5114 Жыл бұрын
ስንት fps ነው
@danielbekele2023
@danielbekele2023 Жыл бұрын
Soli Bigbang theory wudik newu ayidel?
@solomontilahun3169
@solomontilahun3169 Жыл бұрын
ላይን ከተማ ዉሀ ለመጠቀም ያሰበው ከናይል ወንዝ ነው
@kalid238
@kalid238 Жыл бұрын
በጎግል ክሮም ሽልማት ደርሶኛል እደት ነው የምቀበለው
@joshibabbo8082
@joshibabbo8082 Жыл бұрын
Fake nw bro
@LoCoCreative
@LoCoCreative Жыл бұрын
Hhhh mskin
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b Жыл бұрын
ለ ጎግል ጠይቀው🙄🙄🙄
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
እኛ ምን እናቃለን ጎግልን ጠይቀው
@free-tz7zf
@free-tz7zf Жыл бұрын
መረጃህን እንዳለ ነዉ ሚወስዱብህ የዉሸት ነዉ ሀክ ማድረጊያ ነዉ
@thesonofjano9507
@thesonofjano9507 Жыл бұрын
Please Sol When you buy iPhone 14 I need you will buy form also 🙏 I will pay you for it!!!
@fayahabesha
@fayahabesha Жыл бұрын
low voice....work on the voice
@selmon2346
@selmon2346 Жыл бұрын
Sent new bateri cger new
@obssbdi1915
@obssbdi1915 Жыл бұрын
Iphone the best phone
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
አሁን ላይ ከ iPhone 13 pro max va Samsung ultra 22 የትኛው ይሻላል እባክህ መልስህን እጠብቃለሁ 🙏
@sella_llamu1802
@sella_llamu1802 Жыл бұрын
ፈጣር ይሻላል ግን ስልክ ከተባለ Nokia pro max 😂😂😂😂😂😂
@Abudi440
@Abudi440 Жыл бұрын
Android ena iphoneን ማወዳደር በራሡ ከናድ ነው ደግሞ samsung ሥልክ ነውዴ
@bekeribekeri4880
@bekeribekeri4880 Жыл бұрын
Huwawi ነው የኔ ምርጫ
@luln5122
@luln5122 Жыл бұрын
sew almot biluachew kalhone bestekeer bicycle in a middle of highway is just absurd
@mikakeremela
@mikakeremela Жыл бұрын
solye betam nw yemtmehen 1 ken beakal bagenh des yilenal☺☺
@meserethundie3680
@meserethundie3680 Жыл бұрын
Happy 2015.
@SamsonSamuel19
@SamsonSamuel19 Жыл бұрын
Iphone 14ቱን ስትገዛ 13ቱን ብትሰጠኝስ ሶል 😭😭😭
@massyoph
@massyoph Жыл бұрын
Sol i am back
@Beka0143
@Beka0143 Жыл бұрын
🙏
@abiygold
@abiygold Жыл бұрын
እረፍ በለው!!!!
@futsumestifanos1113
@futsumestifanos1113 Жыл бұрын
😍
@tsgataba6331
@tsgataba6331 Жыл бұрын
Solo .....EGZIHABEHER weha sayasatan ...weha felga mars lay guzo mn yellutal.?....ye semonu news foolds Beza nw...agule Gizye matifiya atetew ayemeslehem...earh lay yalewm weha water awetetew chresu weye? 2. Fighter jet helmet....demo...brain west sele U neveoch tasenobetal wey? Sewyew chenkelate laye yarefew power ...” ye Addis abeban “... keleloch meberat hayele fejota cover yadregeln neber....ayemeslehem?
@natide1964
@natide1964 Жыл бұрын
ግን አታፍርም ይገመታል ሳይሆን አይቀርም ይጠበቃል እያልክ ስታወራ አታፍርም ወይ ዝም ነው የሚባለው ወይም እርግጠኛ ስትሆን ነው ማውራት የምን አትቅደሙኝ ነው ማፈሪያ አንተ ዝም ብለህ የ አብይን ቴክኖሎጂ ብቻ አድንቅ አለቅላቂ
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
ante gin la ethiopia hizib la migib yemihon nagar atisarem zim bilehi .........
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 Жыл бұрын
ጠፋክ
@alehgngestie3341
@alehgngestie3341 Жыл бұрын
Iron men.....
@selmon2346
@selmon2346 Жыл бұрын
Bateri
@aragie7936
@aragie7936 Жыл бұрын
10Q
@jamalezadin5381
@jamalezadin5381 Жыл бұрын
14 brk yehonebet hager 🤪🤪🤪
@yonathanyealala
@yonathanyealala Жыл бұрын
አንተ የአጋንንት መጫወቻ
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Жыл бұрын
Waw good job bro keep going please can you keep u pon number thnkes ethiopian we shall we
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 43 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 253 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН