ስለ ሀገር//- ከጀኔራል ሳሞራ የኑስ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቆይታ -ክፍል 4

  Рет қаралды 77,884

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 216
@yidnekachewkebede6137
@yidnekachewkebede6137 4 жыл бұрын
Wow!I was not think u as an amazing Ethiopian hero but you r an Ethiopian hero.GOd bless you!
@MeOnly-h9b
@MeOnly-h9b 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ ከሰላም እንጂ ከጦርነት አይደለም👍
@tewodrosemekonenn9563
@tewodrosemekonenn9563 4 жыл бұрын
ጀነራል ሳሞራ ክብር ይገባዎታል ለሁሉም ነገር መወየያት ይሻላል ትክክል ብለዋል
@alexbelida6661
@alexbelida6661 4 жыл бұрын
at least gin le 120.000 ye Ethiopia lega wetatoch yesew hager lemewrer endekitel yaregefachew meteyek alebet.
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
አጋሜው ሳሞራ ወደ አዲስ አበባ የመጣው ከወያኔ ጋር ጦርነት ስለማይቀር አውቆ ነው። ትግራይ ውስጥ እያለ ጦርነቱ ሲካሄድ የወያኔ ጄሌዎች መማረክና መታሰር ስለማይቀር ክነሱ ጋር ተማርኮ እንዳይታሰር ፈርቶ አምኖ ነው ወደ አዲስ እየተንደረደረ የመጣው። ክክክ ስለዚህ አቢቹ ማሸነፍ እንደማይቀር አጋሜው ሳሞራ አምነዋል ማለት ነው ተንደርድሮ የመጣው። ክክክ
@Islamic_Reflections..
@Islamic_Reflections.. 4 жыл бұрын
koala10ish አንተ ግን የሆነ ጎዶሎ ነገር ነህ የተለየ opinion ማስተናገድ እማትችል close mind የሆንክ ነጠላየን አቀብሉኝ ነገር ነህ
@shimoy4984
@shimoy4984 4 жыл бұрын
@@koala10ish በታርክ አራ ተማርኮ እጂ ማርኮ አያቅም ።
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
@@shimoy4984 አጋሜው ሳሞራ ወደ አዲስ አበባ የመጣው ከወያኔ ጋር ጦርነት ስለማይቀር አውቆ ነው።
@ethiopian2943
@ethiopian2943 4 жыл бұрын
Great journalism! My impressions: I saw a matured, principled, professional and disciplined man with a clear and balanced perspectives.
@habtamumesfin452
@habtamumesfin452 4 жыл бұрын
ጀግና,ጥርት ያለ መረጃ (fact) ወገንተኝነት ያራቀ ለሀገር የሚበጅ መፍትሄ
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 4 жыл бұрын
ጀግናዉ ጀነራል ሳሞራ ዮኑስ እድሜና ጤና ይስጥህ.. 👉#እራስን ጠብቅ ዋስትናህ ያሳስበናል።
@hadiluul5879
@hadiluul5879 4 жыл бұрын
I know a little bit amharic. But as i have a strong desire to hear about polotics, i can i able to understand the interview. Really amazing interview dear general samora well done speech. I'm from Eritrean. I appreciate for general samora the way he speak with out pride and arrogance . Well done an educated man. Let ethiopian people sing a song for peace, like wise eritrean people also. For the seek of development ,progress, democray and justice to come back to our home land from abroade. Luul from israel.
@fmayt7975
@fmayt7975 4 жыл бұрын
Well done Bekalu thanks General Samora for your fair and neutral answer.
@esayasgebretsadik5978
@esayasgebretsadik5978 4 жыл бұрын
Beke, thank you. You're one of the very few best Ethiopian journalists who is truly professional.
@dman1809
@dman1809 4 жыл бұрын
ለተከበሩ ጀነራል ሳሞራ የኑስ ያለኝ ክቡር እና አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ በቃለመጠይቁ በታላቅ ወታደራዊ ስቡእና ቀጥተኛ ፍጹም ግልጽ ያልተድበሰበሰ መልስ ሰጥተዋል እድሜ ይስጥልን ። አውሎ እጅግ በጣም ምርጥ
@sefamekahussen6655
@sefamekahussen6655 4 жыл бұрын
Thank you General. I wish you a good health and long life. Ethiopian needs a logical person like you. You and persons like you may help Ethiopia to be on the track. Please, keep up this righteous stand.
@AF-ds6te
@AF-ds6te 4 жыл бұрын
I am happy to know that Ethiopia has such a wise and brave military leader. I wish you a long and healthy life.
@semeredemeke8070
@semeredemeke8070 4 жыл бұрын
በጣም የምወድህ ጀኔራል ሺ ኣመት ኑር
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ብዙ የፓለቲካ ሰዎች ኢንተርቪው ሰምቻለው እንደዚ የመሰጠኝ ሳላሳልፍ በጥሞና የሰማሁት ግን የለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልክ 🙏🙏🙏 ጀግና ለሀገራችን ኣሳቢ ነክ
@liligmeskel6387
@liligmeskel6387 4 жыл бұрын
ጀነራል ሳሞራ ክብር ይገባል
@ademebrahim4186
@ademebrahim4186 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አመለካከት ነው ያለው ሀሉም መሪዎች ከሱ መማር አለባቸው:: እባከዎን ጀኔራል አሁን ያለውን ውጥረት ሁለቱንም በማቀራረብ ለሀገር ሰለም ሲባል መፍተሄ እንድመጣ ቢያደርጉ ጥሩ ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 4 жыл бұрын
Wow you are a gift to those who are around you .
@lemmaasnake8593
@lemmaasnake8593 4 жыл бұрын
Bekalu it's one of your best interview. For sure they will come for you take care of yourself.
@channal376
@channal376 4 жыл бұрын
ወገንተኛ ያልሆነ ምርጥ ትንተና
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
በቃሉ የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ እርጋታህን ትህትናህ ከትእግስትህ ጋር የሚገርም ነው። እንደዘመኖቹ ' ጋዜጠኞች ' አትንቀዠቀዥሞ እነደ ማንነታቸውና አቅማቸው በክብር ይዘህ አለማህን የምታስፈፅም ጀግና ነህ!!!
@atsedeborena4235
@atsedeborena4235 4 жыл бұрын
Thanks so much for everything brother
@tarikuagzaw4728
@tarikuagzaw4728 4 жыл бұрын
Much respect for the retired General Samora Yenus. He`s far sighted!
@miriamgirmay3188
@miriamgirmay3188 4 жыл бұрын
Very professional journalist.
@bekeleberhanu9302
@bekeleberhanu9302 4 жыл бұрын
My hats off Samora. You gave us a message of hope Beqalu edeg temendeg. We need young intelligent fellows like you
@sami-ss6sl
@sami-ss6sl 4 жыл бұрын
Wow, it's jus wow, "kenelyunetachn menor melmed alebn" I found out that his experience in not only huge ,but also significant to the young generation. Bless you General Samora wished you all the best.
@wgda2118
@wgda2118 4 жыл бұрын
Eloquent advice, expected from general. Thank you sir.
@specialinfotech9214
@specialinfotech9214 4 жыл бұрын
wow betam yemigerm tket yalew amelekaket yalew sew ye Ethiopian mekelakeya ymera sleneber betam des blognal.
@محمدسعيد-ع8خ1ف
@محمدسعيد-ع8خ1ف 4 жыл бұрын
ለጀኔራል ሳሞራ እንደዚህ አይነት ምልከታ አልነበረንም : ይገርማል እንደዚህ አይነት ማቹርድ መሆነውን ባለማወቃችን ኢቅርታ
@eyobwondu
@eyobwondu 4 жыл бұрын
Respect 👏👏👏you are my General
@danieragga2685
@danieragga2685 4 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰ምርጥ ሰው i proud of you Ganeral🥰🥰🥰🥰
@hayretech2783
@hayretech2783 4 жыл бұрын
The hero General with the hero journalist, I admired.
@lemmaketema7321
@lemmaketema7321 4 жыл бұрын
Wooow, he is such a fair and broaminded person. He is an ingiunity. He is an ambassador of peace!!!
@agidewalamirew9272
@agidewalamirew9272 4 жыл бұрын
Bro,it is your best interview I have seen ever!!
@asliassefa3442
@asliassefa3442 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እውቀት እሩቅ አሳቢ በእውቀት የተምላ ጀግና ኢትዮጵያዊ ጀነራል ....ሳምራ ክብር ይገበዋል
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 4 жыл бұрын
ጋዜጤኛ በቃሉ ስራቹ እጅግ ደስ ይላል በርቱ
@danieltesfaye9133
@danieltesfaye9133 4 жыл бұрын
የጀነራሉን የመጨረሻ ምክር እንደነ ዘ ሀበሻ ያሉ ቢሰሙ ጥሩ ነበር
@TravelWithEdenn
@TravelWithEdenn 4 жыл бұрын
Thankyou BEKALU , 🇪🇹🇪🇹 this is the role of STRONG DIFENCE LEADER , UNITY,PEASE & STAND US ONE.💪SAMORA YONUS 💪👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@nigistwubneh2026
@nigistwubneh2026 4 жыл бұрын
ግራና ቀኝ ማየት አለብህ በነሳዓረ ይብቃ ሰለዝህ ።
@MeOnly-h9b
@MeOnly-h9b 4 жыл бұрын
የፖለቲካ ልዩነት መልመድ አለብን! የልቤን ነው የተናገርክልኝ ጀነራል
@chainoflovechainfolove8235
@chainoflovechainfolove8235 4 жыл бұрын
So far so good, Part 4 too.
@dejenereda8976
@dejenereda8976 4 жыл бұрын
ከውጊያ የሚያተርፍ የለም ይበቃናል፡፡በጣም አሪፍ ምክር ከተከበሩ ጀኔራል በተለይ ለማህበራዊ ሚዲያዎች ጥሩ ነገሮችን በመስራት ሀብት መፍጠር ይቻላል፡፡
@mastermaster8299
@mastermaster8299 4 жыл бұрын
Awlo media great media i like it
@wedigiday3211
@wedigiday3211 4 жыл бұрын
Thank you General Samoray yenus.
@salams503
@salams503 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜህ ያርዘምው ትልቅ ስው
@قوةالشعب1
@قوةالشعب1 4 жыл бұрын
እነ ዘሀበሻ ሳሞራ 5000 በሱዳን እያሰለጠነ ነው ያሉት ቀደዳስ??😁😁
@P4all-b
@P4all-b 4 жыл бұрын
For Zehabesha, giving disinformation is their dignity.
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
አጋሜው ሳሞራ ወደ አዲስ አበባ የመጣው ከወያኔ ጋር ጦርነት ስለማይቀር አውቆ ነው። ትግራይ ውስጥ እያለ ጦርነቱ ሲካሄድ የወያኔ ጄሌዎች መማረክና መታሰር ስለማይቀር ክነሱ ጋር ተማርኮ እንዳይታሰር ፈርቶ አምኖ ነው ወደ አዲስ እየተንደረደረ የመጣው። ክክክ ስለዚህ አቢቹ ማሸነፍ እንደማይቀር አጋሜው ሳሞራ አምነዋል ማለት ነው ተንደርድሮ የመጣው። ክክክ
@قوةالشعب1
@قوةالشعب1 4 жыл бұрын
@@koala10ish ለናትህ አጫውታት 😁😁😁
@yesewzer4687
@yesewzer4687 4 жыл бұрын
የነሱ ሾካካ (አቀባ) እኮ አሻግ ነው ቻናል ለማስቀየር የፈለገውን አጀንዳ ይሰጠዋል ያ የሚኒሶታ ቃልአቀባይ ዘ-ሀበሻ ደሞ ለጥብስ ያደርሰዋል።
@hilinayifred2270
@hilinayifred2270 4 жыл бұрын
መሳይ መኮነን እኮ የጋዘጠኝነት የሞያ ስነምግባር የሌለው ኣጋሰስ ፅንፈኛ ዘረኛ : ሃላፊነት የማይሰማው ግለ ሰብ ነው : ኢትዮጵያዊ ለማለት እራሱ ይከብደኛል
@mega8101
@mega8101 4 жыл бұрын
Honest!!!
@merdiantradingplc1908
@merdiantradingplc1908 4 жыл бұрын
He is real Hero both in war and Civil life but please contribute positive role to solve the political problem between PP and TPLF
@eastafrica7198
@eastafrica7198 4 жыл бұрын
He is real hero.
@nahomitp4085
@nahomitp4085 4 жыл бұрын
wooooow ፊቱ ላይ ያሰታውቃል ጀግንነቱ
@jizelekule6367
@jizelekule6367 4 жыл бұрын
with such additional interviews, we don't need to go to study political science. Thank you General!
@abaytigray2148
@abaytigray2148 4 жыл бұрын
የተከበርክ ኣባታችን አራስኽ ጠብቅ, 4 ነጥብ
@mulualemtamarate4067
@mulualemtamarate4067 4 жыл бұрын
GOOD JOB
@eastafrica7198
@eastafrica7198 4 жыл бұрын
This young Jornalisst is really brilliant and he loves Ethiopia
@girmatube551
@girmatube551 4 жыл бұрын
Wow so factual person!
@jicrii4948
@jicrii4948 3 жыл бұрын
👍👍👍ok
@Ali-ej8ts
@Ali-ej8ts 4 жыл бұрын
great Man Samora Yunus
@ephremaregawi7590
@ephremaregawi7590 4 жыл бұрын
we need more of you
@mele5886
@mele5886 4 жыл бұрын
እውነት አገርን መውደድ ህዝብን መውደድ ነው
@abrahamnina1869
@abrahamnina1869 4 жыл бұрын
በርታ ጋዜጠኛ እንዲህ የበሰለ ሲሆን ደስ ይላል ግን ሁሌም የየክልሉን አንዳንድ ባለስልጣኖችን በማቅረብ ስለ ፍቅር ስአንድነት እየሰራህ ጠንካራ መቀራረብ ማድረግ የጋዜጠኛ ብቃት ነው
@tanashatadesse8615
@tanashatadesse8615 4 жыл бұрын
አሪፍነው
@mercytube408
@mercytube408 4 жыл бұрын
ወገንተኝነት ያራቀ ለሀገር የሚበጅ መፍትሄ
@wem664
@wem664 4 жыл бұрын
I am truly surprised....I am sure that this is not the Samora Yenus that most Ethiopians think of....completely a different person.....bad information damages a society..long life sir!
@tigist3769
@tigist3769 4 жыл бұрын
I miss Bekalu እግዚአብሔር ይጠብቀው የኢትዮጵያ ነገር ትሻልን ፈትቼ ትብስን አመጣው ነው ምን ይደረግ አሁን ጣርነት ላይ መሆናችንን ማመን ያቅተኛል እሁን ላለንበት ችግር የዳያስፓራ ሚድያዎች ተወቃሽ ናቸው
@yesewzer4687
@yesewzer4687 4 жыл бұрын
ባለግዜው ጀነራል ተመስገን ደሳለኝን "የተናደደ ፌደራል ቢደፋው አያገባኝም" ይላል የተማረው ሳሞራ ደሞ ወገን ወገኑ ላይ አይተኩስም ይልሀል
@jicrii4948
@jicrii4948 3 жыл бұрын
ok
@abbee50
@abbee50 4 жыл бұрын
አውሎ ሚድያ 4 ክፍል ያለው ቃለ መጠይቅ ስታድርጉ የ ጀነራሎች ጊድያ ሳታንሱ ለሚን አልፋችሁት የነ ሰዓረ መኮነን መገደል ሳተንሱ ቀራችሁ ለምን………..
@millionlake3329
@millionlake3329 4 жыл бұрын
መርዝ የሆንክ ሰዉ ነህ። አይምሮህን ቅን እንዲያስብ አርገዉ።
@adomnane8694
@adomnane8694 4 жыл бұрын
Erascew selgedelocew edat yansalu
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
@@millionlake3329 መብቱ ነው ግን አእምሮ ካለህ የኢትዮጵያ ኤታማዦር ሹም ተገድሎ ገዳዩ የታል ማለት ቅንነት ነው
@taddisuab9081
@taddisuab9081 4 жыл бұрын
ሳሞራ ሳሞራ ነው ሁሌ ጀግናችን ነው ከኣላማው ፍንክች አይልም ህዝባዊ ጀነራል
@sgebres3137
@sgebres3137 4 жыл бұрын
ጅግና። ካባካ ዝጽበዮ እዩ።
@mintesnotyikirbelegn9173
@mintesnotyikirbelegn9173 4 жыл бұрын
የሚጠቅሙ አጀንዳዎችን ስላነሳቹ እና ለተነሱት ሀሳቦች ከበቂ በላይ ማብራሪያዎች ስላሰማቹን ክብር ለ ቀድሞዉ ቺፍ ኦፍ ሰታፍ እና ለአቅራቢዉ
@getachewhailemariam7645
@getachewhailemariam7645 4 жыл бұрын
በቀለ አላምረው በመጀሪያ ደረጃ ላንተ አክብሮት አለኝ።አራቱም ቃለመጠይቁ ተከታትዬዋሎህ፡ግን እንደጠበኩት አልገኘሁቱም።ብዙ ሊጠየቁ የሚገባቸው ጥያቄዎች ጠብቄ ነበር።ምናልባት ክራፍትድ በሆነ መንገድ አንዳንድ ጥያቄዎች እንዳይነሱ ተብሎ ከስምምነት የተደረሰ የሚመስል እንድምታ ያለው ይመስላል።ለምሳሌ ጀነራሉ በዚህ ሰዓት በስልጣን ቢሆኑ ኑሮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ላይ እርምጃ እወስዳሎህ ባሉበት ሰዓት ወይም አገሪትዋ አሁን ያለችበት ሁኔታ ምን አቛም ፡ይወስዱ ንበር??? የሚል እጠብቅ ነበረ።በተሪፈ አድናቂህ ነኝ።
@awelahmed3268
@awelahmed3268 4 жыл бұрын
Respect jenral
@eyobwondu
@eyobwondu 4 жыл бұрын
እኔ ከልቤ አክብሬዎታለሁ ጀነራል።
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 4 жыл бұрын
ሙሉ ለሙሉ ሰማሁት... እኚህን ጀነራል ገና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰከነ መልካም መንፈስ ሲያወሩ ሰማኃቸው... ከሞላ ጎደል ጥሩ ነገር ያወሩ ይመስለኛል... ስለግብፅ ሁኔታ ሲጠየቁ ግን አልሰማሁም
@senaitasghedom9541
@senaitasghedom9541 4 жыл бұрын
👍
@ricky7369
@ricky7369 4 жыл бұрын
ለአንዳንድ በጉራ ለተወጠራቹ ኤርትራውያን ንገሩን ባዮች 1። 13 ዓመት ሙሉ ሻዕብያ ናቕፋ ተራራ ላይ ቁጭ ብላ መሞቻዋ ሲደርስ አይደል እንዴ ወያኔ መጥታ ደርግን ያባረሩት ፡ 2። እሺ ይሄስ ይቅር በቀይ ኮኮብ ዘመቻ ደርግ ከምድረገጽ ሊያጠፋቹ ተቃርቡ እያለስ አርከበ ዕቑባይ የራሱን ሰራዊት ይዞ መጥቶ ከጉድ አላወጣችሁም፡ ስለዚስ አይደል የናንተ ታጋዮች አርከበ ( ደረሰ ) ብለው ስም ያወጡለት። 3። ጀብሃን መብታት አቅቷቹ መንቀሳቀሻ አጥታቹ ወያኔ ተደምራ አይደል እንዴ እስከ ሱዳን ያባረሯቸው ፡ ለምን ይዋሻል አንድ አባባል አለ ትግራዋይ ታሪክ ይሰራል እንጂ እዩኝ እዩኝ አይልም እሱም መቀደድ ለምትወዱት ለናንተ ሻዕብያዎች ሰተናችኋል ግን የናንተ ታጋዮች አይረሱትም።
@talemm
@talemm 4 жыл бұрын
Tikikil. Most Eritreans know it! They just don’t want to say it in public!
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
@@talemm እውነት ነው ትግራዮች ጉራና ወሬ አያውቁም ዲሲፕሊንና ስራ ያቅዳሉ ያደርጋሉ!!!!! እግዚአብሔር እነሱንና ዘራቸው ትውልዳቸውን ይባርካቸው።
@organentier1414
@organentier1414 4 жыл бұрын
Ricky 7 ካ ባለ ጤፍ ባለ ኣፍ ይላሉ ያ ገረ ሰው ወይም የራስዋን ትታ የለሎች ስታማላ የ ራስዋን ኣረረባት ይባላል እናንተ ወያነዎች በ ሽረ ጦርነት ኣለቃላችሁ ኣል ነበረም ሻኣብያ ባይደርሰላችሁ #እብክህ ሻኣብያ ብቅጽበት ድረሱለን ማላቃችን ነው ኣላሉም ወያነዎች ? እባክህ ታሪክ ማወቅ ኣለበህ ከመጻፊበፊት ።
@toyotaw2500
@toyotaw2500 4 жыл бұрын
ወሬኛ ወሬኛ ጥላቻ አዬስፈልግም ሻአብያ ይሁን ወያነ አንድነት በማድረግ በዬችሎታቸው ውግያው ጨርሰውታል።በዚሕ ውግያ ትልቅ ችሎታ ዬነበረው እርግተጥ ሕዝባዊ ግንባር ስለነበረ አኛ አሰልጥነን ሌላ ቀርቶ በግንባር ናቅፍ ዬ ምክልካል ተመክሮ ሰልጥነው ዬሚሄዱት ዬነበረ።በወሬ አይደለም ወያነ ከኛ ጋር በገርሁ ስርናይ ችሎታቸው አይቻለሁ በቀይ ኮኮብ ችሎታቸው አይቻለሁኝ። በጣም ጎቦዞችና በ ሰነስራኣት ዬድርጅታቸውን ዬሚያከብሩ ተጋዬች እንደነበሩ አውቃለሁኝ ከወሬ በአይን ማዬት ጥሩ ነው።
@ricky7369
@ricky7369 4 жыл бұрын
@@toyotaw2500 አማሮች ኤርትራውያንን ሊሸውዷቹ ሲፈልጉና ተጋሩን ያናደዱ መስሏቸው ሻዕብያ ወያኔን ቤተመንግስት አስገባው ሲሉ በየግዜው ሰምቻለሁ፡ ሆዳቸው ያቀዋል ይሄ እውነት እንዳልሆነ 60 -65 ሺዎች መቼም እቃቃ ሲጫወቱ አይደለም የተሰዉት ደርግን ለመደምሰስ እንጂ፡ ሁላችንም ታሪካችንን እናቃለን ማን ምን እንዳደረገ ፡ ሲቀጥል ደግሞ ትግራይ እኮ ለዘመናት ከመጣው ጋር ስትፋለም የነበረች ናት እና ድል ያረግነው በደርግ ብቻ ሳይሆን 26 ሌሎች ጦርነቶችም አሉ፡ እናንተ ኤርትራውያን ቢገባቹ ደግሞ አብዛኛዎችን ጦርነቶች አብረን ከናንተ ጋር ሚኒልክ ለጣልያን ቆርጦ ኤርትራን ሳይሸጣት በፊት ነው ያሸነፍናቸው፡ ምን ዋጋ አለው የናንተ ታሪክ ከሻዕብያ ነው ሚጀምረው እንጂ።
@tamiratwondimu4976
@tamiratwondimu4976 4 жыл бұрын
wow tiklik sew le ewinat yenore kibir yigebawal be xorinat mimitew ye deha liji naw yalut
@haftuzbelo1922
@haftuzbelo1922 4 жыл бұрын
ቀቃሉ ጥሩ ጥያቄ ነበረ, ግን አንድ ነገር ንጠይቃሃለን ከሳሞራ የበለጠ ሰዪ አብራሃ በበለጠ ሁኔታ ሊሰረዳን ስለ ምችል ለምን ኣትጠዬቀውም ኣንተም ተለቨን ትግራይ ሁነሃል እንዴ??ሰየ ጠይቅልን እሱም እዴሉ ይድረስበት።
@muchalove4984
@muchalove4984 4 жыл бұрын
Site teteyko fikadegna. Kalhones. Min yadirg bekalu first aregagit
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
ኣብዪ ወንጀለኛ መሆኑ መግለጽ ያተፈለገው ምክንያት ምንድነው ጀነራል ሳሞራ ዮኑስ ኣልገባኝም
@haftomgebremedhin2145
@haftomgebremedhin2145 4 жыл бұрын
ክቡር ጀነራል እናከብሮታለን
@ba00200
@ba00200 4 жыл бұрын
እዋይ ናይ ሻጉራይ ነገር። ናዓከኹም ዝኣመነን ማይ ዝሓቖነን ሓደ። ገመር ሳሞራ እቲ ኽልተ ኣብቊልካዮ ኢኻ ሳልሳይ ጨጉሪ ግን የለን ምሽክናይ ኣረጊት ሓወይ ሓቂ ከይተዛረብካ ጸሓይ ዓሪቡካ። ቐብጠርጠር። በጃኻ ረፊዱካ ሓጂ ኣብይ ይጽበየካሎ ብሓንሳብ ክትሰግዱ ዓፉ ኢሉካ።
@yonisabrha8887
@yonisabrha8887 4 жыл бұрын
ስዲ ወዲ ሰበይቲ ክልተ ጨጉሪ ዘብቆለ ሰላም ኢዩ ዝሰብኽ አምበር ን፡ሓደ ወጊኑ ክጻረፍ ደሊኻዮ
@eugeniequiot4406
@eugeniequiot4406 4 жыл бұрын
Liyb ye Liyb lij.
@samsontesfaye2126
@samsontesfaye2126 4 жыл бұрын
Awlo Media አውሎ ሚዲያ ከአቶ ጀኔራል ሳሞራ ይተመከረው ምክር ላንተም ነው ልብ ካለህ መደብ ስለሚድያ ይተነአገሩትን ደጋግመህ ስማው
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 5 ай бұрын
ከትግራይ ህዝብ ያገኘው ወርቃማ ክብር እንደ ድመት በገዛ ልጅዋን አኘካ እንደምትበላ ሳሞ ዩኑስም በራሱ ግዜ አኝኮ በልቶታል ቀሽም ጀነራል ሌላው ይቅር ራሱን ሚመራቸው የነበሩ ወታደሮች ሲገደሉና ሲሰቃዩ ድምፅ ሊሆናው አልፈለገም
@hailesolomon1924
@hailesolomon1924 4 жыл бұрын
የጀነራሉን ሙሉ ቃለምልልስ አዳምጥኩ ነገር ግን ቃለምልልሱ ውስጥ በተደጋጋሚ ከእውነት ጋር ሲጋጩ ይደመጣል ለምሳሌ በሰራዊቱ ከፈተኛ አመራሮች ተንሰርፍቶ ስለንበረው ሙስና ምንም የምውቅው የልም ማለታችው ርሳችው በነበሩበት ስርአት አዝማችነት ከየክልሉ በማንነታችው ስለተፈናቀሉት ዜጎች በተመለከተና እርሳችው የሚምሩት ጦር የዲሞክራሲና የፍትሃዊ ሀብት ተጠቃሚነት ጥያቄ በማንሳታችው ብቻ በጥየት ተመትው ስለወደቁ እልፍ አእልፍ ዜጎች ያነሱት ነገር የሌለ ከመሆኑም በላይ መምረጥ የሁሉም ዜጎች መብት መሆኑን እንድ ገለጹት ሁሉ እርሳችው በሃላፊነት ቦታ በነበሩበት ዘመናት የህዝብ ድምጽ በግላጭ ሲሰረቅ እንደ ነበር እንኩን ለመተችት አቅም አንሶቸዋል ስልዚህ ቃለምልልሱ በእኔ አመለካክት ከወገንተኝንት የጸዳ ሆኖ አላገኘሁትም ጥያቄ አቅራቢውም በሃቅ ላይ በተመረኮዘ እውነት ሞጋች ስይሆን የእርሳችውን ንግግር ብቻ አድማጭ ሆኖ ትስተውሎአል፡፡
@Spicyhabesha
@Spicyhabesha 4 жыл бұрын
Bekalu wesagn gazetegna, take care they might put you in jail because you talk about the truth !!
@brightsideethiopia1276
@brightsideethiopia1276 4 жыл бұрын
This is Abiy Ahmed time not weyane time
@tesf3805
@tesf3805 4 жыл бұрын
Yayesuw?
@tesf3805
@tesf3805 4 жыл бұрын
@@brightsideethiopia1276 yayesewu?
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
አጋሜው ሳሞራ ወደ አዲስ አበባ የመጣው ከወያኔ ጋር ጦርነት ስለማይቀር አውቆ ነው። ትግራይ ውስጥ እያለ ጦርነቱ ሲካሄድ የወያኔ ጄሌዎች መማረክና መታሰር ስለማይቀር ክነሱ ጋር ተማርኮ እንዳይታሰር ፈርቶ አምኖ ነው ወደ አዲስ እየተንደረደረ የመጣው። ክክክ ስለዚህ አቢቹ ማሸነፍ እንደማይቀር አጋሜው ሳሞራ አምነዋል ማለት ነው ተንደርድሮ የመጣው። ክክክ
@mulugetayimer1028
@mulugetayimer1028 2 жыл бұрын
101% ሠሚ ቢኖር ኖሮ
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው የምታሰራው በኢህአዴግ በፓርቲ ትዕዛዝ እንጂ በአገሪቱ ህግ አልነበረም ለካስ?
@hagere1703
@hagere1703 4 жыл бұрын
Simply 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ethiopiafactfigure8645
@ethiopiafactfigure8645 4 жыл бұрын
የግብፆች ቄሶች ደባ በአባይ ወንዝ ላይ ብቻ ነው ወይ!!! ታሪካቻችንንም፣ ባህሎቻችንንም፣ እሴቶቻችንንም ላይ ትልቅ ደባ ሰርተዋል! ዛሬ የምያባሉን ብዙዎቹ የግብፆች ቄሶች ተረተረትን ‹‹የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህል›› እያልን እያወራን/እየፃፍን ነው፤ አማራዎች የምፈልጉትን ብቻ ነው ማውራት የምወዱት! ስለሆነም ታድያ መጀመሪያ ግብፆች የፃፉትን ተረተረት መቼ ማሻሻል ቻላችኁ፣ ዛሬም የምትዘፍኑት የግብፆች ቄሶችን ድርሰት አይደለምን ‹‹የኢትዮጵያ ታሪክ›› ብላችሁ የምታወሩተ4፣ በአባይ ወንዝ ላይ የሰራችሁን ሸፍጥ ብቻ ለምን ታወራላችሁ፤ በታሪኮቻችን፣ በባህሎቻችን፣ በእሴቶቻችን ላይ የሰሩትን ሸፍጥ በሬ ወለደ ታሪኮችን መቼ ቀየራችሁ መቼ ተፀየፋችሁ፣ በብሄር እንድንባላ፣ አንዱ ብሄር የበላይ አንዱ የበታች አድርጋ ድርሰት የፃፉት የግብፆች ከህናት መሆናቸውን አለም ያውቃል፣ አንድ ሺ በላይ የኦሮሞ እና የትግሬ እና የሲዳማ እና የሱማሌ ሙሁራኖቻችን ስነግሩአችሁ የትኛውን ተቀብላችሁ አስተካከላችሁ! ወይስ ካፈርኩን አይመልሰኝ ሆኖባችሁ ነው!!! አይ አማራዎች አይ የአዝማሪ ነገር!!! ዜማ/ቅኔ አንድ ድልድይ ማይሰራ እያወቃችሁ በዝህ እንድትኮሩ ያደረጋችሁ ብቻ ባዶ ባዶ ነበር አሁንም ባዶ!!!
@danielayele4515
@danielayele4515 4 жыл бұрын
man tebeka tekerakrolet bemekelakeya chelot yashenefe ale ? le jegneneteh yalegn keber endale hono! tsehay yemokewn ewnet mekad gen kand jegna aytebekem !
@sefram2161
@sefram2161 2 жыл бұрын
Ehe sewuye tebit new yetenagerew
@የፍቅርባቡር
@የፍቅርባቡር 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብና የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብና የእማራ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብና የኦሮምያ ህዝብ ወዘተረፈ ?????ኢትዮጵያ ማናት የትናት
@berdhagi9129
@berdhagi9129 4 жыл бұрын
ችግሩ እንዳይቀረፍ ህወሓት አሻፈረኝ እያለች ነው። ለምን በህግ እንጠየቃለን ብለው ነው የሰረቁት
@yosephsande8040
@yosephsande8040 4 жыл бұрын
Woyane has tried every possibil scenario to disturb the Ethiopian peace from smuggling weapons , worked with anti peace group, doing actively propoganda to demoralize ethiopian peaple. And many more. We will for sure build a wall along our border with tigray, and openroad by force cooridor through a free wolkait to gonder, then to ethiopia. From eritrea
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
አጋሜው ሳሞራ ወደ አዲስ አበባ የመጣው ከወያኔ ጋር ጦርነት ስለማይቀር አውቆ ነው። ትግራይ ውስጥ እያለ ጦርነቱ ሲካሄድ የወያኔ ጄሌዎች መማረክና መታሰር ስለማይቀር ክነሱ ጋር ተማርኮ እንዳይታሰር ፈርቶ አምኖ ነው ወደ አዲስ እየተንደረደረ የመጣው። ክክክ ስለዚህ አቢቹ ማሸነፍ እንደማይቀር አጋሜው ሳሞራ አምነዋል ማለት ነው ተንደርድሮ የመጣው። ክክክ
@eastafrica7198
@eastafrica7198 4 жыл бұрын
General Samora has gone through the fire 🔥 He is our hero but you have full of fear even you cannot mention your name please talk let us see you who you are? then you may receive surprised from Agame. You know what I mean? Ha! Ha!
@Mike-ci5io
@Mike-ci5io 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 Samora tureta enaykuaret neww
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 4 жыл бұрын
Wow you are TALKING about voting, PLEASE TELL US ABOUT 1997 voting result, where were you
@alexbelida6661
@alexbelida6661 4 жыл бұрын
Samora Yonus= ende lij alekesk aydel. le 120,000 ye Ethiopia lega wetatoch ende kitel yaregefkachew teteyaki neh...bicha gizie tebik. Ahya
@arsemasibhat4342
@arsemasibhat4342 4 жыл бұрын
ተድ እንቃዕ ናትኩም ኮና
@temesgen1378
@temesgen1378 4 жыл бұрын
Nihina tigrau hagere tigray ina nideli 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳✊✊✊✊✊✅
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 жыл бұрын
የመከላከያ ስራ ህዝቡንና ህገመንግስቱን መጠበቅ ነው ሲል ሰምቼዋለው:: ምርጫን የማካሄድ ስልጣን በህገ መንግስቱ የሚችለው ደግሞ ምርጫ ቦርድ እንደሆነ ህገ መንግስቱ በግልፅ እስቀምጦዋል:: TPLF ደግሞ ምርጫን አካሂዳለው ብላለች:: ይህ ደግሞ ግልፅ ስህተት ነው:: ህጉን አክብረው ቢቆዩ ምንም ችግር የለውም:: እነሱ ግን የትእቢት ነገር ነው እየሰሩ ያሉት:: ታድያ ይህንን ለምን ሸፍፍኖ ለማለፍ ሞከረ?? ጋዜጠኛውስ ለምን ሳይጠይቀው ቀረ ?? ፌደራሉ በtplf ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ አለበት:: ይህንን ካላደረገ ስራውን አልደራም ማለት ነው:: ህገወጥነትም ይስፋፋል:: ህገመንግስቱም ከንቱ ነው:: አማራውም መሬቱን ማስመለስ አለበት::
@shewalemmare6787
@shewalemmare6787 4 жыл бұрын
Is He a Journalist? Oh God, Do Something for This Poor Country.
@weldaysemere4885
@weldaysemere4885 4 жыл бұрын
ውይ AWLO MIDYA ምን አቀራረብ ነው እኛ የጠበቅነው ሌላ አንተ ያቀረብከው ሌላ ።እንድትጠይቀው የፈለግነው እርሶ ኢታማጆር ሹም ቢሆኑ በአሁኑ ሰዓት ትግራይ ላይ እርምጃ እወስዳለው ያሉት ጠ/ሚስተሩ ቢያዞት እርሶ ምን ማደድረግ ይችሉ ነበር እሚለው ጥያቄ ብትጠይቀው ማወቅ ምንፈልገው ነገር እናውቅ ነበር ትልቅ ነገር ረስተሃል ወይ ቆርጠሀዋል ከሁለቱ አንዱ።
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
መድረኽና
1:51:52
ERISAT
Рет қаралды 7 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН