KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዮአዳን (ክፍል 58)
29:01
Ethiopia - አሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ተረታች | እሳቱ ተባባሰ ከተማዋ ተከበበች
8:14
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
ስለ ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ያገባኛል
Рет қаралды 56,614
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 73 М.
ashu winner tube
Күн бұрын
Пікірлер: 363
@funmadness2296
6 жыл бұрын
ማንም ምንም ይበል ዘርፌ አምልጣለች ክብር ለእየሱስ ይሁን ተባረክ ወንድም!!!
@ejigmesele1957
6 жыл бұрын
ዝርፍዬ እንኳን ደስ አለሽ፣ ደስ ብሎኛል፣ ተባረኪ፣ ለበረከት ሁኚ።
@genetserer9514
6 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ተሳዳቢወችንም ጌታ ወደልባቸዉ ይመልሳቸዉ
@nuhme3637
6 жыл бұрын
እኔ የኦሮቶዱክስ ተኝ ምን አጠፋች እየሱስ መከተል መብታ ነወ ወንድሜ ተባረክ
@abinezerabinezer1595
6 жыл бұрын
Wow 😍
@አማንየፍቅርሰው
6 жыл бұрын
Ewenet new wendem
@mahmouddor5851
6 жыл бұрын
tebareki
@nuhme3637
6 жыл бұрын
ምን አገባቸው ከቻሉ እንደሳ ይስበኩ በጣም ነው አንጀቴ የበላቸኝ ለስደብ አንደኛ ናቸው እኔ የማገባው እናቴ አትመረጥልኝም ዘረፌ መብታ ነው አሁንም ይጨምረላት ጸጋው
@tagayterefe5568
6 жыл бұрын
yaa taberiku
@negesabayesa1298
6 жыл бұрын
wendime egziabher cheriso yebarkih tebarek!!!!!!!!
@shaweta7439
6 жыл бұрын
ለክብር ነው በኢየሱስ መሰደብ ነገርግን ቆጣዉ ለጥቂት ጊዜ ነው ምህረቱ ግን ለህይወት ዘመን ነው እኛ ሁላችንም በኢየሱስ ያምን ልንፀልይ ላቸው ይገባል ጌታ ኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ይባረክ አሹዬ ተባረክ።
@nuhme3637
6 жыл бұрын
ሰዉ ወሬ ከሚያተረምሰው ወንጌሌ አይሰብከም ዘረፌ እግዝያብሄር በጣም ጸጋው ጨምሩባታል ተባረክ 😍😍😍👌👍👍👍👍
@ለአብክብርይሁንየአብስራ
6 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እሰይ እሰይ ጠለት ቅትል ይበል ዘርፌ ብቁ የክርስቶስ እየሱስ ዎታደር ነች ወከበ ዝም። ፀጥ ።
@amanuelam4723
6 жыл бұрын
አብይ የጌታ ልጅ የአብ ስራ
@abayateshome4828
6 жыл бұрын
ተባረክ፡ ዘመንህ ይባረክ!!!
@cell7103
5 жыл бұрын
Wowww ashu tebareki zarfe mengedun awukalech xelati yikateli
@tigiestmclean163
6 жыл бұрын
Glory to be God. Jesus is the same yesterday, today forever. AMEN. God bless you ASHU✌️
@Infinity-m7y4u
6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ። በእውነት እንዳተ ያለ የሚያገናዝብ ሰው ይብዛልን።
@eyesueyadenalyegetilijjita9259
6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki zerefi Zemeneshi Yebareki Tebareki bebiz
@hiwotjesus6905
6 жыл бұрын
እውነት ነው አሹ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የሚሰድቡዋትን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አንድ ቀን ግን እንደ እሰዋ የጌታ ፍቅር ሲገባቸው ይፀፀታሉ በሚሳደቡት አፀያፊ ሰድብ ጌታ ማሰዋሉን ያድላቸው 🙏🙏
@Hayathayat-ny8of
6 жыл бұрын
ዋው በትክክልግን የፈለጉትን ያውሩ እየሱሰ ነው ጌታ
@zenagirma892
6 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ዘርፌ ጌታን መርጣለች
@nishanraday7062
6 жыл бұрын
ወንጌል ያሸንፋል ዘርፈ የጌታ ናት
@yesasofa4174
6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰው እዉነት ነው ዛሬማ በጣም ይገርማል ግን ምንም ቢሆን እየሱስ እዉነተኝያ አምላክ ነው ዘርፌ አንቺን ጌታ ለይቶሻል ለክብሩ ሰልዚህ ምንም አትፍር ትርባቂሽ ብርቱ ነው ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@selam7775
6 жыл бұрын
እውነትክን ነው ወንድሜ ተባረክ እሷማ አመለጠች እየሱስ የተሰቀለው ለሁሉም ነው
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
6 жыл бұрын
እውነት ነው። ማናችንም በማናችንም ላይ ጉዳይ መፍረድ አንችልም የሚፈርድና የሚወሰነው። አንድ አምላክ እግዛብሄር ብቻ ነው ። ለእርሱ ከዘላለም እስከዘላለም ክብር ይሁን አሜን ።
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ
6 жыл бұрын
ለ እየሱስ መስደብ ምን አይነት እድል ነው ዘርፌ ተባረኪልን አሹ ተባረክ ልቦና ይስጠን
@ዲዕያየኪደንልጅየክዳንልጅ
6 жыл бұрын
Ashu geta Eyesuse yebarkly እኛ የስላም የፍቅር አምላክ ልጆች ነን እስኞ ክብር ይገባይል ለስላም አባቴ💓💓💗💖💖💕💔💓💓
@terefederse3169
6 жыл бұрын
ይመችህ ከመረዋል አየሱስ ይባርክህ አብዞቶ ተጠቀምበት wow
@mahaletnathan6749
6 жыл бұрын
እውነት ነው ወድሜ ተባረክ በማሰተዋል እንድንራመድ ጌታ ይርዳን የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ጌታ እግዚአብሄር
@neanegn3210
6 жыл бұрын
*ሁሌም አስተዋይ ነህ በለፀጋ ነህ ሰለም ይብዛልክ ህይወትህ ይለምልም*
@merontefra4825
6 жыл бұрын
ዘርፌ እንውድሻለን አንቺ ቆርጠሻል ለእየሱስ ተባረኪ አሹ ተባረክ የኔ አስተዋይ።
@abinezerabinezer1595
6 жыл бұрын
Amen 😍
@meryyyeenatie3602
6 жыл бұрын
Eldana Yabe ኤጭ
@merontefra4825
6 жыл бұрын
@@meryyyeenatie3602 ምነው ስዘፍን ዝም ብላችሁ የግዛቤርን ስም ስትጠራ አናደዳችሁ በቃ ተዋት እሳ መርጣለች
@meryyyeenatie3602
6 жыл бұрын
Eldana Yabe ከፈለገችም ሙስሊም ትሁን
@adananchyegetalijeamenadan5396
6 жыл бұрын
wow Tabareku Geta Eyesus yibarakilachu Zemanachu yibarak Amen ❤❤❤Awo Tikelnege
@ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
6 жыл бұрын
ተባረኪ ዘርፍዬ ጌታ ይባርክሸ እህቴ በርቺ !!
@fixsell1224
6 жыл бұрын
Wow wow Ashu geta yibareki tebareki god bless you wow
@ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ
6 жыл бұрын
እኔ አሁን አይደለም ከበፊትም እጅግ በጣም የምወዳት በዝማሬሆቻም ተባርኬአለዉ ዘመንሺ ይባረክ የምትኤጂበት አገልግሎቶች በመንፈስ ቅዱስ የተመራሺ ጌታን እድታገለግዪ መሪሺ መፈስ ቅዱስ ብቻ እዲመራሺ ፀሎቴ ነዉ ዘመንሺ ይለምልም ፀጋዉ ይብዛልሺ በእጥፍ የኔ እህት
@woinshetdegef3994
6 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ማስተዋልን ይሰጠጌታ ለሁላችንም
@አቤቱሆይአደኝነህስለዚእው
6 жыл бұрын
Ashu wernni በትክክል ጌታ ይባርክ
@MettiJewellery
6 жыл бұрын
Thank you brother Tesfesh for your advice! It's important to tell to everyone that Jesus is love ❤️ And he died on the cross for all human beings 🙏🏿😍😍😍
@cvcv9342
6 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen. Tebarekiiii
@melatsentyw1458
6 жыл бұрын
ተባረክ የልብ ነው የተናገርከው
@hannaabraham5027
6 жыл бұрын
ዘመንሺ ይባረክ ትክክል ብለሀል ወዲሜ እምነት የግል ነዉ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
6 жыл бұрын
የወንጌል አርበኛ የሴት ጀግና እውነት ሕይወት መንገድም የሆነውን እየሱስን የምተሰብክ ለወንጌል እስከሞት የጨከነች ናት ኢየሱስ የነካው ለሌላ መኖር አይችልም እየሱስ ብቻውን ያድናል
@abinezerabinezer1595
6 жыл бұрын
Amen 😍
@የእግዚአብሔርስውእስራኤል
6 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ዘመንህ ይባረክ
@lenas.m5209
6 жыл бұрын
ትክክልነህ ወንድሜ የኛ የተዋህዶ ምላስነው እሷን ያባረራት ስለዚህ ሀይማኖቷን ብትቀይር አይገርምም
@winniewinnie4575
6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ, ይህች ወጣት ላትያዝ ትወጣለች እግዚአብሔር ዳረቻዋን ያሰፋል, ድንቅና ተአምራትበሷ ይሆናል.
@antounghazy9614
6 жыл бұрын
እሳይ ጌታ ክብሩን ይውሰድ የኢየሱስ ፍቅር አሽናፍ ነው. ነፍስን ማትረፍ ከሁሉ ይበልጣል! በኢየሱስ በማመን ለሎችይም ፍቅርን. ይቅር ባይነትን ተማሩ እንጅይ በማንም መኮነን የማን ወጣ ሀጥያት ውስጥ እንደ ምከት እንዳን ዘነጋ ለሎችይም ኑ ኢየሱስ ያድናል !!!!!
@hannahanna826
6 жыл бұрын
ተባረኩ ጌታ ይባረካቹ
@tttttttt7609
6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘርፌ ጌታ ይባርክህሽ. ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ. ሰይጣን እርር ይላል እየሱስ ይከብራል
@nishanraday7062
5 жыл бұрын
ወንጌል ያሸንፋል ዘርፊ የጌታ ናት አሹ ተባረክ
@Agapetare.hannel77
6 жыл бұрын
እግር ብሄር ይባርክህ ዘርፌ ጀግና ነች አላማዎን የምታውቅ
@tadiwosabdu5905
6 жыл бұрын
Ewnt new tebark.....
@amesalechneda8945
6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሕ እልልልልልልልልል
@metecmetec7378
6 жыл бұрын
በትክክል ጌታ ይባርክክ ተባረክልኝ
@bekanjesus1262
6 жыл бұрын
የኔ ወንድም ዘመንህ በጌታ ይባራክህ
@GalaxyJ-hb5ug
6 жыл бұрын
አሹ ጌታ ይባርክህ ገና ገና መቼ ዘመረች ገና ትዘምራለች ቅባት ስጨምር ወግያው ይጨምራል
@masiyedr.abiyeadnaki6128
6 жыл бұрын
Ashukaa God bless you 😘💖❤️
@ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
6 жыл бұрын
እውነት ምንጊዜም አሸናፊ ናት ወንጌል ያሸንፋል ::
@dagemsamuel7419
6 жыл бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው ::♥♥
@selemawitsalam1756
6 жыл бұрын
Zaarifish.inikuwan.waade.getaa beetti.meexash tebarekilin 👍👍👍👍👍👍!!!!!!
@zenagirma892
6 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@መስከረምጌታቸውጎዳና
6 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ተባርክ ማን አስቀመጣቹሁ እናንተን ለፍርድ በላይ አለ የምፈርድ እየሱስ ያድናል ይታደግማልም
@ermiasmebrahtu2852
6 жыл бұрын
I keep liking you, this is kingdom news 🥊🥊🙋♂️well done bro she a hero 🏋️♂️God bless her Ambassador of Christ Jesus. Keep it up bro I love it
@salamsis2646
6 жыл бұрын
ዘርፍየ ቆጆ ዘመንሸ ይባረክክክክክ
@hannahanna826
6 жыл бұрын
ገናብዙ እናያለን ብዙም ይመጣሉ ቅዱሳን ጌታ አደበታቹን ጠበቁ እንወዳቹዋለን ተባረኩ
@የእግዚአብሔርስውእስራኤል
6 жыл бұрын
እህቴ በጣም እወድሻለሁ በጌታ ፍቅር እሳይይይይይይ 1ኛ
@abinezerabinezer1595
6 жыл бұрын
Amen 😍😍🤩
@roziiyoutube7210
6 жыл бұрын
Amen iyesus yadinal teberekii Ashuu bro sila zerfe igzaber yimesgen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@jesejese7818
6 жыл бұрын
Amen taberku🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tigstbanchu3333
6 жыл бұрын
Haymanot mesilo sayhon Eyesusi lememisel naw Wongeli yashenifal :: !!!!!
@amlework617
6 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ ከብር ለአንቴ ይሁን ሰለ ዘረፉዬ ሀሹሹሺሹሹሹሹሹሹ እልልልልልልልልል
@TG-dp1lw
6 жыл бұрын
ገና ለብዙዎች ምሣሌ ትሆኛለሽ ካንቺ ጋር ያለው ከአለም ካለው ሁሉ ይበልጣል በርቺ ወንድም ተባርከህ በብዙዙዙዙ
@minojhgfg8695
6 жыл бұрын
ማንምእዳያስታቹተጠንቀቁይላልቂሉእናከሱዋብዙእንማራለን👎👎👎👎👎👎👎👎
@ኮንጎ08
6 жыл бұрын
በምን ክርስቶስን በመካድ የማያድን ዘይት ከሚሽጡት ስለሆነች እሱ በካራቴ እርሷ ደግሞ በጥፌ ስይጣን ታውጣ
@aynalemaynalem6422
6 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶው ይባረክክ ወንድሜ
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
6 жыл бұрын
ትክክል ብለካል አሹ በእውነት በኦርቶዶክሶች ፔጅ ላይ እያየው ነበር በሳቅ እየገባውባቸው ነበር ቅጥል ያደረኳቸው ምክኛቱም አቃቸዋለው በደንብ እኔም ኦርቶዶክስ ነበርኩ ግን አውን አዲስ ሰው ነኝ በጌታ አሜንንን አሌሉያ
@abelfox1
6 жыл бұрын
እሰይ ይለይለት እኔም እንድ እሶ ሆን በሰደብ ደስ ይለነል እንድት መተደል ነዉ
@kukuargeta306
6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ተባረክ ወንድም።
@ketzergaw2593
6 жыл бұрын
Yetem tehede zerefe ezhem Eyesus kirstos ezahem Eyesus kirstos. Ebakachehu erasachehun atadekemu.
@netsanetandale7116
6 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ግን ምን ይደረግ ጌታ ማረካት ተማረከች ሳይጣን ብዙ ይላል ግን ጌታ አላት
@tigstbanchu3333
6 жыл бұрын
Lelochu Gena yemetalu eyesus geta new Amen
@alemituendrias2381
6 жыл бұрын
አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው ተባርክ።
@ዘድነኝ-አ9ዠ
6 жыл бұрын
አይ ዛሬ ተበሳጩ ኮ ዘርፌ የጌታ የእየሱስ ናት ለማንም አይደለችም
@tibebu779
6 жыл бұрын
ቁጣ ለትንሽ ጊዜ ነው ምህረት ለዘለለም ነው ፡ ወሬ ከፍ ብል ለመልካም ነው ፡ ህልውና ንፁህ ሰው ሁሌም አሻናፊ ነው !! አሹ ምርጥ ምክር ነው በርታ እሺ ?
@fifififi1238
6 жыл бұрын
ሀይማኖት የግል ነዉ አገር የጋራ ነዉ ደሥ ያላት ማምለክ መብት አላት ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንሠሀ ሞት አብቃን
@housemaid645
6 жыл бұрын
esye mabtowa now 💚💛💛💜💜💓💓💚💛💜💜💓👏👏👏👏👏
@khtf9270
6 жыл бұрын
huluu midiyaa idazii dagnagar biyastlalifuu yat badarsin nabar gettaa yibarkik tabarak iyasus gettanaw haleluyaa♥♥♥♥♥♥♥
@የእግዚአብሔርስውእስራኤል
6 жыл бұрын
እውነት ነው ♥♥♥♥♥
@majekalil1488
6 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን
@mt-qh6rv
6 жыл бұрын
*ኧረ ዘድሮ ሰው መሆኔን ጠላሁ ጌታን በጣም ያስተሳዝበናል ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን ለሁላችንም*
@ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም
6 жыл бұрын
ወንድሜ ዛሬ ሙሉ ጊዜ ሳስብ የነበርውን አንተ የተናገርከው ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ
@nuhme3637
6 жыл бұрын
አሜን ሰዉ በሰው ሂወት ያብዳል ይቅር ይበለን
@መክበብ.የደሙ.ፍረታርከእየ
6 жыл бұрын
ዘርፌ እወድሻለሁ ብርክ በይልን
@hiwoteeshtou4927
6 жыл бұрын
Amen amen enkwan yeysuse honshe zerfiy
@amelewerkwerk1382
6 жыл бұрын
Ameneameneenkwa nyeysusehonhezerify
@jitumideksa3979
6 жыл бұрын
Ebifamaa dachaa uuuuufffee haleluyaa
@ሰላምለሀገርለኢትዮጵያብር
6 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 📖 GETA yebarek ❤️❤️💞 📖
@marta-gebre-showapp9217
6 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@ኢየሱስያድናል-ሸ7ዘ
6 жыл бұрын
ዘርፌ ኦርጅናል የሆነውን እውነተኛ እረኛ ተከተለች እጅ ወደ ሌላ ሱስ ወይም ዝሙት ወዳለበት አልሄደችም ስለዚህ ለአተሳዳቢዎች ማስተዋል ይስጣችሁ ኢየሱስ ለሷ ብቻ ሳይሆን ለናተም ነው ኑኑኑኑኑ ሳይመሽባችሁ ይልቁንስ እውነት እየደበቃችሁ ሀሰት አትስበኩ። አሹ ዘመንህ ይባረክ
@jesusisthelordforever.6017
6 жыл бұрын
ተባረክ
@mirethgff7225
6 жыл бұрын
Amennn Ewent new Tebrekii
@birantesfaye6410
6 жыл бұрын
Amen amen tebareki. La anid saminit nw yefelegut yemiyaworu zerife inidehone yegeta liji honalechi be simu be eyesus bicha amennnnnn
@humphreynkuna6244
6 жыл бұрын
Ewnati nw wondme Tabrki Geta Mestwlin Yabzlin Lhulchinm Amen
@merontefra4825
6 жыл бұрын
እውነት ነው እግዛቤር መልካም ነው እግዛቤር ያነሳል መቼም የወደቀውን የተጠላውን የተወራበትን አይጥልም እኔ ያመንኩት።
@ዘድነኝ-አ9ዠ
6 жыл бұрын
yesss Ashuuu Winner Wowwwwwu Egzabher ybarek
@jesusmysaviyer4022
6 жыл бұрын
God blessyou ashu 💖💖💖
@rahelrahel1831
6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ
@bekebaba4079
6 жыл бұрын
ተባረክ አሹ
@mihretfeleke1163
6 жыл бұрын
አሹ፣ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ይሄ የእውነተኛ ክርስቲያን መልስ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ሚዲያውን ወንጌል እንዲሰብኩ አሳልፎ ሰጥቷቸው እርሱን ወደጐን አድርገው ወደሚዲያው የሚመጡት ሰውን ለመተቸት ነው፡፡ በጣም ይገርማል፡፡ ኸረ ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ልንጸልይላቸው ይገባል፡፡ በተለይ በተለይ በተለይ …. በአሜሪካ አገር ተቀምጦ ሁልጊዜ….. ሁልጊዜ…… ሁልጊዜ…….. በሚዲያ ላይ አንድቀን እንኳን ትክክለኛ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ሳይናገር ሰዎችን ብቻ ለመተቸትና ለመሳደብ የሚመጣው ዓለም ሁሉ በስድቡ…. በትችቱ…… ጥሩ ባልሆነ የአንደበቱ ቃል…….. ስድብ….. ስድብ….. ስድብ…. የሚያውቀው ነው፡፡ ደግሞም ክርስቲያን ሁሉ በዚህ ምግባሩ ያውቀዋል፡፡ ስሙን መንገር ካስፈለገ በአጭሩ (SM) ይባላል፡፡ ብቻ የዚህ ሰው ስራ ሚዲያ ላይ ተቀምጦ የሰዎችን ስም እያነሳ አንድ የሚያንጽ ቃል ሳይሆን የሚናገረው ፈጽሞ የማይጠበቅ የትችት ንግግር የሚናገር እና የሚሳደብ ነው፡፡ የሚያሳዝነው የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው የዳኑ ብዙ አዳዲስ ክርስቲያኖች የእርሱን መልዕክት በመስማት ተሰናክለዋል፡፡ ወደኋላም የተመለሱ አሉ፡፡ በዚህ ግን በጣም ….በጣም….. በጣም……… አዝናለሁ፡፡ ከዚህ በኋላ ግን ብዙ የዳኑ አዳዲስ ክርስቲያኖች ወደኋላ ከመመለሳቸው በፊት በዙፋኑ የተቀመጠው እግዚአብሔር ራሱ የመጨረሻ መልሱን ይስጠው እላለሁ፡፡ ወይንም በቃህ የፈጠርኳቸውን ልጆቼን ከመሳደብ አቁም ይበለው፡፡ አለበለዚያ ካለበት ስፍራ ይቀይረው፡፡ በተረፈ አሹ ዊነር፡፡ የምታመጣቸው መልዕክቶች ሁልጊዜ ሰውን የሚያንጹ ስለሆኑ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ እላለሁ፡፡ አሜን፡፡
@mehretsofoni7094
6 жыл бұрын
Besu yemiserawen yetechet menfese geta yegesetsew
@fuziaalanzi9214
6 жыл бұрын
Ameeeeeeen tebarekii geta yiberakii
@urguourguoo5638
6 жыл бұрын
ashu winner best teacher every day wowww wowww wowww wowww wowww I love you
@meskimesele5949
6 жыл бұрын
Wondime geta yibark 💚💛❤👌
@meseretberehan7397
6 жыл бұрын
ማርዬ gena menegagerya thwyash በርች ውደፈት በቻ ውነት የማየዋሽ ይማየደበቅ ewent ሰልገብሽ ደስ ylal ጌታ አሰነፏአል kesewogar አሸነፈሻል ወደፈት becha tebaerkeye
29:01
ዮአዳን (ክፍል 58)
ለዛ
Рет қаралды 295 М.
8:14
Ethiopia - አሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ተረታች | እሳቱ ተባባሰ ከተማዋ ተከበበች
Feta Daily
Рет қаралды 77 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
22:05
ነብዩ ደነገጠ ሙሉ ጉባኤው በእንባተሞላ የሹፌሩ ሚስት ሚስጥር ነብዩ ዘረገፈው PROPHET MENTESNOT BEDILU
Prophet Mentesnot Bedilu
Рет қаралды 17 М.
1:33:47
"በቀን 3 ጊዜ ሆስፒታል እገባ ነበረ""አምቡላንሱ ለመደኝ"ከዚያ ጨለማ ውስጥ ዝማሬ ሰጠኝ"@HILINA_DAWIT Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 103 М.
6:59
የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው ባህርያት👈👈👇👇
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 7 М.
8:14
ህዝቡን ያስለቀሰው የበጋሻው ዘርፌ እና ምርትነሽ መዝሙር Megabe Hadis Begashaw zemarit Zerfe & Mertenesh
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 10 МЛН
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 380 М.
8:05
🔴ዳኒ ወዲ መምህር ምስ ሉሊ ሃይለ ዝብሀል ዘሎ ሕፀ ትኽክለኛ ድዩ ? ናይ ብሓቂ ንኣክሱም መፂኡ ድዩ? መልሲ ሂብሉ
THE EFRATA SHOW
Рет қаралды 62
6:30
Senait Selfu yemanew
Gemoraw Habesha
Рет қаралды 196 М.
16:28
በሰርግ ፕሮግራም ላይ የመልካም ወጣት ሰልጣኞች በሰሞኑ የስም ማጥፋት ክስ የተናገሩት አስገራሚ መልዕክት
ashu winner tube
Рет қаралды 21 М.
50:19
እግዚአብሔርን ስንጠብቅ ከምን እንጠበቅ? ዶ/ር መሳይ ከበደ
PASTOR SAMSON TESFAYE W.AGEGNEHU
Рет қаралды 10 М.
57:03
ወንጌላዊ ጀሚላ በሪሳ ምስክርነት ( ከሙስሊም ቤተሰበ ነው የመጣሁት )
Ethiopian Evangelical Church of Edmonton
Рет қаралды 102 М.
2:18
INSTASAMKA - POPSTAR (prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 6 МЛН
3:22
QARAKESEK - “REAL” | solo
QARAKESEK 🇰🇿
Рет қаралды 767 М.
3:29
Мейір Қайрат - Сені ғана сүйемін (Official Video) 2022
Meir Kairat
Рет қаралды 80 М.
3:23
NЮ - Некуда бежать (ПРЕМЬЕРА клипа)
Николаенко Юрий
Рет қаралды 4,3 МЛН
2:20
Say Mo ft. Akha - Buenas noches (Official Music Video)
Say Mo
Рет қаралды 114 М.
3:06
V $ X V PRiNCE x DE LACURE - СУ (Mood Video)
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,1 МЛН
2:00
МОТ - Любовь как спецэффект (Премьера трека, 2022)
МОТ
Рет қаралды 1,1 МЛН