KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
2:02:01
ጉድ እኮ ነው መዳም እና ሸቃላ ኢዯቸውማ
16:25
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
How Strong Is Tape?
00:24
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
#አስተማሪ
Рет қаралды 238,983
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 57 М.
Tg kutaber tube
Күн бұрын
Пікірлер
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
*ሰላም ሰላም ውዶች እንደት ቆያችሁኝ በዛሬው ቪድዎዬ በአረብ ሀገር ሆነን አንድ ቤት ውስጥ የምንሰራ ሀበሾችን ይመለከታል አንድ ቤት ውስጥ እየሰራን የማንዋደድ የምንቀናና የምንመቀኝ ባጠቃላይ የጓደኛችንን ስም ምንም በሌለበት የምናማ ከእኔ ጋ ሲሆኑ ሌላ ከሌላ ጓደኛ ጋ ሲሆኑ ሌላ እያሉ ሰውን የሚያጣሉ አሚተኞች በአረብ ሀገር ላይ አሉ እስከመጨረሻው ተከታተሉት*
@tube3979
5 жыл бұрын
Tg kutaber tube እሽ ሁቢ☺ ሼር አርጊልኝ
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
እሽ ፍቅር አደርግልሻለሁ
@tube3979
5 жыл бұрын
Tg kutaber tube jezakallah wudi😍
@ያምባሰሏማርነኝ
5 жыл бұрын
ያገሬ፡ልጅ፡የኩታበርልጅ፡ነሽእንደ
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
5 жыл бұрын
የቆየች ጎበዝ ነች ሲለምዱ አይቻሉም
@zaniabyousef6946
5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ ሀበሻ ጋር ከመሥራት ለብቻ ይሻላል ሥለደረሠብኝ ነዉ
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
5 жыл бұрын
እኔ ለብቻዬ ይሻላል አበሻ መለጠፍ ይወዳል አዲስ መታ እኔ ሁለት አመት ሰራ እሷሁለት ወር ነው ከመጣች ቋቋታቃለች ለኔ ጠላት ነች
@leteshwezgay1106
5 жыл бұрын
betam lebecha yeshalale
@መቅዲደስታንናፍቂ
5 жыл бұрын
በጣም
@ሰአዲፍቅርሰአዲፍቅር-ነ5በ
5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ሲናገሩኝ ዝም ነው እምለው ከዛ ይነዳቸዋል
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እኔ እራሱ ስልችት ብሎኛል ስኪን ፍል ውሀ ስትለኝ ነው የምትውል ትግስቱን ስጠኝ ፈጣሪየ ሆይ በስላም ወደ ሀገሬ መልስኝ
@Genettube
5 жыл бұрын
ቲጂጂ የኔ ማር ትክክል ነሽ አንዳንድ ሊኖሩ ይችላሉ ግን ከሀገር ልጅ ከመሰራት ከሌላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል አንዳንድ ቤት የማይስማሙ ሀበሾች ስላሉ ነው
@sdfdsfsddsfsd6084
5 жыл бұрын
ere eht. hulum bayhonu alu. yehew kegawdegnae gar6amet chersin. andim ken tekyaymen anawkim
@zenebawall3779
5 жыл бұрын
ትክክልነሺ
@amna3953
5 жыл бұрын
Tkkl nesh
@nlove7850
5 жыл бұрын
ትክክልነሽማሬ ወላሒእኔ ብዙአሠቃይታኝ አለይ ጓደኛየ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
5 жыл бұрын
@@nlove7850 እንደኔ ሀበሻ ጋ መስራት ያቅለሸለሸው ይኖር አይመስለኝም አራት ወር ሆነን ሁለቱም ጉዋደኞቸ ከተኮረፉኝ እኔ አድስነበርኩ እነሱ የኖሩ ናቸው ለቤቱ ሀላፊ ኽረ ምኑ ቅጡ ሰወቹም የነሱን ወሬ ነው እሚሰሙት ብቻ አላህ ይውደደኝ ያረብ አይ እዘንልኝ አጀኔ በሽቋል ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላይ ይከብዳል
@Vc-fe2ob
5 жыл бұрын
እኔ ጎደኛየጋ ኢትጰያውይ ናት 4 አመታችን ሊልቅ ነው አንድ ቤት አንድም ቀን ተጣልተን አናውቅም ስንዋደድ ያረብ አተ ጥሩ ጎደኛ አብዛልኚ
@lemlemredwan7474
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@makdesshassanieh2992
5 жыл бұрын
የኔጣየሚገርምነው
@tgtube845
4 жыл бұрын
@@lemlemredwan7474 ደመርኩሺ ደምሪኝ
@tgtube845
4 жыл бұрын
@@makdesshassanieh2992 ደመርኩሺ ደምሪኝ
@zeyinebmehamed1640
Жыл бұрын
እኔ ሁለት አመት ያሳልፍቁት ሰቃይ😢😢 ሰት አይነት ሰወች አሉ መሰላችሁሊላወ ይቅርና ያላልኩትን አለች እያለች ከመዳም ጋራ የምታጣላኝ ነገርስበቻ አለፍ አልሀምዱልላ
@user-dc3kt4of5l
5 жыл бұрын
በትክክል እኔ ደርሶብኛል ይች ቋንቋ አለማወቅ ውይ ያረብ አገር ፈተና ናት
@ikramali2721
5 жыл бұрын
አበሻ ጋር ከመሥራት ከባንጋሌ ጋር መሥራት ይሻላል
@sintesinte9763
5 жыл бұрын
Btam
@seadahussen201
5 жыл бұрын
ኧረ ይሄስ የኔ ታሪክ ነው ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሲያልፍ ቀላል ይመስላል እንጂ
@cb3623
5 жыл бұрын
ሳ
@fahadalnabet558
3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው ብቻ ግን አልሀምዱሊላህ
@aishabinthussein7020
5 жыл бұрын
ትክክል እኔ ደርሶብኛል ለመጀመሪያ ግዜ እንዳውም ስጠይቃት ትሰቅ ነበር ከመናገር ይልቅ
@sarabinjarsh5037
5 жыл бұрын
እኔም አለብኝ
@baro1396
5 жыл бұрын
አረ እኔ የአገሬ ልጅ አልፈልግም ሌላ ዜጋ ይሻላል
@MedaneShfrw
4 ай бұрын
ወላሂ ሀበሻ ሙቀኛ ሀሲድ ነዉ ብቻ ከሀበሻ ይጠብቃቺሁ የሰዉ ሀገር ሰዉ በስሙ ያሻላል 😢😢
@Tube-fp8fo
5 жыл бұрын
እኛ ምቀኛ ዘረኛ እስኪ ምቀኛ አትሁኑ #ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ
@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ
4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@TGWollotube
5 жыл бұрын
*አድስ የመጡት የሰው ስም ለማጥፋት ይቸኩላሉ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም መጥፎዎችም አሉ ጥሩ የምታስቢላቸው ግን አንች መጥፎ እንደሆንሽባቸው ያወራሉ አቦ ተባረኪ አስተማሪ ድራማ ነው*
@belladubelladu2089
3 жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ አሰተማሬ ነው የሰራችሁት በየቤታችን አለ በሰው አገር እየተባላለን የምንስራ ብዙ ነን
@ermeerme1988
5 жыл бұрын
ትክክል ንው እህቶች እልተሳሳታችውም ካገር ስው ከመስራት ከማታዊቁው ስው መስራት ይሻላል ያገርስው እየሳቀ ይገልሻል የደርስበት ብቻ ንው የሚያውቀው ለሁላችንም ልቦነ ይስጠን ንው ሚባለው
@habtammengist8082
5 жыл бұрын
88 jours 88888888889898888888888888888888888h88898888898 pour 8888898 mois 88je 88888⁹88888888 est 8888 jours 88 mois 8889⁹
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
4 жыл бұрын
በጣም ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
@Sheqala
3 жыл бұрын
ቲጅ ቆንጆ ምርጥ ሰውበርችልኝ
@فوزية-ص1ز
5 жыл бұрын
በርቺ እኔም እደዚህ ነበር የሆንኩት የገዛ የሀገሬ ልጅ ስዌቼ እድዚህ አሉኝ ምልክት እሳ ግን ድብ መጥፎ ስድብ ነው የነገችኝ ሌላኛዋን ስጠይቃት ትክክለኛውን ነገረችኝ ሱብሃናላህ ገረመኝም በጣም የገዛ ሀገርሽ ልጅ ሱብሃናላህ የመጀመሪያ ግዜ ሳውዲ ስመጣ ይሄን የጠየካት ሰዌቼም ጋር ሳታጣላኝ አላህ ሰትሮኛል አላሃሙዱሉሊላህ ጥሩ ትምህርት ነው ግን ሽኩረን
@zeroeepx2774
5 жыл бұрын
ትክክል ነው ወላሂ እኔ ጓደኛየ ስራ አሰተምሪያት ምግብ አስተምሪያት እኔን ጠላት አርጋኝ ከመዳሜ ጋር አምታኝ አምታኝ እኔ በሌለሁበት አድም ቀን እሷ ለኔ ክፉ ታስባለች ብየ ሳልገምት እሷ ለካ ለኔ ጉድጓድ ትቆፉራለች እኔ እደዘነጋሁ ግን አላህ ሰሚው ተመልጋችው ጥበበኛው ጌታ ለኔ የቆፈረችው ጉድጓድ እሷ አንድትገባበት አረጋት ለሰው ክፉ መሆን ጉዳቱ ለራስ ነው
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
አጅብ ነው
@zeroeepx2774
5 жыл бұрын
@@Tgkutabertube በጣም አላህ መልካም ሰሪና አሳቢ ያርገን
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ
5 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ ወላሂ የኔ ጓደኛ እኔ ከቤት እንድወጣ እንዳሳፍሩኝ ትፈልግ ነበር ግን እሷ 6 ወር እንደሰራች ኮንትራት ሳትጨርስ አሳፈሯት
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ከባድ ነዉ ግን ደግ መሆን መገፋት ጡሩ ነዉ ብቻ ከባድ ነዉ
@user-rx4lu2gb5e
5 жыл бұрын
በጣምትክክል እኔም ብዙ ሥራጓደኛየን ሳሥተምራት ቆይቸ ቡሃላ ጣላትተደርጌ ደርሦብኛል ሁለትቤት አሥተምሬ ሥራውንም ቋቋውንም ሲለምዱ እንደ ይገበበጣሉ ወላሂ
@ማርያምእናቴግቢልኝከቤቴ
5 жыл бұрын
ዋውውውው አስተማሪ ትምህርት ነው በርቱ መጀመሪያ ላይ ግን ቋንቋ እምታውቀው አናዳኝ ነበር
@zenetadem9056
5 жыл бұрын
እ እኔም
@najatali5961
5 жыл бұрын
ይህ፣የእኔ፣ታሪክ፣ነው፣ስለሁሉም፣ነገር፣አላሀምድልላ
@ኢትዮጲያትኑርለዘላለ-ፈ4ቀ
2 жыл бұрын
አወ እኔም 😭😭 በጣም የምወደውን ስራዪን በጓደኛዪ 😭😭😭 አስለቀቀችኝ😭😭😭ደሞዙምአሪፍነው ስዎቹምአሪፍ የምር ስራቦታ ከሀበሻጋራ አትስሩ ሀበሰሻ ምተኛ ተኳለኛነው😭😭😭😭😭
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
5 жыл бұрын
እያወቁ ለሌላው ክፍ መሆን ቆይቶ በማናውቀው መንገድ ምናልባትም ሳይቆይ ወደረሳችን ነው ሚመለሰው አሏህ ሁሉምኸይር ከሚሰሩት ያርገን
@imaniman1068
5 жыл бұрын
መጀመሪያ ምንድን ነው ያለቻት
@fatimanigus3261
3 жыл бұрын
ደምሮኝ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
5 жыл бұрын
የኔ ጉአደኛ ከሰትወየ እናት ቤት ነው እምሰራአው ከምንም በላይ ነው እምወዳአት ቁአንቆአ በደብተር ነበር እምታአፅፈኝ ስራ ስጨርሽ አጥኔ ትለኝ ነበር እግዚአብሔር የባረካአት ይኸው በስዋ ለይ 3 አመት ሞላኝ
@aloeidaloeid3471
3 жыл бұрын
የዛሬ 8"አመት አሥታወሽኝ መቸምአረሳዉም እኔጓደኛየ አዲሥነን እልጀሠቤት የምትሠሬዉ ትችላለች እና እዲናሥተካክል የፈለገችዉን ንገሬያቸዉ ሥትላት እየሠደበቻችሁነዉ ትለናለች ያጋጣሚነገር የሴትያችን ልጂ ከሚኖርበት ሀገርመጣ እነዝህንልጆች ጠይቅልን የሥነገርኳቸዉን ምንም አያሥተካክሉም ልጁ እናቴ በወዲሜሠራተኛ ሠራተኛ የሥነገረቻች ለምንአታሥተካክሉምአለን እኛምየተባልነዉን ሥዲብእደትአርገን ነዉ እምናሥተካክለዉ በመሥደብነዉ አልገባንምአልነዉ ምን ቢሆን የመሥላችሆል የኛዋ ጉደኛ ሴትዮችኝ ንገሪያቸዉ ያለቻትን አትነግረንምነበር ሴትያችን እግሊዘኛምንም አትሞክርም ያልሽሁሁሉ ትክክልነዉ
@ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ
5 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም ዉዶች ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ ነገር አለዉ እኔ ብዙም ጥሩ ነገር ብዙም መጥፎ ነገር አይቻለሁ አድሰ ሁኘ የሰዉ ልጅ እንደመልካችን አመላችንም ይለያያል 💜
@zulfatigstu4669
5 жыл бұрын
ሀሊማ ነኝ ወሎዪዋ ወሎዪዋ በትክክል
@kidestmekonen531
3 жыл бұрын
አንቺ ልጅ መልካምነትሽ እጅግ በጣም እንወድሽ አስገድዶኛል በርቺ አረብ ሀገር ብዙ ጠንካራ ጀግኒት ልበ ቅን ሐበሻዊት ሴት እንዳለች አስመሰክረሻል።
@hayemanotehayemanote6190
5 жыл бұрын
ውይ እኔስ በሶስት ውሬ አዲስ መጡ ኢትዮጰያ በጣም ነው የምንዋደደው ስተኝ ሁላቸውንም ክምሀል ተኝቸ አቅፊአቸው ነበር የምተኝአው እኩአን መኮራርፍ ሀይለ ቃል መነጋገር ቀርቶ. እኔ ትንሽ እችል ነበር ቆንቆ ለእህቶቸ እየፀፍኩ ነበር የምስጣቸው ክዛ በውራቸው ትንሽ ትንሽ ማውቅ ጀመሩ እግዚአብሔር ይመስገን አንድቀን ሳንቀያየም. ሀገር ኩትራታቸውን ጨርስው ሀገር ቤት ገቡ እኔግን እስካሁን ስደት ላይ ነኝ ለምን እንጨካክነለን እህት ውድሞቸ. ስው ለስው መድሀኒቱ ነው አድ ስው ቢያስክፍን ሌላውን እደዛው መቀጠር የለብንም መልካም ስራ ክእግዚአብሔር ያገነኝነል ዋጋውን የሚስጠን የስራዊት አምላክ ነው ። ፍቅር ስላም አድነትን ይስጠን አሜን ፫
@ikramali2721
5 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል
@አማማኢትዮጵያ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@umunabel7583
5 жыл бұрын
እኔ ፊልፕኒ ናት ያስለመደችኝ አላህ ይስጣት የአገሬ ልጅ ብትሆንማ ከመዳም ትብስብኝ ነበር
@zed7329
4 жыл бұрын
ብዙ ሰወች እውነት ነው ይላሉ እኔ ግን በሂወቴ አላጋጠመኝም መጀመሪያ እኔ ነበርኩ ሰው የለም እደምንም ለመድኩ አንድ ቤት ሂደን ሀበሻ አግኝቸ ደመወዜን እድልኩልኝንገሪልኝ አልኳት ነገረቸቸው ይወዱሻል አለች ከዛም ተማርኩ ሌላ ሀበሻ ስትመጣ ቤት እያዙሩነባር ሊያሰሯት ያመጣት ወር ሰርታ ስንገናኝ በጣም ከባድነበር ራሴን አሳልፌ ነበር አንድ ቤት እድትሳራ ያስደረኳት አልሀምዱሊላሂ በጣም እንዋደዳለል እሷ ሀገር ናት ዛሬ ከዛም ወድህ 4አመትሶስት ሀበሾች ሁነን ሰራን አንድ ቀን ፀባችንን ሳያዩ አረቦች ብንጋጭም ቶሎ ይፈታል አሁንም አልሀምዱሊላሂ 3ሀበሾችነን ከ3ቤሂር ግን አልሀምዱሊላሂ ማሻአላህ እህትማማቿችነን
@saadahemam9232
5 жыл бұрын
የኔ ቢጤ እኔም እደት እደምሠቃይኝ እኔና አላህ እናቀዋለን እረ እፍፍፍፍፍ ብቻ አልሀምድሊላ እዚህ ደረሥኩ
@mamaf1225
5 жыл бұрын
ሁሉም ሠው አንድ አደለም ደህናም አለ ክፉም አለ እኔማ እንደሜፈራው ይዣለሁ መናፈር ሁልግዜ ችክችክ እንኳን ሌላው ቀርቶ ማዳችን እራሡ ተለይቶነው የብቻዋ ነው የብቻየ ነው አላህ ይስቱር ኡፍፍፍፍ
@rahimarahima2100
5 жыл бұрын
ዉይ ይህ ነገር አጋጥሞኛል ግን አለፈ ሁሉም አልሀምዱሊላሂ
@dde7423
5 жыл бұрын
Rahima Rahima ይምችሽ ውዴ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
5 жыл бұрын
ወይ አበሻ በእውነት ክፉዎች ነን እኔ ላብድ ነበር ግን እግዜያብሄር መልካም ነው ። ልጅቱ 15 አመት ከዚያ ቤት የኖረች ናት እኔም እኔ አዲስ ስለነበርኩኝ ምንም አላውቅም ግን እሱ እንደ አለቃ ታሰፈጋኝ ነበር ሁሉም ሥራ ስላላቸው ማንም አቤት አይውልም ነበር ። ብቻዬን ነበር ሥራ የምሰራው እሱ ተኝታ ግን እኔን ስትገፋ እንደ ውሻ ሄጄ ከዚህ ብለው አባረሩት
@ትግራይቲዪብ
5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ከሀገር ልጅ ከመስራት ከሊላ ሀገር ዜጋ መስራት ይሻላል በጣም ነው የገለፅሽው የኔ ሂወት
@makdesshassanieh2992
5 жыл бұрын
በትክክል፣እኔም፣ደርሦብኛል፣
@ተወከልቱአላህተወከልቱአላ
4 жыл бұрын
ካገሬ ልጅ ጋር ከምሰራ ብቻየን ብሰራ እመርጣለሁ አሁንም ብቻየን ነው እምሰራው አላሀምድሊላሂ
@fajerfajer4524
5 жыл бұрын
እፍ አበሻ ክፉ ምቀኛ. ግን ለምን? እኔ ሁሉን አይቻለሁ ከምንም በላይ አረቦች 100% በጣም ጥሩ ናቸው ቂም የለባቸው. ኩርፊያ የለባቸው ሀበሻግን ውይ. ያልደረሰበት ሊፈርድብኝ ይችላል።
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
5 жыл бұрын
ቲጂየ በረች. ማማየ የመጀመሪያ ቀን. አይነሳም. ያልፉልነዉ. አልፎል. ዝም ማለት ይሻላል. ቲጂየ ትክክልነሽ. ኢቲዩጽያዊይ ስንባል. ስራ መትጋገዝ አንወድ. ኧረ ክፌ እኮነን ግን
@harirjabil1066
5 жыл бұрын
ስለሁሉምነገረ አልሀምድሪላ ውዴ ደ b ና ኞ ማር ሰላም ሰላም
@bezaayenew1134
5 жыл бұрын
አቤት እንደው ከአበሻ ጋር እንዳልሰራ አምላክ ሆይ ውይ ተውኝ አትንኩኝ ቁስል አለብኝ እመብርሀን ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣችኝ አይይይይ😭😭😭😭😭😭እመብርሃንን እኔ አዲስ እንደመጣው አበሻ ነበረች አብራኝ የምሰራው ከዛ ባህር ወስደን እንጣላት ሙስሊም ካልሆነች አለችኝ እኔም በጣም ስለምትከታተለኝ ሴትዮዋ በጣም እፈራ ነበር ከሰው ጋር አልገናኝም ነበርና ለልጅቱም ሰልሚያለው በያቸው አልኮት እህህ ይቅር ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@lulut20
5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ጂጂዬ በጣም አሥተማሬ ድራማ ነዉ በርችልኝ ዉዴ 😍😍😍😍
@በስምህልጠራ-ቨ1ፈ
5 жыл бұрын
ግን ለምንድን ነው እሰው ሀገር ላይ ሆነን የማንስማማው ውይይይይይ ብቻችንን ያለነው ጓደኛ ያምረናል ከጓደኛ ጋር ያለነው ደግሞ ብቸኝነት ያምረናል ግን ሰው አለ ሰው ከንቱ ነው ለሁላችንም ፍቅርን ይስጠን እንደኔ በስደት ላይ ያላችሁ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@jdjdbdbd8759
5 жыл бұрын
ፋፊ ፋፊ አሜን እህቴ ካበሻ ጋር ከመስራት ብቻን መድከም ይሻላል እኔም ችየው እየኖርኩነው ሀገር ለመግባትም እያሰብኩ ነው
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
4 жыл бұрын
@@jdjdbdbd8759 ትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
@HhHh-ob7ym
4 жыл бұрын
ዉይ እኛ ሀበሾች ይህ ምቀኝነታችን ነዉ አላሳድገን ያለዉ ሀበሻ ጋ ከመስራት ብቻ ፎቅ እምድር እያሉ መስራት በአስር እጥፍ ይሻላል በተለይ ቀደም ብለዉ የገቡ እንደመዳም ሊያዙና ሊፈላሰፉ ይነሳሉ
@የሱናተማሪነኝ
5 жыл бұрын
እኔስ አልሀምዱሊላህ ሁለት ኢትዮ ነበሩ እነሱ ቋንቋ ይችላሉ እኔ አልችልም ነበር ግን አስተማሮኝ በጣም ጥሩ ነበሩ።
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
5 жыл бұрын
ውድ ጓደኞች ኮሜትታችሁን ሁሉንም አነበብኩት ሁሉም ደርሶበታል ማለት ነው በኔ ብቻ መስሎኝ ነበር
@muridanegnyenatelij9705
5 жыл бұрын
እኔጋም አለች ገና 3ወር ነው ከመጣች ግን ቋንቋ ትችላለች በፊት ለፊቴ በጣም ጥሩ ናት ሁሉም ነገር አስለምዳታለሁ ሴትየዌ ከስዋጋ ምንም ነገር አታውሪ ትነግራታለች አለችኝ ያቺኛዋ ሴትየዋም ዘፋችኝ መጥፎ ናት እና ከዚ በፊት የወንድሜ ሚስት ነበረች እና ስራሰቃያት ነበር ትለምጅዋለሽ አሁን ጥሩ ሆናለች ጊዜሽ እስከሚያልቅ ችለሽ ስሪ ነው ያልኳት ግን ሰው ማመን ቀብሮ ነው ሚባለው ልክ ነው በኔ የደረሰውን ነው የሰራቹት
@ሪቾነኝእማንናፋቂዋ
5 жыл бұрын
እኔስ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ ጉዋደኞቸን በጣም እወዳቸዋለሁ
@AlfalahAlain-h7t
Жыл бұрын
ትክክክል❤❤❤
@sanamsanam179
5 жыл бұрын
ትክክል።አበሻጋረ።ከምሰራ።ቢቀረብኝ።ደረሶብኛል
@SayedAhmada-fz1jf
Жыл бұрын
አሉ ልክ እደሷ ክፉ ሰወቺ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@rahmetali3389
5 жыл бұрын
እህት ያለችዉ ትክክል ነዉ ብዙ መጥፎ ልጆች አሉ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@ያርቢአንተጠብቀኝ
5 жыл бұрын
መልካም
@kfkfjdixndj9300
5 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ አጋጥሞኛል አድስ ስሄድ አድት ሲርላካ እኔ እምሰራበት ቤት ነበረች ጨርሳለች እኔ እስክመጣለቸው ነበር እምጠብቀው እድት የሰውየው እናት እድኑስያ አለች አድት የኛ ሀበሻ የሰውየየ ወድም ሰራተኛ አለች እናም ብይ ጠጭ በያት ይሏታል እሷ ግን ፈቃደኛ አይደለችም የሆነ ነግር ስጠይቃት ራሡ አትነግረኝም ነበር ሰወቹ ራሱ ያመጧትና ተርጉሚላት ሲሏት የግድ ነበር የምትነግረኝ ይህ ሁሉ ሆኑ ግን ሇላ በጣም ተዋደድን ሱብሀነላ አሁን ድረስ በጣም እወዳታለሁ ግን ተለያይተናል የመካኒ ሰላም ልጅ ናት ፈልጌ አፈላልጌ አጥቻታለሁ የመካኒ ሰላም ልጆች ካላችሁ ልታውቋት ትችላላችሁ እደአጋጣሚ ሆኖ አችም ካለሽ
@abochnamedia-9290
4 жыл бұрын
በትክክል ነው ያሳየሺው ነገር ግን አብሾች ብቻ አይደለም ሌሎችም እኮ ብታዩ እዴት እደሚሆኑ
@aydayoutube5525
3 жыл бұрын
ሁሉም ሠው አይዴለም ብዙመልካም ሠውአለ እኔከሀበሻጋርነው የምሠራው መልካምነች ማዳማችንም ሀበሻናት ሲበዛ ጥሩናት
@siifanfamily
5 жыл бұрын
Betam bizu Ethiopian betam kifu nen bizu neger dersobinal besew hager begeza hagerachin sew bicha hod yifjew berchi mar betam tiru Drama new berchi biniredada tiru new ❤❤❤
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
4 жыл бұрын
ጡሩ አስተማሪ ነው እኔ ግን እግዜአብሄር ይመስገን ፀሎቴን ሠምቶኝ ብቻዬ ነው ያረገኝ እርሱ ከኔ ጋር ነው
@ዘምዘምተሰፈው
4 жыл бұрын
ትክክለል ነቸሁ ብዙወቹው እደዚህ ነን በረቱ
@halima438
5 жыл бұрын
100% ትክክል ነው እኔም አጋጥሞኛል ወላሂ
@emanmohammed2366
4 жыл бұрын
የኛ ሰዉ ነዉ እደዉም ምቀኛ ወላሂ ግን አልሀምዱሊላህ እኔ ጓደኞች አሉኝ ግን ሀበሻ አደሉም የሌላ ዜጋ ናቸዉ ሌላሀገር ልምድ ነበርኝ ባልችል መኖሪያ የለኝም ነበር አልሀምዱሊላህ
@Dgu-gi5sq
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
5 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር ያለ ነዉ በጣም ትክክል እኔ በመጀመሪያ የሄዲኩት ኩየት ነበር የሌላ ሀገር ሰራተኛ ነበረቺ ቤት ዉስጥ በደንብ ትነግረኚ ነበር ነገር ግን ሀበሾቺ እይይይይይይ እንደዉ አይጣል ላኢላሀኢለላ እኔ አሁን ዱባይ ነኚ አንዲ አመት ያክል ሀበሻ ሰራተኛ ነበረቺ ተዉኚ ምን ብየ ልንገራቺሁ አንጀቴን አሳረረቺኚ አሁን አልሀምዱሊላሂ እኔ የሰዉቹ ልጂ ወሰደቺኚ ያሁሉ አለፈ እሷ ግን ሌላ ስሪላንክ ሰራተኛ አመጡባት እናቴ እኔን ስታቃጥል እሷንም ልክ እንደእሳት አቃጥላ እሄዉ 3 አመት የሰራቺበትን ቤት ጥላ እዲትጠፋ አደረገቻት እኔም አልሀምዱሊላ ጪቅጪቅ የለብኚ ስራ አይበዛብኚ እየሰራሁ ነዉ እሷ ግን ሁሌ እዳለቀሰቺ ነዉ ያለቺዉ
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ይሉሻል ይሄ ነው
@mekedsemekedse4124
5 жыл бұрын
ወይኔ አዎ በጣምምም ስውን ማመን ከባድ ነው ደርሶብኛል አየውት እንደዚህ አይነት
@leylamehmed5800
4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አድናቂሽ ነኝ ወላሂ ቲጅዬ
@ኢትዮጵያ-ጨ7ጠ
3 жыл бұрын
ቲጂየ ክፉ ሀበሻ ገጥሞሺ ያውቃል መስል አይ እኔም እዳንችው ብዙ ግራ ተጋብቸ ነበር
@ሙሃመድ.M
4 жыл бұрын
ይሄ ፊልም ለጁታዎችና ለጁንታው ደጋፊዎች ን ለመጠንቀቅም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ብየ አስባለሁ!
@ራቢየወረባቦማኛእስላምነው
5 жыл бұрын
ምን ብየ ልኮምት በቃየኔህይወትነው የመስልኝ አይ ለካተሰቃይሁትአልሀምዱሪላ አለፈ
@vh7995
5 жыл бұрын
ሁላችንም ነን የኔ ቆንጆ ግን ሶብር ጡሩ ነው
@rahmahr9634
5 жыл бұрын
አቦአችልጂሰላምሽን ያብዛው ምችት ይበልሽ አላህ ይጠብቅሽ
@hiwotayla6227
5 жыл бұрын
ትክክል እህቴ አስተማሪነዉ በዉነት እረ ከኔጋም አሉ ኡፍፍፍፍፍፍ ዝምነዉ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
5 жыл бұрын
ዝም ምን ይሻላል እህቴ
@መሰረትስንታው
5 жыл бұрын
ወይ የኔ ማር እኔልጨነቅልሽ አንች ንገሬት ደሚን አታፍሊው አኔምስኪን አይዞሽ
@tube-hz7ix
4 жыл бұрын
ክክክክ ኧረ ዲራማነው አብሺሪ ዴምሺ አይፍላ እህቴ
@hayatemohammed1158
5 жыл бұрын
አይእኛኢትዮጵያዊእኛምእንደሌላሀገርዜጋ።አይስደትበጣምያሳዝናል።
@zehermohammed5422
5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወላሂ ሥንት ምቀኛሞልቷል በርቱ
@hayaturgasa4452
2 жыл бұрын
ትክክል እኛ አገር ልጆች እደዚ ነቸዉ ወለህ የክፈት ጥግ
@ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
5 жыл бұрын
ወላሂ እኔ አድስ ነኝ ቆንቆ አልችልም ነበር የዛሬ 6 አመት የስልጤልጅ ናት አማረኛ ትችላለች በጣም ትጎዳኝ ነበር ሁሌም ነበር የማለቅስው ደስ የሚለው ያገሬልጅ የደሴ ልጅ ነበርች ሁሌም አንገናኝም እሚሉኝን ትነግረኛለች በደንብ አለማመደችኝ የደሴይቱ ጋራ በጣም እንዋደዳለን እኔ የመርሳ ልጅ ነኝ የስልጤይቱ ምቀኛናት ወላሂ
@ሀዩየጃማዋጃማደጎሎ
5 жыл бұрын
ብቸኛ ሆኖ መሥራትን የሚያህል የለም 9ወር አተገብግቤ አአሁን አልሀምዱሊላ ብቻየን ሠላም ያለው ስራ እየሠራሁነው ያለነገር ከነው የሠራሽው ትክክልነሽ እህት
@kedesetmohamad7903
5 жыл бұрын
በእውነት ሁለታችሁም ትክክክልናችሁ 👍👍👍👍💌💌💌💌ገልጣችሁታል የኛአቀሾች ሁላችንምአድንነን አድምደህናየለም እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
5 жыл бұрын
*እዲህም አለ እዴ ጉድ 🤔🤔እኔስ አንድም ሀበሻ አግኝቸም አላውቅም ብቻየን 4 ካሳ ሩዝ ስባል 40 እየሰፈርኩ ሁሉም አለፈ ዘመዴ ማዳም ጥሩ ሴት ናት ሰፍሬ ሰፍሬ ደረሰችልኝ ውሀ ሳልነክረው እኔ ግን እደልጅቱ አልከራከርሽም በያዝዥው መጥርጋ ጥር ግር አድርጌሽ ይለይለሻል 😃😃😃😃😛*
@Tgkutabertube
5 жыл бұрын
Kkkkk ዘና አደረግሽኝ
@mekememe4784
5 жыл бұрын
እናንተ ልክናትሁ ምርጥ አሥተሣሠብነው ግን የኢትዮ ህዝብ የቸገረው ተግባር ላይነው ወደተግባር ይቀየር እላለሁ
@mmmhhh8157
4 жыл бұрын
ልጁታ እራስዋ ደረቅ ነገር ናት
@saadasaada1398
5 жыл бұрын
አንች ክፉ ብነግሪያትስ አይ እኛ ግን ማሬ በርችልን ጎበዝ 😘😘😘😘
@fireworkzeyede9911
5 жыл бұрын
ስሠራ ውዬ ስሰራ ባድር አለሀምዱሊላሂ ነው ምለው።ምክንያቱም ከኢትዮጵያ ኖች ጋር ከመሥራት ብቻ ይሻላል ለምን ከሌላ ዜጋ አይሆንም ብቻን መስራት ይሻላል ባይ ነኝ የአረቦቹም ፀባይ እራሡ ብቻሽን ስቶኚ ነው ሚሻሉት::2 /3 ሲኮን ሠው ሳይሆን #ብረት አርገው ነው ሚያስቡት #አላህ ለሁላችንንም ማስተዋሉን ይስጠን
@zahrahasiri1741
5 жыл бұрын
ትክክል ነው እኔ ደርሦብኛል ግን በሁለት ወር አዳድ ነገር ለመድኩ
@afsszchh3192
5 жыл бұрын
መልካምነት ዉስጥ ድህነት የለም በክፋት ዉስጥ ሀብትና ሰላም የለም እዉነት እኛ ሀበሻዎች እርስ በርሳችን ባንመቀኝ ሀገራችንም ለኛ በቂ ነበር በዚዉ አንድ ታሪኬ ልንገራቹ እኔ ለዚ ሀገር አዲስ ነበርኩ ከዛ በመጣሁ 5 ቀኔ ማዳሜ አክስትዋ ቤት ወስድኝ የቆየች ኢትዮፕያዉ እህታችን ነበረች አስለምጃት ብላ ትታኝ ሄደች ግን ከዛ በኋላ ልፅፍ ንገሪኝ ስላት ምንም ልትነገረኝ አልቻለችም ጨነቀኝ ሄጄ ማዳሜ ምን ልላት ነዉ ብዬ አልሀምዱሪላ ሁሉም አለፈ እሄዉ አሁን 2 አመቴ ብቻዬ ነኝ
@endres5471
4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነዉ
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
5 жыл бұрын
ትክክልነሽ.ውዴ.ሰውን.ቀብሮነው.ማመንንን።
@SayiTube
5 жыл бұрын
betam wedegnewalewu bedenbe talent endalesh yastawukal berchi sis❤️❤️❤️❤️❤️❤️wedegname gora bey mar
@ሀስቡነልህወኒአመልወኪልሀ
5 жыл бұрын
በርች ማር እዉነቴነዉ እኔ ሴትዮ የምትለኝን ልጆቹ የሚሉኝ እየሄድኩ እየነገርኳት ቀስበቀስ ከሤትዮዬ አጣላችኝ ብስሚላ በጣም ትወደኝ ነበር ሴትዮዬ አሁን ብዙም አታምነኝም እና በዙም መጥፎ ብዙም ጥሩ ሰዉ አለ በጣም ትምህርት ሚሰጥ ነዉ ሽኩረን ያኡህቲ ላይክ
@sitsettube8526
3 жыл бұрын
ሰላም ሰሌም አስተማሪ ነው ግን እኔ ብቻየን ከምሰራ አይደለም ከሀገሪ ልጅ ከሌላ ዜጓችም ብሰራ ይሻለኛል ብቻየን በዛ ቢባል አስር ቀን ውይ ጭንቅ ነው የሚለኝ ብቻየን ይጨቀኛል ወየው ግን
@rabiajaberi8081
5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አረፍ ነው አነ ገን ይምማሠረው ከለለ ዘገ ገን ነው 4 ነነ ከአደደች ሀበሻ ለለ ሀገረ ይሻላል
@አሲያ
5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም አንድ ትልጂእንድዚህ አድርጋኛለች እኔ ከኢትዮጵያውያን ጋር ከምሰራ ከሌሎች ዜጎች ጋር መስራት እመርጣለሁ
@nigestadmase6358
5 жыл бұрын
በጣም ውዴ
@aminataminat8429
5 жыл бұрын
ያላህ ያርብ
@mimiabdallah8089
3 жыл бұрын
ውነት፡ነውአትገሪያት፡
@እሙሙዓዝ-ቈ7ጘ
2 жыл бұрын
አይይይይይይይየኛሰው አላህ ሂድያ ይስጠንንን እኔ ግን ይቅርታና ከኛ ሰውጋ መስራት አልፈልግም .።።።
@hayattube4879
4 жыл бұрын
አሚን ቲጅየ ውደ
@fatumahussein177
5 жыл бұрын
እውነት ነው ወላሂ ኢትዩጲያ ጋር ከመስራት ብቻ መስራት ግን ያጋጥማል መቃጠል ነው የሰራተኛ ኸይር የለውም
@سبحانالله-ح4ص3ي
4 жыл бұрын
እውነት ነውወላሂ
@alem7775
5 жыл бұрын
እውነት ነው ማን እደ ብቸኝነት ነው ጥሩ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ትክክል ነሽ ማሬ
@መክያወሎይቶብ-ዸ4ቸ
5 жыл бұрын
ወላኪትክክክልልልል 2ሁለታቸዉም እኔምእደዝህአገጥሞኛል ማለቴ እኔ አራበአሀር እደሄድኩ 2ወሬ ወሬየታባለእሳማለሁ ግን መመለስአልችልም እናምንልበላቸዉ ስላት የረማትኩትንትታሌላበይቸዉብላትለኝነበር ግንአሁንአልሀምዱሊላህ እኔ ምለዉን እ መዳም ጋር እኩል አወራለሁ ያሁሉአልፎ3መተዉ አብረን እንሰራነበር ወላሂ እኔሆንኩኝ ቋቋአስተማሪ ማለቴ ሌሎች ስመጡ ህን በራሳቸዉ ተማሩግንግን አሁን አልህምዉሊላህ ያገረልጅናት አብረንእምንሰራዉ እኔዉአጥሻት ብሰራዉባንሰራዉ ለሁሉምነገርአልህምዲሊላህብያለሁ ይፊቶችግን ኢቶቢያንይሁኑጅ ቋቋችንአድአልነበረም
@ያማራዋነኝየወሎጠበለል
5 жыл бұрын
ትክክል እኔ ግጥሞኛል እሽ እድውም በሷ የተሳ ጠፋሁ ወረጌናት ልጁቱ ያአላህ ብቻ አላህ ይጠብቀን
@Eman-mw1jx
5 жыл бұрын
እኔን ከአገሬ ልጅ ጋ ነዉ ምሰራዉ ማለት ቤሄራችን አድ ቋቋችን አድ ግን ወይኔ አራት አመታችን ነዉ በጣም በጣም ነዉ ተከባብረን ምንኖረዉ ትንሽ በእምነት እንለያያለን እጂ አራት አመታችን ትላትና የተገናኘን ነዉ ሚመስለዉ ወላሂ ቋቋ ቶሎ ሰለ ምረዳቸዉ ሚፈልጉት ለኔ ነግረዉኝ እኔ ነኝ ምነግራት እኔ ሌላ ቦታ ሰለሰራሁ አዳዴ ስጠራት ኢማንን ልጥራት ሰለ ምትላት ስትፈግ ሁለታችንም ነዉ ምንጠራ የነበረዉ አሁን ሁለታችንም አረብኛ እችላለን አልሀምዱሊላህ አገር ልገባ 3/ወር ቀረን አገርም ያዳካባቢ ልጆች ነን መርካቶ ነዉ ምንተዋወቀዉ አላህ ካለ ግን ወደ አገር ልገባ ነዉ
@zinetaragie6261
Жыл бұрын
የኔነው የገጠመሽ አሥተማሪዋ
@GgG-rn3ib
4 жыл бұрын
💓💓💓💓
@ftfethioe7491
4 жыл бұрын
ትክክልየኔ
@sameerasameera9156
4 жыл бұрын
በትክክል
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 549 М.
16:25
ጉድ እኮ ነው መዳም እና ሸቃላ ኢዯቸውማ
Wuda Tube ውዴ
Рет қаралды 68 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
13:37
እመዳም ቤት አርባ #ድብቅካሜራዎች እና መደበቂያቸው
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 108 М.
12:46
#አረበኛባማረኛ የኩሽናቤት እቃዎች
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 61 М.
4:25
አረብኛ ቋንቋ ላዲስ ጀማሬዎች#አረብኛ #ቋንቋ የኣትክልት ስሞች
አርጎባ ልጋቾች ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
1:05:43
በመጨረሻም ሶፊያ ሽባባው በኦርቶዶክስ ትምህርት አመነች !!!
ሀበሻዊ ወግ
Рет қаралды 72 М.
10:53
🔴🤭#መዳም#ቤት የምትሰሩ#አደራ ስሙት#አረብ#ቤት እየሰራችሁ በጭራሽ ማድረግ የለለባችሁ ነገር#ለካ እንዲህም አለ አደራ እንዳትሸወዱ#abtube7318#tiktok
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 59 М.
11:05
🔴ከ መዳም ጋር ተስማምቶ ለምኖር ይሚጠቅሙ ነጠቦቸ 👌lusy tube# queen liya new #brex habeshawi #brex
Ayini&sol tube
Рет қаралды 34 М.
19:39
የበውቄ አዲሱ ወግ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ መድረክ! Ethiopia Entertainment#Eger media#Bewektuseyum#America final video
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 305 М.
13:17
በዱባይ የተለመዱ ቃላት እና ሀረጎች
Speak to Reach Arabic
Рет қаралды 21 М.
1:16:08
🛑ማስጠንቀቂያ 🚨ማታ ማታ በፍጹም ማድረግ የሌለባችሁ‼️👉መደረግ ያለበትን እወቁ👉መምህር ኢዮብ ይመኑን ስሟቸው
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 368 М.
1:09:09
ቆይታ ከአስገራሚው ሶርያዊ ኢንቨስተር ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 115 М.
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН