አምስት ሺ ብር እኮ ነው ታጠቢ... ፍቅረኛውን ከምግብ ቤት አስወጥቶ መንገድ ላይ ሜካኘዋን አሳጠባት።

  Рет қаралды 125,312

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

11 ай бұрын

አምስት ሺ ብር እኮ ነው ታጠቢ... ፍቅረኛውን ከምግብ ቤት አስወጥቶ መንገድ ላይ ሜካኘዋን አሳጠባት።

Пікірлер: 594
@user-ql6je8ez3g
@user-ql6je8ez3g 11 ай бұрын
ብሮየ በየምገዱ ለተቸገሩት ቤት ፈርሶባቸው ለሚያለቅሱ ስጠው አተም ትልቅቦታ ትደርሳለህ ዝም ብለህ አትበትነው ብሩን
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 11 ай бұрын
እኮ ቆጅና ለራሳቸው ነው ብሩ ምትወስዱት ቦታ ካጣቹ የተቸገሩት ብትረዳበት የተሻለ ነው ለተረፈው ከመጋበዝ
@user-ql6je8ez3g
@user-ql6je8ez3g 11 ай бұрын
@@user-cg9hs7us5y መድሀኒት መግዢያ አተው የሚያለቅሱ ስት አሉ እየወሰደ ለነዛ ቢሰጣቸውስ ታጠቡ አልታጠቡ እኛ የምፈልገው ለወገኑና ለተቸገሩ የሚደግፍነው ለምን የወፍጮቤት ሰራተኛ ወስለው አይውሉም
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 11 ай бұрын
በትክክል
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 11 ай бұрын
በጣም ተጃጃለ ለዱቄት 5000ሺ
@fedilatube3812
@fedilatube3812 11 ай бұрын
ብሮየ እሱኮ የራሱ ስራ እየሰራ ነው 😂ምስኪኖችን እየረዳ ቪዲዮ ቢቀርፅ ማን ያይለታል እንደዚህ ያለ ኮተት ቪዲዮ ግን እይታም አለው ላይክም አለው ስለዚህ እሱም የራሱን ሂዎት የሚመራበትን ስራ ነው የሚሰራው
@mesrt8441
@mesrt8441 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር ያለሜካብም ቆንጆናት❤
@user-pf7fn9go6t
@user-pf7fn9go6t 9 ай бұрын
ደምሪኝ እሲ እህቴ
@eexx8265
@eexx8265 11 ай бұрын
መቀባባት የሚያሳምር እየመሰላችሁ አትለቅለቁ ሴት ልጅ በራሱዋ ውበት ነች
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
እኒአልወደምዝምብኚአምራለሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ይሰርጊኳቀንክኩልወጨአልንካሁም
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 11 ай бұрын
Tikikil nesh anchi yene bite nesh❤❤
@gujtuu4282
@gujtuu4282 11 ай бұрын
አምስት ሽብር ብዙ ነው እናም አንድ ሽብር በቂ ነው አራቱን ሽብር ለሚስኪን ስጠው ከፈጣሪም ዘንድ ተወዳጅ ትሆናለህ ወንድሜ
@fasikafasika5070
@fasikafasika5070 11 ай бұрын
😂ዉድኮነዉ ዶቄት እደዱሮዉ አይደለም
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 11 ай бұрын
​@@fasikafasika5070😂
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 11 ай бұрын
​@@fasikafasika5070ቢሆንም ወጣት ናቸው ሰርተው ዱቄታቸውን መግዛት ይችላሉ ስንት ፆም እሚያድር ህመምተኞች የመድሀኒት እጦት ያጋጠማቸው የተቸገሩ እያሉ መስራት ለሚችሉ ይሄን ያህል መስጠቱ ተገቢ አይመስለኝም
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
​@@fasikafasika5070 ክክክ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 11 ай бұрын
​@@fasikafasika5070ሀሀሀሀ
@makeehmakeeh
@makeehmakeeh 11 ай бұрын
ቆንጅየ ናት ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች ናቼው በነገራችን ላይ እኔ ሜካብ አልወድም
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 11 ай бұрын
ስንት ውሀ የሚጠማው ስንት እንጀራ ያማራቸው ተፈናቃዮች እያሉ ብሰጡስ😢😢😢😢
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 11 ай бұрын
አቃቂራም እንዴት እንደምትደብሩ ፃዲቅ ፃዲቅ ኮሜንት ለይ እንዴ እረ ወዲያ
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 11 ай бұрын
​@@b.tyoutube8191እኮ 😅ውሸታም ሁላ😊
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 11 ай бұрын
​@@b.tyoutube8191እውነትን ነው ባለ ኮሜንቷ ከተርፋችው አሁንስ ለተራቡት ህፃናት ብስጦችው 😢😢😢😢
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 11 ай бұрын
@@b.tyoutube8191 ሌላስ የላችሁም ሀገራችን ላይ ችግረኛ የለም እንዳትሉኝ ምናልባች አማራ አይደላችሁ ከሆነ ህመማችን አይገባችሁም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
ሳህ
@user-su2fb8mj8h
@user-su2fb8mj8h 11 ай бұрын
ግን ገንዘብ ካለህ ለምን ሚስኪኖችን አትረዳም በጣም ብዙ ጎዳና የወደቁ አሉ 😢😢😢😢😢😢
@user-vt1zh1uv8j
@user-vt1zh1uv8j 11 ай бұрын
እኩ እኔም እያልኩነበር እሚሰማኝአጣሁ
@omanwar2096
@omanwar2096 11 ай бұрын
ለላይክ እና ለኮሜንት ብሎ ነው እንጂ ቢኖረውማ የታጠበችበትን ውሃ እና ሳሙና አይቀበልም ነበር ኪኪኪኪ ደግሞ እሌላ ቦታ ሂዶ በዚሁ ሳሙና ታጠቡ ሊል እንዳይሆን ወይ ጉድ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 11 ай бұрын
የአሏህ አንተ ሰላም ነህ ሀገራችንን ሰላም አድድግልን😢😢 በስደት ማነው በቤተሰብ ፣በሀገር ጭንቀት ያለ 😢
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ😭😭😭😭
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h 11 ай бұрын
አሚን እኔ
@zamzam372
@zamzam372 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም በጭቀት ልሞት ነው አላህ ሰላሙን ያምጣልን ስነልቦናየ ተጎዳ ዛሬስ ደከመኝ ኢላሂ እዘንልን ☝️🤲😢
@saedayasen7771
@saedayasen7771 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም
@user-jn3zo7ht1v
@user-jn3zo7ht1v 11 ай бұрын
አሚንንን ያረብ እኔማሰ በልቼ ይርበኛል ተኝቼ እቅልፍ አይወሥደኝ ያረብ ፈረጃህን
@agereaddis1762
@agereaddis1762 11 ай бұрын
ወድሜ በፈጠረህ አምላክ ብዙ የተራቡ የተጠሙ በቀን አንድ ዳቦ መብላት የማይችሉ ተፈናቃዮች አዛዉቶች አሉ ለነሱ ስጣቸዉ ሚካብ ለመታጠብ አንድ ሽ ብር ብቻ ይበቃቸዋል በፈጠረህ ብዙ እጅ እግር የሌላቸዉ አሉ የሚረዱ
@sartt1717
@sartt1717 11 ай бұрын
አወለይቶብቢድወብሎ ተመልካች ስለሚያገኝ ብቻ
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 11 ай бұрын
እውነት የሁለቱም ፀባይ❤❤👌
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳእድ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን እረታው ከአሏህ በታች ስበብ ሁኑን
@abduendries5358
@abduendries5358 11 ай бұрын
አሏህ ይድረስላቸው አይ መከራ
@abduendries5358
@abduendries5358 11 ай бұрын
በስልክ ድምፅን ከሰማሁ ባለቤቴን አምስት ወር ሆነኝ በሂወት መኖሩንም ፈራሁ አሁንስ የአሏህ
@user-zw7fq9rb7y
@user-zw7fq9rb7y 11 ай бұрын
​@@abduendries5358አላህ ይድረስላቸዉ ያረብብብብብ
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n 11 ай бұрын
አለህ ይድረስለቸው እኔም ወንድሜ እዘው ነው😢
@tube3094
@tube3094 11 ай бұрын
Batam wolihe yarabi ወንድም እህቶቻችንን አንተ ወደ ሀገራችሁ ይመልሳችሁ
@kunfeyekunsubhanallah
@kunfeyekunsubhanallah 11 ай бұрын
ግን ማነው እደኔ እያሣለፈ ሜካም መታጠቡ ፓርት ላይ የሚያይ
@semutub7343
@semutub7343 11 ай бұрын
እኔ ቃለመጠየቁን አልሰማም መጨረሻ ላይ አሳልፌ ነዉ የማየዉ
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 11 ай бұрын
እኔ
@Yhimyalfale
@Yhimyalfale 11 ай бұрын
😊
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 11 ай бұрын
እኔ
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
ክክእኔአለሁሁልሽ😅😅
@usgjkivrioreg3344
@usgjkivrioreg3344 11 ай бұрын
ያለኝ አስተያየት ለተቸገሩ የኔ ቢጤዎችን እርዱ ሰዉ እንኳን የሚቀባዉ የሚበላዉ አጥቷል😢
@MuluMengesha-16
@MuluMengesha-16 11 ай бұрын
እውነት ነው
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 11 ай бұрын
ስራ እየሠሩ ነው ውዶቸ ለተቸገሩትም አላህ ይረዝቃቸው😢😢😢😢😢
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 11 ай бұрын
ትክክልእህት ስት የተራቡየተሰቃዩአሉ
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 11 ай бұрын
በጣም የሚያምሩ ጥዶች ናችሁ 😅❤
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 11 ай бұрын
ሁለቱም መልካም ልጆች ናቸው!!እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቸው!!!
@samera221
@samera221 11 ай бұрын
ወንድሜ ሁሌም እከታተልሀለሁ ይሄ ነገር ይቅርና ብሩን ቤት ፈርሶባቸው ለሚሰቃዩ ወገኖችህ ስጥ አደራ አደራ አደራ ወንድሜ ከንግዲህ በዚህ ፕሮግራም እንዳትቀጥል 😢😢😢😢
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 11 ай бұрын
ምን አለበት ለኔንቤጤ ሚስኪኖች ብትስጣቸው 😢😢😢😢 ፈጣሪ የበለጠውን ይስጠሃል. ስንት ጦሙን የሚያድር አለ 😢😢
@gdggg2692
@gdggg2692 11 ай бұрын
ስንት የተራበ እያለ 😢 ቢያንስ 2ሺው ይበቃል 3 ሺውን ተለራበ አብላበት በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ታገኝበታለህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢 ፍትህ ሳውዲ በስርቤት ለሚሰቃዩት😢ወገኖቻችን ፍትህ የትነው ቤትሽ😭
@samiman8111
@samiman8111 11 ай бұрын
ልጅቷ ሁለቱም ያምርባታል በጣም ቆንጅዬ ናት😍🥰
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 11 ай бұрын
የኡነት በጣም ቆጆ ነት ባትጠቀምም 😊😊
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
100% ቆንጆ ነት
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 11 ай бұрын
በጣም ነው የምታምረዉ ያለ ሜካብ ❤
@BiraneshyegetalijiBirutube
@BiraneshyegetalijiBirutube 11 ай бұрын
ልጅቷ በጣም ቆንጂዬ ነት አንተ ደግሞ ለ5ሺ ብለህ አትከዎል ❤❤❤❤❤
@mek5438
@mek5438 11 ай бұрын
ምንም መቀባት አያስፈልጋትም እንዳለውም ይበልጥ በባዶ ነው የምታምረው።
@Selam..........1234
@Selam..........1234 11 ай бұрын
ሴት ልጅ ውበቷ እግዚአብሔር ይስጣት ነው
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
የኔ ማር ድንቡሽቡሽ ያለች ልቅም ያለች ቆንጅዬ ናት ያለሜካፕ እራሱ ይበልጥ ታምራለች እግዚአብሔር አይለያቹ ሁለቱም እርጋታቸው ሁሉ ነገራቸው ደስ የሚል❤❤❤❤
@mekyayasin394
@mekyayasin394 11 ай бұрын
ወላሂ ያለሜካብ ነው የምታምረው የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢በጉጉት ነው የምጠብቀው የን ፕሮግራም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ምንአለእዳብንትደሀቢርዱበትብሮን
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 11 ай бұрын
አማራ ምን ሆነ ?
@faizabhro869
@faizabhro869 11 ай бұрын
ቆጆ ናት ማሻ አላህ😘😍😉
@HayimFiker
@HayimFiker 11 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታምሪው ያለሜካፕ ውዴ❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 ай бұрын
በርግጥ ይህም ቆጆ ነው ፈን ያረጋል ግን ወንድሜ አንድ ነገር ልምከርህ በዚህ ሥራ ወዳጂን ሣይሆን ጥላትን ነው የምታተርፍበት መቸም ባለህበት ቦታ ብዙ የሚርበው ሠው አለ ለምን አረዳም እኛም እናግዝሀለን ግን አደራ ለካሜራ ብቻ እዳታረደርገው እርዳታውን እደ ነሥም አይጠሬ ታዳ የሚሻል ለሣብ ይመሥለኛል😢😢😢
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
ቆንጅዬ ነሽ እኮ ዱቄት ቢቀርብሽስ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
ደስ ሲሉ በዚህ ላይ እምነት ካለ ዋው ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤
@genettube277
@genettube277 11 ай бұрын
ሥልካቸው የበሰበሰ ግን ይላቀሣሉ
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f Ай бұрын
እኔ ጊን ሴት ነኝ በህወቴ እደ ሚኮፕ የሚጠልዉ ነገር ይለም ሊቢስትክ ርሡ አሉድም አለህምዲሊላህ
@1Nurhusien
@1Nurhusien 11 ай бұрын
ውነትም ቆንጂዬ ነሽ እንዳውም በጣም ቆንጆ የፍቅረኛዋን ፍላጐት የምትጠብቅ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
ዋው ያለ ሜካፕ አንደኛ ናት ስታምር ሜካፕ አትጠቀሚ እንደዚሁም ታምሪያለሽ ውዴ አትጠቀሚ❤❤
@hhhhh-zl6yg
@hhhhh-zl6yg 11 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በራስሽ የምትተማመኒ ሴት❤❤❤❤❤❤
@user-tp2cn9li9h
@user-tp2cn9li9h 11 ай бұрын
ለምስኪን ብትሰጠዉ ስንት የተቸገሩ የተሰደዱ አሉ ከአላህም ታገኘዋለህ
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 11 ай бұрын
ትክክል ለሱዋነው መሰጠት ያለበት። ምክንያቱም እሱዋናት ምካፒ የተጠበቹ እጂ እሱ አይደለም።።
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 11 ай бұрын
ቆንጆ ነሽ አትቀቢ ዉበትሽ በቂ ነዉ
@Zufan-uq4pm
@Zufan-uq4pm Ай бұрын
እኔለእህቶቼየሚለው እግዝአቤሔርበአመሰሉወቡአደረጎፈጥሮናለለምንአሰፈለገአረትፊሾልነገርአሰፈለገን እግዝአቤሔርየሰጠንዎበትየበቀናል
@user-ko8ji8gu1z
@user-ko8ji8gu1z 11 ай бұрын
ስታምር ወላሂ ታጥባ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 11 ай бұрын
እር ለፍጠርህ ብሩን ለኔ ብጤ ደሀ ሰጠዉ ሰት ሚሰኪን ባለበት አገር😮😢😢😢😢😢
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h 11 ай бұрын
እኔስ ከቁጅናዋ በላይ ፀባያ ና ትህትናዋ ነው የተመቸኝ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥዶች አይለያችሁ🥰❤❤
@mitamituye
@mitamituye 11 ай бұрын
በጣም ቆጆ ናት ማሪያምን❤☺️
@user-td7xx2ry1q
@user-td7xx2ry1q 11 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 11 ай бұрын
ሰታምር ዝም ብላ ነው እንጂ በተፈጥሮ ውብ ናት
@wasunfisha8109
@wasunfisha8109 11 ай бұрын
ይሄ ነበር የታማኝነት ፈተና መሆን የሚገባው
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 8 ай бұрын
እግ ጋር መወሰድ አለብህ ይህ ልጅ ጥበቃ ይደረግለት
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 11 ай бұрын
በጣም በጣም ታምሪያለሽ እድለኛ ነው👏👏
@user-vu8wp9pp2n
@user-vu8wp9pp2n 11 ай бұрын
ምን አለበት ይህን ብር ለተቸገሩት ግማሹን ብትሰጣቸው እናት ውልዳ ባሪስነቶ ወታ እየለመነች ላለውመስጠት ውጢትአያስገኝም ስራውችህን በጣም ነው የምወድልህ በርታ
@mamibabi6805
@mamibabi6805 11 ай бұрын
ስታምር ባለሜክአፕ😍😍
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 11 ай бұрын
በቀጣይ ዴግሞ አርቲ ፊሻል ፅጉን በማዉለቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ብታዴርገዉ እዴት ሀሪፊ ነዉ ብሩን ዴግሞ10. ሽ ታዴግና ዳይ ነው😂😂😂😂😂😂😂 እጥብቃለን እስኪ በዚህ ሀሳብ የሚስማማ????????????? ላይክ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 11 ай бұрын
ግን ለምን ሳሙናና ዉሃ ትቀበላለህ እዴ ለምሰሩት ስራ ሀላፊነት ለመዉሰት ተዘጋጅተሃል ተላላፊ በሽታ ለማዛመት እየሰራህነዉ ቢቀርስ
@zanabachkyalove-dn8mx
@zanabachkyalove-dn8mx 10 ай бұрын
ደግመሽ ሜካፕ ባለበት እንዳታልፊ የኔ ማር❤❤❤
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 11 ай бұрын
በጣም ነው የምታምረው ያለሜካፕ❤
@saronhailu53
@saronhailu53 11 ай бұрын
ስታምሪ ቆንጆ
@rosarosa9032
@rosarosa9032 11 ай бұрын
የምር በጣም ቆንጆ ናት ዱቀቱ ይቅሪብሽ ማሬ ❤❤❤❤
@eyerusbiraraeyerusbirara9763
@eyerusbiraraeyerusbirara9763 11 ай бұрын
በነገራችን ላይ እሴቶች ማካፖ አትጠቀሙ😋
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 11 ай бұрын
በቀደም እግሬ አውጭኝ ብሎ የሮጠውን መጨርሻ አሳየን ልቤ ተጠልጥሎ ቀር
@user-qm2ou8xc6z
@user-qm2ou8xc6z 11 ай бұрын
😂
@Yefkr785
@Yefkr785 11 ай бұрын
😅😅
@jeri3637
@jeri3637 11 ай бұрын
እረፍት ነሳሽ አይደል 😂እኔእኮ ከቪዶው ኮሜንቱ ነው ሚያዝናናኝ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 11 ай бұрын
،የኔ ቆንጆ የኔ ዲቡሽቡሽ ታምሪያለሽ ውብ ነሽ ያለሜካፕ ፈገግታ ሽ ሲያምር😘🌹😍😍
@ammarcell2790
@ammarcell2790 11 ай бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ በጣም ሆዳም ነው ምክንያቱም የአማራ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ዝም ጭጭ ነው ያሎት ግን የአማራን ጤፍ እና ጥራጥሬ ሆዳቸው እስኪፈዳ እየበሎ ለህዝብ ግንድምፅ ለማሰማ ፍቃደኛ አይደሎም።
@assajod5093
@assajod5093 11 ай бұрын
እስቲ ቆጆ የሆናችሁ ሴቶች እንኳ ሜካቡን ተውት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ሜካብሰጠላ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
እንዴ በቆጆዎቹ አይብስም ሜካፕ ተጠቃሚዎች እነሱ እኮ ናቸው
@emu4176
@emu4176 10 ай бұрын
ወይኔ ስታምሪ ምንም ነገር እንዳታደርጊ ❤❤
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 11 ай бұрын
ስታምር❤
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 11 ай бұрын
አረ በስማም ያለ makeup እንዴት እንደምታምሪ❤ሑለተኛ አትጠቀሚ
@zubeyidasiraj2618
@zubeyidasiraj2618 11 ай бұрын
በጣም ውብ ናት እንደውም ሜካፓ መጠቀም ይቅርብሽ እግዚአብሔር የተፈጥሮ ውበት ለግሳሻል❤😍😘
@bintmuhammed
@bintmuhammed 11 ай бұрын
ስንት የተቸሩ ሰዎች አሉ ሚበሉት ያጡ ለምን እነሱን አትረዱም
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
ዋውውውው ነው በጣም አርፍ ነው በርታልንንንንን❤❤❤❤
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 11 ай бұрын
ሰላም ላገሬችን በዱአ በፁለት እንበርታ ያገሬልጁወች
@user-gq1cn7jq1y
@user-gq1cn7jq1y 11 ай бұрын
በርታ በጉጉት ነው የምጠብቅህ
@user-ey7ph4yw9n
@user-ey7ph4yw9n 7 ай бұрын
ሁል ጊዜ ታማኝ የለም ማለት ነው በአላህ ታማኝ የሆኑ ካሉ ፖስት ብታደርጉልን
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 11 ай бұрын
ልጅቷ ያለሜካፕ ቆንጅየናት እኔ አልወድም ጭቃነው እሚመስለኝ😂
@husabe5441
@husabe5441 11 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 ай бұрын
ተርፏቸው ሜካፕ ለሚጠቀሙ ሰዎች ከምትሰጥ ለተቸገሩት ብትረዳ ሌላም ሰው ባንተ በኩል ሲረዱ የምትፈልገውን እውቅና እያገኘህ ትሄዳለክ ፅድቅም ይሆንልሀል እባክህ አስብበት
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 11 ай бұрын
ውብ ነሽ ሜካፕ ያአበላሸሻ ማማዬ እንዱሁ በተፈጥሮሽ ልዩ አድርጎ ነው የፈጠርሽ አጋዝታለም ስላሴ ❤ ምንም አያደርግልሸም ይቅርብሽ ማማዬ ሜካፕ
@rechilove6490
@rechilove6490 11 ай бұрын
ሲጂመር ውበት አይደለም ሚካፕ ፊትን ማበላሸት ነው ልጂቷ ከታጠበች በኅላ ነው የምታምርው ❤❤❤❤
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 11 ай бұрын
ዋው በቃ ኢሄ ነው ፊት አረ ተው በሜካብ ፊታቹ አታብላሹት ስታምር
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 11 ай бұрын
እኔ፡የምኖረው፡ውጭ፡አገር፡ነው፡ፕሮግራማችሁን፡ግን፡ወድጀዋለሁ፡ግን፡ልጅቷን፡በጣም፡አድንቂያታለሁ፡መልካም፡ህይወት።
@sablasabla4975
@sablasabla4975 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው ቆጂየ ልጂ😊
@martadadi1654
@martadadi1654 11 ай бұрын
ከሰልኩ፡ማጣበሱ፡አሪፍነው፡ቀጥልበት።
@gelgelumohammed4810
@gelgelumohammed4810 11 ай бұрын
She is beautiful without 😍 makeup 💄
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 11 ай бұрын
ዋው አድናቂዋ ነኝ ጉበዝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@eyerusbiraraeyerusbirara9763
@eyerusbiraraeyerusbirara9763 11 ай бұрын
ቆንጆ ናት❤
@meazabirehanu8242
@meazabirehanu8242 11 ай бұрын
ምን አለ ለተቸገሩ ብትሰጠው ላተም ለእነሱም መልካም ስራ ነው ሽልማቱን ካሸነፉ ለተቸገሩ እደሚረዱት ንገራቸው ትልቅ በረከት ነው
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 11 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታምረዉ
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc 11 ай бұрын
ስታምር😂
@user-wl8kx1bv6y
@user-wl8kx1bv6y 11 ай бұрын
ጥቅመኛ ከሆነ ወድ አላህ ይጠብቀን ለብር ብሎ ምገድ ላይ የሚያሣጥብ
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi 11 ай бұрын
ምን ችግር አለው በዚህ ኑሮ ገላም መታጠብ በጀመሩ
@faizatube3645
@faizatube3645 11 ай бұрын
ስንት ሚስኪን አለ የተቸገር ለምን ግን አናስብም😢
@user-tp2cn9li9h
@user-tp2cn9li9h 11 ай бұрын
ማሰቢያቸዉ ተደፍኗል ወላሂ ስንት የተቸገሩ አዛዉንቶች እያሉ 😭ለሜካብ ትጥበት ይሄሁላ ብር ይገርማል
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 11 ай бұрын
ዋው ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@RjjfjChjfjrj
@RjjfjChjfjrj 11 ай бұрын
ስታምሪ ቆንጆ ነሽ አትቀቤ ሚካብ ውብ ነሽ❤❤❤❤
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
ያሁኑን ፕሮግራም ተመችቶኛል ምድረ ጄሶ የምትቀቡት ጉዳቹ ፈላ 😂😂😂😂
@rggdhhd2248
@rggdhhd2248 11 ай бұрын
ስታምር የኔቆጆ
@hekemetmekonnentegegn7144
@hekemetmekonnentegegn7144 11 ай бұрын
ታሳዝናለህ ምናለ ለቸገሩት ብትረዳ ለዚህ ለተልካሻ ነገር ብሩን ባታባክነው መልካም ነገር ብሰራበት ከፈጣሪህ ታገኛለህ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 11 ай бұрын
ዋውው ስታምሪ😂😂❤❤❤
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 11 ай бұрын
ስታምር ወርቅ ነው የምትመስለው😊
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Ай бұрын
ልጅ ግን ያለ ሚካብ ቆጆ ነች
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv 11 ай бұрын
❤❤❤❤በርታ ወንድሜ
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 11 ай бұрын
ግን.እኔ.በጣም.የታዘብኩህ.ለሚስኪን.ለራበው.ለድሀ.አትርዳም.ሰው.መልካም.ሰራ.መስራት.ለህሌና.ሰላም.ነው.ስራህም.ተውዳጂ.ይሆናል.ተከታይም.ይኖርሀል.ምሳሌ.ሚስተር.አብነት.ባላደራው.የነሱ.አራአይ.ሁን.እሽ.ከፈጣሪም.ታገኛለህ.ትልቅ.ደርጃ.ትደርሳለህ.ብዙ.ቤተስብ.ተከታይ.ይኖርሀል.የመዳም.ቅመሞች.እሽ.ላይክ.የለም.
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo 11 ай бұрын
ሥታምሪ
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 1,9 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
የፍቅረኛዬ የልደት ቀን !
9:28
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 18 М.
2ይ ክፋል ምድላዋት ምእታው ቢንያም ግርማይ ናብ ኣስመራ- Part2  hom coming Bini
1:06:03
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 4,3 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 484 М.
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 4,1 МЛН