ሰው የበደላችሁ በዚህ ቪዲዮ ትድናላችሁ!

  Рет қаралды 48,732

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 жыл бұрын

በልጅነቱ ያልተበደለ ሰው የለም።በተለይ ከድሃ ቤት ስትወጡ መከራው ብዙ ነው።በልብሳችሁ እና በድህነታችሁ የማይስቅባችሁ ሰው የለም።መጥፎው ነገረን ያንን በደል እና ቂም በውስጣችሁ ተሸክማችሁ ለዘመናት ስትንከራተቱ ትኖራላችሁ።የልባችሁ ቁስል ያሁኋል።በራስ መተማመናችሁን በቁም ይገለዋል።ምንም ቢሳካላችሁም የዝቅተኝነት ስሜታችሁ ከውስጣችሁ አይወጣም።ይህ ደግሞ ብዙ አይነት ስቃይ ውስጥ ይጥላችኋል።መፍትሄው ግን እጅግ በጣም ቀላል ነው።ይህም ልብን የሚያጸዳው ይቅርታ ነው።ይቅርታ የበደሉንን ሰዎች መረዳት ነው።ዋና ትርጉሙ ግን የተበዳይነት ስሜት እንዲሰማን የሚያደርገውን ስሜት ከውስጣችን ማውጣት ነው።በዚህም እኛ ራሳችንን ነጻ እናወጣለን።ውስጣችንም ማረፍ ይጀምራል።

Пікірлер: 143
@kokobestif7042
@kokobestif7042 2 жыл бұрын
ኡነት መናገሩ ራሱ ሊለወጥ እንደሚፈል ያሳያል ❤️❤️❤️
@user-hr4qd2em8g
@user-hr4qd2em8g 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተመስገን ዛሬን አያድርገዉና እኔም እንዳተ ነበርኩ ምን ተስኖት ለእግዚአብሔር መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ነዉ ምልህ !
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ሲጀመር ፈጣሪን ካላመነ ነው በራስ መተማመን ማይኖረው ምክንያቱም እግዚአብሔር ሙሉ እና ድንቅ አርጎ እንደፈጠረው የሚያምን ሰው እራሱን ይወዳል ማንነቱን በራሱ ያደንቃል : ዳዊት ውብና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሪያለሁ እንዳለ እኛም እንዲህ ማሰብ አለብን : ሰው ሊያንቋሽሸን ሊንቀን ይችላል ግን በልባችን ፈጣሪን ካነገስነው እነዚህ እኛን የበታች ሚያረጉን ሰዎች የሰይጣን ማደሪያ እንደሆኑና ሰይጣን በነሱ ውስጥ አድሮ እኛን ለማሳዘን እንደሆነ ማሰብ አለብን : እኔ ምልህን ትላለህ ብሎ ልጁን ያስባለውን ንግግር በማለታችን ይህ ችግር ይቀረፋል ማለት ይከብደኛል : ምክንያቱም ሰው ምላሱ ላይ ሳይሆን ልቡ ውስጥ በራሱ ሊያምንበት ይገባል : እኔ ሰው ትችያለሽ ስላለኝ ሳይሆን በራሴ የመቻል ብቃት እንዳለኝ ላምን ይገባል ሰውኮ ዛሬ ትችላለህ ያለህ ነገ ደሞ አትችልም ይልሀል : ስለዚህ በራስ መተማመንን በልባችን እንመን ብቃታችንን እንወቅ ከሁሉ በላይ በሁሉም ሞገሳችን እና ፀጋችን እግዚአብሔር እንደሆነ እንመን በውስጣችን እግዚአብሔርን ካነገስን እመኑኝ ውበታችን እሱ ነው
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 2 жыл бұрын
ewonet nw .እኔ ቤተሰብህ ሁኛለሁ
@desalegnshiferaw3581
@desalegnshiferaw3581 2 жыл бұрын
Be tekekele amenalehu seyetan leyasazenene sefelege new besewoche adero morale yemeneka neger yem3nageren.yasetawekale maganenu sebeza yasetawekale yesew lij semate enedalehone.
@dulmannerriyyatt4109
@dulmannerriyyatt4109 2 жыл бұрын
ወላሂ ማኔ ታድለህ የሰዉን ልጅ ማከም እዴት ያስደስታል በቃ ምርጥ ሰዉ ነህ የምር ንግግርህ ያክማል ያድናል 🥺
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም ያኡህቲ እድለኛ ነው
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 2 жыл бұрын
የበታችነት ስሜት እንዲሰማን የሚያደርጉ ዋናው ከቤተሰብ ይጀምራል
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 2 жыл бұрын
ትክክል
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
ትክክል የብዝወታችን ከማድነቅ መሳደብ ይወዳሉ አይ ሓበሻ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ Moment ነው የልጁ ስብራት እንተ እክብረህ ማንነቱን እንዲረዳ ያረክበት መንገድ ልቤን ነክቶታል እግዚአብሔር እረዢም የተባረከ ትውልድ የ ማገልገል ዘመን ይስጥልን መጨረሻ ላይ ያወራው ልጅ በርታ እምላክህ ክርስቶስ እለልክ ያግዝሃል በርትተህ ቃሉን ለማማር ትጋ ያለህበት ሁኔታ ታሪክ ይሆናል እይዞን :: እግዚአብሔር ሁላቹንም ይባርክ በርቱ
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
*sayekeyer zemnu biyalke liben yenekal.neger gen birhanen felega laye yale leji menu new liben yemineka?*
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
@@user-pq1sd9fw3k ልጁ ያሳዝናል ምንም ይሁን ምን ተጎድቷል ሀሳቡ ላይ ትልቅሸክም ስለሆነበት እወን እሳዝኖኛል ::
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
@@solyanamatewos3953 *bemazeneshi yametashewen result negerigne*,hulum neger result kelelew waga bise new.*
@abochershiferaw3435
@abochershiferaw3435 2 жыл бұрын
@@user-pq1sd9fw3k እንዴ እና ምንድነው ገተታው 🐜🐜🐜🐜
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
@@abochershiferaw3435 *malet yemazeneshi resultu mendenew? What is the out put of your speach.mawoke felege new*
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
ማኔ እንዴት እንደቀየርከኝ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ ከኔ አልፌ ለጓደኞቼም እኔ እንደተቀየርኩ እነሱም እንዲቀየሩ ሼር እያደረኩ ነው ኢትዮጵያ ስገባ እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
አንደኛዬ ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን እኔ ካንተ ብዙ ተምርያለሁ ❤😍ቀሪይ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 жыл бұрын
እኔም በልጅነቴ ሞራሌን የነካኝ ልጅ የዛኔ ቡዙም አልታወቀኝም አሁን ላይ ግን ያ ቃል ያናድደኛል ሳስታውሰው ያበሳጨኛል የዛሬው ቪድዮ ለኔም ጠቅሞኛል እናመሰግናለን ብሮ
@user-cm8ek2nj9c
@user-cm8ek2nj9c 2 жыл бұрын
የልጁ ነገር ሆደ ባሰኝ እኔ በሱ ምክንያት አለቀሰኩ በህይወታችን ወሰጥ በዙ ነገር ያጋጥመናል ፈተና እኔ በስደት ሆኝ በጣም ጠንካራ ያረገኝ ነገር በኖር የኔ የሚላቸው ቤተሰቦች ኣታቁም በሎ በየዋህነቴ ለጎዱኝ ሰሰብ ኣደሰ ሰራ ጀምርም ኣትችለም፣አይሆንም በሎ ሰያካብዱ አኔ ግን እችላለሁ በይ ተስፋ ሰልቀርጥ የፈለኩትን የመረጡኩት ሰራ እየሰራሁ ነኝ በጣም ተሰምቶኝ ለመጀመሪያ ግዜ ሰው ስቀየም አሁን ግን ይቅርታ ኣድርገላችዋለው ከዚህ በኃላ ቅሚ አለዝም ህይወት ትቀጥላለች።
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ማኔ የኒ ምርጥ ወላ ልጁ አሳዘነኝ ዉይይይይ 😭ወንድልጅ ሲከፋ አልወድም እኒ ግን ከልብ ይቅር ማለት አልችልም ፈጣሪ ይቅር ባይ ልብ ይስጠኝ 🙏🙏
@abrhammu9820
@abrhammu9820 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት የድንግል ልጅ ይባርክህ
@misxer21
@misxer21 2 жыл бұрын
እድለኛ ነው ማኔ ፊት ቆሞ ችግሩን መፍታቱ እኔም ከዚ በላይ በሰው ተገፍቼ ቂም አርግዤ ባድግም በማኔ እና በስነ ምክንያት እራሴን ይቅር ብዬ ሰላም አግኝቻለው ግን በራስ መተማመኔ ይዋዥቅብኛል በሂደት ይስተካከል 🙏🙏❤
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ እውነት እሥካሁን የት ነበርክ ሥንት ሠው ታድን ነበር እግዚአብሄር እድሜና ጤናን ጨምሮ ይሥጥህ
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ልጁ እንዴት ያሳዝናል በእግዚአብሔር ጉዳት ላይ እንዳለ ያስታውቃል እንዳው ባገዝነው በእግዚአብሔር
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
*anchi lemendenew yehen program miteketateyew?dekama selehoneshi idelemen?kalehoneshi sewun yemeterejebeten derjet link **lakilgne.men** targialeshi mulu sew kehoneshi ezi page*
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 2 жыл бұрын
@@user-pq1sd9fw3k ሰውን ለማገዝ የግድ ሙሉ ሰው መሆን አለብህ ?
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
@@betegbareneyew4331 *yanchi wote eyarere yesew mamasel ayhonem beye new..*
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 2 жыл бұрын
@@user-pq1sd9fw3k የሆነ ብሶት ያለብህ ነው ምትመስለው ሲጀመር ምሳሌህ ትክክል አደለም ልጁንም እኔንም በእውር መመሰልህ ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ ሲባል አልሰማህም ሲቀጥል ልጁን አልችልም እንዲል ያደረጉት የአንተ አይነት እስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ናቸው be positive
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
@@betegbareneyew4331 *kkkk erasehen lewechew mejemria beye new eshi...meknyatum endanchi yebelayenetun lemasyet mimoker sewu yaskegnali...*
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
እኔም ይጨቀኛል በራስ መተማመን የለኝም እኔ ግን ይሄ ነገር የመጥልብኝ ከቅርብ ጊዜ ውዲህ ነው እሱም የሰራሁት ውይም የምሰራ ሁሉ ሁሌም ፌል ይሆናል በዝህ ምክንያት የምጣብኝም በራስ መተማመን ያስጣሁት ብቃ አልችልም እያለው እደ ባለፎ ብውድቅስ ብከስርስ እያልኩ ፍራለው ለምሳሌ ብቻይን ቁጭ ብዬ የማውራውን ነገር ካሜራ ፉት ስቀርብ ማውራት አልችልም ሲቀጥል ደግሞ ካውራሁት በኅላ ይሄ መባል የለበት እያልኩ አቃቅር እያውጣሁ ሀሳቤን መልሼ እጠላለሁ ማን ያዘዋል የኔስ በሽታ በምን ይድናል???
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 2 жыл бұрын
wed Egezeyeabher bemekerbena methafe kedus bemanbebe new mokerw yesakal
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
ማኔ እናመሰግናለን ሰለምታስተምረን ትምህርት
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 2 жыл бұрын
ማን ይዘዋል እውነት ግሩም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድም ባንተ ብዙ ተምሬለሁ
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 2 жыл бұрын
መጥፎ ስሜት ውስጥ ነበርኩ ባተ ምክር ድኛለሁ በርታልኝ
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 2 жыл бұрын
እንባያ እየረገፈ ነው የሰማሁት ዲህነት እበቀላሀለሁ ኢንሻአሏህ
@saramak
@saramak 2 жыл бұрын
ማንዬ እኔ እራሱ አይኔን ጮፍኜ ስል ነበር እንደልጁ የእውነት እኔም ይሄ ነገር ደርሶብኛል ትምርህት ቤት ተሳቅቄ ነበር የተማርኩት ቆንጆ ባለመሆኔ ሲሰድቡኝ ነው ያደኩት በጣም ነው የማፍረው በራሴ ሰውፍለፊት መቆም በጣም ያሳቀኛል እስቲል እስካሁን ድረስ አብሶ አዲስ ሰው መተዋወቅ ሞቴ ነው😥😥😥
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 2 жыл бұрын
Waaaawwww Manya God yebarkh berta ye zaraw ththnah demo Best nw 👍👍👍👍
@user-oy3pz3td4j
@user-oy3pz3td4j 2 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው ወንድም በረታ እልን
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
ወይ ማኔ በጣም ድንቅ ሰዉነህ ይቅርታ ማድረግ ሰላም እንደሚሰጥ ባንተትምህርት ተነሳስቼ አድርጌ ሰላሜን አግኝቻለሁ ማንዬ ምናልባት አንድቀን በአካል አገኝህ ይሆናል ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v 2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን 💪💪💪💪💪💪👈👌👌👌👌👌
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 2 жыл бұрын
Ymechi nebse!!!! Egsiaber ke ante gar yiun. Enem enadate yimeslal enorkut. Eski kesmu !!!! ❤❤❤❤❤
@merhawiberhe4462
@merhawiberhe4462 2 жыл бұрын
I don't have word manzewal yene jegna thanks 🙏 am proud of u
@felegushshumuye7054
@felegushshumuye7054 2 жыл бұрын
የኔወንድም በርታልን እውነትእኔበጣበብዙነገርተጎድቻለሁ ብዙጊዜለመቀየርፈልጌ በቃየሆነነገርይሰብረኛል የ9ነኛክፍልተማሪነኝ 15አመቴነው በቤተሰብምናምንስለተጎዳሁ ወዲያውኑይሠማኛል
@letish3773
@letish3773 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 2 жыл бұрын
🙏☀️🙏☀️🙏☀️ ያምራል !!! 🤩⭐️❤🙏
@haymanotwakshim1946
@haymanotwakshim1946 2 жыл бұрын
የምር እኔም ደስ ብሎኛል በልጁ በርታ አይዞን ወንድሜ
@user-ds5io8rf2r
@user-ds5io8rf2r 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል ምርጥ ሰው ነህ እወድሀለው
@serkalemgetachew2121
@serkalemgetachew2121 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ አንደኛ ነክ ትችላላክ
@yuhanatube
@yuhanatube 2 жыл бұрын
እስኪ እደኔ በማን ያዘዋል እሸቱ ትምህርቶች የተቀየረ ላይክ
@gudzendro1510
@gudzendro1510 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው በርታ
@haimanotabera6904
@haimanotabera6904 2 жыл бұрын
thanks for ur videos!
@user-gh6nx4or4d
@user-gh6nx4or4d 2 жыл бұрын
አረ ወድሜ እኔ ከ2ት አመት መፊት በራስ መተማን ነበረኝ አሁን ላይ ግን ጭራሽ ከሰውም ጋር አልገናኝም በራሴ መተማመኔ ወረዷል ስልክ የደወለልኝ ሁሉ ወደውኝ አይመስለኝ 💔😭
@wollotimes
@wollotimes 2 жыл бұрын
ነይ ላክምሽ አብሽር
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማኔ
@inspirekids8328
@inspirekids8328 2 жыл бұрын
Mane Egziabhear kezi belay endtsera yirdah betam keyrehegnal
@balageruentertainment3623
@balageruentertainment3623 2 жыл бұрын
አራዳ ልክ እስካሁን አልታወቀም ነበር ዛሬ ታውቋል (ማንያዘዋል እሸቱ) 💪👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔርን
@vjvjf2269
@vjvjf2269 2 жыл бұрын
Manye Fetari ybarkh
@mareyanemareyane1476
@mareyanemareyane1476 2 жыл бұрын
ወላሂ የገዛ እህቴ ሰብራኝ ነበር ይቅር ብያታለዉ አዉን
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል የእግዚአብሔርን ቃል እንደምታውቅ ነው ሚገባኝ ግን በተደጋጋሚ ሰው መንፈስ ነው ስትል ሰማሀለው ሰው መንፈስ አይደልም : ነፍስና መንፈስ አለን ግን እኛ በራሱ መንፈስ አይደለንም
@mudasirfata7240
@mudasirfata7240 2 жыл бұрын
ማንዬ ደጋግሜ ሳብስክራይብ ባደረግህ ደስ ይለኝ ነበር አንደኛ ነህ ሁሉ ነገሬ ሰለወጥ ይተይኛል
@natangetnet3445
@natangetnet3445 2 жыл бұрын
✒️Mane i haven't word to talk my feeling 👏👏👏 that's !
@mabimedia6153
@mabimedia6153 2 жыл бұрын
Betam ds mil program nw man pls banagreh ds yelgnial inbox lay 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you brother
@gavingavin3572
@gavingavin3572 2 жыл бұрын
እዴ ማኔ መንፈሰ ማሰወጣት ጀመረክ እንዴ በጣም አሪፍ ሁሉም የቅርታ ልብ ይኑረው
@medystyle3080
@medystyle3080 2 жыл бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x 2 жыл бұрын
የኣክሱም ልጅ ነኝ ያለህ ወንድሜ ነው ከ10አመት ቦሀላ ነው ያየሁት እባካቹ አገናኙኝ
@eldanahailu21
@eldanahailu21 2 жыл бұрын
ልጆቼን ለማን አደራ ብዬ ይሄን መርሃ ግብር ልሳተፍ 💔💔💔ወይ ሰው ማጣት
@saraameha1238
@saraameha1238 2 жыл бұрын
Lemn lejochshnm yezesh atmechim Ba akal memtatdh betam yeredashal
@tijiabasha1653
@tijiabasha1653 2 жыл бұрын
እዉንትሸን ነዉ😃😃😃😃
@addisfeyssafeyssa9768
@addisfeyssafeyssa9768 2 жыл бұрын
Tebark
@user-ph3yi4po3t
@user-ph3yi4po3t 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@user-tt7pv1ir7h
@user-tt7pv1ir7h 2 жыл бұрын
ላናግርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ የፌሰቡክ ሰሙ የምታቁ ካላቹ ንገሩኝ❤️❤️❤️
@esraelbizuneh9756
@esraelbizuneh9756 2 жыл бұрын
mane you are best Ethiopian
@user-qy5nc5wf6h
@user-qy5nc5wf6h 2 жыл бұрын
በርታ
@sart4531
@sart4531 2 жыл бұрын
ንግግርህ ጥንካሬን ይሰጣል በርታ ማኔ
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ ለተራቡተ መግብልን ለተጠሙት አጠጣልንን
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 2 жыл бұрын
እኔ ቤተሰብህ ሁኛለሁ tedemerelhu
@user-yo4vi2qt9w
@user-yo4vi2qt9w 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው 😢😢😢
@tube3067
@tube3067 2 жыл бұрын
Mane mirtu🙌
@fafitube9084
@fafitube9084 2 жыл бұрын
ማኔ የኔ ጀግና
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 Жыл бұрын
ማንያዘዋል እደት እናግኝህ በአካል ማግኘት የማንችል?
@deboraasschel574
@deboraasschel574 2 жыл бұрын
ሰው ሠውን እንዴት ሊጓዳ እንደሚችል አያቹ ቀላል በሚመስል ንግግር ።ሰውን ላለመጉዳት እና የማይሽር ጠባሳ ላለመጣል እንጠንቀቅ
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል በጣም ነእው ማድቅህ በእውነት
@zediyoutube2985
@zediyoutube2985 2 жыл бұрын
ጀግና ብያሀለዉ
@mareyanemareyane1476
@mareyanemareyane1476 2 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ ማኔ ግን ጥያቄ አለኝ😭
@mahletmamuye9578
@mahletmamuye9578 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሕ
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 2 жыл бұрын
እኔ ቤተሰብህ ሁኛለሁ
@mihiretanamo2152
@mihiretanamo2152 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ አትለይህ አረ Telegram
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
ማኔ ቅን🙏
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይስጥህ
@mahewendmu2634
@mahewendmu2634 2 жыл бұрын
አረ በማርያም ስልኩን የምታዉቁ ካላችሁ በጌታታ ጀግና አይገልፅህም
@yaredamare787
@yaredamare787 2 жыл бұрын
Manyazewal የሰው special
@mahikiru7249
@mahikiru7249 Жыл бұрын
እንዳት ነው ላገኝህ የምችለው ስልኩን የምታውቁ
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ በቤቴ ውስጥ በመልኬ ይሳለቅቡኝ ነበረ ከኛ አልተፈጠርሽም ይሉኝ ነበረ አሁን ግን አደኩ ደምኮ ውበቴ እንዴት እንማምር
@user-pq1sd9fw3k
@user-pq1sd9fw3k 2 жыл бұрын
*I love the peoples.but,I am not need their love becouse My God is love me greater than weak people's.why I need good things from weak human beings?answer it?*
@semira8677
@semira8677 2 жыл бұрын
እኔ ብዙ ጣርኩኝ ግን አልተሳካም ለራሴም ይቅርታ ማድረግ አልቻልኩም ስልጠናም 2 ግዜ ወስጀ ነበር ግን ምንም ምክንያቱ አልገባኝ ወዴ መጥፎ ስሜት ብቻ ነው የሚመራኝ ንደት አስቀያሚ የሆነ መንደድ
@gracemedia-1803
@gracemedia-1803 2 жыл бұрын
Bergitegninet tilewechalesh... yihenin edil tetekemi... seminar lay neyina begil astebabariwochin anagri
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 2 жыл бұрын
telot maderge nw kuran woyem methafe kedus manebeb melkam nw
@birukwondi3889
@birukwondi3889 2 жыл бұрын
mane plz privacyachewn tebk ena lela bota anagrachew
@swswi8217
@swswi8217 2 жыл бұрын
ይገርመኛል
@memevlog586
@memevlog586 2 жыл бұрын
manyazewal anten mabrtatat aleben be ewnet yihen tewld Egzaber bante bekul liyastemrew yeflgew ngr ale , Ene videohn salay alwlm , sra bota videokn adamtalew kza des yemil semt yismagnal, Egzaber yakbrk wndme edme ena tena yistk 🙏♥️✝️♥️Egzaber le zelalem Yetmsgn yihun ,
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 2 жыл бұрын
እኔ ቤተሰብህ ሁኛለሁ
@batriyoutub9485
@batriyoutub9485 2 жыл бұрын
ውዶች እንዛመድ
@tigistrejebo3695
@tigistrejebo3695 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😢ለምን አመቀስኩ
@user-tu4bv5vk5i
@user-tu4bv5vk5i 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯
@Hollnacol
@Hollnacol 2 жыл бұрын
man easkahun anten balemaweke tebelaw know i am going tp start from 0 today
@kalfikr5522
@kalfikr5522 2 жыл бұрын
One`
@user-gv8qb3hv5d
@user-gv8qb3hv5d 2 жыл бұрын
ለበታችነት ህመም ባክህ ነፍጠኛውን አስተምረው።
@wollotimes
@wollotimes 2 жыл бұрын
ነፍጠኛ ሁሌም በራሱ እንደተማመነ ነዉ
@rahmahroro2110
@rahmahroro2110 2 жыл бұрын
ማኔዋ ምርጥ ሰው!! የአክሱም ልጅ ነኝ ያልከው ልጅ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ያበርታህ!!!
@tajethiopia
@tajethiopia 2 жыл бұрын
❤💚💛⛪🙏🛐💯
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
አሳዘነኝ ወላሂ ወይኔ
@kalfikr5522
@kalfikr5522 2 жыл бұрын
1
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺💔💔💔
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 2 жыл бұрын
ኦፍ ልጁ አሳዘነኝ
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 2 жыл бұрын
ሲጀመር ማንያዘዋል የሚባለው የስነ ልቦና አኪም ነው እንዴ በዚ ነገር ላይ የትምርቱ ደረጃ ምን ያክል ነው?
@mihretmulu6929
@mihretmulu6929 2 жыл бұрын
Endet new megengnet yemichalew ezi pls yemtawku
@gracemedia-1803
@gracemedia-1803 2 жыл бұрын
Manin magignet new mitfelgiw ?
@mihretmulu6929
@mihretmulu6929 2 жыл бұрын
Seminaru lay megegnet slefeleku new mn endemiyasfelg alawekum amesegnalew
@gracemedia-1803
@gracemedia-1803 2 жыл бұрын
Bole alem cinema new seminaru... megbiya 100 birr bicha new... Ehud tiwat 3:00 & segno Mata 12 seat ale hulem... zarem megegnet tichiyalesh
@mihretmulu6929
@mihretmulu6929 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew eshi
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
awww 🥲
@danielgetaneh1768
@danielgetaneh1768 2 жыл бұрын
Bro tlyalk
@adugnabelay9209
@adugnabelay9209 2 жыл бұрын
Madan be iyesus kiristos bicha naw
@UtopiaTubeAb
@UtopiaTubeAb 2 жыл бұрын
የራስህ መኪና ከሌለህ አላገባህም ያልሺኝ ልጅ ዩቲዩብ ከፍቻለሁ በፕሮፋይሌ ግቢና ስራዬን አየት አድርገሽ ሰብስክራይብ ላይክ ከተቻለም ሼር አድርጊኝ እባክሽ
@aseewledasemayte1121
@aseewledasemayte1121 2 жыл бұрын
የሀውት. መደናት. ነህ
@user-bd8pq5wt1z
@user-bd8pq5wt1z 2 жыл бұрын
ይቅርታ ማረግ በጣም ከብዶኝል በጣም በድለዉኝል እኔ ግን በሂዎቴ ዉስጥ የሚወደኝ የለም ብዙ መጥፎ ነገር የተናገሩኝ ሰዎች አሉ መርሳት ከብዶኛል አንች ጭቃ ነሽ ያልቦካ ጭቃ ነሽ የቦካ ጭቃ እንኮን ያገለግላል ለቤት አንች ግን ለምንም አኮኝም ተብያለሁ በጣም ብዙ አጸያፊ ነገር ተብያለሁ ቤተሰቦቸ ያገሉኝል ካገር ዉጭ ነው ያለሁት ብር ስልክላቸዉ ትንሽ ፊት ይሰጡኛል ናፍቀዉኝ ስደዉል ብር ካላኩ ምን ነበር ይሉኛል እኔ አይወዱኝም ብሬ እንጅ
@user-ul5cn5oh9b
@user-ul5cn5oh9b 2 жыл бұрын
ውዴእንዳዛ ብለሽእራስሽን አታሳምኒው ለመርዳቱበመጠኑእርጃቸው ከዛበተርፈ ለራስሽ። ሁኚእራስሽን ከቻልሽ ከጎንሺ ይሆናሉ። እኔስአሁን መዳም ናት ሞራሌንልትስብርው የተነሳችአላህበስላም ለሀገሬያብቃኝ እንጂ
@tube7667
@tube7667 2 жыл бұрын
ሁላችንም ነን እራስሽን ስትወጅ እነሱም ይወዱሻል
@tube7667
@tube7667 2 жыл бұрын
ሁላችንም ነን እራስሽን ስትወጅ እነሱም ይወዱሻል
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
ኣምላክ ኣለልሽ ስለ ራስሽ ኑሪ
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
መጀመርያ ራስሽ ውደጂው ከዛ ሌላው ጥላነው ብር ደሞ በመጠን ሁኖ ያንቺ በህይወት መኖሩ ትርጉሙ ኣሳይያቸው
@HabeshaMed
@HabeshaMed 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የህይወት ትምህርቶችን ከፈለጉ ከላይ ያለዉ(Addis Eyita አዲስ እይታ) ሚለዉ ላይ በመንካት ምርጥ ምርጥ ህወት ለዋጨ ....ትምህርቶችን ይመልከቱ . (believe me you will like it )
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 31 МЛН
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
ይህንን የተመለከተ ለችግሩ እጅ አይሰጥም
12:44
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 26 М.
ይህንን ሳታውቁ ቢዝነስ እንዳትጀምሩ!!
20:53
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 40 М.
የመጥፎ ስሜት መድሃኒት
22:59
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 41 М.
ይህንን ሳትሰሙ አታግቡ !
30:32
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 152 М.
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 31 МЛН